Arada - "ማያ" Comedy Ethiopian sitcom Drama part 10

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 218

  • @yenetube5966
    @yenetube5966 5 ปีที่แล้ว +113

    ጩጭዋ ደስ ስትል! እስቲ ልጅ የሚወድ

    • @negeseyirse8120
      @negeseyirse8120 5 ปีที่แล้ว +1

      ልጅ የማይወድ አለ እዴ?

    • @sofiaosman308
      @sofiaosman308 5 ปีที่แล้ว +1

      ልጅ የማይወድ አለንዴ?

    • @ሰፊያቤንትሙስጠፈ
      @ሰፊያቤንትሙስጠፈ 5 ปีที่แล้ว

      ኢኔ ልጅ ውስጤ ነው👍👍👍👍

    • @hawahawa566
      @hawahawa566 5 ปีที่แล้ว

      👨👨👨👨👨👨🖕🖕

    • @AAa-pd8do
      @AAa-pd8do 5 ปีที่แล้ว

      @Mulualem Bihon ሀያፍቅርነኝ

  • @maretumaretu2870
    @maretumaretu2870 5 ปีที่แล้ว +27

    እንኳን ደና መጣችው. እስኪ. ስሜቱ ከባድ ነው. የሚለውን የምትወዱ ላይክ

  • @midenaabidela1194
    @midenaabidela1194 5 ปีที่แล้ว +12

    እንኳን ደህና መጣቹ ስወዳቹ ምርጦች በያላቹበት ሰላማቹ ይብዛ

  • @እወቅእውቀትብራሀንነው
    @እወቅእውቀትብራሀንነው 5 ปีที่แล้ว +2

    *ስጠብቃቹ ነበር ለኔ የአመቱ ምርጥ ድራማ ናቹ በተለይ የገጠሩ ካራክተር ሲመቸኝ አይ የከተማ ሰው*

  • @azemeraazemar1543
    @azemeraazemar1543 5 ปีที่แล้ว +3

    የኔ ጣፋጭ ስታምር
    እድግ በይ ማር ነገር
    ስወዳችሁ

  • @ቲጂጎንደሬዋ-ኰ1ዘ
    @ቲጂጎንደሬዋ-ኰ1ዘ 5 ปีที่แล้ว +9

    ሰላም አራዳወች እንኳን ደና መጣቹህ ስሜቱ በጣም ከባድ ነዉ በርቱ

  • @እዩ-ነ7ዐ
    @እዩ-ነ7ዐ 5 ปีที่แล้ว +5

    ውይ ስንሻው የሌለ መስሎኝ እየከፋኝ ነበር ምርጦች ሰላም

  • @zed5038
    @zed5038 5 ปีที่แล้ว

    የኔ ጣፋጭ ሁለት ሠዉ ደሥ የሚሉ አኘሁ እሥከ አሠለፍ ሦሥት

  • @tigisttg4062
    @tigisttg4062 5 ปีที่แล้ว +6

    ስውዳችሁ ምርጦቼ እንደኔ የምትውዶችው እስኪ እንያችሁ 😍😍😍😍

  • @ሰዉእናአመሉ-ለ8ረ
    @ሰዉእናአመሉ-ለ8ረ 5 ปีที่แล้ว +1

    የኢትዮጲያ ካርታ ከመስቀል ጋር በጣም ያምራል ምርጥ ፈታ እሚያደርግ ስራ ነው ቀጥሉበት

  • @አድስአለም-ሠ3ሠ
    @አድስአለም-ሠ3ሠ 5 ปีที่แล้ว +4

    Erakiye sewedishi yemn mar ❤❤

  • @memeseid4752
    @memeseid4752 5 ปีที่แล้ว +1

    አጀታቸውን ይበላቸዋል ሰፍሰፍሰፍ,,,,, ክክክክክክይ ይመቻችሁ ሀሪፍ ድራማ ነው

  • @የአላህባሪያነኝየአላህባሪ
    @የአላህባሪያነኝየአላህባሪ 5 ปีที่แล้ว +11

    ስውን ለመርዳት ስው መሆን በቂ ነው

  • @መክያወሎይቶብ-ዸ4ቸ
    @መክያወሎይቶብ-ዸ4ቸ 4 ปีที่แล้ว

    በጣምጥሩ ትምህርቱ ቀጥሉበት

  • @feradesa9188
    @feradesa9188 5 ปีที่แล้ว +3

    ስወዳችሁ የኔ ውዶች ውድድድድድድድድውድድድድድድድድ

  • @zuzutube5497
    @zuzutube5497 5 ปีที่แล้ว +2

    ዋው ዲብየዋ አይኑአ ሲምር

  • @rahmaa2339
    @rahmaa2339 5 ปีที่แล้ว +6

    ክክክክክ ስደት ምርርርርርርርር አድርጎኝ ያስቁኛል ወይ ጉድ

    • @rahmaa2339
      @rahmaa2339 5 ปีที่แล้ว

      ክክክ ይሄ ቶም የሚሉት ጭንቀቱ አያልቅም

    • @rahmaa2339
      @rahmaa2339 5 ปีที่แล้ว +1

      አቤት ስንሺየ ስወድህ ሁላችሁንም እወዳችሁአለሁ

    • @rahmaa2339
      @rahmaa2339 5 ปีที่แล้ว

      @Mulualem Bihon ክክክክ አብሺሩ የላይክ ቸር ነኝ እሺ

  • @zenagirma892
    @zenagirma892 5 ปีที่แล้ว +4

    Hahahaha አቦ በጣም ደስ ትላላችሁ ይመቻችሁ

  • @ዘሀራመሀመድ-ዸ4ኘ
    @ዘሀራመሀመድ-ዸ4ኘ 5 ปีที่แล้ว +3

    ሠላም እኳን ደና መጣቹ እረ ምን ሁኖ ነው ቃና ያልተለቀቀው ጋይሶች

  • @ከዱነኝባይተዋሯቢንትÃĐ
    @ከዱነኝባይተዋሯቢንትÃĐ 5 ปีที่แล้ว +6

    ኤዱ የኔ ቀበጥ ስወድሽኮ❤👈 ነው ስሜቱ ከባድድድድ ነው

  • @bezuyalove7338
    @bezuyalove7338 5 ปีที่แล้ว

    ወይኔ በጣም ደስ ይላል ቀጥሉባት በጌታ

  • @የወሎልጂነኘ
    @የወሎልጂነኘ 5 ปีที่แล้ว

    ዋው ቶም ደስስትልልል በተረፍ በሪቱ ያምራል

  • @zuzutube5497
    @zuzutube5497 5 ปีที่แล้ว +1

    ቶምየ ምርጥ ሀበሻዊ ነህ ደሥሥትል ደሞ ባየሁህ ቁጥር ታምራት ደሥታን ትመሥላለህ

  • @betiyAsfawyeysuselijenagn
    @betiyAsfawyeysuselijenagn 5 ปีที่แล้ว +2

    Sewodchu iko maroch nurlgn 😘😘😘😘😘❤️❤️❤️❤️❤️❤️🛐🛐

  • @ወሎየዋነኝእናቴአሀበክ
    @ወሎየዋነኝእናቴአሀበክ 5 ปีที่แล้ว

    ወይኔ ህፃኗ ደስ ስትል

  • @እናትሀገሬጎንደር
    @እናትሀገሬጎንደር 5 ปีที่แล้ว

    ሲመቱ ከባድ ነዉ የሚለዉ ልጂ ግን በጣም ነዉ የምያስቀኝ😂😂

  • @mekyahusen4828
    @mekyahusen4828 5 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ ትላላችሁ ቀጥሉበት

  • @ቤቴልእናኒነኝ
    @ቤቴልእናኒነኝ 5 ปีที่แล้ว +1

    ጎበዝ ነው
    ስሜት ነው የሚለው ቶም።

  • @lomietube503
    @lomietube503 4 ปีที่แล้ว

    ዋው ደስ የሚል ድራማ

  • @enattaye9796
    @enattaye9796 5 ปีที่แล้ว +1

    ውይ ሥሜቱ ከባድ ነው ሀሀሀሀሀ የሠው አሣማ ጠብሠህ ተጠበሥክ የሤት ሆዳም አይጣል ነው እኮ!😀😀

  • @sardes5480
    @sardes5480 5 ปีที่แล้ว +1

    ውይ አሲ ስትመቸኝ በተለይ እንግሊዘኛዋ

  • @ማራናታማራናታ-ሠ5ለ
    @ማራናታማራናታ-ሠ5ለ 5 ปีที่แล้ว +11

    ወንድ ልጅ ቆምጨጭ ሲል ነው ምኑ አልጫ ነው ግን ስሜቱ ከባድ ነው🤣😝😎🤔👈

  • @aboneshworku8027
    @aboneshworku8027 5 ปีที่แล้ว

    ወይኔ ስንሻው አንተ ብቻ እንድታወራ ብዙ ፓርት ቢሰጡክሳ ስወድክ እኮ

  • @ashaaahmmad3699
    @ashaaahmmad3699 5 ปีที่แล้ว

    የኔ ጣፋጭ ሚጣየ❤❤❤❤

  • @allphones905
    @allphones905 5 ปีที่แล้ว

    የኔ ተናፋቂዊች

  • @zuzutube5497
    @zuzutube5497 5 ปีที่แล้ว +1

    ክክክክክክ ችግር የሚሉት በሺታነው አለ

  • @enatmesfin
    @enatmesfin 5 ปีที่แล้ว +5

    ጩጨዋ ተመቸችኝ ወይ የዘንድሮ ሕፃን ሕፃን ድሮ ቀረ

  • @tiartefera5546
    @tiartefera5546 5 ปีที่แล้ว +2

    ዛሬ አንደኛ ነይ ከመ ዳም ጋር ተጣልቻለሁበጣምጸባዮተቀየረችአጽናኑኝ🙇🙇🙇🙇🙇

  • @marioumeth3559
    @marioumeth3559 4 ปีที่แล้ว

    ቶም ቅዘናም ፍቅረኛህን የምፈራት😍😍😍😍😍

  • @አልሀምድሊላሀአለኩሊሀል
    @አልሀምድሊላሀአለኩሊሀል 5 ปีที่แล้ว

    እጨት እጨት የሚል ቀልድ

  • @እመቤትየነገርኩሺንአደራሽ
    @እመቤትየነገርኩሺንአደራሽ 5 ปีที่แล้ว +1

    ስንሻው ዉስጥ ነህ😘😘

  • @World-mi7yc
    @World-mi7yc 5 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ደነ መጣቹ

  • @ስደተኛነኝእናቴንናፋ-ወ3አ
    @ስደተኛነኝእናቴንናፋ-ወ3አ 5 ปีที่แล้ว

    እንኳን በሰላም መጣቹህ

  • @tsehaytsehay3677
    @tsehaytsehay3677 5 ปีที่แล้ว

    ክክክክክክክክክክክ
    ባሉሺበት ናፍቅሺኝ አል
    በጭቅ

  • @adyenour4021
    @adyenour4021 5 ปีที่แล้ว +2

    Mirtochye♥😍😍😊😊😊😊

  • @ሀበሻነኝእኔ
    @ሀበሻነኝእኔ 5 ปีที่แล้ว +1

    ስሜቱ ከባድ ነው 😂😂😂😂😂💚💛❤👍

  • @amiwelloyewa1849
    @amiwelloyewa1849 5 ปีที่แล้ว +6

    ጅብ አይባላም አኩኩሉ ያጫዉታል ክክክክክ

  • @ethio2280
    @ethio2280 5 ปีที่แล้ว +6

    ወይኔ ስወዳችሁ እናመስግናለን መጣችሁልን ስብስክራይቭ አድርጉልን በቅንነት

  • @umarusman6780
    @umarusman6780 4 ปีที่แล้ว

    Afer belu tefachu ayidel

  • @ቀበጧየአዳማስደተኛነኝተስ
    @ቀበጧየአዳማስደተኛነኝተስ 5 ปีที่แล้ว +1

    እኳን ደና መጣችሁ የኔ ምርጦች እዴት እደምወዳችሁ በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛልኝ ጩጬዋ እዴት ደስ እደምትል

  • @shemsedinqtr8073
    @shemsedinqtr8073 5 ปีที่แล้ว +4

    ስሜቱ ከባድ ነው አላለም ምችትብላችሁኛል 👌

  • @meriamsisay3812
    @meriamsisay3812 5 ปีที่แล้ว +2

    አንደኛ ነህ አይቸ እኮምታለሁ ቦታ ለመያዝ ነው እንኳን ደህና መጣቹ

  • @lulalula7120
    @lulalula7120 4 ปีที่แล้ว

    ቶም ባል ነው የያዝከው 💪😂😂😂

  • @amranhusein7858
    @amranhusein7858 5 ปีที่แล้ว

    Dess sitilu hulachuhum 😀😀😀😀

  • @አባዮሐንስየእግዚአብሔርስ
    @አባዮሐንስየእግዚአብሔርስ 5 ปีที่แล้ว

    እናመሠግናለን አራዳዎች

  • @mohammad5957
    @mohammad5957 5 ปีที่แล้ว +4

    እንኳን ደህና መጣችሁ ❤❤❤❤

  • @ቤዛሙልጌታጭንቅየለምበጌታ
    @ቤዛሙልጌታጭንቅየለምበጌታ 5 ปีที่แล้ว +7

    #ስሜቱ *ከባድ* *ነው*
    😂😂😂

  • @youtube270
    @youtube270 5 ปีที่แล้ว +41

    በቅንነት ሠብሥክራይብ በማድረግ አብረን ቁርአን እንቅራ

    • @jameljamela6767
      @jameljamela6767 5 ปีที่แล้ว

      እሽ ግሩብ ካለ አስገቡኝ

    • @asmaamusaa8379
      @asmaamusaa8379 5 ปีที่แล้ว

      group kalee asgeebuny

    • @youngster22
      @youngster22 5 ปีที่แล้ว

      እሽ አልሀምዱሊላህ ኒእመተል ኢስላም

    • @gjkbvjhl8955
      @gjkbvjhl8955 4 ปีที่แล้ว

      እሺ መማዬ

    • @lailalalaila6034
      @lailalalaila6034 4 ปีที่แล้ว

      እሺ

  • @እናቴንናፍቂ1988
    @እናቴንናፍቂ1988 5 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን ስላም መጣችሁ

  • @gsbsjbdhxh6194
    @gsbsjbdhxh6194 5 ปีที่แล้ว +8

    ጅብ ይባላል እዴ ያልሺዋ ልጅ ኤደን ግን ደና ነሽ እዴት ነሽ 😂😂😂😂😂😂😂

  • @zuzutube5497
    @zuzutube5497 5 ปีที่แล้ว +1

    ክክክክክ ወይኔ ኩታራ አልክ አጎቴይልነበረ አሥታወሴከኝ አሁግን 7አመቴ ድምጡንተሠማሁ ይኑር አይኑርራሡ አላቅም ቁጥሩንም አናቀውይሉኛልቤተሠብ ወደ አፍሬራነበረሚኖረው😭😭😭

  • @hanatube5790
    @hanatube5790 5 ปีที่แล้ว

    esanuwa betam des tlalech

  • @የመካነስላሞቆጆሶፍያቦጋለ
    @የመካነስላሞቆጆሶፍያቦጋለ 5 ปีที่แล้ว +2

    ፍቅርያዘኚ

  • @zggzgz7337
    @zggzgz7337 5 ปีที่แล้ว

    እደኔ አይ የከተማሰው እሚለውን እምወዱት

  • @safisoso5459
    @safisoso5459 5 ปีที่แล้ว +2

    እኳን ደናመጣችሁ

  • @እመቤትየነገርኩሺንአደራሽ
    @እመቤትየነገርኩሺንአደራሽ 5 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን በሰላም መጣችሁ ሰወዳቹሁ 😍😍 ደሞ በጎጎትነውኮ ምጥብቃቹሁ

  • @እመቤትየነገርኩሺንአደራሽ
    @እመቤትየነገርኩሺንአደራሽ 5 ปีที่แล้ว

    አረ ፈላዋ በጣምደስ ስትል 😍

  • @የሥልጤልጅነኝየሥልጤልጅነ
    @የሥልጤልጅነኝየሥልጤልጅነ 5 ปีที่แล้ว +1

    ወዉ

  • @betiyAsfawyeysuselijenagn
    @betiyAsfawyeysuselijenagn 5 ปีที่แล้ว +2

    , 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂Sewdachu

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 5 ปีที่แล้ว

    እንኳንደናመጣችሁአሪፍነው

  • @rtrt1443
    @rtrt1443 5 ปีที่แล้ว +9

    አረ ዛሬ ተንበሻበሽን በድራማ ኑ እህቶቼ እንየው አብረን ያለናንተ ቤቱ አይሞቅም ስሜቱ ከባድ ነው አለ

  • @rosakejela4503
    @rosakejela4503 5 ปีที่แล้ว +1

    Endaw yesak minci🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣😅😅😅😅😅😅 hoden amemegn

  • @ኪዲየዉሎቀበጥ
    @ኪዲየዉሎቀበጥ 5 ปีที่แล้ว +1

    እኳን ደህና መጣችሁ

  • @maremdesta5189
    @maremdesta5189 5 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን

  • @ወለተማርያምወይንሽት
    @ወለተማርያምወይንሽት 5 ปีที่แล้ว +1

    እልልልልልልል ዛሬ ወጉ ደርሶኝ 1ኛ ነኝ

  • @semutube2755
    @semutube2755 5 ปีที่แล้ว

    Wow metachu sewedachu daberogn naber

  • @ነጃትወለየዋ-ተ2አ
    @ነጃትወለየዋ-ተ2አ 5 ปีที่แล้ว +3

    ስድሻው ውስጤ ነው ከምር

  • @kamilabadir1879
    @kamilabadir1879 4 ปีที่แล้ว

    eden betam temc

  • @sofsof7298
    @sofsof7298 4 ปีที่แล้ว

    አይ የከተማ ሰው ያልከው ልጂ እደት ነክ ደናነክ እደት ነክ

  • @sifantaye1799
    @sifantaye1799 5 ปีที่แล้ว

    Kkkkkkk ወንድዬ. ታዝ ናናለህ

  • @እመቤትየነገርኩሺንአደራሽ
    @እመቤትየነገርኩሺንአደራሽ 5 ปีที่แล้ว +1

    😂😂😂😂😂😂😂ቶም አይዛን

  • @zainubaregazainubarega4606
    @zainubaregazainubarega4606 5 ปีที่แล้ว +1

    Well came arada love you all

  • @sarawallo8276
    @sarawallo8276 5 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም

  • @madinalove519
    @madinalove519 5 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን መጣችሁ ዩቲዩብ የማየው አጥቻለሁ

  • @Habtam_cooking
    @Habtam_cooking 5 ปีที่แล้ว

    እንኳን በስላም መጣችሁ ተውዳጆች

  • @ቤሊቤቲ
    @ቤሊቤቲ 5 ปีที่แล้ว +15

    ጅብ ይባላልንዴ?
    ሰላም ብሎሽ
    አጫውቶሽ
    እንዴት ነሽ ብሎሽ ይሄዳል ክክክክክክክክክ😂😂😂😂😂👍

  • @asterdeti8326
    @asterdeti8326 5 ปีที่แล้ว

    Arif new

  • @erfvvbghfh6110
    @erfvvbghfh6110 5 ปีที่แล้ว +1

    Wayi yihen gatare lajii sawadaw

  • @abdezakir2735
    @abdezakir2735 5 ปีที่แล้ว +1

    Bareda

  • @ከዱነኝባይተዋሯቢንትÃĐ
    @ከዱነኝባይተዋሯቢንትÃĐ 5 ปีที่แล้ว +2

    የስደት ዘመዶቼ ኑ እነ ስንሻው መጠዋል

  • @darindarin5632
    @darindarin5632 5 ปีที่แล้ว

    እኳን ደና መጣቹ

  • @ሻሎምሻሎምናታኔምነኝየክር
    @ሻሎምሻሎምናታኔምነኝየክር 5 ปีที่แล้ว +2

    መጣችሁልኝ የኔ አድክሞች ዘና እንበል

  • @cell7963
    @cell7963 5 ปีที่แล้ว +1

    እንካን ደህና መጣችሁ

  • @seadrss1844
    @seadrss1844 3 ปีที่แล้ว

    Yamirala

  • @zubedaahmed859
    @zubedaahmed859 5 ปีที่แล้ว

    ዘርሽ ስለተሸለምክ ደስ ብሎኛል

  • @tigisthayilu7668
    @tigisthayilu7668 5 ปีที่แล้ว

    አረ አትምጪ እግሮችሽ ይደክማሉ😛😛😂😂😂

  • @tsedaletsedale9081
    @tsedaletsedale9081 5 ปีที่แล้ว

    እንኳን በሰላም መጣችሁ ውዶች

  • @Tነኝየተክልዬዋ
    @Tነኝየተክልዬዋ 5 ปีที่แล้ว +2

    እኔም መምህር ልጥበስ እንዴ ልጆቼ የግል ትምህርት እንዲማሩ

  • @amandaamanda1527
    @amandaamanda1527 5 ปีที่แล้ว

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣toom love you

  • @mezertgushuethiocplebrites4259
    @mezertgushuethiocplebrites4259 5 ปีที่แล้ว

    ጨዋታ ነው