Can you speak in amhararic and English and tighnaghna thanks from tigrayns Ethiopians. Diaspora tigrayns God bless USA 🇺🇸 and ethiopia. Thanks so much.
Why some people are give negative comments in here ,first listen very well ,then you respond,these real state actually have very GOOD DEAL ,the price is more fare than others .5 _25 years 50 percent price deal .
ኢትዮጵያ ውስጥ በጣም hi Russ apartment ወይንም ረጃጂም ፎቆች ባይስሩ ይመረጣል አንደኛ ለኢትዮጵያ ሕዝብ አይመጥንም ምክንያቱም አደጋ ቢፈጠር የውሀ እጥረት የኤሌትሪክ እጥረት ብዙ ብዙ ነገር ስለሚቀረው እረጂም ፎቆች አስፈላጊ አይደሉም አነስ አርጉት እባካችሁ investors or real estate’s , ለኢትዮጲያ ሕዝቤ አደገኛ ነው!በስለጠኑ አገርም ቢቸግራቸ ው ነው በአሁኑ ስአት በውጪ ለመኖሪያ ከስድስት level በላይ አይስሩም በታች እንጂ!! !🙏🏾✌🏽🕊️💚💛❤️
በትክክል
እኔ የከፋኝ ሙቀጫ መቅረቱ ነው
በርበሬ ሽሮዬ የት ልናሰጣ ነው
ብር፡የለንም፡አንገዛም
@@semirakonjo9829 ትክክል አገሪቱም cor
ችግሩ የእምነት ነዉ ማንንም ማመን አንችልም በአሁን ሰአት መንግሰትንም ቢሆን
እሰኪ የወንዶች የፀጉር ቤት እቃዎች አቅርቡልን ገበያዎች በተረፈ በርቱ ጀግናዎች ሰላማቹሁ ይብዛ
ፍትህ፡ለምስኪኑ፡ህዝብ
ግዙፍ የሆኑ ግንባታ ያላቸው ሪል እስቴት ላይ ተበድሮ ተጨንቆ ሰው ባይገዛ ባይ ነኝ ምክንያቱም በተባለለት ጊዜ በፍፁም አያልቅም።ትርፍ ገንዘብ ኖሮት ግን ባንክ ከማስቀመጥ ጥሩ ነው ቤት መግዛት።ላልተገነባ ቤት ውድ ነው ዋጋቹ ዲር dmc
ግን አ/አ ብቻነው የሚገኘው ክልል ከተሞች ለምን የለም?
The real Estate market will definitely will be crushing soon.
You are stable and included all the important points. Bravo ❤❤❤❤
ሽምድዶ መጥቶ እንዳይጠፋው ነው እሚፈጥነው
ከአምስት የማይበልጡ ሰራተኞች ናቸው የሚታዩት:: በ2 ዓመት ማለቁ ያጠራጥራል::
ባ4 ክፍል መኝታውን ጠቅላላ ዋጋውን ለምን ዘለልከው
Very expensive price. Kebanki gari agenagnitewu mekifeli kaqatachewu betun liqemuti newu::
ብር፡የለንም፡ቤት፡መግዛት፡ቀርቶ፡ለመብላትም፡ገንዘብ፡የለንም፡አብይ፡አዳነች፡ሽመልስ፡ቤታችን፡አፍርሶ፡ህወት፡ጨልሞብናል!!!!!!!!!!!!!!!!!ፍትህ፡ለሚስኪኑ፡ዜጋ፡ቤቱ፡ፈርሶ፡ህወት፡ለጨለመብን
አይዞሽ (አይዞህ)ልነጋ ሲል ይጨልማል
ሃበሻ የእጅህ ነዉ ያገኘሀዉ😁
አብይ አሕመድ ጥሩ እና አምፖሉ መሪያችን ነዉ ተዉ ጥሩ እየኖርን ነዉ😁
ባንክ ቤቱ ለምን ንግድ ባንክ ብቻ ሆነ ሙስሊሞች ወለድ ሀይማኖታችን ይከለክላል ወለድ መስጠትም መቀበልም ክልክል በሀይማኖታች። ስለዚ። ከሂጅራ ባንክ ወይም ዘምዘም ባንክ ጋ ብታገናኙልን በጣም አሪፍ ነዉ
ሚዛን ማጭበርበር ይፈቀዳል ይሕ ን ሕ ዝ ብ የ ምታስለ ቅ ሱት እናተ አይደላችሁ እንዴ
አንተ ሲመዘን በቁምህ ሞተ ነበር
CBENOOR ale
@@EvaIsrael-c2mአፍህን አትክፈት እስልምና ግልፅ እና ከውሀም በላይ የጠራ እምነት ነው የሚዛን ማጭበርበር ወንጀል አይተህ ዝም ካልክ አንተም ከትርፉ አለህበት ማለት ነው የሞትክ
ጅላፎ
ምንደነው DMC ማስታወቂያው በጣም በዛ TH-cam በሙሉ በቀን 4 or 5 የሌላ ይመስላል
Awo ba wust saworu 1 milion yilalu hoo
አጠያየቅዋ ደስ ይላል መሠረታዊ ነው 🙏
Can you speak in amhararic and English and tighnaghna thanks from tigrayns Ethiopians. Diaspora tigrayns God bless USA 🇺🇸 and ethiopia. Thanks so much.
Good God 8 million for studio? The price is unreal 😮 Expensive.
6m (still expensive!). Studio (56 Sqm) 6 million (600k advance); 1bd(77 Sqm) 8.26 million (826k advance), 2bd(123 Sqm) 13 million (1.3m advance)
በደንብ እየሰማን ወገን
የአራት ክፍል ተሰርቶ ሲያልቅ ስንት እንደሚሆን ብትናገሩ ጥሩ ነበር
ምን ጉድ ነው እኔ አልገባኝም
እስቲዲዬ መሉ ክፍያ 6 million😢
በጣም ውድ ነው
Mendenew rekes ymibalwe?
በለ አደኛዉ ምኝታ ቤት አጠቃላይ ወጩ ስትነዉ
Is there a discount if I pay in Euros?
በጣም ነው የምፍጥኑት እንደት ይገባናን
😂😂😂😂ግልፅ ነው ግን ብሩ ውድ ነው
እባካችሁ የአልሙኒየም በር እና መስኮት ለኮንዶሚኒየም ቤት ዋጋ ምን የህል እንደሆነ ጠይቃችሁ አሳውቁን?
አሪፍ ቀልድ
በጠራራ ፀሀይ ሰው የሚታገትበትና የሚገደልበት የወሮበላ ጨፍጫፊ አገዛ ዝ ባሆን ኖሮ ሀሳባችሁ ጥሩ ነበር መጀምሪያ የእብይን ማፊያ የህዝብ ጨፍጫፊ ስብስብን ከፋኖ ጋር ተባብራችሁ አስወግዱና ላለመታረዳችን ዎስትና ስትሰጡን አንድ አይደለም እስር ቤት እንገዛችዎለን ይሄ ወራዳ እያለ ግን ማንም ዝር አይልም አትድከሙ በነፃ ብትሰጡን ለመታረድ እንወስድም
ከመጀመሪያ ክፉያ እስከመጨረሻ የሁሉንም ዋጋ ብነግሩን
በጣም ውድነው የአንድ ክፍል ዋጋ እራሱ እሶትነው እኔ አላቅም አንች ከቻልሽ
How about water electricity supplies is it guarantee
በስንት አመት ወይንም ብየ ስንት ጊዜ ነው የሚከፈለው ባለ አንድ መኝታ ቤት በደንብ አብራራልን ወይ ቴሌግራም ወይ ዋትሳፕ ቁጥር ላኩልን
Why some people are give negative comments in here ,first listen very well ,then you respond,these real state actually have very GOOD DEAL ,the price is more fare than others .5 _25 years 50 percent price deal .
Too expensive why you call it negative donkuro
ጌታ ሆይ ምነዉ ተቅለበለበሳ😂😂😂😂😂 ምንም ሊገባኝ አልቻለም
አንድ በነፃ ክክክክ
ግን የትነው
Where is this
እናመሰግናለን
ዋጋዉአልገባኝም
እውነት ከሁነ በደንብ አብራሩልን
እኛጋ አንድ ቤት ዋጋው 300.95 ነው ።አንድ ስትገዛ አራት በነፃ ነውውውውው
የ materials ጥራት ቁጥጥር በሌለበት አገር አስባችሁታል መሬት መንቀጥቀጥ ቢመጣ
Andebat legeza andebat merkat?
why is so expensive??
በካሬ ስንት ነው
በምን እናግኛችሁ ❤
መታወቂያ የአዲሳባ ብቻ ነው
መቼ ነው ኢሄ የት ነዉ
ፍትህ፡ለደሀው፡፡!!!!!!!!!!!!"!"!!!!!!!!!!!!!አቅም፡ለሌለው
አድ ለገዛ አንድበነፃ አላችሁ ከዚህሁሉ መተመጣጣኝዋጋ አርጋችሁ ቤት የሌለው ሚስኪን እደአቅሙ ቢገዛ ለሀብታምብቻ ነውዲ ምትሸጡት አዘቅት የሆነ አስተሳሰብ
ዋጋውን በትክክል ግለጹት
😂😂
እንዳንደነግጥ ፈርተዉ መሠለኝ
300000 Keflen ke 1wor behuwala sint new kifyaw b
በስንት አመት ነው ክፍያ የሚያልቀው
በሦሥት መቶሺብር ውሽታም እኔማ ኢትዬ ፈጣሪ አያት ወይ ብዬ ደሥ ብሎኝ
ወረኛ ሣታምታቱ አጠቃላይ ብሩ ሥንት ነው
Bale 4 tun atekalay kefeya alnegerachunem ?
19 million for 177 Sq meters (4 bedroom)
Don't buy house anything in ethiopia better to buy America
ባለ አንድ መኝታ ስንት ነው? ቅድመ ክፍያ
Studio (56 Sqm) 6 million (600k advance); 1bd(77 Sqm) 8.26 million (826k advance), 2bd(123 Sqm) 13 million (1.3m advance)
የካርቶን ቤት ነው አይደል ስጥቅ ፍር የሚለው ቤቶች😅
You buy it?then they going to take from you
ባጠቃላይ ስት ይፈጃል በግቢያዉ300መቶሺ ከሆነ በየወሩስት ይፈጃል ?
300ሺ ዛሬልላክላችሁ ባለቤት አድርጉኝ😂
You need to talk about this with the banker
Because you also pay the interest.
300 ሺ ቢሆንማ ሁሉም የቤት ባለበት ነበር የሚሆነው 😂😂😂😂
❤❤
ሲቀጥል ወደ ክፍለ ከተማ ብትገቡ ጥሩ ነዉ
ኮምቦልቻ አለ
በዚሁ ሳምንት ልመዘገብ ነበረ አድራሻ የት ነው ?
Alfelgm eshi
Give us their contact pls
ሠላም የሌለው ሃገር ሰው ወጥቶ በሰላም ዬማይገባት ከአያት የገዛሁትን ማን በወሰደልኝ ለአብይ ዘመዶች እና ቂጥ ላሽወች ወይም ለአደነች 😂😂😂😂😂😂😤😤👹👹👹👹
👍👍👍
ምንም ሊገባኝ አልቻለም 😂😂የገባው ካለ ንገሩኝ
ባህርዳር የለም
300መቶ ሺ 😂😂😂😂ውሽታሞች
ማለት
Wooo…🥹 … guys you should building a 🏡 for Ethiopias people …??? Pls it’s needs …. 😳 sky 🚀 😂😂😳 really….
ብር፡የለንም፡አንገዛም
እኛ ዲያስፖራዎች ለጦርነት መሳሪያመግዣ ቤት አንገዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛ😂😂😂😂😂
ምን አገናኘው
የሀገር ጠላት ናቹ እናውቃለን !! ቤት ገዝቼ ስለገባው ጦርነት መሳሪያ ምናምን እረ እባካቹ ከጦርነት ውጡ!!!! ስለ ሰላም አውሩ
አንገዛም 🙄🙄 ቀልደኞች
የኸ ከተሚው ዋጋ አይገባኝ በጭሩ ለሸቃላ የሚሆን አለ😂😂😂😂😂 ወይ
Come visit Us!
አሁን ሶስት መቶ ሺህ ብለሽ ትበጠረቂያለሽ
Really?? Liars
ሾሾ ሾሾ
Temechegn
ለሊት ለሊት ተኝተህ ቄሶቹ እየጮሁ እንቅልፍ አይከለክሉም ወይ?
ወይ ጉድ እረ ውሽታሞች ናቸው
ውሸት ገና ያልተጨረሰ ቤት ልፍት ነው
🤣🙃 nobody is a fool
ሽቃላን አይመጥንም😂😂😂
ለምን አችልም ዋ እችላለን አለን እገባለን ወይ ጉድ
Hulu.weshet