አዲስ አበባ ለናፈቃችሁ ሙሉ ቪድዮ Addis Ababa Driving Downtown 2022

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 75

  • @anwarabdo1994
    @anwarabdo1994 ปีที่แล้ว +4

    Miss you my city Addis Ababa; Left you behind 26 years ago and counting. Born and raised in Addis Ababa and living in Toronto, Canada now.

    • @ethiopiawalkingtouranddriving
      @ethiopiawalkingtouranddriving  ปีที่แล้ว +1

      Glad you enjoyed it

    • @yordanossenay
      @yordanossenay ปีที่แล้ว +1

      America Yaw Dollar becha new chewataw yemezegenen lifestyle new yalew hagere besente teamu tiru nuro yalew sew ke hageru bayweta emekeralew

  • @Lemlem7682
    @Lemlem7682 ปีที่แล้ว +5

    ያአገሬን ህዝብ ማየቱ እዴት ደስ ይላል ። የታክሲውን ድምፃቼውን መስማት እዴት ደስ ይላል። ኦ ኢትዮጵያ 💚💛❤ አገሬ እደናፈኩሽ አልቀርም እግዚአብሔር አምላክ ይመልሰኛል ሁሉን ሰላም አድጎ🙏

    • @YohannesGeday-dj3ls
      @YohannesGeday-dj3ls ปีที่แล้ว

      ሌላው በጣም ደስ የሚለው መንገዱ መልክ የያዘ ጥዳታም(ንፁህ) መሆኑ ነው።የድሮ አዲስ አባን በደንብ ሰለማውቃትተወልጄ ያደገኩባት ስትቆረቀር የነበረበት መነሻዋን ስለማው ከዛ በትዝታና በተመስጦ ሳያት አሁኒታዋን አላውቃትም ማለትሀሰት አይደለም በጥሩ ሁኔታ ቀርፀህ ለእይታ ስላቀረብክልን ምስጋናዬ ይድረስህ እላለሁ።ታንኪው።

    • @YohannesGeday-dj3ls
      @YohannesGeday-dj3ls ปีที่แล้ว +2

    • @عبدالرحيمعلىاحمد-ذ4ط
      @عبدالرحيمعلىاحمد-ذ4ط 11 หลายเดือนก่อน

      Trustworthy

  • @Lemlem7682
    @Lemlem7682 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵያን 💚💛❤ይባርክ ደግሞም ከክፉ ሁሉ ይጠብቅ።

  • @xolove7288
    @xolove7288 2 ปีที่แล้ว +2

    I love these type of videos when I’m missing home. Keep it coming, long live Ethiopia 💚💛❤️

  • @mesheshagebrel151
    @mesheshagebrel151 ปีที่แล้ว +1

    በጥም አሪፍ ነው እናመሰግናለን፣ኝ ድምጻችሁን በሙዚቃ ሸፍኑት፣ያልሰማነው የቤት ጣጣ የለም፣

  • @eronfekadu
    @eronfekadu 2 ปีที่แล้ว +3

    በጣም አሪፍ ሥራ !!!
    እባክህ ከድሮው ኮካኮላ ፋብሪካ n አብነት አደባባይ ምላ ማሩ አድርገህ ተክhሃይማኖት ወደ ሲኒማ ራሥ
    ላዛ በጣም እና ወገሠግናለን በርታ its realy great job.

  • @habeshakids
    @habeshakids ปีที่แล้ว +1

    የዚ ቻናል ባለቤት ይህን ቪዲዮ ድጋሚ ዩቱብ ላይ ፖስት በማድረግ ለዜና መጠቀም እችላለሁ ? ለምሳሌ ዜና በምናስተላልፍበት ጊዜ ቪዲዮውን በማስገባት ማለት ነው።

  • @عبدالرحيمعلىاحمد-ذ4ط
    @عبدالرحيمعلىاحمد-ذ4ط 11 หลายเดือนก่อน

    Yaslam is a beautiful country❤❤

  • @AlamarAlato-og1ns
    @AlamarAlato-og1ns ปีที่แล้ว +1

    ያራድዬ ልጅ ምችት ይበልህ እንደተመቸከኝ እምዬ ሸገር የትብቴ መቀበርያ የትምርት ገበታዬ የእድገቴ ማእከልን ስላሳየከኝ ያራድዬ ልጅ ይመችክ አባቴ እየው እኔና ሸገር ከተለያየን ለስምት አመት አራት ወር ብቻ ነው የቀረኝ ዛሬ ግን ደስ ብሎኛል በያ ፍንትው አርገህ ስላሾፍከኝ አቦ መልካም መልካሙን ይቻምሽ ብሮ ፒስ❤

  • @LubovUg
    @LubovUg ปีที่แล้ว +1

    City looks clean

  • @minassieshibru266
    @minassieshibru266 11 หลายเดือนก่อน

    ADEY.ADANCJE ASTEDADER LEMSGEN YEGBALE D ABEYNA WAWE VIVA BERTA KEROPA NELTALCHE,❤❤

  • @romantsehay7354
    @romantsehay7354 ปีที่แล้ว +3

    አካባቢው ቢገለጽ መልካም ነው የት እነደሆነ ሰፈሩን ለማወቅ😎

  • @dmx3674
    @dmx3674 11 หลายเดือนก่อน

    ከቪዲዮ ጋር ማብራሪያ ቢኖርበት አሪፍ ነበር ። በግራችሁ የምታዩት ፣ በቀኝ እያልክ ብታስረዳን ጥሩ ነው ። በተረፈ አመስግናለሁ ።

  • @pawekazimierczak5410
    @pawekazimierczak5410 ปีที่แล้ว

    God bless Ethiopia.

  • @VenomGamer.
    @VenomGamer. 2 ปีที่แล้ว +1

    Wow man it's such a good vlog 😍😍

  • @amantebalay9774
    @amantebalay9774 2 ปีที่แล้ว +2

    I miss home!

  • @habtenegusse9030
    @habtenegusse9030 2 ปีที่แล้ว +2

    ፎቅ ብታሳዩን ዋጋ ቢስ ነው ።እንኳን ውጪ ላለው ይቅርና አዲስ አበባ ለሚኖረው ይቸግራል። ይህ ቦታ ስሙን በመጥቀስ ብትናገሩ

  • @xplover
    @xplover ปีที่แล้ว

    Nice job Thank you! i am just suggest if you write down when you enter a new areas such as squares and landmarks of the city, maybe on next video i enjoyed it thanks again and God bless ETHIOPIA 🟢🟡🔴

  • @rh4072
    @rh4072 2 ปีที่แล้ว

    Just beautiful. Bettam konjo video neuu, You showed all you can expect from Addiis, the modern upscale sites and the just traditional weredas. And the music was great as well. Good job, thank you. Bettam amaseguenalehu.

    • @tenalehulum
      @tenalehulum 2 ปีที่แล้ว

      በፊደሎቻችን ቋንቋችን ይጻፍ ።

  • @betiesubalew3963
    @betiesubalew3963 ปีที่แล้ว

    DESE YELAL ❤❤🎉🎉

  • @tulu027
    @tulu027 ปีที่แล้ว

    ቪዲዮው ምስል ብቻ ነው አካባቢው የት እንደሆነ ካልተነገረ ሊታወቅ አይችልም
    አካባቢውን ግለፁልን

  • @minassieshibru266
    @minassieshibru266 11 หลายเดือนก่อน

    AdrsabayeEndet endemtam4eya❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @anhluong9804
    @anhluong9804 2 ปีที่แล้ว

    Hay quá

  • @minassieshibru266
    @minassieshibru266 11 หลายเดือนก่อน

    Kongo nwe gen.semna adressa kabalen althafchuetem,❤

  • @davidteklehaimanot4377
    @davidteklehaimanot4377 ปีที่แล้ว

    Simma ante dedeb, yesefer sim tsafibet!

  • @Myen0912
    @Myen0912 ปีที่แล้ว

  • @sandraadelman2512
    @sandraadelman2512 2 ปีที่แล้ว +1

    I wish you did put the names of the Streets and the names of the areas. That way, at least; you would have gotten a lots of " LIKES" for your efforts of taking a video while driving a Wiyit. OK, beqa.. Kewiyit Woraj aleea....

  • @tedidan
    @tedidan 2 ปีที่แล้ว

    Thanks a lot.

  • @ssalem7110
    @ssalem7110 2 ปีที่แล้ว +1

    can you add comments where you are here and there? It's been 20 years since I have been to Addis and there's too much change I don't recognize most of the places. thanks

  • @seifutilahun1204
    @seifutilahun1204 ปีที่แล้ว

    እኔ አ አበባን ከተማ አልላትም ትልቅ በጣም የተለጠጠች መንደር ናት ከተማየሚያሥብላት የተወሰነቦታ ብቻነው

  • @betiesubalew3963
    @betiesubalew3963 ปีที่แล้ว

    YETNEWE HAGERC ?

  • @fraolgudeta2877
    @fraolgudeta2877 2 ปีที่แล้ว +1

    Eski abinet akababi please

  • @sammyonelove4599
    @sammyonelove4599 2 ปีที่แล้ว +1

    አዲሱ ፡ ገቢያ ፡ እና ፡ ሰሜን ፡ ማዘጋጃ ፡ እባክህ ፡

  • @karser6456
    @karser6456 2 ปีที่แล้ว

    Hi when does the rainy season start?

  • @betiesubalew3963
    @betiesubalew3963 ปีที่แล้ว

    ESEKI GONDER ASAYN

  • @lifeat2401
    @lifeat2401 2 ปีที่แล้ว

    Omg! That I always think of, why someone show us Addis like this but, if you add the name of the place was good, thank you.

  • @tilahunhabtewold498
    @tilahunhabtewold498 2 ปีที่แล้ว

    ጥሩነው ግን ሰፈሩን ለምን አትናገሩም

  • @semirmoha8795
    @semirmoha8795 2 ปีที่แล้ว +3

    ወይ አዲስ አበባ ወይ አራዳ ሆይ ሀገርም እንደሰዉ ይናፍቃል ወይ

    • @Lemlem7682
      @Lemlem7682 ปีที่แล้ว +1

      በጣም እንጅ

  • @minassieshibru266
    @minassieshibru266 11 หลายเดือนก่อน

    ETHYIOPIA ADES ABEBA SHEGET FENFNE BUTFUL YESWE menerstatning,

  • @eronfekadu
    @eronfekadu 2 ปีที่แล้ว

    ትልቅ ፍቅር ከ ጀርመን

  • @Solomon9710
    @Solomon9710 ปีที่แล้ว

    6 ኪሎ አፍንጮ በር ደጃችወቤ መርካቶ በታሳየን

  • @FunnyTube-gf9wx
    @FunnyTube-gf9wx ปีที่แล้ว +1

    ጌታ ሆይ ክፉል ሀገር ነው በለኝ አሁን ይህ capital city ነው ቢባል ማን ያምናል እር መቦጥቦጡን በልክ አድርጉ እና ትንሽ እንኳን አስውቧት ዋና ከተማ ነች😳🤔🤔

  • @betelhemsintayehu1582
    @betelhemsintayehu1582 2 ปีที่แล้ว

    Like it but add background music on it

  • @allaqsatube8974
    @allaqsatube8974 2 ปีที่แล้ว

    tqew ydero seferan ayehuate

    • @tenalehulum
      @tenalehulum 2 ปีที่แล้ว

      በፊደሎቻችን ቋንቋችን ይጻፍ ።

  • @MN-xf8xu
    @MN-xf8xu 2 ปีที่แล้ว +1

    አንተም አታቀውም መሰለኝ ያልክበተን ቦታ እኮ እየተናገረክ መሆን አለበት

  • @kalbashoyoutube4603
    @kalbashoyoutube4603 19 วันที่ผ่านมา

    ተክለ ሀይማኖት አንወር መስጊድ አከበቢ ቢተስጎበኝን

  • @abebemadebo5494
    @abebemadebo5494 2 ปีที่แล้ว

    የሰፈሮችን ስም እየጸፍክ ብታስጎብኘን የበለጠ ቨዶው ይወደዳል ።

  • @cvvc2455
    @cvvc2455 ปีที่แล้ว

    عدد الاود 23

  • @ethioman1241
    @ethioman1241 2 ปีที่แล้ว +2

    ይ እግረኛ መንገድ ክ መህል ክዋናው አደባባይ እልፍ ሲባል የለም በቃ ባህል ሆነ ክ መኪናው ጋር እየተጋፉ መሄድ እረ ንቁ

  • @tilahunhabtewold498
    @tilahunhabtewold498 2 ปีที่แล้ว

    ከናንተስ ወያላወች አስተዋወቁን

  • @Jannis43
    @Jannis43 6 หลายเดือนก่อน

    ባለጌዎች የናንተን video ማን subscribe ያደርጋል። ጠበሰ አልጠበሰ የምትሉት? ድብን ያላችሁ ፋራ ናችሁ።

    • @jobbf9357
      @jobbf9357 หลายเดือนก่อน

      ከአማኑኤል ሆስፒታል ነው የምትፅፉት?