Yirdaw Tenaw - Bemaledaw /በማለዳው/ Ethiopian Music (Official Video)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 12 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 923

  • @geberu899
    @geberu899 ปีที่แล้ว +41

    ጊዜ የማይሽረው ሙዚቃ። Thank you. Yirdaw ድምፀ መረዋ

  • @healthtube7659
    @healthtube7659 4 ปีที่แล้ว +18

    ፋኖስም አልዋስ ጨለማ አልፈራም heart touching❤❤ proud of you yirdaw

  • @burtelaka5166
    @burtelaka5166 5 ปีที่แล้ว +605

    ድንግል ማርያም ብርሀኑን ትላክል የኔ ጌታ ታሪክ ተለዉጦ አይን በርቶ ይህንን አሪፍ አሪፍ ስራዎችን ብታይ ደስባለኝ

    • @citycell7226
      @citycell7226 5 ปีที่แล้ว +4

      W2e2p00wpdpwe2e22 the first 0030p23030303330o0i4i3i039033000430itt9303030444444334t5t54, 4G 3youn 330t0 , 03030t48399999 0 0937855070 3333993903ti3ti the same. 0990000066803030t48399999 93408483

    • @swaidanswaiean7797
      @swaidanswaiean7797 5 ปีที่แล้ว +8

      Burte Laka amen lemebrehan yemisanat yelem

    • @saeedalbelooshi5337
      @saeedalbelooshi5337 5 ปีที่แล้ว +1

      Yy

    • @saeedalbelooshi5337
      @saeedalbelooshi5337 5 ปีที่แล้ว +3

      S

    • @berrygashu4191
      @berrygashu4191 5 ปีที่แล้ว +4

      😍😍😍😍😍

  • @maryamlawand6047
    @maryamlawand6047 4 ปีที่แล้ว +177

    አላህ ብረሀኑን ይግለጥልህ እሱ ካለምን ይቸግረዋል አላህ አይንህን ይመልስልህ ወንድም

    • @awash3144
      @awash3144 3 ปีที่แล้ว +8

      😑😑😑😑

    • @aman_2065
      @aman_2065 2 ปีที่แล้ว +3

      @@awash3144 what?

    • @حواحوا-ذ2ط
      @حواحوا-ذ2ط 2 ปีที่แล้ว +2

      እንዴትማየትአይችልምወይ

    • @zahraargobawatube887
      @zahraargobawatube887 2 ปีที่แล้ว +5

      @@حواحوا-ذ2ط አወ አያይም አይነ ስውር ነው አላህ ያብራለት

    • @jemalyesuf1042
      @jemalyesuf1042 2 ปีที่แล้ว

      የማነው አላሀ

  • @ልጄናትሕይወቴ
    @ልጄናትሕይወቴ 4 ปีที่แล้ว +36

    ይህን ዘፈን ዛሬም በትዚታ ያደመጥኩኝ ናው 2010 ላይ ወደ ስደት ልመጣ ስል ከጎደኞቼ ጋር ፈታ ብለንበት ነበር😢😢😢😢

    • @neimahussen7156
      @neimahussen7156 3 ปีที่แล้ว

      የኔቢጤ ሀይስኩል ነበርኩ እንደውተይኝ አንችው

    • @andaluscell2262
      @andaluscell2262 ปีที่แล้ว

      😢😢😢

    • @Gemila-v9v
      @Gemila-v9v ปีที่แล้ว

      😥😔

    • @SaisiwSusus
      @SaisiwSusus 7 หลายเดือนก่อน

      😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @SaraDd-mt5eb
      @SaraDd-mt5eb 2 หลายเดือนก่อน

      እኔም 😢😢

  • @kidest7selasea208
    @kidest7selasea208 2 ปีที่แล้ว +7

    ይሄ ውድ እናቴን ሰለሚያስታውሰኝ በቀን ሳላዳምጠው አልውልም በጣም ነው የምወደው ።አንደኛ ስራ ነው እናመሰግናለን ይርዳውዬ

  • @vbsndvbdjd9056
    @vbsndvbdjd9056 5 ปีที่แล้ว +131

    ለእግዚአብሔር የሚሳነህ ነገር የለምና ለአይንህ ብረሀንን ይላክልህ ሁሌም ምኞቴ ነው

  • @rabiarabiyah7003
    @rabiarabiyah7003 4 ปีที่แล้ว +17

    ይሆ ሙዚቃ ወላሂ ወድሜ ትንሽ ነው ገና 1አመት በጣም ነበር ስስማ የሚጮሆው አይይይ የኔ ትዝታ አሁንማ አድጋል

    • @Sነኝየነማሜእህት
      @Sነኝየነማሜእህት 7 หลายเดือนก่อน

      አይ ትዝታ እኔ ደሞ ስደት የወጣሁ ለት ነው የሠማሁት

    • @Jshs111Medi
      @Jshs111Medi 3 หลายเดือนก่อน

      እኔ ደግሞ ወድሞቼን አጫውት ነበር በትቢ ተከፍቶልን ቤታችን ቁጭ ብዬ😢

    • @merdihussen
      @merdihussen 3 หลายเดือนก่อน

      እኔ ደሞ 1 ወንድም ነው ያለኝ አላህ ይጠብቅልኝ ያረብ በድምፁ ነው ዘፍኖ የጋበዘኝ የኔ ልዩ ወንድም መከታ ክብሬ ወንድማለም አላህ ያሳድግልን

  • @mahiyemikitanash6471
    @mahiyemikitanash6471 5 ปีที่แล้ว +48

    ይርዳዉየ የኔ ኣንደኛ ድንግል ማርያም ከነ ልጅዋ ትጠብቅህ ብርሃኑን ታሳይህ

  • @bandirawdessie565
    @bandirawdessie565 2 ปีที่แล้ว +11

    ካናዳም፣አሜሪካም ሁኜ በፍቅር በተደጋጋሚ የማዳምጠው ዘፈን።

  • @samrawittubes3810
    @samrawittubes3810 5 ปีที่แล้ว +40

    እኔን ድክም ይበለኝ የኔ ውድ አይዞህ እግዚያብሄር ብርሀኑን ይላክልህ

  • @yemanedemse930
    @yemanedemse930 5 ปีที่แล้ว +26

    ዋው በጣም ደስ ይሚል ዘፈን ነው በትዝታ ወደዋላ ወሰደኝ ምርጥ ስራ ነው

  • @wellotube7062
    @wellotube7062 4 ปีที่แล้ว +14

    😭😭😭😭 እሄን ሙዛቃ የልጅነት ፍቅርየ ጋብዞኝ ነበር መርሳት አልቻልኩም

  • @abaynishabaynish9087
    @abaynishabaynish9087 5 ปีที่แล้ว +55

    ድንግል ማሪያም እመብርሃን ብርሃን ትላክህ ይርዳው ምርጥ

    • @samuelwondyifraw427
      @samuelwondyifraw427 4 ปีที่แล้ว +1

      ይርዳው ውስጤ ነህ።እሂን ዘፈንህን ከልቤ እወደዋለሁ

  • @hosniyamohamed853
    @hosniyamohamed853 5 ปีที่แล้ว +46

    አላህ ብርሃንህን ይመልስልህ
    እሱ ምን ይሳነዋል

  • @vbsndvbdjd9056
    @vbsndvbdjd9056 5 ปีที่แล้ว +86

    እኔ አተን ሳይ ሁሌ እረበሻለሁ እመብርሀን ትጠብቅህ ሰላምህ ይብዛልኝ ለኔ አተ አደኛ ነህ ይሄን ሙዜቃ ሳዳምጥ ሁሌ ታስለቅሰኛለህ ይርዳው እንወድሀለን

  • @legendaryeth
    @legendaryeth 4 หลายเดือนก่อน +9

    ፉኖስም አልዋስ
    ጨለማ አልፈራ😭 መጀመሪያ የሰማሁት ቀን በዚህች ግጥም ያለቀስኩትን መቼም አረሳውም አሀን 2016 እንባ እየተናነቀን እየሰማሁት ነው

  • @bojanmilivojevic1502
    @bojanmilivojevic1502 5 ปีที่แล้ว +8

    Yerdi LebeBerhan neh God Blessed You.🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @marya1084
    @marya1084 5 ปีที่แล้ว +1

    ወይኔ በጣም አንጀቴን በላኸው ፈጣሪ ብርሃንህን ይስጥህ የኔ ጌታ በጣም እወድሃለሁ አድናቂህ ነኝ

  • @zeyetutaju1705
    @zeyetutaju1705 5 ปีที่แล้ว +21

    አላህ ብርሀንህይክፈትልክ
    የኔምወድም እዳአታነው ይከብዳል ከፈጣርነው ምንምማድረግአንችልም

  • @ጀነኝስደተኛዋአይዱኒያፈተ
    @ጀነኝስደተኛዋአይዱኒያፈተ 5 ปีที่แล้ว +17

    አይዞክ አላህ ብርሃን ያረግልሃል ተስፋ አትቁረጥ

    • @ፋፊነኝየሀራዋ
      @ፋፊነኝየሀራዋ 5 ปีที่แล้ว +1

      ይርዳውየየኔፍቅርወላሒአይንሕንቢገልፅልሕካንተይልቅእኔነበርኩከምንምበላይደሥየሚለኝጤናሕንያርዝመውየኔፍቅርሥወድከልቤካንጀቴነውወላሒምነውአንድቀንበአካልበአገኘሑሕ

  • @ኢላሂእዝነትህን
    @ኢላሂእዝነትህን 5 ปีที่แล้ว +12

    እውይ ትዝታ ይሄ ሙዚቃ ከህቴ ጋር ስንጨፍር ዝናብ ላይ ይጃዛ ቤት ስልኳን ሰበርኩባ የዛሬ አመት አሁን እሷም ተያዘች ሁቢ እወድሻለሁ
    😭😭😭😍😍😍😍😘😘😘😘

    • @hayatmuhatub7453
      @hayatmuhatub7453 5 ปีที่แล้ว

      የኔማርአብሽሪ ማማዬ የትምቦታብትሆን ሰላምትሁንልሽ ትገናኛላችሁ

    • @asmashafi6372
      @asmashafi6372 3 ปีที่แล้ว

      አብሽሪ የኔ ዉድ

  • @mazaalemo9619
    @mazaalemo9619 5 ปีที่แล้ว +64

    ፈጣሪ ብሪሀኑን ይላክልህ

  • @እሙየየነቴነፍቂ
    @እሙየየነቴነፍቂ 5 ปีที่แล้ว +112

    ምነው ከለከለኝ እችን እዳላይ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
    አይንህን አላህ ይግለጥልህ

    • @kedijanegash2488
      @kedijanegash2488 5 ปีที่แล้ว

      አሚንን

    • @lensateshome9185
      @lensateshome9185 5 ปีที่แล้ว

      Uuuuuf amazing

    • @sanilove8449
      @sanilove8449 5 ปีที่แล้ว

      Amen😥😥😥😥😥😥

    • @ahmenaahmena6466
      @ahmenaahmena6466 5 ปีที่แล้ว

      አሚንንንንን

    • @jalalcc
      @jalalcc 5 ปีที่แล้ว

      Holton yemiaderg Amelia berahnon enedetay fekadu yehonamin

  • @arsemawelsh5192
    @arsemawelsh5192 5 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ምርጥ ድምፅህ አንጀት ያረሳል ትዝታ አለብኝ ከዝህ ሙዝቃ ጋ እፍፍፍፍ ምን አለበት ሰአቱ መቁጥር አቃሩጡ ያን ደስ የሚል ጌዜ ባይልፍ እዛው ደስታውን ስጣጥም እኖር ነበር።

  • @የድንግልማርያምልጅ-ኈ8ዠ
    @የድንግልማርያምልጅ-ኈ8ዠ 5 ปีที่แล้ว +16

    በማለዳዉ ጀንበር በማለዳዉ ይከተለዉ ጀመር ልቤ እንግዳዉ☺ ይርዳዉ ጤና ለኔ 1ኛ👌

  • @እናቴየኔአለኝታእግዚአብሄ
    @እናቴየኔአለኝታእግዚአብሄ 5 ปีที่แล้ว +8

    ፍቅርን የጀመርኩበት ሙዚቃ እድሜ ጤና ይስጥልኝ እርዳው

  • @richhabeshawitgsm384
    @richhabeshawitgsm384 5 ปีที่แล้ว +38

    አዩኑ ባያይም ልቡ ብርሀን ነዉ

  • @wediassab7795
    @wediassab7795 5 ปีที่แล้ว +32

    I love this music.
    Thank you Yrdaw 🙏

  • @teddybear2615
    @teddybear2615 2 ปีที่แล้ว +12

    በጣም ሚወደው በምክንያት ነው
    2022I'm still here 📍

  • @ነጲየድሬዋቀበጥነጲስደተኝ
    @ነጲየድሬዋቀበጥነጲስደተኝ ปีที่แล้ว +1

    የኔ ፉቅር ልጅ የጋበዘችኝ ዘፈን ዉድድድድ ነዉ የማረግሽ የኔ ሂወት❤

  • @rakrams3923
    @rakrams3923 5 ปีที่แล้ว +3

    ምወደም ዘፋኝ ቢኖር ይርዳው ነው ቁምነገር ነው ምላቹ ባገኘው አገባው ነበር ግን አላገኘውም ፈጣሪ ብርአን ይክፈትልክ ባለኸበት ሰላምክ ብዝይበል

  • @እማእውድሻለሁ-ገ5የ
    @እማእውድሻለሁ-ገ5የ 3 ปีที่แล้ว +1

    ያረድየ ዋውውውውውውውው እግ/ር እድመህ ይሰጢልህ የነ ገታ

  • @yostinaberhe5422
    @yostinaberhe5422 5 ปีที่แล้ว +325

    የአይነስውር መሪ እመብርሃን ናት 🥰🥰🥰

  • @betytade2907
    @betytade2907 4 ปีที่แล้ว

    ይርዳውዬ እመብርሀን አይንህን በለተ ቀኗ ብርት ታድርግልህ

  • @kareembushra9025
    @kareembushra9025 4 ปีที่แล้ว +3

    Yerdaw xena tillik sow!
    Thank you!

  • @amettube5071
    @amettube5071 5 ปีที่แล้ว +12

    በመለደው ይህ ሙዚቃ የቆየ መሰለኝ ጆሮዬ ነው ልበል 🤗👂🙉

  • @እናቴየኔአለኝታእግዚአብሄ
    @እናቴየኔአለኝታእግዚአብሄ 5 ปีที่แล้ว +7

    ለኔም ፍቅርን የጀመርኩበት ነው ከምንም በላይ ይመቸኛል እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @haleemhassn8415
    @haleemhassn8415 3 ปีที่แล้ว

    አላህ ብረተንህ ይመልሰልህ እሱምን ይሰሳነዋል እንኳንቸ ቀላሏን ደም አረገቶ ሰዉ የማረግ ጌታነዉ

  • @ነኘወለየዋፍቅርነውሂወቴ
    @ነኘወለየዋፍቅርነውሂወቴ 5 ปีที่แล้ว +49

    ማነው እደኔ ተጋብዞ በትዝታ የታጠረ መውጫያጣ

  • @ሀዩቲሰኢድ
    @ሀዩቲሰኢድ 2 ปีที่แล้ว +1

    አይ 20010 ትዝታ ሀይስኩል የጓደኞቼ ማስታወሻ እፍፍፍ

  • @ኢትዩጵያውስጤ
    @ኢትዩጵያውስጤ 4 ปีที่แล้ว +4

    ዊየል አለም ታደክማለች ይርዳው እግዚአብሔር ወደሱ የመልስህ

  • @bandirawdessie565
    @bandirawdessie565 2 ปีที่แล้ว +1

    በዘመኔ ከሺ በላይ ግዜ ከካናዳ እስከ አሜሪካ ያዳመጥኩት ሙዚቃ።

  • @lubie31
    @lubie31 5 ปีที่แล้ว +5

    Yirdaw nebs sew, Alah edmehin yasrezimilin 🤲 betam konjo music new;enameseginalen 🤙

  • @EstifanosKibret-p6s
    @EstifanosKibret-p6s 7 วันที่ผ่านมา +1

    የሚያምር ሙዚቃ ነው

  • @hewanmoligeta4686
    @hewanmoligeta4686 4 ปีที่แล้ว +8

    ይረዳው ፍቅር በጣም የሚ መች ዘፈን ነው።
    😘😘😘👍👍👍❤❤❤❤💯

  • @mebrahtuzere4327
    @mebrahtuzere4327 2 ปีที่แล้ว

    በታም ነው የምወድህ ይርድየ ኣይዞህ በርታ
    Mz ከአርትራ።

  • @lilianochanolay3539
    @lilianochanolay3539 2 ปีที่แล้ว +16

    This song is a beautiful peace of work, the lyrics are so touchy ❤️

    • @ffghfuggkjcj48
      @ffghfuggkjcj48 2 ปีที่แล้ว +2

      CT

    • @A.D.540
      @A.D.540 2 ปีที่แล้ว +1

      True

    • @GdjfHdhj
      @GdjfHdhj ปีที่แล้ว

      @@ffghfuggkjcj48 p

    • @Lisa-xo8tf
      @Lisa-xo8tf ปีที่แล้ว

      . M ​@@ffghfuggkjcj48

  • @TheGreat-zo3ce
    @TheGreat-zo3ce 3 หลายเดือนก่อน

    በጣምየምወደው
    ሙዚቃእ/ርብረሀኑንይግለፅልህ

  • @melesabelaynheyebago3858
    @melesabelaynheyebago3858 4 ปีที่แล้ว +3

    ይህንን ሙዚቃ ሲሰማ ሰለሰብ እንባ ይመጣልኛል ምን ይሳነዋል ለፈጠራ ብርሀኑን ይሰጥክ 😭

  • @meklittesfaye9968
    @meklittesfaye9968 2 ปีที่แล้ว +2

    እመብርሃን አይንህን ትግለጥልህ አሪፍ ሙዚቃ ነው

  • @roziemuhammad3967
    @roziemuhammad3967 4 ปีที่แล้ว +9

    ስያሳዝን ምስክን😭😭😭😭😭😭😭😭😭አይኑ አያይም እደ😭😭😭😭ወይኔ

    • @zehara605
      @zehara605 3 ปีที่แล้ว

      አወ 😢😭😭

  • @Teme-do3wu
    @Teme-do3wu 6 หลายเดือนก่อน +2

    This music reminds me my past and my friends those i left in Ethiopia always when i want remember them i listen to this ስደት ግን አንዳንዴ ስያስጠላ

  • @yesasofa4174
    @yesasofa4174 5 ปีที่แล้ว +35

    ጌታ እግዚአብሔር ብርሃንህን ይመልስልህ 🙏

  • @albadr666
    @albadr666 3 ปีที่แล้ว +2

    የአይነ ስውረ መሪ እመብረሃን ነት ትድረስልህ🙏

  • @AaAa-dy9pq
    @AaAa-dy9pq 4 ปีที่แล้ว +7

    ፈጣሪ በቃህ ብሎ ይችን አለም እና ውድ ስራህን ብታይ ምአለበት

  • @MamilaJems
    @MamilaJems 19 วันที่ผ่านมา

    ፈጣሪ የሾመው ፉጥር ሊሽረው አይችልም ፈዋሹ አላህነው አላህ ያግዘው

  • @nasratube4549
    @nasratube4549 5 ปีที่แล้ว +17

    "Dekem dekem" berhan yestkh wedimm😢😢😢💖💖💖

  • @goodjobyargal5308
    @goodjobyargal5308 2 ปีที่แล้ว +2

    I Like this song I Love you yerdaw tenwe God bless you brother Nathen impossible for God one day God you will open your eyes💗💙💙💚🧡👏👏👏🖐

  • @nancykaranja1609
    @nancykaranja1609 5 ปีที่แล้ว +13

    Walai i don't understand any word.but i love the song💕💕💕💕💕💕🔥🔥🔥😘much love from Kenya

  • @dessalegnetelele7553
    @dessalegnetelele7553 2 หลายเดือนก่อน +1

    Kibirt Ethiopia Tikidem ❤❤we love you all the time kibuir artist Yirdaw Tenaw ❤❤.

  • @RobelRobert-v1v
    @RobelRobert-v1v 6 หลายเดือนก่อน +3

    Big love and big respect for yerdaw ❤❤❤❤❤ tena ❤❤❤❤ birhan yegletlhe ante tekeklgaw lebe brhan neke❤❤❤

    • @RobelRobert-v1v
      @RobelRobert-v1v 6 หลายเดือนก่อน +1

      You are right ❤❤❤❤

  • @lalisonjuses250
    @lalisonjuses250 4 ปีที่แล้ว +1

    Uuuufffffiii geta birahanun yilalik yene wudii fetar hulu chayi new

  • @hannahone2533
    @hannahone2533 5 ปีที่แล้ว +45

    የኔ ጌታ እመቤቴ ብርሀን ታዲለህ

  • @dessalegnetelele7553
    @dessalegnetelele7553 12 วันที่ผ่านมา +1

    We love you all the time kibuir artist Yirdaw ❤❤❤❤❤❤.

  • @ሰውናአመሉ-ሰ4ኀ
    @ሰውናአመሉ-ሰ4ኀ 5 ปีที่แล้ว +17

    አይዞህ አይከለክልህም አይንህን ቢከለከል የልብ ብረሀን ሰቶሀል አይዞህ

  • @AminatGeta12
    @AminatGeta12 11 หลายเดือนก่อน

    በጣም ከልቤ የማፈቅረው ሰው ጋብዞኝ ነበር የዛሬን አያድርገው እጀ በደናው ጊዜ በንፁህ ልቡ ያፈቅረኝ እና አፈቅረው የነበረው ልጅ ሁሌም አስታውሰዋለው አይ መለየት ባይኑር 💔💔💔💔ለኸይር ነው ከልብ አፍቃሪ ተፈቃሪውን አይረሳም 🥺🥺🥺🥺

  • @ኢ.ያ.ሀገሬ.ዩቱብተወከልቱ
    @ኢ.ያ.ሀገሬ.ዩቱብተወከልቱ 5 ปีที่แล้ว +9

    አይንህ አላህ። ብራን ያድርግልህ።

  • @HfGds-q1l
    @HfGds-q1l 16 วันที่ผ่านมา +1

    ምነው ከለከለኝ እችን እዳላይሽ😢😢

  • @eliastadesse3117
    @eliastadesse3117 5 ปีที่แล้ว +13

    ሁሉም ለእግ/ር ይቻለል

  • @rosalineelbatah5683
    @rosalineelbatah5683 10 หลายเดือนก่อน

    ምነው ከለከለኝ እችን እዳላይ ስደት ነው😢😢😢❤❤❤❤

  • @edenJesuschildofGod8132
    @edenJesuschildofGod8132 4 ปีที่แล้ว +27

    What an absolutely heart touching song, I never come
    across in any language!! It is very emotional. I'm struggling to understand some of the words,
    but I understand some of the words and that makes me to pray to the most high
    for him to see, please God. and I just
    wanted to Include the bass part it was beautiful played no one can play bass guitar
    like Ethiopians anyway fantastic respect Sir.

  • @BereketBirhanu-re4fl
    @BereketBirhanu-re4fl 10 หลายเดือนก่อน

    ድንቅ ዘመን የማይሽረው ሙዚቃ

  • @sarabiya659
    @sarabiya659 4 ปีที่แล้ว +7

    ፈጣሪ አይንክን ያብራልክ ❤❤❤❤❤

  • @abenetwoldesenbet9117
    @abenetwoldesenbet9117 4 ปีที่แล้ว +1

    Hule sesemaw bewel yemaleselechew arif sera new.good job yerdaw

  • @habesha3656
    @habesha3656 5 ปีที่แล้ว +9

    one of the best yirdaw 🙏❤

  • @salams4912
    @salams4912 2 ปีที่แล้ว

    የኔ ዉድ እ/ር ምን ይሣነዋል አይንህን ቢያበራልህ

  • @worknshantehu7018
    @worknshantehu7018 5 ปีที่แล้ว +107

    እመብርሀን ብርሀኗን ትላክልህ

  • @tigistzewde-o7v
    @tigistzewde-o7v 6 หลายเดือนก่อน +1

    ውድ ወንድሜ ድንግል ማርያም ብርሀኑን ትስጥህ

  • @ገብረኤልዋሰጠበቃይ
    @ገብረኤልዋሰጠበቃይ 4 ปีที่แล้ว +8

    እግዚአብሔር እሱ በጁ ዳሶህ ብረሀን ያረግልህ💒 ምረጥ ድምፀ አለህ 👍👍 2020 አዳምጣለሁ እንደኔ የሚያዳምጥ👉👍❤

  • @dessalegnetelele7553
    @dessalegnetelele7553 2 หลายเดือนก่อน

    Thank you ❤ kibuir artist Ethiopian Yirdaw Tenaw❤❤❤❤.

  • @hejjej7857
    @hejjej7857 5 ปีที่แล้ว +4

    አድናቂህ ነኝ ዉዴ ::

  • @nesrosherif7722
    @nesrosherif7722 10 หลายเดือนก่อน +1

    I am samalia girl so I respect you ❤❤❤

  • @reemahmed8678
    @reemahmed8678 5 ปีที่แล้ว +118

    ድንግል ማሪያም ብርሀን ታድርግልህ

    • @bahirudengo5508
      @bahirudengo5508 5 ปีที่แล้ว

      Reem Ahmed kkkkkk

    • @የማሪያምየማሪያም
      @የማሪያምየማሪያም 5 ปีที่แล้ว +1

      @@bahirudengo5508 ምነው አይነ ስውር ነሽ እንዴ አንችም

    • @burtelaka5166
      @burtelaka5166 4 ปีที่แล้ว

      Bahiru Dengo ያስቃል እንዴ

    • @አህላምሙሀመድ
      @አህላምሙሀመድ 4 ปีที่แล้ว

      ክክክክክክክክክ የኛ ሙስሊም

    • @reemahmed8678
      @reemahmed8678 4 ปีที่แล้ว

      @@አህላምሙሀመድ እኔ ሙስሊም አይደለሁም ሳታቁ አትበጥሩቁ

  • @dessalegnetelele7553
    @dessalegnetelele7553 5 หลายเดือนก่อน +1

    We love all the time kibuir artist Ethiopian Yirdaw .

  • @ጥሎብኝባሌንእወደዋለሁፍቅ
    @ጥሎብኝባሌንእወደዋለሁፍቅ 5 ปีที่แล้ว +116

    እህህህህ ትንሺ እህቴ ተጋብዛ ይሂን ብቻ ነው እምታዳምጠው የሠርጊ ሠሞን እኔም ካገሬ ከመጣሁ 3 ቀን ሆነኝ ከፍቶኛል አይዞሺ በሉኝ

  • @ሰደተኛዋነኝየአባቴናፋቂ
    @ሰደተኛዋነኝየአባቴናፋቂ ปีที่แล้ว +1

    አይ ትዝታ 2010 ላይ 😢😢😢😢😢

  • @enayko5471
    @enayko5471 5 ปีที่แล้ว +6

    Yirdawye sewdek eku uufff 😘💓
    Nurilen 🙏

  • @mekdimekdi1396
    @mekdimekdi1396 4 หลายเดือนก่อน

    በ2009 ዓ.ም ነበር እማዳምጠው የዛኔ ገና ፍቅር ምናምን አይገባኝም ነበር አሁን አመታት አልፎን ራሱ እቺ ሙዚቃ እያዳመጥኩ ልጁ አስታውሰዋለው 😮እኔ ስደት እሱ የት እንዳለ እንጃ😢2016

  • @birtukanmekonen4311
    @birtukanmekonen4311 5 ปีที่แล้ว +6

    ይርዳዉ ሁሌም እንወድሀለን

  • @MariyaMari-rg8lw
    @MariyaMari-rg8lw ปีที่แล้ว

    እመብረሀን አይንህን በምህረት እጇ ትዳብሥህ❤❤❤

  • @abushnegesse6
    @abushnegesse6 5 ปีที่แล้ว +4

    Wow! nice may God gave you his wonderful light!!!!!!!!!!

  • @zeynebaebrahim7098
    @zeynebaebrahim7098 4 ปีที่แล้ว +1

    እሱ ይጠብቅ እድሜ እና ጤና ይስጥህ ሀቢቢቲ

  • @DigitalDesignET
    @DigitalDesignET 5 ปีที่แล้ว +18

    I'm sure he drives better then most of the taxi drivers in Addis.

  • @helenhilmangawa1054
    @helenhilmangawa1054 3 ปีที่แล้ว

    Yene jegna indet indemiwodik iko 🥰🥰🌹💕💕😍😍
    Igzabiher amlak idmena tena abzito yistik jegnaye 🙏🙏🙏🙏💕💕🌹🌹💓💓😍💕💕😘😘💕🌹🌹🥰😍💕🌹🥰

  • @ፌበንኢትዮጵያ
    @ፌበንኢትዮጵያ 5 ปีที่แล้ว +10

    😭በጣም ብዙ ትዝታ አለው 😭

  • @TsiolTsi
    @TsiolTsi 6 หลายเดือนก่อน

    Musicaw 10 minute new ena gn tolo yalkbgal ❤❤❤

  • @hope2633cu
    @hope2633cu 2 ปีที่แล้ว +4

    Naturally Talented man Yirdew Tena Ethiopian Genius musician

  • @kidsis-qe4oe
    @kidsis-qe4oe ปีที่แล้ว

    አንተ ጎበዝ በርታ አድናቂህ ነን

  • @SaraSara-iv7xx
    @SaraSara-iv7xx 5 ปีที่แล้ว +5

    I love you thise music Thank you so much