ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ዋስትና አለው ብለውን መስሎን እስካሁን ያስቀመጥ ነው
Eko
አረ ዉሥሚ ባለፈዉ ቦታ ሊዝ ሊፅድቅ ነዉ አክ ሲቀጥል ብዙ ነገሮ ያልተረጋገጠ ወሬ ታወራለህ አላህን ፍራ የባክ ምንዛሬ ቦቻ ነወ ዉነት የምታወራዉ እኛ እዉነተኛ መረጃ ነዉ የምፈልገዉ ልባችን ደክማለች በብዙ ነገር
😂😂
እሱ የስማው ነው ሚነግርሽ ታዳ ታብይ ጋር የተገናኘ መስለሽ እካን እሱ ከኑንም እየተቀያየረ ነው እህት
Simesilegi Esu Miyakeribew Miyakewn New Yemilikulin Demo Kenesoal Yilalu Gin Adadochi Miliku Kesugar Temesasayi New Mimenezirut
ዉሸት ያበዛል
😂😂😂😂😂😂😂
ለሰው ህይወት ዋስትና የሌለባት ሀገር በጠራራ ፀሀይ እየተገደለ ባለበት የባንክ ኢንሹራንስ ሲሉ ትንሽ እንኳን አያፍሩም ማን አምኖ ነው ገንዘብ ሚያስቀምጠው የመንግስት ካድሬ ካልሆነ በስተቀር ። ሲቀጥል ይሄ አካሄድ ለዘረፋ እንዳመቻቼው እንጅ ለህዝቡ ታስቦ አይደለም ።
Lehiwotachin wastina batanibet zemen legenzeb wastina I zemenawinet? eskahun leka wastina yelewum neber
@@emiyeee1490 የልብ እዉነት
ያ አላህ ባንተ ተመካን እባክህ ድካማችን ልፋታችን አደራህን ያረብ😢
መጀመሪያው የሰው ልጅ ዎሰትና ይሰጠው ብሩማ ሰናገኘው ይወራል መጀመሪያው ህዝቡ በጠራራ ፀሀይ እየተገደለ እየተዘረፈ እየታገደ ስለሆነ የሠው ነፍሰ አድን በለው
ባንክ ብር ማስቀመጥ ኪሳራ ነዉ ብራዘር እቃ ገዝተህ ብታሰቀምጥ ይቫላል ዩቲዩብ ላይ ብር ለመስራት አፋችሁን እኛ ላይ አትክፈቱ አቦ!!!!!!
ሰላም ለአንተ ይሁን የኔ ወንድም ከልብ አመሰግናለሁ ❤❤
አረ መጦሪያችን ብንለምን የሚሰጠን የለም
❤❤🎉❤🎉
Melkam Addis Zena new
KeIngdih BeZih Mengist aimnet manim yelewum‼️
ኤጭ በጣም ነዉ ምታስጠሉት ዩቲበሮች ቀን በቀን ዉሸት ቢቀርባችሁስ ዋሽታችሁ የምታገኙት ገንዘብ
ስኦነግ ሸኔ ዋስትናስ የምትለው ካለ!? ከ18 ጊዜ በላይ ሲዘርፍ ያለ ምንም ተጠያቂነት ላሽ ያለው ኦነግ ሸኔ ማን ጠየቀው!?
ውዶችየ ያላችሁን ብር አውጥታችሁ እሆነ ነገር ላይ አስገምጡ ብልግና እስከሚወገድ ዘራፊ መግስት ሊዘርፈን ነው
እኔኮ በራሴአካውትነውየማስገባው እይድሌ😢😢😢😢😢😢
በእዚህ ባልተረጋገጠ አገር ባንክ በሚዘረፎበት ሰዓት ማነው ማነው ባንክ ገንዘብ የሚከተው ሕዝቡን ሞኝ አረጋችው
እኔ ባረባገር 6 አመቴ አስር ሽብርኳ የለኝም😢
አልገባኝ ምን እንዳልክም
ቆይ እስካሁን ዋስትና የለውም ነው😢😢😢😢
ምኑም አልገባኝ😅😅
ኡስሚ ይህችን ጥያቄ መልስልኝ ገንዘብ ወደ አካውንታችን ልከን ቡኩ ኢትዮጵያ ቢሆንና ከውጭ ገንዘቡ ቢላክ የግድ መመዝገብ አለበት ወይንስ ባይመዘገብ ችግር ያመጣል ፕሊስ መልስልኝ እኔ ዝም ብየ ብሩ ወደ አካውንት እየላኩግን አይመዘገብብ ውክልናም አልሰጠሁም😢
እኔምተውዘጋግቤለው 😢😢😢😢ቤትስብም አያስብልነ
አሰለምአልኩም.ሰለም.ነህ.እንዴት.ነህ.ስልክህን.ልሰጠኝ.ትችለለህ
ዋስትና የለዉም እን ጉድነዉ ለዚነዉ ብሩን ዘርፉችዉ የጨረሳችዉት ድሮን መግዣ አጣችዉ
😮😮😮 ምን አሉ😂😂😂እስቲ ልሰማ
❤እናመሰግናለን ወንድም
😂😂😂
Selam brother !!
የኔ አካውንት ንግድ ባንክ ነው ግን አካውንቴ እየተከፈተ ብር ይወስዳሉ ለዚስ ማነው ተጠያቂ???
ዋሊኩም እስላም ወርህመትእላሂ
እረ ምድነው አልገባኝም የምታወራው???
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካአቱሁ
ዋደለይኩምስላም ወራህመቱላህ ወበረካቱሁ
Koye biri gabtobat kaltefereme bukulayi cigiralew
ቆይ ግን ምዲነው ምንም አልገባኝም
አዴኛነኝ ዛሬ ኡስሚ
አላህወይአንተድረስልን
Woragin
Ye aby ahmed tnsh wendim 😂mengst mnamn eyalem yaweral mengst ale ende
ብርስ የሌለን ግን 😢
ችግር የለም እናበድራለን
አይዞህ ከሰራህ ይመጣል
አሁን በእዚህ በቀውጢ ሰዓት ማነው ደፎሮ ባንክ የሚያስቀምጠው ባለሥልጣኖች የሚወጡበት መንገድ እየፈለጉ ነው ጠራርገው ቢጠፉ ማነው ተጠያቂው ሕዝበ ሆይ ጠርጥር እቤት አስቀምጡ ትርፉ ይቅርብን
ለምንድነው ባለስልጣኖች የሚጠፉት?ሽፍታ ፈርተው።
Genzebe wede dubay yemlsiliy
ኡኡኡ ጉዳችን😢
koye esekezares? wastena aleneberenm malet new
ታውቃለህ አንድ ነገር አስታወስከኝ ባለፈው ብር ዘርዝሬ ባጋጣሚ አካውንት ቁጥር ሰጥቼው ለዘረዙልኝ የሰጠሁትን ትቶ ሌላ አከውንት ነበር የተጠቀመው ታድያ ብሩን ትራንስፈርም ለማድረግ አይከፈልም ብለህ ነግረህን ነበር ነገር ግን እኔ ብዙ ብር ነው የከፈልኩት ታድያ ኡይቆረጥ ያልከው ነገር ውሸት ነው ???
አልገባኝም ኢንሹራንሱ ለምኑ ነው ለብሩ እሳቸው በመጡና አፈር በበላቸው።
ኡኡ ያረቢ ብራችን ቀለጠ ቅመሞች
ሀሥቡን አላህ ወነሚል ወኪል
ካድሬዉ
ወይ ሀብታም ስለባንክ ተጨነቁኮ መጀመሪያ መኖራችሁን እወቁት የሰሜኑ ደም አጉርፎ አድስ አበባ ጋዝ ሆኖ ይነዳል ገና ባንክ ምን ሊሰራልኝ?ገንዘቤን ለማውጣት ዘበኛው ሰአት ገና ነው ሌለኛው ወረፋ ያዝ ሌለኛው ከሰአት ና ምናምን እያለ የሚያሰቃየኝ ብቻ ገንዘቡን ላግኘው
አንተ ዝምብለህ አትዘባርቅ ለሁሉም አላህ አለ የሰው ከተወሰን ቆየ አወቅን አላወቅን አሁን ባለው ሁኔታ ለውጥ የለውም
የቆየነው የመቸነው
አዲስነው23
የመንግስት፣ካድሬ፣ነህ፣ወንድሜ
ምን እድስ እለ ክተቀመጠ ብር ትርፍ የለም
Inda baneku hulafenate yalawem inda eragude naw
ኦ ወንድሜ ምኑን አምነን ነው ኦኦ
እመግስት ባክ እዳታስገቡ ያበናት እየዘረፍ ነዉ እግል አኑሩ
ንግ ድ ባ ን ክ ድ ሮ ቀረ
ውነት ነው ግን ቅመሞች
🙏🙏🙏
ሰላም ወንድሜ
የማይሆን ወሬ አታውራ እንደወጣትነህ ሰርተህ ብላ ባክህ
ሲጀመር ለሱ ማን ነገረው
እደው እውነት ስታወራ ሰምቸህ አላቅም
በጣም በዛላይ የማወራወ አይገባም በዴንብ አርጎ አያብራራም ያወራው ሁሉ እውነት አይምሰላችሁ
የመንግስት ካድሬ፣ነው
😂😂😂😂😂😂ትኮምታላችሁ እኮ
ሱበሀን አላህ ከጥመት ይጠብቀን
የስራ እድል ነዉ አናስቀምጥም
ቀን ፃፍ
🙉🙉🙉🙉🙊🙄
ንግድ ባንክ ገብተህ ብትመለከት የሚያወጣ እንጂ የሚያስቀምጥ የለም; አስቀማጭ ከሌለ ደግሞ ባንኮች መዘጋታቸው አይቀሬ ነው;;
ምንድነው ይምትለፈልፈው ደደብ የሆነ ወሬየምትንበዛብዝው ውሬኛኛኛ
ከንግድ ባንክ ዞር በሉ
ያልከዉ ሳይገባኝ አለቀ መቶ ምናምን አለኝ ባካዉንቴ
ደግመሽ አዳምጪው ልልሽ ነበር ተውኩት😂እኔራሱ አልገባኝም
@@Rich-lh8py ክክክክ ብትይኚም አላዳምጥ ደግሜ ወላሂ አፕልኬሽን ሲል ብቻ ገብቶኛል የምን እደሆነ ባላዉቅም ሌላዉ ሳይገባኝ አለቀ የሄ እኔን አይመለከተኚም ብዬ ወጣሁ
@ek😂😂ramweleyuwa1207
te
እየ ተ ዘ ረ ፍ ነው
ወንድ ህገወጥ ቤት ህጋውይ አይሆንም ወይ ሠምተህ ከሆነ 😢
ይቅርበሸ አትግዠ
የኔስ ደሴ ተገስቷል ግን ይፈርስ ይሆን 🥺@@meram123

KeIngdih BeZih
Mengist aimnet manim yelewum‼️