ፊሎ ነጠላ ዜማ አወጣች /የወንድሟን ልብስ ወሰደች

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 561

  • @weynatube21
    @weynatube21 2 ปีที่แล้ว +64

    ፊሎዬ እድግ በይ ሳምሪ እመብርሃን በሰላም ትገላግልሽ እግዚአብሔር ሀገራችን ሰላም ይርግልን

  • @FasikaAragaw
    @FasikaAragaw 2 ปีที่แล้ว +113

    🥀ቅዱስ🥀እግዚአብሔር
    ለአዘኑት መፅናናትን
    ተስፋ ላጡት ተስፋን
    ለታሰሩት መፈታትን
    ለታመሙትን ፈውስን
    ለደካሞች ብርታትን
    ለሀገራችን ሰላምን ፍቅርን መተሳሰብን ያድለን

  • @Ramatube3
    @Ramatube3 2 ปีที่แล้ว +82

    *ፊሎዬ የእኔ ጣፋጭ 🥰😍🥰😍ደስ ሰትል ዜማዋ 😁🥰🥰😍አይይ ልጅ መሆን እግዚአብሔር በሰላም ያሳድጋት ለሚመጣውም እግዚአብሔር በሰላም ያምጣው 🥰😍🤭አሜን እንደ ፊሎ ያለች ቆንጅዬ ለልጅ ፈላጊዎች ይስጣችሁ 🥰😍😁🤭*

    • @ሶሊያና-ጠ2ፐ
      @ሶሊያና-ጠ2ፐ 2 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @blentube3002
      @blentube3002 2 ปีที่แล้ว

      @@ሶሊያና-ጠ2ፐ ደምሪኝ 😍😍

  • @WeyraTube
    @WeyraTube 2 ปีที่แล้ว +54

    በጣም ደስ ስትል ፊሎ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም የአስራት ሀገርሽን ኢትዮጵያን ጠብቂያት

    • @emyeethiopian4756
      @emyeethiopian4756 2 ปีที่แล้ว

      Amen amen amen emye Ethiopian Ethiopian emamlakye adera enate keljish amaljin astarkin beka yibelen

    • @ጋልሰሓርቲግጀት
      @ጋልሰሓርቲግጀት 2 ปีที่แล้ว +1

      ኤእ የአስራት ሃገር ንፁሃን ህዝብ ብቁሙ በእሳት ለብልባ የበላች አገር የአስራት ብለህ ለመጥራት ትንሽ አይሰቀጠጥህም😭ለነገሩ እናንተ መሃል ከተማ ስለሆናቹ መከራው ጭንቀቱ አያገኛቹም የትግራይ ህዝብ 360%ተዘግቶበት በላይ እሳት በታች እሳት እያነደደቹ ትንሽ ብታፍሩ ነበር ማስመሰል ስትቹልበት ወንድማለም

    • @ሱሱSSነኝየማዳምቅመማ
      @ሱሱSSነኝየማዳምቅመማ 2 ปีที่แล้ว

      @@ጋልሰሓርቲግጀት😭 አብሽሪ ሁብ አሏህ ሰለሙን ያምጠው አብሽሩ

    • @blentube3002
      @blentube3002 2 ปีที่แล้ว

      @@ሱሱSSነኝየማዳምቅመማ ደምሪኝ😍😍

  • @felahtube4108
    @felahtube4108 2 ปีที่แล้ว +59

    እህት ወንድሞቸ በሀይማኖት መባላቱን እና መስዳደቡን ትተን ለሀገራችን ዱአ እናድርግ

    • @tigisttamiru5213
      @tigisttamiru5213 2 ปีที่แล้ว +1

      እሽ እህታችን

    • @ፍቅርቲዩብ-ፀ5ለ
      @ፍቅርቲዩብ-ፀ5ለ 2 ปีที่แล้ว +1

      ልቦና ይስጣቸው የተጫረ እሳት ቶሎ አይበርድም አዱ ሌላውን ይስድባል የተስደበ ይስድባል የኔ የበላይ እያሉ ማላዘን የባለጌ ስድብ መሳደብ ልቦና ይስጠን ለሁላችንም

    • @helimayoutube8172
      @helimayoutube8172 2 ปีที่แล้ว

      አሚን የሀገራችን ጉዳይ መጋራ ብንወጣው ይሻለናል ሌላ እሳት ከመጫር

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb 2 ปีที่แล้ว

      @@tigisttamiru5213 በቅንነት እነደማመር እመልሳለሁ እህቴ

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb 2 ปีที่แล้ว

      @@ፍቅርቲዩብ-ፀ5ለ በቅንነት እነደማመር እመልሳለሁ

  • @Alemtube23
    @Alemtube23 2 ปีที่แล้ว +29

    ልጅ ያላቹ ያሳድግላቹ ያልወለዳቹ ወልዳቹ ለመሳም ያብቃቹ ሳምሪ ቅዱስ እሩፋኤል ከአንቺ ጋር ይሁን

  • @tebabe
    @tebabe 2 ปีที่แล้ว +26

    እድግ በይ ማሬዋ ልጅ ለለላችሁ የኔ ቢጤ ስደተኛ😥
    አላህ ላገራችን አብቅቶን ሷሊህ ልጆች ይወፍቀን ያረብ💋

  • @yesasye3947
    @yesasye3947 2 ปีที่แล้ว +3

    እመብርሃን በሰላም ትገላግልሽ ❤️❤️❤️
    ሌላው ደግሞ ለአዲሱ ልጅ ማየት እና መግዛት ያለበሽ ለሰውነቱ ለቆዳው ተስማሚና ለስለስ ያለ መሆን አለበት ሌላው የፊሎ ፕረዘንቴሽን ወንድሞን በጉጉት መጠበቋን ያሳያል እመብርሃን ትቅረብሽ በሰላም ተገላገዪ

  • @almazarafaynearafayne8068
    @almazarafaynearafayne8068 2 ปีที่แล้ว +24

    ሳምርዬ እመ አምላክ በሰላም ትግላግልሽ ❤️❤️❤️❤️

    • @genetvlog6829
      @genetvlog6829 2 ปีที่แล้ว

      በ ፍቃደኝነት እንደማመር ውዴ 🙏

  • @rahel1095
    @rahel1095 2 ปีที่แล้ว +5

    የኔ ዉድ ሳምሪዬ ማርያም ትቅረብሽ ፊሎዬ የኔ ቆንጆ እመቤቴ ታሳድግሽ ፈጣሪ የልጅ ልጅ ለማየት ያብቃቹ❤❤❤❤❤❤

  • @ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ
    @ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ 2 ปีที่แล้ว +49

    ሳምሪ ቅዱስ ሚካኤል ቸር ያሰማን ❤😍😍😍❤

    • @genetvlog6829
      @genetvlog6829 2 ปีที่แล้ว +1

      በ ፍቃደኝነት እንደማመር ውዴ 🙏

    • @blentube3002
      @blentube3002 2 ปีที่แล้ว

      @@genetvlog6829 እንደማመር

  • @neimasalah1179
    @neimasalah1179 2 ปีที่แล้ว +4

    አይዞሽ እናትናት በጣም ከበድ ነው አለህ በሰላም ይገለግልሽ የኔ ፍልቅልቅ ሳምሪዬ ፊሎዬ አለህ ያሰድግሽ 🥰🥰🥰

  • @_beth20_
    @_beth20_ 2 ปีที่แล้ว

    ድንግል ማርያም ትቅረብሽ ፣ ጤናማ ልጅ ትስጥሽ ፣ ፊሎን ጽጉሯ ስስ ሆኖ እንዳይቀር ብትላጭ ጥሩ ነው እንዲሞላላት ፣ እወዳችኋለሁ💕

  • @aklile7691
    @aklile7691 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ስለ ሴት ልጅሽ ስሜት ተጠንቀቂ። ሐይለኛ ቅናት ውስጥ ስለሚገቡ ትንንሽ ልጆች። እሷንም እንደምትወጃት እየገለፅሽላት፣ ይሄ ደግሞ ለሴት ልጄ ነው እያልሽ የእሷንም አዲስ እቃ አሳይላት። አዲሱን ወደሽ እሷን እንደማትወጃት ነው የሚመስላት ቤቢ ቤቢ ማለት ብቻ ካበዛሽ። በሰላም እንድትወልጂ እመኝልሻለሁ።

  • @hannawoldu1057
    @hannawoldu1057 2 ปีที่แล้ว +1

    አሁን ትልቁ ስራ ለፌሎ መጠንቀቅ ነው ትቀናለች ያለ ነው ስለዚህ በዘዴና በብልሀት እሷን በደንብ ተንከባከቡ እመብርሐን በሰላም ትገላግልሽ ቆንጆ

  • @tibebedebalketibebe8184
    @tibebedebalketibebe8184 2 ปีที่แล้ว +2

    ውይይይ ደስ ስትሉ እግዚአብሔር አምላክ መሰላም ይገላግልሽ ቅዱስ ሩፋኤል ይቅረብሽ ሳምሪዬ እመቤታችን እቅፍ ድግፍ አርጋ በሰላም ትገላግልሽ 😍😍😍💗⛪

  • @bayleyegnasrat6975
    @bayleyegnasrat6975 2 ปีที่แล้ว

    አይዞሽ ውስጥሽን አታጨናንቂ እግዚአብሔር ሁሉንም ነገር ቀላል ያደርገዋል፡፡ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ካንች ጋር ትሁን አሜን፡፡

  • @TAS27483
    @TAS27483 2 ปีที่แล้ว +2

    የሆድሽን በጀርባ ያርግልሽ ሳምሪ ያጥር ወፍ አትስማሽ በሰላም ተገላገይ

  • @ganatganat2716
    @ganatganat2716 2 ปีที่แล้ว +6

    Emabet selam tigelagilishii 🙏🙏🙏samiriye ❤️filoo!!! yene wud edegi beyilinyii ❤️🙏🙏🙏

  • @rukeyaebrahim2671
    @rukeyaebrahim2671 2 ปีที่แล้ว

    ሳምሪየ በሰላም ምትገላገይ ያድርግሽ አይዞሽ ቀን ሲቀርብ ይደክማልኝ ምጥሽ ሲመጣ ተሎ አትሂጅ ሀኪም ቤት

  • @debremaregu3614
    @debremaregu3614 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ነው የምወዳቹህ ሳምሪ አምሮብሻል እመቤቴ የሆድሽን በጀርባሽ ታድርግልሽ

  • @zainazaina2750
    @zainazaina2750 2 ปีที่แล้ว +1

    ሳምሪየ ደስ ይላል ውዴ ፍኒ እንካን ደስ ኣለክ እግዝኣብሔር የልባቹ ያሳካላቹ

  • @darikcaleb5992
    @darikcaleb5992 2 ปีที่แล้ว

    ሳምሪ ልጄ የፊሎ እኩያ ናት ግን ሁለተኛ ልጄን በመዉለድ ቀድሜሻለሁ ሃሃሃ የወንድ ልጅ እርግዝና በጣም ያደክማል ይከብዳል አይዞን ጌታ በሰላም ይገላግልሽ ደርሰሻል

  • @Selam-be9nk
    @Selam-be9nk 2 ปีที่แล้ว

    ሳሚሪ እንኳን በሰላም መጣሽ: የቤብ ልብስ በ ጣም ያመራል: አይዞሽ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን የእኔ ቆንጆ :ፍሎ የእኔ ቆንጆ እድግ በይ ጌታ ይጠብቅሽ ማር የእኔ ልዩ ስታምሪ 😍😍😍😍❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👈ውድድድድድድድድድድድድድ ተባረኪ

  • @mintamir4333
    @mintamir4333 2 ปีที่แล้ว +1

    ፋኒ ሳምሪ ፌሎዬ ሰላማችሁ ይብዛ እመቤታችን ምጥሽን ታቅልልሽ በሰላም ሁለት ታርግሽ

  • @ስሜጠፍኚስሜንፈልጉ
    @ስሜጠፍኚስሜንፈልጉ 2 ปีที่แล้ว +3

    በሰላም ፈጣሪ ሁለት ያርግሽ

  • @meserettafesemamo4069
    @meserettafesemamo4069 2 ปีที่แล้ว

    ማሪያም በሠላም ገላግላሽ ለማቀፍ ታብቃሽ ቅዱስ ሩፋኤል ፈተሀ ማህፀን በሠላም ይገላግልሽ

  • @zewdituorthodox7256
    @zewdituorthodox7256 2 ปีที่แล้ว +12

    እግዚአብሔር በሰላም ይገላግልሽ ሳምርዬ❤

  • @rabiawali1915
    @rabiawali1915 2 ปีที่แล้ว +1

    ወይይይ ሰወደሺ ፊሎ የኔ ፈልቅልቅ በናተሺ ወተሺ ነዉ ሳምሪ በሰላም እሁለትሁኚ የኔ ውደ

  • @astuastu9903
    @astuastu9903 2 ปีที่แล้ว +1

    ድንግል ማርያም በሰላም ትገላግልሸ ሳምሪ ፌሎ ፍቅር 😍😍

  • @fairouzgargoum8226
    @fairouzgargoum8226 2 ปีที่แล้ว +3

    Filo ጀርመናኛ ነው እንደ ምታወራው😀😀😀😀😁😁

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 2 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ቆንጆ ፍሎዬ ወንድምሽ በሰላም ይምጣልሽ የኔ ጣፋጭ ስታወራ ስትጣፍጥ ሳምርዬ እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ይሁን 🥰

  • @khayalahusein4760
    @khayalahusein4760 2 ปีที่แล้ว

    በሰላም ውለጅ ሳምርዬ የጭንቅ አማላጃ ትቅረብሽ

  • @umreem6436
    @umreem6436 2 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ቆጆ እድግበይ ማማየየየአችንም አላህ በሰላም ይፍረጂሽ

  • @habtamuaaman6049
    @habtamuaaman6049 2 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር በሰላም ይገላግልሽ ሳምርዬ

  • @haremalahasene815
    @haremalahasene815 2 ปีที่แล้ว

    ሳምሪዬ እመቤታችን በሠላም ትገላግልሽ ለፊሎዬ ማሀተብ አርጋላት

  • @martamekonen7455
    @martamekonen7455 2 ปีที่แล้ว

    ሳምርዬ የኔ ውድ ድክምክም ብለሻል ሆድሽም ወደታች ወርዷል እራስሽን ጠብቂ ሰሞኑን በሰላም ልጅሽን እግዚአብሔር በእጅሽ ያስታቅፍሻል አይዞሽ

  • @rozaroza5996
    @rozaroza5996 2 ปีที่แล้ว +1

    እመ ብረሀን ትቅረብሺ ፈታየ ቅዱሥ እሩፋየል ይፍታሺ ሳምርየ

  • @yeshimebatbahru7338
    @yeshimebatbahru7338 2 ปีที่แล้ว +1

    ሳምረዬ በጣም ነዉ የምወድሽ እግዝያብሔር በሰላም ይገላግልሽ፡፡

  • @kaderyatube4782
    @kaderyatube4782 2 ปีที่แล้ว +2

    ሳምሪዬ ጎበዝ እናት ነሽ😘😘❤አላሂ በሳለም የሰቅፊሽ

  • @Rozaguraga
    @Rozaguraga 2 ปีที่แล้ว +4

    ኑሮንኑሮን ለማሸነፍ ብላቹ በስደት አለም ላይ ያላቹ እህት ወንድሞች አላማቹ ተሳክቶ ለእናት ሀገራቹ አላህ ያብቃን አሚን በሉ ፕሮፋይሌ በመጫን ቤተሰብ አርጉኝ

  • @مريماول-س5و
    @مريماول-س5و 2 ปีที่แล้ว

    የኔ ሴት ልዩ ነሽኮ ሳምርየ አላህ በሰላም ይገላግልሽ

  • @hirutcolongo6107
    @hirutcolongo6107 2 ปีที่แล้ว

    እመቤቴ ትቅረብሽ አይዞሽ እግዚአብሔር ባለው ጊዜና ሰአት መሆኑ አይቀርም ዝም ብለሽ ጠብቂ

  • @gfhgh397
    @gfhgh397 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ለዚ ቤት እዴት ናቹህ የፍቅር ተምሳሌቶች ፊሎ የኔ ቅመም እድግ በይ ሳምሪ የኔ ቆንጆ ፈጣሪ በሰላም ይገላግልሸ ውዴ እኔ ልክ እደናተ በጣም የምወዳቸው ዩቲበሮች Mahi and kid በጣም ጠፍተዋል

  • @tiyanatube7626
    @tiyanatube7626 2 ปีที่แล้ว +2

    ፊሎ ያለችው ገብቶኛል አላህ በሠላም ይገላል ሸ

  • @enatalemwondimu3858
    @enatalemwondimu3858 2 ปีที่แล้ว

    ፊሎዬ ጣፍጭ እግዚአብሔር ያሳድግሸ ሳምሪ እመብርሃን ትቅረብሸ 😍😍😍

  • @RabyYouTube
    @RabyYouTube 2 ปีที่แล้ว +17

    የኔቆንጆ ስታምሪ እድግበይልኝ 🙏🙏🙏🙏🙏

    • @BirukTuba5335
      @BirukTuba5335 2 ปีที่แล้ว

      ዉዷ እህቴ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ በቅንነትና በታማኝነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ🌹🌹🌹🌹💋🌹💕🇪🇹🇪🇹💋💋💋

    • @tueb3879
      @tueb3879 2 ปีที่แล้ว +1

      @@BirukTuba5335 ነይእንደማመር

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb 2 ปีที่แล้ว

      @@tueb3879 በቅንነት እነደማመር እመልሳለሁ

    • @tueb3879
      @tueb3879 2 ปีที่แล้ว +1

      @@TubeTube-vf4yb እሽነይልጣ

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb 2 ปีที่แล้ว

      @@tueb3879 እሺ ነይ እመልሳለሁ

  • @alamdenebo5431
    @alamdenebo5431 2 ปีที่แล้ว +1

    ሳምረዬ እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽየኔምርጥ

  • @munam75
    @munam75 2 ปีที่แล้ว

    Samri yene enat meche newu yemiweldewu ayizosh ❤❤❤❤❤❤

  • @eleniboulotte1591
    @eleniboulotte1591 2 ปีที่แล้ว +1

    ምክር፡ለወድማ፡ስትገዙ፡ለሳ፡አድ፡ነገር፡ግዙላት፡እኔ፡እድ፡ነበር፡ያረኩት፡ልጆች፡አይገባቸውም፡በፍት፡ለነሱ፡ስገዛ፡የማዩት፡ስለዚ፡ተጠንቀቁ፡ለሷ፡ይህ፡ምክር፡ስለማውቅ፡ነው፡ልጆቼ፡የናተን፡እድሜ፡አላቸው፡🥰🥰🥰❤️🌹

  • @ሶሊያና-ጠ2ፐ
    @ሶሊያና-ጠ2ፐ 2 ปีที่แล้ว

    ሳምርዬ እመብርሐን ከእነልጇ ትጠብቅሽ ቅዱስ ሩፋኤል ጠበቃ ይሁንሽ 🌹💚💛❤

  • @almanal1229
    @almanal1229 2 ปีที่แล้ว +1

    ወንድ ልጅ ስለሆነ ይከብድሻል እመብርሃን በሰላም ትገላግልሽ❤️

  • @eduyedingillijedu2494
    @eduyedingillijedu2494 2 ปีที่แล้ว +14

    በሰላም እንድህገላገይ ምኞቴ ነዉ ሳምሪዬ🙏❤❤

  • @sintayehuassefa7103
    @sintayehuassefa7103 2 ปีที่แล้ว +3

    ፊሎዬ ስታሳዝን እየቀናች እኮ ነው ልብሶቹን የምትደብቀው 💖💖💖

  • @LiLyLiLyኩሉንምርኣይምቅናይ
    @LiLyLiLyኩሉንምርኣይምቅናይ 2 ปีที่แล้ว

    እመ.ብርሀን ካንቺ ጋር ትሁን የኔ ቆንጆ የወፍ አጥር አትስማሽ

  • @mekamohamed7962
    @mekamohamed7962 2 ปีที่แล้ว

    አብሽሪ ሳምሪዬ በሰላምትወልጃለሽ ውለትኛ ሲወለድ ይቀላልአብሽሪ

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጀ1ወ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጀ1ወ 2 ปีที่แล้ว

    ሳሚሪ የኔ ማር እመ ብርሃን ትቅረብሽ ፊሎዬ እድግ በይ

  • @rawarawa6055
    @rawarawa6055 2 ปีที่แล้ว

    በዚ ክብደት ላይ ሚድያ ላይ
    መንከባለል ኣይስፈልግም , ኣደይ
    ማርያም ብሰላም ትምፃእኪ , ውፂ ካብ ዩቱብ እና ቲክቶክ ካብ ትግራይ

  • @bintmahmmoud2607
    @bintmahmmoud2607 2 ปีที่แล้ว

    የኔ ቆንጆ አላህ በሰላም ይገላግልሽ ግን ማሬ ልብስ ብዙ አትግዢ በጣም ቶሎ ነው ሚያድጉት ለዛ ትንሽ ከፍ ከፍ ቢም አሪፍ ነው

  • @hananatubetube9298
    @hananatubetube9298 2 ปีที่แล้ว +1

    ሳምሪዬ እግዚአብሔር ኣምላክ እርሱ ይርዳሽ በሰላም ልጅሽን ያሳቅፍሽ🙏

  • @tigisttufa6469
    @tigisttufa6469 2 ปีที่แล้ว +1

    Samriye emabete tekarabsh 🙏 filoye edeg by ❤❤🥰👨‍👩‍👧‍👧

  • @fafidessieweloyewa922
    @fafidessieweloyewa922 2 ปีที่แล้ว

    ሳምሪዬ ቆንጆ በሰላም ትወልጃለሽ አብሽሪ

  • @serkeabebe4919
    @serkeabebe4919 2 ปีที่แล้ว

    ሳምሪ እመቤቴ ድንግል ማርያም በስላም ትገላግልሽ እህቴ አንድ ነገር ልምከርሽ ምልካ ሩፍኤልን ፀልይ ማህፀንን ይፈታል ምጥ ሊጅምርሽ ሲል ሻወርሽን ከወስድሽ በኃላ የቅዱስ ሩፋኤል ፀበል ካለሽ ስውነትሽን ቀባቢ የቅዱስ ሩፋኤል ፀበል ከሌለሽ ውሃ ላይ መልካ ሩፋኤልን ፀልይ ውሃው ወደፀበል ይቀየራል እሱን ተጠቁሚ ምጥሽም ቀላል ይሆናል ቅድስ እሩፍኤር እረድቶሽ ለማውራት ያብቃን አሜን አሜን አሜን

  • @sarasara996
    @sarasara996 2 ปีที่แล้ว

    ሳምሪ እመብረሐን በሰላም ሁለት ታድርግሸ ግን ኮሜንተሮች ማሂና ኪድ የት ሄዱ የሉም እኮ

  • @Ekramekram443
    @Ekramekram443 2 ปีที่แล้ว

    በሰላም ውለጂ ሰምሪየ ፊሎ የኔቆጆ እድግበይ

  • @አይናችንነሽማርያም
    @አይናችንነሽማርያም 2 ปีที่แล้ว +2

    እመብረሃን ትቅረብሽ ምጥሽን ታቅልልሽ መድሃኒያለም በሠላም ልጅሽን ያሳቅፍሽ ሳምሪዬ

  • @tube896
    @tube896 2 ปีที่แล้ว

    እም ብርሃን ትቅረብሽ ሳምሪዬ የነገው ቅዱስ ሚካኤል ቸር ነገር ያሰማን ፊሎዬ&ገብሬላ ውድድድድድ

  • @zinetnuru136
    @zinetnuru136 2 ปีที่แล้ว

    ትምርት አሰገቤት ትልቅ ሆነች ሳምሪየ

  • @miherettube8288
    @miherettube8288 2 ปีที่แล้ว

    ድንግል ማርያም በሳለም ትገለግልሽ ሳምሪዬ ቅዱስ ሚካኤል ከንቺ ጋር ይሁን እማ❤❤

  • @bireandgerevlog
    @bireandgerevlog 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር በሰላም ያሳድጋት ለሚመጣውንም እግዚአብሔር በሰላም ያምጣው samirye yegnanim vlog temlketulen

  • @samsunggrandprimepro5373
    @samsunggrandprimepro5373 2 ปีที่แล้ว

    ፊሎዬ የኔ ቆንጆ ሳምሪዬ እመቤቴ በስላም ትገላግልሽ

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 2 ปีที่แล้ว +2

    ፈጣሪ ወልዶ ለመሣም ያብቃሽ እመቤቴ ትቅረብሽ

  • @hananhp4217
    @hananhp4217 2 ปีที่แล้ว +1

    እመብረሀን በሰላም ትገላግልሽ ሳምርዬ❤❤❤

  • @aubmohamed9525
    @aubmohamed9525 2 ปีที่แล้ว

    ሳምሪ ተልባ እየጠጣሽ ነው ምጡን ያቀልልሻል

  • @konjetalemudegifie2400
    @konjetalemudegifie2400 2 ปีที่แล้ว

    አይዞሽ ሳምሪ በርቺ መውለድሽ አይቀርም ፀልይ

  • @bethlehemhaile4109
    @bethlehemhaile4109 2 ปีที่แล้ว +1

    እመቤቴ ትቅረብሽ ሳምርዬ

  • @elizabethtesfatsion4596
    @elizabethtesfatsion4596 2 ปีที่แล้ว

    ሳምር ማርያም ታቅልልሽ አይዞሽ በሰላም በቸር ያገናኘነን
    ልጅሽን እቅፍ አርገሽአግራችን ሠላም ሆኖ ለመስማት ያብቃን🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🌹🌹🌹🌹🌷🌷🌷🌷

  • @temimayasin663
    @temimayasin663 2 ปีที่แล้ว

    Masha allah
    Allah bselam ygalagelshi yne Konjoo 🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @sgxgfdhfg4116
    @sgxgfdhfg4116 2 ปีที่แล้ว

    ወላዲት አምላክ ትገላግልሽ ወልደሽ ሳሚ

  • @edmalemberihun9100
    @edmalemberihun9100 2 ปีที่แล้ว

    እመብርሀን በሰላም ትገላግልሽ ሳምሪዬ

  • @tsehaygebremaram5592
    @tsehaygebremaram5592 2 ปีที่แล้ว

    እምዬ በሰላም ትገላግልሽሽሽሽሽ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️👍👍👍👍👍👍👍

  • @tig1760
    @tig1760 2 ปีที่แล้ว +1

    እመብርሀን ትቅረብሽ የኔ ውድ

  • @rohigetu1311
    @rohigetu1311 2 ปีที่แล้ว

    Feloye wedemeshe new yen konjo😇😇😇🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @ያለጥረትስኬትየለም-ሐ6ቐ
    @ያለጥረትስኬትየለም-ሐ6ቐ 2 ปีที่แล้ว +2

    ፍሎየን እደኔ የሚወዳት ብቻ👍👍👍❤️❤️❤️❤️💃💃💃💃💃

  • @shwilozatube6780
    @shwilozatube6780 2 ปีที่แล้ว +1

    የቤቢ ነው አትበያት የበለጠ ትቀናለች ትኩረታቹ እሱዋ ጋር ይሁን

  • @salamnanacell8379
    @salamnanacell8379 2 ปีที่แล้ว

    emabata aleche sameriya ayezoshi esuwa tekerabeshi folo edege baye❤️❤️❤️❤️

  • @emuabubekirtube9148
    @emuabubekirtube9148 2 ปีที่แล้ว

    የኔ ማር ሳምርየ አላህ በሰላም ይገልግልሽ እማ አዳኩ ስትይ እንደት ደስ እንደሚል አፈሽ የኔ እናት ፊሎየ የኔ ፎንቃ አላህ ያሳደግሽ እማ

  • @itagitag2026
    @itagitag2026 2 ปีที่แล้ว

    Ayizwoshiiii yene konjoo samirika yene astawayi tebrakiii geta yerdashe yetabarakachu betasaboche

  • @lastseniqueensena1503
    @lastseniqueensena1503 2 ปีที่แล้ว

    Uuff hadhaakoo setiy endet des endalegn❤❤❤ahunm fikirachu yebezalegn

  • @ሚጡየመዳምቅመምነኝ
    @ሚጡየመዳምቅመምነኝ 2 ปีที่แล้ว

    የኔ ውዶች ፊሎዬ ውድድድ ሳምሪዬ ከ shein app ላይ ጥለብ አሪፍ ልብስ አላቸው ውዴ በተረፍ በጣም በጣም ወዳቹዋለው

  • @zainazaina2750
    @zainazaina2750 2 ปีที่แล้ว

    ፍሎየ እድግ በይ ማሬ ኣይዞሽ ሳምርየ እሱ በፈቀደው ነው ማሬ፫

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 2 ปีที่แล้ว

    ሳምሪዬ የገፎ እህልስ
    ፊሎዬ የኔ ቅመም ልጆ ይቀናሉ እና በተለይ ከወለድሽ ብሃላ ብቻውን ጥለሽ እዳትወጭ ምክንያቱም ስለሚቀኑ ይቧጭራሉ ይማታሉ ልጆች እና ጥንቃቄ ከወለድሽ ብሃላ በተረፈ እመብርሀን በሰላም 2 ታድርግሽ የኔውድ የፍቅር ተምሳሌቶቹ ❤❤❤❤ባሁኑ ሁሉም ነገር ይቀልሻል ብዬ ኡምናለሁ ምክንያቱም እናትሽ ከጎንሽ ስለምትኖር አይዞኝ ሳምሪዬ ቅዱስሚካኤል ምጥሽን ያቅልልሽ

  • @rehyaresamalejreh3582
    @rehyaresamalejreh3582 2 ปีที่แล้ว

    Wow emaberhan basalam tegalagelesh🙏😍😍😍

  • @የኛኢትዮጵያ
    @የኛኢትዮጵያ 2 ปีที่แล้ว

    ሳምሪ አዲስ ልብስ አታብዢ ቦዲዎች ፊሊስ ቱታዎች ቀስ እያልሽ ወራት እየጨመረ ሲሄድ ትጨምሪያለሽ። ማሪያም በሰላም ትገላግልሽ። እንወዳችዃለን ሁላችሁንም ቤተሰቦች

  • @youtube3789
    @youtube3789 2 ปีที่แล้ว +1

    አላሕ በሠላም ይገላግልሼ

  • @amenpipi2013
    @amenpipi2013 2 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ማር ፊሎዬ የኔ አሻንጉሊት አፏ እንዴት ይጣፍጣል እድግ በይልኝ♥ ሳምሪ እመቤቲ በሰላም ልጅሽን ታሳቅፍሽ

  • @Mነኝየእናቴአፍቃሪእማዬየ
    @Mነኝየእናቴአፍቃሪእማዬየ 2 ปีที่แล้ว +1

    ሳምሪ ግን ልጁ ሁለት ነው ማለቴ መታ ነው ካሁኑ ታስፈራለሽ ወላሂ ከመቼ ሆድሽ ከፍ አለ ቢቻ በሰላም ተገላገይ ሳምሪ የፋኒ ንግስቶ 💝💝💑👫

  • @aynimoke9859
    @aynimoke9859 2 ปีที่แล้ว +3

    ❤እማምላክ በሰላም ትገላግልሽ ሳምሪ ፊሎ ደግሞ እድግ በይልን ❤

    • @genetvlog6829
      @genetvlog6829 2 ปีที่แล้ว

      በ ፍቃደኝነት እንደማመር ውዴ 🙏

  • @meriandmikivlog7972
    @meriandmikivlog7972 2 ปีที่แล้ว +1

    Samriye betam yamralu emebete beselam hulet tadregesh fetari hagerachinen selam yadregelen amen

  • @tgstmulat8153
    @tgstmulat8153 2 ปีที่แล้ว

    እመብርሐን በሆድሽ ያለውን በጀርባሽ ታድርገው እመብርሐን ካንች ጋ ትሑን የኔ መልካም