የኢትዮ ቴሌኮም አክሲዮን ያዋጣል ወይስ አያዋጣም? መሰረታዊ የአክሲዮኑ መረጃዎች! የአክሲዮን ግዢ ውሳኔ ምክንያታዊነት ....

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 31

  • @MEU916
    @MEU916 หลายเดือนก่อน +5

    ወሳኝ መረጃ እናመሰግናለን። ተወዛግቤ ነበር አሁን መወሰን እችላለሁ።

  • @yonastsegaye939
    @yonastsegaye939 หลายเดือนก่อน

    nice information 10q

  • @salahadinbasir3926
    @salahadinbasir3926 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you Wase 👍🏾

  • @azimemedia8860
    @azimemedia8860 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን !🙏

  • @COBBLEist
    @COBBLEist หลายเดือนก่อน

    Thank you!

  • @eletawitube398
    @eletawitube398 หลายเดือนก่อน +4

    Ethio telecom worth about 106B birr but they multiplied it by 3 and made it 300B, in that case last yr profit is 27b which is 9% ..after they allocate money to the government and pay tax, do the maths how much would be allocated for dividend ???

  • @healtheducation2
    @healtheducation2 หลายเดือนก่อน +5

    በአጠቃላይ እንድትገዙ አልመክርም! ያላችሁን ገንዘብ ቀላል ትንሽ ስራ ላይ ኢንቨስት ማድረግ ይመረጣል። አክሲዮን ስለተባለ ሰው ሰፍ ብሎ ገንዘብ እንደሚያገኝ ያስባል። በጣም ትንሽ ነው! የ100,000 አክሲዮን ቢገዛ እንኳን የትርፍ ክፍፍሉ ከ 5000 አይበልጥም! የባንክ interest rate ይሻላል! የተሻለ የትርፍ ክፍፍል ለማግኘት ብዙ አክሲዮን መግዛት ይፈልጋል! ቴሌ ደግሞ ከ 1 ሚሊየን ብር በላይ ስለገደበው አያዋጣም። ሰው ማወቅ አለበት

    • @thematteroftime4486
      @thematteroftime4486 หลายเดือนก่อน +2

      በውቀት ላይ የተመሰረተ አስተያየት ብንሰጥ መልካም ነው። በዘፈቀደ አናውራ።

    • @fiyorizewde8570
      @fiyorizewde8570 หลายเดือนก่อน +1

      the rulling political elite is governing the agency and no international / independent regulator. The books can be cooked anytime and profit sharing can be manipulated or revised anytime.

    • @MelanDesta
      @MelanDesta หลายเดือนก่อน +1

      ለአንድ ሰዉ የተፈቀደ አስከ አንድ ሚልዮን ብር አክሲዮን ነዉ የአንድ ሚሊዮን ብር ሲገዛ 15% ቫት መክፈል አለበት 1150000 የገዛ ሰዉ ፡ በ2016 ዓመት ምህረት ኢትዮ ቶሎኮም 27 ቢሊዮን ብር ትርፍ አግኝትዋል ። የዚ 10% ሼር 2,7ቢሊዮን ብር ይሆናል ለዛኛዉ 1150000 አክስዮን ለገዛ ሰዉ , በዛ ከተባለ 80000 ብር ብቻ በዓመት ያገኛል ፡

  • @teodorecity
    @teodorecity หลายเดือนก่อน +4

    አያዋጣም የቴሌ አክስዩን እንዳትበሉ ወገን

    • @thematteroftime4486
      @thematteroftime4486 หลายเดือนก่อน +2

      ለምን ! ማብራሪያ ስጠን

    • @teodorecity
      @teodorecity หลายเดือนก่อน

      @@thematteroftime4486 😀😀😀 ማብራርያ ተሰጠክ እኮ በዚ ጉዳይ የተሰሩ video ተመልከት

  • @zolakuma1588
    @zolakuma1588 หลายเดือนก่อน

    አባቴ በአሁን ስዓት በምድር ላይ የኢንተርኔት ገብያውን የሚዘውር ድርጅት በላይ አዋጭ ምድር ላይ የለም እስካሁን አለማለቁ ይገርማል

  • @harerjhonalt2020
    @harerjhonalt2020 5 วันที่ผ่านมา

    VAT CALCULATION! IS IT THE WAY TO DO IT???PLEASE CHECK.

  • @WtteEverything-o7v
    @WtteEverything-o7v หลายเดือนก่อน

    መግዛት እፈልግ ነበር ነገር ግን የሰላሙ ሁኔታ ያሳስበኛል

  • @watchfree_8686
    @watchfree_8686 หลายเดือนก่อน

    ልግዛ ወይስ ?

  • @agazitek5286
    @agazitek5286 หลายเดือนก่อน

    Thanks for the advise. I wish you can comment on something...this thing is selling at premium, as the par value is 100 birr (page 14 of the prospectus), do you think a premium value of 200 birr (200%) is warranted ?

  • @da-luz-vaz-47
    @da-luz-vaz-47 หลายเดือนก่อน

    Wasie, you good so far.
    Lgza?
    Laregagaw?
    Algza?

    • @teodorecity
      @teodorecity หลายเดือนก่อน +1

      @@da-luz-vaz-47 አረጋጋው 😀😀 አንተም ተረጋጋ

    • @da-luz-vaz-47
      @da-luz-vaz-47 หลายเดือนก่อน

      @@teodorecity teregagchaleh

  • @ymkbe5952
    @ymkbe5952 หลายเดือนก่อน +1

    What about earning per dividend….. አሁን በሀገራችን ባንኮች እስከ 40 ፐርሰንት ይከፍላሉ፣ የቴሌ rappelled ሲታይ 16 ከመቶ አይበልጥም፣ እንደገና approval የሚሰጠው ቴሌ ከ6 ወር በሀላ ነው ይላል ሰነዱ፣ እንደኔ የቴሌ share አያዋጣም፣ it just park a money……ገንዘብ ያለው ባንክ ላይ investቢያደርግ እላለሁ

  • @birugemechu653
    @birugemechu653 หลายเดือนก่อน

    U tell us as investment decision

  • @fntayetadesse2361
    @fntayetadesse2361 หลายเดือนก่อน +3

    1.ለምንግስት የሚያስገባው ገቢ ስንትነው? (ታክስ ነው)
    2.ለራሱ ሪዘርቭ የሚይዘው ከአመታዊ ገቢው ምን ያህል ነው?
    3.የሚሸጠው ጠቅላላ 10% ከሆነ አክሲዎን የሚገዛው አካል ምን ድምጽ አለው?
    4.ማነው ኦዲት የሚያደርገው ?? እውነቱን ለመናገር ይሄንን አክሲኦን እንደ ቢዝነስ ማሰብ ሞኝነት ነው:: (ትርፍ አይገኝበትም ማለቴ አይደለም)
    5.ገበያው ውስጥ ያለአግባብ የረጨውን ብር ለመሰብሰብ ይጠቅመዋል!
    6.የገጠውን የገንዘብ በለው የበጀት እጥረት ይቀንስለታል
    7. የገባበትን ጦርነት......😮😮..???
    😮😊😊😊ብሮ አንተ ስንት ለመግዛት አስበሃል?😅😅00

    • @afeweld5291
      @afeweld5291 หลายเดือนก่อน

      ፴ ቢሊየን ሰብስቦ ለመንግስት ያቀብላል፣ መንግስት ምን ያደርገዋል?
      ይህ ሕጋዊ ቁማር ነው ። ፫፻፴፫ ብር ብቻ ሳይሆን ፻፸ ብር ትሰጣለህ ከዚያስ? ልታተርፍም ላታተርፍም ትችላለህ ፣ እዚህ ባለሙያው በጨዋ ደንብ አስረድቷል፣ ግን ይህ ሕዝብ ፸፭ ከመቶ የድሃ ድሃ ነው ተብሎ ዓለም ማረጋገጫ ሲሰጥ ቴሌ በሰበሰበው ገንዘብ ለወጣቱ ሥራ ቢከፍት አይሻልም፣ ተደራሽነቱን ጥራቱን አያሻሽልም?! ጥቂቶች ሼር ሊያተርፉ አብዛኛው የአገልግሎት ክፍያ እየጨመረ ሲሄድ አንዱ ሌላውን ይግጣል ማለት ነው። ሌላም ተጨማሪ ተፎካካሪ ድርጅቶች ገብተው እንዳትጠቀም በገዛ ገንዘብህ ያስሩሃል ከእነሱ አትርቅም ።
      እየተስተዋለ!

  • @fiyorizewde8570
    @fiyorizewde8570 หลายเดือนก่อน

    The fact that the ethio telecom is allowed to trade its stock on its own platform and and allowed to put ceiling on the maximum one can buy though only 10 percent of the agency is floated shows that the exchange market agency is under pressure by the gov and harms its credibility.
    This is not a good begning.

  • @EsubalewGmariam
    @EsubalewGmariam หลายเดือนก่อน +1

    በኔ አስተያየት ድርጅቱ ካፒታሉን አጋኖ በማቅረቡ ምክንያት ለገበያ ያቀረበው የሼር መጠን በቀጣይ ትርፍ ክፍፍል ላይ ከባንክ ኢንተረስት የማይሻል ክፍፍል ነው ሚሰጠው።
    ለምሳሌ ቴሌ በ2016 ያተረፈው 27ቢልዮን ሲሆን ላለው ጠቅላላ ካፒታል 300 ቢልዮን ተካፍሎ በፐርሰን የትርፍ ክፍፍል ይሰራ ቢባል የሚደርሰው 9% ብቻ ነው እሱም ታክስ ምናምን ሳይቀናነስ። ይህ ፐርሰንት ከባንክ የተለምዶ ኢንተረስት የማይሻል ነው።

    • @MelanDesta
      @MelanDesta หลายเดือนก่อน

      በ2016 ትርፍን ካልኩሌት ስናርገዉ አንድ ሰዉ የአንድ ሚሊዪን ብር አክሲዮን ሲገዛ ከነ ቫቱ 1150000 ብር የገዛ ሰዉ ፡ ሲካፍል ታክሲ ምናም ተቀናንሱ ከ 50000 ብር በዓመት አይበልጥም ፡ አንድያዉ ባንክ ዉስጥ ቢቀመጥ ይሻላል

  • @peacelove5562
    @peacelove5562 28 วันที่ผ่านมา

    የአክሴዎን ሽያጩ ገቢ መሆን የነበረበት ለቴሎኮሙ ነበር። መንግስት ብሩን ከወሰደው እንዴት አክስዎን ይባላል?

    • @theethiopianeconomistview
      @theethiopianeconomistview  28 วันที่ผ่านมา

      ኢትዮ ቴሌኮም አክሲዮን እየሸጠ ያለው Capital Gain ለማድረግ ባለመሆኑ ገቢው ለተቋሙ ባለቤት መንግስት መግባቱ አይቀርም!

  • @zolakuma1588
    @zolakuma1588 หลายเดือนก่อน

    አባቴ በአሁን ስዓት በምድር ላይ የኢንተርኔት ገብያውን የሚዘውር ድርጅት በላይ አዋጭ ምድር ላይ የለም እስካሁን አለማለቁ ይገርማል