ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ወድም አብድል ሰመድ እንካን በሠላም መጣህ ትመቻለህ ሁሌ ተኝቼ ነዉ በሌሊት ያተ ተረክ ሚዛን ምሠማው
ሰማየ ሰማያት የእግዚአብሔር ናቸው፤ምድርን ግን ለሰው ልጆች ሰጣት።
Thanks abdulsemed Mohammed it's good documentary
Welcome back my friend
عبد الصمد محمد ماشاء الله صوتك يعجبني لو قدمت يوميا.
እናመሰግናለን ወንድማችን❤
ድል ለፋኖ ❤❤❤
በተረታችሁ እንዝናና ቀጥሉ ፍጠሩ።
ሰላም ስላም ሳሎን ትዩብ እናመሰግናለን አብዱሰመድ ❤❤❤❤❤❤❤
Thanks for the good translation. Seen this about a year ago. What's your final opinion on this? Have they been there or not?
thanks for sharing salon ❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤
ለ ፍልሰታ ቅርጫ የሚመዘገብ ካለ በሁለት ክፍያ
ጨረቃ ላይ እኮ የወጣ የለም የዋሆች😂😂😂😂😂😂
ሓሓሓሓ እነ ጉዱ የሤጣን ፎቶ እያሣዩ ጨረቃላይ እያሉ ይቀደዳሉ ጌታ ያድዳችሑ እንደወጣችሑ
ለምን ዛሬ አይሄዱም ውሸት ነው አልሄዱም
Wow semed kerjim amet bohala dmtsh semahut ❤tsige nehg ke USA
ማነው ቢዲዮ ያነሳቸው ሁሉም ወጥተው ሲዘሉ
#አህለን_የሳሎ_ቤተኞች😍🙏
ታዲያ ሁል ጊዜ መዘገብ ያለበት ስለ ጦርነት እና ስለ ችግር ዜና ብቻ መዘገብና ማቅረብ አለበት ነው የሚትለው እንዴት ነው የምታስበው ስለ አለም ማወቅ ካልፈለክ መተው ብቻ ነው
እውነተኛ ጊዜ ደረሰን በጣም አምሰግንአለው። ነው
ህዝቡን ለምን ከ ፈጣሪው ታካርናላችሁ ምድር ዝግ ናት ማንም አልወጣም አይወታምምም ማንም አይገባምም
🎉🎉🎉🎉🎉😊😊😊
Welcome 🙏
keza ga ayigenagnim
ከገበያ ወደ ቤት በሰላም መመለስ ብርቅ ለሆነበት ህዝብ የምመጥን ዜና ኣይደለም።
ያንተ አስተሳሰብ ነው እኛ መስማት ከፈለግንስ ካልተመቸህ አለመስማት ችጋር ዜና ወዳለበት መሄድ
@@kidistashenafi9342 "የችጋር ዜና" ኣይመችሽም ኣይደለ? እንደዛ ከሆነ ኣንቺ ነሽ ከዝህ ኣከባቢ መራቅ ያለብሽ። ኑሯችን መደበቅ ኣይቻለንምና! እድለኛ
በክፍል አንድ ይሄን ያንተን አሳብ በቁጭት ስሜት በደንብ ገልፆታል ዓለም እዚህ ላይ ደርሶ እኛ ስለምን እንዲህ ሆንን ብለን ማሰብ የኛ ድርሻ ነው😊
ሁልጊዜ መልካሙን ተመኝ
yetegegewn futur atasyenm tadiya
እኔን የገረመኝ ካሜራ ማን ቀድሞ ሄዶ ነው መንኮራኮሩ ሲያርፍ የተቀረፀው?
ayy ewket ychnm atakm camera ezaw mekorakur tegetmual 360 record miyaderg
ማንም ጨረቃን የረገጠ የለም! Earth Is Flat!
wushtam ketilachahi yetenesa newu
ጨረቃ ላይ ምናምን የሚለው ድራማ ተረት ተረት ነው ህዝቡን አታደንዝዙ ማንም ጨረቃ ላይ አልደረሰም
Yetale be tefer yetegenew fetur yalkew ?
አሜሪካን ማመን ቀብሮ ነው
elian is made in america pleace wach area 51 in america usa bushti & bolshit
ምርጡ ገዜጠኛ
Yene Sue weshet tekotero yawkale ende Betam yewashalue
No the moon 🌙 can’t have living things- it is like a dark vacuum- horror place ! . They keep laying .
ራሺያዊው ዩሪ ጋጋሪ ይቀድማል ::
Yihe meret new enji chereqa aydelem Atkurachhu temelketut. Ke photow bwstejerba chereqa titayalech. Meret degmo and (1) chereqa new yalat. Ketafiwoch. Tera achnerbariwoch nachew. Meretu lay nora newnde yarkefekefut? Key afer enqan yitayal.
እውነተኛ ዜና ነው ግን አላምነውም
ዉሸት የሰዉ ልጅ የትም ሄዶ አያዉቅም ምድር በዉሀ እና በሳት የተከበበች ነች እንዴት አባታቸዉ አልፈዉ ሄዱ
Fetur tegegn yalekewes? Kedada balege.. ye wesha lej
Huletegna alaym kelay yemisafew lela gebteh stayew lela
ውሸት ነው ማንም ወደ ጨረቃ የሄደ የለም።ምክንያቱም ከመሬት መውጣት ዐይቻልም።
ወንድሜ አንተ ዘጋቢው እራሱ ሀይማኖት ቢኖርህ ውሸት እንደሆነ ታረጋግጣለህ ። እንደ መፅሀፍ ቅዱስ የሰው ልጅ ከዚ ምድር እንደማይወጣ እና ከምድር መውጣት እንደማይቻል ያስረዳሀል
plan miberew mdr lay new
Dedeb ante mn tawkale sle nasa afhn tkeft kftam
በጨረቃ ላይ ህወት ተገኘ ብለህ ርእስ ሰጠህ ስታበቃ ዝባዝንክ ታወራለህ?! ዋሹ እያሉ መዋሸት😮
እነሱ ምድርን ለቅቆ ከፍ በሉ ቁጥር ጨረቃ እየሰፈች ነው የምትሄደው ውሸት ውሸት ውሸት ነው
ቀዳዳ በላቸዉ ማን አንደጌታ ድርሸ አይላትም እላይ ሞኝ ይጃጃላላቸዉ
አውቀህ ሞተሃል።
Antem weshetam nasam weshetam. time Waster.
ታላቅ ውሸት ።
ወድም አብድል ሰመድ እንካን በሠላም መጣህ ትመቻለህ ሁሌ ተኝቼ ነዉ በሌሊት ያተ ተረክ ሚዛን ምሠማው
ሰማየ ሰማያት የእግዚአብሔር ናቸው፤
ምድርን ግን ለሰው ልጆች ሰጣት።
Thanks abdulsemed Mohammed it's good documentary
Welcome back my friend
عبد الصمد محمد ماشاء الله صوتك يعجبني لو قدمت يوميا.
እናመሰግናለን ወንድማችን❤
ድል ለፋኖ ❤❤❤
በተረታችሁ እንዝናና ቀጥሉ ፍጠሩ።
ሰላም ስላም ሳሎን ትዩብ እናመሰግናለን አብዱሰመድ ❤❤❤❤❤❤❤
Thanks for the good translation. Seen this about a year ago. What's your final opinion on this? Have they been there or not?
thanks for sharing salon ❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤
ለ ፍልሰታ ቅርጫ የሚመዘገብ ካለ በሁለት ክፍያ
ጨረቃ ላይ እኮ የወጣ የለም የዋሆች😂😂😂😂😂😂
ሓሓሓሓ እነ ጉዱ የሤጣን ፎቶ እያሣዩ ጨረቃላይ እያሉ ይቀደዳሉ ጌታ ያድዳችሑ እንደወጣችሑ
ለምን ዛሬ አይሄዱም ውሸት ነው አልሄዱም
Wow semed kerjim amet bohala dmtsh semahut ❤tsige nehg ke USA
ማነው ቢዲዮ ያነሳቸው ሁሉም ወጥተው ሲዘሉ
#አህለን_የሳሎ_ቤተኞች😍🙏
ታዲያ ሁል ጊዜ መዘገብ ያለበት ስለ ጦርነት እና ስለ ችግር ዜና ብቻ መዘገብና ማቅረብ አለበት ነው የሚትለው እንዴት ነው የምታስበው ስለ አለም ማወቅ ካልፈለክ መተው ብቻ ነው
እውነተኛ ጊዜ ደረሰን በጣም አምሰግንአለው። ነው
ህዝቡን ለምን ከ ፈጣሪው ታካርናላችሁ ምድር ዝግ ናት ማንም አልወጣም አይወታምምም ማንም አይገባምም
🎉🎉🎉🎉🎉😊😊😊
Welcome 🙏
keza ga ayigenagnim
ከገበያ ወደ ቤት በሰላም መመለስ ብርቅ ለሆነበት ህዝብ የምመጥን ዜና ኣይደለም።
ያንተ አስተሳሰብ ነው እኛ መስማት ከፈለግንስ ካልተመቸህ አለመስማት ችጋር ዜና ወዳለበት መሄድ
@@kidistashenafi9342
"የችጋር ዜና" ኣይመችሽም ኣይደለ? እንደዛ ከሆነ ኣንቺ ነሽ ከዝህ ኣከባቢ መራቅ ያለብሽ። ኑሯችን መደበቅ ኣይቻለንምና! እድለኛ
በክፍል አንድ ይሄን ያንተን አሳብ በቁጭት ስሜት በደንብ ገልፆታል ዓለም እዚህ ላይ ደርሶ እኛ ስለምን እንዲህ ሆንን ብለን ማሰብ የኛ ድርሻ ነው😊
ሁልጊዜ መልካሙን ተመኝ
yetegegewn futur atasyenm tadiya
እኔን የገረመኝ ካሜራ ማን ቀድሞ ሄዶ ነው መንኮራኮሩ ሲያርፍ የተቀረፀው?
ayy ewket ychnm atakm camera ezaw mekorakur tegetmual 360 record miyaderg
ማንም ጨረቃን የረገጠ የለም! Earth Is Flat!
wushtam ketilachahi yetenesa newu
ጨረቃ ላይ ምናምን የሚለው ድራማ ተረት ተረት ነው ህዝቡን አታደንዝዙ ማንም ጨረቃ ላይ አልደረሰም
Yetale be tefer yetegenew fetur yalkew ?
አሜሪካን ማመን ቀብሮ ነው
elian is made in america pleace wach area 51 in america usa bushti & bolshit
ምርጡ ገዜጠኛ
Yene Sue weshet tekotero yawkale ende Betam yewashalue
No the moon 🌙 can’t have living things- it is like a dark vacuum- horror place ! . They keep laying .
ራሺያዊው ዩሪ ጋጋሪ ይቀድማል ::
Yihe meret new enji chereqa aydelem Atkurachhu temelketut. Ke photow bwstejerba chereqa titayalech. Meret degmo and (1) chereqa new yalat. Ketafiwoch. Tera achnerbariwoch nachew. Meretu lay nora newnde yarkefekefut? Key afer enqan yitayal.
እውነተኛ ዜና ነው ግን አላምነውም
ዉሸት የሰዉ ልጅ የትም ሄዶ አያዉቅም ምድር በዉሀ እና በሳት የተከበበች ነች እንዴት አባታቸዉ አልፈዉ ሄዱ
Fetur tegegn yalekewes? Kedada balege.. ye wesha lej
Huletegna alaym kelay yemisafew lela gebteh stayew lela
ውሸት ነው ማንም ወደ ጨረቃ የሄደ የለም።
ምክንያቱም ከመሬት መውጣት ዐይቻልም።