ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
የቀሲስ አሸናፊ ንግግር ምግብ ነው ያጠግባል የምወደው ንጉሥ ቅዱሱ እግዚአብሔር እድሜ ና ጤና ይስጦት ቤተሰቦትን የጠብቅሎት ።
አቤት ይህንን መምህር ስወዳቸው እኮ❤❤❤ተጠቀሙበት ማሮቸ ታተርፉበታላችሁ❤
❤❤❤
❤❤❤❤❤
በጣም ቆንጆ እና አስተማሪ ጊዜ ነበር ቀሲስዬ የኔ አስተማሪ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከመላው ቤተሰቦ ይስጥልን ስላቀረባችሁልን እናንተም ተባረኩ😍😍😍😍
አቤት ይህንን መምህር ስወዳቸው እኮ ተጠቀሙበት ማሮቸ ታተርፉበታላችሁ
አስተምሮናል መክሮናልና... ለእግዚአብሔር ይድረሰው ምሰጋና 🙏😍....መምህር ቃለ ሕይወትን ያሰማልን.... አመሰግናለሁ 🙏😍
ቀሲስ በርስዎ ስብከት፣ትምህርት ፣መዝሙር በጣም ስለተጠቀምኩ እርስዎ በሚገኙበት ሚዲያ ሁሉ እገኛለሁ። እድሜና ፀጋ ይጨምርልኝ!!!
❤❤❤❤
የሚገርም ትምርት ጸጋውን ያብዛልዎት መምህራችን እግዚአብሔር ርስጥልን
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን ቀሲስዬ የኔ መምህር ጉድለቶቼን ጥፋቶቼን ብቻ አይደለም በቃሉ ያስማረኝ እንዴት መሻሻል እንዳለብኝ ከምንም በላይ ደግ የዋህ ሰዉን አፍቃሪ በቀና መንገድ የሚመራ አባት እግዚአብሔርን እንድወደዉ ዳዊት በመዝሙሩ እንዳለው ኑ ቅመሱት የእግዚአብሔርን ፍቅር ቀመስኩት ለዘለዓለም የማይጥል ተስፋ ብርታት የማይንቅ መደገፊያ ጌታችን መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ እርቃኑን የሞተልኝ የተከፈለል ምርጥ ኦርቶዶክሳዊት ክርስቲያን መሆኔ የገባኝ አድርጎኛል ተመስገን ተባረኩ መልህቆች እግዚአብሔር ስራችሁን ይባርክላችሁ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
እግዚአብሔር ይመስገን ቀሲስ ፀጋ ይብዛልህ ብዙ ተምራለው ፁናትን ታማነትን እመነትን እግዚአብሔር መፍራትን ተምራለው❤❤❤❤
ቀሲስ አሸናፊ እድሜእና ጤና ይስጥዎት መዝሙራቸዉ ትምህርታቸዉ አይጠገቡም
ምምህራችን አባታችን ዘማሪ ቅሲሲ አሸናፊ እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ከቤተ ሰቦችህ ጋ ዪጠብቅልን የኛ እቁ ምምህር አሚን 🙏🙏🙏
❤""የኔ እንቁ አባት ምናለ ለዚህ ትምርት ብዙ ላይክ ማድረግ ቢቻል የኔ አባት መንፈስ ቅዱስ በርስዎ ላይ አድሮ እጅግ ድንቅ ነገርን ነው ያስተማረን"❤❤
ቃል ህይወት ያሰማልን ቀሲስ እግዚአብሔር ይሰጥልን ድንቅ ትምህርት ነው ረጅም እድሜ እና ጤና ይሰጥልን እናመሰግናለን ❤❤❤❤
migerm Memhir Kesis Ashenafi egziabhier Edmena Tena Yisitih❤❤❤❤
መምህሬ ስወድህ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ
ቄስ "አንቱ" ነው የሚባለ ይላሉ።
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህሬ የእርሰወ ትምህርት ብዙ አስተምሮኛል የስደትን ክፋት በእርሰወ ትምርት እረሳለሁ እግዚአብሄር እድሜ ከጤናጋር ያድለወት
የኔ ምርጥ መምህሬ ፀጋውን ያብዛሎት እግዚኣቢሔር
እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን ግሩም ትምህርት ነበር እናመሰግናለን 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
🙏🙏🙏🙏ምርጥ አባት ኖት በእውነቱ❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤
ጠያቂዋ መናፍቅ ነች።
minem tihun mine agebachu?
Gerum abat egziyabhr zemnhn yarzmew memehr ❤️❤️❤️❤️❤️🎉🎉🎉🎉
እግዚአቤሔር ይመስገን ጥሩ ነገር ተምረናል እናመሰግለን አባታችን
እናመሰግናለን መምህራችን ቀሲስ አሸናፊ❤❤❤❤❤❤
በእውነት ቀስሲ አሸናፊ አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዎት ያብዛልን በጣም ደሰሰ የሚል አስተማሪ ቆይታ ነበር እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
አባታችን ቃለ ህይውት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ድንቅ ትምህርት❤❤❤❤እጅግ በጣም የምወዳቸው መምህር❤❤❤
ትልቅ ሰው እንኳን ደህና መጣህ ❤❤❤
ቀሲስዬ የተባረክ አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ አሁንም ይባርክህ❤❤❤
መምህር እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥልን , ዉድ እህት ወንድሞቼ ዋናዉን ምክሩን ስሙ እሷን እርሷት እምነት የግል ነዉ ያድነኛል የምትለዉን ታምልክ ,
ጥሩ ትምህርት ወስደንበታል ቀሲስዬ የሁል ግዜ መምህሬ
እድሜና ጤናይስጥልን
Kesis ashenafi Bezu negre astemroyal. Egzihabher yebarkeh
በጣም እንመስግናለው 🙏🙏❤️❤️❤️❤️
ቃለህይወት ያሠማልን አባታችንእትህ መስቀል የለሽም ካገትሽ እናም ብታደርጊ ጥሩነው ካጠፋሁ ይቅርታ
Kale hiowet yasemalen memher ennesgnalen ❤❤❤
አመሰግናለሁ ብዙ ነገር ነው የተማርኩበት በርቱልን መልእህቆች
ቀሲስዬ የኔ አባት ❤❤❤❤
ድንቅ ትምህርት ❤❤❤
አሜንአሜንአሜን
Yehulgize agelgayachen kesis Ashenafi zemenot yebarek! We blessed by gerizan & agape u tube chanal
Amen kale hiwot yasemaln memhirachin ❤❤❤❤❤❤❤
Thank you kiss Ashenafe specially wife and husband different behavior how to explain and how to make it am happy to you thank you God bless all of family.
ቃለ- ህይወት ያሰማልን::
መምህራችን ❤❤
I like the speech tanks very much
Wow yemigerimina betam Desi yemil timihirit new
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘለዓለም ጸንታ ትኑር!!!
እኛም ከልብ እናመሰግናለን
Yetwedede Ye emye Orthodox lej werk yhone Memher na Zemare. Tmhrtochun ena zmarewochun ymeyadamet ytkmal
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ቀሲስ የተወደድ
ሲጀመር እተርቢዉ መሆን አልነበረበወትም አባቴ ከዚች ጋ ማተብ የላት ነጠላ የላት የመስመር ፍየል
Turu programnew Yiketl
Shlematu mnd nw koye
በጣም ጎበዝ
❤
ባልና ሚስት በተለያዩ ምክንያቶች አብረው ይኖራሉ እንጂ 99% ያህሉ ጋብቻ ግን ፍቅር የለሽ ነው።
Fikir yelesh sayhon tegbabto menor siaqtachew lihon ychilal. Bebeteseb wst berasu mechachal kelele wendmna eht ,wendmna wendim,ehtna eht ligach ychilal gin lemegbabat kehone yemiawerut aygachum bigachum fikir yelem malet sayhon endeyebahriachew bahryachewn tewawqew techachlew menor nuw enji tat meqesaser adelem
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
አረ እኔ መሠልጠን እፈልጋለሁ ሠለትዳር ስነልቦናም በባለፈው ህይወቴ ተጎድቻለሁ ማገገም አልቻልኩም 7አመት ህነኝ ምንም እራሤን ላገኝ አልቻልኩም የሥነልቦና ባለሙያ ያሥፈልገኛል ታደጉኝ በእውነቱ
Hizgaaber yisxachuu mamerachini
❤❤❤❤❤❤❤🙏🏾🙏🏾🙏🏾
37:28 ❤❤❤🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💯💯💯💯💯💯💯
ይቅርታ ወንድም ቀሲስ አቨናፊ ሐዋሪያው ቅዱስ ጳውሎስ ብትችል እንደኔ ብቻሕን ብትሖንም መልካም ነው ብሎአል ታዲያ ምኑ ላይ ነው ችግሩ
የትዳር ጥያቄዎችና መልሶቻቸው
እኔ ትዳር መያዝ እፈልጋለሁ ግን ሊሳካልኝ አልቻለም
በፀሎት እግዚአብሄርን ጠይቄ ብዙጊዜ ትዳር እሚከለክል አይነጥላ መንፈስነዉ ስለዚህ ፆም ፀሎት ኦርቶዶክስ ከሆንሽ ንሰሀ ግቢ በሱባኤ እግዚአብሄርን ጠይቅ ያልጠበቅዉን ትዳር ይሰጥሻል ዋናዉ እምነትነዉ
ሁለታችሁም ስነምግባር ይጎላቹሀል የቀሲስ አለባበስ የሀይማኖት አባት ሳይሆን የአንድ ታዎቂ አርቲስት ነዉ ሚመስሉት አንችደግሞ የሀይማኖት አባቶችን ስትጠይቂ ነጠላ ልበሽ ማተብ ስለሀይማኖትሽ ስለማላዉቅ እሰሪ አልልም
ሚስ አንቺም ምላስሽን ተከናነቢ። ጨርቅ ከሚሸፍነው ሰውነት በላይ ከንፈር የሚከድነው ጨዋ ምላስ ይበልጣል።
ጴንጤነች እንደሆነች😮😮😮
ስለ ማህተብሽ ልልሽ ስገባ........ሳናወራ ከምንግባባበት አነዱ እሱ አይደል???
Vasco Dagama
ኦርቶዶክስ ሆኖ ወይም ሆና ማሕተብ የማያደርግ ሰው ሰው መስሎ አይታየኝም። ቀሲስስ ብትሆን አንገቷ ላይ ማሕተብ እንደሌላት እያየህ እንደ አንድ የኦርቶዶክስ አገልጋይ ምንም አለማለትህ ምን ይሉታል። የዘንድሮ ቀሲስ እና ጳጳስ ጉደኞች ናቹህ። ማፈሪያዎች።
አረ መክረዋት ቢሆንስ ግዴታ ካሜራ ፍት መናገር ኣለበት
መጀመርያ የራሳችን ሃጥያት ብናስብ ኣይሻልም ከመሳደብ 😢😢
ቀሲስ እርግጠኛ ነዎት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ነዎት??????
ምንአጠራጠራችሁ ትክክለኛ የቤተክርስቲያን አገልጋዬ ቀሲስ አሸናፊ ዩቲብ ቻናላቸዉን ተከታተይ ትምህርታቸዉን
yetedeferech beteklil tagebalech!!!!??????lene adis tmhrt new
ይቻላል ውዴ
ክርስቲያን ከሆንሽ ማህተብ ለምን አታደርጊም
እሷ በጌታ ነች
የጌታ መሆን ማለት ምን ማለት ነው ???
ክርስቲያን ነኝ የሚል ሁሉ ባለማተብ አደለም እኮ only Orthodox
@@sunnymulugeta1056 ታድያ ፔንጤ ቤት ምን ይሰራል
Begetama nat yamalet christina mesilog. Chrisitiyan Orthodox b geta adelem yalewu manewu. Rasi mayet tiru newu.@@BettyBet-u2x
መስቀሉን ስራበት ካውንስሊንግ ማንም ይሰራዋል
በፍጹም እምነት የማይጣልበት አስመሳይ ሰው ካላጣችሁት ሰው ይኼንን ለምን ትጋብዛላችሁ ስራችሁን አትፈልጉትም እንዴ
የቀሰሰ ሰው በቀሚሱ አያፍርም
ቀሚስ መልበስ ግዴታነዉ እንዴ ለምሳሌ የኔ ባለቤት አገልቅሎት ሲሄድ ቤተክርስቲያን እና ሌላቦታ እግድነት ሲሄድ አንድ አይደለም አለባበሱ
ትዳር ክክክክክክክክ
አወ እንደ መናፍቅ ጴንጤነትህ ይህ አለባበስ ነው የሚስማማህ የምትጨብጠው መስቀል፣የምትለብሰው ቀሚስ፣የምትደፋው ቆብ የማትችለውን እዳ ነው የሚያቆይህ።
ሰውን መሳደብ ሀይማኖታችን አያስከብርም
@ ቲጊ!ሀይማኖትሽ ምን እንደሆን አላውቅም። ያለውን እውነት እና ሊያስከትል የሚችለውን ነገር ገለጽኩ እንጅ አልተሳደብኩም። እኔ እኮ መናፍቅ ውሻ ነው አላልኩም።
ሰላም ጤና ይስጥልኝ መልሕቅ የትዳር ህይወት ማማከር እና ማሰልጠኛ ማዕከል ነው። ስለ ምክር አገልግሎቱ መረጃ ለማግኘት በስልክ ቁጥራችን በ 0970704050 ላይ ይደውሉልን።

ድንቅ ትምህርት❤❤❤❤
እጅግ በጣም የምወዳቸው መምህር❤❤❤
ትልቅ ሰው እንኳን ደህና መጣህ ❤❤❤
ቀሲስዬ የተባረክ አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ አሁንም ይባርክህ❤❤❤
ቄስ "አንቱ" ነው የሚባለ ይላሉ።
መምህር እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥልን , ዉድ እህት ወንድሞቼ ዋናዉን ምክሩን ስሙ እሷን እርሷት እምነት የግል ነዉ ያድነኛል የምትለዉን ታምልክ ,
ጥሩ ትምህርት ወስደንበታል ቀሲስዬ የሁል ግዜ መምህሬ
እድሜና ጤናይስጥልን
Kesis ashenafi Bezu negre astemroyal. Egzihabher yebarkeh
በጣም እንመስግናለው 🙏🙏❤️❤️❤️❤️
ቃለህይወት ያሠማልን አባታችን
እትህ መስቀል የለሽም ካገትሽ እናም ብታደርጊ ጥሩነው ካጠፋሁ ይቅርታ