ገናም ፋሲካም መስሎኝ ዋልኩኝ!::ቢሮዬ የደገሰችልኝ ወዳጄ::ባለ ታሪክ ራሄል አፈወርቅ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 13 ต.ค. 2024
  • የሪታ አገልግልን የባህል አዳራሽ ባለቤት ማግኘትና ምግብ ማዘዝ ከፈለጉ በ+251911632380 ይደዉሉላት::
    / @dudusdesign Biult in EThiopia ዩቲዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ ያድርጉ::

ความคิดเห็น • 34

  • @artistgenetnigatu1371
    @artistgenetnigatu1371  3 หลายเดือนก่อน +6

    የሪታ አገልግልን የባህል አዳራሽ ባለቤት ማግኘትና ምግብ ማዘዝ ከፈለጉ በ+251911632380 ይደዉሉላት::
    www.youtube.com/@BuiltInEthiopia Biult in EThiopia ዩቲዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ ያድርጉ::

    • @AbiyAhemdundected
      @AbiyAhemdundected 3 หลายเดือนก่อน +1

      ኢትዮጵያ ስመጣ እገዛሻለው መመልስ ካስብኩ ቆይቻለው አብይ ከመጣ ቦሀላ ግን ፍላጎቴ ጠፉ እግዚአብሔር ይንቅለልን

  • @lijmilytube1553
    @lijmilytube1553 3 หลายเดือนก่อน +1

    ጎበዝ ነሸ በርቺ በተለይ ሰራ የሚያግዙሸን ልጆች በዚህ መልኩ ከያሸ ጀግና ብየሻለሁ ብዙ ቀጣሪዎች ከከፈልን እንደፈለግን እናርግ የሚሉ ሰለሚበዙ

  • @yeharerwerk2023
    @yeharerwerk2023 3 หลายเดือนก่อน +1

    ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ያልታሰበ እንጀራ ይስጣችሁ ❤🥰

  • @Ewoyn_Tewod_84
    @Ewoyn_Tewod_84 3 หลายเดือนก่อน

    ወ/ሮ ሪታ ብርቱ ሴት ለአጋዦችሽ ያለሽ ክብር በጣም ደስ ይላል።
    በተለይ ልጆች ለእናታችሁ ያላችሁ ፍቅር እና መጠንቀቅ 👍👌
    ከረጂም ጊዜ በፊት በሌላ ቃለመጠይቅ ላይ አይቼ የሴት ቁንጮ "እንኳንም ወለዱሽ! እንኳንም አንድ ሆነው ቢወለዱም ፈጣሪ በወንድ በሴት ደጋግሞ ባረካቸው!" አሰኝቶኛል።
    እግዚአብሔር ከዚህም በላይ ያብዛልሽ!
    🙏🙏🙏

  • @vxdgougf1707
    @vxdgougf1707 3 หลายเดือนก่อน +4

    እንኩአን ደህና መጣሽ ገንዬ ❤❤❤❤❤እምታቅርብአቺው እንግዶቺሽ ጭምር

  • @sofi8983
    @sofi8983 3 หลายเดือนก่อน +2

    ክብር በአረብ አገር ላሉ እህቶች እንኳን አደረሣችሁ እህቶቸ ቅመሞች ደግሞ አበረታቱኝ ስወዳችሁ ❤🎉❤🎉

    • @kidu_media
      @kidu_media 3 หลายเดือนก่อน

      ነይ እንደማመር ዉደ

  • @MeronHabtamu-lw4yh
    @MeronHabtamu-lw4yh 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሪችዬ በርቺልን 💪 በቅርብ አውቃታለሁ ስራ አትንቅም በጣም ጎበዝ ሴት ናት ❤❤

  • @Alemnash
    @Alemnash 3 หลายเดือนก่อน +5

    የሰራተኛ አያያዝሽን ወድጄዋለሁ ለምን እኔም እንዲህ ብይዝ ብዬስለም መኝ እወዳችዋለሁ

  • @banchibaylie1615
    @banchibaylie1615 3 หลายเดือนก่อน +3

    የመጀመሪያ ነኝ 🥰

  • @ሜና
    @ሜና 3 หลายเดือนก่อน

    እህታማቾች ነው የምትመስሉት❤❤

  • @Abaaboo-e5o
    @Abaaboo-e5o 3 หลายเดือนก่อน +4

    ገና ዛሬ video ን በደምብ አየው ምክንያቱም የማነበው comment ስለሌለ😂

    • @kidu_media
      @kidu_media 3 หลายเดือนก่อน +2

      ደምርኝ ማሬ

    • @gafat
      @gafat 3 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂

  • @sabusaa5641
    @sabusaa5641 3 หลายเดือนก่อน

    ታድለው እሷ ጋር የሚሰሩ❤

  • @yalemalexander
    @yalemalexander 3 หลายเดือนก่อน

    ብርዛፍ ሞላማሩ ሰፈር ❤

  • @Eyutube-3rs
    @Eyutube-3rs 3 หลายเดือนก่อน +1

    2ኛ ነኝ ዛሬ🎉❤

  • @warkwark6096
    @warkwark6096 3 หลายเดือนก่อน

    ጎበዝ

  • @sn-jn3eg
    @sn-jn3eg 3 หลายเดือนก่อน

    ግን እዴት ነው ሚታረደው ማለት ለሙስሊም ሚሆን አይመስለኝም እጂ በጣም ነው ምግቦችሽ ሚያምሩት

    • @rasayifat5726
      @rasayifat5726 3 หลายเดือนก่อน

      እንዴት ነው የሚታረደው?

  • @tayechborena4575
    @tayechborena4575 3 หลายเดือนก่อน +3

    ያንቺን ልጅ ጥሩ እንደሆነ ተናግረሽ በሰው ልጅ ላይ መፍረድ ልክ ነው። ነውር?ሚዲያ ላይ አይወራም።አትፍረድ ይፈረድብሀል

    • @MulunaLewi
      @MulunaLewi 3 หลายเดือนก่อน

      You're so wrong they are not gaming no one, they are teaching parents not to give money to their kids

    • @lijmilytube1553
      @lijmilytube1553 3 หลายเดือนก่อน

      እውነት ሲነገራችሁ የሚመራችሁ ግን ዋጡት

    • @mesiiselemon7619
      @mesiiselemon7619 3 หลายเดือนก่อน

      ክፉ አላለችም እኮ መብቷ ነው እንደው ምንም ክፉ አልተናገረችም

  • @mesiiselemon7619
    @mesiiselemon7619 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @merryyederrick
    @merryyederrick 3 หลายเดือนก่อน

    Le serategnochesh yaleshen keberena akeberot wedejawalew

  • @betynegouse1189
    @betynegouse1189 3 หลายเดือนก่อน +2

    ማህተብሽን እሰሪ ማህተብ በምንም አይቀየርም

    • @mesiiselemon7619
      @mesiiselemon7619 3 หลายเดือนก่อน

      አድርጋለች እኮ

  • @HewoteLegesse
    @HewoteLegesse 3 หลายเดือนก่อน

  • @jfgmhi
    @jfgmhi 3 หลายเดือนก่อน

    እኔስ😅

  • @HewoteLegesse
    @HewoteLegesse 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ፀሐይዩቱብBanchuየድንግልማ
    @ፀሐይዩቱብBanchuየድንግልማ 3 หลายเดือนก่อน

    ደምሩኝ ❤❤❤❤❤