"እድሜዬ ቆጠረብኝ" ሹክ ልበላችሁ በጣም አዝናኝ አጭር ድራማ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 346

  • @ኢትዮጵያየምንልሁንልሽ
    @ኢትዮጵያየምንልሁንልሽ 4 ปีที่แล้ว +70

    እስኪ ሹክ ልበላችሁ ይርዘምልን የምትሉ ደስ የሚል ፖግራም ነዉ

  • @hosanna3393
    @hosanna3393 4 ปีที่แล้ว +51

    ሹክ ሹክ በይ ምርጤ እድሜ ና ጊዜ ቆሞ አይጠብቅም ይሮጣል

  • @bezitube122
    @bezitube122 4 ปีที่แล้ว +109

    ይችን ጽሑፍ የምታነቡ ሁሉ ሰላም ፍቅር ፈጣሪ ያድለችሁ ያስጨነቀችሁ ነገር ሁሉ በዚች ሰአት እንደ ጉም ይትነን ለይክ ስቡካ በቅንነት

  • @rahimatube5792
    @rahimatube5792 4 ปีที่แล้ว +34

    ሳልወልድ እድሜየ ሄደ በስደት ዛሬ ነገ ስል እስኪ እንደኔ ያሳሰበው🌷👍👍👍

    • @ዚነትየቤተሰቦቾናፋቂ
      @ዚነትየቤተሰቦቾናፋቂ 4 ปีที่แล้ว

      እኔአለሁምማሬ

    • @rahimatube5792
      @rahimatube5792 4 ปีที่แล้ว

      @@ዚነትየቤተሰቦቾናፋቂ አብሽሪ የኔ ውድ🌷🌷 ተያይዘን እንሂድ ሀገራችን

    • @ዚነትየቤተሰቦቾናፋቂ
      @ዚነትየቤተሰቦቾናፋቂ 4 ปีที่แล้ว

      @@rahimatube5792 ምንተይዞይከዳልወደአገርእህቴ

    • @rahimatube5792
      @rahimatube5792 4 ปีที่แล้ว +3

      @@ዚነትየቤተሰቦቾናፋቂ የኔ ውድ እስከመቼ እንድህ እያልን እንቅር በሰው ሀገር ቢያንስ ከኛ በፊት የመጡት ቋሚ ስራ እየሰሩ 30 አመት ያስቆጠሩ አውቃለሁ ግን ከ 1 ቤት ሌላ ምንም የለለላቼው አሉ ከነሱ መማር ይቻላል የተወሰነ ከያዝን ጥለን መሄድ ነው እንጅ ክብረት አላህ ሲሰጥ እንጅ በ ጉልበት አይሆንም

    • @ዚነትየቤተሰቦቾናፋቂ
      @ዚነትየቤተሰቦቾናፋቂ 4 ปีที่แล้ว +1

      @@rahimatube5792 አወትክልነሽአላህያለውአይቀርምእናሁሉነገርበወጣትነትያምራልእንሸአላህያውየሰውልጅአገርምንይአለኝእያልንነው

  • @አለምነሽበቀለ
    @አለምነሽበቀለ 4 ปีที่แล้ว +37

    ይችን ልጅ ስወዳት 💚💛❤🇪🇹👈😍😘

    • @ethiopiawetube
      @ethiopiawetube 4 ปีที่แล้ว

      እንደምን ናችሁ ወርቆቼ የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጆች ይህን ሊንክ በመጫን ቪዲዮውን በማየት ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ኮመንት በማድረግ ሌሎች የሚለቀቁ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ ቅንነት መልሶ ይከፍላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን. th-cam.com/video/QLhyl2ObruY/w-d-xo.html

    • @መሲየገጠሯልጅነኝ-የ1ዐ
      @መሲየገጠሯልጅነኝ-የ1ዐ 4 ปีที่แล้ว +1

      አለምየ በቅንነት th-cam.com/video/3Js7Li9t75I/w-d-xo.html
      ሰብስክራይብ አድርጊየ እማ

    • @አለምነሽበቀለ
      @አለምነሽበቀለ 4 ปีที่แล้ว +1

      @@መሲየገጠሯልጅነኝ-የ1ዐ መሲ እሺ ደስ ይለኛል እንዛመድ

    • @መሲየገጠሯልጅነኝ-የ1ዐ
      @መሲየገጠሯልጅነኝ-የ1ዐ 4 ปีที่แล้ว

      @@አለምነሽበቀለ th-cam.com/video/3Js7Li9t75I/w-d-xo.html

  • @አይናችንነሽማሪያምአንችን
    @አይናችንነሽማሪያምአንችን 4 ปีที่แล้ว +30

    *የኔኔ ፍቅር አቤት ስውድሽሽሽሽ🌺🌻🌼እንኳን አድርሳችሁ ለአዲሱ አምት ምርጥ አምት ይሁንልን አሜን 🙇ተመስግን አምት ለአምት የጠበቅን እግዚአብሔር የድንግል ማሪያም ልጅ ይክብር ይመስግን!*

  • @Tube-dq5cj
    @Tube-dq5cj 4 ปีที่แล้ว +47

    እኔም ሹክ ልበላችሁ
    ትናንት እናቴን ስልክ ሳወራ ልጀ እስካሁን አንችን እንዳረገዝጉሽ ነኝ አለችኝ?????
    በጣም ተገርሜ እንዴ እናቴ እኔኮ ትልቅ ሰው በራሴ የምኖርነኝ ስላት አንች ማለት ለቤተሰብ ብቻ ለፍተሽ የምትኖሪ የራሰሽ የምትይ የለሽም ምክቱም ትዳር ልጂነው የራስ ህይወት አለችኝ
    በቃ እንቅልፍ አልወሰዴኝም ሳስብ ልክ መሆንዋ ገባኝ ።የኔ ዝቅ ብሎ ሰርቶ ገንዘብ ብቻ መስጠት ቤተሰብ ማስዴሰት አይደለም ማለት ነው። ግን ስቶቻችን ነን በዚህ ህይወት ውስጥያለነው ቢረፍድም ግን አይመሽም ለራሳችን እናስብ ።እኛ ቁም ነገር መድረስነው ትልቅ ለማንም።።

    • @አዚዛአህመድ-ኘ8ፀ
      @አዚዛአህመድ-ኘ8ፀ 4 ปีที่แล้ว +5

      ሳህ ትክክል ነው

    • @yeshiiyabatulij1523
      @yeshiiyabatulij1523 4 ปีที่แล้ว +7

      እውነት ነው ገንዘብ ጠፊ ነው ቤተሰብ መመስረት ትልቅ ብልሃት ነው

    • @Tube-dq5cj
      @Tube-dq5cj 4 ปีที่แล้ว +2

      @@yeshiiyabatulij1523 በጣም✅

    • @tube6989
      @tube6989 4 ปีที่แล้ว +3

      ወይይይይይ የኔም እናት ምኞቷ ደስታዋ እኔና እህቴ ወልደን ማየት ነበር ታዳ ስደት መቸ ፈቀደልን

    • @Tube-dq5cj
      @Tube-dq5cj 4 ปีที่แล้ว +4

      @@tube6989 ዋናው ነገር እራሳችን ማሳመን ነው ስዴት ገንዘብ መቸም አይጠገብ ዱኒ ናት ህይወት አጭርናት ሁላችንምነን ግን ቢረፍድም ማሰብ አለብን አይመሽም ባይነኝ ።
      እኔ ለምሳሌ እህት በቃኝ ብላ ከሄዴች 4አመት ሞላት አለኝ የምትለው አልነበራትም አገባች ሁለት ወለዴች አለኝ የምትነው አገኘች ።እኔ እስካሁን ድረስ የኔ የምነው ነገር የለም ልዩነቱ ሰፊ ነው።።።

  • @turmitube4275
    @turmitube4275 4 ปีที่แล้ว +30

    አዲሱ አመት ኮሮና የሚጠፋበት በስደት ያሉት ሀገራቸው የሚገቡበት ሀገራችንም ሰለም የምትሆንበት ያርገልን🌻🌻🌻🌻🌻

  • @dahab8362
    @dahab8362 4 ปีที่แล้ว +94

    እኔ የምለው እድሜሽ ሄደ አግቢ አግቢ የሚሉት ስናገባ መሄዱን ያቆማል እንዴ ?

    • @messmess4257
      @messmess4257 4 ปีที่แล้ว +31

      አያቆምም ግን በድሜሽ ትጠቀሚበታለሽ በስደት እንደኔእድሜውን የገፋ ታለ እጂ ወደላይ

    • @ለምለምአለማየሁ
      @ለምለምአለማየሁ 4 ปีที่แล้ว +3

      አይ የኛ ነገር

    • @melatmel4228
      @melatmel4228 4 ปีที่แล้ว +1

      ደነዝ 😀😀😀

    • @አላህምዱሊላህሰለሁሉምነገ
      @አላህምዱሊላህሰለሁሉምነገ 4 ปีที่แล้ว +3

      አይቆምም ግን እድሜ ገሰጋሸው ተጠቀሙበት እኔሰ አላህምዱሊላሁ ተጠቅሚበታለሁ ሰለእድሜ መሂደ አያሳሰበኝም

    • @eduyedingillijedu20
      @eduyedingillijedu20 4 ปีที่แล้ว

      @@አላህምዱሊላህሰለሁሉምነገ ሰብ ግጪኝ በቅንነት ዉዴ

  • @sofiasoifasem9590
    @sofiasoifasem9590 4 ปีที่แล้ว +28

    ድምፀሽ ስራሽ ድስስስስስስስ
    ይለኛል በተለይ ስለኛ ስለስደተኞች እምሠሪውው❤️❤️❤️❤️❤️😘

  • @harakatrak9529
    @harakatrak9529 4 ปีที่แล้ว +7

    ወላሒ እድሜየን ትናት ቆጥሬዉ በጣም ደግጫለሁ ኡፍፍፍ ሮጠብኝ እድሜየ😭😭😭

    • @አላህምዱሊላህሰለሁሉምነገ
      @አላህምዱሊላህሰለሁሉምነገ 4 ปีที่แล้ว +1

      ሳትዋሸ ሰንት ሆነሸ እኔ ሰላሳአምሰተኛይን ይዥለሁኝ አላህምዱሊላህ ሰታይ ግን ውሸት ይመሰላቸዋል ሶሰት ልጆች አሉኝ ሴቶች እኮ ከተወለደ ይረጀ እይመሰላችሁ ተጉዳችሁ

    • @harakatrak9529
      @harakatrak9529 4 ปีที่แล้ว

      @@አላህምዱሊላህሰለሁሉምነገ ክክክክክክ ማሻአላህ ልጆችሽን አላህ ያሳድግልሽ ያችንም እድሜ አላህ ያርዝምልሽ ቁምነገር ሰርተሽ የምትጠቀሚበት ያድርግሽ እድሜየ ወላሒ27ይዣለሁ 😭😭

    • @አላህምዱሊላህሰለሁሉምነገ
      @አላህምዱሊላህሰለሁሉምነገ 4 ปีที่แล้ว +1

      @@harakatrak9529 እኔ ሶሰት ልጀ ወልጀ ጨርሻለሁ በሃያሰድሰት አመቴ እሄው ልጀ በአመት ከአራት ወር ትቻት መጥቸይ ዘጠኝ አመቶን ጨረሰች እኔም በሰደት ሰምንት አመቴን ጨረሰኩኝ ግን ልጆቸይ እናቴ ብለው ሳይጠሩኝ አረጀሁኝ ምንግዜም ይፀፀተኛል ሌላ ወልጀይ መቀላቀል ደግሞ አልፈልገም እነሱ አደገው ሲወልዱ ልጆቻቸው እናቴ ቢሉኝ አላህ እድሜ ሰጥቶኝ ሀያት ነው ይሚሉኝ ልጆቸይ

    • @harakatrak9529
      @harakatrak9529 4 ปีที่แล้ว

      @@አላህምዱሊላህሰለሁሉምነገ አብሽሪ ሁሉም አግብቶ ወልዶ ሲቀምሱት ወላሒ እናቴ ማለታቸዉ አይቀርም አብሽሪ ደግሞ ገና ነሽ ብዙ ነገር ተምረናል በስዴት አለሀምዱሊላ እኛም አለን ገና እወልዳለን ብለን በተስፋ የተቀመጥን አች ሶስት ልጆች አሉሽ ማሻአላህ ያች እኩዮች ያላገቡም አሉ እኮ ስለዚህ አለሀምዱሊላ በይ

    • @አላህምዱሊላህሰለሁሉምነገ
      @አላህምዱሊላህሰለሁሉምነገ 4 ปีที่แล้ว

      @@harakatrak9529 አላህምዱሊላህ እኔ ምንም ይማይሰማኝ እናቴ ከጉኔ ሰለሆነች እሶ ባትኖር ማን ይይዘልኝ ነበር እድሜ ለእናቴ አላህምዱሊላህ ሂይወትን በልጀነቴ ነው ያይሁት አሁን ምንም አይመሰለኝም ተማርኩ ጨረሰኩኝ ኮሌጀ ተመረኩኝ ሰራ ሰባት አመት ሰራሁኝ ሰደትን መረጥኩኝ መጣሁኝ መመለሻው ግን እራቀኝ ኡፍ

  • @anwarmohamed7095
    @anwarmohamed7095 2 ปีที่แล้ว

    " ቁመት አይደለም ወሳኙ አስተሳሰብ ነው ወሳኙ ሰው ከሆንክ ያልህን አካፍል Share ዝምድናህን አባዛ ምቀኝነትን ቀንስ ፍቅርን ለግስ ለሁሉም ያለህን አመለካከት እኩል አድርግ ፀልይ ለሁሉም "

  • @anwarmohamed7095
    @anwarmohamed7095 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ታምራላቹ ድንቅና አስተማሪ ነው ።

  • @isaacentertainment00
    @isaacentertainment00 4 ปีที่แล้ว +3

    የምንወዳች ምርጦችና ይህን ጽሁፍ ያያችሁ ሁሉ እንኳን አደረሳችሁ! መልካም አዲስ ዓመት ይሁንልን!!!! 2013

  • @yeqalulji3085
    @yeqalulji3085 4 ปีที่แล้ว +5

    ዛሬ ልደቴ ነው አይገምምም ሹክ ልበላችሁ አመሰግናለሁ መቲየ በዚህ አጋጥሚ እንኳን ተወለድሽ በሉኝ ውድ ያገሬ ልጆች !

    • @galaxyjiopu6803
      @galaxyjiopu6803 4 ปีที่แล้ว

      እኮንተውለዲሺሀቢበርስደ

    • @tizatakebede3424
      @tizatakebede3424 4 ปีที่แล้ว

      H b d

    • @ethiopiawetube
      @ethiopiawetube 4 ปีที่แล้ว

      እንኳን ተወለድሽልን። እንደምን ናችሁ ወርቆቼ የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጆች ይህን ሊንክ በመጫን ቪዲዮውን በማየት ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ኮመንት በማድረግ ሌሎች የሚለቀቁ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ ቅንነት መልሶ ይከፍላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን th-cam.com/video/QLhyl2ObruY/w-d-xo.html

    • @فاطمهحمادي-ل4ص
      @فاطمهحمادي-ل4ص 4 ปีที่แล้ว

      እኳን ተሠደድሽ

  • @lamaaldossry5640
    @lamaaldossry5640 4 ปีที่แล้ว +9

    አለም የምተዉዱ ዉሥጤናት። በተለያ። ሠለኝ። ሠለአረባግሪ። የለነዉ። የሰረቸዉ ቢዲዮ። በጣምተምሪት የለዉ ነገራ ነዉ የምታሠተመረዉ

  • @addiskassahun335
    @addiskassahun335 4 ปีที่แล้ว

    አቤት ከፕሮግራምሽ ጋር ስታምሪ እሁድ ይርቅብኛል ያንቺን ፕሮግራም ስጠብቅ በርቺ ጎበዝ ።

  • @እመብርሀንአንችውጠብቂንእ
    @እመብርሀንአንችውጠብቂንእ 4 ปีที่แล้ว +1

    ደስ እሚል ፕሮግራም መቲዬ በአጭር ደይቃ እምትሠጭን ትምህርት ዋው ነው አድናቂሽ ነኝ እኔስ ያስጠላኝ ሰብስክራይብ ልመና ነው ውይይይ

  • @samirabh8469
    @samirabh8469 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ ይላል መልካም ልደት እህቴ

  • @mariyatube1661
    @mariyatube1661 4 ปีที่แล้ว +2

    መቲ ስወድሽ እኮ እኛም በስደት እድሜአችን ጨረሰን

  • @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር
    @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር 4 ปีที่แล้ว +1

    ሹክ ሹክ በይ አለምዬ እኛም እንሰማሻለን እድሜና ጊዜ ቆሞ አይጠብቅም ትለኛለች እናቴ ትክክል ናት

  • @ገብረኤልዋሰጠበቃይ
    @ገብረኤልዋሰጠበቃይ 4 ปีที่แล้ว +19

    እግዚአብሔር ከወረተ የፀዳ ትዳረ ፍቅረ ይሰጠን

  • @Lolo-cx1mg
    @Lolo-cx1mg 4 ปีที่แล้ว +1

    ይሄ ፕሮግራም በሳምንት ቢሆን አሪፍ ነዉ

  • @mesiyemekditube7240
    @mesiyemekditube7240 4 ปีที่แล้ว +6

    አረብ አገር ከመጣው በሗላ እድሜዬን መቁጠር አቁሚያለው ስመለስ እቆጥራለው ካቆምኩበት

  • @ሀናየአሰላልጅ
    @ሀናየአሰላልጅ 4 ปีที่แล้ว +13

    እድሜ ቁጡርነው ባክሽ እኔም የእድሜ ነገር ያሳስበኛል 😉

  • @hayatebrahim4289
    @hayatebrahim4289 4 ปีที่แล้ว +9

    ምርጥ ነው ቲሽ ኮመት ማበብ እወድ ነበር አሁን አስጠላኝ ሳፕሰክራይብ አዛጉን ስራችሁ አራፍ ከሆነ ሰው እራሱ ፈልጎ ይገጫችሆል ኮመቶች ቲሽ

  • @ያባቴቀበጥ
    @ያባቴቀበጥ 4 ปีที่แล้ว +1

    እህቶቸ አገራችን እንግባ እድማችንም ሂደተሰፋእየናፈቅን አንኑር 😭😭😭😭

    • @Mነኝኢትዮጵያንናፈቁ
      @Mነኝኢትዮጵያንናፈቁ 4 ปีที่แล้ว

      በጣም በተለይ ስደት እድሜን ይጨርሳል 🤔🤔

    • @ያባቴቀበጥ
      @ያባቴቀበጥ 4 ปีที่แล้ว +2

      @@Mነኝኢትዮጵያንናፈቁ አወ ወላሂስንት አመትልንኖር ገፋቢል 90 ተዚህበላይላይኖር በሰውአገር እድሜመፍጀትነው ወሰንኩ አገሬልሂድ 😐😐

    • @asalamalikom3315
      @asalamalikom3315 4 ปีที่แล้ว

      @@ያባቴቀበጥ ሂጂ አይማላም ድንያ

  • @መሥኪነኝየብታጅራዋ
    @መሥኪነኝየብታጅራዋ 4 ปีที่แล้ว +1

    እኔም መሥከረም12ነው የተወለድኩት 21አመቴ ሞልቼ 22ልሸጋርነው ፈጣሪ ይመሥገን

  • @genettekeda3788
    @genettekeda3788 4 ปีที่แล้ว +1

    ተሬ ሥወደዉ ምርጥ ናችሁ

  • @ቲጂየተዋህዶልጅነኝ
    @ቲጂየተዋህዶልጅነኝ 4 ปีที่แล้ว +1

    መቲ በእውነት በጣም ነው የምወድሽ

  • @ሀናንየናቶልጅኢትዮጵ-ዐ2ከ
    @ሀናንየናቶልጅኢትዮጵ-ዐ2ከ 4 ปีที่แล้ว +4

    እህቶቼ በስደትያላችሁ እታስቡ ቁጭብለን እይደለም እየሰራን በት እስከሆነ ድረስ ሁሉም በሰውግፍት ሳይሆን በፈጣሪ ፍቃድይሆናል

  • @henokseyoum5027
    @henokseyoum5027 4 ปีที่แล้ว

    ስወድሽ እኮ metiye

  • @ተራመዶትተጋገዞት
    @ተራመዶትተጋገዞት 4 ปีที่แล้ว +1

    ክክክክ ወይ አስፍሽዬ እኔ ምልበል አልክ? ገና እኮ ነክ የኔ ነፃ ሰው ገና ከዚ ቦሀላ 50 አመት ትኖራለክ የኔ ወንድም

  • @aboneshworku8027
    @aboneshworku8027 4 ปีที่แล้ว

    ስወድሽ እኮ አይጣል እንደ ድምፅሽ ሀሳብሽ የሚያምር

  • @ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ
    @ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ 4 ปีที่แล้ว +2

    አምላክ ለኢትዮጵያ ዘረኝነት ከምድራችን ጠፍታል ብሎ ሹክ ይበለን

  • @martaz9311
    @martaz9311 4 ปีที่แล้ว +3

    አዲስ አመት መጣ 🌻🌻2013🌻🌻
    እንኮን አደረሳችሁ 💚 💛 ❤
    ፈጣሪ ፍቅርን ደግነትን ይቅርታን ያድለን አሜን
    💐💐💚 💛❤💐💐

    • @hannayotube7817
      @hannayotube7817 4 ปีที่แล้ว

      ሰላም ላዝ ቤት ቤተሰብ ይኒሁን ጎራ ባሉ ባቅኒናት

    • @eduyedingillijedu20
      @eduyedingillijedu20 4 ปีที่แล้ว

      @@hannayotube7817 ነይ እመልሳለሁ

  • @ወለተሀዋርያትወለተሀዋርያ
    @ወለተሀዋርያትወለተሀዋርያ 4 ปีที่แล้ว +1

    እልቢ ደርሰሻል አዱን ሳልሰራ ሳላገባ ሳልወልድ አድሜየን አጋመስኩት ስደት ደስ ይበልህ

    • @ፋፊሲራጅ-ጐ4አ
      @ፋፊሲራጅ-ጐ4አ 4 ปีที่แล้ว

      ግን እሰደት ላይ ሆኖ ማግባት አይቻልም እንዴ? ለምን በግዜአችሁ ተጫወታለችሁ

  • @ዝምያለነጃወጣአሉውዱነብይ
    @ዝምያለነጃወጣአሉውዱነብይ 4 ปีที่แล้ว

    እንኳን ተወለድሽ መቲዬ

  • @ቀመርያዳውድ
    @ቀመርያዳውድ 4 ปีที่แล้ว +6

    እኔማ ዝም ብዩ ቀን መቁጠር ዊ ምን ይሻለኛል ወይ አገሬን አልገባው ወይ አላገባው
    ደሞ እኮ ተሎ ነው የሚደርሰው እግዚኦ

  • @ዮወርዳኖስከወሎ
    @ዮወርዳኖስከወሎ 4 ปีที่แล้ว

    ኢትዮጵያዊያን በሙሉ የጳጉሜ ወር ያለፈውን የምንረሳበት ዘረኝነትን አርቀን የምንቀብርበት የተቀያየምን ይቅርታ የምንጠያየቅበት ፍቅር ሰላም የኢትዮጵያን ትንሳኤን የምናይበት አድስ አመት ያድርግልን 💚💛❤💚💛❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💒💒💒💒

    • @ethiopiawetube
      @ethiopiawetube 4 ปีที่แล้ว

      አሜን። እንደምን ናችሁ ወርቆቼ የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጆች ይህን ሊንክ በመጫን ቪዲዮውን በማየት ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ኮመንት በማድረግ ሌሎች የሚለቀቁ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ ቅንነት መልሶ ይከፍላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን th-cam.com/video/QLhyl2ObruY/w-d-xo.html

  • @በላይሴትአበራ
    @በላይሴትአበራ 4 ปีที่แล้ว

    እዉነት በጣም ነዉ የተማርኩት የሳኩት😂😂😂😁

  • @somiaaaa3654
    @somiaaaa3654 4 ปีที่แล้ว

    መታደል ስወድሽ ሁሌም ብትመጭ ሹክ ብትይን ጥሩ ነው እምታቀርቢው ሀሳብ ሁሉ ያምራል

  • @semutimohammed
    @semutimohammed 4 ปีที่แล้ว +12

    እኔም ጥቅልል ብዬ ነው ምተኛዎ ስለ ዕድሜ ሲወራ

    • @ሀናየአሰላልጅ
      @ሀናየአሰላልጅ 4 ปีที่แล้ว +1

      😃😃😃😃😃እኔም እዳአንች ምንአባቱ ነብሴ 😉

    • @زينبمحمد-ت1ش8م
      @زينبمحمد-ت1ش8م 4 ปีที่แล้ว +2

      ለመን እደሜየን ሳይሆንሰደተየወጣሁተንሲጠየቁኘእፈራለሁ

    • @kala8905
      @kala8905 4 ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂እ

    • @zabaneyadan2528
      @zabaneyadan2528 4 ปีที่แล้ว

      ine sent amt indhon alwkm gan sidat yembale idmyen indchersaw awklahu

    • @eduyedingillijedu20
      @eduyedingillijedu20 4 ปีที่แล้ว

      @@ሀናየአሰላልጅ ብተሰብ እንሁን በቅንነት

  • @zed5924
    @zed5924 4 ปีที่แล้ว +10

    ወላሂ እኔም እድሜዬን ማንም እንዲያስታውሰኝ አልፈልግም

  • @hirutmengstu9753
    @hirutmengstu9753 4 ปีที่แล้ว

    ዋው ቦታው ተመቸኝ😍❤👍

  • @halima6958
    @halima6958 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ጥሩ ብሩ ገራም

  • @zedoshewasalale5426
    @zedoshewasalale5426 4 ปีที่แล้ว +1

    ይቺ ልጅ ትመቸኛለች 😘። ታሬ አታገባም እንዴ?🤣

  • @Susu-xd8vj
    @Susu-xd8vj 4 ปีที่แล้ว

    የኔ አስታዋይ ስወድሽ

  • @amarchalghshsc3697
    @amarchalghshsc3697 4 ปีที่แล้ว

    ይመችሺ እንኳን ተወለድሺ ክክክክክ

  • @wifjsaicjx9191
    @wifjsaicjx9191 4 ปีที่แล้ว

    አለምዬ ቆንጆ ስወድሽ በርቺ

  • @hewaithewait9859
    @hewaithewait9859 4 ปีที่แล้ว

    ዋዉዉዉ ያምራል እዉነት ነዉ

  • @hirutekhachab8047
    @hirutekhachab8047 4 ปีที่แล้ว

    Best of best

  • @metimaranata1940
    @metimaranata1940 4 ปีที่แล้ว

    Echin liji sewdat shuk leblachu 💞

  • @kl3299
    @kl3299 4 ปีที่แล้ว

    ሹክ ሹክ ልበላችሁ ምርጥ ፕሮግራም ነዉ

    • @hannayotube7817
      @hannayotube7817 4 ปีที่แล้ว

      ሰላም ላዝ ቤት ቤተሰብ ይኒሁን

    • @fofatube9865
      @fofatube9865 4 ปีที่แล้ว

      በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ ፍሮፉይሉን በመጫን የሰዉ ደስታ የሚያስደስተዉ

  • @yafetbelay1367
    @yafetbelay1367 4 ปีที่แล้ว

    መቲ ኮርና የለም ወይ

  • @zedooyoutube9831
    @zedooyoutube9831 4 ปีที่แล้ว

    Wowww matiye happy birthday

  • @kalkidanmihret7129
    @kalkidanmihret7129 4 ปีที่แล้ว

    ስወድሽ መትየ

  • @anwarmohamed7095
    @anwarmohamed7095 2 ปีที่แล้ว

    የጣት ቀለበት ሳይኖርን ላግባሽ ብሎ መጠየቅ አይቻልምና መጀመሪያ የጣት ቀለበት አዘጋጅ ።

  • @ZedEthioTube
    @ZedEthioTube 4 ปีที่แล้ว

    Tafachiiiiii betam yemiwedish yemadenikish lij shuk libelachu

  • @አቢቹ
    @አቢቹ 4 ปีที่แล้ว +2

    *አለም ብርሃኑ የትምህርት ቤት ፍቅረኛ እንደት ነሽ አቦ?ፍቅርን እስከ ሀይስኩል ቀጨነው ዩኒቨርሲቲ ለያየን፣የ15 አመት ሴት ልጅ ማድረስሽንም ሰማሁ፣እንኳን ደስ ያለሽ የኔ የዋህ ኋ፣የኔ ጠንቃቃ፡አሹ ነኝ*

  • @aslaamaslaa.6193
    @aslaamaslaa.6193 4 ปีที่แล้ว +1

    ዋውውው

  • @wajo_tube
    @wajo_tube 4 ปีที่แล้ว +1

    አንድ አጭር የፍቅር ታሪክ ልጋብዛቹ
    በአንድ ወቅት ሁለት እጅግ የሚዋደዱ ፍቅረኛማቾች ነበሩ፡፡ በፍቅራቸው ሙሉ አካባቢው ይቀናባቸዋል፡፡ ከእለታት አንድ ቀን ግን በአንድ ሆቴል ልጆቷ በድንገት ከሌላ ወንድ ጋር ትታያለች፡፡ በዚህ ሰአት የሆነ ሰው ደውሎ "ና የፍቅረኛህን ቅሌት ተመልከት" ብሎ ይነግረዋል፡፡ ልጁም ካለበት በፍጥነት ሲመጣ ክፍል ይዘው ገብተዋል፡፡ ገቡ ወደተባለበት ክፍል ቀርቦ ሲያዳምጥ ከውስጥ ይሳሳቃሉ፡፡ እስከመጨረሻው የመታገስ አቅም አልነበረውም፡፡
    በኔ ላይ ሌላ ወንድ ? ሲል ይናደዳል ፡፡ በዚህ ግዜ የሷ ጉዋደኛ የሆነች ልታፅናናው ትቀርበዋለች፡፡ እሱም አጋጣሚውን በመጠቀም እንደውም ላስቀናት በሚል እሷ በምታየው ቦታ ጓደኛዋን እየወሰደ ያዝናናታል እንደፍቅረኛ አድርጎ ለሰው ያወራል፡፡
    ከ ወር ቡሀላ ፍቅረኛው ሞተች፡፡ በዚህ ግዜ በእናቷ በኩል አንድ ደብዳቤ አስቀምጣለት ነበር፡፡ እሱ የኔ ግፍ ነው ብሎ በቀብር ስርአቱ ላይ እንኳን አልተገኘም፡፡ እናትየዋ ባለበት ሄዳ የልጇ አደራ የሆነውን ደብዳቤውን ሰጠችው፡፡ ደብዳቤው ይህን ይላል፡፡
    "ውዴ የኔ ፍቅር አንተ አዝነክብኛል እኔ ግን ተደስቻለው፡፡ ያን ቀን ሆቴል ደውዬ እንድትመጣ ያደረኩት እኔ ነኝ፡፡ በዛ ክፍል ውስጥ ምንም አልተፈጠረም፡፡ አንተ በኔ ተናደክ ወደሌላ ሴት እንድትሄድ የሰራውት ድራማ ነበር፡፡ በሀዘንህ ሰአት ያፅናናችክ ጉዋደኛዬ እኔ ነኝ የላኳት፡፡ እሷ በጣም ትወድካለች ፡፡ እንዳትተዋት፡፡ አንተ እኔን ለማስቀናት ፍቅር ስትሰጣት ሳይ እኔ እደሰት ነበር፡፡ ያንን ፍቅር ከልብህ አድርገው፡፡ ደስታህን አይቼ በመሞቴ እድለኛ ነኝ፡፡ ቢያንስ ብቻክን አልተውኩህም፡፡ ይሄንን ያደረኩት ባለብኝ የካንሰር ህመም ምክንያት ለመሞት 30ቀን ብቻ እንደቀረኝ ከዶክተራችን እንደተነገረኝ ሳውቅ ነው፡፡"
    "ፍቅር ማለት አብረው ላሉት ብቻ ሳይሆን ትተውት ለሚሄዱትም ደስታ መጨነቅ ነው፡፡
    የፃፍነው ነገር ከተመቻችሁ ፍቅራችሁን ቻናላችንንን subscribe በማድረግ ግለፁልን; እናመሰግናለን።
    👇🏾👇🏾
    th-cam.com/video/9u9brUpuKaA/w-d-xo.html

    • @hannayotube7817
      @hannayotube7817 4 ปีที่แล้ว

      ሰላም ላዝ ቤት ቤተሰብ ይኒሁን

  • @selamtube7601
    @selamtube7601 4 ปีที่แล้ว

    ❤️❤️❤️
    🌻🌻💐💐💐🌻🌻
    🌻🌺 እንኳን 🌺🌻
    🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻
    🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻
    🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊
    🌻🌻 መልካም 🌻🌻️
    🌻🌻 አዲስ 🌻🌻
    🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️
    🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌷🌻
    🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊
    🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
    🌻🌺 መልካም 🌺🌻
    🌻🌻 በዓል! 🌻🌻
    🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @Sነኝየእሙታናሽየእናትናፋ
    @Sነኝየእሙታናሽየእናትናፋ 4 ปีที่แล้ว +2

    ይቺን ልጅ ስወዳት

    • @hannayotube7817
      @hannayotube7817 4 ปีที่แล้ว

      ሰላም ላዝ ቤት ቤተሰብ ይኒሁን

  • @hulegebmedia4915
    @hulegebmedia4915 4 ปีที่แล้ว +5

    ስንወድሽ ሹክ ሹክ

  • @heemh7690
    @heemh7690 4 ปีที่แล้ว

    መልካም ልደት ይሁንልሽ

  • @hannaamare1755
    @hannaamare1755 4 ปีที่แล้ว

    🌼🌼🌼🌼🌼Melkam Adis Amet Wede Yetekeberahu Etiopiyan🌻🌼🌻🌼
    🌼🌼🌼🌼🌼💚💛❤️🌻🌻🌻🌻🌻💚💛❤️🌼🌼🌼🌼🌼💚💛❤️🌼
    🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼

  • @animationsongworld2945
    @animationsongworld2945 4 ปีที่แล้ว

    menfesh parkuu yetuga new miyakewe kalee botawen???

  • @betytade2907
    @betytade2907 4 ปีที่แล้ว

    ደስ ትላላችሁ

    • @fofatube9865
      @fofatube9865 4 ปีที่แล้ว

      በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ ፍሮፉይሉን በመጫን የሰዉ ደስታ የሚያስደስተዉ

  • @mekememe4784
    @mekememe4784 4 ปีที่แล้ว

    ያሥጠላል በጣም

  • @astarethiopia1162
    @astarethiopia1162 4 ปีที่แล้ว

    እንኳን አደረሳችሁ

  • @genetteshome654
    @genetteshome654 3 ปีที่แล้ว

    yene wed idea creativity 1gna nesh

  • @Em.YouTube.
    @Em.YouTube. 4 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም ሰላም ያገሬ ልጆች እንደት ናችሁ አድስ አመት እንካን አደረሳችሁ አደረሰን አድስ አመት ሰላም ፍቅር አንድነት ይስጠን ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን ፈጣሪ ኑ በቅንነት ሰብስክራይብ እንደራረግ

  • @ጎዶሊያሥእገዜአብሔርታላቅ
    @ጎዶሊያሥእገዜአብሔርታላቅ 4 ปีที่แล้ว

    የምርልደትሺነው መቲዩ የኔቆጁ ሠላምሺይብዛ እኳንተወለድሺ ነፍአመትኖሪ ከጤናጋራ እድችው ቆጁ እደሆሺ እሺ

  • @ሥአዲወሎየዎየመዳምሹፌሪ
    @ሥአዲወሎየዎየመዳምሹፌሪ 4 ปีที่แล้ว

    *ጉድኮሜተሮች ግን ሀሣብ መሥጫ አፅፉም እደ??ማሥታወቂያ እጂ ጉድ*

  • @aron5741
    @aron5741 4 ปีที่แล้ว

    እድሜ ስጦታ ነው አይክፋሽ

  • @erukayerukay5184
    @erukayerukay5184 4 ปีที่แล้ว

    ስወድሽ 😘😘

  • @somiaaaa3654
    @somiaaaa3654 4 ปีที่แล้ว +5

    እኔ እራሱ የተወለድሁበትን አላውቅም በግምት ስፈልግ ጨምራለሁ ስፈልግ እቀንሳለሁ አለያ አንድ ቁር አላይ ሁለት አመት እቃያለሁ

  • @zenashzenash6916
    @zenashzenash6916 4 ปีที่แล้ว

    ክክክክክክክክክ እንኳን ተወለድሽ

  • @hayileyesustunga1672
    @hayileyesustunga1672 4 ปีที่แล้ว

    ዋዉ ያምራል ገራምነዉ

    • @fofatube9865
      @fofatube9865 4 ปีที่แล้ว

      በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ ፍሮፉይሉን በመጫን ቤተሰብ ሂኒ የሰዉ ደስታ የሚያስደስተዉ

  • @መሲነኝጎንደሬዋ-ኀ4ዘ
    @መሲነኝጎንደሬዋ-ኀ4ዘ 4 ปีที่แล้ว

    ሹክ ልበላችሁ ውስጤ ነሽ

    • @uyigi2670
      @uyigi2670 4 ปีที่แล้ว

      ውስጤ ነሸ ሹክ ልበላችሁ

    • @fofatube9865
      @fofatube9865 4 ปีที่แล้ว

      በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ ፍሮፉይሉን በመጫን የሰዉ ደስታ የሚያስደስተዉ

  • @አለም-አ7ጠ
    @አለም-አ7ጠ 4 ปีที่แล้ว

    እኔም አንድ ወር ቀረኝ 23 ጨርሼ 24 ሊሞለኝ ተመስገን ለዚህ ያደረሰኝ አምላክ

    • @hannayotube7817
      @hannayotube7817 4 ปีที่แล้ว

      ሰላም ላዝ ቤት ቤተሰብ ይኒሁን

  • @anwarmohamed7095
    @anwarmohamed7095 2 ปีที่แล้ว

    " ማን ከማን ያንሳል "

  • @HK-xx9yn
    @HK-xx9yn 4 ปีที่แล้ว

    Kkkkkkkአሮጊቴ አለምሽ ዛሬ ነው ትክክክል

  • @እማየእድሜሺእደተስፍየይር
    @እማየእድሜሺእደተስፍየይር 4 ปีที่แล้ว +3

    ደግነቱ ልደት አላከብርም እጂ አብድ ነበር

  • @kssksa3757
    @kssksa3757 4 ปีที่แล้ว +1

    መቲዬ ወፈርሽ ቀንሺ።

  • @tena319
    @tena319 4 ปีที่แล้ว

    selam ehte betseb aderginge

  • @መሥኪነኝየብታጅራዋ
    @መሥኪነኝየብታጅራዋ 4 ปีที่แล้ว

    በጉጉት ነው ምጠብቅሽ

  • @kiya5113
    @kiya5113 4 ปีที่แล้ว

    ስወዳት እኮ የእኔ ሾካካ

  • @marekonjo9241
    @marekonjo9241 4 ปีที่แล้ว +4

    This is me exactly

  • @tees1045
    @tees1045 4 ปีที่แล้ว

    Awo bedemeyachew menor aylbenen selalnorekug enem edemeyan menager alwedem ! Betekekel sakewes aydel?

  • @sharjhalove7044
    @sharjhalove7044 4 ปีที่แล้ว

    Er meti zare tejajalsh😀😀😀😀

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ፈ6ዸ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ፈ6ዸ 4 ปีที่แล้ว

    ልደትሽዛሬነው አሮጊቷዛሬ እረ 😃😃😃😃😃

  • @ethiolove5855
    @ethiolove5855 4 ปีที่แล้ว

    መቲዬ ቆንጆ

  • @ኤምጂይቱብ
    @ኤምጂይቱብ 4 ปีที่แล้ว

    Good

  • @fikretsebaot4862
    @fikretsebaot4862 3 ปีที่แล้ว

    Amen!!!

  • @dessiebelay7096
    @dessiebelay7096 4 ปีที่แล้ว

    መቲዬ🥰🥰🥰

  • @kikianton5695
    @kikianton5695 4 ปีที่แล้ว

    👍 lij nat

  • @wurkuhatsege6629
    @wurkuhatsege6629 4 ปีที่แล้ว

    ሠላም

  • @raamaabudhabi510
    @raamaabudhabi510 4 ปีที่แล้ว

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣