የፕሬዝዳንቷ የዋህነትን አና የአሰልጣኙ ብልግና | ከህወሓት ጉባዬ ጀርባ ያለው ሴራ | ዓላማቸው የሚሳካው በግጭት ነው

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 381

  • @amensisa3648
    @amensisa3648 2 หลายเดือนก่อน +60

    ኢትዮጵያ በእውነተኛ ልጆቿ ታፍራ እና ተከብራ እስከ ዓለም መጨረሻ ትኖራለች።🇪🇹⚔️🇪🇹

    • @FikaduBayushi
      @FikaduBayushi 2 หลายเดือนก่อน +6

      ደስ ብሎኛል 40ኛው. ላይክ. ዬኔ በመሆኑ እውነት ነው ተከብራ ትኖራለች 🙏🙏🙏

    • @songohan7170
      @songohan7170 2 หลายเดือนก่อน +2

      እዚ ቁጭ ብሏ እንደ አበደ ውሸ እንዲለፈልፍ ህልውናውን ያፀናለትን እንዲሁም በራሱ አንደበት ሀቁኑ እና ውነታውኑ ሲቀባጥር እናዳልነበረ አሁን እንደቂጣ ተገልብጦ የሁሉ መንሴው ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ናቸው እያለ መርዙኑ ይረጫል ይህ በጣም ያማል ::

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 2 หลายเดือนก่อน +37

    ክብር ለመከላከያችን ለአየርሃይላችን ለፖሊሶቻችን ለባህርሐይላችን ይሁንልን እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጣቸው ሐገራችን ኢትዮጵያ ስላም ያርግልን እናመስግናችኋለን ስዬዬዬዬዬዬዬ እና ሮቤላላላላ በጉጉት ነው የምንጠብቃችሁ ስዬሰአቱ አጠረብን blessed 🙏🙏🙏🙏

    • @zd820
      @zd820 2 หลายเดือนก่อน +1

      እውነት ነው ክብር ለጀግናው መከላከያ ሰራዊት ድንጋይ ተንተርሰው ደረቅ ብስኩት በልተ በዱር በገደል ለሚዋደቁት ደመወዝ ሳይሉ ለሀገር ክብር ኩራት ለሚኖሩት ክብር ለናንተ

    • @alexmekonen5116
      @alexmekonen5116 2 หลายเดือนก่อน

      ​@@zd820yeminabah Mekelakeya serawite kemote koye eko yeh nefisebela lekemekamiy araje,defariy wotadre ayebalem ye dukte leba new😁😁😁👋

  • @africaunite3823
    @africaunite3823 2 หลายเดือนก่อน +14

    ሀገር ከሁሉም ይበልጣል ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር!!! 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @wossenhaile2860
    @wossenhaile2860 2 หลายเดือนก่อน +12

    ስዬዬዬዬ ና ሮቢ ይሄ ባለጌ ገመዶ አብቹዬ ቢሆን ኖሮ እንዲ የተናገረውና ብሩ ያንሰኛል ቢለው የአብቹዬ መልስ አንተ ጀዝባ በሩ ይታይሀል ቀጥ ብለህ ውጣ ። አብቹጋ ቀልድ የለም ስዬዬዬዬ ገመዶ እራሱን ነው ያሳነሰው ኢትዮጵያ ትልቅ ናት💚💛❤️🌻🌻🌻🙏🙏🙏

  • @tadesseebero8304
    @tadesseebero8304 2 หลายเดือนก่อน +1

    Bravo Seyoume and Robe and thank you so much you are the True Ethiopians have a best time with our Hero His Ex.Col,Dr, Pm Abiy A.

  • @Wendi-y3l
    @Wendi-y3l 2 หลายเดือนก่อน +10

    እንኳን በሰላም ገባችሁ የኢትዮጵያ ልጆች ❤❤

  • @girmaasfaw4119
    @girmaasfaw4119 2 หลายเดือนก่อน +19

    ኢትዮጵያ አድዋ አበበ ቢቂላ ኢትዮጵያ አንድና አንድ ናቸው።

  • @girmaasfaw4119
    @girmaasfaw4119 2 หลายเดือนก่อน +14

    ክብሪት ርዕሰ ብሔር ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ክብሪት ርዕሰ ብሔር አንድ እና አንድ ናቸዉ። ይህ ገመዶ የተበለዉ ሰዉ ኢትዮጵያን የማያዉቅ በማይመጥነዉ ቦታ በመገኘቱ እኛን የኢትዮጵያን ሕዝብ አዋርዶናልና የአሠልጣኝነት ፊቃዱን ተነጥቆ መባረር አለበት።ገለባ ባለጌ ሥርዓተ ቢስ መጀመሪያ ሥርዓት የማር።

  • @berhanuserbessa9117
    @berhanuserbessa9117 2 หลายเดือนก่อน +20

    መማር ማለት እንደ ስዪም ተሾመ ነው ምድረ በጭባጫ አዳሜ ዶ/ር ነኝ professor ነኝ እያልክ የምታናፋ በሙሉ ለአገሬ ምን ሰራዉ ብለህ እራስህን ጠይቅ እንደ ስዬሜ ነዉ የተማረ ማለት ያለ ምንም ጥቅም አገርን ማገልገል

    • @geneteden4343
      @geneteden4343 2 หลายเดือนก่อน

      የመንግስት ቅምጥ መሆኑ በጫት ምርቃና መርዙን እየተፋ ታደንቀው አለህ 😄😄😄😄አድናቂ እራስህ ነህ ወይም ተመሳሳዩ ቢጠው ነህ 🤔🤔🤔

  • @asfawtura6283
    @asfawtura6283 2 หลายเดือนก่อน +1

    ስዩሜ እግዚእብሔር በሔድክበት ቦታ ሁሉ ከፊትና ከኻላ ይጠብቅህ ❤❤

  • @telahuntadesse2168
    @telahuntadesse2168 2 หลายเดือนก่อน +12

    ስየ ያራዳአ ልጂ መጣህ ለኢትዮጵያ

  • @Jomoabd-hh8kr
    @Jomoabd-hh8kr 2 หลายเดือนก่อน +26

    እኔ ያልገባኝ ኮሚቴውና አሰልጣኝችን ቤተመንግስት መጥራቱ እራሱ ጥፈት ነበር ክብር ለማይገባው ክብር መስጠትነው

  • @YohannesBezabeh
    @YohannesBezabeh 2 หลายเดือนก่อน +8

    ይህ አሰልጣኝ የሀገሪቷን ክብር ስላዋረደ በወንጀል መጠየቅ አለበት።

  • @TigistTg-s1p
    @TigistTg-s1p 2 หลายเดือนก่อน +1

    ስዬ ልብህ የህጻን ልብ ነዉ ንጹህ ነዉ ፡፡ ኢትዮጵያን የምትወድበት ጥግ ያስቀናል ፡፡ ድፍረትህ ጀግንነትህ ለእዉነት የቆምክበት መሰረት ያስቀናል ተባረክ ልጆችህ ይባረኩ ፡፡

  • @korichafantaye1135
    @korichafantaye1135 2 หลายเดือนก่อน +1

    Thanks ABA ESHETY AND ROBELE ALSO WEFUU FOR HARD WORK.

  • @ngussebayou9288
    @ngussebayou9288 2 หลายเดือนก่อน +6

    እግዚአብሔር ይባርክህ ስዩሜ ንጹህ ኢትዮጵያዊ ነህ ❤❤❤

  • @PeaceToAll5758
    @PeaceToAll5758 2 หลายเดือนก่อน +2

    BLESSINGS TO YOU BROTHERS 🙌

  • @MeredKinfergb
    @MeredKinfergb 2 หลายเดือนก่อน +1

    Syum is well sergery of Tplf.thankyou

  • @meseretgebretekle5301
    @meseretgebretekle5301 2 หลายเดือนก่อน +16

    ስለ መንግሥት የሚያውቀው ክብር ያለው ሰው ነው ይሄ ሜዳ አደግ ማባረር ነው ።

  • @NegashYifra
    @NegashYifra 2 หลายเดือนก่อน +3

    Brilliant activist siyuim teshome❤❤❤❤❤

  • @shashoabakoda
    @shashoabakoda 2 หลายเดือนก่อน +1

    ጋዘጠኛ ስመነ ባይፈርስን ጨምራቹ አሁንም ትንታኔ ስጡበት ፣ በጣም ወዳቹኋለሁ አመሰግናለሁ.....!።

  • @YONASAgidew
    @YONASAgidew 2 หลายเดือนก่อน +4

    እንደ አገር የሞራል ዝቅጠት ውስጥ ነን ጎበዝ አስተማሪዎች ብዙዎችን አስተምሮ ተማሪው ጠ/ሚኒስትር፣ ፕረዛዳንት፣ ጀኔራል በጣም ተማራማሪ ይሆናል አስተማሪዎች ሲያስተምሩ ከራሳቸው የበለጠ ዕውቀት ግንዘቤ እንዲኖራው አስቦ ነው ገመዶ ገመድ አፍ ታምራት ከእኔ ለምን በለጠ ነው ስሜቱ የወደቀ ውዳቂ አስተሳሰብ ነው፡፡

  • @BurjoBekele-se4wg
    @BurjoBekele-se4wg 2 หลายเดือนก่อน +21

    ሰዬ የሚዲያው ድሮን ከቸ አለ ላይክ ሰብሰክራይ ሼር አረጉ በዛው ድጋፍም አረጉ ዝም አትበሉ

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale 2 หลายเดือนก่อน +2

    ኢትዮጵያን የነካ
    የለዉም በረካ
    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
    💪💪💪💪

  • @foadnasir216
    @foadnasir216 2 หลายเดือนก่อน +13

    ሱዬ እና ሮባ ሁኔታኛ የኢትዮጵያ ልጆች🎉🎉🎉🎉

  • @ኢትዮጵያውያዬዞሮመግቢያዬ
    @ኢትዮጵያውያዬዞሮመግቢያዬ 2 หลายเดือนก่อน +2

    ስዬዬዬዬዬዬዬ ምስጋና ይገባሀል❤❤❤

  • @gethab2306
    @gethab2306 2 หลายเดือนก่อน +2

    Well, Seyoum you have made a point!

  • @zd820
    @zd820 2 หลายเดือนก่อน +8

    ኢትዮጵያ በጀግና ሀገር ወዳድ ህዝቦቻ ተከብራ ትኖራለች ዘረኝነት ይው ደም

  • @FelekeDemisse-d3u
    @FelekeDemisse-d3u 2 หลายเดือนก่อน +4

    እንኳን በደህና መጣችሁልን ስዩሜ እና ሮቤል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉እንወዳችኋለን

  • @ziyadahassen5876
    @ziyadahassen5876 2 หลายเดือนก่อน +10

    ስዩሜና ሮቤላላላ ወፉፉፉፉ ሰላማቹ ይብዛዛዛዛ

  • @MekashaGetu-rm5io
    @MekashaGetu-rm5io 2 หลายเดือนก่อน +3

    በእውነት አሁን በኢትዮጵያ ውስጥ ዲሞክራሲ የለም ማለት ይቻላል ? ድሮ ቢሆን ቤተመንግሥት ገብቶ በሀገር መሪ ፊት እንዲህ ይናገር ነበር ? የሚሰቀጥጥ ድፍረት ነው ቤተመንግሥት መሆኑን ረሳው

  • @ibrahimyassinawel6184
    @ibrahimyassinawel6184 2 หลายเดือนก่อน +4

    ምርጦቹ ስዬ ና ሮባ

  • @abima683
    @abima683 2 หลายเดือนก่อน +3

    ስየ ይመችህ 2ሚሊዮኑም እንዳይሰጠው

  • @AddisAbebaBete
    @AddisAbebaBete 2 หลายเดือนก่อน +2

    ስዬ
    ልክ ነህ ደፂንና ግብራበሮቿን "ፀጥ ማሰኘት" ብቻ ነው መፍትሄው።

  • @ethiopianism22
    @ethiopianism22 2 หลายเดือนก่อน +1

    Seyoum you are exactly Ethiopian attitude

  • @Dav-Eth
    @Dav-Eth 2 หลายเดือนก่อน +8

    የ🇪🇹 አምላክ የተመሰገነ ይሁን የአሸብር ሴራ በ አትሌት ኮማንደር ታምራት ቶላ የማራቶን ድልና ጀግንነት የኢትዮጵያ ባንዲራ በ ፓሪስ ከፍ በማለቱ ከሽፏል

  • @leuldagmawi4731
    @leuldagmawi4731 2 หลายเดือนก่อน +3

    ሲዬ የአሰልጣኙ ነገር ሌላ ነገር እንዳይመስልህ የአሸብርን ጉድ አጀንዳ ማስቀየሪያ ነው

  • @084Dudududu
    @084Dudududu 2 หลายเดือนก่อน +6

    ልክ ነህ ጀዌ ቀዌ ነው

  • @084Dudududu
    @084Dudududu 2 หลายเดือนก่อน +11

    ሚገርም ነው ሲጀመር ሰርተፍኬት ይበቃ ነበር! ሲቀጥል ወታደር እንኳን ህይወቱን አሲዞ ለሀገር የሚለፋው ወታደር እንኳን እንደሱ አላለም! ሀገር በምትደገፍበት ስንት የተፈናቀለ የተራበ ባለበት ሀገር ከነሱ ተነጥቆ ተሰቶት እንደዚ ማለቱ በጣም ያሳፍራል አረ ሞራል የሚባለው የት ሄደ እነዚ ሰዎች አብደው እኛንም አሳበዱን እኮ!😂

  • @selamabebe7552
    @selamabebe7552 2 หลายเดือนก่อน +1

    በርታ

  • @bizunishtasfay761
    @bizunishtasfay761 2 หลายเดือนก่อน +7

    ስዬ ስጠብቅህ መጣህ ለባለ 2ሚሊነሩ ትመልሳለህ ብዬ❤❤❤❤❤

  • @ABSh-d5i
    @ABSh-d5i 2 หลายเดือนก่อน +5

    እጅግ በጣም አሳዛኝ ድርጊት ነው ሁለት ሚልዮን ብር አነሰኝ?????ከጀርባ ያለውን የሙስና ግዝፈት አዕምሮውን ያሳተው ,የሀገርና የህዝብ ክብር ያልተረዳ,'ርዕሰ ብሔር' ማለት ትርጉሙ ያልገባው,የነአሸብርን ስተት ሽፍን የሰጠ,..... በጣም በጣም አሳዛኝ, በውድድሩ ከተበሳጨነው በላይ አናዳጅ...ብሩ መከልከል አለበት አለበለዚያ ነገም ሌሎቹ እየተነሱ ...

  • @fitsumsewnet1957
    @fitsumsewnet1957 2 หลายเดือนก่อน +2

    ስዩሜ ፣ ሮቢ፣ ወፉ ተባረኩ።

  • @benatrim-e5g
    @benatrim-e5g 2 หลายเดือนก่อน +2

    እኔም ሌላ ርዕስ ከምፈጥር ሃሳቤን ላጋራችሁ... ማንነትን ፣ቤተሰብን፣ ሃገርን፣ የተሻላ በሚከፍሉን የምንለዉጥ ከሆነ ማንነት የለንም። ማንነታችን በሰውነት ሳይሆን በቁስ ላይ ተመስርቷል እና። ለብርቅዬዎቹ፤ አብርሃም፣ ፅጌ፣ ታምራት፣ እና ትዕግስት በዚህ ኦሎምፒክ ለተሳተፉት ሁሉ ክብር ለእነሱ እና ለሀገራችን ኢትዮጵያ! ይህን ሁላ ዘንግተዉ የኢትዮጵያን ድል በራሳቸዉ ብቃት ላሳኩ ለመሰላቸዉ እና ኢትዮጵያን በነሱ ብልጠት እና ብቃት የሚያፈርሱ ለመሰላቸዉ! ይብላኝ ለነሱ!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @semerefeleke5415
    @semerefeleke5415 2 หลายเดือนก่อน +2

    Seyoum Anbesaw Berta ❤️♥️❤️

  • @Fuex-p4h
    @Fuex-p4h 2 หลายเดือนก่อน +4

    አላህ ሰላማችሁ ያብዛልን🤲
    ስዬ 🥰
    ወፉ🐦📷 🥰
    ሮቢ 🥰

  • @almazadmike7734
    @almazadmike7734 2 หลายเดือนก่อน +3

    ሰዬ አንጀት አርስ ነህ አኮ። ተባረክ

  • @abebeandualem301
    @abebeandualem301 2 หลายเดือนก่อน +3

    የስጦታ:ፈረሰ:ጥርሱ:አይታይም:አመስግኖ:ከመቀበልበቀር:አሰልጣኙ:ውግዘት:ሳይሆን:ቅጣት:ይገባዋል:በታሪካችን:ደካማ:ውጤት:ያመጣ:አሰልጣኝ:በመድረክበሀገር:መሪ:ፊት:ያሳየው:ንቀት:በቀላሉ:መታለፍ:የለበትም።

  • @telahuntadesse2168
    @telahuntadesse2168 2 หลายเดือนก่อน +14

    ስየ ጂል አይሙት እንዲያጫውት ነው የጀዋር ፖለቲካ

  • @AyeleMekonnen-e7r
    @AyeleMekonnen-e7r 2 หลายเดือนก่อน +4

    ስዬ የምትመቸኝ እኮ የልቤን ነው የምትናገርልኝ፣ ገመድ አፍ ነው ያልከው!!! ልክ ብልሀል።

  • @jonejo8648
    @jonejo8648 2 หลายเดือนก่อน +3

    ያለ ሽንኩርት ወጥ ከሚበላ ከብዙሀኑ የኢትዮጵያ ህዝብ ጉሮሮ ተወስዶ የተሰጠውን ገንዘብ አልወስድም ያለ ቅሌታም ሰው ብሩን ለመቄዶንያ አረጋውያን መርጃ ይሰጥ

  • @peaceephrem2537
    @peaceephrem2537 2 หลายเดือนก่อน +1

    ኢትዮጵያን በአለም አደባባይ የሚሸጧትን ሰዎች ተባብረን ማንሳት አለብን። ማንም ከሀገር በላይ አይደለምና።

  • @nbsltd5580
    @nbsltd5580 2 หลายเดือนก่อน +2

    Well said

  • @tsehaygebeyehu3045
    @tsehaygebeyehu3045 2 หลายเดือนก่อน +2

    I really upset on this situation crazy Gemedooooooo

  • @MesataKefe
    @MesataKefe 2 หลายเดือนก่อน +5

    አሰልጣኙን የነዉር ሥራ እንደሰራ ያደረገው መሰሪው አሸብር ነው ምን እያላችሁ ነው ወሬው በጠቅላላ ከአሸብር ወደ አሰልጣኙ ዞረ እኮ : ስለ አሸብር እና ስለ ውጤት ቀውስ የሚያወራ የለም . አቴሽን ዳይቨርሽን ይልሃል ይሄ ነው::
    አሸብር must go !!!

  • @telahuntadesse2168
    @telahuntadesse2168 2 หลายเดือนก่อน +6

    አለም እየሰማው ፈሳ ከአሸብር ጋር የዋለ ገመዳ ፈስ ተምሮ ስየ ያራዳአ ልጂ

  • @HayatAhmed-h6s
    @HayatAhmed-h6s 2 หลายเดือนก่อน +2

    BK👍👍

  • @woldefantu75
    @woldefantu75 2 หลายเดือนก่อน +7

    ስዩም እንዳለፈው ጊዜያዊ አስተዳደር ለሁለት ተከፍሎ ህወሓት ፌደራል መንግስት ለማስጨነቅ ካልሆነ በስተቀር የህወሓት ክፍፍል አይታየኝም ጥንቃቄ ያስፈልጋል።ጭር ሲል ህወሓት አይወድም በግጭት አትራፊ ነው በትክክል ተንትነኸዋል ስዩም ❤❤❤❤❤

  • @telahuntadesse2168
    @telahuntadesse2168 2 หลายเดือนก่อน +16

    ስዩም መስፍን ከታሪካዊ ጠላቶቻችንም ጋር ቢሆን እንወጋቸዋለን አለ የኢትዮጵያ አምላክ ቀደመው በሞት ወሰደው የግብፆቹም አየር ሀይል ተመቶ ወደቀ በጀግናው መከላከያ አየር ሀይላችን

  • @Adsie151
    @Adsie151 2 หลายเดือนก่อน +2

    እውነት ነው

  • @foadnasir216
    @foadnasir216 2 หลายเดือนก่อน +6

    ኑሩልን ሱዬ እና ሮባ ኢትዮጵያ ታሻንፈሌች🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @084Dudududu
    @084Dudududu 2 หลายเดือนก่อน +5

    አውቀው ነው! ሳያውቁ የማያደርጉት አንድም ነገር የለም ምድነው ማባበል የማያዳግም እርምጃ መውሰድ ነው ከእንግዲህ!

  • @peter-f7z
    @peter-f7z 2 หลายเดือนก่อน +5

    ኣቶ ገመዶ ደደፎ ከዛሬ ጀምሮ ከስራ ኣሰናብተናል ፦ ይሰጠው
    ሁለት ሚሊዮን ለህጻናት ስፖርት ማስክጠኛ ይሰጥ
    ፯ ቃላት ቻው

  • @rebka5068
    @rebka5068 2 หลายเดือนก่อน

    ስዩሚ የዝህ ዘመን ጀግና እንጀቲን ነው የምታርስኝ ሁሉ ኢትዮጵያዊ እደስዩሚ ቢገባው የት በደረስን ስላም ሁንልን ጀግናችን ኢትዮጵያ ሀገራችን በእንተ እንትን በሚስሉ ተክብራ ትኑር

  • @gutahurisa7054
    @gutahurisa7054 2 หลายเดือนก่อน +3

    የሀግርን ክብር ያዋረደና ብሔራዊ አትሌቶቻችንን ለማሠልጠን የማይመጥን ወራዳ ስለሆነ ድፍድፎ (ደደፎ) በጭራሽ ወደአሠልጣኝነት ሊመለስ አይገባም

  • @hamzamengsha7720
    @hamzamengsha7720 2 หลายเดือนก่อน +4

    ስየ ጀግና የተናገርከው ጠብ አትልም ምላሰ ጥቁር

  • @Fuex-p4h
    @Fuex-p4h 2 หลายเดือนก่อน +3

    ስነ ምግባር አልባው አስልጣኝ በጣም አሳዝኖኛል 🤔 የሀገሬን🇪🇹 ፕሬዝዳንት በይፋ ሊያዋርድ ሞከረ
    ሀገሬ ቲቪ ላይ ለውጤቱ ይቅርታ ጠየቀ #ደደቢing ነው

  • @negedegugssa2911
    @negedegugssa2911 2 หลายเดือนก่อน +3

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ,የነካ ሞት ሁላችንም እንሞታለን 2ሞት

  • @RugaEbeno23
    @RugaEbeno23 2 หลายเดือนก่อน +2

    Seye yimecheh abo❤❤❤❤

  • @ownerowner2993
    @ownerowner2993 2 หลายเดือนก่อน +5

    He need to go forever😮😮😮😮

  • @084Dudududu
    @084Dudududu 2 หลายเดือนก่อน +15

    ስዩሜ አፍ ሲከፈት ጭንቅላት ይታያል! ይሄ ባለጌ ነው እንጂ ፕሬዝዳንቷን ወያኔ እንኳን እንደዚ አልደፈራትም ያኔ ይሄ ማፈሪያ ቅሌታም በሱ አፍ እንደዚ ማለቱ ብልግናውን ባደባባይ አሳየን

    • @getachewnekere1980
      @getachewnekere1980 2 หลายเดือนก่อน

      ደንቆሮ መጀመሪያ ሰው ሁን ምንድ ነው ስዩም ጥፋቱ? ሴራ ስለተነተነ የአንተ አእምሮ የደረቀ ስለሆነ ስድብ ይቀድመሃል።

    • @bethelhailemariam8806
      @bethelhailemariam8806 2 หลายเดือนก่อน +2

      ​@@getachewnekere1980ሰውየው የወቀሰውም ሆነ የተሳደበው ስዩሜን ሳይሆን አሰልጣኙን ነው የፃፈውን ደግመው ቢየነቡት እላለሁ

  • @ownerowner2993
    @ownerowner2993 2 หลายเดือนก่อน +18

    ሰውዬው ነውር ክብሩ ነው ራሱን ነው ያዋረደው😮😮😮

    • @abiyouasnake2062
      @abiyouasnake2062 2 หลายเดือนก่อน +1

      Ke Dr Ashebere gare yewaleche gidere!

  • @TedyTeklu
    @TedyTeklu 2 หลายเดือนก่อน +14

    ስዩ የቀጠናው ቁልፍ ሰው።

  • @samiabera7894
    @samiabera7894 2 หลายเดือนก่อน +10

    የኢትዮጵያ ወታደር ወድ ህይወቱን ሰወቶ ሰንት ነው ደመወዙ

    • @zd820
      @zd820 2 หลายเดือนก่อน

      ጌታን የኔወንድሙች ደመወዛቸው ሰሙና አይገዛም ግን ለሀገራቸው ይሰራሉ ይሀው 26 አመታ ቸው መከላከያ ሰራዊት የኢትዮጵያ ኩራት ናቸው

    • @alexmekonen5116
      @alexmekonen5116 2 หลายเดือนก่อน

      ​@@zd820eyezerefu,eyedeferu,eyaredu new yehe nefisebela makelakeya sayehone mebale yalebere ,araje,ye dukete leba new mebale yalebete😁😁😁😁😁👋

  • @adissdej2717
    @adissdej2717 2 หลายเดือนก่อน +3

    Welcome🙏🙏💝💝

  • @matiwosmitiku24
    @matiwosmitiku24 2 หลายเดือนก่อน +2

    Ashebariwu newu yesu gudaye endaynesa newu

  • @benatrim-e5g
    @benatrim-e5g 2 หลายเดือนก่อน +1

    ካልተሳሳትኩ.... ሀገርን እና የሀገርን ሥም ለማጥፋት የሚፈልጉ ሁሉ አሁንም ሌላ ርዕስ እየሰጡን ነው!።

  • @TafesseSolomon
    @TafesseSolomon 2 หลายเดือนก่อน +4

    ህወሀት ለሁለት አልተከፈለም ሁለት ሙከራ ይዞ ነዉ የሚንቀሳቀሰዉ !

  • @foziatabit8428
    @foziatabit8428 2 หลายเดือนก่อน +3

    ስዩሜ ሮባ ሠላም ደብረጽዮን ንቀቱ አምባገነንቱ የቆየ ነው ።ሰው ሰው አይመስለውም ውስጡ የተኮፈሰውን እንደ ጎማ ማስተንፈስ ነው።ጀግኖቼ ክብሮቼ እባካቹህሳይቃጠል በቅጠል ቶሎ ብላቹህ እርምጃ ውሰዱ ብዙ ጥፋት ሳያስከትል።ክብርት ፕሬዚዳንት እናከብሮታለን እንወዶታለን።ትንሽ ሰው ትንሽ ነውና ፌዴሪሽኑ መፈቸሽ አለበት ፣የልጆቹን ሞራል ለመጠበቅ ገመዶ ቡና ቤት ያለህ ይመሰል ለከት የሌለውንግግርህ የሕሊና ዕዳ ተሸክመህ ኑር።❤❤❤❤❤

  • @MESERETT-n5e
    @MESERETT-n5e 2 หลายเดือนก่อน +4

    ❤❤❤

  • @workineshteka3269
    @workineshteka3269 2 หลายเดือนก่อน +5

    ስዩሜ ሲደመር ስዩሜ ይሆናል 1000 ✅✅💪👌👍❤️🇪🇹❤️🇪🇹❤️

  • @sunnygabriel4993
    @sunnygabriel4993 2 หลายเดือนก่อน +1

    👍👍👍👍👍👍

  • @zulfahussain852
    @zulfahussain852 2 หลายเดือนก่อน +5

    ወልደመስቀል ኮስትሬ አሰልጣኝብሎዝም ጥቅም ሳይበግራቸ አገራቸውንያስቀደሙ ጀግና አባታችን አላህ ይዘንሎት ሁሊምናከብሮታለን ፕሬዝደታችን ክብርት እናመሰግኖታለን ❤❤❤❤❤

  • @wadiyattube
    @wadiyattube 2 หลายเดือนก่อน +4

    👌👌ስዬ

  • @SolomonWorkiye
    @SolomonWorkiye 2 หลายเดือนก่อน +2

    Seye ye kurt ken lij .yarada lij keep it up

  • @Fikru1948
    @Fikru1948 2 หลายเดือนก่อน +1

    Seyoume, you are absolutely right ✅️
    💰💰Ashebr 💰💰
    🐖🐖🐖

  • @melakunegash7556
    @melakunegash7556 2 หลายเดือนก่อน +1

    በእውነት ነው የምላችሁ በህይወት ዘመኔ የዚህን ሰውዬ ድርጊት ሳይ የተስማኝ አይነት የመዋረድ ስሜት ተሰምቶኝ አያውቅም። ፕሬዚዳንቷ ግን ራሳቸውን ተቆጣጥረው ሁኔታውን ማለፋቸው እንዳደንቃቸው አደርጎኛል። አሁን ይህ ሰወዪ አሰልጣኝ ሆኖ ቢቀጥል ወደ ፊት ለሚመጡትም ይሁን አሁን ላሉትስ አትሌቶች ምን አይነት ምሳሌ ይተዋል?ዶክተር አሸብር እንኩዋ የዚህን ሰውየ ያህል ያዋረደን አይመሰለኝም። የስራውን ይሰጠው። ይህ ሰው እንኩዋን ተምሮ አሰልጣኝ ሊሆን ፊደል መቁጠሩንም እጠራጠራለሁ።

    • @zd820
      @zd820 2 หลายเดือนก่อน

      ሁላችንም ተሰምቶ ናል

  • @peter-f7z
    @peter-f7z 2 หลายเดือนก่อน +3

    The President is the head of all states of Ethiopia
    Gamedio it was a big shame

  • @manalebishhaile2995
    @manalebishhaile2995 2 หลายเดือนก่อน +2

    ሰያ ሮባ ማኛ እውነት አርነት ታወጣለች እውነትን ፊት ለፊት ስለምትናገሩ አከብራቺሁዋለሁ ተባረኩ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @storeliones-l3s
    @storeliones-l3s 2 หลายเดือนก่อน +1

    Seya king❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @miliyon938
    @miliyon938 2 หลายเดือนก่อน +2

    ሰላም ስዩም ተሾመ እና ሮቤል ምትኩ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @girmabeyan2585
    @girmabeyan2585 2 หลายเดือนก่อน +3

    የሸኔ ቡድን እና የወያኔ ተላላኪው ማፊያው አሸብር የሰሩት ቅንብር ወያኔ አ/አ ልይ ሊያስነሱት የፈለጉት ቅንብር ነበር፣ ከወያኔ አሁን ከሚያደርጉት እንቅስቃሴ ጋር ይያያዛል ።❤❤❤

  • @addisabeba7811
    @addisabeba7811 2 หลายเดือนก่อน +3

    Ethiopia lezelalem tenure💚💛❤

  • @rozirozi1335
    @rozirozi1335 2 หลายเดือนก่อน +2

    betam belge new yesfirali

  • @ownerowner2993
    @ownerowner2993 2 หลายเดือนก่อน +3

    ከሆነ ያሳዝናል

  • @yohannestaye5406
    @yohannestaye5406 2 หลายเดือนก่อน +1

    ደንቁረዋል

  • @mountcarmel7116
    @mountcarmel7116 2 หลายเดือนก่อน

    Bercha and mirkanna with chenge Chat and seyum can't be separated.

  • @woldefantu75
    @woldefantu75 2 หลายเดือนก่อน +4

    ሀገር የምትለካው በገንዘብ ወይም በሽልማት ሳይሆን ባልተገደበ ነፃነት ነው።ላባቸውን ከአፈሰሱ ሯጮች እኩል ወይም ግማሽ አሊያም ኩርማን ይገባኛል ማለት የወረደ አስተሳሰብ ነው ፣በራሱ በክብር ቤተመንግሥት ተገኝቶ መሸለም ከምንም በላይ ነው መለኪያ የለውም።

  • @ራያውራያው
    @ራያውራያው 2 หลายเดือนก่อน +3

    ዋው አገላለጽ ከአሸብር ጋር የዋለች ይመችህ ስዬ ግን ከአሸብር ይበልጣል😂ገመዶ ገመቺስ ሸልሙኝ ነው እያለ ያለው።መኪናውን v6

  • @ermiasguteta9611
    @ermiasguteta9611 2 หลายเดือนก่อน

    እውነት ነው ከታወቁ ቀውሮ መጣልና እኖራለሁ ሰላም ፈላጊ ነኝ የሚለውን ይዞ መሄዱ አይሻልም