I have been watching you for a while now. You are one amazing woman. You are like a big sister to people who don’t have one and willing to listen. God bless you and thank you for all you do.
I admire your honesty! This is a hard topic to swallow for most but you brought it up. It’s nice to discuss with transparency with those who listen. Great job!
I got one more interested person to hear on social media!! Elsi you definitely understand the purpose of social media. Thanks for deliver valuable ideas to our community! Good job keep it up!!!
I'm not listening any one I'm listening myself and I'm following Nice people ecipicaily different cultures and languages make friends Now I'm happy really because i have many experience with them, we keep it up with nice people
I 100% agree In South Africa, Trevor Noah’s, mother was telling him that if doesn’t know about good things he can’t dream about them. As a result, she was just driving him to the rich peoples’ neighborhood so he could dream of that life style. Now, he is a millionaire as a comedian. Thx sis!👍🏾🙏🏿💗
በጣም:ጥሩ: ምክሮች:ናቸው:: እኛ:ቀና:ልብ:ያስፈልገናል:: It doesn't matter we have good heart or not because we still can pray for it. We , humans are changeable so let's not lable ourselves my Ethiopian queen sisters , and brothers 🙏❤.
“ደስ ከሚላቸው ጋር ደስ ይበላችሁ፥ ከሚያለቅሱም ጋር አልቅሱ።”
ሮሜ 12፥15
ፊልጵስዩስ 4
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁴ ሁልጊዜ በጌታ ደስ ይበላችሁ፤ ደግሜ እላለሁ፥ ደስ ይበላችሁ።
⁵ ገርነታችሁ ለሰው ሁሉ ይታወቅ።
⁶ ጌታ ቅርብ ነው። በነገር ሁሉ በጸሎትና በምልጃ ከምስጋና ጋር በእግዚአብሔር ዘንድ ልመናችሁን አስታውቁ እንጂ በአንዳች አትጨነቁ።
⁷ አእምሮንም ሁሉ የሚያልፍ የእግዚአብሔር ሰላም ልባችሁንና አሳባችሁን በክርስቶስ ኢየሱስ ይጠብቃል።
⁸ በቀረውስ፥ ወንድሞች ሆይ፥ እውነተኛ የሆነውን ነገር ሁሉ፥ ጭምትነት ያለበትን ነገር ሁሉ፥ ጽድቅ የሆነውን ነገር ሁሉ፥ ንጹሕ የሆነውን ነገር ሁሉ፥ ፍቅር ያለበትን ነገር ሁሉ፥ መልካም ወሬ ያለበትን ነገር ሁሉ፥ በጎነት ቢሆን ምስጋናም ቢሆን፥ እነዚህን አስቡ፤
በጣምትልቅ ቅን አስተሳስብ ያለሺ ስውነሺ እውነትነው ለፆሎት የሚንብርከክ ልብ ካልን ልባችን ቅን ይሆናል አምላክ ቅን ልብ ይሰጠን
አሜን ውዴ 🙏♥️🙏
Amen
አሜን አሜን አሜን
ሰላም ሰላም ውዴ ላወራሽ ፈልገ ነበረ እንዴት ልውል እሽላ ለሁ?
ተባረኪ የብዙ ሰዎች ኣእምሮ እንዲነቃ ኣድርገሻል እና ንግግርሽ ምክርሽ ሁሉ የማይሰለች መንፈስ ቅዱስ የተጨመረበት ነው ለማጋነን ኣይደለም ተራ TH-camr ም ኣይደለሽም በጣም ነው የማከብርሽ🙏
ሚሊዮኖች ቢሰሙሽ ብዬ ተመኘሁ በጣም ነዉ ማመሰግንሽ❤
መንገዳችን እንዲቀና ከነዚህ ነገር እንውጣ
1 , ሰው ምን ይለኛል
٢. መዋያችን እንወቅ
3,ሰው ሲሰራ አበረታች እንሁን
4,ስራ ስንሰራ ስለተከፈለን አይደለም ለህሊናም ጥበባዊ እዱገት
5 ምቾት መተው ሀብታም የማይተኛው ስለገንዘብ ሲያስብ ሳይሆን እንዴት አዲስ ስራ ልፍጠር ሲል ነው
6, መመቀኝት መተው የሰው ደስታ እደራሳችን ደስታ ያስፈንጥዘናል እንጂ አያስከፋል ቆንጆ ሴት ስናገኝ እናሞግስ አናጉረምርም
ኤልሲዬ ትክክል ቅንነት እና መልካም ነገር ማርግ ለራስ ነው ሰው የዘረውን ያጭዴል።100
ኤልስዬ አንቺም ተባረኪ ❤❤❤
ኤልሲ አህለንን እንኳን ደህና መጣሽ የኒ ልዩ በጣም ትክክል ነሽ የምር ብዙወቻችን የአእምሮ ድሀ ነን በተለይ እኛሀበሾች ፈጣሪ ለሁላችንም ቅን ልቦና ይስጠን
እረረረረ በጣም እሱ ነው በጣም የጎዳን 🙏♥️🙏
ተባረኪ ኤልስዬ❤❤ እንችን ሁሌ እንደምሰማሽ አስተማርዬን ድሮ ሰምቼው ቢሆን ኖሮ የት በደረስኩ😂
Lek nesch elsye
ሰው የዘራውን ያጭዳል።ሁላችንም ቆም ብለን እራሳችንን መመልከት ይኖርብናል
አይ ኤልሲ አየሽ የኛ ሰዉ የሚጥረዉን ሰዉ
እንኳን ስለበረታታሽ አየሽ የአበሻ ክፋት
አንቺ በቅንነትሽ ቀጥይበት
የኔ ጨዋ እወድሻለው ኑሮሽ ቤትሽ ልጆችሽ
ይባርክልሽ መደሀኒአለም።
ኤልሲ ያልሽው ሁሉ ልክ ሆኖ ግን ጸሎት በህይወታችን ውስጥ መረሳትሽየለበትም ። ከዛ ውጭ ህሊናን እማይረብሽ ነገር እየሰሩ ሳይጨነቁ ለቀቅ ብሎ መኖር ነው ። ለዚህ ለፌስታል ህይወት ብዙ ማሰብ እኔ አይታየኝም ።እግዚአብሔርን ይዞ መጓዝ ነው ሁሉም በእጁ ነው ስው በገንዘብ ወይም በእውቀት ምንም ሀብታም ቢሆን ጥበብ ከሌለው ባዶ በይው።ግን ጥበቡን እንድ ሰጠን ከእሱ ጋር መሆን እንዳልሽው ንስሀ መግባት ነው።አንች ግን ጎበዝ ነሽ በርች።
ኤልስዬ ያንቺ አስተሳሰብ እጅግ በጣም የምወደው ነው። በዚህ ቪዲዮሽ ዘጠና ስምንት ፐርስተንስቱን እስማማለሁ። ትንሽ ብታስተካክይው ብዬ የምመክርሽ። ግዜዬን በማጥፋት በኩል ነው። ለምሳሌ በማህበሪያዊ ሚዲያ ያለ አግባብ ግዜ ማጥፋ ብዙ የሚሰራበትን ግዜ ማጥፊያ ነው ያልሽውን እኔም እደግፋለሁ። በፖለቲካው ዘርፍ ግን በጅምላ በፓለቲካው ዙሪያው ያለን ነገር መከታተል ምንም ጥቅም እንደሌለው ያለው የሚመስል ህሳቤ የተናገርሽ ይመስላል እና እዚህ ላይ ፓለቲካን በእውቀት በቁም ነገር ወይም በጥንቃቄ ተሰጥዎ እና ፍላጎት ላለው ሰው ነው እንጂ እንዲሁ ፓለቲካ ላይ ግዜ ማሳለፉ ጥቅም የለውም ብለሽ ብታብራሪው ቢያንስ መረዳቱ ይኖረኝ ነበር። ትንሽ የፖለቲካው ጉዳይ ላይ፤ አንቺ ያልሽውን ሌላ ነገሮች በሰላም ለመፈጸም ጤነኛ የሆነ የፖለቲካ ሂደቶች ካልሄዱ በስተቀር ሀገርም አይኖርም የአንድ ሀገር ህዝብም ሊኖር አይችልም። ስለዚህ አንድ ሀገር እና ህዝብ በሂወታቸው ውስጥ ፖለቲካ ማለት ማግኔት ማለት ነው። በተለያየ ሂወታቸው ውስጥ ስቦ ሊወስዳቸው ይችላል። ስለዚህ በዚህ ዙሪያ ላይ በጥንቃቄ ብት ተነትኝው ደስ ይለኝ ነበር። በተረፈ ፓለቲካኛ መሆን እራሱን የቻለ እውቀት እና አንድ የማህበረሰብ የጤንነት ህልውና የሚለካበት ነው እና እንደ ተራ ነገር ባይገለጽ ወይም ልክ በማይረባ ጉዳይ ላይ የማህበሪያዊ ሚዲያ ከንቱ ቦታ ላይ ማዘውተር ነው ብለን ባንወስደው መልካም ነው እላለሁ። በተረፈ እወድሻለሁ እህት አለም።ሰላምና ጤናውን ያብዛልሽ።
ትክክል ነሺ ምቀኝነት እራስን ነው ይሚጎዳው አላህ ከመጥፎ ነገር ይጠብቀን
አንች የተባርክሽ ልጅ ከአፍሽ የምውጣው ሁሉ ማሪ የተባርክሽ ሁሉም የስጠሽ ፍጣር አሁንም ጨምሮ ይስጥሽ እድሜ ከጠና ጋር የኔ እህት ስሊ ትምርህትሽ አመሰጊናለው
I have been watching you for a while now. You are one amazing woman. You are like a big sister to people who don’t have one and willing to listen. God bless you and thank you for all you do.
የኔ እህት እግዛቢሄር እድሜና ጤና ይስጥሽ🙏😘
ትክክል ነው የሰውን መልካም ነገር ምመኝ ሰው ሁሉ ግዜ ደስተኛ ነው ።
ትልቅ ዕውቀት ነዉ ያከፈልሽን እግዚአብሔር ይባርክሽ!!!
ኤልሲየ ልክ ነዉ ሰዉ የዘራውን ነው የሚያጭደዉ ፡ ስለ መልካም አስተሳሰብሽ እግዚአብሔር ይስጥልን!!! ❤❤❤
አንቺን የሰጠን እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን
ኤልሲዬ የውስጤን ነው የነገርሽልኝ እኔ ማድነቅ በጣም እወዳለሁ ለዛም አላህ ሁሌ በሂክማው መልካም ነገርን ወደሂወቴ ያመጣል እና ሰው ን ማድነቅ መልካም ነገር መመኘት የኛን አያስቀርብንም መልካም እንመኝ እላለሁ ሀሳብሽ በጣም ጥሩ ነው እስኪ ባለትዳር የሆኑ ሰወች ሲገናኙ ስለቤታቸው ስለሰው ትዳር ስለጓደኛ ብቻ ስለሰው ቤት ስለሚፈተፍቱ ሰወች ቪዲዬ ስሪ የኔ ቆጆ ኤልሲ የኔ እስማርት
ጥሩ ምክር ነው እናመሰግናለን
ዋው ዋው በጣም የሚገራርሙ ቃላቶች ናቸው እውነት የሰው ልጆች የሚያስተምሩ ናቸዉ 👏👍✨ እናመሰግናለን
አኤልስዮ በጥም ጥሩ ትምህርትና ምክር ነው እህትየ ቀጥይብት እድሜና ጤና ይስጥሽ ፈጣሪ።
ኤልሲ ቅን ልብ እና አስተሳሰብ ስላለሽ እግዚአብሔር ጨማምሮ ይባርክሽ ለስራ ሰዎች ኢነርጂይ እንዲኖራቸው እንድንለወጥ ስለምታደርጊው ማነሳሳት በጣም አመሰግናለሁ
ኤልስዬ ኢትዮጵያን ለማሳደግ የሚሰሩ ሰዎችን እየፈለግን ያወቅነዉን የደረስንበትን እዉቀት ልምዳችንን እያካፈልን አገር እንዲቀየር እናድርግ ያልሽዉ ትክክል ነዉ
ለቻናለሽ አዲስ ነኝ። ስራሽ አሪፍ ነው ፥ በርቺ!!!
በሀብት (በስኬት) ዙሪያ ያነሳሽው ሀሳብ ብዙ የሚያስተነትን ቢሆንም ፥ ስለእኛ ሀገር የገንዘብ ሀብታሞች ግን ከላይ እንደምናስበው አይደለም።
በተለይ በሶስተኛው አለም ላይ ከጥቂቶች በስተቀር የብልፅግና ማማ ለመውጣት የሚጠቀሙበት መንገድ:- ደሀውን በመጨፍለቅ ፣ በመንጠቅ ፣ በማንቋሸሽ ፣ የይምሰል ቃል በመግባት ፣ በማጭበርበር ፣ በተንኮል ፣ በስርቆት ፣ የዘመድ አዝማድ ልጆችን አስተምራለሁ ፣ ህይወቱን እቀይራለሁ በማለት ጊዜውን ፣ ጉልበቱን ፣ አእምሮውን ሁሉ ነገሩን እኝክ እያደረጉ ባለሀብት ነኝ ባዮች የሰውነት ድሀ የሆኑ .... ስኬታማ ነኝ የሚሉ ነገራቸው ያበቃለታ የስራውን ሰጠው የሚባልላቸው ስግብግቦች የታጨቁበት ህይወት ላይ ሆነን እየሳቃቹ አጨብጭቡላቸው ብትይ የማይመስል ነገር ነው። ለሲስተሙም መገዛት ነው የሚሆነው።
የኔ ማር እናመሠግንአለን ልክ,ነሽ ስለ ሠው ብዙ,ከማውራት ለራሳችን ትንሽ,ማሠብ የተሻለ,ነው ቀና ልብ,አለሽ,በርች❤❤❤,
You're so bright and a wonderful speeches, also you nailed the point where everyone needs to learn from this thank you.
ምንአባቴ ላርግሽ እንደው ኤልሲዬ የልቤን እኮ ነው የምትናገሪው እኛ ሀበሾች ላይ ያለ ችግር የደሀ አስተሳሰብ ኖረንም አልኖረንም ሁሌ ችግር ማውራት ጥሩ አርገሽ ገልፀሽዋል ላንቺ ቃላት የለኝም❤
100% ትክክል ነሽ እህቴ።እንዳልሽው መልካም አስተሳሰብም ከፈጣሪ የሆነ ፀጋ ነው።አላህ ቅን ልቦናን ይስጠን
You are very intelligent, positive, open minded and graceful person. Thank you for all the life advice you give, we need more people like you!
ኤልሲ የዛሬዉ ይለያል በርቺ እንዲ በሚዲያ ሀሳብሽን በመስጠትሽ ደስ ብሎኛል ብዙ ጊዜ ይሄ የምትናገሪያቸዉ ነገሮች በየፌስቡኩ፣በየቲክታኩ የነዚ አይነት ባህሪያት ይታያሉ እና ለስንቱ በኮመንት ኧረ እንዲ አይባልም እየተባለ ጥሩ ሀሳብ ተሰጥቶ ይቻላል? ጊዜያችንን ለበጎነገር፣ለፖዘቲቭ ነገር፣ለመተራረም እንጂ ለመገፋፋት እንንዳይሆን የምናደርጋቸዉን ነገሮች በሙሉ በብልሀትና በትእግስት በመግባባት መቀጠል ያስፈልጋል በሂወት ሲኖር
ኤልስዬ በጣም ትክክል ነሽ አሁንም ፈጣሪ ይጨምርልሽ መልካምነት ትልቅነትን ያመጣል
ቅንነት ክብርን ያጎናጽፈናል። እዉቀት ሃይል ይሰጠናል። እድሜና ጤና ይስጥሽ።
የኔ ቅን ሁሌም ጎረቤቴ በሆንሽ እል ነበር አሁን ጭራሽ ውስጤ ያለሽ ድረስ መሰለኝ የኔ ጨዋ የባሰው በጣም ወደድኩሽ ተባረኪ አቦ ይመችሽ ❤
አከብርሻለሁ እህት ውስጤ ያለውን ነው የተናገርሽልኝ በእውነት ህዝባችን በእዚህ አስተሳሰብ ደካማ ነው ሁላችንም በአጠገባችን ያሉትን እህት ወንድሞች ማበረታታት ግድ ይለናል ማደግ መሻሻል ከፈለግን 👍👍🥰🥰‼️
I admire your honesty! This is a hard topic to swallow for most but you brought it up. It’s nice to discuss with transparency with those who listen. Great job!
❤❤❤ በጣም ከልብ የሚያስደስተኝ ንኝ ብዙ ስው ያውቃል ከሁሉ በላይ እግዚአብሔር ይረዳኛ ተባረኪልኝ
የንይ ቆንጅ በጣም ተከክለ ነሽ አግዚአብሔር የባርክሽ 🙏❤️
ዘመን ተሻጋሪ አስተሳሰብ እና በጣም ብልህ አመለካከት❤
ኤልሱዬ እግዚአብሔር አሁንም ይጨምርልሽ ምክሮችሽ እካእንዴት እንደሚመቹኝ እንደ ስብከት ነው የሰማውት ተባረኪልኝ
የኔ እንቁ ሴት ማርያምን ስንት ነገር ተማርኩብሽ እድሜና ፀጋ እብዝቶ ይስጥሽ ማዓረይ❤😊
❤🎉ይውልሽ እህቴ ይታደሉታል እንጄ አይታገሉትም ነው እንም ያንቺ እእይነት ተፈጥሮ ነው ያለኝ በእብዛኛው ኢትዮጵያውያን ስንባል በዚህ ነገር ላይ አልታደልንም ለማንኛውም አመሰግናለሁ🎉
Wow thanks so much sharing this absolutely amazing education information 🙏💕
የኔ ውብ ስወድሽ አንድም የሚጣል ሀሳብ የለሽም እኮ መታደል ነው ሁሉም የዘራውን ነው የሚያጭደው ልክ ብለሻል 😘🙏
Wise woman 👩 thank you for sharing your time. God bless you 🙏 sister 🙏
Amen ውዴ🙏♥️🙏
የሚገርም ሀሳብ ነው ይገርምሻል ኤልሲ የኔ ባሀሪ ይመስለኛል በተለይ ስለሰው ያወራሽው ወላሂ እኔ ሰው ደስ ሲለው ሰው እኔ ከደርስኩበት ቦታ እንዲደርሱ የማላደርገው ጥረት የለም በቃ ጓደኖቸ እኔ ያለፍኩበት መሰናክል እናዳያልፉ እኔ የተሳሳትሁትን ስህተት እንዳይደግሙት በጣም ነው ምነግራቸው ግን የሚገርመው ብዙ ጓደኖቸ ስኬታማ እየሆኑ ነውአልሀምዱሊላህ ከነሱ ደስታ በላይ የኔ ደስታ ይበልጣል
የኔ መልካም ሴት ፈጣሪ ይባርክሽ
I got one more interested person to hear on social media!! Elsi you definitely understand the purpose of social media. Thanks for deliver valuable ideas to our community! Good job keep it up!!!
በጣን የሚያስደስት ትክክለኛ ምክር ነዉ እናመሰግናለን ዉደ❤👏
ስልጥን ያልሽ ሴት ነሽ፡፡ ትውልዱን በተለይ ሴቶችን ለማንቃት ለምታደርጊው ጥረት ትልቅ ክብር አለኝ፡፡ በጣም ነው የማክብርሽ!
አንቺን በማወቄ በጣም ደስተኛ ነኝ ተባረኪልኝ አሁንም ጥበብ ይጨምርልሽ 🥰🥰🥰
I'm not listening any one
I'm listening myself and I'm following
Nice people ecipicaily different cultures and languages make friends
Now I'm happy really because i have many experience with them, we keep it up with nice people
I agree with you 💯percent I am exactly like you,I am following my happiness it dosen't matter the nationality or where do come from.
ቆንጆ ምክር ነው የዎህ ሰው ነሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ
ዋው ኤሲዬ
እውነትሽን ነው ደሃ አስተሳሰብ ያለው ስንት ሰው አለ።
ሐብታም አስተሳሰብ ካለው ሰው ጋር መዋል እራስን ይለውጣል አምናለሁ አንች በጣም የገባሽ ነሽ ካንች ብዙ ሰው መማር አለበት።
በጣም እግዚአብሄር ይባርክሽ በጊዜው እና በሰአቱ የልቤን ተናገርሽልኝ የተመስገንሽ ሁኚ
የድህነት አስተሳሰብ አልሺው ተባሪኪ
አመሰግናለሁ የኔ መልካም እህት
ልክ ብለሻል ይህ የአብዛኛው የሀበሻ ትክክለኛ በሀሪው ነው:: እናም ለድህነታችን መንስሄ የወንድማችን ወይም የእህታችን ማግኘት እያስደስተንም:: አለማወቅ ሆኖ ነው እንጂ የአንዱ ማግኘት ለሌላውም በረከት ነው:: ምክንያቱም እኔ ከቸገረኝ ከአለው ወንድሜ/ እህቴ መበደር ወይም ማግኛት ይቻላል እናም ልክ ብለሻል አብዛኛው ኢትዮጵያውያን ምቀኛ እና አሲዳም ነው:: እግዚአብሔር አምላክ ይፈውስን:: 🙌🏽💒🙏🏽😢💔
የኔ ብርቱ ሴት አመሰግናለሁ ስለ ምርጥ አስተሳሰብሽ እና ምክርሽ ተባረኪ🙏🙏🥰
I 100% agree
In South Africa, Trevor Noah’s, mother was telling him that if doesn’t know about good things he can’t dream about them. As a result, she was just driving him to the rich peoples’ neighborhood so he could dream of that life style. Now, he is a millionaire as a comedian.
Thx sis!👍🏾🙏🏿💗
Oh I am so happy you mentioned Trevor Noah and his mother, the are a great example in our generation 👏
ኤልሲዬ በጣም በጣም ትክክለኛውን ነው የምትነግሪን የምታስተምረው ልክ ነው በተለይ ለኛ ለኢትዮጵያውያን ጠቃሚና አሰፈላጊ ነው በርቺ ።
በትክክል ብለሻል: ማስተዋልን ለሚሻ መልዕክትሽ የእያንዳንዳችንን አመለካከት ለመፈተሽ የሚያንኳኳ የደውል ጥሪ ነው: 👍🏽
የምወድሽ እና የምሰማሽ እኮ በምክንያት ነዉ እዉነት ነዉ ጓደኛ ስንይዝ እና ሰብሰብ ስንል ደግሞ ስለት ስለትን እንደሚስለዉ በመልካም ከሚስለን ጓደኛ ጋር ስንሆን ስኬታችን ይፈጥናል ያለበለዚያ ከክፉ እና ከምቀኛ ጋር የዋለ ሰዉ መጨረሻዉ በሽተኛ ሆኖ መቅረት ነዉ።በትንሽ ደቂቃ ለህይወት የሚሆን ስንቅ ነዉ የምትሰጪን ተባረኪ።
ኤልሲዬ ❤️
አንች እኮ የገባሽ ውድ
የተዋብሽ ሰው ነሽ የልቤን ነው ሁሌ የማይገባኝን የሰው ፀባይ ነው ያነሳሽው እኔ ብዙ ግዜ
ደሃ ልብ ጥቁር ልብ ያለው ሰው ጋር መግባባት አልችልም ነው የምለው አንዳንዴ እንዴት ነው የምትናገሪው ይሉኛል አሁን አንችን የእኔን አይነት ስሜት ያለው ሰው አገኘሁ ዋው!!!
❤️❤️❤️ ሁሌም አደንቅሻለሁ👍
God bless you Elsye
ሰላም ሁላቹም የኤልሲ ቤተሰቦች እና ተዋሕዶ ልጆች እንኳንም አደረሳችሁ አደረሰን ❤ኤልሲ ፍቅር ❤❤❤❤❤በእውነት ቃላት የለኝም 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
እንዴት መልካም ሴትነሽ ግን በማርያም በቃ እውነት ስሜትሽ ሁሉ ይጋባል ።አከብርሻለሁ ከአንች ብዙ ነገርን ተማርኩ እናመሰግናለን ውዴ።❤❤❤
በጣም የተናገርሽው የሚገርም ነው አሪፍ በከንቱ ነገሮች ጊዝያችንን ከሚያጠፉት ነገሮች ፖለቲካን የጠቀሽው ትክክል አይመስለኝም ሌላው ግን የተናገርሽው በጣም ትክክል ደስ ይላል ትምህርት ሰጪ ነው😮
ተባረኪ ልሳነ መልካም ❤🙏
ኤልስዬ ፍቅር እኮ ነሽ እግዚአብሔር ባንቺ አድሮ አስተማረን❤
ትክክል ኤልሲየ
ኤልሲዬ ሰላም ነሽ በጣም ይገርማል ፣ሰሞኑን ጌታ መልካም አደረገልኝና ደስ አለኝ ነገር ግን ብዙዎች ተከፉ ገረመኝ ፣ታዝቤ ዝም አልኩ።
መጀመርያ እራስሽን ፈትሽ አንዳንዴ ከኛም ይሆናል ችግሩ
እግዚአብሔር ይመስገን በይ አትገረሚ በተለይ በውጪው አለም የምንኖር አበሾች ላይ ከባድ ችግር አለ እኔ እበልጥ እኔ እበልጥ የሚል የፉክክር ክፉ መንፈስ ስላለ መጠንቀቅ ነው ፀልይላቸው ላንቺ የተደረገ ለነሱም እንዲደረግላቸውና ከዚ መንፈስም እንዲወጡ
@Hiwe L you are right. I used to be so dissapointed now I gave it to god I pray and move on
Very talented women
Hiwe ትክክል
ተባረኪልኝ ኤሊሲዬ ስለ ግሩም ምክርሽ
I couldn't agree more 💯 Thanks for sharing your positivity 🙏
Brilliant & wise lady! I really enjoy the wisdom of your conversation❤
ኤልሲ ከልብ እናመሠግንሻለን
በእውነት የብዙዎቻችንን ችግር ነዉ ያነሳሽው
ተባረኪ ውዴ ❤
አሜን ውዴ ልቦና ይስጠን 🙏♥️🙏
ኤልስየ ይህንንስ አሜን ማለት ነው እውነትሽን ነው🙏🙏🥰
በጣም ልቦና ይስጠን ውዴ 🙏♥️🙏
I will send this for my friend thank you no 3 and 6
የኔ ቆንጆ በጣም ድንቅ ምክር ነዉ የመከርሽኝ አመሠግናለዉ ❤😍
ኤልስየ ዉብ እወነትሽን ነው የኔ አስተዋይ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ከቤተሰብሽ ጋር ይስጥሽ እኔ ቡዙ ግዜ ኮሜት አልፅፍም ግን ሁሌ በናፍቆት ነው ምጠብቅሽ ቪዲዮሽ ሳልጠግበዉ የልቅብኛል በችህ ቢዙ ተቀይረለዉ በርችልኝ የኔ ቅን ❤❤ ከማዳም ኩሽና 😂😂
የኔ ቅመም እውነት ብለሻል ቅን ልብ እንዲኖረን ፈጣሪን መለመን አለብን❤
ኤልሲዬ ጥንካሬሽን ስወድልሽ❤❤ እግዚአብሔር የሐብታም አይምሮ ባለቤት ያርገን
ትውልድ የመቅረጽ ስራ ነው የያዝሽው ተባረኪ ለሁለችንም ጠቃሚ ነገር ነው
wow wow wow ere egeziabeher yebarekeshi ahunem asetedadegeshi ena min ayenet beteaeb endasadegeahi tasetawekiyaleshi chewa ye chewa lije neshi konjeyewa zenachewa ethiopiawet❤❤❤
የኔ መልካም ቅን እህታችን በእውነት ለምትሰጭን ምክር ከልብነው የማመሰግንሽ❤❤❤❤❤❤❤
በጣም ትልቅ ሴት ነሽ፣ልትመሰገኝ ይገባል
Totally agreed with everything.❤.
I am one of the victim by the poor mentally people but with God help l am in higher position. Thanks God.🙏 💚💛❤️
Absolutely! Well said. I can see you are using effectively what you have in your hand.God bless you!
ኤልሲ ዘመንሽ ይባረክ
Elsiye how do I thank you? Not enough word for you.
Yeliben new yawerashiw
100000% true
Thank you for sharing us a beautiful history
ትክክል ነሽ ኤልስዬ ማር❤
የምትይው ነገር ከቅነት አመለካከት የሚመጣ ነው ።ያ ደግሞ እንድ እብሮ የሚፈጠር ሲሆን ሊላው ለጌታ አምላክ በመገዛት ነው ።
Very very wise & insightful i🥲Advices ❤🙏🏽🙏🏽🙏🏽
የኔ እህት ንግግርሽ ልብን ይገዛል ተባረኪ
Everything you said is absolutely true thank you so much for sharing this you are well appreciated always
እውነት ነው ሰው የዘራውን ያንኑ ያጭዳል ❤ ተባረኪ
በጣም ጥሩ ብለሻል እህቴ ሰው ላገኘው እሚከፋ ጤነኛ አይደለም ፆም ፀበል ማድረግ ነው እንደዚህ ሲሰማን፣ የዘራውን ያጭዳል ትክክክክክል፣😊
በጣም:ጥሩ: ምክሮች:ናቸው:: እኛ:ቀና:ልብ:ያስፈልገናል:: It doesn't matter we have good heart or not because we still can pray for it. We , humans are changeable so let's not lable ourselves my Ethiopian queen sisters , and brothers 🙏❤.
እውነት ብለሻል ኤልሲዬ የስው ደስታ መልካምመንፈስ ላለው ስው እንደራስ ስኬት ነው መልካም ሀሳብ ያለው ስው ይግጠመን የብዙዎቻችንን ስሜት ነው ያካፈልሽው🙏🏻❤️