@@Black-lioness there are many leaders that have good leadership skills, but none of them could achieve this kind of peace. nomatter how hard the leaders work they cannot achieve this level of peace until God protects the city/county. even it's written in His holy words "Unless the Lord builds the house, They labor in vain who build it; Unless the Lord guards the city, The watchman keeps awake in vain" . I recommend you to read the Bible.
@@abiyeeyesus6960 The people of Iceland have an open and accepting attitude to LGBTQIA+ communities, and Iceland is considered one of the world's most LGBTQIA+ friendly countries.
You haven’t read the bible I assume just because they don’t have military base doesn’t mean they live at peace this one of the highest countries of depression and suicidal country.
ሰላሜን እሰጣችኋለሁ ፤ እኔ የምሰጣችሁ ሰላም ዓለም እንደምሰጠዉ አይደለም። ዮሐ.ወ 14፥27 ኢየሱስ ሰላማችን ነዉ!!!!
አቤሎ አንተ ከእናትህ ማህፀን ስትወጣ እግዚአብሔር አለምን ዙራት ለህዝብም አስተዋውቃት ብሎ የመረቀህ ምሩቅ ነህ ፀጋውን ያብዛልህ
አበረታቱኝ አዲስ ነኝ❤❤❤❤ ተለያህ አቤል❤❤
በትክክል የተመርቀ ነው በጣም ምርጥ ፕሮግራም ነው የሙያቀርበው ዋአው❤❤❤❤ አቤሎ በጣም ጎበዝ
መሸለም ይገባሐል❤❤አቤል@@TigistTeklehaymanotGebreselass
እረ እኛንም ወስደሕ አስጎብኝን
ኢየሱስ ተከትሎ እንዴት ሰላም ይጠፋል ተባረክ
Min maletish new ? Ay complexam it only depends on the leadership qualities.
ግብረሰዶማውያን መሆናቸውን አትርሳ ክርስትናን ካልተቀበላችሁ ሀገራችንን ምርከሳችሁ እይቀርም እግዚአብሔር ይጠብቀን እንጂ
@@Black-lioness there are many leaders that have good leadership skills, but none of them could achieve this kind of peace. nomatter how hard the leaders work they cannot achieve this level of peace until God protects the city/county. even it's written in His holy words "Unless the Lord builds the house, They labor in vain who build it; Unless the Lord guards the city, The watchman keeps awake in vain" . I recommend you to read the Bible.
most of them are actually athiest they are protestant only in paper
@@Black-lionesstesastehal leader selam ayasefnim,egzabher new yeselam abat
Wow እግዚአብሔርን በእውነት የሚፈራ ማህረሰብ ካለ ሰላሚ ሀገር ይኖራል❤
@@abiyeeyesus6960 The people of Iceland have an open and accepting attitude to LGBTQIA+ communities, and Iceland is considered one of the world's most LGBTQIA+ friendly countries.
most of them are athiest they are protestant only in paper
የተመቸኝ ኮሜንት አንች ብቻ ማንኞውም ሀይማኖት ቢሆን ፈጣሪውን ሚፈራ ከሆን ሀገር ሰላም ይሆናል
የሰላም አለቃ ኢየሱስ ስነግስባት እንዴት ሰላም አይሆንም አሁንም ሰላሟ ይብዛ
አስበሽዋል እሱው ሲመጣ ደሞ ኢየሱስ ሲነግስ😍😍😍😍
@@Ahlam-qx1llየጌታ ስም ይባረክ
Awo Be Eunet Newu❤❤❤❤
Very beautiful thank you for sharing. I always like your idea.
❤
የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው ። አንተ የምር ምርጥ ሰው ነክ እግዚአብሔር መጨረሻህን ያሳምረው🙏🙏🙏👍
አውነትክን ነው 🎉
የወንጌል አማኛች ስለሆኑነዉ በሰላም የምኖሩት ለምን የእግዚአብሔር መንፈስን በሰፊዉ ይሰራል በጣም ደስይላል የእኛም ሀገር እንደዚ ብትሆን ጥሩ ነበር
የገልፍ የአረብ ሙስሊም የሚበዛባቸው አገሮችም ሰላማዊ በመሆን ከነሱ ይበልጣሉ ።ይሄው እኛም ሰላም እየኖርን ነው። አላህ ስላላቸው።
ይህ ኮሜት የምታነቡ በሙሉ ሰላማቹ እዳሻዋ ይብዛ ክፉ አይካቹ ወቶ ከሙቅረት ይጠብቃቹ ፣ ከ ከፉ ነገር ሁሉ የጠብቀን❤❤🎉🎉
Amiiinnn
Amin🙏🙏🙏
አሜን
አሜንንን.፫❤ ወንድሜ አንተም ሰላምክ ብዝት ይበል እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ❤ 🙏🙏🙏!
አበረታቱኝ አዲስ ነኝ❤❤❤❤
ወንጌል አማኝ ከበዛ ሰላም አለ ❤❤
ክርስቶስ ያላት ሀገር ሁሌም ሰላማዊ ናት ተባረክ
የገልፍ የአረብ ሙስሊም የሚበዛባቸው አገሮችም ሰላማዊ በመሆን ከነሱ ይበልጣሉ ።ይሄው እኛም ሰላም እየኖርን ነው። አላህ ስላላቸው።
Awun anchin man terash iski nigerin yetignawu ye muslim ager new selam yalew@@selamlesewhulutube1992
እውነት ህይወት መንገድ እየሱስ ነው የ መዳን ቀን ዛሬ ነው
❤❤❤❤❤❤
" መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።" ኢየሱስ ያድናል!!
(የሐዋርያት ሥራ 4:12)
ይህን ዕድል የሰጠህ ጌታ የተመሠገነ ይሁን።አሜን!!!!!!!!
አቤሊዬ ኢየሱስ የዓለም ሠላም እኮ እኛ ይኸን ሠላም ገፍተን ነው የምንሰቃየሁ
አኛ ሀገራችን ውስጥ ያሉትን ነገሮች እንኳን አላየንም። አንተ የምትደነቅ ሰው ነህ። ተባረክ።
ኢየሱስ ከሌ ሰላም አለ
ስለዝህ ነው ሰላም የሆናው
አንተ ግን ምና አይነት የታደልክ ሰው ነክህ? በእውነት ስለ እራስ እግዚአብሔርን በደንብ አምስግን።❤❤
ስለ ጉዞህ እግዚአብሔር ይመስገን እየሱስን ያነገሰች አገር የሥራህ ብቻ ሳይሆን የሕይወትህም መንገድ ይህ እውነት እንዲሆንልህ በአዲሲቷ እየሩሳሌም በጌታ ራት ላይ ከሚታደሙትና በዚች ከተማ ሠማይ ላይ ካየኸው ብርሃን እየሱስ ብርሃኗ በሚሆንበት ለመገኘትህ ለውሳኔ ይርዳህ ❤ጌታ በደጅህ ነው አሜን
ዋው የምታምር ሀገር ናት በዛ ደግሞ ሰላማዊ ሀገር ናት 💖 እናመሰግናለን አቤል ወንድማችን 🙏🙏🙏!
አንተን እግዚአብሔር አለምን ሁሉ ዙር ብሎ ነው የፈተጠረው ይጨምርልህ❤🙏
ጌታ፡ኢየሱስየባረካት፡ሀገር፡ነህች፡ደስላል፡ኢትዩጰያ፡ያስባት።
ወንጌልን በኑሮ መግለጥ ማለት ይህ ነዉ አሁንም የስላሙ ጌታ ፀጋዉን ያብዛላቸዉ
እግዚአብሔር ግን እንዴት ድንቅ አምላክ ነው???!! አቤት ጥበቡ፣ አቤት ልህቀቱ፣አቤት ሰሪው እግዚአብሔር ችሎቱ❤❤🥰
ወደ መካ ኑና ከዚህ በፊት አይተህ የማታውቀውን ነገር ታያለህ❤
አንተ ግን እግዚአብሔር ሁልግዘ አመስግን ኢየሱሰ ምስክር ነው አንተ ታድለሀል በህወትህ እንደዚህ ከሀገር ሀገር እየዞርክ ብዙ አለም አይተሀል ይህን እድል የስጠህ ጌታን እንዳትርሳ ❤😊😊 ደሞኮ አድናቅ ነኝ እወድሀለው በርታ ጌታ ኢየሱሰ ክርስቶስ በደሙ ይሽፈንህ አበልየ ወንድሜ 😍😍😍
ላይክ ትመልሻለሽ ብዬ ነው
ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ያለበት እና ብቻውን የነገሰበት ቦታ
ሁሌም ሰላም ሁሌም እረፍት ❤❤❤
" አለኝም። ተፈጽሞአል። አልፋና ዖሜጋ፥ መጀመሪያውና መጨረሻው እኔ ነኝ። ለተጠማ ከሕይወት ውኃ ምንጭ እንዲያው እኔ እሰጣለሁ።"
(የዮሐንስ ራእይ 21:6)
❤❤❤❤
You haven’t read the bible I assume just because they don’t have military base doesn’t mean they live at peace this one of the highest countries of depression and suicidal country.
❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ብቻ ስታምን እሔው ብቻ ነው ምድሩም ሞላዋም የእግዚአብሔር ነዋ
የሰላም አምላክን ክርስቶስን ያመነ ቤቱም ዉስጡም ሰላምና በረከት ነዉ ቸርቹን በደንብ አላሳየክንም ክውጭ ም ቢሆን ጠጋ ብለህ ያው የሚታይ ስዕል ምናምን የለም ስለማያምኑበት 21:16 በተረፈ አሪፍነው ተባረክ
በጣም ሚገርም እና ምታስቀና ሀገር ናት😢
የእውነት ያለ ሰው ጥበቃ በእግዚአብሔር ሰራዊተ ቢቻ ምትኖር ቢቸኛዋ ከአለም ሁሉ ለየት ያለች ምርጥ ሀገር። በጣም እፁብ ድንቅ ነገሩ ደግሞ 24ሰዓት ጭለማ እና ብረሀን ሚሆንበት ተዪሙ በጣም እፁብ ድንቅ ነው። አቤት ይቺ አለም ስንቱን ነው የያዘቹ😢
አቤል ኑርልን አስጎብኚአችን እኔ በጣም ነው የምወደው ጉብኝቱን
ወንጌል ሰላም ነው ሰላምንም ይሰጣል ይሄን ቪዲዎ የምታዩ በሙሉ ጌታ ኢየሱስ ይወዳቹሃል ለሚያምኑበትም የዘላለም ህይወትን ይሰጣል
አቤል ከሌሎች ሀገሮች በጣም እደወደድካት ነግረከን ግን ከሌሎች ሀገረች ምንም ብዙ ነገር ያላሳየከን ሀገር ናት ነዋሪዎች ያሉበት ቦታ እንኳን ምንም ጠጋ ብለክ አላሳየከንም ወይሥ አይፈቀድም
አቤላዬ ኢየሱስዬ አንደኛ የሆነበት እንዴት ሰላም ውብ አይሆን❤
በጣም ይገርማል ጌታ እየሱስ የሰላም አምላክ ነው
እግዚአብሔርን የሚፈራ መንግስትና ሕዝብ ያለበትን ሰላማዊ ሀገር በማሳየትህ እናመሠግናለን ። በኢትዮጵያ ውስጥ ከዚያ ሀገር የበለጠ ብዙ ነገር አለን፣ምን ያደርጋል እንደ ዕድል ሆኖ እኛ በራሳችን ችግር የተነሰ አልታደልንም ። እግዚአብሔር እኛን ይፈውሰን፣ማስተዋልንና ፍቅርን ይስጠን እንጂ ኢትዮጵያ ከሁሉም ሀገራት የተሻለ ብዙ ነገር አለን። እግዚአብሔር ለመሪዎቻችንና ለሕዝቧም ማስተዋልንና ፍቅርን ይስጠን ።አሜን!!!
አገላለጽህን ወድጄዋለሁ የሰላም ወንጌል ይብራልህ
እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው አቤሎ ግን ታድለህ
ዋው የምድር ገናት ኢየሱስ እዉነት አከበሮት የኖራሉ ማለት ነዉ እግዚአብሔር ጋራ የተሰማማ ሀሌ ሰላም አለዉ።❤❤❤❤
እሚገርም ነው በፊት በደብ እከታተልህ ነበር ትምርት ጀምሬ ብዙ ጊዜ ስለሌለኝ ብዙ አምልጦኛል ግን አሁን መጣሁ እሳት እሳት የሆኑ ለቀሀል በጣም ደስይላል
ወታደራዊ እየሱስ ነው አንተም ይህን ድንቅ አምላክ ተከተለው ትድናላህ
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ስራው ድንቅነው።
ዉይ እድለኛነህ ትለያለህ የዉነት እግቲሀብሄር ይጠብቅህ
ድንቅ ልጅ ነህ ከፖለቲካ ነፃ ስለሆንክ አደንቅሀለሁ።
Yes, that is what I like him most and he is a kind of nationalist.
በጣም ምርጥ አቅራቢ❤❤❤❤
ዋዉይለያል ድቅብያቸዋለዉ
❤❤abela
ታድሏቸው ማርያምን ሚጠፋ ነፍስ የለ ሚወድም ንብረት የለ ሰላም ኡፍ ቀናውባቸው ሰላማቸው ይብዛ ❤ለኛም ሰላምን ያድለን
በጣም ደስ ይላል ወንድሜ ብረታ ትለያለህ
ተደጋጋሚ ጊዜ የምትሰራቸውን ቪድዮ አይቻለሁ በተፈጥሮህ የተግባር ሰው በመሆንህ ከልቤ አደንቃለሁ የተሣካልህ ብሎም የተባረክህ ዜጋ በመሆንህ አድናቆቴን እገልጻለሁ።ተባረክ
Amazing ኢትዮጵያስ ከአሁን በሁዋላ እንኩዋን የተሙዋላ ዴታ መረጃና የሰነድ አያያዝ ስለእያንዳንዱ ሰው ቢኖራት
ማሻ አላህ እጅግ ደሰ የሚል ነገር እያሰጎበኘኸን ነው
የሰላም ሀገር ነች ደስይላል ሰላማቸው ይብዛ ።ሁሉም አለማት አሜን።
እባክህ አቤላ ቀጣይ ሲውዘርላንድ ' ን አሳየን Please 🙏🙏🙏🙏🙏
አቤሎ ዋው ትገርማለህ ትለያለህ አቦ ሰላምህ ይብዛልኝ ከሰማይ በታች እንዳንተ የታደለ ያለ አይመስለኝም።
ለነሱ ሰላም ያዘነብክ ጌታ ሆይ እባክክ ለኛም አካፋልን
The answer is Jesus !
ምድር እንዲሕ አይነት ሰላማወዊ የሰው መኖርያ መኖሩ በጣም ይደንቃል!
አቤሎ ሁሌም ደስታህን እና ስኬትህን ከሚመኙልህ ተመልካቾችህ አንዷ ነኝ ❤❤❤❤❤
የኢየሱስ ተከታዮች እንዴት ሽብርት ይኖራል
ክብር ለኢየሱስ ይሁን ❤❤❤🙏👏
ኣቤላ በምትሄደበት ሁሉ ኩፉ ኣይንካህ የኔ ኣባት።🎉❤
እኛም እንደ አይስላንድ የምንሆንበትን ጊዜ በፍቅር በሰላም በጤና እንዲኖረን እመኛለሁ መመኘትም ብቻ አይደለም የግል እሚጠበቅብኝን ለማድረግ እንደእግዚአብሔር ፈቃድ እወጣለሁ ❤❤❤❤❤
እናመሰግናለን አለምን እና የአላህን ስራ እቤት ቁጭ ብለን ስለምታሳየን እናመሰግናለን
ክርስቶስ ኖሮ ስለላም ማሰብ አይስፈልግም ሰላም የድንግል ማሪያም ልጅ ኢየሱስ አሌላቸው❤😍❤❤🙏
አቤልዬ ዘመንህ ስራህ ሁሉ ይባረክልህ:: እቤታችን ቁጭ ብለን አለምን እያሳየን ነው በርታልን::
ይህን ቦታ ስላስተዋወቅከኝ በእውነት በጣም አመሰግናለሁ።ትልቅ ትምህርት የተማርኩበት ቪዲዮ ነው።ህዝብ በትክክል በእግዚአብሔር መንገድ ሲሄድ እግዚአብሔር ምድሪቷን እንደሚባርክ፥ እንደሚያሳርፍ ፥ያለ ወታደር ያለ መሳሪያ በሰላም እንደሚያወጣ እና እንደሚያስገባ አይቻለሁ። የህዝቡ ባህሪ መታረቅ ይህን እውነት ያረጋግጥልናል።እግዚአብሔር ምን ያህል ታማኝ ነው😏።ሁላችን ኢትዮጵያውያን ወደ እግዚአብሔር ብንመለስ ምድራችንን እንዴት ይባርካት ነበር!!!!
ዋው በጣም ልዩ ሀገር ናት። ምድራዊ ገነት በለው ታድለህ🤔🤔🤔🤔🤔
ክብረ ምስጋና ለጌታ yun ጴንጤ ሁሉም ሰላም ነው ጌታ ለሁሉም ሕጋር ሰላም yesto አሜን ዎንድሜ tbrk ዉስጥ gabta በትሳየ des yelne nbra
Kkkkk
የገልፍ የአረብ ሙስሊም የሚበዛባቸው አገሮችም ሰላማዊ በመሆን ከነሱ ይበልጣሉ ።ይሄው እኛም ሰላም እየኖርን ነው። አላህ ስላላቸው።
አበል ወንድሜ በዚህ እግዚአብሔር በከፈተልህ በር መላ ዓለምን ስትዞር የመንግሥቱን ወንጌል ዘር ቢትዘራ በዚህ ዓለም እንደቃሉ መቶ እጥፍ በሚመጣዉ መንግሥት የዘላለም ሕይወት ታተርፍበታለህ።🎉😮
ወንድሜ አቤላ ይህቺን አገር ስለ ጎበኘሃት ጌታ ይባረክ ደግሞ የምትገርም አገር ናት ብዙዎቹ የክርስቶስ አማኛች በመሆናቸው ደስ ብሎኛል
ኧረ ምን አይነት መታደል ነው አቤላ .... እኔ ይኼው 28 እድሜ አለፈኝ ከኢትዮጵያ ሳልወጣ 🤔
respect 🙏❤
አየሱስ ሰላም ነው አቤል ተበረክ❤
የወይኗ ልጅ በእውነቱ የምታስጎበኝን አገር ግሩም ነው የዚች አገር ግን የተለየ ነው ሰላም ሀገር የተኮስ ድምፅ የማይሰባት መታደል ነው ሀገሬ ኢትዮጵያ መቸ ይሆን ? ሰላም ምታገኝው እግዚአብሄር ሆይ ? ሀገሬን አስባት❤❤❤
በጣም መታደል ነው ምን አይነት ምርጥ አገር ነች አቤሎ ታድለክ እናመሰግናለን ❤
ምናለ የኛም ሀገር እንደዚህ አይነቱን ስርዓት ተከታይ ብትሆን እና ሀይማኞቷን ፈሪ ብትሆን፡፡ ለማንኛዉም ምንም ይሁን ምነም እ/ር ከኛጋ ይሁን ይሄንንም ስላሳየኅን እናመሰግናለን ሰላምህ ይብዛ፡፡
በጣም የሚገርም ነዉ የወይኗ ልጅ አንበሳ ነህ ብዙ ነገር ታስቃኘናለህ
ደስ ይላል በርታልን
ተመስገን ከአለም ከጦርነት ነፃ የሆነች አገር ሰማሁ ደስሲል ሀገሩ አቤላዬ እስላያን አገር ትጥራሺበለኚ ውድድድድ አረኩት ሆያ ለራሴገረመኜ የማያቁት ሀገር እዴት እደናፈቀኚ 🤔
@@mekdesmulatu4801 ወዳጄ ሰሜን አውሮፓ ሁሉም አገሮች ተመሳሳይ ናቸው
ምንም ቢሆን ወንጌልን የተቀበለ ሁሉ ልዩነት አለው
ዋው ድንቅ ነው :አንተ ደግሞ ትለያለክ አቤሎ ሁሌም አዲስ ነገር እናመሰግናለን 🙏🙏
አቤላ በጣም ነው የማመሰግነው ከአንተ ብዙ ት/ት አገኘው የማላቀውን ታሳውቀኛለህ ❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ዋዉ ታደለዋል ነዋሪዎቹ ሀገር ላይ ከሁሉም ነገረ ሰላም ሲኖር ደስ የላል
የኛም ሀገር አላህ ሰላሙን ያዉርድልን
ወንጌል ይለውጣል አንተም በርታ ድንቅ ነገር ነው የምታሳየን
Thanks Abelo..be blessed for showing us different parts of the world...Canada na.. .
የሚያምር ተፈጥሮ ❤ ግሩም ነው የእግዚአብሔር ስራ ❤❤❤
አሜሪካ ሀውልት ትወዳለች ጥሎባት ቸርች ፊት ለፊት
ጠባቂዋ የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር ነው ❤❤❤❤❤
ድሮም ጴንጤ ሀገር አይበጠብጡም እኮ ልክ ከሆኑኩ Like
@@SamuelAbrham-wo9nm real Christian Ewnet yegebaw kehone
@@SamuelAbrham-wo9nm ዋነኞቹ እነሱ ናቸው ወረኛ ያደነቆሩን የሰለቹን
ምነው እናንተ በጠበጣችሁ ታድያ
@@SamuelAbrham-wo9nm አሃ ደቡብ ሃንግ የበዛው በሙስሊም ነው?🙄 ተው ግን ክርስቶስን አታሰድቡ
@@SamuelAbrham-wo9nm ድሮን ዴያብሎስ ወገኑን እንዴት ይዋጋል የርሱ ያልሆኑትን እንጂ
እየሱስ የነገሰበት ሃገርም ሆነ ግለሰብ ሰላም ነው ❤❤❤❤❤
እናመሰግናለን ❤️
ሀገራችንን ኢትዮጵያን የቀድሞ ሰላሟን ይመልስልን የእግዚአብሔር ስራ ሁሉ ድንቅ ነው ወንድማችን እድሜና ጤና ያብዛልህ❤❤❤❤❤
የእግዚአብሃር ስራ ድንቅ ነው
አቦ ይመችህ አንድንድ በአገራችን ያልታወቀ ቦታዎች ይኖራል ስለዚህ እነሱም ብታቀርብ በጣም አስተማሪ ነዉ
እባክህ ቪዲዮ ውን አውርደን ማየት አንድንችል አርገው
አየሱስ ሰላማቸው ነው ጌታን የምያመልክ ሀገረ አይናወጥም ❤🙏🙏🙏
🔥አቤላ ከ1M በላይ ይገባዋል የምትሉ ብቻ በ👍 ልያችሁ🔥
❤❤❤
አድናቂህ ነኝ። በርታ። ታድለሃል። በእውነት እንዴት አድርገህ ነው እግዚአብሔርን የምታመሰግነው?
Wow bro I love it this video 🥰🥰🥰🥰😲😲😲😲
በጣም ወድጄሃለዉ ምክንያቱም መየት የመፈልገቸዉን ድንቅ ድንቅ ከተሞትች ስላሰየሃኝ በርታ ወንድም ተበረክ ደግሞ በጣም ጎበዝ ነህ
በዚ ምድር ላይ ያልተደረስበት እንጂ የፈጣሪ ተአመር በዙ ነው። የአቤላ በታሰቦች በቅንንት ደመሩኝ🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹
ደምረሃልው
ayekefelebet demerehalew bro
ewnet yalayenew enji yalhone yelem
Ewnet new
I do it
አቤል የወይኗ ልጅ ከአንተ ያየሁት እናቱን አባቱን የሚያከብርና የሚወድስ ሰው ምን ያህል እንደሚከበር ነው:: ጌታ ያስተማረህና የመከረህ ነህ:: እግዚአብሄር ያብዛልህ::
የ protestant አገር ❤❤❤
አቤላ ወንድሜ የምታቀርባቸው ድንቅ ነገሮች ሁሌ ያስገርመኛል የእግዚአብሔርንም ስራዎችን እያሳየሔን ስለሆነ ተባረክ❤ ታድለሃል ግን ሰው አለምን ቢያተርፍ ነፍሱን ግን ቢያጎድል ምን ይረባዋል እንደሚል ቃሉ አንተም በልጅ በኢየሱስ አምነህ የዘለአለም ህይወትን ብታገኝ ብዬ ተመኘሁ ኢየሱስ ይወድሃል እድልህን ተጠቀም ሁላችንንም እርሱ እንዲሁ ወዶናልና ተባረክ❤❤❤ በርታ ጌታ ይጠብቅህ
ለአቤላ እረጂም እድሜ ዪስጥልን
አቤሎ የይኗ ልጅዬ በጣም የሚያምር ሀገር ነው ታድለው አንተም ታድለሀል ይመችህ 🙏🙏💐💐💐😂🫶