ፍቅር ፉፉን ሰርፕራይዝ አደረገችው 💝🙈 እንጋባ አላት 🌹

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 2.2K

  • @Zenate-l4y
    @Zenate-l4y 4 หลายเดือนก่อน +786

    እኔ ምለው የኔ ኮመንት አይታይም እድ ላይክ ማታረጉኝ ፍቅር ፉፉ እደኔ ምወዳቸው💝💝🔥

    • @YimaM-mo2gj
      @YimaM-mo2gj 4 หลายเดือนก่อน +1

      ክክክክ

    • @አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ
      @አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ 4 หลายเดือนก่อน +2

      አሁን አየሁሽ😂😂😂😂

    • @eeee9444
      @eeee9444 4 หลายเดือนก่อน +1

      ክክክክ

    • @ቅዲስት
      @ቅዲስት 4 หลายเดือนก่อน +2

      የኔ ማረ ይታያል😂❤

    • @semeratube4098
      @semeratube4098 4 หลายเดือนก่อน +1

      አረ በሳቅቅቅቅ 😂😂 ወይኔ

  • @AyenalemNguse
    @AyenalemNguse 4 หลายเดือนก่อน +62

    ሁሉ ነገር ያምርባቸዋል የምትሉ በላይክ አሳዩኛ

  • @SimertTube-wd8vn7bb4w
    @SimertTube-wd8vn7bb4w 4 หลายเดือนก่อน +94

    ዋው ዛሬ ደሞ በጣምነው ያማረባቹሁ👌እስቲ ፍቅርዬን እና ፉፉዬን እደኔ የሚወድ በላይክ👍👍👍ደምሩኝ🙏🙏🙏🎉🎉🎉🎉

  • @Ato_Efrem
    @Ato_Efrem 4 หลายเดือนก่อน +175

    እናተ ሁለት ወርቆች እር ቢያንስ እኔ ልናፍቃቹ😂❤❤

    • @UmMehir
      @UmMehir 4 หลายเดือนก่อน +11

      @@Ato_Efrem ኧረ ኤፋዬ ፍቅርዬን አይዞሽ በላት ከጎኑዋም ሁን አንተ በጣም ጥሩ ልጅ ነህ ወንድማችን ጥሩ ደረጃ ያድርስህ እኛንም ፈታ እያደረከን ነዉ

    • @MeklitTube-vx6hq
      @MeklitTube-vx6hq 4 หลายเดือนก่อน +5

      ኤፋዉ የኛወድም እንወድሐለን❤❤❤

    • @SosoHabsh
      @SosoHabsh 4 หลายเดือนก่อน +2

      ኤፋው አተኮ በጣምንፁህ ልብያለህ ልጅነህ ፈጣሪ ትልቅደረጃያድረርሰህ ወድሜ❤❤❤❤❤እነዚህታዳጊ ብርቅየልጆችንም አበረታታቸው❤❤❤❤❤

    • @GenetGenet-vv2zt
      @GenetGenet-vv2zt 4 หลายเดือนก่อน +6

      ኤፋ እነሱ አዲስ ሙሽራ ስለሆኑ አለማቸውን እየቀጩ ነው ማንንም አይሰሙም ፍትህ ለሲንግሎች😔😔😁😂😂😂😂

    • @amaregetnet-y8i
      @amaregetnet-y8i 4 หลายเดือนก่อน +2

      ኤፍርም የኔ መልካም ሰዉ❤❤

  • @Egziabherymesgen21
    @Egziabherymesgen21 4 หลายเดือนก่อน +108

    እስኪ ይችን ወርቅ የሆነች ልጅ 100k እናስገባት ሸር አድርጉ ቅመሞቺዬ ፍቅር እኮ የሴቶች አርአያ አበሳ ሴትነትን ያስተማረች ናት ማርያምን ጀግና የሚለው ቃል ያስባታል የኔ ፅጌረዳ የትንሽ ትልቅ አስተዋይ ሴት ፍቅርዬ ውድድድድድድድ 💞F&F💞💋💋💋💋💋💋🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞

    • @YeshiIrko
      @YeshiIrko 4 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤

  • @SidraEthio
    @SidraEthio 4 หลายเดือนก่อน +257

    ፍቅር የፉፉ ንግስት ናት የምትሉ በ 1:41 ላይክ አሳዩን

  • @rimeber669
    @rimeber669 4 หลายเดือนก่อน +37

    ሁለት ቆንጆ ❤❤❤❤ታድለሽ የሚያፈቅርሽ ለዛውም ላች ብዙ ዋጋ የከፈለልሽ ❤❤❤❤

    • @SdMn-e2x
      @SdMn-e2x 4 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤🎉🎉🎉

    • @LailaLaila-k9i
      @LailaLaila-k9i 4 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤

    • @SdMn-e2x
      @SdMn-e2x 4 หลายเดือนก่อน

      @@rimeber669 ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @Aynu24Tube
    @Aynu24Tube 4 หลายเดือนก่อน +27

    ንግግርሽ ጣፋጭ ሳቅሽ አይጠገብ ፈገግታሽ ገዳይ ኩርፍያሽ እራሱ ሱስ ነው ግን ከፉፉዬ ጋር ስቶኘ የባሴ ነው የነዎቹ የምወዳችሁ ስኬፋቹ አልወድም ሁሌም ደስተኛ ሁኑልኝ ደሞ ቪዲዮ ቶሎ ቶሎ ልቀቁ ካለናቴ የማየዉ የለኝም 🥹🥰🥰🥰🥰

  • @Habtam-sz2mi
    @Habtam-sz2mi 4 หลายเดือนก่อน +29

    የእዉነት ማሪያምን በጣም ደስ ያለኝ ያ ስጀመራችሁ ሉዑል እግዚአብሄር እምላክ መጨረሻችሁን ያ ሳምረዉ ሁሌም ጌታችን እመቤታችንን ከፊት አስቅድሚ ከልብ ከልብ❤❤❤❤

    • @NgstiNgsti-j7o
      @NgstiNgsti-j7o 4 หลายเดือนก่อน

      ለሙኑ ነው ማርያምን ያልሹ😢ኧረ የተዋህዶ ልጆች ልቡ እንበል

  • @WorkeyaMagesha
    @WorkeyaMagesha 4 หลายเดือนก่อน +44

    በናታችሁ መቶሺ አስገቧት በራሷ የቆመች ጀግና ሴት ናት😢😢😢

  • @ጉድባሕሪ
    @ጉድባሕሪ 4 หลายเดือนก่อน +26

    ዛሬ ውስጣቹ ደስ እንዳለው ታስታውቅላቹ በጣም ነው ምወዳቹ መጨረሻው ያሳምርላቹ 🥰🥰🥰

  • @UmMehir
    @UmMehir 4 หลายเดือนก่อน +27

    ፉአድ ግን በጣም ይወዳታል ድሮም እንደምትወዳት ነቅቼብህ ነበር አያያዝህ አስተያየትህ ummmmm ያዝልቅላችሁ አንድ ጊዜ ገብተህበታል እንዳታስከፋት

  • @MazaratNagash
    @MazaratNagash 4 หลายเดือนก่อน +27

    አረታው ግን ለኛም ኢዘኑልን 😂😂😂 እንዴት ነው የምወዳቸው የኔ አባቦች በጣም በጣም ታምራላችሁ አይለያችሁ ፍቅር እስከማቀብር ይሁንላችሁ እወዳችኋለሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @GenetGenet-vv2zt
    @GenetGenet-vv2zt 4 หลายเดือนก่อน +12

    ከምኔው ቆይ ይሄ ሁሉ ሰው የሚቀድመኝ የኔ ወርቆች የምሳሳላችሁ ሁሌም በደስታ ኑሩልኝ❤❤❤❤😘😘😘😘😍😍😍😍😍

  • @ሜላትጌታሁን
    @ሜላትጌታሁን 4 หลายเดือนก่อน +46

    ዛሬ የመጀመሪያነኝ እዚሁ ተቀምጨ የኔወርቆች እናተ ብቻ ተደሰቱልን የማንንም ወሬእደሰሙ እንወዳችሆለን
    ሂወታችሁ ያማረ የሰመረ ይሁንላችሁ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @KelemEshetu-ju3pl
    @KelemEshetu-ju3pl 4 หลายเดือนก่อน +30

    ዛሬ ደሞ ሁለታችሁም ፈድቅድቅ ብላችኋል ደስታችሁ ከውስጥ እደሆነ ያሰታውቃል እስከ መጨርሻ ያድርግላችሁ ፈቅራችሁን

  • @user-yz8wq8
    @user-yz8wq8 4 หลายเดือนก่อน +20

    በፈጣሪ ስዎዳት ፍቅርዬ ዴሞ አምሮባቹዋል 😮♥️♥️

  • @AlmiAlmi-dx6rz
    @AlmiAlmi-dx6rz 4 หลายเดือนก่อน +51

    ተጋሩዋይ ኣብዚ ገዛ ኣለኩም ዶ🥰ኣለኩ እስኪ በሉኒ😂🥰

    • @የዋህፈቃርእየ
      @የዋህፈቃርእየ 4 หลายเดือนก่อน +1

      ኣለኩ ክፈትዎም ኣነስ😢😊❤❤

    • @ghghghh217
      @ghghghh217 4 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤❤❤❤❤

    • @ሮያል
      @ሮያል 4 หลายเดือนก่อน +1

      አለና❤😘

    • @GhZv-zq5ds
      @GhZv-zq5ds 4 หลายเดือนก่อน +1

      Alena ewe😂

    • @user-iamorthodox
      @user-iamorthodox 4 หลายเดือนก่อน +1

      ኣለና

  • @keekiyaa
    @keekiyaa 4 หลายเดือนก่อน +8

    ከልብሽ ስትስቂ በጣም ነው ምታስታውቂው ደስ ቅልል ትያለሽኮ ፍቅርዬ❤❤❤

  • @SalamSalam-vw1nr
    @SalamSalam-vw1nr 4 หลายเดือนก่อน +9

    ዋዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉ እልልልልልል እልልልልልል ክብርና ምስጋና ለእግዚአብሔር ይሁን ኡፌፌ ደስ አለኝ ኤሄ ቀን ብቻ ነዉ የምፈልገው እንደ እኔ የምወድ አለ እንደ በአለም በኡነት እንደ እግዚአብሔር ነዉ የም ወዳችሁ ሁሌም ሳቁ የኔ ካርታቶች እግዚአብሔር መጨረሻቸው ያሳዬን ኡፌ ውድድድድ❤❤❤❤😢😢

  • @MissSamira-gf3kw
    @MissSamira-gf3kw 4 หลายเดือนก่อน +24

    ፍልቅልቋ ፍቅርየ ትለያላችሁ ውይ እናተ ብቻ ቅበጡበት ልዩ ናችሁ ❤❤❤❤💋💋💋💋💋💋

  • @ማዕተቤክብሬነዉክብሬምማዕ
    @ማዕተቤክብሬነዉክብሬምማዕ 4 หลายเดือนก่อน +26

    እንዲ ፍድቅድቅ እያልሽልኝ ጠላቶችሽን አቃጢልኝ የኔዋ ድቡሽቡሽ ሁሌም ይመርብሽ ❤❤❤❤❤

  • @tube-xt7bd
    @tube-xt7bd 4 หลายเดือนก่อน +88

    ቶሎ ቶሎ ልቀቁ ፍቅርዬ በጣም ነው ደስ የምትሉት አቤት ስታምሩ እኮ ፉአዴ ምርጥ ያራዳ ልጂ ከአንች ብዙ እጠብቃለን ቅመም እኮ ነሽ የእኔ ጀግና አይበገሬዋ ጉዞ ወዴ መቶ ሽ የምትሉ በላይክ

  • @firehiywotዩቱብ
    @firehiywotዩቱብ 4 หลายเดือนก่อน +23

    እናተን እዳቸዋለው ለማለት ቃላት ያሰኛል❤❤❤F🎉F በራሳቸው አለም የሚኖሩ 100ሺ እናስገባቸው የሚል በላይክ❤🎉🎉👍👍

  • @ZanebAa
    @ZanebAa 4 หลายเดือนก่อน +6

    ፍቅርና ፉፉ እንኳዕ ዳሕና መፃእኩም ይፈትወኹም እየ❤

  • @AbayneshdesalegnGeremew-cb5xn
    @AbayneshdesalegnGeremew-cb5xn 4 หลายเดือนก่อน +215

    እንደኔ የሰው ደስታ የሚያስደስተው ❤እኔ ግን ህይወት ጨለመብኝ 😢😢😢😢 እራሴን ማጥፋት ብቻ ነው የሚታዬኝ ማን አይዞሽ ይበለኝ እፍፍፍፍፍ 😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @JavedAli-hg3jg
      @JavedAli-hg3jg 4 หลายเดือนก่อน +14

      አይዞሽእማ ለማብለሽ ጠንካራሁኝ

    • @የፍቅርዬfamilyነኝFmy
      @የፍቅርዬfamilyነኝFmy 4 หลายเดือนก่อน +9

      አይባልም እሄቴ አብሽር❤

    • @ayinalembeliyou7858
      @ayinalembeliyou7858 4 หลายเดือนก่อน +4

      Ayizosh wudee

    • @ghghghh217
      @ghghghh217 4 หลายเดือนก่อน +4

      አይዞሽ😢

    • @Mayimuna-k6b
      @Mayimuna-k6b 4 หลายเดือนก่อน +2

      😢😢😢ayizoshi

  • @maeritube21
    @maeritube21 4 หลายเดือนก่อน +36

    የኔ እንቁዎች ስወዳችሁ ፉፉዬ❤ፍቅርዬ❤ ፍቅራችሁ ሁሌም ብዝትዝት ይበል❤❤❤❤

  • @GenetYehia
    @GenetYehia 4 หลายเดือนก่อน +56

    Mee ijjolle oromo warri fiqir jalattan laki naaf godha❤❤

  • @የሀበሻነኝ
    @የሀበሻነኝ 4 หลายเดือนก่อน +6

    በጣም እኮነው ደስ የምትሉት አላህ ቀጥተኛውን መገድ እድመራቸው ዱአ እናድርግላቸው ያረብ

  • @BilenGetachew-f7q
    @BilenGetachew-f7q 4 หลายเดือนก่อน +4

    ፍቅር እንደስምሽ ፍቅር ነሽ እግዚያብሄር ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ ሁሌም ደስተኛ ሁኑ❤❤❤

  • @Hedayahtaju
    @Hedayahtaju 4 หลายเดือนก่อน +105

    የመጀመራ ኮሜት የኔ ነው ጀሚአን ላይክ አድሮርጉኝ ❤❤❤❤❤ሁለቱ አለማድነቅ አይቻልም❤❤❤❤

    • @SdMn-e2x
      @SdMn-e2x 4 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤❤❤

    • @OskaMaryam
      @OskaMaryam 4 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤

    • @حبشيحبشي-ه1و
      @حبشيحبشي-ه1و 4 หลายเดือนก่อน

      🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😊😊😊😊​@@SdMn-e2x

  • @Toyba-hassentube
    @Toyba-hassentube 4 หลายเดือนก่อน +396

    አንደኛ ነኝ ሀገሬ ልገባ ትንሽ ቀን ቀረኝ ሁላችሁም የእዉነት መልካም ምኞታችሁን ግለፁልኝ😢😢😢😢 ስደት ድክም አድርጎኛል

    • @ቅድስትኢትዮጵያ-ጐ1ኸ
      @ቅድስትኢትዮጵያ-ጐ1ኸ 4 หลายเดือนก่อน +6

      ሰላም ግቢ❤❤❤❤❤

    • @AaMm-h8q
      @AaMm-h8q 4 หลายเดือนก่อน +4

      በሰላም ገቢልኝ ማማዬ❤❤

    • @BanchuShifarawGelaw
      @BanchuShifarawGelaw 4 หลายเดือนก่อน +5

      እኔም ልገባ ነው

    • @Zhara-o4e
      @Zhara-o4e 4 หลายเดือนก่อน +2

      በሰላም ግቢ ውድአላህ ይከተልሽ

    • @Enat2721
      @Enat2721 4 หลายเดือนก่อน +1

      ሰላም ግቢ🎉

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 4 หลายเดือนก่อน +109

    መነው እዳኔ ፍቅርዬን ፉፉዬን ውድድድድድ ምያራጋቻው ያኔማሮች 😊🎉❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @emmanuelzabaneh-if7zs
      @emmanuelzabaneh-if7zs 4 หลายเดือนก่อน +1

      @@Zade-h7p እኔ ❤የኔማር አለሸልኝ ጠፋሸ😥😥😥

    • @darartudaratu1401
      @darartudaratu1401 4 หลายเดือนก่อน

      Anee❤❤❤❤❤❤❤😅😅😅😅😅

  • @wantiya12tube
    @wantiya12tube 4 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤ ወይ❤❤ደስ ሲተሉ❤❤ ፍቅርዬ ስድሽ አይለያችሁ

  • @Hawa-qg4lm
    @Hawa-qg4lm 4 หลายเดือนก่อน +87

    አደኛ በላይክ አሳዩኝ የፍቅርየ ወዳጆች❤🎉

  • @LailaLaila-k9i
    @LailaLaila-k9i 4 หลายเดือนก่อน +16

    መንንም አትስሙ ጉዞ ወዳፊት❤❤❤ F❤F

  • @EKR24-i1f
    @EKR24-i1f 4 หลายเดือนก่อน +38

    የኔ ድምቀቶችwll come 🦋❤😊 ዛሬ አንደኛ ነኝ የፍቅርን ና ፋፉ ወዳጆች እስኪ በላኪ

  • @Egziabherymesgen21
    @Egziabherymesgen21 4 หลายเดือนก่อน +4

    ፍቅርዬ የኔ ወርቅ የኔ ጀግና የኔ ልባም ሴት ልዕልቷ ደስታችሁ ደስታዬ ነው ማርያምን ሁልየም ደስ ይበላችሁ እመብርሀን እናቴ መጨረሻችሁን ታሳምርላችሁ 🤲🤲 የኔ እርግቦች የኔ ታዳጊዎች ውድድድድድድድድድድድድድድድ❤ F&F❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞

  • @HiwotEseye
    @HiwotEseye 4 หลายเดือนก่อน +4

    ኡፍፍፍፍፍፍ ፍቅሪየ አደዚክ ደሰ ብሎሸ ሰላየሁ ደሰ ብሎኛል የኔ ፍልቅልቅ ሁሌም ሳቁልኝ ፉፉ ያፍቃሪ ጥግ መጨረሻችሁን ያሳምረዉ እግዚአብሔር ልብስን እናተ ልበሱት እዴት እደሚያምርባችሁ እግዚአብሔርን❤❤❤❤❤❤❤❤ ሁለት ያልተነገረላቸዉ እቁ ሞዴሎች

  • @ያብስራ05
    @ያብስራ05 4 หลายเดือนก่อน +15

    ፍቅር&ፉፉ ስወዳችሁ የኔ ማሮች❤❤

  • @Inneyee
    @Inneyee 4 หลายเดือนก่อน +71

    እነተ ብቻ ዳስታኛ ሁኑል እኛ ዳስተኛ እን ሆነለን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @SamsungSamsing-un6rz
      @SamsungSamsing-un6rz 4 หลายเดือนก่อน +1

      አወከምር

    • @HsksnsHaovs
      @HsksnsHaovs 4 หลายเดือนก่อน +1

      እውይ የኔ ማር ❤❤❤🎉🎉

  • @lulutube885
    @lulutube885 4 หลายเดือนก่อน +14

    እኛም እንወዳችኋለን እኮ ይመርባችሁ አትጥፉ ደግሞ ❤

  • @BetelhemMelaku-fl6xv
    @BetelhemMelaku-fl6xv 4 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ታምራላቹ የኔ ፍልቅልቆች❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @KiyaElias-ec2bl
    @KiyaElias-ec2bl 4 หลายเดือนก่อน +2

    ፍቅርዬ ፉዬ ጣፋጮች ፍቅርዬ ካንቺ ጫማሽ ነው የከበደው ፉዬ እድለኛ ነህ ጠንካራ ሴት ነው ያገኘህው በርቱልኝ

  • @ቅድስትኢትዮጵያ-ጐ1ኸ
    @ቅድስትኢትዮጵያ-ጐ1ኸ 4 หลายเดือนก่อน +26

    ፍቅርየ ፉፉየ በጣም ነው የምወዳቹህ የኔ ደማቆች ፍቅራቹህን ያብዛው ውለዱ ክበድ ትልቅ ደረጃ ደርሳቹህ የብዙወች መምህር የፍቅር ተምሳሌት እደምትሆኑ አልጠራጠርም እግዚአብሔር ጥላታቹህን ከግራቹህ በታች ይጣልላቹህ በተባረኩ ልጂች ተባረኩ

  • @MekidesDiress
    @MekidesDiress 4 หลายเดือนก่อน +23

    የልብ ፍቅር ሲሆን ደስ ይላል በችግር ግዜ ከጎን ሁናቹህ ከውድቀት ወደ ከፍታ ነውና የወጣቹህ ምንም ቢመጣ ታሸንፋላቹህ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @Amina-i5g5b
      @Amina-i5g5b 4 หลายเดือนก่อน +1

      ትክክል

    • @LailaLaila-k9i
      @LailaLaila-k9i 4 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤

  • @ZeanabDeanna
    @ZeanabDeanna 4 หลายเดือนก่อน +55

    ፍቅርዬ ና ፉፉን የሚወድ የመጀመርያ ነኝ ላይክ❤❤❤🎉🎉

  • @maqdesasd2744
    @maqdesasd2744 4 หลายเดือนก่อน +5

    ቆይ ምንላርግ አችሁ ዋጥ ባረጋችሁ ዉስጤነዉ❤❤❤

  • @Acc-i6y
    @Acc-i6y 3 หลายเดือนก่อน

    ግን እነዚህ ልጆቸ ከማር በላይ የሚጣፍጥ አንደበት አላችዉ 100k እናስገባችዉ ትልቅ ደረጃ ሊደርሱ የሚገቡ ልጆች ናቸዉ❤❤❤

  • @seni_21
    @seni_21 4 หลายเดือนก่อน +21

    100/እናስገባችኋለን

  • @user-msaneshe-EThy
    @user-msaneshe-EThy 4 หลายเดือนก่อน +18

    ፍቅር ና ፉ እንኳን ደህና መጡ ❤❤❤❤❤😊😊😊

  • @saadasaada3906
    @saadasaada3906 4 หลายเดือนก่อน +28

    ❤❤❤❤❤ አምሮባችሀል እድህ ቶቶሎ ኑ ደስ ትላላችሁ አይለያችሁ ተጋብታችሁ ልጄች ወልዳችሁ ለማየት ያብቃን ከታገሡ ሁሉም ያልፋል🎉🎉🎉🎉

  • @AbebaTeshomeTeshome
    @AbebaTeshomeTeshome 4 หลายเดือนก่อน +1

    መጨረሻችሁ ያማረ ይሁን ❤❤❤❤

  • @መዉደድንጉሴ
    @መዉደድንጉሴ 4 หลายเดือนก่อน +1

    ተመስገን ዛሬ በጣም ደስተኛ ሆናችሁ ስላየሀችሁ ደስ ብሎኛል በጣም ነው የምወዳችሁ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @kelemaberha8877
    @kelemaberha8877 4 หลายเดือนก่อน +34

    ዋዉ ፍቅርዬ እና ፉአድ አምሮባችሀል ከዚህም የበለጠ ይመርባችሁ የእኔ ፍለረቅልቆዎች❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @umzhraa996
    @umzhraa996 4 หลายเดือนก่อน +15

    ፍቅር ናፉ እንኳን ደህና መጡ ❣️❣️❤️❤️💋💋💋🥀🥀🥀🥀

  • @ሰላምሀበሻ
    @ሰላምሀበሻ 4 หลายเดือนก่อน +18

    ፍቅርየ ፍቅርየ የኔ እናት የኔ አባት ፍቅር በፍቅር❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Hana-nb4ul
    @Hana-nb4ul 4 หลายเดือนก่อน +59

    ቡዙ ጥንዶች አሉ እዚ ዩቱዩብ ላይ ለኔ ግን አንደኞች ናቹሁ የምወዳቹሁ

    • @mesietiohtube2258
      @mesietiohtube2258 4 หลายเดือนก่อน +3

      Lanema anadanya nachaw❤❤❤

    • @RdEy-lu8vo
      @RdEy-lu8vo 4 หลายเดือนก่อน +1

      አረ ባክሽ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @ሀለሐመ
      @ሀለሐመ 4 หลายเดือนก่อน +1

      ደምሪኝ

    • @NasirHayat-cq6yp
      @NasirHayat-cq6yp 4 หลายเดือนก่อน +1

      ልደመር😂😂😂😂😂

    • @TYy-xc7bu
      @TYy-xc7bu 4 หลายเดือนก่อน +2

      ለኔም❤❤❤❤

  • @rowdarowda8551
    @rowdarowda8551 4 หลายเดือนก่อน

    ትስለምና ተጋቡ አብራቹህ ጀነት ታብብ ስጣት ስለኢስላም ❤❤

  • @አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ
    @አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ 4 หลายเดือนก่อน +51

    ፍቅርየ ፉፉ የተመልካቾቻቹ የምትወዱ ከሆነ የምታሥቡ ከሆነ ሁሌ ኑልን የኔ ቆንጆዎች የኔ ዉበቻሞች❤❤

  • @fiker1816
    @fiker1816 4 หลายเดือนก่อน +28

    ቀለበት ያርግላት እምትሉ👍👍👍

    • @Wub57
      @Wub57 4 หลายเดือนก่อน

      ♥️♥️

    • @NajatAsafa
      @NajatAsafa 3 หลายเดือนก่อน

      ሀይማኖታቸውስ🤔🤔

  • @teje7615
    @teje7615 4 หลายเดือนก่อน +13

    ሁለት እብዶች ስወዳቹ ይመቻቹ ፍቅርዬ አስተዋይ ልጅ ነሽ😂😂

  • @Tsaga-r6z
    @Tsaga-r6z 4 หลายเดือนก่อน +13

    ከዚህ የሚበልጥ ፍቅር እግዚአብሔር አምላክ በመካከላችሁ መልካም ክንድን ይዘረገላቸው

    • @RukeyaAli-nv8kl
      @RukeyaAli-nv8kl 4 หลายเดือนก่อน +1

      አሚንንንንን❤❤❤❤

  • @ethiopiaethiopia4533
    @ethiopiaethiopia4533 4 หลายเดือนก่อน +1

    ወይኔ,ዛሬ,አልተመቸኝምነበር,በስራቢዚሆኜ,,መጨረሻነኝ😢😢😢,,,❤❤❤❤❤❤,የኔዉዶች,,አቤት,ድምቀታችሁ,ካይንያዉጣችሁ,,የኔብርቅዬወች,ፉዬ&ፍቅርዬ,ዉድድነዉ,የማረጋችሁ💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝

  • @Yemariyam-l7g
    @Yemariyam-l7g 4 หลายเดือนก่อน +34

    እኔ ባንች ደሥታ ከማንም በላይ ደሥተኛ ነኝ ፍቅርዬ ግን ከፈጣሪ እየራቅሽ ነው የእምነታችሁን ነገር አስተካክሊ ነገዛሬ ሚባል ነገር አደለም የዛሬውን ደሥታሽን አትመልከች ምክንያቱም ከእግዚአብሔር ከሚያርቅ ደሥታ ይልቅ ወደ እግዚአብሔር የሚያቀርብ መከራ ይሻላል ይላል ቃሉ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @Mmlk-wy3so
      @Mmlk-wy3so 4 หลายเดือนก่อน +3

      አወ ማርያምን ፍቅርየ የሀይማኖትሽን ነገር አደራሽን እና ደግሞ እሽንዳ እንኳን አደረሳችሁ አላልሽም ለምን ይህን ጥያቄ እደቀላል እዳታይው መምለስ አለብሽ እግዚያብሔርን ከፍቶኛል😢😢😢😢😢😢

    • @emmanuelzabaneh-if7zs
      @emmanuelzabaneh-if7zs 4 หลายเดือนก่อน +2

      አወ የሀይማኖትሸን ነገርማ አደራ ፍቅርዬ መቸም ታኩሪኝ አለሸ ❤❤❤❤

    • @mekdestemeche6871
      @mekdestemeche6871 4 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤❤

    • @HeheOribi
      @HeheOribi 4 หลายเดือนก่อน

      በትክክል ነዉየመዱሩን ሳይሁን የላይኛዉን አስቢ እህት 😢😢

    • @ሀለሐመ
      @ሀለሐመ 4 หลายเดือนก่อน

      አዎ ከምንምላይ

  • @nardi8713
    @nardi8713 4 หลายเดือนก่อน +25

    የኒ ወርቆች የምወዳችሁ ሁሌም በፋቅር ኑሩልኚ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😍😍ደሞ እምር ብሎባችኋል👌👍

    • @tube-xt7bd
      @tube-xt7bd 4 หลายเดือนก่อน +1

      😘😘

    • @Mayimuna-k6b
      @Mayimuna-k6b 4 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤

  • @amlesetmuruts470
    @amlesetmuruts470 4 หลายเดือนก่อน +17

    እንኳን ደህና መጣቹ በጣም ነው የሚወዳቹ የኔ ማሮች
    ብጣዕሚ እየ ዝፈትወኹም ሽኾራት❤

  • @GfVc-hv7hi
    @GfVc-hv7hi 4 หลายเดือนก่อน

    wow ❤ዘሬ ደሞ በጣም ነው ያሞታሞሩት አደኔ የምወዳቻው❤❤❤አግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @የፍቅርወዳጅ
    @የፍቅርወዳጅ 4 หลายเดือนก่อน +4

    የኔ አትጠገብ ፍቅርየ የኔ ጀግና❤❤ፉፉየ ትለያለችሁ እኮ የኔ ምርጦች❤❤❤

  • @Hani-o6q
    @Hani-o6q 4 หลายเดือนก่อน +37

    የኔ ፍልቅልቆች ❤🎉ዘመኛ ሆኚ የዋልከትስ ነገር👍😂💞💞

    • @temirbintali3656
      @temirbintali3656 4 หลายเดือนก่อน +1

      እኔም ስጠባበቅ ነው የምውለው ፖሰቱ አልፖሰቱ ብየ

  • @SSs-l7e
    @SSs-l7e 4 หลายเดือนก่อน +11

    በጣም ነው ምታምሩ 🌹 በቀን በቀን ልቀቁልን 🌹የኔ ጨኮለታዎች ውድድ ድ ድ

  • @Gaur-df7zp
    @Gaur-df7zp 4 หลายเดือนก่อน +206

    ፍቅርና ፉፋየን እደኔ የሚወድ ላይክ ግጩኝ ውድ ያገሪ ልጆች❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @genetiyegeta2444
      @genetiyegeta2444 4 หลายเดือนก่อน +1

      F❤️F🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @SamsungSamsing-un6rz
      @SamsungSamsing-un6rz 4 หลายเดือนก่อน +1

      እኔ❤❤❤❤❤

    • @Hay-bv4dp
      @Hay-bv4dp 4 หลายเดือนก่อน

      ሥወዳቸዉ🎉🎉🎉🎉

  • @BetiBeti-v1d
    @BetiBeti-v1d 4 หลายเดือนก่อน +8

    በጣም ደስ ትላላቹ ግን አደራ ተለያየን የሚባል ነገር እንዳሰማ ምንም አይነት መሰዋትነት መክፈል አለባቹ

  • @sebelezenebesebele
    @sebelezenebesebele 4 หลายเดือนก่อน

    ታምራላችሁ ❤️❤️❤️❤️የኔ ውዶች ❤️❤️❤️ማን ነው እንደ እኔ እይወት ይጨለመበት አግዚአብሔርን ከውስጤ ነው የከፋኝ 😢😢😢😢😢

  • @ሮማንሰደተኛዋ
    @ሮማንሰደተኛዋ 4 หลายเดือนก่อน +23

    ስላም ለሀገራችን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @fefeagarotube5704
    @fefeagarotube5704 4 หลายเดือนก่อน +26

    ዛሬ አንድኛ ነኝ ፍቅርን የምትወዱ እደኔ❤ውዶችዬ እቤቴ ጎራ በሉ 20kአስገቡኝ ሰወዳችሁ የኔ ቅን ልቦች❤❤

  • @DjggdjdhgxxbBzjxhgdushdg
    @DjggdjdhgxxbBzjxhgdushdg 4 หลายเดือนก่อน +9

    ❤የኔ ውዶች መጨረሻቹሁን እግዛቢሔር ይባርክላቹሁ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤

  • @kidstasefa-c4l
    @kidstasefa-c4l 4 หลายเดือนก่อน +1

    እስኪ ይችን ወርቅ የሆነች ልጅ 100k እናስገባት ሸር አድርጉ ቅመሞቺዬ ፍቅር እኮ የሴቶች አርአያ አበሳ ሴትነትን ያስተማረች ናት ጀግና የሚለው ቃል ያስgባታል የኔ ፅጌረዳ የትንሽ ትልቅ አስተዋይ ሴት ፍቅርዬ ውድድድድድድድ F&F

  • @ወታደር
    @ወታደር 2 หลายเดือนก่อน +1

    ፉየ አምሮባችኀል ماشاءالله ለወደፊቱም እያሰብክበት ስለ ልጆችክ

  • @salwasalwa1870
    @salwasalwa1870 4 หลายเดือนก่อน +33

    ወይኔ ይወድሻል በጣም ግን ያስታውቃል ፍቅር❤❤😊ደስ ነው የምትሉ

    • @SdMn-e2x
      @SdMn-e2x 4 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Eamiwase
    @Eamiwase 4 หลายเดือนก่อน +11

    ስታምሩ መጭርሻቹሁን እግዚአብሔር ያሳምሪላቹሁ ❤❤🎉🎉🎉

  • @aasamenewyabatulij1382
    @aasamenewyabatulij1382 4 หลายเดือนก่อน +10

    ማን እንደ አብሮ አደግ ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @SdMn-e2x
      @SdMn-e2x 4 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ዜድነኝየተዋህዶልጅ
    @ዜድነኝየተዋህዶልጅ 4 หลายเดือนก่อน

    የኔ ማሮች ፍቅራችሁ ይብዘልኝ ወደችየ❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ቸርነትነውያደረሰንእስከዛ
    @ቸርነትነውያደረሰንእስከዛ 4 หลายเดือนก่อน +7

    ሁሌም ድመቁልን ስወዳቹኮ እኔ እራሱ አፈቀርካቹ ቀን ሙሉ ስመላለስ ነው የምወለው ቪዶ ፍለጋ

  • @BanchuShifarawGelaw
    @BanchuShifarawGelaw 4 หลายเดือนก่อน +61

    ፍትህ ለፌቨን እባካቹህ ድምፅ እንሁን ለእራሳችን ፎቶውን እዩት😢😢😢😢

  • @mihiretfikadu-e6g
    @mihiretfikadu-e6g 4 หลายเดือนก่อน +17

    Fikir & Fufuni yemiwoduti siti like asayu ine betam new miwodachu ❤❤❤

  • @Abo7md501
    @Abo7md501 4 หลายเดือนก่อน +9

    ማን ነው ግን እደኔ በስስት እሚያቸው❤❤❤

  • @Kkkk6j
    @Kkkk6j 4 หลายเดือนก่อน +9

    እደዚህ አይነት የፍቅር ህይወት ሳላስልፍ እዚህ ደረስኩ 😢😢😢 አሁን 25 አመት ሊሞላኝ ኘው 😢😢 እደት እደሚነደኝ ስደት ይብላኝልክ😊

    • @UmMehir
      @UmMehir 4 หลายเดือนก่อน +1

      አብሽሪ ዉዴ

    • @temirbintali3656
      @temirbintali3656 4 หลายเดือนก่อน

      😢😢😢😢💔እንእኔ ኡፍ

    • @MdHiggf
      @MdHiggf 4 หลายเดือนก่อน

      በጣም😢😢😢

    • @محمدمحد-ف2م
      @محمدمحد-ف2م 4 หลายเดือนก่อน

      እፍፍፍ አይስደት እኔስ ወደዛዉ ልጠጋእያልኩነዉ ኢጭ ስደት

  • @Ffdd-i6g
    @Ffdd-i6g 4 หลายเดือนก่อน

    እረ ተዉ አታስቀኑን😂😂😂😂😂😂❤😍😍ለማንኛዉም ተናፍቃቹህነበር አምሮባቹሀንደሙ

  • @TadelechiKebeda
    @TadelechiKebeda 4 หลายเดือนก่อน +14

    ፍቅር ስትስቅ ማነው እንዴኔ አብሮት ምስቆ 😂❤❤❤❤የኔ ፍልቅልቅ 🥰😘😘😘😘😘♥️

    • @abdullaw6274
      @abdullaw6274 4 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤❤እኔም❤❤❤❤❤❤❤

    • @GenetGenet-vv2zt
      @GenetGenet-vv2zt 4 หลายเดือนก่อน

      እኔ😂😂😂😂

    • @RoudaRr
      @RoudaRr 4 หลายเดือนก่อน

      enea😂

    • @Abo7md501
      @Abo7md501 4 หลายเดือนก่อน

      እኔ ብቻ መስሎኝ😂😂😂😂❤

  • @EmuTemam
    @EmuTemam 4 หลายเดือนก่อน +11

    ማርያምን በጣም ነው የምወዳችዉ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @enatmebrata
    @enatmebrata 4 หลายเดือนก่อน +60

    ዛሬ አንደኛ ነኝ ፍቅርዬ&ፉፉን የምቶዱ ላይክ አርጉኝ❤❤❤

    • @YeshiIrko
      @YeshiIrko 4 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤❤❤❤

    • @SdMn-e2x
      @SdMn-e2x 4 หลายเดือนก่อน

      ,

  • @kopreesa8674
    @kopreesa8674 4 หลายเดือนก่อน

    እውይይይ ፍቅርኮ ግን በጣም ነው የምታምረው❤

  • @SelamYouTubeሰላምዩቱብ
    @SelamYouTubeሰላምዩቱብ 4 หลายเดือนก่อน

    እወዳችዋለው ይህን ፍቅሮች❤❤❤❤❤

  • @ክቡየደሙፍሬ
    @ክቡየደሙፍሬ 4 หลายเดือนก่อน +35

    እናንተን ሳይ ፍቅረኛ ሳይኖረኝ ፍቅር ይይዘኛል😂😂 የኔ ሱሶች አይላያችሁ❤❤

    • @UmMehir
      @UmMehir 4 หลายเดือนก่อน

      ክክክክክ

    • @BanchuShifarawGelaw
      @BanchuShifarawGelaw 4 หลายเดือนก่อน

      እኔ አሽኮረመሙንኝ

    • @Mayimuna-k6b
      @Mayimuna-k6b 4 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤enemi

  • @Pullonpanda
    @Pullonpanda 4 หลายเดือนก่อน +8

    የኔዉቦች❤የኔእንቁዎች❤ፍቅርዬየኔልባምሴት❤የፉፉስጣታ ፍቅርዬእንደ❤እንቁላል ያዛት ምርጥሚስትሰጠህ❤ በተረፈበርቱ ውድድድድድድ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-yu3pr3nl5r
    @user-yu3pr3nl5r 4 หลายเดือนก่อน +12

    ያኔ ልእልቶች ያኔ እንቅዎች ያኔ ሁሉ ነገሮቼ እንደዉ ምን ለርገቹሁ ልዉጠቹ ዎይ😂😊😊😊🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @KatonDsadsa
    @KatonDsadsa 4 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ነው ደስያለኝ ሁለየም ደሰ ይበላችሁ የኔ ውዶይ ❤❤

  • @Asu22578
    @Asu22578 4 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ አልሞቺ ስውዳችሁ 🥰🥰🥰

  • @የባሌሚስትነኝ
    @የባሌሚስትነኝ 4 หลายเดือนก่อน +10

    ዋው ስታምሩ ቀን በቀን ኑው