የዐቢይ ኢየሱሶች ስንት ናቸው? '' እኔና ኢየሱስ...'' |ETHIO FORUM

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 19 ม.ค. 2024

ความคิดเห็น • 497

  • @user-rb5ts2cm4o
    @user-rb5ts2cm4o 6 หลายเดือนก่อน +28

    "ሰይጣን በአመሉ ከመፅሐፍ ቅዱስ ይጠቀሳል"ይህ አባባል ተመችቶኛል 👌😍

  • @yonaskebede6460
    @yonaskebede6460 6 หลายเดือนก่อน +176

    ይሄ ሰውዬ ትንሽ እድሜ ካገኘ እኔ ራሱ እየሱሳቹህ ነኝ ማለቱ አይቀርም ለነገሩ ብሎናል ይንቀልልን አቦ ያየሰው እና መላ ኢትዮ ፎረሞች እንኳን አደረሳቹህ ❤❤❤

    • @Haregi849
      @Haregi849 6 หลายเดือนก่อน +5

      ቀላል ይላል እግዚአብሔር ያንሳልን

    • @sabatedla1733
      @sabatedla1733 6 หลายเดือนก่อน +3

      በትክክል ይላል👍

    • @nefisa
      @nefisa 6 หลายเดือนก่อน +1

      ምነው ተቃጠላቹ እናንተ ናቹ የምትሉት አጋዳይ ኢትዮ ፎረም

    • @yonaskebede6460
      @yonaskebede6460 6 หลายเดือนก่อน

      @@nefisa ያው ጋላ ነሽ ላንቺ መልስ መስጠት ማነስ ንነው ቤተሰቦችሽን ይጨርስብሽና ያሳይሽ ሌላ ምንም አልልሽ ከንቱ

    • @meronwerkineh5858
      @meronwerkineh5858 6 หลายเดือนก่อน +2

      ትንሽ ከቆየ ፈጣሪ ነኝ ይለናል

  • @geremewworku4981
    @geremewworku4981 6 หลายเดือนก่อน +10

    ከኢትዮ ፎረም አንድ በጣም ከወደድኩላችሁ አማራንና ትግራይን ወደ ቀድሞ ህዝብ ግኑኝነት ለመውሰድ የምታደርጉት ጥረት ነው ። በርቱ

  • @Mahi-wh9hw
    @Mahi-wh9hw 6 หลายเดือนก่อน +50

    መቸ ነው የሚነጋ አምላካችን ሆይ እባክህን በቃ በለን

    • @eyorusalem3527
      @eyorusalem3527 6 หลายเดือนก่อน +2

      Exactly

    • @joswag2419
      @joswag2419 6 หลายเดือนก่อน +1

      አይዞን ወገናችን በቅርቡ ይወገዳል ይሄ ደነዝ።

  • @bruktadesse1832
    @bruktadesse1832 6 หลายเดือนก่อน +91

    የበታችነት ስሜት በሽታ የሚያሰቃየው ስለሆነ ነው ። ከእነ ሰራዊቱ እየሱስ ያጥፋልን።መልካም በዓል 🙏🙏🙏🇪🇹

    • @diasporabilu7563
      @diasporabilu7563 6 หลายเดือนก่อน

      Kkkkkkkkkkkk Kkkkkkkkkkkk
      Amen amen amen 💚💛❤️

    • @rosetteesso8244
      @rosetteesso8244 6 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂

    • @yohannes5408
      @yohannes5408 6 หลายเดือนก่อน +1

      ፍርዱን ለጌታ ተይው ምህረት ለምኝ የድሃዋን ልጅ ጥፋት አትመኝለት

    • @AfariMadSleuth.ExportedSalt
      @AfariMadSleuth.ExportedSalt 6 หลายเดือนก่อน

      አንተ የሱ እብድ ውሻ ሆነህ እያለ ጠላቱ ለመምሰል አትጣር ፡፡ደደብ መሃይም

  • @admasubereded7739
    @admasubereded7739 6 หลายเดือนก่อน +29

    እግዚአብሔር መልካም ጊዜ ያምጣልን!!

  • @hirutgirma2944
    @hirutgirma2944 6 หลายเดือนก่อน +14

    ምን ዓይነት ያልሰለጠነ ሰው ነው :: ኢትዩጵያ ምን ላይ እን ደወደቅች ያሳያል : : ድል ለ ኢትዮጵያ ሕዝብ :: በርቱልን Ethio Forum. 🙏🏾🙏🏾

  • @habtamutilahun9385
    @habtamutilahun9385 6 หลายเดือนก่อน +23

    እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ!

  • @Ethiopia1612
    @Ethiopia1612 6 หลายเดือนก่อน +26

    እግዚአብሔር ለክብሩ ለስሙ ይዋጋልና እንጠብቅ፡፡

  • @skylimit1423
    @skylimit1423 6 หลายเดือนก่อน +23

    ዘንዶው የኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያዊ እሴቶች ቀንደኛ ጠላት።

  • @marcelllyewsang5485
    @marcelllyewsang5485 6 หลายเดือนก่อน +19

    "ወታደሩ ታረዱብኝ የተባለው ለማረድ ስለተፈለገ አንደነበረበ ግልጽ ሆኖልናል : ምስጋና ለኢትዮ ፎረም "!!

  • @zed8332
    @zed8332 6 หลายเดือนก่อน +2

    አምላኬ ሆይ የድንግል ማርያም ልጅ ሆይ ሃገራችንን ከዝህ አይሁዳ የሁነ መንግሰት ታደጌልን😔😔😔😥😥🙏ለሙላዉ የክርስታን እምነት ተከታዮች እንኳን ለብረሃነ ጥምቀት በሰላም አደረሳቹሁ❤❤ኢትዮ ፎሬሞች እንኳን ለጥምቀት ባኤል በሰላም አደረሳቹሁ❤❤❤🎉🎉

  • @user-jw6pp2ee5x
    @user-jw6pp2ee5x 6 หลายเดือนก่อน +19

    የአቢይ ኢየሱስ ልክ እንደሱ ሀሳዊዉ ኢየሱስ ነዉ የድንግል ማርያም ልጅ የዓለም ሁሉ ቤዛ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከይደለም ።

  • @ngat108
    @ngat108 6 หลายเดือนก่อน +11

    ያዬ የምንወድህ❤

  • @Yif66
    @Yif66 6 หลายเดือนก่อน +17

    ለ2017 ዓ.ም ጥምቀት በዓል ከደረሰ ደግሞ እኔ ክርስቶስ ነኝ ማለቱ አይቀርም።

    • @joswag2419
      @joswag2419 6 หลายเดือนก่อน +1

      ተሰቅሎ ቢያሳየንም ጥሩ ነበር።

    • @user-md9rh7kz5k
      @user-md9rh7kz5k 6 หลายเดือนก่อน

      ​@@joswag2419🤣🤣🤣🤙🙏

  • @hunletayele
    @hunletayele 6 หลายเดือนก่อน +6

    በመንፈስ ቅዱስ የተዘባበተ የእጁን ያገኛል።ቃሌ ከሚያልፍ ሰማይና ምድር ቢያልፍ ይሻላል።ይላልና የጌታችን መድሐኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ቃል በቅርቡ ሒሳቡን ያወራርዳል ።ጋዜጠኛውን አለማድነቅ ግን ንፉግነት ነውና ክበርልኝ ያየህሰው አእምህሮን ይባርክልህ ወንድሜ።

  • @GrumMstr
    @GrumMstr 6 หลายเดือนก่อน +10

    My favorite Journalist ever .

  • @Tigist-ww4gn
    @Tigist-ww4gn 6 หลายเดือนก่อน +15

    እኛ ኢትዮጵያኖች እኮ በጣም ጠካሮች ነን በዚህ ሰውዬ ምክንያት ሁላችንም አለባበዳችን እግዚአብሔር ምን ብንበድለው ነው ይሔን ክፉ ሰይጣን ያመጣብን ይቅር ይበለን 🙏🥲

    • @12120ruth
      @12120ruth 6 หลายเดือนก่อน +1

      ሃያ ሰባት ዓመት ጨለማ ነበር በማለታችን እ/ር ለክፉ እጅ አሳልፎ ሰጠን

    • @Tigist-ww4gn
      @Tigist-ww4gn 6 หลายเดือนก่อน

      @@12120ruthእኔ አላልኩም 😢

    • @user-pw1rr2vm8b
      @user-pw1rr2vm8b 6 หลายเดือนก่อน

      ብርሃን ነበር ታዲያ? እነዚህ የነሱ ርዝራዦች ናቸው ። ​@@12120ruth

  • @Onelove1921k
    @Onelove1921k 6 หลายเดือนก่อน +14

    ያየ በጣም አክባሪያችሁ ነኝ። በትላንትናው ፕሮግራምህ በትግራይ እና በአማራ ህዝብ ያዘጋጀኸው ጥሩ ሆኖ ሳለ ቀጣይነት እንዲኖረው ከአማራም ከትግራይም ያሉ ይህ ጉዳይ እንዳይሳካ የሚሰሩ የሚያለያዩ ኤሊቶችን የማሳወቅ ስራ መስራት አለብህ ።
    በርታ !

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 6 หลายเดือนก่อน +14

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሠን እኛ በናንተ ጭንቀት ላይ ነው ጥምቀትን የምናከብረው ኡፍ አብይ ይንቀልሕ 💚💛❤

  • @tesfayewoldemihret1034
    @tesfayewoldemihret1034 6 หลายเดือนก่อน +39

    ምስጋና ለአንተ፣ ለሙያህ፣ ለቆራጥነትህም። አንድ ቀን ወደ ሀገር ተመልሳችሁ የህዝብ ፍቅርና ክብር መጎናጸፋችሁ አይቀርም። ጤናና ዕድሜ ።

  • @helenemso32
    @helenemso32 6 หลายเดือนก่อน +8

    ethio forum u are amazing media keep working

  • @maskibogale7317
    @maskibogale7317 6 หลายเดือนก่อน +9

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኢቲዮ ፎረሞች ክፉ የማንሰማበት ይሁንልን ❤❤❤

  • @burtelema9724
    @burtelema9724 6 หลายเดือนก่อน +2

    እጅግ እጅግ እጅግ የሚገርም በእውነት ላይ የተመሰረተ ዕፁብ ድንቅ ትንተና። በዕውነት አንደኛ ናችሁ

  • @etheth5034
    @etheth5034 6 หลายเดือนก่อน +9

    💔💔ያው የአብይ እየሱስማ ሀሳዊ መሲስ ነው ያ እንደሆነ ደሞ በማስረጃና በመረጃ የንፁሀንን ደም ሻምፖኝ ሆኖለታል ርሀብ የናቶች እባ መፈናቀል ሁሉ ለሱ ደስታ ነው 💔💔💔

  • @user-zr1kg8sq8s
    @user-zr1kg8sq8s 6 หลายเดือนก่อน +3

    Abichu Mamo Qilo 🇸🇴🌍✍️

  • @EmmanuelGodwithme-cs1sw
    @EmmanuelGodwithme-cs1sw 6 หลายเดือนก่อน +15

    አቀራረብ ከምርጥ ድፀት ወንድሜ ሁሌም ቢሆን ያንተ አድናቂነኝ በተለይም ሣምንታዊውን የአምባገነኖች አነሳስና አወዳደቅ በጣም ከመውደዴ የተነሰ በጉጉትነው የሚጠብቆ!!መልካሙን ሁሉ ተመኘሁል!

  • @sinkibeyene4943
    @sinkibeyene4943 6 หลายเดือนก่อน +6

    I listen to you with pleasure.
    God bless you..

  • @alemasfaw4577
    @alemasfaw4577 6 หลายเดือนก่อน +2

    Happy Ephesians and thank you Yayesew, Abebe and EF's. Showing my gratitude for the great job you have done to be a voice for the Tigray people by putting your self and your family at-risk, in fact when everyone , I mean almost everyone iwas throwing stones at them . God bless you brothers 💖🙏🏾

  • @TekaHailu
    @TekaHailu 6 หลายเดือนก่อน +1

    *እዉነትኛ ዳሰሳ አዳመጥኩ🙏እዉነት ገልጦ ማሳየት ማለት እንዲህ ነዉ✅አድናቂ ነኝ...ክብር 👉ለኢትዮ🇪🇹ፎረም*

  • @AbaynehDemeke
    @AbaynehDemeke 6 หลายเดือนก่อน +3

    ይሄሰውዬ የቀረው ታቦት!! አስቀርፀጾ አምልኩኝ ማለት ነው! የቀረው አለማወቅ ደፋር ያረጋል!!! ያየሰው እናመሰግናለን🎉

  • @htmhtm781
    @htmhtm781 6 หลายเดือนก่อน +14

    So incisive, so good, so accurate. I have no words to describe your skills, abilities, and wisdom. All I can say is that I want to hear more of such analysis.

    • @aman-wg1bz
      @aman-wg1bz 6 หลายเดือนก่อน +1

      Well said !!!!

  • @hannaamare3434
    @hannaamare3434 6 หลายเดือนก่อน

    Thank you so much information Ethio forum ⭐⭐⭐⭐⭐👍❤️

  • @alemashabreham5735
    @alemashabreham5735 6 หลายเดือนก่อน +19

    Ethio forum deserves much better = One million subscribers until 31st January.

    • @aman-wg1bz
      @aman-wg1bz 6 หลายเดือนก่อน +1

      Let's go !!!❤

  • @TesfayeAdem-dh1bf
    @TesfayeAdem-dh1bf 6 หลายเดือนก่อน +6

    ውድ ወድሜ ያየሰው የኢትዮጵያ አምላክ፣የደጋጎች አምላክ ረጅም ዕድሜ ከጤናና ከበረከት ጋር ይስጥህ፣ እኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ አደረሰህ☦️☦️☦️☦️☦️☦️☦️☦️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹📚📚📚📚📚📚📚📚📚

  • @astair1568
    @astair1568 6 หลายเดือนก่อน

    Ethio forum የኛ፣ ጀግኖች፣ በርቱልን፣❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @r-hgman3651
    @r-hgman3651 6 หลายเดือนก่อน +3

    Wow!!! to appreciate your excellent reporting, contribution and service to people and country.
    Wow!!! also to A Ahmed’s endless deceptive and delusional deliberation.
    Thank you EF !!!

  • @GirlAmeeni-ve7hd
    @GirlAmeeni-ve7hd 6 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ኢትዮ ፎርሞች ሰላም ለህዝባችን 🎉🎉🎉

  • @belayberhe8360
    @belayberhe8360 6 หลายเดือนก่อน +2

    ክርስቶስ በዚህ ሰው ሲነሳ እጅግ ከመጠን በላይ ያማል

  • @storetmobile6455
    @storetmobile6455 6 หลายเดือนก่อน +1

    Let us make all our efforts to unite Amhara and Tigray people.Thanks Ethio form for what u have done to happen all these.

  • @HiwotKidanemariam-bu6yn
    @HiwotKidanemariam-bu6yn 6 หลายเดือนก่อน +3

    ኣሜን ላንተም ያስብከው ሁሉ ያስካልህ ወንድም ኣለም❤❤🇱🇧❤️💛

  • @tsimele8360
    @tsimele8360 6 หลายเดือนก่อน +3

    በህዝቦች መካከል ደም እያቃባ ስለ ክርስቶስ ሲያወራ አለማፈሩ። ይብላኝ እንጥፍጣፊ ተስፋ በሱ ላይ ላላቸው እንጂ እኛ ከባነንን ቆይተናል። ከጥልቁ መቅሰፍት ድነናልና።

  • @HumadBest-zi5lj
    @HumadBest-zi5lj 6 หลายเดือนก่อน +2

    ሰላምለሀገራችንኢትዮጵያ❤❤❤

  • @eteneshgeberemichael5630
    @eteneshgeberemichael5630 6 หลายเดือนก่อน +1

    Aman, happy Hiolday to you, my samrt journalists brother. You are emzing and giving us this report. Thank you so much. Have a nice blessed one.

  • @YA2O23
    @YA2O23 6 หลายเดือนก่อน +1

    Enkuan adrsachu Ethio forum 🕊🙏

  • @hussenselah2858
    @hussenselah2858 6 หลายเดือนก่อน +13

    የትግራይ ህዝብ ከመጀመሪያው አብይ አህመድ ለመንግስትነት ብቁ አይደለም ብለዋል ግን ሰሚ አጣ ።

  • @bettybetty6542
    @bettybetty6542 6 หลายเดือนก่อน +1

    አንተ ከምንም በላይ ለኛ ውድ የሆንክ እንቁ💎አችን እንካን ለጥምቀት በአል አደረሰክ አደረሰን ውዳችን ያዬ❤❤

  • @BBBB-wx4wp
    @BBBB-wx4wp 6 หลายเดือนก่อน +6

    Great analyses.

  • @solomongirum5521
    @solomongirum5521 6 หลายเดือนก่อน +1

    ኢትዬፎረም በርቱ!
    Thank u!

  • @gimjaamare509
    @gimjaamare509 6 หลายเดือนก่อน

    Thanks Ethio Forum. Obasanjo in 1970 Biafra in Nigeria is locked people died of hunger by war .Obasanjo adiviser to Abiy fulfilled.

  • @afubunnawi390
    @afubunnawi390 6 หลายเดือนก่อน +7

    ሾርት ሜሞሪ ደንቆሮ የኢትዮጵያ ህዝብን ከወደቀበት ድንዛዜ እና ካደነቆረው ጥላቻ ለማንቃት የተከፈተ ሚዲያ
    thanks ethio forum 🙏
    ትግራይ ትስዕር ✊ ❤️💛

  • @bekaluseyoum8729
    @bekaluseyoum8729 6 หลายเดือนก่อน +3

    ኢትዮ ፎረም ምንም እንኳ ወያኔ የሚዲያው blind spot ቢሆንም አለማድነቅ ግን ንፉግነት ነው:: wonderful reportage! Thank you 😂

  • @FanosTube
    @FanosTube 6 หลายเดือนก่อน

    ዘገባችሁ ግርም ይለኛል
    በጣም በጥናትና በትኩረት የተሠራ ድንቅ ነው

  • @user-gt1jk2do5k
    @user-gt1jk2do5k 6 หลายเดือนก่อน +1

    ምርጥ ዘጋቢ ነህ ረፋዲ ላይ ወንዲምህን አመሻሹ ላይ አተን እያዳመጥኩ ዘና እያልኩ ነዉ በርታ ወንዲሜ

  • @samidan6821
    @samidan6821 6 หลายเดือนก่อน +1

    ይህ ፓስተር እኔ እየሱስ ነኝ አምልኩኝ ማለቱ አይቀርም።

  • @danielhadgu23
    @danielhadgu23 6 หลายเดือนก่อน +2

    የሰሜን ዕዝ ታረደ የተባለው የድያብሎስ የሃሰት ትርክት ያኔ ሳያኝኩ የዋጡት ተደማሪዎች ተራቸው ደርሶ በተመሳሳይ የሃሰት ትርክት ተመሳሳይ ግፍ እየደረሳቸው ያኔ የዋጡት ለመትፋ ፍፁም ፍቃደኞች ኣይደለሙ ኣሁንም

  • @JoseMorino-rq8lj
    @JoseMorino-rq8lj 6 หลายเดือนก่อน +2

    ይሔኔ ግብረሰዶም እግዚአብሔር ያጥፋልን

  • @rahwanebu1359
    @rahwanebu1359 6 หลายเดือนก่อน

    Amen. Egziabher. yemasgen. Selhm. Tigray. ✝️☝️🙏🙏🙏🌿❤️🌿🙍‍♀️

  • @EAT321
    @EAT321 6 หลายเดือนก่อน +2

    ያየሰው እንኳን አደረሰህ የጠቅላይ ሚንስትሩ የማስመሰል የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት ባለመኖሩ ተደስቻለሁ ምንአልባትም አገራችን ሰላም የምታገኝበት ሊሆን እንደሚችል እገምታለሁ ሌላው የታዘብኩት በኦሮሚያ ክልል ህዝባችን ታዝባችሁ ከሆነ ባንዲራ ጠል የሆነው እና አገር ለመናድ የሚሯሯጠው ሽመልስ አብዲሳና ደጅ እየጠና የሚገኘው አብረሀም በላይ ፈረስ ሌላ ቦታ የሌለ የመሰላቸው ነገር ጎንጓኞች እንደ መፎከር ሲያደርጋቸው ሰምተናል ለመሆኑ ኦሮሚያ እራሱን እንደ አገር ቆጥሮ ይሆን ?እንደ ቋመጥክ ትቀራለህ ።።።

  • @ayanashumi913
    @ayanashumi913 6 หลายเดือนก่อน

    Always I prefer to spend my time by listening your news thank you!

  • @brhanetewold9843
    @brhanetewold9843 6 หลายเดือนก่อน

    Thank you yaye nwedahalen

  • @peacewinn8887
    @peacewinn8887 6 หลายเดือนก่อน +2

    የሄ አግድም አደግ የእግዝአብሔር ስራ የራሴ ስራ ነው ከማለት በላይ ምንም የቀረው ነገር የለም ፈጣሪ ነኝ ቢልም አያስደንቅም

  • @temporary995
    @temporary995 6 หลายเดือนก่อน +4

    VIVA ETHIO FORUM

  • @user-fe3gd6tc1s
    @user-fe3gd6tc1s 6 หลายเดือนก่อน +3

    Our voice ❤❤❤

  • @madnezzmanny2860
    @madnezzmanny2860 6 หลายเดือนก่อน

    You are really amazing presenter. Keep up your fabulous journalism.

  • @sabatedla1733
    @sabatedla1733 6 หลายเดือนก่อน +3

    እንኳን አደረሳችሁ 🙏🙏🙏

  • @merontadele70
    @merontadele70 6 หลายเดือนก่อน +1

    ምን አይነት ደፋር እና ጨቅላ አስተሳሰብ የለው ሰው ነው የገጠን።። ፈጣሪያችን አምላካችን የዓለም ፈጣሪ የዓለም ሠድህን አማኒኤለል ምን ያህል ብናሳዝነው ምን ያህል በኃጥያታችን እንዳሳዝነው የሚያሳይ ነው ይህን የመሰለ መሪ አስቀመጠልን። መፍትሔው ሁሉም በእምነቱ ፈጣሪን ይቅር እንዲለን መለመንና መፀለይ እንጂ በጦርነት የሚመጣ መፍትሒ ሊሆን አይችለም አሁንም እንደሓጥያታችን ሳይሆን እንደቸርነቱ ይማረን ይቅር ይበለን እሱ ይቅር ያለን ጊዜ ሁሉም ይለወጣል ።። የከርሞ ሰው ይበለን። ኢትዮ ፎሮሞች ሰላማቱ ይብዛ።።

  • @ayanashumi913
    @ayanashumi913 6 หลายเดือนก่อน +1

    I have not ever seen journalist as you do....Thank you!

  • @igiteodo
    @igiteodo 6 หลายเดือนก่อน +2

    ከ ኢትዮ ፎረም ጋር የሚባክን ግዜ የለም...ኢሄ መንጋ ሕዝብ በደንብ እንዲሰማሕና እውነታውን እንዲያውቅ ደሞ ሌሎች አማራጭ ሚዲያዎችን ብትጠቀም ጥሩ ነበር....

  • @gobezayehubaye1629
    @gobezayehubaye1629 6 หลายเดือนก่อน +4

    Deep and attractive analyis

  • @abebadesawit8537
    @abebadesawit8537 6 หลายเดือนก่อน

    Yayesew thanks so much we Love you ❤❤❤

  • @Revivalgebereegziabher1929
    @Revivalgebereegziabher1929 6 หลายเดือนก่อน

    እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @haregmusr5624
    @haregmusr5624 6 หลายเดือนก่อน +2

    I amazing to you Yayesew !!

  • @user-fo5wu1oj5j
    @user-fo5wu1oj5j 6 หลายเดือนก่อน +1

    Ethio Forum ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MikiBercy-cp7su
    @MikiBercy-cp7su 6 หลายเดือนก่อน

    Ethio Forum enkan aderasachu selam selam selam ❤❤❤❤❤

  • @wagayebelete6363
    @wagayebelete6363 6 หลายเดือนก่อน

    በጉጉት እምጠብቅህ እማደምጥህ ምርጥ ሚዛናዊ ጋዜጠኛ በርታ❤❤❤❤❤

  • @user-zr1kg8sq8s
    @user-zr1kg8sq8s 6 หลายเดือนก่อน +2

    Viva Fano 👏🇸🇴✍️🌍🧑‍🎓🧑‍🎓💫

  • @QerubelAle2023
    @QerubelAle2023 6 หลายเดือนก่อน +2

    ልማት ለማምጣት፣ የህዝቡን ጥያቄ መመለስ ፍላጎቱም አቅሙሙ ከሌለህ ምርጫህ ማጭበርበር፣ ሰላም ማሳጣት ፣ በጉልበት መመካት ይሆናል፣ ብልትግና እየተከተለ ያለዉ፣

  • @jaguarrotschild364
    @jaguarrotschild364 6 หลายเดือนก่อน

    Amen amen

  • @samuelakalewold4870
    @samuelakalewold4870 6 หลายเดือนก่อน +1

    the best journalism

  • @user-gh1uy7zb7h
    @user-gh1uy7zb7h 6 หลายเดือนก่อน

    Welcome ❤❤🙏

  • @AbaditAbadit
    @AbaditAbadit 6 หลายเดือนก่อน

    Enamesegnalen hizibu ahun eyegebaw new meselegn

  • @godsgood6325
    @godsgood6325 6 หลายเดือนก่อน

    My favorite journalist🥰🥰

  • @user-kq7ix5qi8q
    @user-kq7ix5qi8q 6 หลายเดือนก่อน

    በክርስቶስ ስም የሚመጡ ሐሳዊ መሲህዎች እንደዚህ ያሉ አስመሳዮች ናቸው።በርታ ወንድማችን በኤልያስና በሄኖክ መንፈስ ሐሳዊነቱን ግለጥበት።

  • @hfdhdr7675
    @hfdhdr7675 6 หลายเดือนก่อน

    🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @mussiemussie832
    @mussiemussie832 6 หลายเดือนก่อน +1

    The church should hold Abiy accountable for any potential acts of blasphemy.

  • @abrahagidey6886
    @abrahagidey6886 6 หลายเดือนก่อน +5

    The wicked PM does not sleep unless do evil things (proverbs 4:16).

  • @esseyhailu6323
    @esseyhailu6323 6 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን አብሮ አደረሰን ያየ🥰
    ከእነዚህ የበአላት ፅሁፍ ጀርባ የቤተክርስቲያኗን ጓዳ አማሹ ጋንኤል ክስረት ይኖራል ስል አምናለሁ ያየ! 🙏 የሰሜኑን ጥቃት በትክክል የሚያውቀው፣የተሳተፈበት የሚመስለኝ ነገርስ???😭

  • @tekesttilahun1142
    @tekesttilahun1142 6 หลายเดือนก่อน +1

    አቦ ፈጣሪ ይባርክህ

  • @djdjkriri4o367
    @djdjkriri4o367 6 หลายเดือนก่อน +1

    ስለም ኢትዮ ፎረም❤❤❤❤❤

  • @maxman8375
    @maxman8375 6 หลายเดือนก่อน +1

    Etho form for ever ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @festumgemariam9513
    @festumgemariam9513 6 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @user-xt9rk3yq4u
    @user-xt9rk3yq4u 6 หลายเดือนก่อน +5

    ኧረ ምንም አይባክንብንም እናተ ተሎ ኑልን እንጅ

  • @etheth5034
    @etheth5034 6 หลายเดือนก่อน +3

    ይቺ ፁሁፍ የጋኔን ክስርረት ናት
    😢

  • @solomonraya8823
    @solomonraya8823 6 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-im4cv4dy2i
    @user-im4cv4dy2i 6 หลายเดือนก่อน +1

    በእየሱስ ክረስቶስ ስም
    የሚነግድ የተወገዘ ይሁን
    ከምድረ ገፅ ይጥፋ

  • @DestaAbebe-cj6lb
    @DestaAbebe-cj6lb 6 หลายเดือนก่อน +1

    ሠላም ሠላም እንኳን አደረሳቹህ

  • @user-ki2um7gs6u
    @user-ki2um7gs6u 6 หลายเดือนก่อน +2

    ምሳሌያችን እየሱስ ነው

  • @EverywhereBlessed-kn7ko
    @EverywhereBlessed-kn7ko 6 หลายเดือนก่อน

    ዮሐንስ 3፥16
    በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።
    የኤፍራጥስ ወንዝ ደርቆ እንደ ኦሜጋ ምልክት እየተፈጠረ ነው። ኢየሱስ አልፋና ኦሜጋ እንደሆነ ተናግሯል።
    ራዕይ 16:12
    ስድስተኛውም ጽዋውን በታላቁ ወንዝ በኤፍራጥስ ላይ አፈሰሰ፤ ከፀሐይም መውጫ ለሚመጡ ነገሥታት መንገድ እንዲሰናዳላቸው ውኃው ደረቀ።

  • @merymerry3747
    @merymerry3747 6 หลายเดือนก่อน

    ❤❤