ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
አልሀምዱሊላህ ረቢል አለሚን አልሀምዱሊላህ ሱመ አልሀምዱሊላህ በጣም ጭንቅ ውስጥ ሆኘ እመን እጅ አትፍራ የሚለውን ነበር የስማሁት አሁን በጣም ደስተኛ ነኝ ይችን ኮሚት ስታነብ በጣም ነው የማመስግነው አድ ቀን ለምስጋና ደውላለሁ ኢንሻ አላህ አሁን ትንሽ ቀረቱኛል ራሴን አግኝቻለሁ በምክረህ ስፓረት መስራት ለራስ ቦታ መስጠት ብቻ ብዙ ነገር ደጋግሜ ነው የምስማችሁ አልሀምዱሊላህ አልሀምዱሊላህ ያረብ ግን አድ ነገር የምመኘው አላህ ቀጥተኛውን መገድ ይምራህ ያረቢል አለሚን አስተዋይ ነህና ሂዳ እድስጥህ ነው ምኞቴ
እምገርማቹ ነገር ሁሌ ደስተኛ ነኝ ግን እኮ ምንም የለኝም ተመስገን ጌታዬ አንድ ጌጠመኝ ልንገራችሁ ሀገሬ ልጋባ 10 ቀን ነበር የቀረኝ እና ምንም አልገዛውም ነበር ከምገዛው እቃ አንዱ ላፕቶፕ ነበር ማርያምን ሴትዮዬ የራሷን አውጥታ ሰጣችኝ ተመስገን በማላቴ ተደሰትኩ ምን ለማለት ፈልጌ መሳላቹ አታማሩ ፈጣሪ በፍፁም አይረሳንም
በጣም አመሰግናለሁ ።
@@mahramohammed2507 እግዚአብሔር ብርክ ያርግህ
እንደ እኔ አማራሪ ያለ አይመስለኝም ነበር ሁሌ አንድም ቀን ተመስገን ብዬ አላውቅም ነበር በኑሮ፣በጓደኛ፣በስራ ፈጣሪን አማርረው ነበር አሁን ግን በአማረርኩ ቁጥር የጨጓራ በሽተኛ ነው ያደረገኝ አሁን ግን ተመስገን የዳዊት ድሪምስ መፅሀፍ ገዝቼ ማንበብ ከጀመርኩ ጀምሮ ማመንገን ጀምሬለሁ ።ክብርና ምስጋና አንድ አምላክ ለፈጣሪ ይሁን አሜን በነገራችን ላይ ዳዊት ድሪምስ መፅሀፍ ገዝታቹክ አምብቡ ብትችሉ ደግሞ በአካል ቀርባቹክ ሰሚናሮችን ውሰዱ እላለሁ
ተመስገን ጌታዬ እንተም ተባረኩልን😍🙏🙏🙏🙏🙏
እርግጠኛ ከመሆኔ የተነሳ መስማት ሳልጀምር ነው like ማደርገው ይገርማል በርታ በጣም አመሰግናለው !!
እውነት ነው እግዚአብሔር ማስተዋል ይስጠን ተባረክ ወንድሜ
ለናንተም ሳንከፊል ይህንን ትምህርት መቀበል ትልቅ ስጦታ ነው ለናንተም ምስጋና ይገባችሃል 🙏🙏🙏👍👍👍👍
אתה בן אדם מדהיםשינתה לי את חיים שירבו הרבה אנשים כמוך
🙏💖💞💞
ክብር ምስጋና ልኣምላካችን እድሜና ጥና ልውንድማችን 🙏❤👈
ሁሉም መግለፆ የማልችለው እውነት ነው አላህ ይጨምርላችሁ🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏
አልሓምዱሊላሂ ረቢል ዓለሚን ምስጋና ይድረሰው ለአለማቱ ጌታ 360 አካላት ሳይ ገድል ሙሉ አካል ለሰጠነኝ በርታ ወንድሜ
እዉነት ነዉ ያለንን ብናይ የጎደለን የለም ከጎደለን ይልቅ የሰጠን ይበልጣል ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ወላዲተ አምላክ ትመስገን
ወንድም ብዙ አረብ ሀገር የምንኖር ሀገራችን መግባት የምንፈልግ ግን ምን እሰራለሁ ብለን የሚጨንቀን ብዙ ነን እባክህን። ወደ ኢትዮጵያ ከተመለስን ቡሀላ ምን ብንሰራ ጥሩ ነው ብለህ ታስባለህ እስኪ ይጠቅማሉ የምትለውን የስራ አይነቶች በ ቪድዮ መልክ ስራልን እናመሰግናለን
እውነት ነው ወላሂ! ላጎናጸፈኝ ጸጋ ሁሉ አልሃምዱሊላህ!!
በጣም ጨንቆኝ ምን እንደማደርግ ግራ በተጋባሁ ሰአት ገኒ ጋር ያደረከውን ኢንተርቪ ሰምቼ ወደቻናልህ መጣሁ ጭንቀቴ ሁሉ ጠፋ ንግግሮችህ ለራሱ ፈውስ ናቼው ብዙ እንደምቀዬር ይሰማኛል ፈጣሪ አብዝቶ ይባርህ
ተመስገን እኔስ ጠዋት ማት ምስጋና እፅፋለዉ እግዚአብሔር ረድቶኝ አሁንም ተመስገን
እናመሰግናለን ተወዳጁ ባለኝ ነበር እዳመሰግን እና ያሳለፍኩትን ሳስብ ደስተኛ ነኝ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ!!
የእውነት እግዛብሔር ይባርክህ ከዚህ በላይ ፀጋውን ያብዛልህ
አልሀምዱሊላህ እረቢል አለሚን🙏 አተም ስለምታካፍለን ልዩ እና ማራኪ ትምህርቶችህ ምስጋናየ ከልብ ነው 🙏
አልሀምዱሊላህ ረቢል አለሚንንን
ካነሳሀቸወ ያስደሰተኝ የአላህን ፀጋ ባነሳህወ በጣም አስደስቶኛል ልክ ነህ በሰወ ቢሆን ለእኛ ለደሀዎች እዴት ነበር የምንሆነወ ሀፍታሞች በገዘባቸወ ሲገዙት ይህን ብቻ በራሱ ማመስገን ፀጋ ብልህነት ነወ በርታልን
ይመስገን እኔ ሁሌም አመስጋኝ ነኝ ምንም ምጨምረዉ ነገር የለም በእምነቴ ጠንካራ መሆን ብቻ ነዉ እና በጣም እናመሰግናለን ወንድማች ምርጥ አስተዋይ ወንድማችን በዚ አጋጣሚ እኔ ብዙ ነገር ካንተ ልምድ ወስጃለሁ በምታስተምረዉ ነገር ሁሉ ብዙ ሌዉጥ እንደ ሚኖረን ተስፋ አለኝ በርታል የዘመኑ ምርጥ ሰዉ ❤
ተመስገን አምላኬ 🙏🇪🇹ሁሉም ምርጥ ናቾው ዛማናችሁ ይባረክ 🙌🏿🙌🏿🙌🏿🙌🏿🙌🏿🙌🏿🙌🏿🙌🏿🙌🏿🙌🏿
አንተን ሰምቶ መማርም ተመስገን ያስብላል ኑርልን ።🙏❤
3ኛው ከባዱን ጊዜ ማሳለፍ ወንድም ኑርልን በርታ።
አልሃምዱሊላህ ምስጋና ይገባህ ጌታዬ
እግዚያቢሄር ይመስገን ወንድማችን ሰላምህ ይብዛ
በእዉነት የዛሬዉ የተለየ ነዉ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
ዎውውው አውነት ነው ታባረክ ፀጋ የብዝልህ 😍🥰🥰
በኢስላም አፋደሉ ወይም በላጩ ዱአ አልሀምዱልላህ አላህን ማመስገን አድናቂያችሁ ነኝ ሁለይም እከታተላችሁ በርቱ
እግዚአብሔር ይመስገን እራሴን እንዳይ ስለረዳህኝ በጣም ትክክል
يارب لك الحمد كما ينبغي لجلال وجهك وعظيم سلطانك 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እኔም የሚያመስግን ሰው ደስ ይለኛል
ፓወር ፉል! ናችሁ በርቱ እውነት ነው ፈጣሪ የሰጠን ነገሮች እጂግ በጣም ብዙ ነው አልሀምዱሊላህ
አቤት አገላለፅ አቦ እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥህ 3ኛዉ ለኔ ነዉ ወድም አለም ኮሜት ስፅፍ የመጀመርያየ ነዉ
ተመስገን አምላኬ ስለሁሉም ነገር 🙏 ወንድሜ ተባረክ
ምርጡ መምህሬ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ!!!
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏 ስላም ፍቅር አንድነት ለእናት ሀገሬ ኢትዮጵያ ይሁን አሜን 👏🤲👏
እናመሰግናለን ወንድማችን የሌለንንነገር እረስተን ያለንን ነገር እያሰብን ማመስገን ያልከው ነገር እጅግ ማረከኝ።
አምላክ ተመሥግን ፀጋሁን ያብዛልህ ወንድሜ
እውነት ነው ማመስገን ሁሌም ዝም ብሎ ማመስገን
ከልብ ከልብ አመሰግናለሁ ወንድምየ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ❤️❤️❤️
ስላም እንድ ምን ውልክ ውንድማችብ በጣም ደስ የሚል ትምህርት ናው እኔ በምትናገረው ብዙ እይስማሁ ስለምጠቀም ስውች እንዴት መጣልሽ ሲሉኝ የናተን ሊንክ እይላኩኝ ናው በኔ በኩል እንኮን ብዙ ስው እይተከታተለህ ናው እይዞህ በርታ ጀግናው
ለኔ ሁሉም ተባረኩ ድንግል ትጠብቃቹ
ለዚህ እኮ ነው የምወድህ❤❤❤❤በሁሉም ስኬት ውስጥ ፈጣሪን ታስገባለህ እረ ወደር አጣሁልህ እግዚአብሔር አምላክ ከሀፂያት በስተቀር የልብህን መሻት ይፈጽምልህ❤❤❤inspiar Ethiopia may best friends so alove you❤❤❤❤
አልሀምዲሊላሂ አልሀምዲሊላሂአልሀምዲሊላሂ ብተማስግኑም እጫምርላቹሃሌ ዉ በትክዱም ቅጣት ያካፋ ነዉ ሡራቱል ኢብራሂም ። Alhmadulliih Evertng Allah Alhmadullih Ya Rabbi HlGivre Ya Allah Happy Ya Rabbi
እግዚአብሔር ይባርክህ በጣም ጠቃሚ ቁምነገር የሆነ ትምህርት ነው
በእውነት ምስጋናዬ ከልብ ነው ተባረክ
ወንድማችን በአለህበት አላህ ይጠብቅህ የእኛ ጀግና አላህን አመሰታወስከን በጣም እናመሰግናለን እዳአንተ አይነት ወጣቶዎች ያብዛልን
ቃላቶቻችሁ ብቻ የነቀቁኝል የእውነት በእናተ ሆኖ ጌታ ነው የምነገረን ጌታ ሆይ ተመስገን 🥰ተባረኩ 🔥🙏
ተመስገን አተም ተባረክ🙏🙏🙏👏👏👏❤👏
በጣም አመሰግናለሁ
በትክክልልል እኔም በዚህ እየተፅናናሁ ነው አላህ ያደረገልኝ ዘወር ብየ ሳስብ በደሌን ትቼ አመሰግናለሁ ከምር ሁሉንም እረሳዋለሁኝኝ ያለፈን ዞር ብለን ስናስብ አመስጋኝ ያደርጋልለአልሀምዱ ሊላህ
እግዚአብሔር ይማስጌን ድንቅ ፣ትምህርት ነው
እግዚኣቢሀር ይባርክህ ትምህርትህ ደስይላል በርታ
THANK you GOD for have brother like you 👍👍👍🇪🇷🇪🇷🇪🇷 keep up
አመሠግናለሁ በጣም አሪፍ ሀሳብ ነበር እግዚአብሔር ይመሠገን አሜን
ሀቅ ነው አልሀምዱሊላህ ረበል አለሚን ተባረክልን
እናመሠግናለን ወንድም እግዚአብሔር ጥበቡን ይጨምርላችሁ እውነት ነው በነገር ሁሉ ደስተኛና አመስጋኝ መሆን አለብን ያ ስሆን ምንም የምናጣው ነገር አይኖርም
ሁሉም ምርጥ ናቸው በርቱልን ወንድሜ ተባረክ ፈጣሪ ዘመንህን ይባርከዉ 🙏🙏🙏
የምትናገረዉ ሁሉ በጣም ሀሪፍ ምክር ትምህርት ነዉ በርታ ወንድም
የእውነት ቃላት የለኝም በጣም አመሰግናለሁ አንደኛኛኛኛኛኛኛ
እውነትም ነው ፈጣሪ የሰጠን ነገር ሁሉ እጅግ ውድ የሚባሉ ናቸው
ሁሉም ነገር ለኔ መልካም ነው አመሰግናለሁ በርቱልን ፈጣሪ አብዝቶ ይባርካቹ
ወድሜ ባንተ ብዙ ነገር ተምራለሁ አመሰግናለሁ
ወንዶማለም ከልብ እናመሰግናለን ብዙ ትምህርት አግንቸብሀለው
ተመሥገን አምላኬ ለኔ ያላደረክልኚ ነገር ምን አለ 🙏🙏🙏
Powerful የሆኑ ቃላቶቻችሁን ለመስማት ያለኝ ጉጉት እንዲህ ነው ብዬ መናገር አልችልም። ምስጋና ከዚህ ይጀምራል ከፈጣሪ በታች ከልብ እናመሰግነሃለን!!🥰😘
👍👍
ወንድም እናመሰግናለን አልሃምዱሊላህ
በርታልን ወንድሜ ሀሳብህ ድንቅ ነው አመሰግናለሁ።።
በጣም አመሰግናለሁ የመፍትሄ ሰው ነህ በሪታ
አላሀምዱሊላህ አለ ኩለሀል ❤❤❤እናተም አላህ ይጠብቃቹ
ሁሉም ተመችቶኛል አመሰግናለሁ
አላህ ጨምሮ ጨማምሮ እዉቀቱን ይጨምርላችሁ ያረብ
EGEZABHER YEMSGN betam enamsgnalen wendmachin berta mechit yebelhi🙏🙏🙏🙏
ሰለሁ ሎም ነገረ እግዚ አብሔር ይመሥገን🙏🙏🙏
ፈጣሪ የሚያመሰግን ሁሌም ደስተኛ ነው
በጣም እናመሠግናለን ወድማችን
በጣም እናመሰግናለን ጀግና ሰው ነህ ወድማችን በርታልን
Exactly bro thank you❤️❤️🇪🇹🇪🇹🙏👌
ኦፍፍፍፍፍ በጣም እናመስግናልን ውድማችን
Ate liji geta erjimi edim yistik betam ijig betam yigermgnal be mikirachu libam hokugn tebareku endow ketilu ba Akali bagegnki desi yileg never? Wodime amesginalw amen
በጣም ደስ የሚል ነው ተባረክልኝ ወንድሜ!!!!!
ዛሬም እንድ ተልምደው የመጀመሪያው ተመልካች ነኝ
አንዳንድ ጊዜ ስልከሽን አስቀምጪው ይሁኔ በላይነህ እንኳን ያው ቁርሴን ስበላ ነው የ ደሞ እኔ እራሴ እሱና ያለ ውይን ተደፍቼ ነበር የራሴ የነበረው መልካም ቀን በትምኛውን ላቸውን selam አሉ መርሆች
@@damenechafaroayanadamenech7678እሺ😂😂
@@selaminabahru571 😒😒👍😘
It’s true God thank you for giving me a free Life 🙌🙌🙌🙌🙌🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽
ስለተደረገልን ነገር ሁሉ ማመስገን
I'm from eritrean snewerku is the best man 👌
YEne the 1st .THANK YOU SO MUCH. I AM ALWAYS EXCITED TO YOUR VIDEOS.🤝I wish I meet u
ሁሉም ምርጥ ነው አመሰግናለሁ
Egziabher amelak yedme zemnhun ybarkew
"Be Human" ... it is cool Bro, Thanks
ስለ Journaling በናትክ በደንብ video ስራልን
All is griht story thanks very mach
Alhamdulillah ❤️🙏thanks for your message
Thank you ! kasalefkut kebad neger haun degimo balehubet neger
አልሀሙዱሊላሂ ረቢል አለሚን ስንት ችግር አለፍኩኝ አሁንም አላህዬ ይድርስልኝ ያረብ።።።
Zare ena anten thank u malet efelegalehu God bless u and ur life!
Amsgenalhu wendma temerabetalhu
I alwayes tnx God for give me evrything but we dont see what he give to us we see what we dont get
Temesgen antenm betam enamesegnalen hiwetien lewtekewal gieta ybarkh 🙏🙏🙏🙏
Wow Amazing 👏👏👏👏👏👏👏👏
Alah wketun ychemrlachhu betam asflagina lehiwetachn tekami mkr new amesegnalehu wendm
አልሀምዱሊላህ ረቢል አለሚን አልሀምዱሊላህ ሱመ አልሀምዱሊላህ በጣም ጭንቅ ውስጥ ሆኘ እመን እጅ አትፍራ የሚለውን ነበር የስማሁት አሁን በጣም ደስተኛ ነኝ ይችን ኮሚት ስታነብ በጣም ነው የማመስግነው አድ ቀን ለምስጋና ደውላለሁ ኢንሻ አላህ አሁን ትንሽ ቀረቱኛል ራሴን አግኝቻለሁ በምክረህ ስፓረት መስራት ለራስ ቦታ መስጠት ብቻ ብዙ ነገር ደጋግሜ ነው የምስማችሁ አልሀምዱሊላህ አልሀምዱሊላህ ያረብ ግን አድ ነገር የምመኘው አላህ ቀጥተኛውን መገድ ይምራህ ያረቢል አለሚን አስተዋይ ነህና ሂዳ እድስጥህ ነው ምኞቴ
እምገርማቹ ነገር ሁሌ ደስተኛ ነኝ ግን እኮ ምንም የለኝም ተመስገን ጌታዬ አንድ ጌጠመኝ ልንገራችሁ ሀገሬ ልጋባ 10 ቀን ነበር የቀረኝ እና ምንም አልገዛውም ነበር ከምገዛው እቃ አንዱ ላፕቶፕ ነበር ማርያምን ሴትዮዬ የራሷን አውጥታ ሰጣችኝ ተመስገን በማላቴ ተደሰትኩ ምን ለማለት ፈልጌ መሳላቹ አታማሩ ፈጣሪ በፍፁም አይረሳንም
በጣም አመሰግናለሁ ።
@@mahramohammed2507 እግዚአብሔር ብርክ ያርግህ
እንደ እኔ አማራሪ ያለ አይመስለኝም ነበር ሁሌ አንድም ቀን ተመስገን ብዬ አላውቅም ነበር በኑሮ፣በጓደኛ፣በስራ ፈጣሪን አማርረው ነበር አሁን ግን በአማረርኩ ቁጥር የጨጓራ በሽተኛ ነው ያደረገኝ አሁን ግን ተመስገን የዳዊት ድሪምስ መፅሀፍ ገዝቼ ማንበብ ከጀመርኩ ጀምሮ ማመንገን ጀምሬለሁ ።ክብርና ምስጋና አንድ አምላክ ለፈጣሪ ይሁን አሜን በነገራችን ላይ ዳዊት ድሪምስ መፅሀፍ ገዝታቹክ አምብቡ ብትችሉ ደግሞ በአካል ቀርባቹክ ሰሚናሮችን ውሰዱ እላለሁ
ተመስገን ጌታዬ እንተም ተባረኩልን😍🙏🙏🙏🙏🙏
እርግጠኛ ከመሆኔ የተነሳ መስማት ሳልጀምር ነው like ማደርገው ይገርማል በርታ በጣም አመሰግናለው !!
እውነት ነው እግዚአብሔር ማስተዋል ይስጠን ተባረክ ወንድሜ
ለናንተም ሳንከፊል ይህንን ትምህርት መቀበል ትልቅ ስጦታ ነው ለናንተም ምስጋና ይገባችሃል 🙏🙏🙏👍👍👍👍
אתה בן אדם מדהים
שינתה לי את חיים
שירבו הרבה אנשים כמוך
🙏💖💞💞
ክብር ምስጋና ልኣምላካችን እድሜና ጥና ልውንድማችን 🙏❤👈
ሁሉም መግለፆ የማልችለው እውነት ነው አላህ ይጨምርላችሁ🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏
አልሓምዱሊላሂ ረቢል ዓለሚን ምስጋና ይድረሰው ለአለማቱ ጌታ 360 አካላት ሳይ ገድል ሙሉ አካል ለሰጠነኝ በርታ ወንድሜ
እዉነት ነዉ ያለንን ብናይ የጎደለን የለም ከጎደለን ይልቅ የሰጠን ይበልጣል ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ወላዲተ አምላክ ትመስገን
ወንድም ብዙ አረብ ሀገር የምንኖር ሀገራችን መግባት የምንፈልግ ግን ምን እሰራለሁ ብለን የሚጨንቀን ብዙ ነን እባክህን። ወደ ኢትዮጵያ ከተመለስን ቡሀላ ምን ብንሰራ ጥሩ ነው ብለህ ታስባለህ እስኪ ይጠቅማሉ የምትለውን የስራ አይነቶች በ ቪድዮ መልክ ስራልን እናመሰግናለን
እውነት ነው ወላሂ! ላጎናጸፈኝ ጸጋ ሁሉ አልሃምዱሊላህ!!
በጣም ጨንቆኝ ምን እንደማደርግ ግራ በተጋባሁ ሰአት ገኒ ጋር ያደረከውን ኢንተርቪ ሰምቼ ወደቻናልህ መጣሁ ጭንቀቴ ሁሉ ጠፋ ንግግሮችህ ለራሱ ፈውስ ናቼው ብዙ እንደምቀዬር ይሰማኛል ፈጣሪ አብዝቶ ይባርህ
ተመስገን እኔስ ጠዋት ማት ምስጋና እፅፋለዉ እግዚአብሔር ረድቶኝ አሁንም ተመስገን
እናመሰግናለን ተወዳጁ ባለኝ ነበር እዳመሰግን እና ያሳለፍኩትን ሳስብ ደስተኛ ነኝ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ!!
የእውነት እግዛብሔር ይባርክህ ከዚህ በላይ ፀጋውን ያብዛልህ
አልሀምዱሊላህ እረቢል አለሚን🙏 አተም
ስለምታካፍለን ልዩ እና ማራኪ ትምህርቶችህ ምስጋናየ ከልብ ነው 🙏
አልሀምዱሊላህ ረቢል አለሚንንን
ካነሳሀቸወ ያስደሰተኝ የአላህን ፀጋ ባነሳህወ በጣም አስደስቶኛል ልክ ነህ በሰወ ቢሆን ለእኛ ለደሀዎች እዴት ነበር የምንሆነወ ሀፍታሞች በገዘባቸወ ሲገዙት ይህን ብቻ በራሱ ማመስገን ፀጋ ብልህነት ነወ በርታልን
ይመስገን እኔ ሁሌም አመስጋኝ ነኝ ምንም ምጨምረዉ ነገር የለም በእምነቴ ጠንካራ መሆን ብቻ ነዉ እና በጣም እናመሰግናለን ወንድማች ምርጥ አስተዋይ ወንድማችን በዚ አጋጣሚ እኔ ብዙ ነገር ካንተ ልምድ ወስጃለሁ በምታስተምረዉ ነገር ሁሉ ብዙ ሌዉጥ እንደ ሚኖረን ተስፋ አለኝ በርታል የዘመኑ ምርጥ ሰዉ ❤
ተመስገን አምላኬ 🙏🇪🇹ሁሉም ምርጥ ናቾው ዛማናችሁ ይባረክ 🙌🏿🙌🏿🙌🏿🙌🏿🙌🏿🙌🏿🙌🏿🙌🏿🙌🏿🙌🏿
አንተን ሰምቶ መማርም ተመስገን ያስብላል ኑርልን ።🙏❤
3ኛው ከባዱን ጊዜ ማሳለፍ ወንድም ኑርልን በርታ።
አልሃምዱሊላህ ምስጋና ይገባህ ጌታዬ
እግዚያቢሄር ይመስገን ወንድማችን ሰላምህ ይብዛ
በእዉነት የዛሬዉ የተለየ ነዉ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
ዎውውው አውነት ነው ታባረክ ፀጋ የብዝልህ 😍🥰🥰
በኢስላም አፋደሉ ወይም በላጩ ዱአ አልሀምዱልላህ አላህን ማመስገን አድናቂያችሁ ነኝ ሁለይም እከታተላችሁ በርቱ
እግዚአብሔር ይመስገን እራሴን እንዳይ ስለረዳህኝ በጣም ትክክል
يارب لك الحمد كما ينبغي لجلال وجهك وعظيم سلطانك 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እኔም የሚያመስግን ሰው ደስ ይለኛል
ፓወር ፉል! ናችሁ በርቱ እውነት ነው ፈጣሪ የሰጠን ነገሮች እጂግ በጣም ብዙ ነው
አልሀምዱሊላህ
አቤት አገላለፅ አቦ እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥህ 3ኛዉ ለኔ ነዉ ወድም አለም ኮሜት ስፅፍ የመጀመርያየ ነዉ
ተመስገን አምላኬ ስለሁሉም ነገር 🙏 ወንድሜ ተባረክ
ምርጡ መምህሬ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ!!!
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏 ስላም ፍቅር አንድነት ለእናት ሀገሬ ኢትዮጵያ ይሁን አሜን 👏🤲👏
እናመሰግናለን ወንድማችን የሌለንንነገር እረስተን ያለንን ነገር እያሰብን ማመስገን ያልከው ነገር እጅግ ማረከኝ።
አምላክ ተመሥግን ፀጋሁን ያብዛልህ ወንድሜ
እውነት ነው ማመስገን ሁሌም ዝም ብሎ ማመስገን
ከልብ ከልብ አመሰግናለሁ ወንድምየ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ❤️❤️❤️
ስላም እንድ ምን ውልክ ውንድማችብ በጣም ደስ የሚል ትምህርት ናው እኔ በምትናገረው ብዙ እይስማሁ ስለምጠቀም ስውች እንዴት መጣልሽ ሲሉኝ የናተን ሊንክ እይላኩኝ ናው በኔ በኩል እንኮን ብዙ ስው እይተከታተለህ ናው እይዞህ በርታ ጀግናው
ለኔ ሁሉም ተባረኩ ድንግል ትጠብቃቹ
ለዚህ እኮ ነው የምወድህ❤❤❤❤በሁሉም ስኬት ውስጥ ፈጣሪን ታስገባለህ እረ ወደር አጣሁልህ እግዚአብሔር አምላክ ከሀፂያት በስተቀር የልብህን መሻት ይፈጽምልህ❤❤❤inspiar Ethiopia may best friends so alove you❤❤❤❤
አልሀምዲሊላሂ አልሀምዲሊላሂ
አልሀምዲሊላሂ
ብተማስግኑም እጫምርላቹሃሌ ዉ
በትክዱም ቅጣት ያካፋ ነዉ ሡራቱል ኢብራሂም ። Alhmadulliih Evertng Allah Alhmadullih Ya Rabbi HlGivre Ya Allah Happy Ya Rabbi
እግዚአብሔር ይባርክህ በጣም ጠቃሚ ቁምነገር የሆነ ትምህርት ነው
በእውነት ምስጋናዬ ከልብ ነው ተባረክ
ወንድማችን በአለህበት አላህ ይጠብቅህ የእኛ ጀግና አላህን አመሰታወስከን በጣም እናመሰግናለን እዳአንተ አይነት ወጣቶዎች ያብዛልን
ቃላቶቻችሁ ብቻ የነቀቁኝል የእውነት በእናተ ሆኖ ጌታ ነው የምነገረን ጌታ ሆይ ተመስገን 🥰ተባረኩ 🔥🙏
ተመስገን አተም ተባረክ🙏🙏🙏👏👏👏❤👏
በጣም አመሰግናለሁ
በትክክልልል እኔም በዚህ እየተፅናናሁ ነው አላህ ያደረገልኝ ዘወር ብየ ሳስብ በደሌን ትቼ አመሰግናለሁ ከምር ሁሉንም እረሳዋለሁኝኝ ያለፈን ዞር ብለን ስናስብ አመስጋኝ ያደርጋልለአልሀምዱ ሊላህ
እግዚአብሔር ይማስጌን ድንቅ ፣ትምህርት ነው
እግዚኣቢሀር ይባርክህ ትምህርትህ ደስይላል በርታ
THANK you GOD for have brother like you 👍👍👍🇪🇷🇪🇷🇪🇷 keep up
አመሠግናለሁ በጣም አሪፍ ሀሳብ ነበር እግዚአብሔር ይመሠገን አሜን
ሀቅ ነው አልሀምዱሊላህ ረበል አለሚን
ተባረክልን
እናመሠግናለን ወንድም እግዚአብሔር ጥበቡን ይጨምርላችሁ
እውነት ነው በነገር ሁሉ ደስተኛና አመስጋኝ መሆን አለብን ያ ስሆን ምንም የምናጣው ነገር አይኖርም