ሳምሪን አስቀየምኳት 💔💔💔

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 124

  • @yostinayosti-v6y
    @yostinayosti-v6y 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +34

    ፈኒዬ ትምህርት ተማርና የራስህ ደመወዝ ይኑርህ ወንድም አለም ወንድ ልጅ ክሴት መጠበቅ እንዳይኖርበት የራሱ ነገር መኖር አለበት ወንድ ልጅ ሲያጣ ያማል ተማር ተማር ተማር እህታዊ ምክሬ ነው!!! ሞኝ አትሁን ፀባየኛ ነህ ሲበዛ

    • @shemeleskebede5028
      @shemeleskebede5028 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ይቺ ምክር ለኔም ትሆነኛለች እውነት ነው

    • @yonatanteshome2121
      @yonatanteshome2121 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      @@shemeleskebede5028 Shemeles Abdisa ante nebse geday kenehen tebeq

    • @yonatanteshome2121
      @yonatanteshome2121 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      Kentesh newou

    • @fanayewfasil5384
      @fanayewfasil5384 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Abete Hateyate yerasachehune nhurhu Enzehe kelejenete Aberew yedeghulene nachew programachewene Eneshu yawekalhu ❤

    • @yonatanteshome2121
      @yonatanteshome2121 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      @@fanayewfasil5384 betam megegna kenatam nesh balege

  • @kidestberhanu4864
    @kidestberhanu4864 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +28

    ሳምሪ ቀስብለሽ ለማውራት ሞክሪ በጣም ነው የሚያስጠላብሽ ስትጣጪ የሰለጠንሽ እንዳይመስልሽ ሳሚ ችሎታውን ይስጥህ::

  • @kingdom-channel478
    @kingdom-channel478 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +18

    😂ሳምሪ ስታወራ እኔን ደከመኝ 😅 none stop

    • @Lele-dk1pi
      @Lele-dk1pi 25 นาทีที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂 ግን ኣይደክማትም መቼ ነው ርጋ ብላ ምታወራው

    • @ለእኛtube
      @ለእኛtube 17 นาทีที่ผ่านมา

      ።😂😂😂😂

  • @geni9154
    @geni9154 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +22

    እንድየ ሳምሪ ተረጋጊ እንጂ እንደት ነው ምታውሮው ኣዳማጭ ምሆን ጥሩ ነው ከማውራት እወዳችዋለው❤❤❤❤

  • @Sojoo-se1nv
    @Sojoo-se1nv 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +10

    ሰሚሬ ግን እየሰከረሺ መጣሺ ሳምሬየ ተረጋጋጌ

  • @mekdeskifle9077
    @mekdeskifle9077 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +11

    ምንትጮሀለች የናቶ ልጅ ፋኔ እርጋታው ደስ ሴል

  • @mahlettesfaye3014
    @mahlettesfaye3014 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    my guess this girl cannot make friendship.
    And as most influencer When they get more followers and make money she is showing her real character 😊

  • @NafiaHayat-c7b
    @NafiaHayat-c7b 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    በጣም ደስ የምትሉ ጥንድ ናችሁ ሴት ልጅ በትዳሩዋ ነፃነት ሲኖራት በጣም ደስ ትላለች

  • @mekiamekia459
    @mekiamekia459 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +17

    የጥንት የጠዋቶቹ እናንተው ትሻሉናላችሁ በፍቅር ያኑራችሁ የቡታጀራዎቹማ ተግማሙ

    • @SaraAl-i6n
      @SaraAl-i6n 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      yes

    • @yonatanteshome2121
      @yonatanteshome2121 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Kentesh new

    • @mekiamekia459
      @mekiamekia459 30 นาทีที่ผ่านมา

      በስደተኛ አይቀናም

  • @saudihosen8183
    @saudihosen8183 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +14

    ሳምሪ ፊትሽ ያንጰባርቃል ዘይት ተነክረሽ ነው ወይ 😂 ደግሞ ፍኒ ሲያወራ አዳምጪው አንቺ ብቻ ነሽ የምታወሪው መደመጥየምትፈልጊው ሆሆ ተረጋጊ😂

  • @HawaYimam-i9m
    @HawaYimam-i9m 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    ሲጀመር ሳምሪ ጀግና ናት እድገታችሁ እራሱ በኣንቺ ነው የሚመስለኝ ፈጣን እና ጀግና ነሺ😊

  • @shewayeselassie257
    @shewayeselassie257 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    You are so true nursing the people who work with you drain all your energy not the work I I heard you

  • @loveethiopia9901
    @loveethiopia9901 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +20

    መነፀሩ ምንም አላማረብሽም የ50 አመት ሴትዮ መሰልሽ

    • @geni9154
      @geni9154 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      😂😂😂😂

    • @mekdeskifle9077
      @mekdeskifle9077 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      Yes

  • @SaraAl-i6n
    @SaraAl-i6n 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    egzabher mirt bal setoshal ken ina mata getachin eysusin amsgigni❤

  • @سارةيوسف-م4ذ
    @سارةيوسف-م4ذ 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    ሳብሬ ምንድነዉ እደዚ የሚያንጣጣሽ እስቲ እረጋ በይ???

    • @ZinedZain
      @ZinedZain ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😂😂😂

  • @yonatanteshome2121
    @yonatanteshome2121 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    500k enasgebachew samriye and faniyen❤❤❤❤❤❤

  • @Nestatube12
    @Nestatube12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ሳምሪ በቅንነት ልንገርሽ እምከታተላችሁ ገና በፊት ሳትጋቡ ነው ግን ስትናገሪ ከድምፅሽ መቅጠን ጩኸት ተጨምሮበት ሰው ይረብሻል በዛ ላይ እረፍት የለሽም ከሰው ጋር ጥል ያለሽ ነው የምትመስይው በጣም ታክቻለሽ አስተካክይ በስማም ኦቨር አሪፍ ሁኚ የፋራ አክት አታሳይ ሰው ፈታ ብሎ እንዲያይሽ አድርጊ እየተማረ ያለ ሰው እኮ እንዲ ኡኡኡ አይልም እንዴ የበፊታችሁ ስርአት ደስ ይላል ።

  • @r.m.mfamilyethiopian9508
    @r.m.mfamilyethiopian9508 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Errreeeee mentatat.......
    Samriye wide endedrosh rega blesh asireji.. Mn kimesh nw ahun

  • @Tube-kk2vt
    @Tube-kk2vt 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +19

    ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹

    • @NebyuEsayas-w6s
      @NebyuEsayas-w6s 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Selelahu aleyhi weselem

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    Drive እያረጋችሁ እሄን ማድረግ በጣም በህጉም አይፈቅድም ለ accident ጥንቃቄ ብታደርጉ safe ነው ታሞ ከመማቀቅ አስቀድሞ መጠንቀቅ ይላል የድሮ ስው, ያገራችን ስው!🙏🏾✌🏽🕊️

  • @RomanKena-q8f
    @RomanKena-q8f 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    Are samri aregagiw endea fetnetsh setaweri fanin adamchiw enji ende

  • @Melul148
    @Melul148 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ፋኒ ደስ ሲል የኔ ባልም አንደዚ ህ ዝም ብሎ ብያዳምጠኝ 🥹 ስንዳንዴ አብሮኝ ይ ንጣጣል 😊

  • @belayneshamare4137
    @belayneshamare4137 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    አሮጌ መስላ መጣች ወይ ፋኒ ጅላንፎ ነገር ነህ ሚስትህ ነርሲንግ ማር ትልቅ ስኬት አርጋው በገናው እየረገጠችህ ነው😅😅😅ተማር ባንን ወይ የቀመሰችው አላት የነርሲንግ ጓደኛ😅😅😅😅😅😅😅 ደብረሃታል ይገርማል😂😂😂

  • @hanan-c4k
    @hanan-c4k 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    የነሳምር ፍቅር ሳይ ነዉ ትዳርእምመኘዉ አላህ ፍቅራቺሁን ይጨምርላቺሁ❤❤❤

  • @tig-dm8pb
    @tig-dm8pb 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    አወራርሽ ምንድነው ይደብራል እረጋ በይ እደሴት

  • @hailerobiel336
    @hailerobiel336 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    Sameri tergagi fani ysaznal unet

  • @birtukanyimer8403
    @birtukanyimer8403 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ምርጥ ሰው እደናተየለምእውውውድድድ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @DreamDubai-w4v
    @DreamDubai-w4v 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ያምራል 😍እህቴ

  • @lillylegese221
    @lillylegese221 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    slow down doesn't mean you going to school make him down letter respect as your baby dad

  • @betselotmuche1556
    @betselotmuche1556 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Yamribshi yene lyu ❤

  • @AmenMekonen-f4m
    @AmenMekonen-f4m ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሳምሪዬ ኮመንትም ይኮራረጃሉ መሰለኝ። ለኔ ባልሽ ጋር ያለሽ ነፃነት እንጂ ብዙ ማውራትሽ አልታየኝም። ከአይን ያውጣቹ

  • @mbet1840
    @mbet1840 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሳምሪ ምነው ንግግርሽን በእራስሽ ጊዜ አበላሸሽው ለምን ስክን ብለሽ አታወሪም አንች ጀግና ታታሪ ቆጅየ የፊኖ እና የናታን እናት❤❤❤

  • @sosnamamo1295
    @sosnamamo1295 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    አነጋገርሽ ሲያስጠላ

  • @lulaabdu1487
    @lulaabdu1487 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Enatwa meselech😮

  • @Haregwa-n9k
    @Haregwa-n9k 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    tamralachu fqroche empuaaa❤❤❤

  • @kalkidanmagera
    @kalkidanmagera 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Are sayisikirab adirugugn banatachu yesemir ena yefani bata seboch ❤

  • @miriamrussom9404
    @miriamrussom9404 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ተቅለበለብሽ!!

  • @ZeynebIbrahim-s4k
    @ZeynebIbrahim-s4k 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ለለለለለለለለለለለለ አልሽኮ ሳምሪ በጣም እየጮህሽ ነው ታውቆሻል

  • @netsib3805
    @netsib3805 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Ende enatesh ene awokalehu atibeyi

  • @nishitetessema1147
    @nishitetessema1147 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ባይንሽ ነው የምታምሪው ሳምሪና

  • @bluekal9706
    @bluekal9706 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Ere Sameri zare beselam new ende tinish aregagiwe

  • @senaitwonde3972
    @senaitwonde3972 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    endwe smiri mne honesh new yewnat tlwetashale

  • @SintuAlmu
    @SintuAlmu 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ድርቅ ሰትል ውይይይይይይይ

  • @nicolekathoon5759
    @nicolekathoon5759 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ሳምሪ ትክክልል ነሽ ❤❤❤🎉🎉

  • @yeznMamuye
    @yeznMamuye 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ሳምሪመነጽር አያምርብሽ 😂❤

  • @ቡራቅ-ረ5ጠ
    @ቡራቅ-ረ5ጠ 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ልጆቹ ጨክነሽ ወዴት አረግሻቸዉ

    • @hewethewet4282
      @hewethewet4282 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ኢትዮጵያ

  • @yetenayethmikael571
    @yetenayethmikael571 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ሣምርዬ ትልቅ ሠው መሠልሽ

  • @fekerbante9626
    @fekerbante9626 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    አያምርም ...ቆንጂት ...😅😅😢😢😢

  • @PhD-qc3oj
    @PhD-qc3oj 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Sameriye menezeru alihedelshim ❤

  • @SintuAlmu
    @SintuAlmu 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ደሞ ትንጣጣለች

  • @zzaa2794
    @zzaa2794 43 นาทีที่ผ่านมา

    ሴትየዋ ግን በሰላም ነዉ የምትንጣጣዉ ዩናቶ ቢጤ

  • @netsib3805
    @netsib3805 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Setawore, Teregage besemeam

  • @sherrydachew6634
    @sherrydachew6634 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Fani betam tasazenaleh?? Samri betam teleweteshal yang melkam baherish yet hede besmam

  • @Messykids706
    @Messykids706 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Tikikl nesh egna setoch🤙🏿

  • @meseretetafese
    @meseretetafese 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Ere esua nech yaskeymechh

  • @Lponju334g
    @Lponju334g 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Samriye yene konjo dekama gonachinin mamen yikebdenal abzagnochachin ego alebn ena belaye balsema lash malet new😂

  • @AmenBose
    @AmenBose 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Atchiy werga

  • @joybel349
    @joybel349 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    samriye yamral tinish size telek ale

  • @Haymanotsavedbygrace
    @Haymanotsavedbygrace 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ልጆቹስ?

    • @saudihosen8183
      @saudihosen8183 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ልጆቹማ ሀገርቤት ገቡ

  • @bizuneshbelay2178
    @bizuneshbelay2178 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አማርኛ አወራርሽን አስተካክይ

  • @coffee_lover8
    @coffee_lover8 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በርትተሸ ጨርሽ የኔ ቆንጆ

  • @YoditHaile-m8i
    @YoditHaile-m8i 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Gorgh yanatu beta

  • @LuelisCute
    @LuelisCute 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ውይ ባሎች ድርቅናቸው ደሞ 😅😅😅

  • @MeseretAbera-c3e
    @MeseretAbera-c3e ชั่วโมงที่ผ่านมา

    😮

  • @YordanosYebegaeshet
    @YordanosYebegaeshet 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ሳምሪ በጣም ጮህሽ በሰላምነው

  • @nicolekathoon5759
    @nicolekathoon5759 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ልጆችስ ግን 🎉❤❤❤😊😊

    • @sisayyaregal
      @sisayyaregal 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Ethiopia❤

  • @azeberena995
    @azeberena995 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Can you talk slowly please be calm please

  • @LillyMohamed-h6i
    @LillyMohamed-h6i 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Black Friday is America not Europe lol …. After thanksgiving…. I didn’t know you guys have thanksgiving lol 😂

  • @miriamrussom9404
    @miriamrussom9404 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ሳምሪመነጽር አያምርብሽ

  • @heratenegusa1673
    @heratenegusa1673 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ልጆቹ የታሉ

  • @YmaryamKidana
    @YmaryamKidana 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤

  • @allinonemedia464
    @allinonemedia464 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    Samri non stop nw mtaweriw 😂

  • @tesfaneshyayeh
    @tesfaneshyayeh 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Era rega bey samri

  • @haregeweinabdisa8967
    @haregeweinabdisa8967 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ለምን አትረጋጊሚ ተቅለበለብሽ

  • @Kidna.merhiwte
    @Kidna.merhiwte 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Hast du recht Samri

  • @AlxBle-t1o
    @AlxBle-t1o 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    😘💘

  • @mulumulu5957
    @mulumulu5957 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    አረ ቀስ ሳምሪ ስታወሪ ትቸኩያለሽ ተረጋጊ በሰማም እና ለምድነው ምታከብሩት እናተ ትርግሙ ምድነው ብላክ ፍራይደይ አይይይይይይ

  • @MaisMoussa-h4ፍቅር
    @MaisMoussa-h4ፍቅር 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ስውዳችሁ ❤️‍🩹❤️‍🩹

  • @asterbalchagudeta3609
    @asterbalchagudeta3609 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ሳምሪ መነፅር አያምርብሽም

  • @elsatamiru3336
    @elsatamiru3336 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Ayamerbeshem

  • @hindiyahussen2030
    @hindiyahussen2030 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ✨✨👑👑

  • @hewethewet4282
    @hewethewet4282 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሳምሪ ተማሪ ስትሆኝ ከማዳመጥ ይልቅ በጣም ተልባ ሆሽ

  • @biruktawitgirma9176
    @biruktawitgirma9176 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Samri mndenew deme bicha new malet gemersh eko

  • @thegamergirl826
    @thegamergirl826 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሳምሪ ቀስ ብለሽ አውራ እንደሰለጠነ እንደተማረ ሁኚ ረጋ ሜሐት ያምርብሻል ልመጂ

  • @etenatebaye6458
    @etenatebaye6458 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Cool down!!!!!!

  • @janetmascake6727
    @janetmascake6727 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሳምሪ ስታወሪኝ በፈጣም ትፈጥኛለሽ እና ንግግርሽ የህጻል ልጅ አስመሰልሽው ቀስ ብለሽ አውሪ

  • @ZinedZain
    @ZinedZain ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ቀርፆ ለመልቀቅ አትቀባጥሩ

  • @sanytireya6321
    @sanytireya6321 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በእናትች ደምሪኝ 😢

  • @sanytireya6321
    @sanytireya6321 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ደምሪኝ😭

  • @melatdemeke9562
    @melatdemeke9562 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ደንስ አደላቹም እንዴ??😕

  • @Tybatube
    @Tybatube 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አሰላም አሌይኩም ወድ የማደም ቅመሞች ውድ እህቶች ደምሩኝ የስደት እህታችነኒ ቅንነት የራሰነወ❤❤

  • @marieemariee1196
    @marieemariee1196 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Ayamirimi

    • @TiggyTG-eu8re
      @TiggyTG-eu8re 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Ere yene konjo 1nw

  • @AynalemGirma-ho3te
    @AynalemGirma-ho3te 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Mertoche

  • @Kidna.merhiwte
    @Kidna.merhiwte 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Ich bin schon fertig war sehr anstrengend ❤

  • @yamrotali1338
    @yamrotali1338 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Am I the first

  • @samritame
    @samritame 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ለምንድን ነው ግን ወንዶች እውነታውን ማመን ሚከብዳቹ🤔😂

  • @yosefakatsukihokage4817
    @yosefakatsukihokage4817 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    𝕖𝕣𝕣𝕣𝕣𝕣𝕣𝕣𝕣𝕣𝕣𝕣𝕣𝕣𝕣 𝕜𝕠𝕤𝕙𝕤𝕒 𝕒𝕗𝕖𝕣 𝕓𝕖𝕪𝕖 𝕜𝕖𝕤𝕖 𝕓𝕖𝕪 𝕝𝕖𝕜𝕖 𝕨𝕖𝕕𝕖 𝕫𝕖𝕣𝕦𝕦𝕦𝕦𝕦 𝕘𝕖𝕓𝕒𝕒𝕒

  • @kalkidanmagera
    @kalkidanmagera 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤

  • @ErfanKhanoKhano
    @ErfanKhanoKhano 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤

  • @BrehanHailu
    @BrehanHailu 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤