ትንቢተ ኢሳያስ _በፍፃሜ ውድድር ያሳየው ድንቅ ፐርፎርማንስ!|NBC Talent Show

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 23

  • @EnatEthiopia-k6w
    @EnatEthiopia-k6w 4 หลายเดือนก่อน +2

    ኤፍሬምን እንደዚህ በጥሩ ለዛ የተጫወተ ድንቅ ልጅ ነው።
    ዳኞቹ ምርጥ ሙያተኞች ናቸው ሆኖም ለዳኝነት ብዙ መሰጠት ያስፈልጋል።

  • @tesfaye8504
    @tesfaye8504 7 หลายเดือนก่อน +4

    Tinbet is my favorite younger singer in this competition. I like his music choices, and his voice is natural. Keep it up, bro . I never saw any one is performing on the stage like him well talented.

  • @HayteHayte-e8t
    @HayteHayte-e8t 7 หลายเดือนก่อน +2

    አንደኛ መሆን የነበረበት ልጅ ይሂ ነበር❤❤❤❤❤

  • @meskerematlabachew
    @meskerematlabachew 4 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ አንደኛ❤❤❤❤❤❤

  • @YaredGetachew-rj8fr
    @YaredGetachew-rj8fr 3 หลายเดือนก่อน +1

    ትንቢት ይመችክ በጣም

  • @BelayKefile
    @BelayKefile 7 หลายเดือนก่อน +2

    Midir mikegna betam yichilal

  • @etessema
    @etessema 7 หลายเดือนก่อน +8

    ይሄን ዘፈን እዚሁ ውድድር ላይ በመጀመርያ ሳምንት ዘፍኖ አስደምሞ አስደንግጦ ወርዶዋል።ዳኞቹም ሆነ ተመልካች “ድጋሚ ስንሰማው እነደመጀመሪያው ለምን አልደነገጥንም” አይነት ነገር ነው የተያዘው። ምክንያቱም ልጁ በየቀኑ ማስደንገጥ አስለምዶዋቸው። እንጂ አሸናፊ እነደሆነ ዳኞቹ ዉድድሩ አጋማሽ ላይ ደጋግመው በቀጥታም በተዘዋዋሪም ነግረውታል lol

  • @EleniMelaku-in9hk
    @EleniMelaku-in9hk 7 หลายเดือนก่อน +4

    he is better than dawit tsige if he get experiance in music❤

  • @AntenehDesta907
    @AntenehDesta907 7 หลายเดือนก่อน +2

    andegn mawutat yeneberebetn lij 3gn awotachu tinbet ka andegnm belay new NBC betam askefitachugnl

  • @KaleNate-eq8xc
    @KaleNate-eq8xc 7 หลายเดือนก่อน +1

    በኔ ዳኝነት
    1ኛ እራሄል
    2ኛ ትንቢተ የእውነት የጠበቅኩት እንደዛ ነበር በምን ስሌት ይሄ ደረጃ እንደተሰጣቸው እንጃ

  • @TUBE-fr2zu
    @TUBE-fr2zu 7 หลายเดือนก่อน

    Tekekelegna dagnenet b nbc ayew lemejemeriya gize

  • @yordihagos2890
    @yordihagos2890 7 หลายเดือนก่อน

    wow new

  • @azebe858
    @azebe858 7 หลายเดือนก่อน +3

    ሲጀመር ያንተ አንደኛ እንዳትወጣ ያደረገው ዳኛ ሁን አንተ ነው ምክያቱም ለራስክ የሚመችክን ዘፈን እና ሰው የሚወደውን ነው ብሎ ልጁን የማይሆን ምርጫ እንዲመርጥ ያደረገው። ሁን አንተ የሚባል ዳኛ አያስፈልግም መቀየር አለበት ለራሱ ምን ሙዚቃ አያቅም ይኤ ደደብ ትንቢተ ኢሳያስ ለኔ ግን ሁሌም አንደኛ ነክ

  • @birukbkman6578
    @birukbkman6578 7 หลายเดือนก่อน

    Keshem nesh lesent ngr setebekesh echin wededer mashenef yaketeshal esate 🔥

  • @taeyeon-xh7bb
    @taeyeon-xh7bb 7 หลายเดือนก่อน +1

    ምርጫ ብቻ ነዉ የጎዳዉ

  • @tigistagonafer2626
    @tigistagonafer2626 7 หลายเดือนก่อน

    yehe neber 1st gen dagochu endew nachewhu

  • @Deruyeselkunansaw
    @Deruyeselkunansaw 3 หลายเดือนก่อน

    ለሚገባህ የሆነ ...

  • @yenealemterefe8627
    @yenealemterefe8627 7 หลายเดือนก่อน +1

    😂Tinbite is might be First, he is best from all of 21, sorry the result of him😂

  • @Ethiofirst201162
    @Ethiofirst201162 7 หลายเดือนก่อน +1

    ያደነቃችሁ አትረቡም፤ ቢቀርበትስ?

    • @etessema
      @etessema 7 หลายเดือนก่อน +1

      ላም

    • @alexmekonen5116
      @alexmekonen5116 6 หลายเดือนก่อน

      lezache gim enate negerate👈

  • @Ethiofirst201162
    @Ethiofirst201162 7 หลายเดือนก่อน +2

    የማትሆነውን ዘፈን መርጦ አልቻለውም

    • @alexmekonen5116
      @alexmekonen5116 6 หลายเดือนก่อน

      booty galla zim beleh eye ...Ye shele lij😁🫵