ሞሪንጋ ለፀጉር እድገት እና ብዛት/ Moringa for growth and thicker hair

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 ก.ย. 2024

ความคิดเห็น • 166

  • @ayinalmayinalm404
    @ayinalmayinalm404 2 ปีที่แล้ว +12

    ሙሪጋ የፀጉር ሳይሆን ለጉበት በሽታ ያድናል በጣምአሪፍነው

  • @rahelbullo6586
    @rahelbullo6586 4 ปีที่แล้ว +8

    በተረጋጋ መንፈስ ነው የምታስረጅው እናመሰግናለን

  • @tiringoworkneh3556
    @tiringoworkneh3556 3 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ዘርፈ ብዙ ጥቅም አለዉ ለስኳር በሺተኛች በብዛት ይመከራል በጣም ጎበዝ ነሺ በርቺ ዉዴ

    • @user-hk9dr2kx4k
      @user-hk9dr2kx4k 2 ปีที่แล้ว +1

      ሳኡድ አለእንደ?

    • @zeyinbomer
      @zeyinbomer 10 หลายเดือนก่อน

      ​@@user-hk9dr2kx4kAwo

    • @SeadaAhmedSeadaAhmed-tc7kx
      @SeadaAhmedSeadaAhmed-tc7kx 2 หลายเดือนก่อน

      ​@@zedtube291 እንዴ ምን ነካሺ ሞሪንጋ በአረበኛም ሞሪንጋ ነው የሚባለው ሰድር ሌላ ነው እንዴ

    • @SeadaAhmedSeadaAhmed-tc7kx
      @SeadaAhmedSeadaAhmed-tc7kx 2 หลายเดือนก่อน

      ​@@user-hk9dr2kx4k አወ አለ ሞሪንጋ ነው የሚባለው ሰሙ አንድ አይነት ነው ከእንግሊዘኛው ጋር

  • @tsigemengiste6108
    @tsigemengiste6108 3 ปีที่แล้ว +2

    ሜላትዬ አገኘሁት እኮ ዛሬ ደግሞ ካንቺ አጠቃቀሙን አይቻለሁ። አመሰግናለሁ ጊዜሽን ሰተሽ ስለምታሳይን❤❤

    • @user-si4hm2ty4h
      @user-si4hm2ty4h 2 หลายเดือนก่อน

      እና እንዴት ነው ውዴ ንገሪኝ እስኪ

  • @tiringoworkneh3556
    @tiringoworkneh3556 3 ปีที่แล้ว +22

    ሞሪንጋ ማለትደ በእንግሊዘኛ ነዉ በእኛ አካባቢ በብዛት ይገኛል የሺፈራው ቅጠል ይባላል

    • @Bezawitebekadie-bb9oq
      @Bezawitebekadie-bb9oq 9 หลายเดือนก่อน

      photown lakulgn Please

    • @hawa7349
      @hawa7349 7 หลายเดือนก่อน +1

      እህቴ ባርቦች ወርጋ የሚባለዉ ነዉ ሳሎና እምሠራበት መልሺልኝ እህቴ🙏🙏

    • @zuzutube105
      @zuzutube105 5 หลายเดือนก่อน

      ሳሎና ምንድነው​@@hawa7349

    • @user-he8tw5de4d
      @user-he8tw5de4d 4 หลายเดือนก่อน

      አይደለም
      ሰውየየይጠጣል
      ሙሪጋነውየሚለው
      ዛፉአለእኛግቢ​@@hawa7349

    • @Bayeshkasa-zo1di
      @Bayeshkasa-zo1di หลายเดือนก่อน

      እረ አይሰራም ውዴ​@@hawa7349

  • @zahlelebanon2074
    @zahlelebanon2074 4 ปีที่แล้ว +4

    እናመሰግናለን

  • @hanaabraham4619
    @hanaabraham4619 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @yerusbelete8370
    @yerusbelete8370 4 ปีที่แล้ว +3

    በጣም አመስግናለው 💯🙏🙏🙏🙏

  • @user-zp5pv6fj2z
    @user-zp5pv6fj2z 4 ปีที่แล้ว +3

    አመሰግናለሁ እህት ።

  • @meskeremsaunier4216
    @meskeremsaunier4216 6 หลายเดือนก่อน +1

    Voilà Vous est très bon pédagogue bien expliqué toutes toute les processus comment faire ....extra Merci 👍 😊

  • @Illustrationsbybecca
    @Illustrationsbybecca 4 ปีที่แล้ว +1

    I learned something new. Thanks!

  • @rechrech9057
    @rechrech9057 4 ปีที่แล้ว +3

    እንኳን ሰላም መጣሽ

  • @mewdedgetachew8747
    @mewdedgetachew8747 4 ปีที่แล้ว +3

    ሜሉዬ ሀገር ሰላም ሆኖ ስለተገናኝን እ/ር ይመስገን ሞሪንጋ (ሸዋፈራው) ናዝሬት በየቤቱ አለ አሰራሩን አጠቃቀሙን አለማወቅ እንጂ እስቲ እሞክረዋለሁ ተባረኪ

  • @ellusirak207
    @ellusirak207 4 ปีที่แล้ว +1

    Thanks you have a good hair

  • @BelayayalewYgzaw
    @BelayayalewYgzaw 9 วันที่ผ่านมา

    Biyabs lesnt gze entekem

  • @ethiopianfoods8038
    @ethiopianfoods8038 3 ปีที่แล้ว

    Thanks for sharing I never knew this before
    What do you think of Alma oil and Alma power for hair
    Thankyou so much

  • @senaittekelewoled4924
    @senaittekelewoled4924 3 ปีที่แล้ว +1

    እውነት ነው ።ሞሪንጋብዙጥቅሞችአሉትልክነሽ።ሞሪንጋንበምግብበመጠቀምተጠቃሚ።ነኝ።እሽ፣ተባረኪ።

  • @hilinafisseha8381
    @hilinafisseha8381 3 ปีที่แล้ว +1

    Ur blessed thank u

  • @onlytrue4657
    @onlytrue4657 3 ปีที่แล้ว +2

    Yekunjena tege neshe mechem bezalye melekame sewe Eme berehane berke taregeshe melekame net lerase newe geta Egezabeher Amlake wagashen belay besemye yekefeleshalena berchi Ehete tehetenashe leyu newe bewent....Enamesgenalen. ....

  • @mebrihabtu1061
    @mebrihabtu1061 4 ปีที่แล้ว +2

    Thanks a Lot; Can You tell Me About Indgo? Is There any Relation Between Moringa &indgo

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  4 ปีที่แล้ว +2

      Mebri Habtu
      Indigo is used to color hair but moriga is used for its rich nutrients

  • @naomidargie9169
    @naomidargie9169 4 ปีที่แล้ว +2

    I was about to ask you thanks

  • @halimah2570
    @halimah2570 23 วันที่ผ่านมา

    እሽ የኔ ቆንጆ አንድ ጥያቄ መልሽልኝ ቅባት ስትቀቡ ታጥባችሁ ተቀቡ የሚሉ አሉ እና ወደ ውስጥ አይገባም ይላሉ እውነት ነው

  • @kaleabawoketemru2432
    @kaleabawoketemru2432 3 ปีที่แล้ว +1

    Thankyou

  • @kidangebremariam8135
    @kidangebremariam8135 3 ปีที่แล้ว +1

    Kesil lemetekem endet new yeminadergew? Tikimunim chimir bitasrejin. Beterefe betam des yemil betinat yetedegefe mehonu degmo liyu yadergewal.

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 ปีที่แล้ว

      ቀሲል ነው ያልሽው ? ለፀጉር ነው ወይስ ለፊት?

  • @edenhayelom7946
    @edenhayelom7946 4 ปีที่แล้ว +3

    እባክሾ የሽበት ንገሪኝ

  • @fikrtemelese2947
    @fikrtemelese2947 2 ปีที่แล้ว +1

    በምግብላይእንዴትአድርገንነውየምንጠቀመው

  • @yidenekuzelalem8287
    @yidenekuzelalem8287 3 ปีที่แล้ว +1

    Ebakesh wuhaw chewama new mesel tsegurie bemulu tenekakele

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 ปีที่แล้ว +1

      Yideneku Zelalem
      የሻወር አፍ ላይ የሚገጠም ማጣሪያ ተጠቀሚ

  • @danielzigita2876
    @danielzigita2876 3 ปีที่แล้ว +2

    Just saw your programme suddenly. Very interesting your lecture very deep knowledge. I wonder if is ok having tea with moringa? What do you say? Thanks hope I will hear you soon.

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 ปีที่แล้ว +1

      Daniel Zigita
      Herbs are very powerful medicine packed with nutrients and mixing it with caffeine may cause unwanted result so in my opinion it’s better to use it in moderation as it is .

    • @olgaolga6224
      @olgaolga6224 3 ปีที่แล้ว +1

      @@melatdemessie808 you are right

  • @mekdestesfaye5726
    @mekdestesfaye5726 3 ปีที่แล้ว

    Thank you for sharing

  • @user-tm6qp2km7t
    @user-tm6qp2km7t 4 ปีที่แล้ว +2

    የኔ እህት እንዴት ሰነበትሽ😍😍

  • @amenrahel962
    @amenrahel962 2 หลายเดือนก่อน

    Selam niaki zihaftey, abey tinebri,abey tikimeti aloki ab ethiopian alo fo zischiyet pls tehababereni eki

  • @zebibasadick7127
    @zebibasadick7127 3 ปีที่แล้ว +1

    mayekerovoen weset mamoke alnechlem wefela weha yelk e

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 ปีที่แล้ว

      zebiba sadick
      ሙቀት የሚችል ጠርሙስ ካለሽ medium ላይ አድርገሽ ማሞቅ ትችይለሽ እርጥበት መንካት የለበትም

  • @wissalgodana9650
    @wissalgodana9650 3 ปีที่แล้ว +1

    Ene zeyit ayismamagnim le dekika ereft ayisetegnem yibelagnal Min yishalegnal? Kibat yehone neger hulu ayismamagnim

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 ปีที่แล้ว

      marconal fiker
      ዘይት የማይማማሽ ከሆነ ሞሪንጋ ቅጠሉን እንደ ጁስ በውሀ ፈጭተሽ በደንብ አጥለሽ ውሀውን መጠቀም

  • @arhibumedia5516
    @arhibumedia5516 3 ปีที่แล้ว +1

    ሞሪንጋ ዘይት በአረበኛ ምንድን ነው ስሙ እምታውቁ ካላችሁ አስቀምጡልኝ

  • @hlenachaynal3393
    @hlenachaynal3393 4 ปีที่แล้ว +2

    እንኮን ደናመጣሸ

  • @wizselina7553
    @wizselina7553 4 ปีที่แล้ว

    Selam konjo virgin hair fertilizer kebat metawkiw neger kale😊 please tell me

  • @sebleseble3010
    @sebleseble3010 4 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ሜልየ እናመሰግናለን

  • @user-ur7jg4xp6t
    @user-ur7jg4xp6t 11 หลายเดือนก่อน

    ፈልጌሽ ነበር ውዴ ❤❤❤

  • @znabugebreslassie5745
    @znabugebreslassie5745 4 ปีที่แล้ว +2

    ለሎው ፖሮሲቲ ፀጉር ይሆናል ወይ እህት ንገረኝ ኣመሰግናለሁ

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  4 ปีที่แล้ว +3

      Znabu Gebreslassie
      አዎ በወይራ ዘይት ስለሆነ የሚሰራው ለሎ ፕሮሲቲ ይሆናል

  • @fatumaseid2251
    @fatumaseid2251 3 หลายเดือนก่อน

    ውዴ እደሂና ብቀባውስ ምችግር አለው ዱቄቱን

  • @belehabte1908
    @belehabte1908 3 ปีที่แล้ว

    Bedem Aynet yemifekedu mgbochi Btseriln Betam des ylegnal Amesegnalehu

  • @user-eo6ee5qj9y
    @user-eo6ee5qj9y 6 หลายเดือนก่อน

    Moringa qixalun / zafun alegn inidet litekemewu

  • @selamsusu6689
    @selamsusu6689 3 ปีที่แล้ว

    ሞርንጋ ምንድን ነው አረብ አገር ምን ተብሎ ነው ሚጠራው ለሚነቃቀል ፀጉር ምን ልትመክሪን ትችያለሽ ፀጉሬ በጣም ስእስ ነው በዛላይ በጣም ነው ሚነቃቀለው በጥም ደከምኩኝ ለፀጉሬ የምታቂው ድብቅ ሚስጥር ካለሽ ሹክ በይኝ

  • @meronsolomon8629
    @meronsolomon8629 4 ปีที่แล้ว +1

    Extra virgin Olive oil betam bizu aynet new yalew. Liyunetun kawekshiw?

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  4 ปีที่แล้ว +1

      Sol Mery
      አዎ በተለያየ የንግድ ስም ( brand name ) አለ ግን እኔ ስገዛ የማደርገው የተመረተበትን አገር ነው የማየው
      -ስፔን ወይንም ጣሊያን እና extra virgin መሆኑን

    • @meronsolomon8629
      @meronsolomon8629 4 ปีที่แล้ว

      @@melatdemessie808 eshi ameseginalehu.

  • @abiwube6504
    @abiwube6504 2 ปีที่แล้ว

    Yemorng ketelon yete agegnshewu ene beshaie yemtetawun gezechewu eson lekebawu

  • @senaitabebe1334
    @senaitabebe1334 4 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ሜላት ሞሪጋ ቅጠሉን የምናገኘዉ ከዘይት ይልቅ በቅጠሉ መታጠብ እንችላለን ?

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  4 ปีที่แล้ว

      Senait Abebe
      በዛ መልኩ እኔ ሞክሬው አላውቅም

  • @user-wb3zt5lp9x
    @user-wb3zt5lp9x 4 หลายเดือนก่อน

    በውሃ ብንጥቅም?

  • @user-ww4fs2cp7l
    @user-ww4fs2cp7l หลายเดือนก่อน

    Kalela gar maqayaxa yachal

  • @SumiSu-pd7ml
    @SumiSu-pd7ml 5 หลายเดือนก่อน

    ሰላም እንደሆንሽ ተስፋ አደርጋለው

  • @fathmagerema7916
    @fathmagerema7916 4 ปีที่แล้ว

    Amen

  • @kwkk6984
    @kwkk6984 4 ปีที่แล้ว +1

    Enkan selam metashlin

  • @user-bc6zz3ew8u
    @user-bc6zz3ew8u 11 หลายเดือนก่อน +3

    አልገባኝም ወሬ ታበዣለሽ ዘይቱን በማስተዋወቅ አንድ አመት አወራሽ ጊዜ የለንም ፈጠን በይ

  • @user-id9sq2fm4b
    @user-id9sq2fm4b 3 หลายเดือนก่อน

    ሞርጋማለትምንድነው

  • @meheletderb2681
    @meheletderb2681 4 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ደህና መጣሺ እህቴ ከየት ነዉ እምናገኝዉ

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  4 ปีที่แล้ว +2

      Mehelet Derb
      ኢትዮጵያ ከሆነ ያለሽው ባልትና ቤት ወይንም ሱፐርማርኬት ታገኛለሽ ቅጠሉን ከ ክፍለሀገር ማስመጣት ከተቻለ ደሞ በጣም ይመረጣል

    • @meheletderb2681
      @meheletderb2681 4 ปีที่แล้ว

      እሺ እህቴ አመሰግናለሁ

  • @tewekeltuaellah6638
    @tewekeltuaellah6638 4 ปีที่แล้ว +1

    Snt seaet weyim dekika anakoyew tekebten?

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  4 ปีที่แล้ว

      Tewekeltu Aellah
      ከ 1 ሰአት ያላነሰ ቢቆይ ጥሩ ነው

  • @mayafeqermaya9433
    @mayafeqermaya9433 4 ปีที่แล้ว +1

    ሜላትዬ እስኪ እባክሽ ላሽ ለበላው ፀጉር መዳንት ካለሽ ንገሪኝ ተቸግርያልሁ እባከሽ

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  4 ปีที่แล้ว

      mayafeqer maya
      ላሽ በፈንገስ አማካኝነት የሚመጣ የተለመደ ችግር ነው ፋርማሲ ውስጥ የሚገኝ መድሀኒት አለ ገዝተሽ ቶሎ ጀምሪ ስለሚስፋፋ ግዜ አትስጪው ፀጉርሽ ተመልሶ እንዲያድግ በታዘዘው መሰረት ተቀቢው ለመብቀል ትንሽ ግዜ ይወስዳል

    • @mayafeqermaya9433
      @mayafeqermaya9433 4 ปีที่แล้ว +1

      @@melatdemessie808 አረ ከጀመረኝ 3ዓመት ሆነኝ ሀገር ወስጥ እያልሁ ነበር የጀመረኝ ፀጉሬ ትልቅ ነበር ተላቸሁት መልሶ በቀለ ግን እንደገና የተለያየ ቦታ የወጣል በዛላይ በጣም ይሰባበራል ይሳሳል አሁን ጅዳ ነኝ እስኪ ስሙን ንገሪኝ ለመግዛት እንድችል ምናልባት ላይቁት ሰለሚችሉ እባከሽ ተቸግርያልሁ ሜላትዬ

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  4 ปีที่แล้ว

      mayafeqer maya
      እደየ ሀገሩ መድሀኒቶች በተለያየ የንግድ ስም ይሰራሉ ዋናው ነገር የምትገዢው መድሀኒት ፈንገስ ማጥፊያ ነው ወይም አንቲ ፈንገስ ሜድስን ብለሽ ፋርማሲ ጠይቂ መድሀኒቱን ካልጀመርሽ ፀጉርሽ በጣም ይጎዳል

    • @mayafeqermaya9433
      @mayafeqermaya9433 4 ปีที่แล้ว +1

      እሺ በጣም አመሰግናለሁ ክበሪልኝ 🙏🙏🙏

    • @tsigemengiste6108
      @tsigemengiste6108 3 ปีที่แล้ว

      ነጭ ሽንኩርት ጥሩ ነው በ ወይራ ዘይት

  • @wosentadesse7622
    @wosentadesse7622 4 ปีที่แล้ว +2

    Amazon ላይ ማግኝት አልቻልኩም ብዙ አይነት ነው ያለው

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  4 ปีที่แล้ว

      Wosen Tadesse
      eBay ላይ ሞክሪ ወይንም Whole Foods

  • @samsondemise1063
    @samsondemise1063 6 หลายเดือนก่อน

    ኸረ ሽፈራው በይ

  • @user-sh7fn7of5c
    @user-sh7fn7of5c 3 ปีที่แล้ว +2

    ምንድነው መሪጋ

    • @user-he8tw5de4d
      @user-he8tw5de4d 4 หลายเดือนก่อน

      የሽፈራውቅጠል

  • @negseti7949
    @negseti7949 6 หลายเดือนก่อน +1

    ውይ ወሪ አመዛሽ

  • @zahlelebanon2074
    @zahlelebanon2074 4 ปีที่แล้ว +2

    እህቴ የላሽ ማትፍያ ምንድን

    • @lehulumgezaalew1669
      @lehulumgezaalew1669 4 ปีที่แล้ว +1

      ሞሪንጋ ሌላ ስም ይኖረው ይሆን እስኪ የምታቁ በማርያም ንገሩኝ ከተሻለ ልሞክረው ነበር ፀጉሬ አለቀ በመነቀል እባክሽ መፍትሔ ካለሽ

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  4 ปีที่แล้ว

      ላሽ ወይንም ( ring worm ) ከወጣብሽ ሳይስፋፋ እና ብዙ ቦታ እንዳይወጣብሽ ቶሎ መድሀኒቱን መጀመር አለብሽ
      ፋርማሲ ሄደሽ የላሽ መድሀኒት ብለሽ ግዢ የሚቀባ ይሰጡሻል

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  4 ปีที่แล้ว

      ema nurilgn lene
      ሺፈራሁ

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  4 ปีที่แล้ว

      Zahle Lebanon
      ፋርማሲ ሄደሽ የላሽ መድሀኒት ወይንም ሪንግ ዎርም ( ring worm) ይባላል እና መድሀኒቱን ቶሎ ጀምሪ ካልሆነ ይስፋፋል እና ብዙ ቦታ ይወጣል
      መድሀኒቱን በየቀኑ መቀባት አለብሽ ተመልሶ እስኪበቅል ትንሽ ይቆያል እና እንዳታቋርጪ

  • @user-oi3dr5er1f
    @user-oi3dr5er1f 4 ปีที่แล้ว +3

    ጓደኛየ ተከታታያት ለውጥ አጊቻለሁ ብላኝ ሊክሽን ስልክልኝ በፊት አንድ ሁለቴየ አይቻሻለሁ ሰብስክራይብ አርጌሻለሁ ጥያቄ አረብ ሀገር ሞልቷል የለለ ውድ ነው ግን ዱቆቱን ከማንኛውም ቅባት ጋር መደባለቀቅ ይችላል

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  4 ปีที่แล้ว +1

      ቁርዓንና ሀድስ የመከታታያ ቻናል
      ከማንኛውም ቅባት ጋር ሳይሆን ከዘይት ጋር ለምሳሌ
      የወይራ ዘይት
      የኮኮናት ዘይት
      የአቮካዶ ዘይት
      የሰሊጥ ዘይት የመሳሰሉት

    • @maranatamaranata828
      @maranatamaranata828 4 ปีที่แล้ว

      ምንድን ነው ስሙ ባረበኛ የኔ ውድ

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  4 ปีที่แล้ว

      ቅምሻ Teub
      ሽፈራው ይሉታል

    • @user-oi3dr5er1f
      @user-oi3dr5er1f 4 ปีที่แล้ว

      @@maranatamaranata828 በአረበኛ ሞሬንጋ ያው ነው ስሙ ሽፈራው ግን አይደለም

  • @AboAli-os1eg
    @AboAli-os1eg 4 ปีที่แล้ว

    Awo

  • @halemabata7497
    @halemabata7497 4 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደህናመጣሺእህቴ ለፎረፎር ንገሪኝ

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  4 ปีที่แล้ว

      Halemaየኔማር ሥወድሺ Bata
      ስለ ፍሮፎር የሰራሁት ቪዲዮ አለ

    • @halemabata7497
      @halemabata7497 4 ปีที่แล้ว +1

      እሺ አመሰግናለሁ አላየሁትምናነው

  • @fantayedebebe-uj9ss
    @fantayedebebe-uj9ss 7 หลายเดือนก่อน

    🎉🎉🎉🎉🎉

  • @meronsamuel6513
    @meronsamuel6513 4 ปีที่แล้ว +1

    ,welcome melu miss u betam

  • @almazalmaz5829
    @almazalmaz5829 4 ปีที่แล้ว

    ሀይ ሠላምሺ ይቢዘልኚ ሞራኒገ አላውቅም መሬ

    • @sofiabeautytube4129
      @sofiabeautytube4129 4 ปีที่แล้ว

      Le dem gifit mnamn yixeqemutal beye supermarketu ale

  • @fatuma6362
    @fatuma6362 3 ปีที่แล้ว

    😘😘😘😘❤❤❤

  • @serkalemkura3189
    @serkalemkura3189 4 ปีที่แล้ว +1

    Moringa mndnew???

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  4 ปีที่แล้ว

      Serkalem Kura
      የእፅዋት ( ተክል አይነት ) ነው

    • @leyalinamohammed596
      @leyalinamohammed596 3 ปีที่แล้ว

      ሽፈራው ይሉታል

  • @tsigemengiste6108
    @tsigemengiste6108 3 ปีที่แล้ว +1

    የት ማግኘት እችላለሂ ሞሪንጋ ቅጠል??

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 ปีที่แล้ว

      ኢትዮጵያ ነው ያለሽው?

    • @tsigemengiste6108
      @tsigemengiste6108 3 ปีที่แล้ว

      @@melatdemessie808 Norway

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 ปีที่แล้ว

      Online ብትሞክሪስ ? አሜሪካ ሀገር ሞሪንጋ ይታወቃል Norway ግን ስለመገፕቱ አላውቅም ግን herbal store ካለ ቼክ አድርጊ

    • @tsigemengiste6108
      @tsigemengiste6108 3 ปีที่แล้ว

      እሺ ተባረኪ ስለ መልካምነትሽ❤

    • @mulubirara7956
      @mulubirara7956 3 ปีที่แล้ว

      @@tsigemengiste6108 እኔም በስንት ቆይታ ኦፕን ማርኬት ሳላስበው ገዛሁ ሻይ ቅጠል የሚሸጥበት ጠይቂ በእጅ የያዙት ወርቅ እደመዳብ የቆጠራል ይሆንልሻል!

  • @user-gy5vo4br1x
    @user-gy5vo4br1x 3 ปีที่แล้ว

    ሞሬንጋ በአረበኛ ምን እንደሚባል የምታዉቁ ንገሩኚ በአላህ

    • @user-hw8if6my4d
      @user-hw8if6my4d 6 หลายเดือนก่อน

      ሞሪንጋ ይባላል ያውቁታል

  • @abdulshekurjuhar3580
    @abdulshekurjuhar3580 5 หลายเดือนก่อน

    la temee ayehonem 😢😢😢

  • @kebebadefris9030
    @kebebadefris9030 4 ปีที่แล้ว +1

    እኔ ኢቶቢያ ነኝ አላገኘውም

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  4 ปีที่แล้ว

      Kebebእናመሰግናለን Adefris
      ኢትዮጵያ ከሆንሽማ ታገኝዋለሽ

  • @user-qw1ol2zb6y
    @user-qw1ol2zb6y 4 ปีที่แล้ว +1

    አሁን ያልሽውን ቅጠል አላገኘውም የምኖረው አረብ ሀገር ነው ፀጉሬን በጣም ያሳክከኛል ፎረፎር አለብኝ ይነቃቀላል በጣም ምን ትመክሪኛለሽ እህቴ

    • @user-lu5ub1yz3b
      @user-lu5ub1yz3b 4 ปีที่แล้ว +2

      አረቦቹ ሞሪንጋ ቅጠል ካልሺያቸው ያመጡልሻል እንደ ሻይ ይጠቀሙታል አረቦቹ

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  4 ปีที่แล้ว +2

      አልሀም ዱሊላህ
      ለሚያሳክክሽ ፀጉርሽን ከታጠብሽ በኃላ አንድ ስኒ አፕል ሳይደር ቬኔገር ( አቸቶ) በ1 ሊትር ውሀ በርዘሽ ቆዳሽን ቀስ አርገሽ እያሸሽ ተለቃለቂበት

  • @user-di5et8xc1t
    @user-di5et8xc1t 7 หลายเดือนก่อน

    ሞሪንጋ ዛፉ አለ ከኛጋ

  • @love2728
    @love2728 3 ปีที่แล้ว +2

    ሞሪጋ አላውቅም

  • @tsigemengiste6108
    @tsigemengiste6108 3 ปีที่แล้ว

    ለልጄ ብጠቀም ጉዳት የለውም አይደል??

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 ปีที่แล้ว

      እንደ ማንኛውም የምግብ አለርጂ ለጥቁር አዝሙድ አለርጂ ከሌላት ችግር የለውም

  • @masahallhesamsung4744
    @masahallhesamsung4744 4 ปีที่แล้ว +1

    Mornings.ba.amaharic.medenawe.mebalawe

  • @zenebejemaneh9777
    @zenebejemaneh9777 3 ปีที่แล้ว

    እየሰራሽ አውሪ

  • @nigstbefkadu3703
    @nigstbefkadu3703 3 ปีที่แล้ว +1

    ሞርንጋ በኣማርኛችን ምን ይባላል የነ ኢህት

  • @GirmaKetema-ms6kw
    @GirmaKetema-ms6kw 5 หลายเดือนก่อน

    ኧረ ደከመኝ

  • @sarakasanhe5795
    @sarakasanhe5795 3 ปีที่แล้ว

    ኧረ እህቴ ፀጉሬ እየረገፈ አስቸገረኝ መፍቲሄ ይኖርሻል

  • @zadyarsemalij9065
    @zadyarsemalij9065 4 ปีที่แล้ว

    እህቴ የኔ ፀጉር ማደጉ ቀርቶብኝ ተነብሎ አለቁ እውውውውው አሁንማ አለቀ እረ ምን ላርገው እባክሽ መላ በይኝ

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  4 ปีที่แล้ว

      Zad Yarsema Lij
      ምን ተጠቅመሽ ነው ያለቀው?

    • @zadyarsemalij9065
      @zadyarsemalij9065 4 ปีที่แล้ว +1

      @@melatdemessie808 እኔ ሴጀመር ፀግራን ቅባትና ከሾንቦ በቀር ምንም አስነክች አላቅም ፀጉሬ በተፈጥሮው ወዛም ለስላሳ ነው ግን አሁን የቀበጡለት ሞት እይገኝም ትል ነበር አያቴ እንድ ሳምንት የሩዝ ወሀ እንድ ሳምንት የሽንኩርት ውሀ መጠቀም ጀመርክ ከዛ ይህው ተነቅሎ አለቀ ከተውኩት ቀየሁ ግን መነቀሉ አላቆመም አሁንማ ሁት ናችው የቀሩት

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  4 ปีที่แล้ว +2

      Zad Yarsema Lij
      አዎ የሩዝ ውሀ አጠቃቀም መብዛት የለበትም ስንታጠበው በደንብ ከፀጉራችን ውስጥ መልቀቅ አለበት በዚህ ላይ የሰራሁት ቪዲዮ አለ በውስጡ ያሉት ማድናት ( product build up) በፀጉር ይከማች እና የፀጉር ድርቀት ያመጣል ፀጉር ከደረቀ ደሞ መርገፍ ይጀምራል ስለዚህ ፀጉርሽ ወደ ነበረበት እንዲመለስ በፀጉርሽ ፕሮሲቲ አይነት ፀጉር ሞይስቸሪይዝ በሚያደርግ ትሪትመንት ለምሳሌ ሞቅ ያለ ኦሊቭ ኦይል ከቆዳሽ እስከ ጫፍ ተቀብተሽ በላስቲክ ሸፍነሽ መታጠብ ቀስ በቀስ ይመለሳል

    • @mariammariam1007
      @mariammariam1007 ปีที่แล้ว

      ​@@melatdemessie808ተባረክ ዉዴ ለካ የኔን ፀጉር ያረገፈዉ የሩዝ ዉህድ ነዉ ኑከርልን❤💋👍

  • @SaraSara-om6cf
    @SaraSara-om6cf 9 หลายเดือนก่อน

    በአሪበኛ ምድነው

    • @iiksa659
      @iiksa659 9 หลายเดือนก่อน

      ሞሪንጋ

    • @IsamMahammed
      @IsamMahammed 3 หลายเดือนก่อน

      Sanemaki

  • @yeamlakefekade7062
    @yeamlakefekade7062 3 ปีที่แล้ว +1

    አትፈጥኝም ብዙ ነው ማብራሪያ ምትወስጂው እረ አሳጥሪ ይገባናል በአጭሩ ጊዜ አትሻሚ

  • @mareyammareyam-gp4kl
    @mareyammareyam-gp4kl 3 ปีที่แล้ว

    በአረብኛ ከርበተ የሚባለው ቅጠት ነው

  • @zenebejemaneh9777
    @zenebejemaneh9777 3 ปีที่แล้ว

    አትራቀቂ

    • @mariammariam1007
      @mariammariam1007 ปีที่แล้ว

      ወይ ጣጣ ይችን የመሰለች ባለ ሙያ ልች አግንተን ነዉ!!!?

  • @hanukude6638
    @hanukude6638 3 ปีที่แล้ว +1

    uffወሬታቀዣለሽ

  • @G5TH-dc8xs
    @G5TH-dc8xs หลายเดือนก่อน

    only heredity has

  • @Tebah-xz1nw
    @Tebah-xz1nw 4 หลายเดือนก่อน

    ወሬአበዛሺ።አፍጥኝው

  • @kaleabawoketemru2432
    @kaleabawoketemru2432 3 ปีที่แล้ว

    Thankyou