ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

@TamagneShow with Mehari Degefaw Part 2 | ታማኝ ሾው ከመሃሪ ደገፋው ጋር ክፍል 2 [ Tamagne Show ]

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 19 ธ.ค. 2023
  • #​TamagneShow #tamagnemedia #tamagnebeyene #seifuonebs
    @TamagneShow with Mehari Degefaw Part 2 | ታማኝ ሾው ከመሃሪ ደገፋው ጋር ክፍል 2 [ Tamagne Show ]
    =========================
    በታማኝ ሾው የዩቱብ ቻናል የሚለቀቁ ቪዲዮዎች ቀደም ሲል ተቀርጸው የተላለፉ ሲሆኑ በአሁኑ ሰአት በየትኛውም ሶሻል ሚዲያ ተፈልገው ስለማይገኙ በድጋሜ ለተመልካች የተለጠፉ መሆኑን ለማስታወስ እንወዳለን፡፡ አዳዲስ እና ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኜት ‪@tamagne_media‬ ከ3000+ ሰብስክራይበር ያለውን ቻናላችንን ይከታተሉ።
    ==========================================================
    Our social Media Links
    Facebook
    ✓ bit.ly/3M6mvzg
    Instagram
    ✓ bit.ly/3kZNlgE
    Telegram
    ✓ t.me/TamagneMe...
    ===============================
    Tamagne Beyene Official Accounts
    Facebook
    ✓ / artisttamagne
    TH-cam
    ✓ bit.ly/3wcpVK0
    ===============================
    Fans Group and TH-cam Channel
    TH-cam
    ✓ bit.ly/3FHyEs4
    Facebook Group
    ✓ / 151303478435

ความคิดเห็น • 49

  • @Lguama
    @Lguama 8 หลายเดือนก่อน +13

    ወላሂ ሁላችንም አማራወች እንወድሀለን 💚💛❤

  • @babuabiye1351
    @babuabiye1351 8 หลายเดือนก่อน +11

    መሃሪ ደገፋው ከተወዳጅ አርቲስቶች ውስጥ አንዱ ነህ አገር ወዳድና ተፅዕኖ ፋጣሪ ነህ
    እንዲሁም ታላቁናአንገፋው የሀገርፍቅር ታጋዩ ታማኝ በየነ እድሜና ጤና ከአንተ ጋር ይሁን

  • @MissAster-jg3vq
    @MissAster-jg3vq 7 วันที่ผ่านมา

    እንዴት እንደምወድህ በስማም ቃል የለኝም ጀግና ዘፋኝ ነክ አንተ ዝፈን ትችላለክ ከዚበላይ በዝና ላይ ዝና በክብር ላይ ክብር በእውቀት ላይ እውቀት ይጨምርልክ እድሜ ይስጥክ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-qk7kq3gv9z
    @user-qk7kq3gv9z 8 หลายเดือนก่อน +4

    መሀሬ የእውቀት ጥግ ያለው ነው እየሩሳለም ሲባል 1 ፋሲል ከነማ ሲባል 1 ጎደር ሲባል 1 ታማኝ ሲባል ግባ በለው ታማኝን ብሎ ያስደሠተን ጀግና ነው ማህሬ 🙏🙏🙏

  • @user-jp4nh5ew8k
    @user-jp4nh5ew8k 7 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም እምወድህና እማደንቅህ አርቲስት መሀሪ ጀግናየ ነህ❤❤❤❤❤❤❤

  • @asmabarch7575
    @asmabarch7575 7 หลายเดือนก่อน +2

    እኔ ጎንደሬ ነኝ የማልልመጠመጥ 😍😍😍

  • @mengistu9600
    @mengistu9600 6 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም እጅግ በልልኝ ታማኝ

  • @relaxingthoughts9725
    @relaxingthoughts9725 8 หลายเดือนก่อน +2

    መሃሪ ደገፋው የመጨረሻ ስነ ስርዓት ያለው ሰው ነው፡፡ የቴዲ አፍሮ አይነት ነው፡፡ ይመችህ እያያ፡፡

  • @azebgetnet2926
    @azebgetnet2926 7 หลายเดือนก่อน +2

    ልታይ ልታይ የማትል ትሁት ጎበዝ የዘፋኞች ቁንጮ እንወድሃለን ብዙ ነገር እንጠብቃለን ከአንተ

  • @wardawarda4153
    @wardawarda4153 7 หลายเดือนก่อน +1

    አርቲስት መሃሪ ደገፋዉ። ስወድህ አወ ሁሌም ታኮራን አለች ጎንደር👌

  • @Dagi-man
    @Dagi-man 6 หลายเดือนก่อน +1

    መሐሪ እስትንፋሳችን ነህ ከእነ ሙሉ ቤተሰቦችህ ሰላም ይብዛልህ🙏

  • @Eyerus879
    @Eyerus879 7 หลายเดือนก่อน +1

    ሁለታችሁም ለኔ ምርጥ ናችሁ ❤

  • @waltenguswarkaw821
    @waltenguswarkaw821 4 หลายเดือนก่อน +1

    መሃሪ ❤❤❤❤❤
    እንወድሃለን ትችላለህ።

  • @belaydagnew4334
    @belaydagnew4334 8 หลายเดือนก่อน +1

    ታማኛችን እና መሃሪ በጣም ደስ የሚል ጨዋታ ነው በርቱልን እንወዳችኋለን

  • @BMT368
    @BMT368 8 หลายเดือนก่อน +2

    ሀለታቹህም በጣም ነዉ የምወዳቹህ ሰላማቹህ ይብዛ❤❤❤

  • @mazagelaye7867
    @mazagelaye7867 5 หลายเดือนก่อน

    ቱለታችውንም በጣም እንዎዳችዎቸን ባላችውበት አምላክ ይጠብቃችው

  • @yeshimelka3593
    @yeshimelka3593 4 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳንም የኛ ሆንክ ማህሪ❤❤❤

  • @endalkachewbahiru1051
    @endalkachewbahiru1051 8 หลายเดือนก่อน +2

    መሀሪ ደገፋው የሚገርም አርቲስት ነው

  • @tefelalinegash890
    @tefelalinegash890 7 หลายเดือนก่อน

    መሀሪ ወንድሜ ከዚ በላይ ከፍታን እመኝልሀለው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @MaledeKebad
    @MaledeKebad 7 หลายเดือนก่อน

    ታማኝ ኢትዮጵያ ከአንተ አት ደም ቅም እና እባክህ ኢትዮጵያ በነ አብይ አህመድ እየተጨፈጨፈች ነዉ ድምፅህን አሰማን ታማኝ እኔ ካንተ የበለጠ ለኢትዮጵያ እሚያስብላት አለ ብየ አላምንም በዛ ውም ልክ ባለየወች አሉ። እንደምናስቀይምህ ይገባኛል ያን ወደጎን አድርገህ ለአማራ ህዝብ ድረስለት💚💚💛❤ ማለደ ከባድ ከእስራኤል ከልብ እወድሀለሁ🙏🙏🙏🙏🇮🇱

  • @YelmworkTkele-rp9jb
    @YelmworkTkele-rp9jb 6 หลายเดือนก่อน

    ማሀሪየና ታማኝ በጣም ነውየምወዳችሁ።

  • @mesfintesma6289
    @mesfintesma6289 8 หลายเดือนก่อน

    ታማኝ በየነ እኛም እናመሰግናለን ከእስራኤል

  • @user-br8zc8qp2r
    @user-br8zc8qp2r 8 หลายเดือนก่อน

    ደገፍ በጣም ነው የምንወድህ🎉🎉🎉።

  • @wubsewshimels4421
    @wubsewshimels4421 6 หลายเดือนก่อน

    He is better in wollo music, he has a smooth twisting vocals.

  • @fasikaamare2579
    @fasikaamare2579 8 หลายเดือนก่อน +1

    እናደቅህ አለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @jannajanna4393
    @jannajanna4393 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤ታማኝ❤❤❤❤

  • @shumetalem1790
    @shumetalem1790 7 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤both of you thanks❤❤❤❤

  • @Rose-xh6bk
    @Rose-xh6bk 5 หลายเดือนก่อน

    ኑሮ ጥሩ ነው😂😂😂😂😂😂😂😂ታማኝ በፕሮናውሴሽን

  • @fasikaamare2579
    @fasikaamare2579 8 หลายเดือนก่อน

    እኛ ተመርቀንበታል በጣም ነዉ የምወደዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-nw5it4bt9p
    @user-nw5it4bt9p 7 หลายเดือนก่อน

    ያኮራኛ የሚለው ዜማ ጎንደር ውስጥ እንደመዝሙር ነው ወንድሜ!

  • @YelmworkTkele-rp9jb
    @YelmworkTkele-rp9jb 6 หลายเดือนก่อน

    ውድድድድ

  • @user-fr8xz4px3v
    @user-fr8xz4px3v 7 หลายเดือนก่อน

    እኛም በጣም እንወዳችኋለን ከእስራኤል

  • @sefineshbezabih7401
    @sefineshbezabih7401 7 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ደሬ ባንተ ሙዚቃ ተድሬበታለሁ በጣምነው የምወድህ ግን ጠፋህ ናልን

  • @ጌጡ95Gete
    @ጌጡ95Gete 8 หลายเดือนก่อน

    ሰላማችሁ ይብዛ ❤❤❤

  • @hewan676
    @hewan676 7 หลายเดือนก่อน

    መሀሬ እዴት እደምወድህ❤❤❤

  • @etava4296
    @etava4296 7 หลายเดือนก่อน +1

    ኧረ ተዉ፟ ለአማራ ታገሉ

    • @etava4296
      @etava4296 7 หลายเดือนก่อน +1

      ይህ ታሪካዊ የኅልውና ትግል አይለፋችሁ አማራ እንዲጠፋ በድሮንና በሞርተር ህዝባችን ከብቶቻችንና የእህል ክምር ሳይቀር እየወደመ ነውኮ አላወቃችሁንም?

    • @asadcr2626
      @asadcr2626 7 หลายเดือนก่อน

      Endet gn lewegenachu dimts atasemum de yemn chewata new bezi Seat

  • @ENKUZERTADESSE-fw3kb
    @ENKUZERTADESSE-fw3kb 7 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @universityofethiopia
    @universityofethiopia 8 หลายเดือนก่อน +1

    የሀገር እንቁዎች

  • @merkebtamiru7313
    @merkebtamiru7313 7 หลายเดือนก่อน +1

    ፋኖን ለምን ረሣህ ? መሃሪ

  • @graxsador5288
    @graxsador5288 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-uq9vv4ig1y
    @user-uq9vv4ig1y 8 หลายเดือนก่อน

    🎉እውነትም እያያ በለው አለ ምሀሪ ደገፋ ክርር ለአተ ለእውነተኛው ገንደሬ ውቤ ከእስራኤል

  • @zinasheamare545
    @zinasheamare545 8 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @demelashmamo768
    @demelashmamo768 7 หลายเดือนก่อน

    Amhara fiker new

  • @seifukebede9824
    @seifukebede9824 7 หลายเดือนก่อน

    መሀሪ አድናቂህ ነን። ወያኔ ሳይወድቅ ወደ ኢትዮጵያ እንዳትመጣ ምክሬ ነው አሁንም አሉ ተጠንቀቅ🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @user-fe8kj7sx6q
    @user-fe8kj7sx6q 8 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉