ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አሕመድ በህዝብ ተወካዮች ም/ቤት ተገኝተው የሰጡት ማብራሪያ ክፍል አንድ Etv | Ethiopia | News zena | ፖለቲካ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 30 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 76

  • @teberehabraha4172
    @teberehabraha4172 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ዶ,ር አቢይ ሰው በእኩል ዓይን የሚመለከት የምትሰራው ስራ ሁሉ በጣም አመርቂ ስራህ👏👏👏👏 ነው ጌታ ብቻ ይከተልህ 👏👏👏

    • @ጠረፍ
      @ጠረፍ ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እከካም አሽቃባጭ የአምባገነን በትር

  • @workieddinka6334
    @workieddinka6334 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አሜን አሜን!!!! እኛም ሐገራችንም የምንታሰራራበት ዘመን ይሆንልናል!!!!!

  • @tesfayeSileshi-o4y
    @tesfayeSileshi-o4y ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ኢትዮጵያ እኛ ከሠራን የማደግና የመበልፀግ ሠፊ እድሎች አሉ ስለዚህ ከዶ/ር አቢይ ጋር ፈደፊት ። " speed⏩⏩⏩⏩"

  • @jawarmuktar
    @jawarmuktar ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Jadhu

  • @ejegayehuyeshitela9038
    @ejegayehuyeshitela9038 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 Selam leEthiopia 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AaA-kb8zt
    @AaA-kb8zt ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ቶለ ያርግልህ ሌላ ምንም አልልህ 😢ግን ምንድነህ መቸም መንግስት ነኝ አትልም የህፃናት የእናቶቻችን የአባቶቻችን እንባ ይፍረድህ

  • @addisreview2659
    @addisreview2659 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እኛ የምንፈልገው እውነትም መንሰራራትን ነው ።አጋችና ሽፍታ ጠፍቶ በሰላም ወተን በሰላም እንድንገባ የብሄር ታናሽና ታላቅ እንዲቀር ሁሉም በእኩልነት በአንድነት መበልፀግ ነው።በርታ

  • @teberehabraha4172
    @teberehabraha4172 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ተሳዳቢዎች ዕውቀት ያንሳችኃል እና የ30 አመት አገዛ ዝ አማራችሁ ምነው ፒያሳ አልቀራችሁ ምነው ካሳንችን ምነው ስንዴ ጤፍ አላመረታችሁ ከስድብ ውጡና ስንዴነ አመርቱ

  • @mekonnendesisa3838
    @mekonnendesisa3838 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ከአብቹ ጋር ወደ ፊት።

  • @abrahamaddis4499
    @abrahamaddis4499 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

  • @AtazowDalkero
    @AtazowDalkero ชั่วโมงที่ผ่านมา

    There is some Embassy they are doing black market instead of helping....desparet citizens of Ethiopia..... Ethiopian government must check this thing....

  • @yosephalemu8072
    @yosephalemu8072 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Broadcasting to businesses, especially small business, that you going tax them more and more is bad idea. Plus Ethiopia don't have loopholes in taxes like other countries. Kenya have over 100 loopholes in their taxes to help new businesses! Think in context

  • @AbiyeK-c4o
    @AbiyeK-c4o ชั่วโมงที่ผ่านมา

    aye paradox

  • @genetneway9396
    @genetneway9396 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Now the camera man never showed the people because everyone is sleeping now

  • @ጠረፍ
    @ጠረፍ 59 นาทีที่ผ่านมา

    ደመቀ መኮንን የተባለ ዘር አሰዳቢ አለ እንዴ በህይወት?

  • @lemlemtsega9384
    @lemlemtsega9384 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    @Diinagdee amanamaa ijaaruuf qajeelfama kallattii diinagdee damee hedduu hordofuun caba biyya keenyaa suphuuf qabsaa'aa jirra.

  • @ፍቅርያሸንፍል-ለ6ቨ
    @ፍቅርያሸንፍል-ለ6ቨ 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    የስንቱን ሰዉ ነብስ በላህ

  • @tizazumesfin6879
    @tizazumesfin6879 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Brazil - The largest producer, known for its diverse coffee varieties.
    Vietnam - Major producer of Robusta coffee.
    Colombia - Famous for its high-quality Arabica coffee.
    Indonesia - Known for its distinctive flavors, particularly from regions like Sumatra and Java.
    Ethiopia - Considered the birthplace of coffee, known for its unique and complex flavors.
    Honduras - A growing producer, known for its quality Arabica beans.
    Mexico - Produces a variety of Arabica coffee, often shade-grown.
    Peru - Known for its organic coffee and diverse profiles.
    India - Produces both Arabica and Robusta, often grown in shaded plantations.
    Uganda - Primarily known for its Robusta coffee, with a growing Arabica sector

  • @user-ev7xq1yj6v
    @user-ev7xq1yj6v ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ጥቁሩ ናዚ አብይ ከፋርድ አያመልጥም እስከነ ግብር አበሮቹ የእንስሳ ስብስብ አጨብጭበህ ዉጣ

  • @mesfanyohannes8293
    @mesfanyohannes8293 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    አቤት ውሸት
    አቤት ውሸት
    አቤት ውሽት
    አቤት ውሸት
    አቤት ውሸት
    ውሸት ማንን
    ይመስላል ቢባል
    አብይ ሰገጤን
    ነዋ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @diablobocko2942
    @diablobocko2942 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    እውነታን አትካዱ በሃሰት ቅዠት አትናወጡ ዜጎችን አትጨፍጭፉ:: በሠላም በደሥታ በመረዳዳትና በነጻነት ሲኖር የነበረውን ሕዝብ አተራምሳችሁታል ሰርቶ እራሱንና ሃገሩን እንዳይረዳ እርሥ በዕርሱ እንዳይተማመንና ሰላማዊ ኑሮውን እንዳይገነባ በሃሰት ዘር ትርክታ በሰላም እንዳይኖር አድርጋችሁታል። የአሥተዳዳር ባሕሪያችሁ ዘረኝነት የዕድገት አመለካከታችሁ ጠባብነት በማንኛውም የሕዝብ አሥተዳደር ልምድ የሌላችሁ የዕድገት አመለካከታችሁ ዝርፊያ ቀማኛነትና ሳትሰሩ በሰው ልፋት መኖር የምትፈልጉ በአጠቃላይ ሥትታዩ ሰው መሰል ነገር ግን እንደ ሰው የማታሥቡ የምድር ጉዶች ናችሁ። ኢትዮጵያን አታተራምሷት ይበቃል።

    • @YonasFikre-px7wp
      @YonasFikre-px7wp ชั่วโมงที่ผ่านมา

      በሚገባ ገልፀሃቸዋል እናመሰግናለን !

  • @sileshihaile
    @sileshihaile 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የጣራና ግድግዳ ግብር አመታዊ ጭማሪ በግሌ 130.72% እና የልማት፣የስፖርትና የቀይ መስቀል ተብሎ ብር600 ገቢ እንዳደርግ መገደዴ ነው? 2% የታክስ ጭማሪ ተደረገ የሚባለው------!!!

  • @yifrutamirat5522
    @yifrutamirat5522 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ይህቺ ናት ኢትዮጵያ የኩሩ ህዝቦች ሀገር '' አለም ይስማ ቢዘገይ እንኳን ኢትዮጵያ ወደብ ይኖራታል '' !

  • @AbebechZelekeMekonenn
    @AbebechZelekeMekonenn ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እኔበግሌበአሁኑሰአትለአገራችንከምንምበላይሰላምነውየሚያስፈልጋት

  • @seada6206
    @seada6206 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    አንተዶማ መግሰት

  • @BerkatTeferi
    @BerkatTeferi ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Are Ba Weladetewa yhni Algti Almte Mari Tabye Sawye Endtlawhuti Wadje Hagre Eko Batebabi Ba Ewkati Enji Yamtmrawi Babltabltnte Atmrami Mawdkyah Ruki Adlmi.

  • @tesekecha4483
    @tesekecha4483 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ኢትዮጵያ ከዚህ በፌትም ከዚህ በኃላም የስላም ሎሪት ፣ ዶ/ር ፣ ኮረኔል አብይ አህመድ አታገኝም ። እኔ በዘመኔ እንትን በማየቴ እድለኛ ነኝ ፣ ከአብቹ ጋር ወደፌት።

  • @Wubalem-l9t
    @Wubalem-l9t ชั่วโมงที่ผ่านมา

    temesgen endih edget lay kehonin beselam litegna

  • @frewkebede
    @frewkebede ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    በጥሩ ጊዜ አብደሃል

  • @yeshimekonen5994
    @yeshimekonen5994 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ጀግና ነህ ታረገዋለህ ግን አሻጥረኛ ነጋዴን አንድ በላቸው አያቅትህም።

  • @yotoradvert7957
    @yotoradvert7957 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    hizebu techegerwale hasabeke mirte newu gin chigerachine beza

  • @afeworkdaniel5304
    @afeworkdaniel5304 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ከዚህ ዓመት ጀምሮ የቅዠት ሀሳብ አመንጭዎችና ወረኞች ለአንድና መጨረሻ ከኢትዮጵያ ምድረገጽ የምጠፉበት ዓመት እንደምሆን 100% እርግጠኛ የምንሆንበት ጊዜ ነው ። ውድቀት ለአብይ አሕመድ ይሁንልን።

    • @YonasFikre-px7wp
      @YonasFikre-px7wp ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አሜን !

    • @munamuna1996
      @munamuna1996 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😂ህልም ነው

    • @zerlegeberenew8135
      @zerlegeberenew8135 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😂😂😂😂 ህልማችሁ ነው?

  • @yonasasfaw3675
    @yonasasfaw3675 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    mekeded yemayiselechew wuyewuyewuye......

  • @genetneway9396
    @genetneway9396 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Then where is the food Ethiopia people hasn’t food kkkkkkkkkkkkkkk

  • @yeshimekonen5994
    @yeshimekonen5994 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እናንተ የምትሳደብ እባካችሁ አደቡ ግዙ አይ ናችሁ እያየ አትካድ ካልቻላችሁ ዝም በሉ።

    • @AMANUኤል
      @AMANUኤል ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አንተ እወረ ምንድነው የምናየው እኛ ሰላም ነወ የምፈልገው

  • @getinettafesetucho7999
    @getinettafesetucho7999 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እናመሠግናለን ክብር ጠ/ሚኒስትር። ለተቀደሰዉ ኢትዮጵያን ከገደል አፋፍ የመመለስ አማራጭ የለለዉ ትጉ ሥራዎ እግዚአብሔር ይስጥልን🙏

    • @zerlegeberenew8135
      @zerlegeberenew8135 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂 መናፍቃኖች ግን ግርም ትላላችሁ

  • @fggghjii4311
    @fggghjii4311 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    እንደው መቸ ነው ከእንቅልፍህ ነቅተህ ሕዝቡን በስርአት የምትመራው አሁን አተ መሪ ነህ ተበሪ

  • @AbiyeK-c4o
    @AbiyeK-c4o ชั่วโมงที่ผ่านมา

    many tik tok wore yewotewale

  • @samuelBekele-s9c
    @samuelBekele-s9c 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    awo lik nek ye ethiopian hizb gedel west eyeketetk zare adgenal enlalen awo adgenal musna ejigun bezito zeregnnet tesfafto kulkul wedetach balemeblat beskay awo adgenal

  • @misrakberehanu6449
    @misrakberehanu6449 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤣🤣🤣🤣🤣 Tortur

  • @TigdMekonen
    @TigdMekonen ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አይ ፓሥተር በአንተ ዘመን ተማሪውን ወንድሜን ባላሠብነው ቀን በላህብን በቤተሠቦችህ ይድረስ ሌላማ ሀቅም የለን😢😢

  • @umarnuradin2935
    @umarnuradin2935 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Tmhrtuwanm tmaralch niqabuwanm tlbsalcg

  • @genetneway9396
    @genetneway9396 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Do you no Ethiopia people don’t have food please don’t play this poor people please

    • @bereal6311
      @bereal6311 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      So what did you do for those people who don't have any food? You just cry on TH-cam!

  • @sirakgebreselassie991
    @sirakgebreselassie991 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እንዳንተ የቀለደ አለ

  • @MehamedeSeyide-gj1yv
    @MehamedeSeyide-gj1yv 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ሁሌ ተረተረት አዝማሪ

  • @ketemadiribagurmuu6900
    @ketemadiribagurmuu6900 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Abichuu koo

  • @ጠረፍ
    @ጠረፍ ชั่วโมงที่ผ่านมา

    5ሺ ትምህርት ቤት ዘግታ ሚሊዮኖችን ያስራበች ሀገር ውስጥ እድገቱ የሚታይ ነው ይልሃል!

  • @tesekecha4483
    @tesekecha4483 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የደሃ አባት ለኛ ኑርልን ።

    • @yoseftewelde4319
      @yoseftewelde4319 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Kkkkkkkkkkk

    • @Maryam-is9sj
      @Maryam-is9sj ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እዉነት ነዉ😏😂😂😂😂😂

  • @frewkebede
    @frewkebede 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የፕሮቶኮል እብድ

  • @salimselam9514
    @salimselam9514 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤ አብቹና አባ መላ❤❤ሺህ ዓመት ንገስልን🎉🎉🎉

  • @zerlegeberenew8135
    @zerlegeberenew8135 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሁለት ቢሊየን ዶላር ስንት ድሮን እና የድሮን ጥይት ይገዛል?

  • @senaitbikila7505
    @senaitbikila7505 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @KokoKoke-s6g
    @KokoKoke-s6g ชั่วโมงที่ผ่านมา

    🎉🎉🎉🎉

  • @AlazarfasellShemls-zt3wk
    @AlazarfasellShemls-zt3wk ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሰለኛ ኢትዪጵያ ነው የሚያወራው ነው ሌላ ኢትዪጵያ አለ😅😅😅😅😅

  • @zennaeshetie7406
    @zennaeshetie7406 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    believe me history will never forget what you have been doing to the poor of ehtiopia

  • @Maryam-is9sj
    @Maryam-is9sj ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አይ አተሰዉየ ስንቱን ንፁሀን ጨፈጨፍክ የማይረሳ ጀብድ አስቀምጠሀል😢😢😢

  • @ነጃት-ጨ4ዐ
    @ነጃት-ጨ4ዐ 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ክክክክክክክክክክክክክክ😳😳😳

  • @TeshomeBekele-y2t
    @TeshomeBekele-y2t 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Abbichuu Abbaa Malaa Jabaadhu siwaliin jirraa❤❤❤❤!!!!