ፍቅርን አግብቷት ቱርክ የሚወስዳት ባል መጣላት😱እሺ አለችው🙈 ፉፉ በንዴት አበደ 😱😭

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 1.5K

  • @Atsbawit
    @Atsbawit 3 หลายเดือนก่อน +483

    ዛሬ ቀን ወጣልኝ😂😂ደሞ ግን ለምን ላይክ ኣታረጉኝም 3ተኛ ነኝ እኮ😢😢

    • @WadadSaliby-ur3bf
      @WadadSaliby-ur3bf 3 หลายเดือนก่อน +2

      ❤❤❤❤❤❤❤❤ffff

    • @fatumawase
      @fatumawase 3 หลายเดือนก่อน +1

      ​@@WadadSaliby-ur3bfደምረኛ

    • @mekdi_adigrat
      @mekdi_adigrat 3 หลายเดือนก่อน

      ንፍዕቲ😂❤

    • @نجيبهأحمد
      @نجيبهأحمد 3 หลายเดือนก่อน

      😅😅😅😢😢😮😅

    • @zamzamm-dk3ev
      @zamzamm-dk3ev 3 หลายเดือนก่อน

      ይሄው​@@نجيبهأحمد

  • @BrkeyAbrha
    @BrkeyAbrha 3 หลายเดือนก่อน +31

    ተጋሩዋይ አሕዋተይ ❤❤ አለክንዶ 👍👍👍

  • @BirkeTube35
    @BirkeTube35 3 หลายเดือนก่อน +359

    ፍቅር ጀግና ሴት ነች የምትሉ እስኪ ደምሩኝ

    • @Temkin3
      @Temkin3 3 หลายเดือนก่อน +4

      ነይ ወደኔቤት ደሚሬሸለዉ መልሽ❤

    • @fatumawase
      @fatumawase 3 หลายเดือนก่อน

      ​@@Temkin3ደምኘ

    • @NajatAsafa
      @NajatAsafa 3 หลายเดือนก่อน +4

      በሰው ስም እና ፎቶ እምትጠቀሙ ሰወች ግን🤔🤔🤔

    • @ፍቅር-ወ3ሰ
      @ፍቅር-ወ3ሰ 3 หลายเดือนก่อน +1

      በሰዉ ሰም

    • @hshjsjhshsjja7490
      @hshjsjhshsjja7490 3 หลายเดือนก่อน +3

      በሰወሰምመጠቀይደብራል🤔😏

  • @enatmebrata
    @enatmebrata 3 หลายเดือนก่อน +232

    ፍቅርዬ ግን ሂክማን አምጭልን ናፍቃናለች የምትሉ በላይክ አሳዩኝ❤❤❤

    • @ቅዲስት
      @ቅዲስት 3 หลายเดือนก่อน +2

      የኔ ማር በጣም

    • @ወታደር
      @ወታደር 3 หลายเดือนก่อน +2

      አወ ወላሂ ናፍቃናለች ትምጣልን

    • @ElsaElsa-w6w
      @ElsaElsa-w6w 3 หลายเดือนก่อน +2

      አዎ እኔም ናፍቃሃናለች ❤❤😢

    • @FireFirehiwot-n2x
      @FireFirehiwot-n2x 3 หลายเดือนก่อน

      enem❤❤

    • @ቅድስትኢትዮጵያ-ጐ1ኸ
      @ቅድስትኢትዮጵያ-ጐ1ኸ 3 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤

  • @Hነኝስደትየሰለቸኝ
    @Hነኝስደትየሰለቸኝ 3 หลายเดือนก่อน +188

    የጀግናዋ አድናቂወች እንያችሁ❤❤❤👍👍👍👍

    • @Leena-lu3db
      @Leena-lu3db 3 หลายเดือนก่อน +1

      Egna

    • @bizuneshqatar146
      @bizuneshqatar146 3 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤❤❤

    • @TAmreyaM
      @TAmreyaM 3 หลายเดือนก่อน +1

      @@Hነኝስደትየሰለቸኝ 🌹🌹🌹🌹

    • @SwefiehMobile123
      @SwefiehMobile123 3 หลายเดือนก่อน +1

      አለን

    • @Zakia-jg8lt
      @Zakia-jg8lt 3 หลายเดือนก่อน +1

      አለን❤❤❤

  • @RabeaNow
    @RabeaNow 3 หลายเดือนก่อน +316

    ለፉፉ ቻናል ይከፈትለት ለተመልካች ክብር ይኑራችሁ ይሰራ ልጅ😢😢😢😢

    • @betelihemtafese2811
      @betelihemtafese2811 3 หลายเดือนก่อน +5

      ይከፈትለታል ትንሽ ተረጋጉ❤❤❤❤

    • @eeee9444
      @eeee9444 3 หลายเดือนก่อน +2

      ❤❤❤

    • @ዜድፍቅር-ኸ6ፀ
      @ዜድፍቅር-ኸ6ፀ 3 หลายเดือนก่อน +5

      ምን አጣደፈሽ

    • @BirhaneKebede-mu2od
      @BirhaneKebede-mu2od 3 หลายเดือนก่อน +12

      ለምን አስፈለገ አብረዉ አይደል የሚሰሩት ምን ልዩነት አለው የሷ የሆነው የሱ ነው የሷስ ቻይናል መቼ ተንቀሳቀሰ ሼር አድርጉላቸው 🙏😒

    • @maymoona2094
      @maymoona2094 3 หลายเดือนก่อน +4

      እራሱ አልፍልገም ብሎ ነው አሷ ምን ታርገው

  • @Hani-o6q
    @Hani-o6q 3 หลายเดือนก่อน +232

    ለፉፉ ቱዩብ ይከፈትለት የምትሉ👍🌺💞

    • @Nouria-qz1nr
      @Nouria-qz1nr 3 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤

    • @WEt-pj4jv
      @WEt-pj4jv 3 หลายเดือนก่อน +1

      በትክክል ይከፈትለት❤❤

    • @ቅድስትኢትዮጵያ-ጐ1ኸ
      @ቅድስትኢትዮጵያ-ጐ1ኸ 3 หลายเดือนก่อน +4

      ይህን ቲዩብ ከፍታ በገላገለችኝ እናተ ግን ቃል አክባሪ ናቹህ እማትረሱ 100k ስትገባ እከፍታለሁ ስላለ ነው ይከፈት ይከፈትለት እምትሉ ይከፍታል

    • @fanuelSim
      @fanuelSim 3 หลายเดือนก่อน

      Ykeftlet sayhon erasu mekfet ychlal

  • @Egziabherymesgen21
    @Egziabherymesgen21 3 หลายเดือนก่อน +23

    የኔ ጀግና ሴት ትንሿ ጨረቃ ፍቅርዬ የእናቷ ልዕልት የፉፉዬ ❤ንግስት👸 የኔ እርግቦች 💞F&F 💞እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ🤲 የኔ ታዳጊዎች ውድድድድድድድድድድ😘😘😘🥰🥰🥰🥰🥰🥰💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞

  • @floramiemanit9876
    @floramiemanit9876 3 หลายเดือนก่อน +103

    ፍቅርየ ምርጥ ቆንጆ ናት የምትሉ እኔማ አንዳንዴ ልጅነት ስላላት ነው መስለኝ ቀጭን ብትሆንም ድርቅ ያለች አይደለች በሚገርም ሁኔታ አቋም አላት ❤❤❤❤❤

    • @HsksnsHaovs
      @HsksnsHaovs 3 หลายเดือนก่อน +1

      🤣🤣🤣🤣🤣ገብቶኛል 🤣🤣🤣እንደ ማንም ቋዋጣ አቋዋም አይደልች😂😂 6:38 ም

    • @aasamenewyabatulij1382
      @aasamenewyabatulij1382 3 หลายเดือนก่อน +3

      የሚገርመው እዳቺ ቋያለች አሮጊት አይደለችም ይህን ዱቄት ተለቅልቀሽ እኳን ፍቅር ትቦንስሻለች የደስደስ ያላት ቆንጅዬ ናት ፍቅር

    • @floramiemanit9876
      @floramiemanit9876 3 หลายเดือนก่อน +2

      ​@@HsksnsHaovsስገጤ በደንብ እያት ምርጥ አቋም አላት እግዚአብሔርን እየዋሽሁ አይደለም ሽንጥ አላት ❤❤❤❤❤❤

  • @tyurffg-bu5zy
    @tyurffg-bu5zy 3 หลายเดือนก่อน +9

    ወይኔ የፍቅርዬ ድምፅን ስወድላት የሆነች አደይ አበባ የምትመስል እቡጥ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ፉፉዬ የኔ መልካም ወንድም ልብህን እግዚአብሔር አይቀርብህ ከክፉ ነገር ሁሉ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ሁለት ወፎች ሰላማችሁ ይብዛ💕

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 3 หลายเดือนก่อน +247

    መነው ግን እዳኔ ፍቅርዬን ሙትት ብሎ ውድድድድ ምያራጋት😢 ፍቅርዬ ማሚን አምጭልን ነፍቃናላች 😢😢ያምትሉ ለይክ 😊😊🎉🎉🎉🎉

  • @kelemwafederere2173
    @kelemwafederere2173 3 หลายเดือนก่อน +14

    እብድ የሆሽ ነገር ❤❤❤አይ ፉቅር
    ጥሎብሽ ምንም በትሰሪ ያምርብሻል
    ❤❤ ፋፉ ቻለው እግዲ❤❤❤❤

  • @FikirJon
    @FikirJon 3 หลายเดือนก่อน +13

    ወይኔ ግፍሽ የምር ያበደ ፕራንክ ነው የእውነት ነው የስመስልሺው ትወና አንደኛ ነሽ🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😅😅😅😅😊😊😊😊😊😊

  • @AsuycrLove
    @AsuycrLove 3 หลายเดือนก่อน +82

    ተጋሩዋይ ኣለክን ዶ ኣብዚ ገዛ ኣለና በላኒ ናትና እያኮ ፍቅርዬ❤💛የምወዳቸው f.f ውቦች 🎉🎉🎉

    • @ሜሪጓልካናዳ
      @ሜሪጓልካናዳ 3 หลายเดือนก่อน +1

      😂❤

    • @HdhHfjff-p8h
      @HdhHfjff-p8h 3 หลายเดือนก่อน +3

      አለና❤

    • @MunaMuna-uz7pn
      @MunaMuna-uz7pn 3 หลายเดือนก่อน +2

      አተበሉ እደዚ በፈጠራቹ ውድ ኢትዮጲያውያን በሉ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤እወቹወለው እህታቹ ከቡታጅራ❤❤

    • @AbeyAse
      @AbeyAse 3 หลายเดือนก่อน +2

      ​@MunaMuna-😅😂😂😊uz7pn

    • @Meri-Queen
      @Meri-Queen 3 หลายเดือนก่อน +1

      ኣለና❤😊

  • @ማርያምእናቴቅደሚከፊቴ
    @ማርያምእናቴቅደሚከፊቴ 3 หลายเดือนก่อน +33

    ወየዉ እንደ ዛሬ ስቄ አላቅም ማርያምን ፍቅርዬ 😂😂😂😂😂😂የተመታሺ😂😂😂😂

  • @bizuneshqatar146
    @bizuneshqatar146 3 หลายเดือนก่อน +6

    አይይይይይይ ፉፉ የቅናት ብዛት በለው ለነገሩ እንዴት አትቀና ይቺ ውብ የሆነች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ የተመታሸ ማሚ አምጭልን ቃልሸ ጠብቂ 100k ሞልተሻል ውቢቷ❤❤❤❤😂❤

  • @Amharawit21
    @Amharawit21 3 หลายเดือนก่อน +169

    ስማችን አማራ መጠሪያችን ፋኖ ❤አለን በሉኝ የኔ ስስቶች አማራውያን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ሰላም ለኢትዮጲያ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @AwaLeyla-nr8te
      @AwaLeyla-nr8te 3 หลายเดือนก่อน +5

      አለን አለን አለሜ❤❤❤❤❤

    • @DhUd-oh4xx
      @DhUd-oh4xx 3 หลายเดือนก่อน +2

      ሀገራችንን ሰላም ያድርግልንን😢😢

    • @Saadah1Bb2
      @Saadah1Bb2 3 หลายเดือนก่อน +2

      አለን 💚💛❤🙏

    • @አመሠግንህዘንድምክነያቴብ
      @አመሠግንህዘንድምክነያቴብ 3 หลายเดือนก่อน +2

      አለን አለን አማራዬ❤❤❤❤❤

    • @zainobahmed5729
      @zainobahmed5729 3 หลายเดือนก่อน +2

      ሠለሞላች❤❤❤

  • @ጀበሩአማር
    @ጀበሩአማር 3 หลายเดือนก่อน +44

    ፍቅርዬ ፉፉዬ ፕራክ አትስሩ በሌላ አይድያ ኑ እድትጣሉ አንፈልግም

  • @ZetoAlzia
    @ZetoAlzia 3 หลายเดือนก่อน +19

    ፍቅር ቆንጂዬ እኮ ነሺ❤❤❤

  • @fatumi-c1bፈድሻ
    @fatumi-c1bፈድሻ 3 หลายเดือนก่อน +14

    እረተይ ፍቅርየ ከብታጀራ እፋየ ዉበት ሢለካ በፉየ ነዉ ለካ❤❤❤

  • @kidsettesfya4645
    @kidsettesfya4645 3 หลายเดือนก่อน +26

    የስደት እህቶቼ ወቶ ከመቅረት እግዚአብሔር ይጠብቀን አሜን ❤❤❤❤

    • @hHIK-c8e
      @hHIK-c8e 3 หลายเดือนก่อน

      አሜን❤❤❤

  • @አስንቃ
    @አስንቃ 3 หลายเดือนก่อน +9

    አረ ፍቅር የማታመጪውየለ በጣም ነው ያዝናናሽን እናመሠግናለን ለእኛ ለመዳም ቅመሞች ጥሩ ነው ማዝናኝ

  • @rhamtistore3951
    @rhamtistore3951 3 หลายเดือนก่อน +22

    ምንድነው የማየው በፉፉዬ ቀልድየለም ይከፈት ይከፈት የምትሉት ባደየው 100k ባታስገቡት አንላቀቅም❤❤❤❤

  • @ComPturr
    @ComPturr 3 หลายเดือนก่อน +5

    የኔ ቆጆ ሁሊየ የሰረሺዋ ሚያሚራበሺ. ጀግና. ጉዞ ወደ ፈት. የኔ አሰተዋያ? ልእልት የሆንሺ ልጂ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @FgsfFሀያት
    @FgsfFሀያት 3 หลายเดือนก่อน +31

    ለፉፉቻናልይከፈትለትየምትሉላይ❤❤❤😢😢

  • @MHdgdk
    @MHdgdk 3 หลายเดือนก่อน +6

    ኧረ የፉፉ ስድብ እንደኔ ያሳቀው ማነው አፈር አላለም ፉፉየ ከፍቅር ውጭ ጥቅም አይፈልግም ያለሁበት ተመችቶኛል አለኮ ይመችህ የፍቅር ሰው ስወድህ❤❤❤

  • @asyአሲyuotube7338
    @asyአሲyuotube7338 3 หลายเดือนก่อน +78

    አሻንጉሊት ነው የምትሉ 👍👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @SaraEtupia
      @SaraEtupia 3 หลายเดือนก่อน +1

      ዬስስስስ 😂😂😂😂😂😂

    • @Zebenay-xc8gr
      @Zebenay-xc8gr 3 หลายเดือนก่อน

      ይመችሽ😅😅😅😅😅😅😅😊

    • @burtikanmulu5958
      @burtikanmulu5958 3 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂እኮ

  • @netsanetkassa1450
    @netsanetkassa1450 3 หลายเดือนก่อน +1

    ፍቅርየ የምርጥ ወድድድድድድ ነው የማረጋችው ምንግዜም ነው የማያችው ደግሞ እናንተንብቻ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HvHh-i6i
    @HvHh-i6i 3 หลายเดือนก่อน +3

    ❤❤❤❤ ፍቅር ኤረተይ ፉፉን አታስደ ነነግጭው

  • @ghghghh217
    @ghghghh217 3 หลายเดือนก่อน +7

    አረ ፍቅርየ በሳቅ ሆዴ ቆሰለ😂😂😂 ግን አብርሽ አሜሪካ ሲሄድ ደሞ አንች ቱርክ😂❤❤😂 f$fየኔ ዳይመንዶች እወዳቹሀለሁ❤❤❤❤❤❤

  • @Toyba-hassentube
    @Toyba-hassentube 3 หลายเดือนก่อน +77

    አሏህ ሁላችሁንም ከስደት ፣ከመከራ 😢ያሳርፋችሁ ያሳርፈን🎉😢ስደት አድክሞናል

    • @SamsungSamsing-un6rz
      @SamsungSamsing-un6rz 3 หลายเดือนก่อน

      አሚንንንን

    • @zamzamm-dk3ev
      @zamzamm-dk3ev 3 หลายเดือนก่อน +1

      አሚንን

    • @hawwa301
      @hawwa301 3 หลายเดือนก่อน

      አሚን አሚን ❤❤❤❤❤❤

  • @UmMehir
    @UmMehir 3 หลายเดือนก่อน +17

    እንደዛሬዉ አስቀዉኝ አያዉቁም ወላሂ ሁለታችሁንም በፌሮ ነዉ የምላችሁ መኖር ይፈልጋል አላለም የሠዉ ሠዉ ገለህ ደግሞ በነገራችን ላይ በጣም ነዉ የተዋሀዱት ሴት ልጅ ከልቡ የሚያፈቅራትን ወንድ ስታገኝ ልክ እንደ ህፃን ያደርጋታል ፍቅርዬን እዋትማ አንድ ጊዜ እንደ ህፃን ትቆጣለች አንድ ጊዜ እንደ ትልቅል ትስቃች ስትፈልግ ታቅፈዋለች ስትፈልግ እፊቱ ትደንሳለች የኔ ዉድ ይህ የሚያሳየዉ በጣም እንደሚዋደዱና እንደተግባቡ ነዉ ሠዉ በእድሜዉ ያለን ሠዉ አፍቅሮ ሲኖር ደስተኛ ይሆናል አላህ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ የኔ ታዳጊዎች🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ፈንድሻዎቼ

    • @user-iamorthodox
      @user-iamorthodox 3 หลายเดือนก่อน

    • @Mekdes-j4l
      @Mekdes-j4l 3 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤

    • @ቅድስትኢትዮጵያ-ጐ1ኸ
      @ቅድስትኢትዮጵያ-ጐ1ኸ 3 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን❤

    • @Hana-gm1ob
      @Hana-gm1ob 3 หลายเดือนก่อน

      ምርጥ ኮሜንት ❤❤እግዚአብሔር አንድ ያርጋቸው ስወዳቼው ደሞ❤❤❤

    • @Eskushatube
      @Eskushatube 2 หลายเดือนก่อน

      Tebareki askeshgnal😂😂

  • @ከረያባመታባዘራውtube
    @ከረያባመታባዘራውtube 3 หลายเดือนก่อน +8

    የኔ ማሮች የጠዋት ጤዛ ይረግፋል ወደፊት የሚሰጣቹ አታውቁም ውዴቼ❤❤❤ፉፉ ስለሌለኝ ነው ስትል አጀቴ በላው

  • @SidraEthio
    @SidraEthio 3 หลายเดือนก่อน +22

    ልእልቷ አምሮብሻል የኔ ቆንጆ❤❤❤

  • @ነኢማ-ዪቱብ
    @ነኢማ-ዪቱብ 3 หลายเดือนก่อน +49

    እንዴኔ ሢጠብቅ የዋለ ላይክ ያረጉኚ😂❤🎉

  • @EgigeTube
    @EgigeTube 3 หลายเดือนก่อน +7

    እኔም ገምቼ ነበር እባክሽ ፍቅር በዚህ መልኩ ፕራንክ አታርጊው ቶሎ ይናደዳል❤❤❤❤❤❤❤

  • @AshuRaya-up2cj
    @AshuRaya-up2cj 3 หลายเดือนก่อน +7

    አቤት ውቤት ፍቅርየ የኔ የዋህ❤❤❤❤❤

  • @shewayezenabu3036
    @shewayezenabu3036 3 หลายเดือนก่อน +4

    😅😅😅ፍቅርዬ ዛሬ በጣም ነው ይዝናናችሁኝ ፋፋዬ ንዴት ደስይላሉል❤❤❤🎉🎉🎉

  • @MMistauel
    @MMistauel 3 หลายเดือนก่อน +6

    ወይፍቅር ማርያምን እንደዛሬ ስቄአላቅም አይፍቅር የተመታሽ አታመጭዉ የለሽ የኔዉዶች እኔን ያሳቀኝ የፉፉ ሳቅነዉ ልቤ ቆሰለ በተርፈ ዉድድድድድድድድ ነዉ ማርጋቸሁ እንደዚህ ተሎተሎ ኑልን ፍቅርእዬ😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤

  • @HiwotEseye
    @HiwotEseye 3 หลายเดือนก่อน +3

    አረ ትወና አሻጉሊት ነዉ አደል 😂😂😂😂😂😂 ፍቅርየ ትወና አንደኛ ነሸ❤❤❤❤❤ አይ ፍቅርየ አይዲያሸን ወድጀዋለሁ የኔ ዉዶች ይመቻችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @emmanuelzabaneh-if7zs
    @emmanuelzabaneh-if7zs 3 หลายเดือนก่อน +12

    እንኳን ደና መጣቹህልኝ የኔ ብርቅዬውች ግን ተወ ተው ተው ተሎ ተሎ❤f&f ኑልን በናፍቆት😢 ልሞት ነው

  • @teje7615
    @teje7615 3 หลายเดือนก่อน +11

    ፍቅርዬ አች የተመታሽ ፉፉዬ ኘብራክ ባትሞክርጥሩ ነው ታጨልለሀለች ይመች እስማት የሆነች ልጅ💪💪💪😂😂😂😂😂🙆🙆🙆

  • @AbdulmalikTofik
    @AbdulmalikTofik 3 หลายเดือนก่อน +18

    ፈቅርና ፏድ መጣም ነው ምኖዳቹ እንኳን ለመቶ ሺ አደረሳቹ 🧣

  • @HewoteEdmaalem
    @HewoteEdmaalem 3 หลายเดือนก่อน +5

    አይፉፉ መኖር ይፈጋል ልጁ አላለም 😂😂😂😂የኔ ውቦች ስዎዳችሁ እኮ እስኪ እነዚን ወርቆችን እንደኔ የሚወድ ላይክ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤

  • @WiaTube770
    @WiaTube770 3 หลายเดือนก่อน +55

    ጠንካራ ሴት ለሴቶች አስተማሪ ነች

    • @HayaatHassan-s6o
      @HayaatHassan-s6o 3 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤🎉🎉🎉የሂሉ ወደም

    • @aass5403
      @aass5403 3 หลายเดือนก่อน

      አታሰቅኝ በማርያም

  • @UregZewdu
    @UregZewdu 3 หลายเดือนก่อน +10

    በሉ አብራችሁ እደ ጉየኔ ማሮች የኔልዕልት የኔ ንግስት የኔማር የኔቅመም የኔጣ ፍጭ እህትሽ ትወዲሻለች እድግ በይልኝ የኔ ትንሽ ፉፉ የልዕልቶ ንጉስ እወዳችሁለሁ ፈጣሪ ከፊት ይቅደምላችሁ የኔ ውዴች

  • @እሙየFእናF
    @እሙየFእናF 3 หลายเดือนก่อน +132

    ፕራንክ አቁሙ ብያለው ዋ 😂😂

  • @PhoneStore-o4y
    @PhoneStore-o4y 3 หลายเดือนก่อน +3

    ወይኔ ፍቅርግን በቃ አቺማለትኮ ሁሉም ተግባርሽ ፍቅር ስምሽ ፍቅ ❤❤❤ አላህ ይጠብቃቹ

  • @ሀስብየላህወነኢመልወኪል
    @ሀስብየላህወነኢመልወኪል 3 หลายเดือนก่อน +21

    ማነው እደኔ የፍቅር ድምፅ ደስ የሚለው የኔ ንግስት ሁሉም ያምርብሻል የኔ ሳቂታ ምን ይወጣልሻል አች ስስቂ አብሬ እምገለፍጠው ነገር ሁሌም ሳቂልኝ ውድድድድ

  • @akumaafedha.keetiiyaatauuy2356
    @akumaafedha.keetiiyaatauuy2356 3 หลายเดือนก่อน +14

    Bareduu koo nufii jirdhuu my love you fikirye mare ❤❤❤💋💋💋💋💋💋💋💕💕💕🙊💞💕💕💕💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞

  • @ተስፉ
    @ተስፉ 3 หลายเดือนก่อน +15

    ❤❤❤❤❤ማነው እደኔ የናፍቅርዬ ዘበኛ የኔ ውዶች የምወዳቹሁ❤❤❤🎉🎉😂😂😂😂ፕራክ እደሆነ አውቂ ነበር የኔ ፍድሻ😂😂😂

  • @mekdesalemu1518
    @mekdesalemu1518 3 หลายเดือนก่อน +6

    ጎበዝ ፍቅር 🤣🤣🤣 👏👏😳🥰

  • @BirukTuba5335
    @BirukTuba5335 3 หลายเดือนก่อน +82

    የፍቅር ወዳጆች የት ናችሁ እስኪ ደምሩኝ

    • @Temkin3
      @Temkin3 3 หลายเดือนก่อน

      ነይ ወደኔ ቤት

    • @TAmreyaM
      @TAmreyaM 3 หลายเดือนก่อน

      😎😎

    • @NegashiAbebe
      @NegashiAbebe 3 หลายเดือนก่อน

      😢😢😢😢😢😢

    • @Temkin3
      @Temkin3 3 หลายเดือนก่อน

      @@NegashiAbebe ደሚሪኝ ማማ

    • @GfFr-u2z
      @GfFr-u2z 2 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤

  • @ZainbZainba-g2u
    @ZainbZainba-g2u 3 หลายเดือนก่อน +2

    ወይጉድይህ፡ኘራክ፡ፍቅርየ፡የኔሥሥት❤❤❤❤እረፉፉየን፡አታሥከፊብን፡የኔቅመም፡ሁልጊዜ፡ደሥተኛ፡አላህ፡ያረጋችሁ፡የኔታዳጊወች፡በርቱልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ማህሌትነጋሽንጉሴ
    @ማህሌትነጋሽንጉሴ 3 หลายเดือนก่อน +12

    የኒሳቂታ. የፍቅርየ ወዳጆች እስቲ🎉🎉🎉🎉🎉👍👍👍👍👍

  • @mekiyaademi
    @mekiyaademi 3 หลายเดือนก่อน +7

    ካ እንጫት ጋር ነው እንዴ ምታወራው ፍቅርዬ 😂❤️ ላማሆኑ እዎድሻለው እህቴ

  • @umzhraa996
    @umzhraa996 3 หลายเดือนก่อน +7

    ስወድሸ እኮ❤❤💋💋❣️❣️❣️👈🏻

  • @sinduTube-jtqv19
    @sinduTube-jtqv19 3 หลายเดือนก่อน +63

    ህክማ አምጡልን የናፈቀቹዉ እስክ 👍👍 ፍቅርየ ፉፉ የኔ ዉዶች❤❤❤

  • @Feenetmucaakakuu
    @Feenetmucaakakuu 3 หลายเดือนก่อน +50

    Yeen qimaami sitaamir antuu duraa aaee like naaf godhaa warii ijoolee kaana jaalataa 😊🙏❤️‍🩹

  • @RukeyaAli-nv8kl
    @RukeyaAli-nv8kl 3 หลายเดือนก่อน +11

    ወላሂ ሆዴ ቆሰለ ሳሬ😂😂😂😂😂ነብስሽ አይማርም ፍቅር❤❤❤😂

    • @UmMehir
      @UmMehir 3 หลายเดือนก่อน

      እስካሁን እየሳኩኝ ነዉ ታመምኩ🎉🎉🎉

  • @lulutube885
    @lulutube885 3 หลายเดือนก่อน +51

    ከባድ ነው እኮ ከፍቅርዬ መለየት ፉፉዬ አብሽር ቻለው 😂😂
    ፍቅርዬ በጣም ነው ያማረብሽ ❤ አሻጉሊቱ ነው 😂😂

    • @asioupiaasioupia2276
      @asioupiaasioupia2276 3 หลายเดือนก่อน

      ፉፉዬ ቻለው አሻጉሊቱ ጋር ነው ፍቅርዬ😂😂😂😂

  • @samritube645
    @samritube645 3 หลายเดือนก่อน +6

    *አይ ፋንድሾችዬ እንከዋን ደና መጣችሁ😂ስታምሩ እኮ እስኪ የነፍቅር ወዳጅ ብቻ የሆነ ወደቻናሌ ጎራ በሉ በፍቅር ስም አስርሺ አስገቢኝ*

  • @የራያዋመሲ
    @የራያዋመሲ 3 หลายเดือนก่อน +7

    የኔ ጨረቃ ትንሿ ልእልት እናተ ብቻ ሰሩ ዉሸት የለለበት ፈታ ነዉ እምታረጉን ፉፉዬ የኔ መልካም ወድም ፈጣሪ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ አሻጉሊቱም ልክ እዳች ያምራል በሳቅ😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤

  • @SalamSalam-vw1nr
    @SalamSalam-vw1nr 3 หลายเดือนก่อน +1

    ኡፌፌፌፌ በሳቅ አንጀቴ አሬሬብኝ 😂😂😂 ፍቅርዬ ሁል ግዜ እየሳቅሽ ኑር ለዘለዓለም የኔ ልዩ 😂😂❤❤😢😢 ፉፉዬ የኔ ሕይዋ እጅ ትላታሌህ!!!?❤❤❤ ወይኔ ጉድ አይለያችሁ❤❤❤😢😢

  • @masaratmarga8465
    @masaratmarga8465 3 หลายเดือนก่อน +11

    Annatuu dura lalee fiqiriye fufiyee ❤❤❤

  • @medilove1152
    @medilove1152 3 หลายเดือนก่อน +8

    ፍቅረዬ😘ፉ😘 ግን አጫጭር ጹሁፍ የሚለቀዉን ልጅ በህግ አምላክ አስቁሚልን እወዳቸዋለሁ

  • @ElsaNegash-g8t
    @ElsaNegash-g8t 3 หลายเดือนก่อน +12

    Yene tafachi yene kuru sitamri eko❤❤❤❤❤❤❤

  • @shetaantoun1392
    @shetaantoun1392 3 หลายเดือนก่อน +1

    ፍቅርዬ ብራንጎሽ በጣም ተመችቶኛል በሳቅ ገደልሽኝ እኮ ማሬ ❤❤😅

  • @netsanettube9580
    @netsanettube9580 3 หลายเดือนก่อน +15

    ፍቅርዬ❤❤❤❤💪💪💪💪💪💪❤️❤️❤️

  • @Doha-r8y
    @Doha-r8y 3 หลายเดือนก่อน +3

    ማነዉ እደኔ ከትንሽ ቀናቶች ወድህ በመዉደዳቸዉ የተጠመደ❤❤❤❤❤❤❤

    • @FRoz-b7k
      @FRoz-b7k 3 หลายเดือนก่อน +2

      እኔ እመኑ አትመኑ እንኳን ከትንንሽ ዩቱበረ ይቅር ከታዋቄ አርቲስቱች ማንን አድንቄ አላውቅ የዛን ያክል የሚዲያ ሰው አይደለሁ አሁን ግን በነዝህ ሁለት ልጇይ ፍቅር ተክፌ እዳ ገብቻለሁ😢😢😢😂❤❤

  • @Zakia-jg8lt
    @Zakia-jg8lt 3 หลายเดือนก่อน +7

    ፍቅርዬ የኔ ንግስት❤❤❤❤❤❤ የፉፉ ወለላ❤❤❤❤

  • @Aaaa-of9fv
    @Aaaa-of9fv 3 หลายเดือนก่อน +6

    ፕራክ ነው የኔ ቅመም😂😂😂😂❤❤❤❤

  • @ሪምነኝኮሜትታዛቢስወዳቹ
    @ሪምነኝኮሜትታዛቢስወዳቹ 3 หลายเดือนก่อน +22

    አይ ቱርክ ፍቅር የመልስ ምት ነው ፉፉ ተረጋጋ አሻጉሊት ነው ❤❤❤❤❤❤❤F❤❤❤❤F ፍቅር ብቻ

  • @HananKadir-z7j
    @HananKadir-z7j 3 หลายเดือนก่อน +10

    Like godhafii ijolee😢😢😢

  • @mulumekonen3649
    @mulumekonen3649 3 หลายเดือนก่อน +33

    ፍቅር ግን ገነት ንጋቱን አትመስላችሁም ቤተሰብ የሆነ የሆነ ነገርዋ ይመሳሰላል ደግሞ ሁለታቸዉንም ዉድድድ ነዉ የማደርጋቸዉ ሁለቱም ቆጆ ናቸዉ የኔ ዉድ ፍቅርዬዋ ልጂሽም ታምራለች 😂❤❤❤

    • @UmMehir
      @UmMehir 3 หลายเดือนก่อน

      አወ ትመስላለች

    • @musabhakami2643
      @musabhakami2643 3 หลายเดือนก่อน +3

      ቤተሰብ ሊሆኑ ይችላሉ ፍቅርየ ዛሬ ደግሞ በጣም አምሮባታል ❤😂❤❤❤

    • @UmMehir
      @UmMehir 3 หลายเดือนก่อน

      @@musabhakami2643 ቆይ መክሊት እንድታቀርባት እነግራታለሁ ሁሉ ነገሩዋ ቁርጥ ገኒን ተመስላለች

    • @ከረያባመታባዘራውtube
      @ከረያባመታባዘራውtube 3 หลายเดือนก่อน

      አው ይመሳሰላሉ ምናልባት ዝምድና ይኖራቸው ይሆናል

    • @ራቢአዩቱብ
      @ራቢአዩቱብ 3 หลายเดือนก่อน

      ትንሺ አወ❤❤

  • @GenetNegasi-kd1so
    @GenetNegasi-kd1so 3 หลายเดือนก่อน +7

    ፉ ለመጀመርያ ግዜ እንዲ ስስቅ ያዝልቅላቹ የኔ ማሮች ስታምሩ 😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @linaali8761
      @linaali8761 3 หลายเดือนก่อน

      አወ ወላሂ እኔራሱ ከልቡ ሲስቅ እደት ደስ እዳለኝ ሁሌ ደስታ አይለያቸዉ ኢሻአላህ

    • @ቅድስትኢትዮጵያ-ጐ1ኸ
      @ቅድስትኢትዮጵያ-ጐ1ኸ 3 หลายเดือนก่อน

      ​@@linaali8761አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @Mekitube-j8u
    @Mekitube-j8u 3 หลายเดือนก่อน +73

    ፕራክ ነው ምትሉ👍😂

    • @alemgona
      @alemgona 3 หลายเดือนก่อน

      Cherseshi eyw wde

    • @Alhmdulia
      @Alhmdulia 3 หลายเดือนก่อน +1

      የምን ፕርንክ ናው አሽጉልት ናው እንጂ 😅😅😅

    • @ሀብልተሻመ
      @ሀብልተሻመ 3 หลายเดือนก่อน

      😂

    • @Mekitube-j8u
      @Mekitube-j8u 3 หลายเดือนก่อน

      @@alemgona አየሁት

    • @alemgona
      @alemgona 3 หลายเดือนก่อน

      Gobez ​@@Mekitube-j8u

  • @WeyenshetWeyenshet
    @WeyenshetWeyenshet 3 หลายเดือนก่อน +3

    አይ ፍቅር ተጫውሸበት የኔ እናት 💝💝💝💝💝💞💞💞💞💞💕💕💕👌👌👌👌👌

  • @aasamenewyabatulij1382
    @aasamenewyabatulij1382 3 หลายเดือนก่อน +15

    የፍቅር ፕራንክ ይለያል😂😂❤

  • @RahelMamo-zn3ww
    @RahelMamo-zn3ww 3 หลายเดือนก่อน

    እረ ሞትኩ በሳቅ 😂😂😂ደስስ የምትሉ ወጣቶች ናችሁ ትልቅ ቦታ ያድርሳችሁ❤❤❤

  • @AsSa-wm2pw
    @AsSa-wm2pw 3 หลายเดือนก่อน +6

    ፍቅር እና ፉፉ ምርጦቼ ሥወዳችሁ❤❤❤❤💝💝(💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @HyeHwj-q1b
    @HyeHwj-q1b 3 หลายเดือนก่อน +12

    ዛሬ በሳቅ ነው የገደልሽኝ ቅበጥ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤ ጣፋጯ😊😊😊😊😊😊

  • @Yemariyam-l7g
    @Yemariyam-l7g 3 หลายเดือนก่อน +19

    😂😂ቅመሜ አምሮብሻል ፉፉ ቻለው የመልስ ምት 😂❤❤🎉

  • @moomnaan3795
    @moomnaan3795 3 หลายเดือนก่อน +3

    በጣም ኡኮ ነዉ የምያምሩት f.f❤

  • @ሽዋ
    @ሽዋ 3 หลายเดือนก่อน +6

    የኔ ዉዶች በፍቅር እኮ ነዉ የምወዳችሁ❤❤❤❤❤❤❤

  • @AminaAmina-vb4du
    @AminaAmina-vb4du 3 หลายเดือนก่อน +6

    ፍቅርርርር ፉፉፉፉፉፉፉ አላሕ ይጠብቃቹ

  • @Redu78978
    @Redu78978 3 หลายเดือนก่อน +9

    ወይጉድ ፕራራንክ ጉድ አፈላ❤😂😂😂

  • @DhUd-oh4xx
    @DhUd-oh4xx 3 หลายเดือนก่อน +18

    ፉፉ ዩቱብ ይከፈትለት የምትሉ ላይክ😊😊😊

    • @Kamila-sz7kt
      @Kamila-sz7kt 3 หลายเดือนก่อน

      ብከፈትለት ምነው አብሮት ለሚሰራ ሠው ሁለ እየከፈተ ነው

    • @DhUd-oh4xx
      @DhUd-oh4xx 3 หลายเดือนก่อน

      ይከፍታል🎉​@@Kamila-sz7kt

  • @Egziabherymesgen21
    @Egziabherymesgen21 3 หลายเดือนก่อน +9

    ፍቅርዬ የኔ ፈድሻዬ የኔ ማርርርርርርርርርር አሸጓሊትሽ ስታምር እዳች ቆጆ ናት😘😘😘😘😘🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

    • @MozaRrrr
      @MozaRrrr 3 หลายเดือนก่อน

      😊😊😊ena rash endate endewdedkuate betesetgn

    • @Egziabherymesgen21
      @Egziabherymesgen21 3 หลายเดือนก่อน

      ​@@MozaRrrr የኔ ውድ 😁🥰🥰🥰🥰🥰

  • @minamina2153
    @minamina2153 3 หลายเดือนก่อน +1

    ወላሂ በሳቅ ሞትኩኝ 😅😅😅😅😅 ደግሞ ስወዳችሁ ማሮቼ ❤❤❤

  • @yabsraዩቱብ
    @yabsraዩቱብ 3 หลายเดือนก่อน +52

    13ሠው ብቻ ነው የቀረኘ 2ሺ ልሞላ ስወዳችሁ ሥስክራይብ እያደረጋችሁ ሙሉልኝ

  • @لمىالقحطاني-ه6ش
    @لمىالقحطاني-ه6ش 3 หลายเดือนก่อน +5

    ፉፉየ ወድ እኮነህ ወላሂ እዳተ የሚወደኝ ባል አላህ ዪስጠኝ

  • @روز-ض7ع3خ
    @روز-ض7ع3خ 3 หลายเดือนก่อน +14

    ፕራክ ነዉ እምትሉ😂😂

  • @UaeUae-gc5bm
    @UaeUae-gc5bm 3 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ቅመም የኔ ወርቅ ፍቅርዬ ልክ እደህቴ በሰሰት ነው እምወዲሻ❤❤❤❤

  • @Etsub21
    @Etsub21 3 หลายเดือนก่อน +51

    ፉፉ ቻናል ይክፈት የምትሉ

    • @Kamila-sz7kt
      @Kamila-sz7kt 3 หลายเดือนก่อน +1

      የፈቅር አድነቄወች ተመቀኝ

    • @aasamenewyabatulij1382
      @aasamenewyabatulij1382 3 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂 መነወ የሱቻናል መክፈት እደዚ ከሰልፍ ነሳቹ 😂 ምድረ ወሬኛሁሉ የሱን ቻናል መክፈት ከፍቅረኛው ከፍቅር በላይ ማንም አያስደስተውም የናተእደዚማሽቃበጥ በጣም አስቆኛል😂😂😂

  • @soomebaby83
    @soomebaby83 3 หลายเดือนก่อน

    ሜኒ ሜኒ በለው አላለይም የኔወረቅ. 😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤አጀብ ጨዋታ ትችያለሽ የኔፍቅረ

  • @ወታደር
    @ወታደር 3 หลายเดือนก่อน +45

    ፍቅርየ የኛ ፈንድሻ ❤❤የኔ ትንሽየ❤❤❤ የፉፉ ንግስት ❤❤❤❤ የኛ ኩሩ የሴት ልክ የሴቶች በላይ እስኪ ላይክ አድርጓት

  • @HhHh-qu5go
    @HhHh-qu5go 3 หลายเดือนก่อน

    የኔ ምርጦች ስወዳች❤❤❤ፍቅርዬ የኔ ቀበጥ😅😅😅ሰራሽልን😂😂😂😂

  • @Egziabherymesgen21
    @Egziabherymesgen21 3 หลายเดือนก่อน +6

    ፍቅርዬ የኔ ቅመም አች የተመታሽ 🤣🤣🤣🤣🤣 ተው ግን ፕራክ ይቅርባችሁ ብያለሁ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @SSs-l7e
    @SSs-l7e 3 หลายเดือนก่อน

    አይድዩችሽ በጣም ልዩ!!! አይኪውሽ ዋው 👌🌹🌹🌹🌹🌹🌹