እናንተን ሳይገባኝ ዋሽቻለሁ፡፡ይቅርታ እጠይቃለሁ፡፡በዚህ ላይ ቸግሯታል በሚል ብዙ ባል የመጣልኝ መሆኑ በጣም አስገርሞኛል፡፡ባለ ታሪክ ሳዲያ አሊ፡፡

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 13 ต.ค. 2024
  • ሳዲያን ማግኘት ከፈለጉ በዚህ 0984266232 ደውለው ያግኟት።
    / @dudusdesign Biult in EThiopia ዩቲዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ ያድርጉ::

ความคิดเห็น • 104

  • @artistgenetnigatu1371
    @artistgenetnigatu1371  3 หลายเดือนก่อน +6

    ሳዲያን ማግኘት ከፈለጉ በዚህ 0984266232 ደውለው ያግኟት።
    www.youtube.com/@BuiltInEthiopia Biult in EThiopia ዩቲዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ ያድርጉ::

  • @sofi8983
    @sofi8983 3 หลายเดือนก่อน +37

    ማነው የኒቃቧን ንግስት አይቶ የመጣ ቅመሞችየ ደግሞ አበረታቱኜ

  • @Ethiopiawollo
    @Ethiopiawollo 3 หลายเดือนก่อน +10

    ዛሬ አለባበስሽ አሪፍ ነው
    ልጅሺን አላህ ያሽርው ኡክቲ ነገሮችን ሁሉ አላህ ያግራልሽ

  • @zeyine
    @zeyine 3 หลายเดือนก่อน +6

    ኒቃሜን እወደዋለሁ ሁላችም ኒቃብን ልበሱት ሠላም እና ምችት አለው ❤❤❤❤ ከፈጣሪያችን ትልቅ ሚንዳ አለው አላህ ይወፍቀን

  • @Gggg-gl8hp
    @Gggg-gl8hp 3 หลายเดือนก่อน +9

    ገኒየ ማሻአሏ ዘሪ ሀይማኖት ሳመርጪ የምታስተናግጂው ነገሪ ይበልጥ ውዴድኩሽ በርችልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @AminatMoges
      @AminatMoges 3 หลายเดือนก่อน

      ለራሷ ስትል እኮ ነው የምታስተናግድ ቢዝነሷ ነው

  • @ZAHRASEID-v4g
    @ZAHRASEID-v4g 3 หลายเดือนก่อน +7

    ማሻአላህ በይ አፍ በይኝ እኔም በኒቃቡ ምክኒያት ተናግሬሻለሁ

  • @yeharerwerk2023
    @yeharerwerk2023 3 หลายเดือนก่อน +5

    ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ያልታሰበ እንጀራ ይስጣችሁ 🥰❤

  • @ሜና
    @ሜና 3 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ይርዳሽ እግዚአብሔር ይመስገን❤❤

  • @bezuyefanta896
    @bezuyefanta896 3 หลายเดือนก่อน +2

    ዋው ማሻአላሕ አላባበሥሽ አላሕ ይጨምርልሽ ገንየ እረጂም እድሜ እና ጤና ይሥጥሽ በጣምነው የምወድሽ

  • @ns8691
    @ns8691 3 หลายเดือนก่อน +2

    እህታችን መንገድሽን ቀኝ ያርግልሽ ልጅሽንም አላህ ጤናውን ይመልስለት

  • @Metiwollo5
    @Metiwollo5 3 หลายเดือนก่อน +3

    ዛሬ አለባበስ ማሻአላህ ተባረክ ረህማን 👑🌹

  • @Salsibel
    @Salsibel 3 หลายเดือนก่อน

    ማሻ'አላህ ከነሂጃብሽ ስታምሪ አብሽሪ ከልጆችሽ አባት ተገናኝተሽ በሰላም ምኖሪ አላህ ያርግሽ ልጅሽም አላህ አፋያ ያርግልሽ ገኒ በጣም ቀጣም እናመሰግናለን ትላልቅ ዩቱበሮች ጋአ ከማጨብጨብ ማንም የሌላቸው መገዱ ለጠፋበቸው ቀኑ ለጨለመባቸው ለእድገታቸው ሰበብ በመሆንሽ ከልብ እናመሰግናለን

  • @فوزيةاا-د1م
    @فوزيةاا-د1م 3 หลายเดือนก่อน +4

    የሙስሊም ታሪክ መስማት እንደኔ የሚወድ የነሱን ታሪክ መስማት ያጠረክራል አላህን እንድናመሰግን ይረዳናል

    • @ዮወርድ
      @ዮወርድ 3 หลายเดือนก่อน

      ጐጠኛ ሠዉ በመሆኑ ብቻ ከታሪኩ መማር ማዘን እየቻልሽ ......

  • @fgty4821
    @fgty4821 3 หลายเดือนก่อน

    ሁሉንም ነገር አላህ ገር ያድርግልሽ ባልሽ ጡሩ ሰዉ ከሆነማ ሂጂ እንኳን ጢሩ ሆኖ እናት ለልጆቿ ስትል መጥፎ ባል ጋር ትኖራለች 🥰

  • @MagfiraMarid
    @MagfiraMarid 3 หลายเดือนก่อน

    አልሀምዱሊላህ ደስ ስላለሽ ደስ ብሎኛል

  • @ሙኒረ
    @ሙኒረ 3 หลายเดือนก่อน +4

    እስኪ ልጆችሽን አዘውትረሽ ዩቶብ ላይ ሮቂያ እየመረጥሽ እየቀያቀርሽ በየቀኑ ቃሪውን አችም አብረሽ እየቀራሽ ሰውነታቸውን ዳብሻቸው በቀኝ እጂሽ ቢያስ ለወር ያክል ውሀም እየቀራሽ በቀኝ እጂሽ ይዘሽ ቀርተሽ ስጨርሽ እጠቢያቸው ይጠጡትም ሳትሰለች ይሄን አድርጊ

  • @rukiayimam3497
    @rukiayimam3497 3 หลายเดือนก่อน +2

    መልካም ነገር ያሰማን

  • @madimahmde1215
    @madimahmde1215 3 หลายเดือนก่อน +2

    አላህ ይርደሽ ያራብ አብሽር የኔ ውድ❤

  • @HappyKettlebell-bj9gl
    @HappyKettlebell-bj9gl 3 หลายเดือนก่อน

    አላህ ይገዝሺ አብሺሪ የሴት ልጂ ፍተና ከባድ ነው

  • @itsmydam5935
    @itsmydam5935 3 หลายเดือนก่อน +3

    ዛሬ አንደኛ ነን እስኪ እንስማሽ ኸይር ያሰማን

  • @WorkeBirhane
    @WorkeBirhane 3 หลายเดือนก่อน

    ፈጣሪ ምን ይሳነዋል ልጂሽንም ይድናል ሳዲያየ

  • @TitigistEthyopia
    @TitigistEthyopia 3 หลายเดือนก่อน +5

    ልጅሽን አባዱላ ገመዳ ጋር ሄደሽ አናግሪያቸው ትምርት ቤት አላቸው ለኦቲዝም ልጆች እህቴም ተመላልሳ ተመላልሳ ተቀብለዋታል

  • @seidashefa9989
    @seidashefa9989 3 หลายเดือนก่อน

    እውነት ነው እህቴ ልጆችሽን እዳተይ መከራም ችግርም ያልፋል ልጅሽን አላህ ዪዳ ብስልሽ.

  • @YttugfUudfhg
    @YttugfUudfhg 3 หลายเดือนก่อน

    ማሻ አላህ
    ልጅሽን አላህ አፍያውን ይስጠው።

  • @betelehembelete9341
    @betelehembelete9341 3 หลายเดือนก่อน +1

    በርሜል ጎረጊስ ልጅሽን አስጠምቂው 100%ልጅሽም ይድናል እመኝኝ!!!!!!

    • @طيبه-ب5ن
      @طيبه-ب5ن 3 หลายเดือนก่อน +1

      ይቅርታእህቴሙስሊምእኮናት

    • @ዮወርድ
      @ዮወርድ 3 หลายเดือนก่อน

      ሙስሊም ናት

    • @አለምነኝወለዮዋ
      @አለምነኝወለዮዋ 2 วันที่ผ่านมา

      አይቻልም ግንኮ ክርስቲያኖች ቁርአን ያስቀራሉ ሲታመሙ

  • @ሐልማነኝኡሙሙሳ
    @ሐልማነኝኡሙሙሳ 3 หลายเดือนก่อน

    አላህ ያሰከልሽ ያኔ እህት🥀🥀🌹🌹🌹

  • @እሙከድር
    @እሙከድር 3 หลายเดือนก่อน

    አላህ ይገዝሽ ማማየ🥰🥰

  • @ZainabDibabaHaile
    @ZainabDibabaHaile 3 หลายเดือนก่อน

    የመጣችዉ ባሎች አላህ ይባርካችዉ

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 3 หลายเดือนก่อน

    👉👉👉ገነት ሰላም ላንች ይሁን ::ገንዬ ሐዊ ምን ሆና ከሚድያ የጠፋችው ዉሻ መገበኝ ብላ ኢንተርቪው ያረግሻት ልጅ

  • @ZainabDibabaHaile
    @ZainabDibabaHaile 3 หลายเดือนก่อน

    የማስታዎቅያ ብዛቱ አስጠልቶኝ ርቀ ነበር ንቃብስቷን አይቸ መጣሁ

  • @UmFarahRukaei
    @UmFarahRukaei 3 หลายเดือนก่อน

    በሳል (ትልቅ) የሚያደርገን እድሜያችን ሳይሆን አስተሳሰባችን ነው። በእድሜዉ ትልቅ ሆኖ በአስተሳሰቡ ከህፃን የማይሻል ስንት አለ?! በእድሜዉ ገና ለጋ ጩጬ ሆኖ ስንት ቅን አሳቢ አለ?!

  • @meseretbalaker
    @meseretbalaker 3 หลายเดือนก่อน

    ዶንኪ ትዬብ ላይ አንድ ኦቲዝም የምትቀበል ሴት እሸቱ አቅርቧት ነበር እሷን ጠይቂ

  • @Hdyah-ib9sj
    @Hdyah-ib9sj 3 หลายเดือนก่อน

    አንሺሪ እህቴ አላህ ካቺጋ ይሁን

  • @SameeraA-r8w
    @SameeraA-r8w 3 หลายเดือนก่อน

    አላህ. ያግዝሽ. 😢😢

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 3 หลายเดือนก่อน

    መልካም ንግግር ሰደቃ ነዉ❤

  • @ננהטשגר
    @ננהטשגר 11 วันที่ผ่านมา

    ‏‪0:39‬‏

  • @MersalMersal-h9l
    @MersalMersal-h9l 3 หลายเดือนก่อน +1

    አይ እናት

  • @ferdosahmad6828
    @ferdosahmad6828 3 หลายเดือนก่อน

    ግን ልጅቶወ ስታምር❤

  • @emanjimma730
    @emanjimma730 3 หลายเดือนก่อน

    Ganiye melkam sew nesh fegektash irasu baqi new Allah rigim edme yistish🥰❤

    • @makameko4435
      @makameko4435 3 หลายเดือนก่อน

      የኔ እህት ለልጅሽ ሃያሉ ጌታ አላህ አፊያውን ያስተካክልልሽ ምንም ማለት አይደለም ሶብሪ በኒቃምሽም ተዋቢ ❤ገኒየ የነቅዱሴ ማማ የህዝብ ልጅ እምነት ማትመርጭ ከፍ በይልን በልጆችሽ ሳቂ

  • @FafiMohammdOmer
    @FafiMohammdOmer 3 หลายเดือนก่อน

    አላህ ካች ጋር ይሁን

  • @SelamawitGod-gl2we
    @SelamawitGod-gl2we 3 หลายเดือนก่อน

    gany tabarake la samaye bate serashen eyasarash nawo weyyy sewadesh

  • @banchibaylie1615
    @banchibaylie1615 3 หลายเดือนก่อน +1

    ጀማሪ 🥰👌ኮማች ነን

  • @JamilaJam-yf1si
    @JamilaJam-yf1si 3 หลายเดือนก่อน

    መሸአላህ አለባበስ❤❤❤❤❤❤

  • @HalimaAhmed-w8w
    @HalimaAhmed-w8w 3 หลายเดือนก่อน

    ማሻ አላህ

  • @ሁሉ
    @ሁሉ 3 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ❤❤❤

  • @Topg-dj5rv
    @Topg-dj5rv 3 หลายเดือนก่อน

    ፈጣሪ ይርዳሽ

  • @Ethiopians539
    @Ethiopians539 3 หลายเดือนก่อน

    ጋኒ❤❤❤❤❤

  • @Eyutube-3rs
    @Eyutube-3rs 3 หลายเดือนก่อน +1

    ገኒ ግን ወፈርሽ😊

  • @ሚያቻናል
    @ሚያቻናል 3 หลายเดือนก่อน

    እባካቹ ደሙሩኝ ውዶቼ 😢😢😢

  • @weinighebreindriase7698
    @weinighebreindriase7698 3 หลายเดือนก่อน

    Yetamem leji lesew metali 😂😂😂Autism yetame liji masedegi oko betami kebade new❤❤

  • @MebrtaBirhan
    @MebrtaBirhan 3 หลายเดือนก่อน

    አቡሸሪእህቴልጀንአላህያሸረልሸ

  • @hayatarage1995
    @hayatarage1995 3 หลายเดือนก่อน

    🎉allha yasbswn hulu yaskilshe legshen afywn yestlshe

  • @hayatarage1995
    @hayatarage1995 3 หลายเดือนก่อน

    eny melaw biybr yesrl endy😘

  • @አወል-ኀ8ጸ
    @አወል-ኀ8ጸ 3 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ🎉

  • @ሀያትወለዬዋ-ጠ9ኘ
    @ሀያትወለዬዋ-ጠ9ኘ 3 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ ❤❤❤❤❤❤

  • @habibaethiotube9598
    @habibaethiotube9598 3 หลายเดือนก่อน

    ዩቱብ ትክፈትና ትስራ በግስታንም ብትሄድ

  • @Alhamdulilah_207
    @Alhamdulilah_207 3 หลายเดือนก่อน

    ገነት አንች ኒቃብ ለባሾችን ስታቀርቢ እዳስተካክሉ ንገሪያቸው።

    • @zizi4154
      @zizi4154 3 หลายเดือนก่อน

      isa min asawekat

  • @mooloo7866
    @mooloo7866 3 หลายเดือนก่อน

    ሰራተኛ እዳያረጉሽ ብቻ

  • @MELAT-p8y
    @MELAT-p8y 3 หลายเดือนก่อน +2

    ገኒ ዋው ዳቦሽ ትኩስ ነው🙊🙈

  • @zeynuoda8459
    @zeynuoda8459 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @naiemaNaamema1223
    @naiemaNaamema1223 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤👌

  • @TitigistEthyopia
    @TitigistEthyopia 3 หลายเดือนก่อน +2

    የአረብ ሃገር ኮማቾች ዶክተር አብይ ባንክ ያለውን ብራችንን ሊወርስብን ነው ኡኡኡኡኡ በሉ

    • @rozalove7257
      @rozalove7257 3 หลายเดือนก่อน +1

      አይገርምሽም ድፍረቱ እኮ 😂 ጭራሽ በዚህ በሙቀት ተቃጥለን የሠራነውን ሊዘርፈን ነው

    • @liyagebretsadik
      @liyagebretsadik 3 หลายเดือนก่อน

      የሀገር ንብረት ዘርፎ ጨርሶ ወደ ግለሰብ ዞረ ቦዘኔ መንግሥት

    • @TitigistEthyopia
      @TitigistEthyopia 3 หลายเดือนก่อน +1

      በጣም ምን ጉድ እንደመጣብን ዘንድሮ ፈጣሪ ይፍረድበት

    • @UmFarahRukaei
      @UmFarahRukaei 3 หลายเดือนก่อน

      ለምን ምንን በተመለከተ ይወስዳል
      ግን እውነት ነዉ በአላህ ?ወይንስ ቀልድ

    • @የወሎዋሡመያአመቱሏህ
      @የወሎዋሡመያአመቱሏህ 3 หลายเดือนก่อน

      በምን ምክንየት እ

  • @zaynaba4355
    @zaynaba4355 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @ተሽንፍአለው
    @ተሽንፍአለው 3 หลายเดือนก่อน

    አይ የእኛ ውንዶች ውሸታም ብያቸው ቀምሰው ዞሮ ነው

  • @ሂዊሂዊ-ሰ7ዀ
    @ሂዊሂዊ-ሰ7ዀ 3 หลายเดือนก่อน +2

    አይ ገኒ....ዳቦሸ ትኵሰ ነዉ 😋😋🤣🤣

  • @seadi5
    @seadi5 3 หลายเดือนก่อน

    ባክስታንሀገርያስጠላል

    • @Hiwothiyab
      @Hiwothiyab 3 หลายเดือนก่อน +1

      ታዉቂዋለሽ?

    • @zizi4154
      @zizi4154 3 หลายเดือนก่อน

      hedesh takiyalesh benegerachin layi miyastla hager yelem

    • @Sabasaba-dw5sp
      @Sabasaba-dw5sp 3 หลายเดือนก่อน

      Yet Ayeshw enkuwan ltawki Pakistan emilewn alphabet metsaf alchalshim were

    • @ሙኒረ
      @ሙኒረ 3 หลายเดือนก่อน

      ባክስታን ጭራሽ
      ከሰው አገር ማግባት ከባድ ነው

    • @Amane-oc4nj
      @Amane-oc4nj 3 หลายเดือนก่อน

      በዛላይ መተታሞች ናቸዉ አላህ ይሁናት ከሷ እኛ አናዉቅም