ሹክ ልበላችሁ ይከፈት በጣም አዝናኝ አስቂኝ አጭር ድራማ ከእሁድን በኢቢኤስ /Ehuden Be EBS Shuk Libelachihu Funny Drama

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 567

  • @ማዕዶትዘተዋህዶ-ቸ9ጨ
    @ማዕዶትዘተዋህዶ-ቸ9ጨ 5 ปีที่แล้ว +117

    ስምሽ ጉልበት አለው ጨካኙን ያራራል
    ስለ እማምላክ ብሎ ደሀው ጠግቦ ያድራል
    ስምኪ ጥዑም እመቤቴ ማርያም
    እንኳን በሰላም አደረሳቹ ለእናታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ክብረ በአል
    እመቤቴ በጎዶሎው ህይወታችን ሙላት ትሁነን አሜን

    • @bladobelly9989
      @bladobelly9989 5 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን
      እንኳን አብሮ አደረሰን በረከቶ ይደርብን

    • @flagotedodeemaswdshlnur6552
      @flagotedodeemaswdshlnur6552 5 ปีที่แล้ว

      Amene Amene

    • @ethiopiansamwn9247
      @ethiopiansamwn9247 5 ปีที่แล้ว

      Aemen

    • @wudase5544
      @wudase5544 5 ปีที่แล้ว

      እንኳን አብሮ አደረስን ማዕዶት ቆንጆ

  • @saraaberham2074
    @saraaberham2074 5 ปีที่แล้ว +268

    ውይ ጥሎብኝ ይችን ልጅ ስወዳት ማን ነው ልክ እንደ እኔ የሚወዳት እጅ ያውጣ

    • @yalmesholaw1947
      @yalmesholaw1947 5 ปีที่แล้ว

      ዋውውውውው አዝናናኝ አንች ልጅ ስወድሽ

    • @ራዲራዲ-ነ9ጨ
      @ራዲራዲ-ነ9ጨ 3 ปีที่แล้ว

      እኔ ከማንም ከምንምምምምም በላይ ውስጤ ናት ሸበካ ካለኝ በዚህም በዛም ብዬ ጌዜዬን አጣብቤ እሷን ነዉ የምከታተለዉ በጣም እወዳታለሁ

  • @Tube-sl6go
    @Tube-sl6go 5 ปีที่แล้ว +229

    ወውው እንደኔ በልጂነቱ ጠጠር ተጫውቶ ሚያቅ ላይክ ግጩኝ በናታቹ የገጠር ልጂውስጤነው

    • @የገጠሯቀበጥነኝ
      @የገጠሯቀበጥነኝ 5 ปีที่แล้ว +3

      እኔ እላለሁ ያውም እጀ እስኪላላጥ ድረስ ነበራ

    • @merrymerry4897
      @merrymerry4897 5 ปีที่แล้ว +1

      Ena kegadegoch gare kanede bate wede lala bate eyetezewaweren egachen eseklat New menechawetew yezara ayaregewena

    • @እታመሬተይህያብስውኣተይዋ
      @እታመሬተይህያብስውኣተይዋ 5 ปีที่แล้ว +1

      @አለሜ tish wushetam altechawotshim smun enkuan atawukiwum ቅልልቦሽ andand bota demo ወደሞ ybalal ።

    • @nahomelion
      @nahomelion 5 ปีที่แล้ว

      Megagna yigchish

    • @ወሊመሀፈመቃመረቢሂጀነትየ
      @ወሊመሀፈመቃመረቢሂጀነትየ 5 ปีที่แล้ว +1

      ያረቢ ት ቤት መጫወትነበርስራችን ያረቢ ጠጠርስናጣ በእንጨት እመስጅድ እንጫወትነበርወላሂ ቁርአንጥዋት እስራሁለትስአትሄደን ዝርንእዛውሠግደን ወደእቤትእንሄዳለን ሡብሀንአላህ ወላሂኡስታዝሲመጡ ቁርአንእንቀራለን ሲሄዱጠጠር ትልልቆችልጆችስላሉ ኡስታዝበርዘግተው ነበርየሚያቀሩን ያረቢ እንደዚህሊቆጨኝ መቀለደሡብሀንአላህ
      ወላሂ ይማ ቲንሽትልቅሳይል መጫወትነበርስራችን ያለፈትዝታብቅአደረጋችሁት ኢቢኤስ ክክክክክ

  • @samrawit5314
    @samrawit5314 5 ปีที่แล้ว +274

    እስኪ ዛሬ ደክሞኛል በላይክ ዘና አርጉኝ። አይከፈልበት👍🚶‍♀️❤

    • @MM-dh2yq
      @MM-dh2yq 5 ปีที่แล้ว +2

      samra wit ayzosh

    • @asemamewuademasu7401
      @asemamewuademasu7401 5 ปีที่แล้ว +3

      ተኚ ከደከመሽ ግን አስፋ መሸሻ እና እሩካቤን ስታይ ዘና ትያለሺ

    • @ሀናንብንትአደም
      @ሀናንብንትአደም 5 ปีที่แล้ว +2

      Ayzon yene konjo

    • @nadiaadil7114
      @nadiaadil7114 5 ปีที่แล้ว +2

      Like men yaderegelachuale

    • @adistigi2140
      @adistigi2140 5 ปีที่แล้ว +1

      ዘናበይ አይዞሽ ውዴ

  • @የብርዛፍጎንደሬዋ
    @የብርዛፍጎንደሬዋ 5 ปีที่แล้ว +1

    እያስተማረ #ያዝናናል #ባለ ጠጁ ያስቃል#ሀሀሀሀሀሀ#የመኪና እረዳቶች እኮ ያለበቸው ፈተና

  • @ፍሬህይወትሽፈራው
    @ፍሬህይወትሽፈራው 5 ปีที่แล้ว +22

    ዋው ጠጠር አቤት እዴት እደምጫውት ገመድና ጠጠር ኮርኪ የሚችለኝ የለም ነበር😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @muludelelegn9926
    @muludelelegn9926 5 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen tebarek ehet sewedesh 💋💚💛❤

  • @eeoj4141
    @eeoj4141 5 ปีที่แล้ว +3

    ሹኩ ልበላቹ በጣም አዝናኝና አስተማሪ ፕሮግራም ነው በርቼ የእኔ አስተዋይ

  • @wagafanta2558
    @wagafanta2558 5 ปีที่แล้ว

    ወይኔ ደሰ ሰትልው እራክብየ ውሰጥየነሽ የኔ ውብ በጥቅልው ሁለታችሁንም እወዳችሁ አለሁ እግዜብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ ብዝው የሚአስተምር እና የሚአሰተምር ነገር ነው የምታቀርብውት ❤❤❤

  • @asemamewuademasu7401
    @asemamewuademasu7401 5 ปีที่แล้ว +8

    መሸሻ ይሙት በጣም አስተማረ ነው ልብ እንበል ጎደቸ

  • @ሄሊየእናቱዋአፍቃሪ-ዐ5ቈ
    @ሄሊየእናቱዋአፍቃሪ-ዐ5ቈ 5 ปีที่แล้ว +4

    ረዳቱ እንዴት እንዳሳከኝ😀😀👏 የዛሬውማ አንደኛ ነው ልብ ላለው ሰው ውይይ የክፍለሀገር ባስኮ በጣም ከባድ ነው የደረሰበት ያቀዋል

  • @እቴነሽየሚካኤልልጅ
    @እቴነሽየሚካኤልልጅ 5 ปีที่แล้ว

    ውይይይይ አንቺ ልጅ ውስጤ ነሽ እማ እግዚአብሔር ይጠብቅሽሽሽ እውነት ነው የትርነስፖርት ችግር ነው

  • @አስቴርንጉሴ
    @አስቴርንጉሴ 5 ปีที่แล้ว

    አቦ ይመቻችሁ ጭዋታ ግን ከኔ አትበልጡም miss U guys♥♥♥♥

  • @የፍቅርጉዞድንግልንይዞ
    @የፍቅርጉዞድንግልንይዞ 5 ปีที่แล้ว

    ወይኔ በእግዚአብሔር ለዚህ ፕሮግራም ቃላት ያጥረኛል ማማየ የእውነት በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር እውቀቱን ይጨምርልሽ

  • @አልሀምዱሊላህኢትዮጲያዊነ
    @አልሀምዱሊላህኢትዮጲያዊነ 5 ปีที่แล้ว

    ውይ ትዝታየንቀሰቀስሽው የክፍለሀገር አውቶብስ ጉዞው ይሄ ገጭት ቢኖርበትም ግንጨደስ ይላል ሀገሬ መግባት እሚያስደስተኝ ይሄ ጉዞ ነው

  • @bladobelly9989
    @bladobelly9989 5 ปีที่แล้ว +7

    ሹክ ልበላችሁ መዳም አናቴር አዞረችዉ እኔግን ሰምቸ እዳልሰማሁ ላሽ እላለሁ ሹክ ሌበላችሁ ምርጥ ስራ ነዉ በርች እህታችን

  • @mustefazeynu1758
    @mustefazeynu1758 5 ปีที่แล้ว +12

    ዋው በጣም ታምራለችሁ ራኬብ እና አስፋው ማሻሻ ያልጅናት ጫዋታ በትዝታ ማለሳቹን
    አስፍሽ እድሚሂን ያርዝሚልን

  • @እሙዛሀራየልጄናፋቂእሙዛሀ
    @እሙዛሀራየልጄናፋቂእሙዛሀ 5 ปีที่แล้ว

    ወይኔ ደስስትሉ ትዝታየን ቀሰቀሳችሁት

  • @mekuhusen8412
    @mekuhusen8412 5 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ያስቃል ለማንኛውም አስተማሪ ነው

  • @seblealemayehu5678
    @seblealemayehu5678 5 ปีที่แล้ว

    በጣም ምርጥ ኘሮግራም ነው ቀጥይበት የምታቀሪቢ አስተማሪ ነገር ነው

  • @metisalale1005
    @metisalale1005 5 ปีที่แล้ว

    ኢች ሴት ጉደኛ ነት 🌹🌹🌹🌹🌹🌹በጣም ይሚትደነቃ ሴት ❤❤❤❤❤በርቺ 👍👍👍👍

  • @mesiyabatelji5385
    @mesiyabatelji5385 5 ปีที่แล้ว +1

    ውይ ስወዳችሁ እረጅም እድሜ የኔ ማሮችየ ልጅነት ተመልሶ ሚመጣ በሆነ

  • @tigsitbelete9245
    @tigsitbelete9245 5 ปีที่แล้ว

    በውነት ጥሩ አስተማሪ መልእክት ነው

  • @zahrahasiri1741
    @zahrahasiri1741 5 ปีที่แล้ว

    ውይ ሀበሻ አዱ አድ ሢሊ ሠላሣ ይመልሳል የኑሮ ውድነት ሆድ አሥፕሦታል ወገኔን 😀😀😀

  • @طيبهيمام
    @طيبهيمام 5 ปีที่แล้ว

    ደስ የሚል መልእክት ነው ቀጥሉበት

  • @hennaalhammadi2576
    @hennaalhammadi2576 5 ปีที่แล้ว +2

    ዋውው ሹክ ልበላችሁ በጣም አሪፍ ነው እራህል እና አስፍው መሸሻ ይሙት ገጠር የምጫውትው ትዝ አለኝ እፍፍፍፍ ልጅነቴ

  • @momloveyou3379
    @momloveyou3379 5 ปีที่แล้ว +5

    ሹክ ልበላችሁ በጣም የምወደዉ ፕሮግራም ነው አስተውሎ ላየው ሰው ብዙ ትምህርት አለው በርቺልን የኔ ውብ

  • @metisalale1005
    @metisalale1005 5 ปีที่แล้ว

    ልጅነት ተመልሶ አይመጣም ወይኔ 🙇🙇👭👭ውደድ 👍👍❤❤❤የኔ ቆንጆ ባርች

  • @aboneshworku8027
    @aboneshworku8027 5 ปีที่แล้ว

    አሜን ፈጣሪ አገራችንን ሰላሙን አውርዶባት ሁላችንም በነፃነት እንኑርባት

  • @እኔሀጥያተኛይቱነኝእኔሀጥ
    @እኔሀጥያተኛይቱነኝእኔሀጥ 5 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር አምላክ እረዥም እድሜ ይስጣችሁ

  • @እናቴህይወቴኢትዮጵያኩራቴ
    @እናቴህይወቴኢትዮጵያኩራቴ 5 ปีที่แล้ว +15

    ከባድ መኪና ዉስጥ በጣም ይጨንቃል አብዛኛ የኢትዮ ህዝብ አይታጠብም ሻወር ዉሰድ ሲባል ራሱ ዛሬ እሁድ ነዉ እንዴ ይላል በሳምንት አንዴ ለምዶ ሰልችቶት ዉሃም እንደልብ አይገኝም

  • @selma4676
    @selma4676 5 ปีที่แล้ว

    ሹክ ልበላቹ ውስጤ ነሽ የኔ ቆንጆ

  • @eldanagetachewtube4260
    @eldanagetachewtube4260 5 ปีที่แล้ว +1

    ጌታ ምስክሬ ምርጥ ፕሮግራም ነው👌ይመችሽ እማ

  • @habeshawitkonjo1513
    @habeshawitkonjo1513 5 ปีที่แล้ว +1

    Yene Konjo shuk yemityuwn neger betam dess ylal berchi Konjo betam astemari new 😍😘😍💚💛❤️

  • @kedesetmohamad7903
    @kedesetmohamad7903 5 ปีที่แล้ว

    የኔውድ ስወድስ ስሙለራሡ ሹክልባላችሁ 💌💌💌💌💝💝💝❤❤❤👍👍👍👍🌷🌷🌷🌷🌷

  • @lomitufalomitufa6935
    @lomitufalomitufa6935 5 ปีที่แล้ว

    Kkkkkk ke teg bet bebet bet betam yasdestegnal shukitayee. Berch Alem fekerrrr

  • @zulfamhamede7546
    @zulfamhamede7546 5 ปีที่แล้ว

    ሹክ ልበላቹ በረቺኢ ምታነሻቸው ሀሣባች በጣም አሠቸማሪ ነቸው

  • @bayobayo6104
    @bayobayo6104 5 ปีที่แล้ว

    አሜን ብያለው እኔም አሜን ያላሉትንም አሜን ያስብልልን

  • @munayemaryamlij1492
    @munayemaryamlij1492 5 ปีที่แล้ว +2

    ሹክ ልበላችሁ አለምዬ ቆንጆ ስወድሽ
    ሁሉም በራሱ ሲደርስ ነው ችግሩን የሚያቀው

  • @hanimashambel6074
    @hanimashambel6074 5 ปีที่แล้ว +14

    ወይኔ ልጅነቴ የዛሬን አያርገውና ከጓደኞቸ ጋር ጠጠር ሀታ ትምርት ቤት ስንሄድ ይዘን ሂደን በረፍት እንጫወት ነበር አይ ትዝታ ማነው እደኔ ትዝታ ያለበት በላይክ አሳዩኝ

  • @marmar9489
    @marmar9489 5 ปีที่แล้ว +1

    ውይ ልጂነቴን አድታወሳችሁኝ ጎበዝ ነበርሁ ትምህርት ስንማር እረፍት ይህ ነበር ጨወታችን እንኳን ለንፅህተ ንፁሃን ለቅድስት ድንግል ማርያም መታሰብያ በዓል አደረሳችሁ

  • @ተመስገንመደህንአለምአቦይ
    @ተመስገንመደህንአለምአቦይ 5 ปีที่แล้ว +1

    ልጅነት ልጅነት ማር እና ወተትይ
    ጭዋተው እንድት ደስ ይላል

  • @ዜድነኝስደትያደከመኝአልሀ
    @ዜድነኝስደትያደከመኝአልሀ 5 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ጥሩትምህርት ነው ኤጭ አልወድም ሲያስታውካቸውሳይያመኛል ኡኡኡ

  • @loveethiopia2921
    @loveethiopia2921 5 ปีที่แล้ว +22

    ሹክ ልበላችሁ ከምር በጣም ነው ላንች ያለኝ አድናቆት በርች

  • @delahmed918
    @delahmed918 5 ปีที่แล้ว

    Ene betam nbr yemchawetew wow

  • @መከነሰላምYouTube-n1y
    @መከነሰላምYouTube-n1y 5 ปีที่แล้ว

    ትምህርቱ በጣምአሪፍነው በርቺ የኔቆጆ

  • @hanang7517
    @hanang7517 5 ปีที่แล้ว

    መስኮት እንጂ አፍ የከፈት አላልኩም 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @هلانورتثو
    @هلانورتثو 5 ปีที่แล้ว +2

    ውይ አስታወሳችሁኝ ልጂነቴን
    ዛሬማ በስውር አፍ አመታትን አስቆጥርኩኝ
    አሁንም አልርሳውም ቆይ እንደልጂነቴ ዱብልብል ድንጋይ ፍልጌ እጫወታለው😂😂😂😂

  • @ነኝየሱብቻ-ፀ6ኀ
    @ነኝየሱብቻ-ፀ6ኀ 5 ปีที่แล้ว +2

    በትዝታአብሬያችሁ ተጉዤ ተጉዤ ተጉዤ 🚎🚎🚎🚎🚎🚎የደረሠሁበትሳላቀውአወረዳችሁኝ

  • @አብይውስጤነውለእናቴስልኖ
    @አብይውስጤነውለእናቴስልኖ 5 ปีที่แล้ว

    እውነት አገሬ ገብቼ መጓዝ ናፈቀኝ ሃሃሃሃሃሃ ትዝታይን ቀስቀስችው አንድ ጊዜ የማረሳው ትዝታ እንደዚ ስብስብ ብለን እየተጓዝን ሳለ ከተሳፏሪውች ማን ይውን ባላቅም ፈሳቸውን አጪስውት መኪናው እፍን በግማት መስኮት ይከፈት ቢባል ማን ይስማ ብቻ የመኪና ጉዞ ያስቃልም ያናዳልም

  • @zenized1071
    @zenized1071 5 ปีที่แล้ว

    ራኬብና አስፍው አቤት ትዝታ ወደኋላ መልሳችሁን አይ ልጅነት ብሎም ዘመን ደጉ ደስ የሚል ነው ጫወታችሁ
    ___ የሰው ችግር የማይገባው ሰው እንደ ሰው ሳይሆን ጭንቅላቱ እንደ እንሰሳ መሆን አለበት መቻቻልን መቻል ብሎ ከማወናበድ መቻቻልን ቢመረጥ ለሁላችንም ጥሩ ነው በጣም ያስተምራል በተለይ መኪና ላይ የሚያውቅ ያውቀዋል ሌላው ቀርቶ የተለያየ ሽቶ ምን አይነት ጠረን እንደሚያመጣ መኪና ውስጥ

  • @SEADA-dr
    @SEADA-dr 5 ปีที่แล้ว

    ዋውው ደስ ሲል እኔ እናቴን ካልተጫወትነ እላት ነበር ደብተሬን ወርውሬ ገጠባና ድቦሽ እደኔ ማነው ትዝ እሚለው ስወዳቸው እራኪና አስፍሽ

  • @elshaday5662
    @elshaday5662 5 ปีที่แล้ว

    አቤት ይኤን ጨዋታ ስወድ

  • @youtbe6113
    @youtbe6113 5 ปีที่แล้ว +4

    እረ እረ ዛሬ ትዝታ በትስታ አዋላችሁን እኔ ስጫወት በጣም ሀይለኛ ነበርኩ

  • @aldoseri4113
    @aldoseri4113 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አሪፍ ትምህርት ነው በርቺ

  • @toybamohamedhil2618
    @toybamohamedhil2618 5 ปีที่แล้ว +4

    ይችን ልጂ ሥወዳት የምታቀረቢዉ ሁሉ ትክክ ልነዉ

  • @ዜድየተዋህዶጎዶልያስ-ቀ2በ
    @ዜድየተዋህዶጎዶልያስ-ቀ2በ 5 ปีที่แล้ว

    አሪፍ ፕሮግራም ነው በርቺ እህታለም እውነት ለመናገር ረጅም ጉዞ መጋዝ በሽታ ነው

  • @ዲልአለበስምክዲልአለበስም
    @ዲልአለበስምክዲልአለበስም 5 ปีที่แล้ว

    ይች ልይ የእውነት ይዛ የምትቀርበው መልክት የተለየ ነው 2 ሰአት አቃጥየ ከማየው ፌልም በላይ ያች ትምህርት ይሰጣል ይመችሽ እህታለሜ

  • @aynaddisedema7770
    @aynaddisedema7770 5 ปีที่แล้ว +1

    ደስ የሚል መልዕክት ነው

  • @kalamuaferede1712
    @kalamuaferede1712 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን በይ ኢትዮጲያ

  • @ekramyehya8953
    @ekramyehya8953 5 ปีที่แล้ว

    ስወዳት እቺ ልጅ በርቺልን ጎበዝ😍😍

  • @SalamSalam-zf6hj
    @SalamSalam-zf6hj 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን

  • @rikiriki1483
    @rikiriki1483 5 ปีที่แล้ว

    ስታምሩ ይመቻችሁ ፈታ ታደርጉናላችሁ

  • @እማየኔፍቅርአችነሺህይወቴ
    @እማየኔፍቅርአችነሺህይወቴ 5 ปีที่แล้ว +2

    እረ እናተ ሆፊሶች ደስ ስትሉ እራክየና አስፍየ ይመቻችሁ አስፍሺ አሸነፈአ😘😘😘😘😘😘

  • @zabeebazabeeba9083
    @zabeebazabeeba9083 5 ปีที่แล้ว

    ደስትላለችሁ አልታውሳችሁኝ የአገር ጨዋታ

  • @miayohannes3825
    @miayohannes3825 5 ปีที่แล้ว

    አሜን!!!

  • @selamineshemariyam1846
    @selamineshemariyam1846 5 ปีที่แล้ว +1

    ጎበዝ ነሽ እኔ በርቺ
    መስኮት ካልተከፈተ ሞታለሁ መስኮት ስር ፈልጌ ነው የምቀመጥ

  • @ሥደተኝዋየቶብኢሻአላህሥብ
    @ሥደተኝዋየቶብኢሻአላህሥብ 5 ปีที่แล้ว

    እህህህመኪናያመኝል ወይመካነሰላም ስገባ

  • @eneyefiqrtwilidnegni9874
    @eneyefiqrtwilidnegni9874 5 ปีที่แล้ว

    Amen tebarekilgn wde 🥰

  • @ሁሉነገርያልፋል
    @ሁሉነገርያልፋል 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ንንንንንንንንንንንንንንንን

  • @jemilashow7669
    @jemilashow7669 5 ปีที่แล้ว +1

    አይ ካጂማ ወዳ አደሰ አበበ ምንገደ አሰታውስኩ !
    ያራቢ በሳልም ላሀገረችን አበቃን

  • @ዜድነኝስደትያደከመኝአልሀ
    @ዜድነኝስደትያደከመኝአልሀ 5 ปีที่แล้ว

    ሀሀሀሀሀ አደኛነኝ አስፋውና እራኪብ አስታወሳችሁኝ የልጂነት ትዝታዋው ክክክ እግራችሁንዘረጋችሁኮ ሆ

    • @TBTubeTb
      @TBTubeTb 5 ปีที่แล้ว

      Gora beye konjo 😘

  • @ፍቅርሰው-ፈ6መ
    @ፍቅርሰው-ፈ6መ 5 ปีที่แล้ว

    ውይ ይች ልጅ ስወዳት

  • @helentadesse2140
    @helentadesse2140 5 ปีที่แล้ว

    ቅልልቦሽ የከተማ ልጅም ይጫወታል ብዙ ጊዜ ከአንድ ጠጠር አንስቶ እስከ አምስት ይደርስ እና ካሬ ቅልልቦሽ ይቀጥላል፡፡

  • @tigisttadesse271
    @tigisttadesse271 4 ปีที่แล้ว

    This is good and gives a lot of lessons

  • @ፍሬህይወትሽፈራው
    @ፍሬህይወትሽፈራው 5 ปีที่แล้ว

    ሹክ ልበላቹ የምታቀርቢው ልጅ ስወድሽ በርቺልኝ

  • @rikiriki1483
    @rikiriki1483 5 ปีที่แล้ว

    ይች ልጅ ዉስጤ ናት

  • @ኩንፍነኩንሁንያለውይሆናል
    @ኩንፍነኩንሁንያለውይሆናል 5 ปีที่แล้ว

    በጣም እምወደው ፕሮግራም ነው

  • @hanahana4246
    @hanahana4246 5 ปีที่แล้ว +1

    Sewdat yechi lij 😍

  • @እኔማለትያውእኔነኝ
    @እኔማለትያውእኔነኝ 5 ปีที่แล้ว

    አሰፋ እና እራኪብ ምነው እስራሴ ገነፈለ አላችሁ ኸረ ጉድ ታስቀናላችሁ የኔ ማሮች ሀገሬ ፍቅር ናት😘😘😘😘

    • @tyzain8259
      @tyzain8259 5 ปีที่แล้ว

      حوى 1111 افريقي

  • @የዳዊትልጅሆይማረኝእግዚአ
    @የዳዊትልጅሆይማረኝእግዚአ 5 ปีที่แล้ว

    እንዴት እንደምወዳችሁ እናንተዬዋ

  • @አይናችንነሽማሪያምአንችን
    @አይናችንነሽማሪያምአንችን 5 ปีที่แล้ว +9

    *ክክክክክክክክክክክ ሳህ መስኩት እንጂ አፍ ይክፍት አላልሁም በሳቅ ልጅቶ ስውዳት ማርይ ኖርልን !*

  • @sifanrgasa6161
    @sifanrgasa6161 5 ปีที่แล้ว

    እኔ በልጅነት በጣም የምወደው ጨዋታ ነው ውስጠ ነው 😂😂😂

  • @birtukanadunga757
    @birtukanadunga757 5 ปีที่แล้ว

    wawuuu das sil yasikalim yastemiralim🖒🖒🖒🖒🖒

  • @selam7775
    @selam7775 5 ปีที่แล้ว

    😀😀😀😀😀ስወዳቹ ኑሩልኝ ሰላማቹ ይብዛ!!!

  • @መስከረምየድንግልማርያምል
    @መስከረምየድንግልማርያምል 5 ปีที่แล้ว +2

    እደው ምናባቴ ላርግሽ ሐሳብሽ ሁሉ ደስ ሲል😍😍 ተሳፋሪው ሁሉ ሲያስቅ😂😂😂

  • @surafeladmasu9421
    @surafeladmasu9421 5 ปีที่แล้ว +7

    ፖሮግራማችው ሰውን ዘና ፈታ የሚያደርግ ነው የእውነት የዘመኑ አይነት ነው ምክንያቱም ሰው ከወሬ ይልቅ መዝናናት ነው የሚፈልገው

  • @የተንታቀበጥ
    @የተንታቀበጥ 5 ปีที่แล้ว

    ይች ልጂ ሥወዳት

  • @toyibaayalew7762
    @toyibaayalew7762 5 ปีที่แล้ว

    ወይ ስወዳት ይችንልጅ💋💋💋💋

  • @abebamucheye2070
    @abebamucheye2070 5 ปีที่แล้ว

    ሰላም ሰላም ወይኔ ቅልሞሽ ጨዋታ ትዝአለኝ

  • @ayeneayene3232
    @ayeneayene3232 5 ปีที่แล้ว

    ሀሀሀሀሀ በቃ ቻል ነዋ ሆይ ጉዞ ከጠጅ ሽታ ሀሀሀሀ ውይ አቤትትትትት ትዝታ እኔ በበኩል አሜን ብያለሁ መልካም ጉዞ።

  • @-sarbettube8949
    @-sarbettube8949 5 ปีที่แล้ว

    ይህችን ልጅ በአካል የሚያገኛት ሳም ያርግልኝ ስወዳት

  • @nasibab1055
    @nasibab1055 5 ปีที่แล้ว

    ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ የመኪና ረጅም ጎዞ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡይ ምነው ትዝ አስባልሺኝ ኢው ካፊጫዬ

  • @hanualisho1496
    @hanualisho1496 5 ปีที่แล้ว

    Yezich lij dimst betam des yilal

  • @hfhc4319
    @hfhc4319 5 ปีที่แล้ว

    መልካም ጉዞተመኘሁላቹ ወድሜ የፌስታልዋን ሀሳብ ተመቸችኝ የስዉ ባህሪ አስተካክለ ፈጣሪ

  • @እኔማለትያውእኔነኝ
    @እኔማለትያውእኔነኝ 5 ปีที่แล้ว +6

    ይች ልጅ ጥሩ አስተማሪ ናት ኑሪ የኔ ቆጆ

  • @sifanrgasa6161
    @sifanrgasa6161 5 ปีที่แล้ว +2

    ሹክ ልበላችሁ በጣም አረፍ ትምህርት ነው አብሶ እኔ አጋጥሞኛል

  • @امعبدالله-ز2ط4ي
    @امعبدالله-ز2ط4ي 5 ปีที่แล้ว

    ሹክ ልበላችሁ አስታውስሺኚ የሩቅ ጉዞ ካዲስ አበባ ወረባባ ወይ ርዝመቱ

  • @ፀባይስናይ
    @ፀባይስናይ 5 ปีที่แล้ว

    Yena mare betam new mitmchge fikre neshi eko

  • @ወይኑየማርያምልጅ
    @ወይኑየማርያምልጅ 5 ปีที่แล้ว

    ዋው አሪፍ ነው አሜን በይ ሀገሬ ስንቱን አሜን ብላ ትችለዋለች