ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
Extremely magnificent . ይህን ሁሉ እፁብ ድንቅ የምድራችን በረከት አልምተን በመጠቀም ፋንታ ለዘመናት በክፉ ጥላቻ ታውረን ጦር ስንማዘዝ የምንገኝ ከንቱና አሳዛኝ ቁሞ ቀር ህዝቦች እንድንሆን የረገመን ማን ይሆን !!!!????? ፈጣሪ ሆይ ኧረ በቃ በለን እባክህ !!!!??????
ሁለት ስሜት ደስ የሚልና የሚያስፈራ ሔኖክ ሲገልፅው. በጣም ደስ የሚል ሲያዩትየሚያስፈራ ተባረክልን
አይደክሜው ተጓዡ ጋዜጠኛ ሔኖክ ስዩም እየፈፀምክ ያለኸው ተግባር እጅግ የሚደነቅ ነውና ታላክ ክብርና ምስጋና ይገባሐል ።
ኤርታሃሌን በአካል አላውቀውም ግን በዩቲዩብ ሁልግዜ አየዋለሁ እጅግ ድንቅ ነው
በራስ መተማመንውበት ጀግንነትፈቅርሰላምሰዎች በሰውነታቸው ሚከበሩባት መሪት "አፋር"
ይሔ የእግዚአብሔር ድንቅ ስራ ነው
ውይ አገር ኢትዮጵያ ዥንጉርጉር ምን የሌለ አለ ? በተፈጥሮ ውበት ታጥረን እኛ ግን ወዲያ ወዲህ እንላለን ልቦና ይስጠን :: ይበቃናል ሌላም እንጨምራለን ሰላምና መከባበር መተሳሰብ ብቻ እንደድሮአችን 🙏:: ወንድሞቻችን በእውነት እግዚአብሔር ለናንተ ሲል እምኳን በምህረት ይጎብኘንና ልጆቻችንን ይዘን አብረን እናያለን ተባረኩልን እንደእናንተ ያለውን መልካሞች አገር ወዳድ ያብዛልን ምድሯን ሙሏት :: 👌🙏🙏🙏
ሶበሀናላህ አላህ ከጀሀነብ እሳት ይጠብቀን ያረብ
በጣም የታደልክ ሰው ነህ።ይህንን ሄዶ ለመጎብኘት አቅም እንደማያስፈልግ መቼም አይጠፋህም። ይህን በማደረግህም ልትመሰገን ይገበሃል።
እግዚአብሔር ሲፈቅድ መጥተን እናየዋለን አይቀርም ቦታው ላይ በቱሪስት ብዙ ኢንቨስት ማድረግ ይቻላል ባለ ሀብቶች አልባነኑበትም ተኝተዋል ትልቁ ነገር ግን በመጅመሪያ መንገድ ነው እናመሰግናለን አፋሮች እንወዳቹዋለን ❤❤❤
አላህ ጥራት ይገባህ ይገባሀል ጀሀነም የለም ለሚሉት እዉነቱን ማሳያ ይሆናል
እናመሰግናለን ሄኖክ ስዩም
ሱበሀን አላህ
Awesome, continue to show beautiful and diverse nature of Ethiopia. Amazing.
የመልከሃ ምድር ማማሩ ድንቅ መሰህብ ❤❤❤
MOST WONDERFUL //="
Excellent. Keep it up.
😮😮😮 ቃል የለኝም
betam gerami new
Please try to express about it also in English to introduce to the population of the world.
እኔ ምለው ....ጋዜጠኛው ... ይህን የመሰለ ቦታ ከሰመራ ከተገነጠልክ በሁዋላ እስከ እፍዴራ,...ዳሉል,...የእግር ጉዞ....ኤርታአሌ... በኪሎ ሜትር ስንት ንው...? ስንት ሰአትስ ፈጀ...? በብርስ $ ምን ይህል ያስውጣል?? እንዲሁም የእግር ጉዞውስ... መልስ የለም ድፍን ያለ ነገር ነው። አንድ ሰው ይህ መረጃ ሳይኖረው እዴት ይደፍረዋል....? ለምሳሌ ኤርታሌ የግር ጉዞው ስትሄድ ከ2-3 ሰአት (ዳገት ስለሆነ) ስትመልስ ከ1-2 ሰአት (ቁልቁለት ስለሆነ) ይፈጃል + ብቃትህ። ቦታውን እቀዋለው።
እውነት ነው ያልከው።እያንዳንዱን ነገር በአካል እንደተገኘን ያህል እንዲሰማን ማድረግ እንዲሁም ተመልካች ሊጠይቅ ይችላል ብሎ የሚያስበውን መጠየቅ እና መመለስ። በእርግጥ ቀሂደት የሚመጣ ክህሎት ነው።ጥቆማውን ተጠቀሙበት
I think it is very important to introduce it in English. I am sure most other country are in to nature to discover the beauty of untouched nature
Yegaremal 😮😮😮😮
ካሜራው ደጋግሞ አንድን ነገር ከሚያሳይ አዳዲስ ነገሮችን ቢያሳየን 🙏
ያለውም ይሄው ነው ሌላ የለም
ዘዋሪነቴን በደምብ እየቀሰቀስከው ነው ወንድማለም።ሀገራችን ሰላም ትሁን እንጂ በቅርቡ እንደማየው እርግጠኛ ነኝ።አመሰግናለሁ❤
😮😮😮
☝️🌎🇪🇹☝️🤲
WEATHER IN DANKALIA DEPRESSION OVER 381BELOW SEA LEVEL 45-50C F
ይሄ ልጅ ስብስክራይቢ ያንሰዋል አበረታቱት ❤
ሰይፈ አፋርን ካንተ በላይ የሚያውቅ ትራቭል ኤጀንንት የለም ።
ወይ ባስ አቶቢስ መዘጋጀት አለበት ለጉብኝት ወይ አገሬ ብ
🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍👍👏👏👏👏👏❤️❤️❤️❤️❤️
ዬሲኦል ምሳሌ ነው ዬሚባለው
FROM THE OTHER WORLDWIDE VOLCANO ERTA ALE DIFFERENT REASON CONTINUED //="
QERTA QALE MEANING SMOKE MOUNTAIN QAFAR WAANI KINIH //"
ዋናው ዲያቢሎስ እዚህ ውስጥ ነው ያለው
ምድር ግን ተአምፘን እየገለጠች ነው
አላህ እውነታዉን አሳየ እሱን ልንፈራዉ ግድ ነዉ
አይታችሁ አላህን ተማፀኑ
Those Ottomans the tribe called Āgāmé is created by them A game egzio nothing to change I wetness sister and brothers....
ለመሄድ እፈልጋለሁ እንዲህ አይነት የግሩኘ ጉዞ የሚዘጋጅበትን ስልክ ብትሰጠን
Men alebet eswan enkuan le traveler marifiya biserabet. beka ketema tekor limat bicha. Tarik yelelew eko null new
የእግሮ ጉዞው አድካሚ ነው አንድ ሁለቴ ሄጃለሁ
ሰላም እንዴት ነህ እኔም የጉዞ vlogችን እሰራለሁ ከአንተ ጋር ብሰራ እድሉን ባገኝ የእድለኝነት ስሜት ይፈጥርብኛል እናንተም ቤተሰብ በመሆን ብታበረታቱኝ ደስ ይለኛል ሰላም ለሀገራችን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
This is a glimpse of hell 😳
ፐ አማርኛ በጣም ትችላለህ
የማያንቀላፋው ሳይሆን የማያቋርጠው ነው ሚባለው፤ማንም ቂጡን ያልጠረገ ጋዜጠኛ ነኝ እያለ የቋንቋ ሥርዐታችንን እያስነወረ ነው ያለው በዚህ ላይ የአቀራረብ ባዶነት በዘፈቀደ የሚቀርብ ትርክት ቤት እማይመታ ኧረ ስንቱን እናንሳ ጉዶች
ለቋንቋ ስርአት የምትጨነቀዉ ስድብህ የቅናት አስመሰለብህ
ኤርታሌ ውብ የኢትዬጽያ ቅርስ ናት።
አንተ ሰውዬ ኢትዮጲያን እየዞርክ ማየት መብትህ ነው ነገር ግን የቦታዊች አያት ቅድም አያቶቻቸው ያወጡትን ስማቸውን መቀየር መብት የለህም። ቦታው ፈንታሌ ነው ስሙ ። 6:52
አንተ ሰውዬ ኢትዮጲያን እየዞርክ ማየት መብትህ ነው ነገር ግን የቦታዊች አያት ቅድም አያቶቻቸው ያወጡትን ስማቸውን መቀየር መብት የለህም። ቦታው ፈንታሌ ነው ስሙ ።
ምን ሠላም አለና እናየዋለን ? አፋሮች የጅቡቲን መስመር ዝጉና ዘረኛውን አብይ አህመድን አፈር ድሜ እናስግጠው ::
Extremely magnificent . ይህን ሁሉ እፁብ ድንቅ የምድራችን በረከት አልምተን በመጠቀም ፋንታ ለዘመናት በክፉ ጥላቻ ታውረን ጦር ስንማዘዝ የምንገኝ ከንቱና አሳዛኝ ቁሞ ቀር ህዝቦች እንድንሆን የረገመን ማን ይሆን !!!!?????
ፈጣሪ ሆይ ኧረ በቃ በለን እባክህ !!!!??????
ሁለት ስሜት ደስ የሚልና
የሚያስፈራ
ሔኖክ ሲገልፅው. በጣም ደስ የሚል ሲያዩት
የሚያስፈራ ተባረክልን
አይደክሜው ተጓዡ ጋዜጠኛ ሔኖክ ስዩም እየፈፀምክ ያለኸው ተግባር እጅግ የሚደነቅ ነውና ታላክ ክብርና ምስጋና ይገባሐል ።
ኤርታሃሌን በአካል አላውቀውም ግን በዩቲዩብ ሁልግዜ አየዋለሁ እጅግ ድንቅ ነው
በራስ መተማመን
ውበት ጀግንነት
ፈቅር
ሰላም
ሰዎች በሰውነታቸው ሚከበሩባት መሪት "አፋር"
ይሔ የእግዚአብሔር ድንቅ ስራ ነው
ውይ አገር ኢትዮጵያ ዥንጉርጉር ምን የሌለ አለ ? በተፈጥሮ ውበት ታጥረን እኛ ግን ወዲያ ወዲህ እንላለን ልቦና ይስጠን :: ይበቃናል ሌላም እንጨምራለን ሰላምና መከባበር መተሳሰብ ብቻ እንደድሮአችን 🙏:: ወንድሞቻችን በእውነት እግዚአብሔር ለናንተ ሲል እምኳን በምህረት ይጎብኘንና ልጆቻችንን ይዘን አብረን እናያለን ተባረኩልን እንደእናንተ ያለውን መልካሞች አገር ወዳድ ያብዛልን ምድሯን ሙሏት :: 👌🙏🙏🙏
ሶበሀናላህ አላህ ከጀሀነብ እሳት ይጠብቀን ያረብ
በጣም የታደልክ ሰው ነህ።ይህንን ሄዶ ለመጎብኘት አቅም እንደማያስፈልግ መቼም አይጠፋህም። ይህን በማደረግህም ልትመሰገን ይገበሃል።
እግዚአብሔር ሲፈቅድ መጥተን እናየዋለን አይቀርም ቦታው ላይ በቱሪስት ብዙ ኢንቨስት ማድረግ ይቻላል ባለ ሀብቶች አልባነኑበትም ተኝተዋል ትልቁ ነገር ግን በመጅመሪያ መንገድ ነው እናመሰግናለን አፋሮች እንወዳቹዋለን ❤❤❤
አላህ ጥራት ይገባህ ይገባሀል ጀሀነም የለም ለሚሉት እዉነቱን ማሳያ ይሆናል
እናመሰግናለን ሄኖክ ስዩም
ሱበሀን አላህ
Awesome, continue to show beautiful and diverse nature of Ethiopia. Amazing.
የመልከሃ ምድር ማማሩ ድንቅ መሰህብ ❤❤❤
MOST WONDERFUL //="
Excellent. Keep it up.
😮😮😮 ቃል የለኝም
betam gerami new
Please try to express about it also in English to introduce to the population of the world.
እኔ ምለው ....ጋዜጠኛው ... ይህን የመሰለ ቦታ ከሰመራ ከተገነጠልክ በሁዋላ እስከ እፍዴራ,...ዳሉል,...የእግር ጉዞ....ኤርታአሌ... በኪሎ ሜትር ስንት ንው...? ስንት ሰአትስ ፈጀ...? በብርስ $ ምን ይህል ያስውጣል?? እንዲሁም የእግር ጉዞውስ... መልስ የለም ድፍን ያለ ነገር ነው። አንድ ሰው ይህ መረጃ ሳይኖረው እዴት ይደፍረዋል....? ለምሳሌ ኤርታሌ የግር ጉዞው ስትሄድ ከ2-3 ሰአት (ዳገት ስለሆነ) ስትመልስ ከ1-2 ሰአት (ቁልቁለት ስለሆነ) ይፈጃል + ብቃትህ። ቦታውን እቀዋለው።
እውነት ነው ያልከው።እያንዳንዱን ነገር በአካል እንደተገኘን ያህል እንዲሰማን ማድረግ እንዲሁም ተመልካች ሊጠይቅ ይችላል ብሎ የሚያስበውን መጠየቅ እና መመለስ። በእርግጥ ቀሂደት የሚመጣ ክህሎት ነው።ጥቆማውን ተጠቀሙበት
I think it is very important to introduce it in English. I am sure most other country are in to nature to discover the beauty of untouched nature
Yegaremal 😮😮😮😮
ካሜራው ደጋግሞ አንድን ነገር ከሚያሳይ አዳዲስ ነገሮችን ቢያሳየን 🙏
ያለውም ይሄው ነው ሌላ የለም
ዘዋሪነቴን በደምብ እየቀሰቀስከው ነው ወንድማለም።ሀገራችን ሰላም ትሁን እንጂ በቅርቡ እንደማየው እርግጠኛ ነኝ።አመሰግናለሁ❤
😮😮😮
☝️🌎🇪🇹☝️🤲
WEATHER IN DANKALIA DEPRESSION OVER 381BELOW SEA LEVEL 45-50C F
ይሄ ልጅ ስብስክራይቢ ያንሰዋል አበረታቱት ❤
ሰይፈ አፋርን ካንተ በላይ የሚያውቅ ትራቭል ኤጀንንት የለም ።
ወይ ባስ አቶቢስ መዘጋጀት አለበት ለጉብኝት ወይ አገሬ ብ
🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍👍👏👏👏👏👏❤️❤️❤️❤️❤️
ዬሲኦል ምሳሌ ነው ዬሚባለው
FROM THE OTHER WORLDWIDE VOLCANO ERTA ALE DIFFERENT REASON CONTINUED //="
QERTA QALE MEANING SMOKE MOUNTAIN QAFAR WAANI KINIH //"
ዋናው ዲያቢሎስ እዚህ ውስጥ ነው ያለው
ምድር ግን ተአምፘን እየገለጠች ነው
አላህ እውነታዉን አሳየ እሱን ልንፈራዉ ግድ ነዉ
አይታችሁ አላህን ተማፀኑ
Those Ottomans the tribe called Āgāmé is created by them A game egzio nothing to change I wetness sister and brothers....
ለመሄድ እፈልጋለሁ እንዲህ አይነት የግሩኘ ጉዞ የሚዘጋጅበትን ስልክ ብትሰጠን
Men alebet eswan enkuan le traveler marifiya biserabet. beka ketema tekor limat bicha. Tarik yelelew eko null new
የእግሮ ጉዞው አድካሚ ነው አንድ ሁለቴ ሄጃለሁ
ሰላም እንዴት ነህ እኔም የጉዞ vlogችን እሰራለሁ ከአንተ ጋር ብሰራ እድሉን ባገኝ የእድለኝነት ስሜት ይፈጥርብኛል እናንተም ቤተሰብ በመሆን ብታበረታቱኝ ደስ ይለኛል ሰላም ለሀገራችን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
This is a glimpse of hell 😳
ፐ አማርኛ በጣም ትችላለህ
የማያንቀላፋው ሳይሆን የማያቋርጠው ነው ሚባለው፤ማንም ቂጡን ያልጠረገ ጋዜጠኛ ነኝ እያለ የቋንቋ ሥርዐታችንን እያስነወረ ነው ያለው በዚህ ላይ የአቀራረብ ባዶነት በዘፈቀደ የሚቀርብ ትርክት ቤት እማይመታ ኧረ ስንቱን እናንሳ ጉዶች
ለቋንቋ ስርአት የምትጨነቀዉ ስድብህ የቅናት አስመሰለብህ
ኤርታሌ ውብ የኢትዬጽያ ቅርስ ናት።
አንተ ሰውዬ ኢትዮጲያን እየዞርክ ማየት መብትህ ነው ነገር ግን የቦታዊች አያት ቅድም አያቶቻቸው ያወጡትን ስማቸውን መቀየር መብት የለህም። ቦታው ፈንታሌ ነው ስሙ ።
6:52