🔴አዲስ ዝማሬ- የኔ ታማኝ ወዳጅ zemari d.n Endale dereje

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 129

  • @SenaitSemayat-jd9ut
    @SenaitSemayat-jd9ut 2 หลายเดือนก่อน +20

    እዳታልፉት😢
    ዝማሬ መላይክት ያሰማልን 🎉🎉ማነው ይህን እንቁ ዘማሪ የሚወድ ፈጣሪ ዘመንህ ይባረክ በሉት በማርያም🎉🙏🙏🙏🙏ፍቅራችሁን በላይክ ግለፁለት

    • @smegnshTube-jz8lr
      @smegnshTube-jz8lr 2 หลายเดือนก่อน +1

      ዘመንህ ይባረክ ዝማሬወቹን እንዴት እንደምወዳቸው ❤

    • @SenaitSemayat-jd9ut
      @SenaitSemayat-jd9ut 2 หลายเดือนก่อน

      @smegnshTube-jz8lr 🙏🙏🙏

    • @allshqaw1117
      @allshqaw1117 2 หลายเดือนก่อน +1

      እኔም መዝሙሮቹን በጣም ነው የምወድለት በተለይ ተመስገን የሚለው እያለቀስኩ የምሰማው መዝሙር ነው 😍

    • @Bggzb
      @Bggzb 2 หลายเดือนก่อน +1

      ዝማሬ መልይክት ያሰማልን የዓመት ሰዉ ይበልን ልቅመላኩ ቅድስ ሚካኤል ልደጁ ያብቃን በሰላም ላገራችን ያብቃን 🙏🥰🥰🥰🥰

  • @kuwaitcity863
    @kuwaitcity863 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤❤❤ አሜንንን

  • @eyerusfikre
    @eyerusfikre 2 หลายเดือนก่อน +6

    መልአኩ እንባዬን 😢ካይኔ አብሶልኛል ሚካኤል አባቴ ለኔ ደርሶልኛል ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ወንድማችን🙏🙏🙏💒🙏🙏🙏🙏🙏

  • @hadiyamehammed
    @hadiyamehammed 2 หลายเดือนก่อน +8

    ሁሉንም መዝሙርህን በተመስጦ ነው የምሰማው የዚህ ግን ይለያል የአመቱ ቅዱስ ሚካኤል ለሁላችንም ይዲረስልንና ለቅዲስት ሀገር ለኢትዩጺያ አብቅቶን ደጁን. እንዲንረግጥ ይርዳን በስደት ያላችሁ እህት ወዲሞቸ አይዞን❤❤❤ ወዲማችን ዲያቆን ደረጀ ዘላለም በቤትህ ደስታ ይሙላ ልጆችህን ለወግ ለማእረግ ያብቃልህ ከባለቤትህ ከመላ ቤተሰብህ ሺ አመትበደስታ ያኑርህ ሌላ ምንም አልል❤❤❤❤❤

  • @Ye-maryam
    @Ye-maryam 2 หลายเดือนก่อน +4

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤የተዋሕዶ እንቁ ዲያቆን ዘማሪ እንደሌለ ዝማሬ መለአክት ያሰማልን የማይጠገብ ልስልስ ብሎ በጆሮ ዘልቆ የሚገባ ዝማሬዎችሕ በሙሉ ለእኔ አንደኛ ነሕየረጋ ዝማሬ እወዲለሁ ግጥሞችሕ ሁሉ ውብ ናቸው አብዝቶ ይባርክሕ የአገልግሎተትሕ ዘመን የተባረከ ይሁን ከዚሕ የበለጠ ለማገልገል ያብቃሕ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mimialefo2060
    @mimialefo2060 หลายเดือนก่อน +2

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @SariTilahun
    @SariTilahun หลายเดือนก่อน +2

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን እግዚአብሔር በቤቱ ከነቤተሰቦችህ ያፅናችሁ ማርያምን ደግሜ ደግሜ ብሰማው አልሰለችም አለኝ በእንባ ነው እምሰማው በእውነት ለኔ ቅዱስ ሚካኤል ያደረገልኝን መዘርዘር አልችልም 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤

  • @AyniTefura
    @AyniTefura หลายเดือนก่อน +2

    🙏🙏🙏🙏🙏ዝማሬ መለአክትን ያሠማለን

  • @DestaGirma-z2r
    @DestaGirma-z2r หลายเดือนก่อน +1

    አልልልልልልልልልል🎉🎉🎉🎉

  • @EnbabaButsuamlak
    @EnbabaButsuamlak 2 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @beranamagarsa9437
    @beranamagarsa9437 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን ዝማሬ መላክት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @lucky-rz5jp
    @lucky-rz5jp หลายเดือนก่อน +2

    አቅሜ አንተ ነህ እሚለዉ መዝሙርህ በቃ ወንድሜ ከዚህ በላይ ፀጋዉን ያብዛልህ ሚካኤል ❤❤❤❤❤❤

  • @Ye-maryam
    @Ye-maryam 2 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤መላኩ ሚካኤል ከአይኔ አብሶልኛል ሚካኤል አባቴ ለእኔ ደርሶልኛል❤❤ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ዲያቆን ዘማሪ እንዳለዬ ዝማሬዎችሕ ሁሉ አጥንትን ሰርገው ይገባሉ አብዝቶ ይባርክሕ የተዋሕዶ ልጆች ይሔን የመመሰለ ዝማሬ የተዋሕዶ እንቁ ወንድማችን እናበረታታው ለእኔ ሁሌም የእንዳለ ዝማሬ አንደኛ ነው ለዚሕ እንቁአችን ላይክ. ሼር. ሲያንሰው ነው በሉ ለማንከፍልበት ላይክ ሼር እናንበሽብሸው

  • @Afbom-d2m
    @Afbom-d2m 2 หลายเดือนก่อน +2

    እንዱዬ ዝማሬ መላዕክትን ያሠማልን ሊቀ መልአኩ ቅዱሥ ሚካዔል ይጠብቅህ መሠናክሉን ሁሉ ያርቅልህ ወንድማችን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ እናታችን ቅድሥት ኪዳነ ምሕረት ከክፉ ነገር ሁሉ ትጠብቅህ እግዚአብሔር አምላክ ትዳርህን ይባርክልህ በርታ ወንድማችን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SSs-l7e
    @SSs-l7e 2 หลายเดือนก่อน +3

    ለሁላችን ይድረስልን በስደት ለምኖረው አትለየን የአምላክ ባለሞል አባቴ ቅዱስ ሚካኤል❤❤❤❤❤

  • @rebkadesta7419
    @rebkadesta7419 2 หลายเดือนก่อน +2

    አጥንትን የሚያለመልም የመላእክት ዝማሬ ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ🙏🙏🙏

  • @weynshetweynua3926
    @weynshetweynua3926 2 หลายเดือนก่อน +4

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን የኔ አባት ቅዱስ ሚካኤል አባት 😢😢🙏🙏🤲

  • @እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ
    @እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ 2 หลายเดือนก่อน +3

    የኔ አባት ቅዱስ ሚካኤል አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያስማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ❤❤❤❤❤

  • @ሃይማኖትወለተሚካኤል
    @ሃይማኖትወለተሚካኤል 2 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን

  • @hadasfis5600
    @hadasfis5600 หลายเดือนก่อน +2

    እልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ሚካኤ ኣባቴ ለኛም ድርሰልን ❤❤❤😢😢😢😢

  • @MeseretAbuye-s7f
    @MeseretAbuye-s7f 2 หลายเดือนก่อน +2

    ዝማሬ ምልክትን ያሰማልን

  • @እግዚያብሔርይመስገን-ረ1ኀ
    @እግዚያብሔርይመስገን-ረ1ኀ 2 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የኔ ታማኝ ወዳጅ ቅዱስ ሚካኤል አባቴ እሚለይብይ መላኩ አባቴ

  • @mimimola7057
    @mimimola7057 2 หลายเดือนก่อน +2

    እልልልልልልልልልልልል ልልልልል ልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @Eነኝያባቴልጅ
    @Eነኝያባቴልጅ 2 หลายเดือนก่อน +3

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መልአክ ያሠማልን🙏

  • @hadiyamehammed
    @hadiyamehammed 2 หลายเดือนก่อน +4

    ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን ወዲማችን በእውነት ደጋግሜ ነው የሰማሁት❤❤❤❤❤❤

  • @TeheshMahari
    @TeheshMahari 2 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ሩህሩህ ኣባት ቅደስ ሚካኤል በረከቱ ይደርብን ❤🕊👏ዕልልልልል ዝማሬ መላእክቲ ያስማልን 👏🕊❤

  • @selamhailemariam2885
    @selamhailemariam2885 2 หลายเดือนก่อน +3

    Amen Amen Amen Zemra Malakten Yasmalene 🙏🎊🙏🎊🎊🎊🎊🎊🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭

  • @SarhSarh-g2v
    @SarhSarh-g2v 2 หลายเดือนก่อน +3

    እንዲያዉ የኔዉድ ዘማሪ ብቻ በሠላም ለሀገሬ አብቅቶኝ በአመሠገንሁህ ባንተመዝሙር ጭንቀቴን ሁሉ እረሣዋለሁ እመብርሀን አሁንም ከእዚህ በላይ ፀጋዋን ታብዛልህ ዝማሬ መላእክት ያሠማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tigistjember4178
    @tigistjember4178 2 หลายเดือนก่อน +2

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ወንድማች🙏🙏🙏

  • @SamriiAbebech
    @SamriiAbebech 2 หลายเดือนก่อน +3

    እልልል🎉🎉
    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን🙏🙏
    ላንተ የደረስ ቅዱስ ሚካኤል ለሁላችንም ይድረስ🤲🙏

  • @DeaconSamsonNegash
    @DeaconSamsonNegash 2 หลายเดือนก่อน +3

    ግሩም ዝማሬ እንዱ ምልጃው ይጠብቅህ ❤❤❤

  • @adeyadey5891
    @adeyadey5891 2 หลายเดือนก่อน +2

    አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን

  • @ElizabethAddisu
    @ElizabethAddisu 2 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማል 😇😇😇😇

  • @sebleseble724
    @sebleseble724 2 หลายเดือนก่อน +2

    እልልልልል
    ማዋዬው ወዳጄ
    እኔ ማማክረው
    ሳዝን ስደሰትም
    የልቤን ምነግረው
    የህይዎት መንገዴን
    የሚያቀናልኝ
    ለኔስ አባቴ
    ሚካኤል አልልኝ አምላቅዱስ ሚካኤል ሆይ ሃገራችን ሰላም አድርግልን እኛንም ለንስሃ ሞት አብቃ የቅዱስ ሚካኤል ዎዳጆች እንዴት ናችሁ ቅዱስ ሚካኤልን አመስግኑልኝ የምናገርበት ቃላት የለኝም ምን ብዬ ልመስክርለት በምን ቃላት መናገር አልችልም ብቻ እናትም አባትም ሆኖ አሳድጎኛል ከሞት አድኖ ከዚህ አድርሶኛ ሰው ሲገፋኝ አለሁልሽ እያለ ቃላት የለኝም አመስግኑልኝ

  • @YuhanaYuhana-r6m
    @YuhanaYuhana-r6m 2 หลายเดือนก่อน +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወድማች በእውነት❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉❤❤🎉🎉🎉

  • @semamichal2640
    @semamichal2640 2 หลายเดือนก่อน +3

    የኔ ታማኝ ወዳጅ

  • @fikrtegesite9726
    @fikrtegesite9726 2 หลายเดือนก่อน +4

    እልልልልል👏እልልልልል👏እልልልልል👏 🌺 የትናችሁ የተዋህዶ ልጆች❓ኑኑኑ አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ መለአክትን ያሰማልን በእውነቱ ደንቅ ዝማሬ ነው ዘመንህ በምሰጋ ይለቅ ቅኖች ❤👈 ላይክ 👍ሼር👈እናዳርስ ሁላችንም መንፈሳዊ ግዴታችንን እንወጣ የተዋህዶ ልጅ መገኘት ያለበት እዚህ ነው❤🙏

  • @የራያዋ
    @የራያዋ 2 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን ፫ ዝማሬ መላዕክት ያሠማልን🙏🥰🥰

  • @Tede-r6g
    @Tede-r6g 2 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ሸ6ኈ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ሸ6ኈ 2 หลายเดือนก่อน +2

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማል🎉🎉🎉❤❤❤

  • @MulusetWerku
    @MulusetWerku 2 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ታማኝ ወዳጅ 🤩🤩🤩

  • @abebuch3675
    @abebuch3675 2 หลายเดือนก่อน +3

    ዝማሪ መላዕክት ያሰማልን 🎉🎉🎉

  • @WasihunAlie-d1o
    @WasihunAlie-d1o 2 หลายเดือนก่อน +2

    ዝማሬ መላክትን ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @alikk3781
    @alikk3781 2 หลายเดือนก่อน +2

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰zemare melakt yasemalin wedimachin

  • @allshqaw1117
    @allshqaw1117 2 หลายเดือนก่อน +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ ወንድማችን😊

  • @EnuEnu-w2u
    @EnuEnu-w2u 2 หลายเดือนก่อน +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🤲♥️♥️

  • @eyerusfikadu3862
    @eyerusfikadu3862 2 หลายเดือนก่อน +2

    Amen zimare melakitin yasemalin

  • @HiwotZemene-nj7qg
    @HiwotZemene-nj7qg 2 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ❤❤❤

  • @sablamamo4761
    @sablamamo4761 2 หลายเดือนก่อน +2

    Melaket zemar yesemale 🙏😍❤️❤️

  • @godisgood2274
    @godisgood2274 2 หลายเดือนก่อน +1

    Amen Amen Amen 🙏 Zimare melakitin yasemalin!

  • @sarageleta2094
    @sarageleta2094 2 หลายเดือนก่อน +4

    Melaku keduse micaele melegahe tebekahe lemenahe bereketehe eredetehe selotehe be welete rufaelena be geberehiwet laye yedere Amen

  • @Alamituu-t5b
    @Alamituu-t5b 2 หลายเดือนก่อน +2

    Zimaree malaikti yaa samayni yeen widdi wandimi

  • @sarageleta2094
    @sarageleta2094 2 หลายเดือนก่อน +3

    Zemare melaeketene yasemalene bedeme betena yetebekelene yagelote zemenashu hulu yebareke edemeyashu yerezeme segawene yabezalashu yagelegelote zemenashu hulu yebareke kene melawe beteseboshashu ayeleyashu edemeyashu yerezeme edeme leneseha new segawene yabezalashu

  • @Mahderkidusan27
    @Mahderkidusan27 2 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሬ መላክት ያሰማልን

  • @bitialbrhane8306
    @bitialbrhane8306 2 หลายเดือนก่อน +2

    Tebarek wendmie ❤

  • @SebleLiyew
    @SebleLiyew 2 หลายเดือนก่อน +2

    ዝማሪ መላክ ቃለህወት ያሠማል

  • @AmusedBuoy-yl9mm
    @AmusedBuoy-yl9mm 2 หลายเดือนก่อน +2

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን 🙏🙏

  • @SSs-l7e
    @SSs-l7e 2 หลายเดือนก่อน +2

    በርታልን ውንድማችን

  • @fandccell1717
    @fandccell1717 2 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን አሜን

  • @tibebu9117
    @tibebu9117 2 หลายเดือนก่อน +2

    😊ያገልግሎት ዘመንህን አብዝቶ ይባርክ

  • @nat76
    @nat76 2 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ያክብርልን

  • @Eloheworld
    @Eloheworld 2 หลายเดือนก่อน +3

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክልህ❤❤❤❤❤❤
    ኤዱዬ የኔ ቆንጆ በጣም ናፍቀሽናል በአዲስ ቪዲዮ ተመለሱልን🥰🥰🥰🥰

  • @tibebu9117
    @tibebu9117 2 หลายเดือนก่อน +2

    አብዝቶ ይባርክህ

  • @LiyaLiyu-s5z
    @LiyaLiyu-s5z 2 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን ቅዱስ ሚካኤል ለሁላችንም ማዕረግ የሁነን🙏🙏🙏 ድንቅ ዝማሬ ነው ወንድማችን 🥰🥰🥰 ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን :: እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናክ ወንድሜ 🙏🙏🙏♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥

  • @MesiMesi-ib3bt
    @MesiMesi-ib3bt 2 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን ዝማሬ መላክትን ያሰማልን እንዱ ወንድሜ ፀጋውን ያብዛልህ ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅህ🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏 ድንቅ ችሎታ 😍👌ድንቅ ዝማሬ❤️🙏 ድንቅ የሆነ ድምፅ ❤️❤️😇😇🥰🥰🙏🙏
    ተው ግን ቅመሞችዬ ሼር እያረጋችሁ እንድዚህ አይነት መንፈስን የሚያድስ መዝሙር ሲሰራልን እናበረታታ🙏 🤔እሄኔ ሙዚቃ ቢሆን 🏃‍♀️😏

  • @berkaa5994
    @berkaa5994 2 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ክዳኔምህርትእናቴ
    @ክዳኔምህርትእናቴ 2 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @MuluAbiro
    @MuluAbiro 2 หลายเดือนก่อน +2

    ዝማራ መላይከት ያስማልንአሜን 🙏🙏🙏 በአዲስ ቨዱዩኑልን🙏🙏🙏❤️❤️❤️

    • @kaddamasabaalnaser6951
      @kaddamasabaalnaser6951 2 หลายเดือนก่อน +1

      🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @fireshegawufire3414
    @fireshegawufire3414 2 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወድማችን 🙏

  • @እግዚያብሔርይመስገን-ረ1ኀ
    @እግዚያብሔርይመስገን-ረ1ኀ 2 หลายเดือนก่อน +1

    እደት እደወደድኩት ይህን መዝሙር

  • @aberuuaberuugonfa-rl9qd
    @aberuuaberuugonfa-rl9qd 2 หลายเดือนก่อน +2

    Ameen Ameen Ameen god bless you and your family ❤❤❤❤

  • @MesretBoki
    @MesretBoki 2 หลายเดือนก่อน +2

    💔💔💔🙏🙏🙏🙏

  • @hiwothiwot-u9d
    @hiwothiwot-u9d หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መልእክት ያሰማልን 🥰🥰🥰

  • @Alamituu-t5b
    @Alamituu-t5b 2 หลายเดือนก่อน +2

    Ameen Eleeeeeeeeeeeel

  • @KirubelHabte-g8j
    @KirubelHabte-g8j 2 หลายเดือนก่อน +2

    Zemare melaket yasemalen ❤❤❤

  • @hiwottube12
    @hiwottube12 2 หลายเดือนก่อน +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማህ እንዱ

  • @tube5169
    @tube5169 2 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ

  • @birtukanbedane7784
    @birtukanbedane7784 2 หลายเดือนก่อน +2

    👏👏👏👏👏👏👏👏👏✝️✝️✝️✝️✝️✝️💝💝💝💝💝💝💝elelele elelele elelele amen amen amen

  • @BirtukandiroWagii-s6o
    @BirtukandiroWagii-s6o 2 หลายเดือนก่อน +2

    Egzebher stagawun yabaliki yemwodew zemari❤ elelelelelelemelelel farsaa ergamotaa si haa dhagesisuu ebiffamii 🥰🥰💖💖🥰💖💖

  • @Enate_kidanemihret
    @Enate_kidanemihret 2 หลายเดือนก่อน +2

    amen amen amen zimare melakt yasemalen🎉❤❤❤❤❤

  • @ThabeesThabees
    @ThabeesThabees 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ አሜንን

  • @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ
    @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ 2 หลายเดือนก่อน +1

    ወንድማችን በርታልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @DanamoGezhgana
    @DanamoGezhgana 2 หลายเดือนก่อน +1

    Amen Amen Amen ❤❤❤❤❤

  • @GaboTaye
    @GaboTaye หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን

  • @SalamSalam-f4z
    @SalamSalam-f4z 11 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አሜንንን

  • @lomiadunyaa6046
    @lomiadunyaa6046 2 หลายเดือนก่อน +1

    Zemari meleketi yesmelen 🙏❤️

  • @VloggerT99
    @VloggerT99 2 หลายเดือนก่อน +2

    Zimarie Melaektin yasemalin

  • @framamo3955
    @framamo3955 2 หลายเดือนก่อน +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @Welet-z2j
    @Welet-z2j 2 หลายเดือนก่อน +1

    Zemare melaekitin yisemalin beewunet❤❤❤amen lehulachinm yidreslin

  • @fyry8481
    @fyry8481 2 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤❤❤

  • @YeabGebru
    @YeabGebru 2 หลายเดือนก่อน +2

    Des yemil zimare
    Zimare melakitin yasemalin

  • @እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ
    @እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ 2 หลายเดือนก่อน +2

    የት ናችሁ የእምየ ተዋህዶ ልጆች የወድሞቻችን ቻናል ላይክ ሽር ስብስክራይብ እያደርግነ እናበራታታቸ❤❤❤❤❤

  • @hannaendalew4863
    @hannaendalew4863 2 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን!

  • @HelinaZemichael-j6v
    @HelinaZemichael-j6v 2 หลายเดือนก่อน +2

    Zemare malakitn yasemalin❤❤❤❤

  • @eftudadieftu
    @eftudadieftu 2 หลายเดือนก่อน +2

    ዘማሬ ማለክት ያሰማለን ማመረቼን 🙏🙏🙏

    • @HavanHavan-k8q
      @HavanHavan-k8q 2 หลายเดือนก่อน

      ዝማሪ መላክት ያሰማልን

  • @bellaethiopia8245
    @bellaethiopia8245 2 หลายเดือนก่อน +1

    Endu egiabher ybarkk ❤ enwedhalen ye weyra sefer ljoch & kirkos lijoch

  • @MedhanitAbrar-zx6wn
    @MedhanitAbrar-zx6wn 2 หลายเดือนก่อน +2

    🎉🎉🎉🎉🎉🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tibebu9117
    @tibebu9117 2 หลายเดือนก่อน +2

    እባካችሁ ይሄንን የተዋህዶ አናግዘው ከኪሳችን ለማናወጣው ለምን ንፉግ ስው ይሆናል የማይረባንን የስው የውሽት ኑሮ ከማድነቅ በቃሉ እንክበር

  • @marthahanna4713
    @marthahanna4713 2 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @tube5169
    @tube5169 2 หลายเดือนก่อน +2

    ሼር ላይክ አድርጉ አቤት ዘፈን ቢሆን ይሂኒ ለስንቱ አድርሰናል በሉ ጋብዙ ለጎደኞቻችሁ ሼር አድርጉ የተዋህዶ ልጆች