ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
th-cam.com/video/uJYGRgRikoM/w-d-xo.htmlsi=_Gkp8P6B4-NricmY ሊንኩን ተጭናቹ ተጠቀሙት❤❤❤
ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛልኝ እህቴ ሮዚ ዋውው በጣም አሪፍ ነው እናመስግናለን በርችልኝ ❤❤❤
ማሻላህ ሮዚዬ በረቺሊኛ እናማሰጋነለን💪🥰🥰
❤❤❤
ኖራዬ❤
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁሮዚነት ማሻ አላህ እንደኔ ሰነፍ ያልሆነች ሴት ብትጠቀመው ለውጥ ታገኛለች፣በርችልኝ የኔ ውድ እህት፣እኛኮ የሚጠቅመንን አንከታተልም ለምን እንደሁ አይገባኝም
አሰላም ዋሌኩም ወራህመቱላሂ ወበርካቱ ሮዝዬ በርቺልኝ ❤❤❤❤🎉🎉
ቀለምዬ❤❤❤
ዋዉዉ ሰላምሺ ይብዛ እናመሰግናለን
❤❤❤❤
አህለን ውዴ እንኳን ደህና መጣሽሽ የዛሬው ዋው ነው ማሻአሏህ😍😍❤❤🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤🎉🎉
ስላም ስናም ለዚህ ቻናል ባለቤት ይሁን ውድ እና የተከበራችሁ ስላማችሁ ይብዛልኝ
ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ ውዴ
ማሻአላህ፣አሪፍነው❤🎉🎉🎉
ማሻአላህ በርች ዉዴ❤❤🎉🎉
ዋው የኔ ውድ ያበደ ባት እናመሰግናለን ❤❤❤❤የኔ ብርቱ
❤❤❤❤❤
ሮዚዬ❤🙏
የኔ ፀጉር ከላይ ነበር ሚረግፈው አሁን ግን መከባከብ ከጀመርኩት ቦሀላ አላሀምዱሊላ ቀንሶልኛል የቪታሚን እጥርት ነበር ግን ሩዝመሪ ና ቅርፉድ ና ኦሊቮይል ና ኮኮናት አድ ላይ አርጌ በእሳት ሞቅ አርጌ መጠቀም ከጀመርኩ አላሀምዱሊላ ተምልሶልኛል ተጠቀሞት ስትጣጠቡ ሻፖ አታምዙ ና ከርጥቡ የጭቃ ቅባት ጫፍ ጫፉን በደብ ተቀብታቹ ጎንጉንት ና 3 ቀን ፍቶት ና በዛውም ጎንጉኑት አቤት ለዛው በጣም ነው ሚያምረው
rozee beallah segurii miyasdegii qeebatii qoonjo miyasedigi beevediiyo lekilinyii
አው ቆጆ ነው ግን የሮዝመሪ እርጥቡ ቢሆን ይሻላል የደረቀው ብዙም አይደለም እኛ ቤት ሩዝመሪ በጌባችን ነበር አሁን ግን ዬለም በበጋው ሳአት ደረቀ ምን ነበር በተጠቀምኩት
🎉🎉
አመሰግናለው
❤❤❤❤🎉🎉🎉
እኔኮ ያንችን ቢድወ ሳይ ነዉ ተስፋ የማረገዉ 🎉🎉 በጣም ቡዙ ሁኖ አጭር እና ደረቅ ፀጉር ምን ልጠቀም ???❤
የኔ ውድ ሂና እና ስድር ሳታቋርጪ በሳምንት ሁለት ጊዜ ተጠቀሚ አሰራሩን ቪድዬ ሰርቻለው
የደውል ምልክትዋን ተጭኛለው
ግን ሽታ የለውም አትበይ አለው እኔ እሰረዋለሁ እና ጥቁር አዝሙዱ ያሸተዋል
ምንም ሽታ የለውም ማሬ❤
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤👌👌👌👌👌👌💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐
አንድ ኬል የሜፈጨ የቅመም መፍጫ እባክሽ ካለ ፈልጌ ነበር እሀ፣ህቴ ካለ ካናዳ ነኜ
የኤሌክትሪክ ነው ወይስ በእጅ
💜💜💜🌹🌹🌹🙏🙏🙏👍👍👍
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤😂
አቮካዶ የሌለን እሳ
ሬት ካለሽ ጨምሪ ከሌለሽ ችግር የለውም❤❤❤
አንድ ጊዜ ያዘጋጀነው ሽታ ሳያ መጣሳይበላሽ ለስንት ጊዜ ይቆያል እስኪ አብራረልኝ ውዷ
ሶስወር ከዛም በላይ ይቆያል። ውዴ
ሮዝመሪኑ ደረቅ ቢሆንስ
ችግር የለውም ይቻላል ውዴ
እኔ እራሱ ቁሩፉዱ እያሳከከኝ ነው 😢
ዙዙ እነግርሻለው እንዳያዳክክሽ
@Rozaguraga እሺ😍
ሳታበዝ ተጠቀሚው በውሀ ካሳከከሽ በዘይት ሰርተስ ተጠቀሚው
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
th-cam.com/video/uJYGRgRikoM/w-d-xo.htmlsi=_Gkp8P6B4-NricmY ሊንኩን ተጭናቹ ተጠቀሙት❤❤❤
ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛልኝ እህቴ ሮዚ ዋውው በጣም አሪፍ ነው እናመስግናለን በርችልኝ ❤❤❤
ማሻላህ ሮዚዬ በረቺሊኛ እናማሰጋነለን💪🥰🥰
❤❤❤
ኖራዬ❤
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
ሮዚነት ማሻ አላህ እንደኔ ሰነፍ ያልሆነች ሴት ብትጠቀመው ለውጥ ታገኛለች፣በርችልኝ የኔ ውድ እህት፣እኛኮ የሚጠቅመንን አንከታተልም ለምን እንደሁ አይገባኝም