‹‹እስር ቤቶች የተጨናነቁት ያለፍርድ በታጎሩ አማራዎች ነው››አበባው ደሳለው (ዶ/ር)የአብን የምክር ቤት አባል

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 30 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 38

  • @solomenzk
    @solomenzk 35 นาทีที่ผ่านมา +2

    He is the best ደንቆሮ of all time

  • @userahusenhussien786
    @userahusenhussien786 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    አላህ ይፍረድ ነው ሚባለው

  • @susansusan3329
    @susansusan3329 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ወረኝያ

  • @yoftahegsilasse4742
    @yoftahegsilasse4742 31 นาทีที่ผ่านมา +1

    በጣም የሚገርመው ኢትዮጵያ ፓርላማ ውስጥ የህዝብ ችግር ከመንግስትም ከህዝብም ጋር በመሆን የችግሮች መፍትሔ አካል ይሆናሉ ተብሎ የሚታሰብ ተወካይ ናቸው የሚባሉ በሙሉ በማረጋጋት ፈንታ አጉል አዛኝ መስሎ እሳት መጫር ነው በቃ ...😢😢😢

  • @kalkidanteshome-j8u
    @kalkidanteshome-j8u ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ከንጉሠ ነግስት ኮለኔል ዶ/ር ኢንጂነር አብይ አህመድ ቆራጥና በሳል አመራር ጋር ድል የማናደርገው የውስጥም ሆነ የውጭ ጠላት የለም:: ❤❤❤❤️❤️

  • @kifleasfaw
    @kifleasfaw 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    It is good news for all Ethiopian people.

    • @yifat-o4w
      @yifat-o4w ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Which one?

  • @susansusan3329
    @susansusan3329 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ወረኝያ ከሀዲ

  • @damtewleta6359
    @damtewleta6359 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    መንግሥት ፖለቲካዊ በሆነ እንዳይፈታው በክልሉ ኤሊት የሚቀርበት ወደ አባቶቻችን ቤተ መንግሥት በ24ሳዓት እንገባለን ኢትዮጵያን የፈጠርን እኛ ነን ሕገ መንግሥት ይቀደድ እኛ አገርቱን ካልመራን ወደ ቀደሞ በላይነታችን እንመለሳለን በእኩልነት ሳይሆን ከእኩልነት በላይ መኖር ይገባናል እኛ በሚናወጣው ሕግ መኖር ወይም መጥፋት አለባቸው ከዚህ ዘር ጋር መኖር በቅሎነት ነው ወዘተ ያተለፃፈ ፍኖቴ ካርታ ይዞ ቆሞ ቀር ፖሊቲካ ከሚያራምዱ ጋር መደርደር በጣም ከባድ ነው ድርድሩ ለመንግሥት የውጊያው ምክንያት ለምን የፕሪቶርያ ሰላም ስምምነት ተፈረመ ነው በቃ የዚህ ክልል አመለካከት የሰማ ሰው መንግሥትን እንድትደግፍ ያደርገሃል የደብተራ ፖሊቲካ አራማጅ ናቸው

    • @Godisgreat-z6p
      @Godisgreat-z6p 9 นาทีที่ผ่านมา

      አትሳሳት ወገኔ
      ለ እውነት ብለክ ፍረድ ለ እውነት ሙት
      እውነትን እንጂ መንጋን አትመን

  • @susansusan3329
    @susansusan3329 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አስመሳይ

  • @susansusan3329
    @susansusan3329 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    የተሰበሰበ አስመሳይ አሻጉሊት ጥርቅም

  • @Fikru1948
    @Fikru1948 9 นาทีที่ผ่านมา

    🇪🇹 Hizbawi Ginbar 🇪🇹

  • @TadesseMamo-q6l
    @TadesseMamo-q6l 32 นาทีที่ผ่านมา

    Senaitte rera 1611 እሕት ዓለም በተመሳሳይ ያላችሁ ምናልባት የሞቀ ቤት(ጥሩ ደመወዝ)ይከፈልሽ ይሆናል።ወገንሽን ዞር ብለሽ ተመልክቺ መቅደም ያለበት ሰውን ማልማት ነው ያለብን ሰው ተጎዳ ያለመኖርያ ቤት ቀረ የሰለጠነው ሀገር ሀገር ያለማው ከከርስ ምድር ነዳጅ ማዕድን አውጥቶ ነው ይህ እንዳይሆን በሌብነት እንዳይሰራ እያደረገ ነው የሰው ሀገር እያየን እንደፋሽን ጨርቅ የሕዝብን ቤት በልማት በኮሪደር እያፈረስን በደመወዙ መመገብ ያልቻለ ሕዝብ ጎዳን ብሕዝብ ተጠላን እናስብ ሰው እንሁን ልቦና ይስጠን።

  • @abrahimmicha6760
    @abrahimmicha6760 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ለመሆኑ ለአንተ 4 ኪሎ መድረስ የኦነግ ትግል አስተዋፅኦ የለውምን? ኦነግ በህዝቡ የሚወደደው ለህዝቡ ነፃነት ለከፈለው ዋጋ ነው። የአንተም ኦነግን ማጥላላት እረዳዋለሁ ፍራቻህንም ግን እንደ ግንቦት 7 ቢሆን ኖሮ እንኳንስ አራት ኪሎ ????

  • @tesfayejata3529
    @tesfayejata3529 3 นาทีที่ผ่านมา

    No more Ethiopia mr bookssa people need self admesration not shouting for an Ethiopia empire Mr bookasa

  • @NathanSolomon-e2p
    @NathanSolomon-e2p 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    የተጠየቀው ሌላ የሚቀባጥረው ሌላ
    እንደው ፈጣሪ ይሄን ደም መጣጭ Vampire ምናለ ደፍተህ ብትገላግለን

  • @muwadaramadan2035
    @muwadaramadan2035 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እና በአማራ ክልል ምስጋና ፍለጋ ነው ኢሄ ሁላ ወሬ ወሬ የሚቀባጥሩት።

  • @Sola-ow4jk
    @Sola-ow4jk ชั่วโมงที่ผ่านมา

    😂😂😂ይህ እንስሳ ቶሎ መወገድ አለበት

  • @tegenebekelewasse386
    @tegenebekelewasse386 17 นาทีที่ผ่านมา

    Where,are,you,during,,,tegarues,sufferings?

  • @ዓርሞሸሽ
    @ዓርሞሸሽ 2 นาทีที่ผ่านมา

    ጓድ አብይ ዘገየህ እኮ ይህን ዋልጌ አማራ ወሰደህ ደባልቀው ከነ ቧያሌውና ክርስቲያን ጋር ግዜ አትስጠው ተምሮ እንዲወጣ።

  • @AbebeDemelash-v7k
    @AbebeDemelash-v7k ชั่วโมงที่ผ่านมา

    6

  • @lisaftaddesse8883
    @lisaftaddesse8883 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አቤት እንደው መለስ ዜናዊን ምን ብንበደልው ይሆን ይሄን ጨቅላ ላይ የጣለንግፍ

  • @kelifahmed
    @kelifahmed 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    fano mindinew felagotu

  • @Doorloveree
    @Doorloveree 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    OROMO PP 😂😂😂

  • @namanekemti8556
    @namanekemti8556 32 นาทีที่ผ่านมา +1

    አብይ አህመድ በዛሬው የፖርላማ ቆይታው፤
    1ኛ ያለሀፍረት ይዋሻል ይቀጥላል።
    2ኛ ካድሬዎች እንዲዋሹ ይቀሰቅሳል
    3ኛ ውሸቱን ህዝብ እንዲያምን የአዞ እንባ ያነባል።

  • @alemumude
    @alemumude 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    an irrelevant explanation!

  • @susansusan3329
    @susansusan3329 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    በስማም ከሱ በላይ የሚዋሽ መሪ አለ የኢትዪጲያ ህዝብ ምን ያክል አስመሳይ እና ውሸታም መሆንክን ያውቃል

  • @ayalewgettahun5753
    @ayalewgettahun5753 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እሚጠየቀው ሌላ የሚሰጠው መልስ ሌላ።ያሳዝናል እንዲህ ያለ የእቃ እቃ የሚጫዎት ህፃን አስተሳሰብ አገር ሲመራ።

  • @senaittefera1611
    @senaittefera1611 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አብቹ ጀግና መሪያችን መልሱን በደንብ ስጠው👍

    • @susansusan3329
      @susansusan3329 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አጎዛ