የሴቶች ጉዳይ በአቤል ተፈራ በላይ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 65

  • @hannahanouna2024
    @hannahanouna2024 2 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን
    በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
    በእውነት ድንቅ ትምህርት ነው
    ስንቶች ናቸው በዝህ ምክናያት ሒወታቸውን ያጡት
    እግዚአብሔር አምላክ ማስታዊሉን ያድለን

  • @አድራሻዬከመስቀሉስር-ጰ7ዘ
    @አድራሻዬከመስቀሉስር-ጰ7ዘ 2 ปีที่แล้ว +1

    ትክክል ይሄለኛነው አዳምጡ በተለይ በውጪአገርላለንሴቶች

  • @AgNdb-ki5mq
    @AgNdb-ki5mq วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን እውነት ነው እድሜ ጤና ያደለውት

  • @ramsrak1073
    @ramsrak1073 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን ምምህራችን እድሜና ጤና ይስጢልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን የተዋህዶ ልጆች በፆሎታችሁ አስብኝ😢😢😢

  • @teduadaayal2841
    @teduadaayal2841 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏እንኳን ደህና መጡ የኛ እንቁ መምህር የቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን አሜን በጣም አሶፈላጊ ትምርት ነው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥዎ የአገልግሎት ዘመንዎት ይባርክ አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏

  • @ተዋበችሀይሉ
    @ተዋበችሀይሉ 2 ปีที่แล้ว +1

    አቤቱ የድፍረት ኃጢያት እንዳይገዛኝ ባርያህን ጠብቅ አምላኬ ሆይ እንዳላዛዝንህ ልቤን ሰጥቼሃለሁ ልቤን ተቆጣጠር

  • @የማርያምልጅ-ዘ6ዀ
    @የማርያምልጅ-ዘ6ዀ 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን፫ መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሠማልን በእዉነት አሁን ያለነዉ ወጣቶች የሚመለከት ትምህርት ነዉ እግዚአብሔር ረጀም እድሜ ይስጥልን ፀጋዉን ያብዛልህ !!

  • @yeamanuellej2721
    @yeamanuellej2721 2 ปีที่แล้ว

    መምህር በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን
    መድኃኒዓለም ክርስቶስ የሰማውንም ቃል ለህይወት ያአድርግልን
    አቤቱ ጌታ ሆይ ማስተዋሉን አድለኝ

  • @AcsvSbbs
    @AcsvSbbs หลายเดือนก่อน

    አሜን፫ በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን መ ምህራች በጣም ጥሩ ትምርትነውእናመሰግናለን መ ምህራችን ማስተዋሉን ይስጠን

  • @etalemahutaye8439
    @etalemahutaye8439 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ርስት መነግስተ ሰማያት ያውርስል።ይህ ት/ት ከሞት ወደ ህይወት የተሻገርኩበት ነው።በእውነት እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @ማርያምእናትናት
    @ማርያምእናትናት 2 ปีที่แล้ว +1

    መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ በእድም በጤና ያቆይልን እኔ ስል አንተ ቃላት የለኝም ያንትን ትህምርት ሰምቼ ብዙ ተቀየርኩ በዙሙት ዉስጥ ነበርኩኝ አሁን ግን እግዚአብሔር ይመስገን ከዙሙተ ዎጣሁ ድጋሚ እግዚአብሔርን እንዳላሳዚን በፀሎት አስብን ወልተ ማርያም 😭😭😭
    መምህሬ የኔ እንቁ ኑሪልኝ 🙏❤❤❤👈

  • @ተዋበችሀይሉ
    @ተዋበችሀይሉ 2 ปีที่แล้ว

    ለዉድ ለወድማችን አቤል በእዉነት የህይወት ቃል ያሰማልን እመብርሃን በፀጋ ትጠብቅልን።

  • @yamagest2151
    @yamagest2151 2 ปีที่แล้ว +4

    የተዋህዶ ልጆች በጾለት አስቡኝ

  • @kegetahun3445
    @kegetahun3445 2 ปีที่แล้ว

    በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን አቤት ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለኝ 🌾💒

  • @EeEe-vh7ig
    @EeEe-vh7ig 2 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን የህይወትን ቃልያሰማልንፀጋውን በረከቱን እድሜ ጤና ያድልልን አሜን፫
    አሜን ቃሉን ስምተን ፴ ፷ ፻ መልካም ያማረ ፍሬ እድናፈራ ቅዱስ እግዚአብሔር ይርዳን አይነልቦናችን ያብራልን ማስተዋልን ያድለን አሜን፫

  • @hanaendualem8261
    @hanaendualem8261 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ 🙏

  • @Zahra-vx1fu
    @Zahra-vx1fu 2 ปีที่แล้ว

    እውነት ነው ወንድማችንቃለሕወትንያሰማልን
    አቤቱጌታሆይማረንይቅርበለን ልባናይስጠን 👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻☘️☘️👏🏻👏🏻

  • @ወለተኢየሰስልብንወንቅሽት
    @ወለተኢየሰስልብንወንቅሽት 2 ปีที่แล้ว

    እምንወድህ መምህራችን ለሁላችን እንድማር ልብ እንድንል ነው እምትረዳን ለወጣቱ በጣም እንድንነቃ እየረዳሃን ነው በርታልን መምህራችን ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @alembeyene7552
    @alembeyene7552 2 ปีที่แล้ว +2

    በውነት ወድ መምህር ፀጋውን ያብዛሎት ቃለእይወት ያሰማልን ( የቀደመው በደላችንን አታስብብን ማስተዋልን ስጠን አሜን )

  • @SarahsaudiAlhabashi
    @SarahsaudiAlhabashi 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን

  • @mekdesbeyene8372
    @mekdesbeyene8372 2 ปีที่แล้ว +1

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃል ሂወት ያሰማልን ወድማችን እግዚአብሔር ያክብርልን ❤❤

  • @naseematariq2142
    @naseematariq2142 2 ปีที่แล้ว

    በእዉነት ቃለህይወትን ያሠማልን ተስፍ መግስተ ሠማያትን የዉርስልኝ ምንም ነገር አላዉቅም ግን አሁንን አወኩ በፎቶ ዙሪያ ተማርኩ እግዚአበሔር ፀጋና በረከትን የድልህ ወድሜ የሠማዉትን ከህሊናየ እዳይጠፍ ፀልይልኝ😰😰😰😰🙏🙏💔💔💔💔💔💚💛❤💒

  • @የድንግልማርያምልጅ-ጀ2ቨ
    @የድንግልማርያምልጅ-ጀ2ቨ 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር እረጂም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን መምህራችን

    • @ወለተትንሳኤጓልተዋህዶ
      @ወለተትንሳኤጓልተዋህዶ 2 ปีที่แล้ว

      እውነት ነው በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ማስታዋሉን ይስጠን! ለውድ መምህራችን ቃል ህይወት ያስማልን አሜን አሜን አሜን

  • @Sara-bc3oc
    @Sara-bc3oc 2 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን ፫

  • @shiferawgashaw5855
    @shiferawgashaw5855 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን አቤል ተፈራ እግዚአብሔር አምላክ የቀደመ በደላችንን ይቅር ይበለን በሚመጣውም ይጠብቀን

  • @beribeti1344
    @beribeti1344 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን👌

  • @alembeyene7552
    @alembeyene7552 2 ปีที่แล้ว +2

    ውድ መምህራችን እንኳን ደና መጡ

  • @elsaembaye1019
    @elsaembaye1019 2 ปีที่แล้ว +3

    ቃለ ሂወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን የኣገልግሎት ዘመኖን ይባርክ ውድ ወንድማችን በጣም ድንቅ ትምህርት ኣጥንት የሚያለመልም ትምህርት ለኛ ሰሚ ጀሮ ላንተ ጽናቱን ብርታቱን ይስጥልን እናንተን የሰጠን ቸር መድሃኔኣለም ይክበር ይመስገን ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @ራያብለህና
    @ራያብለህና 2 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ለኛም ማስተዋልን ያድለን እውነት ብዙ ወቻችን በዚህ ትምርት ላይ እራሳችን ልናይ ይገባን ከዚህ በፊትም አስተምሮናን አሁንም ደገመልን እናመሰግናለን 🌹👏

  • @SarahsaudiAlhabashi
    @SarahsaudiAlhabashi 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን

  • @darartual1086
    @darartual1086 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ጸጋና በረከት ያብዛሎት እጅግ በጣም እናመሰግናለን

  • @emuzeethiopia1208
    @emuzeethiopia1208 2 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋዉንያብዛልህ

  • @ደቅንኤይፋናልበይክንራኸብ
    @ደቅንኤይፋናልበይክንራኸብ 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜና በጠና ይጠብቅልን🌹

  • @jeenajeena6909
    @jeenajeena6909 2 ปีที่แล้ว

    ቃለሂወትን ያሰማልን ወንድማችን እውነትነው እግዚአብሔር ማስተዋሉን ያድለን ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን በርታ

  • @ሜሪራያተይቲ
    @ሜሪራያተይቲ 2 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን እውነት ነው

  • @lidacall9142
    @lidacall9142 2 ปีที่แล้ว +2

    AMEN AMEN AMEN

    • @frehiwot27
      @frehiwot27 2 ปีที่แล้ว

      አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እንኮን ደመጣሕ ወንድማችን

  • @ወለተሰንበት-ጨ2ጀ
    @ወለተሰንበት-ጨ2ጀ 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እንኳን ደህና መጣክ

  • @brhanabi3755
    @brhanabi3755 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜና በጤና ያቆይልን ይጠብቅልን
    ቸሩ መዲኃኒአለም ለእኛም ማስተዋልን ያድለን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን!

  • @aishaa810
    @aishaa810 2 ปีที่แล้ว

    ቃል ህይወት ያሰመዐልና 😭

  • @የድንግልማርያምልጅ-ጀ2ቨ
    @የድንግልማርያምልጅ-ጀ2ቨ 2 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሠማልን እውነት ነው እናመሠግናለን

  • @አጸደማርያምዘተዋሕዶ
    @አጸደማርያምዘተዋሕዶ 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራን🙏

  • @shsshhsgeh3593
    @shsshhsgeh3593 2 ปีที่แล้ว

    መምህር ቃለህይወትን ያሠማልን

  • @basbosabasbosa7917
    @basbosabasbosa7917 9 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤

  • @romandelelegn841
    @romandelelegn841 2 ปีที่แล้ว

    በእውነት ቃለ ሂይወትን ያሠማል እረጅም እድሜና ጤና ያድልልን 🙏 ክፍል ሁለት ይቀጥል #💚💛❤️

    • @samuraiadisabab9260
      @samuraiadisabab9260 2 ปีที่แล้ว

      ❤️❤️❤️❤️👍👍👍👍🥰👍🥰

  • @ነኝተስኛዋ
    @ነኝተስኛዋ 2 ปีที่แล้ว

    በእውነት ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን በእድሜና በፀጋ ኑርልን አሜን👏👏👏

  • @kasakassa9572
    @kasakassa9572 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @Em.YouTube.
    @Em.YouTube. 2 ปีที่แล้ว +4

    እድሜና ጤና ለአባታችን ውድ እህት ወንድሞች ክፍ አይንካችሁ በቅንነት ሰብስክራይብ አርጉኝ በመልካምነት

  • @SaM-dp6qp
    @SaM-dp6qp 2 ปีที่แล้ว

    ወድማችንየ በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ባተ ላይ አድሮ ያስተማረን የገሰፀን የቅዱሳን አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን፫

  • @ውለተሩፍኤየልልቤበእግዚአ
    @ውለተሩፍኤየልልቤበእግዚአ 2 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን በሠላም መጡልን አሜን ፫ ቃለ ህይወት ያሠማልን 🙏

  • @ቤቲየድንግልማርያምል-ጐ3ዸ
    @ቤቲየድንግልማርያምል-ጐ3ዸ 2 ปีที่แล้ว +1

    ውድ መምሕራችን እኳን በሰላም መጡ ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @ኣኪየየድንግልማርያምልጅ
    @ኣኪየየድንግልማርያምልጅ 2 ปีที่แล้ว

    ewenet kail heywt ysmalin mmhrajen edemna tena ustelin Amen lhiajen mstwali libaona ysten😢😢😢🙏🙏🙏

  • @AaaAaa-vx1bm
    @AaaAaa-vx1bm 2 ปีที่แล้ว +2

    አቤሎ ቃለ ሕይወት ያሰማልን ???ይገርመኛል የእኔን ሕይወት ቁጭ ብየ ያማከርኩህ ይመስላል ሕይወቴን ነገርከኝ 😭😭😭ግን ብሰማው ከዚህ ሕይወት መቼ ወጣሁ 😭😭

  • @ተመስገን-ለ9ኸ
    @ተመስገን-ለ9ኸ 2 ปีที่แล้ว

    እንኳንደህና መጣህልን ወንድማችን አቤል እዉነት ትምህርቶችህ ተግፃፅችህ እራቁ!አትጥፋብን በርታልን በተረፈ አዳምጨ እመጣለሁ ደስታነዉ የሞትሁት በመምጣትህ

  • @asnephone4287
    @asnephone4287 2 ปีที่แล้ว

    Qalehiyot yasemalen mamherachn kelb enamsgenlew

  • @buziyeayala2243
    @buziyeayala2243 2 ปีที่แล้ว

    Egzibehre yemsgan mamhr
    enkun Dan maxh bwenta
    Kale hiweta yasemlin

  • @yordishanatsakitawaa3545
    @yordishanatsakitawaa3545 2 ปีที่แล้ว

    Tilik timhrit new Egiziabher yisxlin kexlubet

  • @ይሳኩር
    @ይሳኩር 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይዎትን ያሰማልን መምህራችን
    እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጠን ሴቶችየ ፎቶ ስትልኩ ምን እደሚያስደስታችሁ አላቅም ሴቶች !! ሲጀመር የብልግና ፎቶ ላኩ የሚሉትን ወንዶችን ምን ሲዋራን !!!