ከIMF ቦርድ ለኢትዮጵያ የቀረቡ 5 ማሳሰቢያዎች! ኢትዮጵያ ውስጥ የኢኮኖሚ እርምጃዎች መጥበቅ አለባቸው እያለ ነው....

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 ต.ค. 2024
  • ዓለማቀፉ የገንዘብ ድርጅት(IMF) ለኢትዮጵያ የተራዘመ ብድር ለመልቀቅ ሲያደርግ የቆየውን ግምገማ ማጠናቀቁንና አገሪቱ የክፍያ ሚዛን ጉድለቷን ማስተካከል እንድትችል ባፋጣኝ 340 ነጥብ 7 ሚሊዮን ዶላር ብድር እንዲለቀቅላት ከፍተኛ የሥራ አስፈጻሚ ቦርዱ መወሰኑን ድርጅቱ ባወጣው መግለጫ ገልጿል።
    IMF ከግምገማው በኋላ ያቀረባቸውን 5 Statements በዝርዝር እንመለከታለን...
    ለማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት...
    Phone፡- 0913-24-39-56
    Email: - Wase.belay12@gmail.com
    Facebook: - / economistwasyhun
    Telegram: - t.me/WaseAlpha.

ความคิดเห็น • 14

  • @MEU916
    @MEU916 3 วันที่ผ่านมา +4

    Thanks for ur update Wasu.

  • @belaygoshu
    @belaygoshu 3 วันที่ผ่านมา +2

    Thank you

  • @eskenderlessanu66
    @eskenderlessanu66 2 วันที่ผ่านมา

    Thank you!

  • @da-luz-vaz-47
    @da-luz-vaz-47 3 วันที่ผ่านมา

    You good

  • @berhanubogale7660
    @berhanubogale7660 3 วันที่ผ่านมา +2

    Already ድሮን ተገዝቶበት ይሆናል በዱቤ

  • @eyobfentahun4284
    @eyobfentahun4284 2 วันที่ผ่านมา

    የ IMF ምክረ ሀሳብ የመንግስትን ወጭ መቀነስ እና ገቢ መጨመር ከሆነ ሴፍቲኔት ድጋፍ ማድረግ እና ደሞዝ መጨመር የመንግስትን ወጭ አይጨምሩትም ወይ?

    • @theethiopianeconomistview
      @theethiopianeconomistview  2 วันที่ผ่านมา +1

      ድጎማ እጅግ ለከፋ ችግር ተጋላጭ ብቻ መሆን አለበት በሚል Principle ነው! መኪና መግዛት ለቻለ የነዳጅ ወጪ ከመደጎም የሚበላው ለሌለለው የዕለት ምግብ መርዳት አለበት ከሚል ምክረሃሳብ የመነጨ ነው።

  • @pathfinder101
    @pathfinder101 3 วันที่ผ่านมา +1

    Imf ማመን ቀብሮ ነው እነሱ ለየትኛውም ሀገር ጥሩ አስበው አያውቁም። እዳ ውስጥ ሊከቱን እንጂ ለየትኛውም ሀገር ጥሩ አስበው አያቁም። ኢትዮጰያ በራሷ ሀሳብና እቅድ ነው መሄድ ያለባት።

    • @KassaFekede
      @KassaFekede 3 วันที่ผ่านมา +2

      Keza dolaru ket ymetal

  • @wegayehuassefa7371
    @wegayehuassefa7371 3 วันที่ผ่านมา +1

    ድሮን ሸመትና

  • @getfre
    @getfre 3 วันที่ผ่านมา

    Great update. IMF didn't say anything about senseless war? Utterly funny

  • @DdBbnn-l8j
    @DdBbnn-l8j วันที่ผ่านมา

    beka birre yamgazate akem eyawrada nawe