ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ፈጣሪዬ ሆይ ግራ ግብት ብሎኝ ባለሁበት ሰዓት ይህን ተአምር መስማት ለኔ መዳን እንደመጣ ይሰማኛል።ብዙገዳማት ሄጃለሁ ብዙ ተደርጎልኛል። ሰውመሆን እፈልጋለሁ መስራት ማግባት መውለድ ፈጣሪ ለኔ እንዲሰጠኝ ለምኑልኝ ። ለደጅ ያብቃኝ።
እረ እኔም በጣም ግራ ገብቶኛል እህቴ አንቺ የት ሀገር ነሽ
@@የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ enam amlak egziabhar yasbeh be chinket limot new
ቃለህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን
"እስመ አልቦ ነገር ዘይሰዐኖ ለእግዚአብሔር "እውነት ወንድሜ ባንተ እጅግ ነው የምኮራው ይህንን ገድል እንድናይ ጉዞ አዘጋጅተህ ምዕመናንን እንዲፈወሱ እዚህም ያለነው በረከት እንድናገኝ እያደረክ ስለሆነ እግዚአብሔር ለመንገድህ ሁሉ ጠባቂ መልአክ ይላክልህ።
ሰማአቱ ቅድስ ጊወርጊስ ለደጂህ ያብቃን እፀብ ድንቅነው።
እኔንም ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ እንደሚረዳኝ አምናለሁ🙏
ኃያሉ ሊቀ ሰማዕታት ቅዱስ ግወርጊስ ለደጅህ አብቃን
እኔን ለዛች በሬት ያብቃኝ እግዚእንሔር እሜን እሜን እሜን
በማሪያም ፀሎት አድርጉልኝ
እንዲህ አሉ ተባለ እየሉ ማውራቱ አይጠቅም የሚጠራጠር ካለ ሒዶ ማየት ነው አንድ ነገር የምነግራችው በረከቱ እንዲቀጥልልን ስርአቱን ጠብቁልን አደራ
ሄደሽ ነበር እማየ
ጌታ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርከው!!!!!
እግዚአብሔር ይመስገን
ስልካቹውን:አስቀምጦልን:አህዛብ:ብዙያወራሉ:ለኛ:መዳኛችነው🙏🙏🙏🙏🙏
ቅዱስ ጊወርጊስ ከአለብኝ የግፊት በሽታ ገላግለኝ ለቦታህ አብቃኝ
እግዚአብሔር ለዚህ ፅበል ቦታ እንዲሄድ እርዳኝ ለአንተ የሚሳንህ ነገር የለምና
ትክክል ነዉ ይሰዉራልእኔ ምቂያለዉ
የቅዱስ ጊዮርጊስ በረከት ምልጃ ይደረብን
እግዚአብሔር በቅዱሳኑ ድንቅ ነዉ
እኛ ብዙ ነገሮችን ስምተናል በእግዚአብሔር ማመን የእኛጉዳይ ነዉ ግን ለቤተክርስቲያን ምን እናድርግ ፀበሉን እንዴት እናስከብረው በሚለው እናዎራ
ጉዞ ማድረክ የሚፈልጉ ሰዎች እዴት ነው መድረስ ሚችሉት ከዝዋይ
Egziabher yimesgen. Lebotaw yabkan
Amen kdus giyorgis abatie lbetu yabkan
እፁብ ድንቅ ፀበል
ከባህርዳር በሗላ ስንት ኪሎሜትርነዉ
የገጠር መንገድ አለዉ ወይንስ ጎደልያስ የሜለዉን መኬና ስልክ ስጡን
።።ተአምራቱ እጅግ የሚያስደንቅ ነው ግን የሌላውን ሃይማኖት መጥራት ልምን አስስፈለገ ?የእስላም ሥጋ የበላ ማለትም አግባብ ያለው አይመስለምና ቢታረም መልካም ነው ሃይማኖት የግል ነው የተሰኝውም ለዚህ ነው ።።።።
, የትራንስፖርት ዋጋው ስንት ነው
Q/Giworgise L dejike abeqange at xerange Abate.
Yen abte le dejhe abekage yen geta meherthen asayege
Yontanin ena tizitawun masigebat new
Ledeju yabkagn kidus giyorgis
ወታደሩ ነዋ ክብር ለእግዚአብሔር ለደጁ ያብቃን
Godolias Egziabher talak new. Ene wechi hager new yemenorew lemejemriya ken sayew tsebelun wereregn alekesesku yemawerawenem awerahut semaetun keza ken jemero betam eketatelalehu Ethiopiam deweye hedu eyalek le betesebeb le guwadegnochem enegeralehu. Anduwa guwadegnaye Egziabher fekedo hedech setehed be tselot asebagn neber setemeles hulun neger Egziabher be fekedelegn meten negerechegn betam weset deneget alekeseku betam terebesheku keza Egziabher hoy gen lemen sew yimotal bey alekeseku Egziabher men bilegn teru new fb sekefet mejemeria lay yayehut tekes len hiwot kerestos motem tekem new ph1:24 alegn degeme alekeseku ene hateyategna negn eza memetat alechelem bey betam techenek ahunem Egziabher tenageregn menem hatiyatachen ende boredo bikemer ke Egziabher miheret ayibeletem alegn. Egnam balenebet Egziabher semaetun eyelakelen new Godolias Godolias Godolias!
Seleteztaw min aswerachuu? Esu yalewen mesmat manfelegewrn benantee bekulll asemachehun
Ende enate manfkana hiwote wuste nati ehate martata
አ ስ ፈ ል g
የመስኖ ውሀ ጸበል አትበሉ ሌቦች
ፈጣሪ ሀኪም የማያድነው በሽታ ስጦችሁ እዚህ ፅበል እምትሄዱ ያድርጋችሁ ከዛ የመስኖ ውሀ አለመሆኑን ታውቃላችሁ
ምን አገባችሁ
ለተናገርከው ለአንደበትህ ይቅር ይበልህ ምንም ድብቅ የለውም ግልፅ ነው ከማውራት ሄደህ እየው ይህ የደነደነ ልብህ ተስብሮ ይህ የተረገመ አይምሮህ ተስተካክሎ ስው ሆነህ ትድን ነበር እኔ ሄጄ አይቸዋለሁ ያየነውን እንመስክራለን እግዚአብሔር። ከፈቀደልህ ሂድና እየው።መስኖም ይሁን ጠበልም ይሁን ሁለቱም ውሀ ነው።
@@etyatamrat6448 andu leba ante nek
@@eyobavlogs721 i feel sorry for you God will gage if you love God you be love family egezber yerdan
ፈጣሪዬ ሆይ ግራ ግብት ብሎኝ ባለሁበት ሰዓት ይህን ተአምር መስማት ለኔ መዳን እንደመጣ ይሰማኛል።ብዙገዳማት ሄጃለሁ ብዙ ተደርጎልኛል። ሰውመሆን እፈልጋለሁ መስራት ማግባት መውለድ ፈጣሪ ለኔ እንዲሰጠኝ ለምኑልኝ ። ለደጅ ያብቃኝ።
እረ እኔም በጣም ግራ ገብቶኛል እህቴ አንቺ የት ሀገር ነሽ
@@የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ enam amlak egziabhar yasbeh be chinket limot new
ቃለህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን
"እስመ አልቦ ነገር ዘይሰዐኖ ለእግዚአብሔር "
እውነት ወንድሜ ባንተ እጅግ ነው የምኮራው ይህንን ገድል እንድናይ ጉዞ አዘጋጅተህ ምዕመናንን እንዲፈወሱ እዚህም ያለነው በረከት እንድናገኝ እያደረክ ስለሆነ እግዚአብሔር ለመንገድህ ሁሉ ጠባቂ መልአክ ይላክልህ።
ሰማአቱ ቅድስ ጊወርጊስ ለደጂህ ያብቃን እፀብ ድንቅነው።
እኔንም ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ እንደሚረዳኝ አምናለሁ🙏
ኃያሉ ሊቀ ሰማዕታት ቅዱስ ግወርጊስ ለደጅህ አብቃን
እኔን ለዛች በሬት ያብቃኝ እግዚእንሔር እሜን እሜን እሜን
በማሪያም ፀሎት አድርጉልኝ
እንዲህ አሉ ተባለ እየሉ ማውራቱ አይጠቅም የሚጠራጠር ካለ ሒዶ ማየት ነው አንድ ነገር የምነግራችው በረከቱ እንዲቀጥልልን ስርአቱን ጠብቁልን አደራ
ሄደሽ ነበር እማየ
ጌታ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርከው!!!!!
እግዚአብሔር ይመስገን
ስልካቹውን:አስቀምጦልን:አህዛብ:ብዙያወራሉ:ለኛ:መዳኛችነው🙏🙏🙏🙏🙏
ቅዱስ ጊወርጊስ ከአለብኝ የግፊት በሽታ ገላግለኝ ለቦታህ አብቃኝ
እግዚአብሔር ለዚህ ፅበል ቦታ እንዲሄድ እርዳኝ ለአንተ የሚሳንህ ነገር የለምና
ትክክል ነዉ ይሰዉራልእኔ ምቂያለዉ
የቅዱስ ጊዮርጊስ በረከት ምልጃ ይደረብን
እግዚአብሔር በቅዱሳኑ ድንቅ ነዉ
እኛ ብዙ ነገሮችን ስምተናል በእግዚአብሔር ማመን የእኛጉዳይ ነዉ ግን ለቤተክርስቲያን ምን እናድርግ ፀበሉን እንዴት እናስከብረው በሚለው እናዎራ
ጉዞ ማድረክ የሚፈልጉ ሰዎች እዴት ነው መድረስ ሚችሉት ከዝዋይ
Egziabher yimesgen. Lebotaw yabkan
Amen kdus giyorgis abatie lbetu yabkan
እፁብ ድንቅ ፀበል
ከባህርዳር በሗላ ስንት ኪሎሜትርነዉ
የገጠር መንገድ አለዉ ወይንስ ጎደልያስ የሜለዉን መኬና ስልክ ስጡን
።።ተአምራቱ እጅግ የሚያስደንቅ ነው ግን የሌላውን ሃይማኖት መጥራት ልምን አስስፈለገ ?
የእስላም ሥጋ የበላ ማለትም
አግባብ ያለው አይመስለምና ቢታረም መልካም ነው ሃይማኖት የግል ነው የተሰኝውም ለዚህ ነው ።።።።