አባታችንን አዘልነው ልንወድቅ ነበር አይ እዮብ ተመቸህኝ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 685

  • @-haddiszema
    @-haddiszema  2 ปีที่แล้ว +106

    አቤል ጥበብ
    ማንኛውንም የባህል ልብስ በ ጥራት እንሠራለን
    ለመፃፍ 👉t.me/Sege8👈
    የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ
    👉t.me/abmeaz👈

    • @መሳቅነዉአመሌ-ዸ6በ
      @መሳቅነዉአመሌ-ዸ6በ 2 ปีที่แล้ว

      እሸ ዉዴችየ

    • @werkyeyoutbe2637
      @werkyeyoutbe2637 2 ปีที่แล้ว

      ምረጥቤተሰቦች፣ስወዳችሁፈጣረይጠብቃችሁ

    • @ቅድስትየተዋህዶልጂ
      @ቅድስትየተዋህዶልጂ 2 ปีที่แล้ว

      እረ አዲስ ለምንድነው ማዘር ፍዘር የምትለው???? ዋይ አብየ እትየ በልማ

    • @መሳቅነዉአመሌ-ዸ6በ
      @መሳቅነዉአመሌ-ዸ6በ 2 ปีที่แล้ว

      @@ቅድስትየተዋህዶልጂ አወ እየእባ አበወይየ እነወይየ እናቴ አባቴ በሚለዉ 😂🤣

    • @SewsenBrhanutube
      @SewsenBrhanutube 2 ปีที่แล้ว

      🕊😢🤔🍀ግን ቀልድ ኣታብዙ 😃

  • @eduyedingillijedu2494
    @eduyedingillijedu2494 2 ปีที่แล้ว +77

    እስቲ የነዚህ ጥንዶች አድናቂዎች 👍👍👍👍👍🏃

    • @gjch5302
      @gjch5302 2 ปีที่แล้ว

      በሳቅ ገደላችሁኝ ውይ ዛሬ

    • @gjch5302
      @gjch5302 2 ปีที่แล้ว

      አማትሽን ደሞ አች አትበይ አለ በይ ተለማመጅ ቃል አማት ክብር ናቸው እድሜ እና ጤና ይስጣቸው

  • @ሠላምቲዩብ-ጠ6ቘ
    @ሠላምቲዩብ-ጠ6ቘ 2 ปีที่แล้ว +136

    እንኳን ለቅዱስ ገብርኤል ወርሀዊ በአል አደረሰን የተዋህዶ ልጆች ።
    ሰላም ለ ኢትዮጵያ💚💛❤

    • @ZaidZaid-cu8ck
      @ZaidZaid-cu8ck 2 ปีที่แล้ว +1

      Amen amenamen

    • @አድስወለተትንሳኤ
      @አድስወለተትንሳኤ 2 ปีที่แล้ว

      እንኳን አብሮ አደረሰን አድስና ቃልዬ የፍቅር አምላክ ቸሩመድሃኒአለም ፍቅራችሁን ያብዛው ፍፃሜአችሁን ያሳምረው እኛንም ከመዳቤት አውጥቶ ፍቅር የሞላበት ትዳር ይስጠን አሜን

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb 2 ปีที่แล้ว +1

      @@አድስወለተትንሳኤ እነደማመር በቅንነት

    • @tubemelat
      @tubemelat 2 ปีที่แล้ว +1

      ደምሩኝ የኔ ቅኖቹ

    • @hirutsubscr9312
      @hirutsubscr9312 2 ปีที่แล้ว

      @@TubeTube-vf4yb እሽ

  • @genitube9620
    @genitube9620 2 ปีที่แล้ว +91

    በጣም ነው የምወዳችሁ ❤ አባቴ ናፈቀኝ😥በስደት ያላችሁ ከቤተሰባቹ በሰላም ያገናኛቹ🙏

  • @ነኝእኮየአባየናፍቂሀብታም
    @ነኝእኮየአባየናፍቂሀብታም 2 ปีที่แล้ว +60

    የተዋህዶ ልጆች እንኳ ለመላኩ ቅዱስ ገብርኤል ወርሀውይ ባህል አደርሳችሁ አዲስ እና ቃል ወለዱ ክበዱ

  • @fatumaassefayoutube269
    @fatumaassefayoutube269 2 ปีที่แล้ว +6

    ማሻ አላህ ወሎ ህዳችሁ ደሴ ኩታበር ቁንዲ ተለያየን ዜሀ ግባየ የአባሰል ተራራ ሀገሬ ኩታበር በጣም እወድሻለሁ እኮን አያችሁልን ሀገራችን ቃል እንደት አየሽው ከኩታበር በታች ያለ መንገድ ያንን በረሀ ነው ተመላልሽ የተማርኩት ከተለያየን ወንዝ ኩታበር

  • @alemabebe2674
    @alemabebe2674 2 ปีที่แล้ว +2

    ቃልዬ ቆንጆ እንኳን አደረሰሽ ለልደትሽ በድጋሚ፡በጣም ነው ምወድሽ፡እርጋታሽ አለባበስሽ ሳቅሽ ሁሉንም፡የአዲስን ቤተሰብ በጣም አከብራቸዋለው፡እንደእራስ ልጅ እንደዚህ መቀበላቸው ለብዙ አማቶች አርአያ ናቸው እግዚአብሄር ይባርካቸው፣ ዘመናቸው ይባረክ በጣም እድለኛ ነሽ፡ትዳራችሁ ዘመናችሁ ይባረክ፡መውደድ ብቻ በቂ አይደለም ብዬ ሠብስክራይብ ላይክ እያረኳችሁ ነው ለኔ አይጎዳኝም እናንተ ከተጠቀማችሁ፡በርቱ።

  • @ትግራይዓደይሰላምንዕኪ
    @ትግራይዓደይሰላምንዕኪ 2 ปีที่แล้ว +11

    በጣም ነው የሚወዳቹ ስታምሩ እድሜና ጤና ይስጣቹ እግዚአብሔር አምላክ
    ቅዱስ ገብርኤል ከሁላችን ጋር ይሁን ((3))❤️❤️❤️❤️🤗🤗🥰🥰🥰🥰😍😍😍😍😍😍

  • @እሙየራሳልጅ
    @እሙየራሳልጅ 2 ปีที่แล้ว +8

    እረ በሳቅ ክክክ ስታምሩ
    ቃልዬ የኔ ውድ አማቶችሽን አቱ በይ በከተማ ብዙም አልተለመደም መሠለኝ እኔ የገጠር ልጅ ነኝ አማቶቻችንን አቱ ነው የምንለው በጣም ክብር አለ በገጠር በፍፁም አች አንተ አይባልም

  • @ጋልኣኽሱም
    @ጋልኣኽሱም 2 ปีที่แล้ว +5

    የዚህ ቤት ደስታ ለሁልም የሰው ልጅ ይስጠው ተባረኩ 🙏

  • @lomiyoutube7599
    @lomiyoutube7599 2 ปีที่แล้ว +18

    ሰላም ብያለሁ ምርጥ ቤተሰብ ፍቅሩን ያብዛላችሁ😍 ቃልዬ አማቶችሽን አንቱ በይ ደስ አይልም በናንተ ሰፈር አላዉቅም ግን አንቺ አንተ ማለት ባህላችንም አይደለም እኔ በተወለድኩበት እንዲህ ነዉ የማዉቀዉ እናም በሌላ እንዳትዉስጂዉ ካጠፋሁ ይቅርታ ታምራላችሁ ለቤተሰቦቻችሁ እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥላችሁ😍

  • @kebronashagre133
    @kebronashagre133 2 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ደስ የሚል ቦታ ነው መስቀሉ ያለበት የእመቤታችን በረከት እኔ መስከረም ነው ሄጄ የማውቀው

  • @Tube-zj4ur
    @Tube-zj4ur 2 ปีที่แล้ว +7

    ዉይ ማማራችሁ የእዉነት በፍቅር ኑሩ ታምራላችሁ🥰🥰🥰

  • @የፍቅርጉዞድንግልማር-ኰ5ዸ
    @የፍቅርጉዞድንግልማር-ኰ5ዸ 2 ปีที่แล้ว +18

    እንኳን ደና መጣቹ አድስና ቃልየ በእውነት እኔ በምን ልግለፅላቹ እግዚአብሔር በፊቅር ያኑራቹሁ 💝
    የልጁ አባትና እናት ያድርጋቹ እየሳቃቹሁ ኑሩንኝ ጤና ይስጣቹ 💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝👍

  • @Eነኝያባቴልጅ
    @Eነኝያባቴልጅ 2 ปีที่แล้ว +8

    የኔ ቆንጆዎች በፍቅር ያኑራችሁ🥰🙏ግሸን ደብረ ከርቤ ለደጅሽ ያብቃን እኛንም አሜን አሜን አሜን

  • @maryelove7751
    @maryelove7751 2 ปีที่แล้ว +4

    ቃልዬ እድለኛ ነሽ እደዚህ አይነት ቤተሰብ ዉስጥ ስለገባሽ ፈጣሪን አመስግኝ በጣም ደስ ትላላችሁ።

  • @አድስወለተትንሳኤ
    @አድስወለተትንሳኤ 2 ปีที่แล้ว +6

    እኔ በፊት ስዴት ሳልመጣ እዛው ተቀምጨ ትዝብሎኝ የማያውቀው አሁን ግን ግሸንን ደጅዋን ለመርገጥ እንደት እንደጓጓሁ እግዚአብሔር ፈቅዶ ከበረከቱ ያሳትፈን አሜን አይስዴት ትምህርትቤቴ

  • @መቅዲየ
    @መቅዲየ 2 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በስላም መጣችሁ የፍቅር ተምሳሌት ናችሁ

  • @yetyet3213
    @yetyet3213 2 ปีที่แล้ว +9

    ቃል የኔ ማር በጣም ነው ምወድሽ ማርያምን ❤❤❤
    እመብርሃን ትጠብቃቹህ ❤❤❤❤🤘

    • @tubemelat
      @tubemelat 2 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ የኔ መልካም

  • @ጽጌማርያምየመሲሑልጅ
    @ጽጌማርያምየመሲሑልጅ 2 ปีที่แล้ว +2

    ደስ ትላላችሁ እግዚአብሔር ፍቅርን ያብዛላችሁ ስለመርጃህ እናመሰግናለን በሚገባ ገልጸህልና ግሸን ደርቤ ከርቤ

  • @ክርስቶስአባቴድንግል-ከ5ፀ
    @ክርስቶስአባቴድንግል-ከ5ፀ 2 ปีที่แล้ว +3

    ኡፍፍፍፍ እንዴት ደስ እንደምትሉ ፍቅር የተሞላበት ቤተሰብ ናችሁ እግዚአብሔር አምላክ ከዚህም በላይ በፍቅር ያኑራችሁ እኛም ከስደት መልስ ደጁን ለመርገጥ ያብቃን

  • @HananHanan-rg6so
    @HananHanan-rg6so 2 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ደስ ትላላችሁ እግዚአብሔር ከዝህም በላይ ፍቅርችሁን ያብዛላችሁ ቃል አማቶችሽን አተ አችነው እምትይው። አቶበይጂ እደገአገራችን አዳ

  • @እግዚአቢሔርፍቅርነዉ
    @እግዚአቢሔርፍቅርነዉ 2 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአቢሔር ይመስገን የፍቅር አምላክ ፍቅር ያልብሳችሁ ቤተሰቦቻችሁን እድሜ ከጤናጋር ይስጣችሁ ወይኔ አምላከ ቅዱሳን እኛንም ከስደት መልሶ ለደጁ ያብቃን በረከታችሁ ይደረብን አሜን፫🙏🙏🙏
    በእዉነት ደስየሚል ነዉ

  • @ወለተማርያምሀብተሚካኤል
    @ወለተማርያምሀብተሚካኤል 2 ปีที่แล้ว +27

    እማ ፍቅር እኛንም ለሀገራችን በሰላም ታብቃን የበረከቱ ተሳታፊ ታድርገን 🙌 የተባረከ ቤተሰብ ነው እግዚአብሔር ፍቅራቹን ይጨምርላቹ ❤🕊

  • @ሁሉምበጊዜውሆነ
    @ሁሉምበጊዜውሆነ 2 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን ደህና መጣችሁ ዋው ስታምሩ ከስደት ስንመለስ እኛም የበረከቱ ተካፋይ ለመሆን እግዚአብሔር ይፍቀድልን

  • @ወይንሀረግማርያምእናቴm
    @ወይንሀረግማርያምእናቴm 2 ปีที่แล้ว +3

    ስታምሩ እኮ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ በጣም ነው የምወዳችሁ እንዴት እንዳሳቃችሁኝ 😘😘😅😅❤❤

  • @firehiwotfire4560
    @firehiwotfire4560 2 ปีที่แล้ว +11

    ውይ ደስ ስትሉ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን የአብረሀም እና የሳራን ያድርግላችሁ 😘

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 2 ปีที่แล้ว +6

    ቃልዬ እና አዲስ በጣም ነው የምወዳችሁ የናንተን ቪዲዮ በማግኘቴ በጣም ደስተኛ ነኝ:: ሁላችሁንም እወዳችኃለሁ ::🙏🏽❤️

  • @ፅጌጓልተዋህዶ-ዀ7ቐ
    @ፅጌጓልተዋህዶ-ዀ7ቐ 2 ปีที่แล้ว +5

    ቃልየ አድስየ እምወዳቹ😘ስታምሩ ኮ እግዚአብሔር ብፍቅር ያንራችህ👏💓 አባቴ እናቴ ረጅም እድሜ እና ጣና ይስጣቹ💞

  • @selam801
    @selam801 2 ปีที่แล้ว +6

    እንኳን በሰላም መጣችሁ የኔ ውቦች ወይኔ የእናንተ ፈገግታ ግን ይለያል ሰታምሩ

    • @tubemelat
      @tubemelat 2 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ የኔ መልካም

  • @MesiBeauty
    @MesiBeauty 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደስ ይላል ለደጇዋ ታብቃኝ
    እግዚአብሔር ይጠብቃቹ መልካም ቤተሰቦች ፍቅሩን ያብዛላቹ ቃልዬ እና አዲስዬ ወልዳቹ ለመሳም ያንቃቹ

  • @almazalmaz8382
    @almazalmaz8382 2 ปีที่แล้ว +10

    የኔ ውቦች አሁንም እግዚአብሔር ፍቅሩን ያብዛላችሁ ደስ የሚል የቤተሰብ ፍቅር

  • @lubabaseaed9965
    @lubabaseaed9965 2 ปีที่แล้ว +2

    ማሻአሏህ በጣምደሰየምትሉ ፍቅረየምታሰተምሩ ቤተሰብናችሁ አላህይጨምረላችሁ

  • @ፍቅርየፍቅርየ-በ8ቐ
    @ፍቅርየፍቅርየ-በ8ቐ 2 ปีที่แล้ว +10

    ለቃልየ ዩቲዉብ ክፈቱላት በፈጣሪ😘😘😘😘ስወዳት እፍ😍😘

  • @ኣምላኸይመዲሕንህይወተይ
    @ኣምላኸይመዲሕንህይወተይ 2 ปีที่แล้ว +3

    ወይኔ ስወዳቹ እንደናንተ ዓይነት ፍቅር ያድለን ፈጣሪ 😁❤️💛🙏🙏

  • @ማሕሌትደጀኔ
    @ማሕሌትደጀኔ 2 ปีที่แล้ว +3

    ማነው እንደኔ ይሔንን ፍቅር የሖነ ቤተሰብ ውድድ የሚያደርገው አብሳሪ መላክ ቅዱስ ገብርኤል ሠላማችንን ያብዘው በሰደት ያለን በሙሉ እደዚሕ በፍቅር ከቤተሰብ ጋር ለመሣቅ ያብቃን 🙏🙏🙏

  • @hayat1115
    @hayat1115 2 ปีที่แล้ว +2

    በጣምነዉ የምታምራላ ችሁ ፍቅራችሁን እስከመጨረሻም የፅናችሁ አሜን

  • @ifituoromo9031
    @ifituoromo9031 2 ปีที่แล้ว +4

    ምርጥ ቤተሰብ ፈጣሪ ፍቅረችን ይብዛልን 🥰🥰🥰

  • @kokobewerku9269
    @kokobewerku9269 2 ปีที่แล้ว +6

    ደስ የምትሉ ቤተሰቦች ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @ሠላምየኪዳነምህረትልጅ
    @ሠላምየኪዳነምህረትልጅ 2 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን በደና መጣቹ በጣም ነዉ ምወዳቹ ፈጣሪ ይጠብቃቹ😍😍😍😍

  • @አር-ሪሳላቁራአንበተጂዊድ
    @አር-ሪሳላቁራአንበተጂዊድ 2 ปีที่แล้ว +15

    🇪🇹🇸🇦ይሄን ፅሁፍ የምታ ነቡ በሙሉ ባላቺሁበት አለም ጫፍ ሁሉ የአሏህ ሰላም እና እዝነቱ እርህራሄው አይለያቺሁ! ሀሳባቺሁ ተሳክቶ አላህ በሰላም ለሀገራቺሁ ያብቃቺሁ። ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቃቺሁ! ኑው ቁራዓን በተጂዊድና ኪታቦቺን እንማማር!!🇪🇹🇸🇦🇸🇦

  • @genettube1107
    @genettube1107 2 ปีที่แล้ว +5

    ቅድስት ድንግል ማርያም እኛንም ለደጇ ታብቃን በጣም ነው የናፈቀኝ ደጇን መርገጥ የግሸኗ ማርያም እናቴ ፍቅራችሁን ታብዛላችሁ የኔ ውቦች

  • @Vip-bp6if
    @Vip-bp6if 2 ปีที่แล้ว +2

    ማሻ አላህ ደስስስ ነው የምትሉት እህት የላችሁም እንዴ አዲስ

  • @asratyenatalige7115
    @asratyenatalige7115 2 ปีที่แล้ว +2

    እረ እንዴት እሚወደዱ
    😍😍😍 ቤተሰቦች ናቸው ወይኔ ቃልዬ ግን የምር ታድለሽ እመቤ ማርያም ፍፃሜአችሁን ያሳምረው ፍቅር ሰላም እስከ ዘላለም ይሁንላችሁ👏👏👏👏👏👏

  • @zeharatadesse5882
    @zeharatadesse5882 2 ปีที่แล้ว +4

    ወሎ የታሪክ የፉቅር የንጉስ ነገስት ሀገር አላህስላም ያምጣልን ለሀገራችን ታምራላችሁ😍

  • @ሀይማኖት-ፐ2ቀ
    @ሀይማኖት-ፐ2ቀ 2 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ታምራላችሁ ግንቃልዬ አማቶችሽን አቱ በያቸው

  • @BeteHohe
    @BeteHohe 2 ปีที่แล้ว +2

    _ወይኔ ሐዲስዬ ግን ታስቃለህ ፋዘር በደብ አይስምም አላልክም 😅🤣🤣 አቤት ስታምሩ ደስ ስትሉ በእግዚአብሔር ሐዲስዬ ቀጭን ሰዎች አጥንታቸው ወፍራም ነው ይከንዳሉ ክክክክክክክ ደግሞ ቃልሻዬ አትከብድህም አውቀህ ነው ክሎሽ ስንት ነው ያልካት ወይኔ በሳቅ ገደላችሁኝ በእውነት እድሜና ጤና ይስጣችሁ ሳቃችሁን ያብዛላችሁ ውዶችዬ እንደት አባቱ ታስቀናላችሁ በማርያም ታድላችሁ ወይኔ የአባታቸውን ቦርጭ ከበባችሁትኮ አረ ተው ግን 😅🤣🤣😅🤣🤣😅🤣🤣 ግን አባቴ ስንት ክሎ ነው አላክምሳ ሐዲስዬ ቃልሻዬ የኔ ፍልቅልቅ ኑሩልን ለማንኛውም ዘና አደረጋችሁኝ እግዚአብሔር አምላክ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ_

  • @ስለፍፁምምልጃዉለኔግንይለ
    @ስለፍፁምምልጃዉለኔግንይለ 2 ปีที่แล้ว +1

    ድንግል ማርያም ሆይ ስደትን በግብፅ በርሀ ያየሽዉ ስደተኛ ነኝና ለደጂሽ አብቂኝ አሜን አሜን አሜን

  • @የገጠርልጂነኝ-ቸ9ሠ
    @የገጠርልጂነኝ-ቸ9ሠ 2 ปีที่แล้ว +3

    በሳቅ ሞትኩላችሁ 😃😃😃😃 በጣም ነው የምወዳችሁ ምርጥቤተሠብ

  • @እንደቸርነትህመጠንማረኝ
    @እንደቸርነትህመጠንማረኝ 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ከዚህም በላይ ፍቅሩን ያብዛላችሁ

  • @sitrabinthassenyekemiselij6224
    @sitrabinthassenyekemiselij6224 2 ปีที่แล้ว +7

    ደስ የምትሉ ቤተሰቦች ማሻ አላህ

    • @tubemelat
      @tubemelat 2 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ የኔ መልካም

  • @galaxymobile6666
    @galaxymobile6666 2 ปีที่แล้ว +3

    የኔ ዉዶች እኳን ደና መጣችሁ በጣም ደስስስስስ ትላላችሁ እግዚያብሔ ፍቅራችሁን ይባርክላችሁ

  • @AlamAlam-lm4cr
    @AlamAlam-lm4cr 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋውውውውው እንዴት ነው የምታምሩት እጅግ በጣም ፈታ ያለ ቤተሰብ ነው ሰላማችሁ ይብዛ ሁሌም ጠዋት ና ማታ አዲስ ና ቃል ኪዳንም ዉለዱ ክበዱ 🙏🙏❤️❤️

  • @asegedechligaba1137
    @asegedechligaba1137 2 ปีที่แล้ว +12

    እንኳን በሰላም መጣችሁ በጣም ደስ የሚል ቤተሰብ እግዚአብሔር
    ዪባርካችሁ እንወዳቺዋለን

  • @yamrotiethiopia8091
    @yamrotiethiopia8091 2 ปีที่แล้ว +1

    አንኳን ደህና መጣችሁ በጣም ደስይላል ፈጣሪ ህልማችሁን ያሳካላችሁ

  • @እግዚያብሄርመልካምነው
    @እግዚያብሄርመልካምነው 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋውውው እንዴት ደስ እንደ ምትክ እኮ ታስቀናላችሁ እግዚአብሔር በፍቅር ላይ ፍቅር ይጨምርላችሁ

  • @butterflyhanan5339
    @butterflyhanan5339 2 ปีที่แล้ว +2

    ዋውው በጣም የምታምሩ ቤተሰቦች እግዚአብሔር በፍቅር ያኑራችሁ

  • @mitmitmi
    @mitmitmi 2 ปีที่แล้ว +6

    የኔውቦች የቤተሰብ ፍቅር በጣም ደስ ይላል እኛንም እኮ ፈገግ አረጋችሁን ከቤታችሁ ደስታ አይጥፋ ሁልግዜ በፍቅር ኑሩልን🥰🥰🥰
    ግሸን ደብረ ከርቤ እኔ ኬጀበት አላቅም እናተ ታድላችኋል እኔ መቸ ይሆን ደጃን የምረግጠው🥺 🥺🥰🥰

  • @getuakranga9573
    @getuakranga9573 2 ปีที่แล้ว +1

    ውድ የሆናቹ ቤተሰብ እንኳን በደና መጣቹልን አቤት እስታይሎች ወድጄዋለሁ ማማ ባባ እረዥም እድሜ ከጤኔ ጋ አምላክ ያድልልን ብቻ ደስ ትሉኛላቺ

  • @ሀናየአሰላልጅ
    @ሀናየአሰላልጅ 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደስ የምትሉት ቤተሰብ እግዚአብሔር እድሜና ጤና በፍቅር በደስታ ሽዓመት ያኑራችሁ 🥰🥰🥰🥰🥰🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹😍😍😍😍😍😍

  • @veedaskeedaas4303
    @veedaskeedaas4303 2 ปีที่แล้ว

    ወላሂ ስወዳችሁ እድሜ ከጤናጋ ተመኘሁላችሁ ቃልየ የእውነት መልካም ሰው ነሽ

  • @ዛሬምተመስገን-ጸ3ጀ
    @ዛሬምተመስገን-ጸ3ጀ 2 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ከዚህም በላይ በፍቅር በጤና በእድሜ በፅጋ ያኑራችሁ መታደል ነው በተለይ እናትና አባታችሁ ልጆቻቸው ጋ በማረ ፍቅር መኖራቸው ደስስስ የሚል ቤተሰቦች ለሁሉም አርያ ናችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @EeEe-vh7ig
    @EeEe-vh7ig 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላማችሁ ይብዛ ውዶችየ እንኳን ደህና መጣችሁ አቤት ደስስስ ስትሉ የፍቅር አምላክ በደስታ በጤና ያኑራችሁ አሜን

  • @hash3196
    @hash3196 2 ปีที่แล้ว +12

    እወነተኛ ጥንዶች ሰታምሩ❤❤❤

  • @አሏህአንድነዉአይወልድምአ

    ረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ እደዚህ እዳላችሁ የእናንተን ፍቅር ይወፍቀን

  • @mabezashajm4937
    @mabezashajm4937 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ነው ምታስቁት እናም ምታምሩት ሰላማቹ ይብዛ

  • @maryanasaad9385
    @maryanasaad9385 2 ปีที่แล้ว +3

    የኔ ማሮች እንኳን በሰላም መጣቹሁ እመብርሃን ባላቹሁበት ትጠብቃቹሁ❤❤❤😍🙏😘

  • @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
    @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ 2 ปีที่แล้ว +4

    አይከፈልበትም ላኩ አድርጓቸዉ እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ ይብዛልን እኳን ደህና መጣችሁልን እግዚአብሔር አይለያችሁ አሜን ፫💒🙏

    • @tubemelat
      @tubemelat 2 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ የኔ መልካም

  • @ድንግልሀገሬአደራራራራ
    @ድንግልሀገሬአደራራራራ 2 ปีที่แล้ว

    የእናታች የቅድስት ድንግል ማርያም የደብረ ከርቤ የግሽኗ በረከትምልጃ ፀሎት ከሁላችን ጋር ይሁን በረከታቹ ይደርብን ቃል እና አዲስ እግዚአብሔር ቀሪው ጊዜአቹ ይባርክ አሜን

  • @Muluዘ-ተዋሕዶ
    @Muluዘ-ተዋሕዶ 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰብ እግዚአብሔር አምላክ በሰላም በጤና ያኑራችህ

  • @ሳርቤትቲዩብ
    @ሳርቤትቲዩብ 2 ปีที่แล้ว

    በረከታችሁ ይደርብን በእውነት እኛንም ለደጁ ያብቃን

  • @ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ
    @ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ነው የምወዳችሁ ውዶቼ እግዚአብሔር በበረከት ይሙላችሁ ሁሌም ደስታችሁን ያብዛላችሁ 💒✝️

  • @seninegiyetewahdolji6259
    @seninegiyetewahdolji6259 2 ปีที่แล้ว +3

    እንኳን ደህና መጣችሁ ጥንዶች እግዚአብሔር ከዚህ የበለጠ ፍቅራችሁን ይባርክላችሁ

  • @tsebeiuariga6641
    @tsebeiuariga6641 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይጠብቃቹ ፍቅራቹን ያፅናላቹ

  • @Fh-vi1qf
    @Fh-vi1qf 2 ปีที่แล้ว

    የቅርአም ላ ክ ፍቅራቺ ሁን ያብዛዉ ቃልዬ ሃቢበር ዚደይ በጣም ደሥ የሚል ቤተሠብ

  • @keeranmaran8396
    @keeranmaran8396 2 ปีที่แล้ว +1

    ውይይይይ እዳው ደስስስስ ስትሉ ፍቅራችሁን እግዚአብሔር ያዝልቅላችሁ

    • @bfjtjfggh2583
      @bfjtjfggh2583 2 ปีที่แล้ว

      ስታምር💞💞💞💞💞💞💞💞💞

  • @حياةحياة-ج4ث
    @حياةحياة-ج4ث 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ከዚህም በላይ ፍቅራችኹን ያብዛላችኹ ደስ ትላላችሁ

  • @dj10y73
    @dj10y73 2 ปีที่แล้ว +1

    ደስስ የምትሉ ቤተሰቦች በፍቅር ያኑራችሁ

  • @ወለተገብርኤል-ኀ2ፈ
    @ወለተገብርኤል-ኀ2ፈ 2 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ውቦች አቤት ስወዳችሁ እኮ እግዚአብሔር በፍቅር ያኑራችሁ

  • @asterabebaw1332
    @asterabebaw1332 2 ปีที่แล้ว

    ውይ ደስ ስትሉ እግዚአብሔር ፍቅራቹህን ያብዛላቹህ ክፉ አይያቹህ❤❤

  • @enatenat9295
    @enatenat9295 2 ปีที่แล้ว

    ወይኔ በጣም ደሰ የምትሉ ቤተሰብፋጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @ኪያዬነኝ
    @ኪያዬነኝ 2 ปีที่แล้ว

    የምሪን ነዉ በጣም ነዉ የምወዳችሁ ደስታ ፍቅር አይለያችሁ የኔ ምርጦች ዉድድድድድድድ

  • @marryreta3849
    @marryreta3849 2 ปีที่แล้ว +1

    ደስ ስትሉ ፈጣሪ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ 🥰🥰🥰🥰

  • @መኑከመእግዚአብሔር
    @መኑከመእግዚአብሔር 2 ปีที่แล้ว +2

    እፉፉፉፉ ስታምሩ ስወዳችሁ የሚያስቀና ቤተሰብ 🥰🥰🥰🥰

  • @ተመስገንአምላኬ-ቀ2ጐ
    @ተመስገንአምላኬ-ቀ2ጐ 2 ปีที่แล้ว

    እውነት ነው እግዚአብሔር ይመስገን. ታድላችሁ ቤቤቱ ያፅናችሁ

  • @sheberehibrahim5279
    @sheberehibrahim5279 2 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን ደህና መጣችሁልን የኔ ማርቹ ቃሊዬ እና ኣዲሰ ዋዉ በጣም ታምሩላቹሁ

    • @tubemelat
      @tubemelat 2 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ የኔ ቆንጆ

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ከ2ሐ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ከ2ሐ 2 ปีที่แล้ว

    እውነት በጣም ታምራላችሁ ፎቶ አነሳሳችሁ የፍቅር ሰው ናችሁ እኔ ከናተ ብዙ ተምሪየለሁ በርቱ ሰላማችሁ ይብዛ surprise ደሞ እጠብቃለን በጉጉት

  • @hem9841
    @hem9841 2 ปีที่แล้ว +4

    እንኳን በስላም መጣሁሎን ትዳራችሁን አጠናክሩ በፍቅር ያናራችሁ እግዚአብሄር አምላክ

  • @ውዕሎቱዘክርነብሰይ
    @ውዕሎቱዘክርነብሰይ 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ነው የምታምሩት እግዚአብሔር ኣምላክ በፍቅር ፍቅር ያድላች መንፈሳው ቅን ቀንቻለው እግዚአብሔር ኣምላክ የኛም ፍቅር የተሞላ ትድራ ይሰጠን

  • @birtukanmekonene709
    @birtukanmekonene709 2 ปีที่แล้ว

    የኔ ሱሴ ሱሴናችሁ ቃልዬ አዲስዬ የፍቅር አምላክ ሁሌም በፍቅር ያኑራችሁ ቃል የለኝም ለናንተ እዉነት በጣምምምምምምምምምምም እወዳችኋለሁ ከነ በተሰቦቻችሁ ሽ አመት ኑሩልኝኝኝኝ

  • @hhfj9761
    @hhfj9761 2 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ደህና መጣችሁ ዉዶች ከዚህ በላይ ፍቅሩን ያብዛላችሁ

  • @tigist3240
    @tigist3240 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ደሰ ትላላ እግዚአብሔር እረጂም እድሜ ይስጣችሁ

  • @ሩሃማሩሃማዮቱዩብ
    @ሩሃማሩሃማዮቱዩብ 2 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ደና መጣችሁልን ውዶቼ በጣም ደስ ይላል ፕሮግራማችሁ

  • @እምዮእውድሻለሁ
    @እምዮእውድሻለሁ 2 ปีที่แล้ว

    ስታምሩ እግዚአብሔር እድማና ጤና ለቤተሰብ በሙሉ ሀዲስና ቃል ውለዱ ክበዱ

  • @ማሕልዬመሓልይዘሰሎሞን69
    @ማሕልዬመሓልይዘሰሎሞን69 2 ปีที่แล้ว

    ወይኔ የዛሬው ልዩ ነው ግሸን ማርያም እኛንም ለደጁ ያብቃን በጣም ደስ ብሎኛን

  • @tube8199
    @tube8199 2 ปีที่แล้ว +3

    አሜን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ በቤቱ ያፅናችሁ ቤተሰቦቻችሁንም ይጠብቅልን እግዚአብሔር ያክብራችሁ

  • @fahizafahiza6249
    @fahizafahiza6249 2 ปีที่แล้ว +2

    ስታምሩ ምርጥቤትሰብ ትል ያላችሁ ፍታአረጋችሁኝ

  • @yordanos3320
    @yordanos3320 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም እንዴት ነችው ቃልና አዲስ እግዚአብሔር በቤቱ ያፀናችው በጠም እወደቹዋለው

  • @sofitube6902
    @sofitube6902 2 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን በደህና መጣቹ ውዶች በጣም ደስ ትላላቹ ፍቅር የሆናቹ ቤተሰብ ፈጣሪ ይጠብቃቹ

  • @BeteHohe
    @BeteHohe 2 ปีที่แล้ว +18

    ሳቂ መጣ ገና ቪዲዮውን ሳላየው እንኳን ደህና መጣችሁልን የፍቅር ቤተሰቦች እምወዳችሁ

    • @tubemelat
      @tubemelat 2 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ የኔ ቅን