#ፕሮቴስታንቶች_ጀመሩት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 มิ.ย. 2024
  • በነገሮች ሁሉ የእውነት ባለቤት እና የድንግል ማርያም ልጅ የሆነውን መድኃኔዓለምን በማስቀደም የቅድስት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያንን አስተምህሮ እና ስርዓቶቿን ለዓለም እናሰራጫለን፡፡
    ብፁአን አባቶቻችንን ፣ አገልጋዮችን እና ስርዓቷን አክብረን በማስከበር ስለቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ ብሎም ስለተዋህዶ ክብር ከፊት እንቆማለን እና እባክዎን ሰብስክራይብ በማድረግ ይከተሉን!!!
    #negashbedada #ነጋሽበዳዳ #ነጋሽሚዲያ #Negashmedia
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 163

  • @user-bt7kz9gx8f
    @user-bt7kz9gx8f วันที่ผ่านมา +3

    የብፁእ አባታችን የአቡነ አብርሃም ድንቅ እና ጥልቅ ትምህርት ለመናፍቃን በተቻለ መጠን እንዲደርሳቸው በtiktok ሊለቀቅ ግድ ይላል
    ነጋሽ እንተንም እናመሰግንሀለን

  • @tyjhggggggijjg7039
    @tyjhggggggijjg7039 3 วันที่ผ่านมา +14

    ወንድም ነጋሽ የምንሰማው ሁሉ ልብ የሚነካ ነዉ ማርያምን በርታልን ❤❤❤❤

  • @meazamamuye7400
    @meazamamuye7400 2 วันที่ผ่านมา +5

    የኔ ጀግና የተዋህዶ ልጅ ተባረክልኝ በጣም ነው የማከብርህ ኑርልኝ

  • @welansaali674
    @welansaali674 2 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ልቦናንያድለን ለሁላችንም ነጋሽ ወንድማችን በርታልን እግዚአብሔር እረጂም እድሜከጤናያድልልን።

  • @sebletlaye1528
    @sebletlaye1528 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እናመሰግናለን ነጋሽ ሚዲያ አርቲስት አሌክስ ከነ ቤተሰቦችህ በቤቱ ያኑራችሁ

  • @belaynehabebe7965
    @belaynehabebe7965 3 วันที่ผ่านมา +11

    ይህንን ፕሮግራም በጣም ተምሬበታለሁ።
    በተለይ ሙሉ አካል እያለኝ በሳምንት አንድ ቀን እንኳን ቤተክርስቲያን መሔድ እያቃተኝ ይህችን ወጣት ሳይ ተሰማኝ።

    • @user-qh8bw5oz1w
      @user-qh8bw5oz1w 3 วันที่ผ่านมา

      ወጣት አይደለችም ታዳጊ ህፃን ልጅ ናት እምቦቃቅላ! ህፃን ታዳጊን እንኳን መለየት አትችልም! ቀሺም

    • @amenyihun2418
      @amenyihun2418 2 วันที่ผ่านมา

      ​@@user-qh8bw5oz1wማስረዳት እንጂ ስድብ አስፈላጊ አይመስለኝም።

  • @MiyaMiya-lz6zw
    @MiyaMiya-lz6zw วันที่ผ่านมา

    መድሐኒአለምበፀጋውበምህረቱያኑርህበርታ

  • @DanielNegash-g2w
    @DanielNegash-g2w 3 วันที่ผ่านมา +3

    ነጋሽ በርታ እግዚአብሔር ይርዳህ ካንተጋር ይሁን አሜን አሜን አሜን❤❤

  • @edenkinfe6323
    @edenkinfe6323 3 วันที่ผ่านมา +5

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በስንቱዬ ከመላ ቤተሰቦቹ
    🙏🙏🙏ነጋሽዬ የኦርቶዶክስ ሃይማኖት ዕንቁ እግዚአብሔር ይስጥልን ይጠብቅልን በርታ 💚💛❤🙏🙏🙏

  • @tarikuatarikua3640
    @tarikuatarikua3640 2 วันที่ผ่านมา

    ዝማሬ መላእክት ያማልን አሜን

  • @user-gi5ei6mh2y
    @user-gi5ei6mh2y 2 วันที่ผ่านมา

    ጌታችንና መዳኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ክብር ይግባዉ❤❤❤

  • @Copri23
    @Copri23 3 วันที่ผ่านมา +7

    አይዞአችሁ በርቱ አትረበሹ ኦርቶዶክሳዊያን❤❤❤

  • @Gebu7Inda
    @Gebu7Inda 2 วันที่ผ่านมา

    የእመቤታችን አማላጅነት ላልገባቸው የምታዘጋጀው ፕሮግራም ጥሩ በርታ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን !!!

  • @jannatzahara-rb8wp
    @jannatzahara-rb8wp 2 วันที่ผ่านมา

    ተባረክወንድሜ.ተመሰገን

  • @yeshi7446
    @yeshi7446 3 วันที่ผ่านมา +2

    አረቲስት አለማየሁ ታደሠ ከነ ሙሉ ቤተሠብህ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ 🙏🙏🙏

  • @SintaywhuMekohu
    @SintaywhuMekohu 3 วันที่ผ่านมา

    በርታ ተባረክ 🙏🙏🙏

  • @DanielNegash-g2w
    @DanielNegash-g2w 3 วันที่ผ่านมา +1

    ነጋሽ በርታ እግዚአብሔር ይርዳህ ካንተጋር ይሁን አሜን አሜን አሜን

  • @thewodrosabosh5848
    @thewodrosabosh5848 วันที่ผ่านมา

    Hi my brother 10q very much keep going

  • @user-qn3zq1gb2x
    @user-qn3zq1gb2x วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድማችን ነጋሽ

  • @sinkenechbirhane4525
    @sinkenechbirhane4525 2 วันที่ผ่านมา

    ወንድማችን በርታልን❤❤❤❤

  • @biregafekadu2411
    @biregafekadu2411 3 วันที่ผ่านมา +4

    ስላም ለአንተ ይሁን

  • @user-xr6zg8ne7i
    @user-xr6zg8ne7i 2 วันที่ผ่านมา

    በርታወድማችንነጋሽ❤❤❤❤❤❤

  • @user-qf5th6st5n
    @user-qf5th6st5n 2 วันที่ผ่านมา

    Aman shalom❤❤

  • @AyalAdino
    @AyalAdino 2 วันที่ผ่านมา

    በርታልን ነጋሽየ

  • @user-qp6ow2pp6q
    @user-qp6ow2pp6q 3 วันที่ผ่านมา

    እዉነት ነዉ ይቅር በለን አሜን

  • @tadeleGullat-oo6nj
    @tadeleGullat-oo6nj 2 วันที่ผ่านมา

    ነጋሻችን በርታልን

  • @user-lc5ow7bn9l
    @user-lc5ow7bn9l 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Tibarek negash berta

  • @sosinatemesgn9665
    @sosinatemesgn9665 วันที่ผ่านมา

    Negashey tebarkelgn.ebakscihu yedngle mareyam yasrat lejoche yehonen lelicihu sisadebu egna ansadeb endewme lebona setacihew belen entelyelacihew.zeme enbel eski bearememo wedfetari encihu.keberulegn❤❤❤

  • @gashawmolla9949
    @gashawmolla9949 3 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ለአንተ ይሁን ነጋሽ ወንድም

  • @estifanossolomon7008
    @estifanossolomon7008 3 วันที่ผ่านมา +3

    ልጀ ነጋሽ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ክብርና ሞገስ ከእግዚአብሔር ዘንድ ነው ና ከዚህም በላይ ከፍ ከፍ በልልኝ ህይወትህ በሙሉ ይባረክ አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤

  • @aynalemasseffa4987
    @aynalemasseffa4987 3 วันที่ผ่านมา +2

    እናመሰናግና

  • @yeneneshtezgera8430
    @yeneneshtezgera8430 3 วันที่ผ่านมา

    በውስጤ እየታየኝ ሲምረኝ ጌታዬ

  • @user-xr6zg8ne7i
    @user-xr6zg8ne7i 2 วันที่ผ่านมา

    ተመስገን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @meazamamuye7400
    @meazamamuye7400 2 วันที่ผ่านมา

    ትልቅ ሆነሽ አምኬ ያሳየኝ ቆሞ እዬሔደ አእምሮው የሚድሕ ነው አንቺ ግን ቀጥ ብሎ የሚሔድ አእምሮ አለሽ የኔ እመቤት ፈጣሪ እንዲፈውስሽ እለምነዋለሁ እደጊልኝ የኔ አበባ

  • @SinafkshHaile
    @SinafkshHaile 3 วันที่ผ่านมา

    ልጄ ነጋሽ ዘመንህ ሁሉ ይባረክ እናትና ልጁ በሄድክ በት ሁሉ ይከተሉህ

  • @tigistadmasu3410
    @tigistadmasu3410 3 วันที่ผ่านมา

    አሌክስ የተዋህዶ እንቁ ❤
    እግዚአብሔር ከነመላው ቤተሰብህ ይጠብቅህ❤❤❤
    ትክክለኛው በጣም የምወድህ የማከብርህ ጋዜጠኛ ነጋሽ Thank You ❤

  • @birf3612
    @birf3612 3 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ይሰጥህ ትለያለህ ነጋሽ🎉❤❤

  • @sebleabebe7186
    @sebleabebe7186 2 วันที่ผ่านมา

    እናመሰግናለን አማንዬ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AlemBahiru
    @AlemBahiru 2 วันที่ผ่านมา

    ነጋሺዬ ወንድሜ እግዚአብሔር ይጠብቅህ 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @user-ty9de8wj9c
    @user-ty9de8wj9c 3 วันที่ผ่านมา

    Zemra melakt yasmalen zemnchu bemsgna yelk tebrku bebtu yasnchu metdle new

  • @AbebawTsega
    @AbebawTsega 3 วันที่ผ่านมา +5

    ክብር ለአብርሃሙ ስላሴዎች ለቸሩ መድሐኒያለም ከነእናቱ ለቅድስት ድንግል ማርያም ለቅዱሳን መላእክት ፃድቃን ሰማዕታት ይሁን አሜን ። ወንድሜ ነጋሽ ተባረክ ዛሬ ቂልጦ ሎዛ ማርያም ሔጄ መጣው ተመስገን እንዴት ደስ ይላል እውነት ቃል አጣው ተመስገን አሜን ።

    • @MayeIove
      @MayeIove 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ❤❤

  • @TaxaqTakale
    @TaxaqTakale 2 วันที่ผ่านมา

    ነጋሽ አቦ ምን ልበልህ እግዚአብሔር ብርክ ያርግህ ረጅም እድሜና ጤና ተመኘውልህ ወንድሜ

  • @danielteshome6708
    @danielteshome6708 3 วันที่ผ่านมา +2

    እናመሰግናለን ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ ሞገስ እና ጥበቡን ያድል

  • @Solomonabay
    @Solomonabay 2 วันที่ผ่านมา

    በስንቱ ከመላ ቤተ ሰብህ ፈጣሪ ይጠብቅህ።

  • @ethiopia3237
    @ethiopia3237 3 วันที่ผ่านมา +1

    እንደ ጴንጤ አየሩ ጠበበኝ ያለ የለም ምን ሊያመጡብን እደሆነ የማርያም ልጅ ኢየሱስ ይወቀው በጣም በጣም ዘግናኝ

  • @zewditunegatu761
    @zewditunegatu761 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እኝህ አባት ኦርቶዶክስን መሰረቷን አያቋትም መስቀሉን የክህነት ልብሱን ከመርካቶ ገዝተዉ በዘመድ የቀሰሱ ሊሆን ይችላል መሰረቷን የሚያዉቁ መናፍቅ ቢሆኑም ብዙ አይዳፈሩም የረቀቀች ቤተክርስትያንን በፍርፍር በቋንጣ መመሰላቸዉ ለተናገሩት ነገር ሲሸማቀቁ እንደሚኖሩ ነዉ ነጋሽ ለቤተክርስትያን ምንም ሳትፈራ የምትጋፈጥ እዉቀት ከመለስ ጋር ከትንተና ከማስተባበር ጋር የሰጠህ እግዚአብሔር ለቤቱ ያዘጋጀህ ነህ እግዚአብሔር በመዉጣትህ በመግባት ይጠብቅህ !!!

  • @senaitg6619
    @senaitg6619 วันที่ผ่านมา

    ነጋሽየ መልካም ነገር ነው የምታቀበው ግን ለተሳዳቢወች መልስ መስጠት አያስፍልገም ምክንያቱ ቦታ መስጠት ነው

  • @MomoAlemNigusu
    @MomoAlemNigusu 3 วันที่ผ่านมา +2

    እናመሰግናለን ወንድማችን 🙏

  • @mesheshabekele6215
    @mesheshabekele6215 3 วันที่ผ่านมา +1

    ታላቅ ነጉሻ... እውነት እልሀለው የሀገሬ የጀርባ አጥንት ተሥፈኛ ባለአደራ እንደሆንክ እንዳትረሳ በርታልን ገና ብዙ ካንተ እጠብቃለሁ

  • @AnthonyAmedday
    @AnthonyAmedday 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Thank you brother all those posters and their followers domggen the yong jennertuon i never seen those the other protestant people ignore them trying preaching Orthodox

  • @AsterabebeAwek
    @AsterabebeAwek 3 วันที่ผ่านมา

    ወንድሜ ነጋሺ እግዚአብሄር ይባርክህ ሁሌም አደምጣለሁ በጣም እምደሰትበት ሚድያ ነው ከዚህ በላይ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር አሜን አሜን አሜን ❤❤❤

  • @yeshi7446
    @yeshi7446 3 วันที่ผ่านมา

    ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን በእውነት 🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰 ደስ ሲሉ በማርያም

  • @Copri23
    @Copri23 3 วันที่ผ่านมา +1

    አትታመም ወንድሜ እግዝአብሔር ጤናና አድሜን አብዝቶ ይስጥህ።

  • @meazamamuye7400
    @meazamamuye7400 2 วันที่ผ่านมา

    እንኳን በሰላም ወደ ቤትህ ገባህ አማን

  • @user-qp6ow2pp6q
    @user-qp6ow2pp6q 3 วันที่ผ่านมา

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @sfggfgddg7876
    @sfggfgddg7876 3 วันที่ผ่านมา +1

    በጣም ደስ ትላለህ፤ ግን በየቀኑ በየሰአቱ እንድናይ ሰአቱ አጠር ቢል

  • @user-gs8bq4cw8h
    @user-gs8bq4cw8h 3 วันที่ผ่านมา

    Besntu❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @user-fg1zm9ex4l
    @user-fg1zm9ex4l 3 วันที่ผ่านมา

    ነጋሽ በርታልን ምርጥ ግንዛቤ ነው እየሰጠኸን ያለኸው።

  • @tigistyadete6592
    @tigistyadete6592 3 วันที่ผ่านมา +1

    ነጋሽዬ እውነት ነው ያበሳጫል ነገር ግን ልቦና ይስጣቸው ያለንበት ዘመን ከበድ ነው ትልቁ ትንሹ የክህደት ዘመን ነው ጰ

  • @user-gs8bq4cw8h
    @user-gs8bq4cw8h 3 วันที่ผ่านมา

    Ewnetm yazo emba

  • @MesafintMelkamu-gw8ir
    @MesafintMelkamu-gw8ir 3 วันที่ผ่านมา

    የእውነት ደስ ይላል

  • @hanaabebe304
    @hanaabebe304 3 วันที่ผ่านมา +3

    ጉዞ ወደ እስራኤል ቀኑ ከመቸ እስከመቸ ነው

  • @sebbiru8701
    @sebbiru8701 3 วันที่ผ่านมา

    Aleemayehu (besuntu) may God bless your family

  • @NIGOISAIBERIH-c7y
    @NIGOISAIBERIH-c7y 3 วันที่ผ่านมา +1

    አለማዮ ታደሰ ከነ በተሰብህ ኢግዝያብሔር ይጠብቅሂ

  • @YosefYosef-q9j
    @YosefYosef-q9j 3 วันที่ผ่านมา

    Aizh bazh kaxilh wodemh Nagsh Enamh k Gonenanh

  • @jelo3241
    @jelo3241 3 วันที่ผ่านมา +1

    መልካም ወጣት ሊጀመር ነው እንግዲህ ቻለው ወንድሜ ወንጌል ያሽንፋል።

    • @amenyihun2418
      @amenyihun2418 2 วันที่ผ่านมา +1

      ሥራ አይደል እንዴት ይቋረጣል

    • @tigisit2534
      @tigisit2534 2 วันที่ผ่านมา

      ሰይጣን መቼ ሥራ ትቶ ያቃል ጸረ ክርስቶስ ጸረ ኢትዮጵያ ናችሁ ኢትዮጵያ እስከ ምትፈርስ ድረስ ትሰራላችሁ ሰይጣን እኮ እስከ ቀራንዮ መስቀል ድረስ ተከትሎታል እንግዴህ እምነቱን በዓለት ላይ ያላጸና በነዚህ ሰይጣኖች መዋጡ አይቀሬ ነው

    • @jelo3241
      @jelo3241 2 วันที่ผ่านมา

      @@tigisit2534 ቲጂዬ እንዲያው በጭፍን ሳይሆን ማስረጃ አምጪ ?

    • @jelo3241
      @jelo3241 2 วันที่ผ่านมา

      @@amenyihun2418 ወንጌል ማንም አያስቆመውም ይቀጥላል ይለውጣል ያድናል እህቴ አትልፊ የእግዚአብሔር ሃሳብ በክርስቶስ ሁሉንም መጠቅለል ነው ። ስው እንዴት ከሱስ ሲወጣ ይናደዳል? ስይጣን ካልሆነ በስተቀር የስውን ውድቀት የሚፈልግ

    • @eyarslaewarkneh4548
      @eyarslaewarkneh4548 2 วันที่ผ่านมา

      አይ ቦታችሁን መርጣችሁ ብታወሩ ጥሩ ነበር የማያገባችሁ ውስጥ ጥልቅ ባትሉ የራሳችሁን እዩ በፈጠራችሁ

  • @mekdesmulatu4801
    @mekdesmulatu4801 3 วันที่ผ่านมา

    ወንድማችን ነጋሺ የምናየው የምሰማው ከባድነው በርታልን ❤

  • @yourgraceshorts8696
    @yourgraceshorts8696 3 วันที่ผ่านมา +1

    እኔ ያልገባኝ ከቤተክርስቲያን ከወጡ ልብሱንና የቤተክርስቲያን የሆነውን ሁሉ መልሰው ሉወጡ ይገባል ።ምሳሌ ፦አንድ ሰው ታሞ ሆስፒታል ሲገባ የሆስፒታሉ የሆኑ ብዙ መሳሪያዎችን ይጠቀማል ልብስና አልጋውን ጨምሮ ሲወጣ ግን ሁሉንም ትቶ ወይም አስረክቦ ነው በስህተት እንኳን አንዱን ይዞ ቢሄድ ሌባ ነው ወይም በስርቆት ይጠየቃል ።አባባሌ ግልጽ ነው ?ለሌቦቹ ማለቴ ነው ።እግዚአብሔር ይገስፃቸው ።

  • @user-eg3fe5pn9t
    @user-eg3fe5pn9t 2 วันที่ผ่านมา

    ለእናንተ ጌታ ኢየሱስ የንግድ ምልክት ነው ። ለኛ ድነት ላገኘነው ደግሞ ሕይወት ።

  • @wondedemissew476
    @wondedemissew476 3 วันที่ผ่านมา

    Selam my beloved brother NEgash. Don't forget Alex come from harer. Am from Dire we from easter Ethiopia are genuine and loving no fake personality

  • @yamre2752
    @yamre2752 3 วันที่ผ่านมา

    Enameseginalen wendimachin

  • @mahletdagmawit8247
    @mahletdagmawit8247 2 วันที่ผ่านมา

    ለእኛ ሰማእትነት ነው አትጨነቅ

  • @tarikuyirga8834
    @tarikuyirga8834 3 วันที่ผ่านมา

    🙏🙏🙏💚💚💚💛💛💛❤❤❤🙏🙏🙏

  • @user-xz1oz3cr9t
    @user-xz1oz3cr9t 3 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @mahletdagmawit8247
    @mahletdagmawit8247 2 วันที่ผ่านมา

    አማንዬ ችግር የለውም አንተ እንኳን ተፈታህልን

  • @ayelechmulatu3543
    @ayelechmulatu3543 3 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @TeferaTsegaye-un9ug
    @TeferaTsegaye-un9ug 3 วันที่ผ่านมา

    ወንድማችን ነጋሽ ገና ብዙ ትዝብቶች ይኖራሉና የሚገርሙ ጊዶች አይጠፋምና እራስህን ሳትጎዳ ለተዋህዶ ድምፅ ሁናት እነ ምህረተአብም አንድ ግዜ ታሰርን ብለው ጥለዋት እብድ ብለዋል የሱ ደሞ ምንም አልገባኝም

  • @JoyfulWingedUnicorn-ir8sb
    @JoyfulWingedUnicorn-ir8sb 2 วันที่ผ่านมา +1

    enate melkam gazetegnochi negashina araya bertuln slewnet yenaten program sus honobgnal fetari brtat akim gulbet yhunachu tegagezu ers bersachu bertuln

  • @user-rc9ht7nh5d
    @user-rc9ht7nh5d 3 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @astermulugeta9709
    @astermulugeta9709 3 วันที่ผ่านมา +1

    🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @sebleabebe7100
    @sebleabebe7100 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የዚህን የሰውዬ አልባሳት የሚነጥቅ ይጥፋ የምን መነፋረቅ ነው፡፡ለትዳሩ ፓስተር ቸሬ ጥሩ ሰው ነው መቼም ሪፈር ወደ ፓስተር ቸሬ ላክልን ደግሞ ምንድ ነው ቁልጭ ቁልጭ የሚለው አቤት የጸጋው መገፈፍ ምን ይመስላል ጥምጣሙን ሲያነሳ

  • @netsanetkifle3928
    @netsanetkifle3928 3 วันที่ผ่านมา +1

    ነጋሽ እረ ቀለም አትበል እንዳትከሰስ ቅቅቅቅ 😂😅

  • @rahellove7588
    @rahellove7588 3 วันที่ผ่านมา +1

    እረ ይመችህ ነጋሽ እውነትምዠርክርክ

  • @hfhgdjf9418
    @hfhgdjf9418 3 วันที่ผ่านมา +1

    💚💛❤️✝️✝️✝️

  • @AynadisChilot
    @AynadisChilot 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ወደ እስራኤል እንዴት ነዉ መሄድ የሚቻለዉ ለአሁን ባይሆንለቀጣይ አመት እምታዉቁ ንገሩኝ ምክኒያቱም እኔ ምንም አላቅም እምታዉቁ አስረዱኝ እንዴት ነዉ እናቴን መላክ እምችለዉ እስከስንት ይጨርሳል

  • @meazamamuye7400
    @meazamamuye7400 2 วันที่ผ่านมา

    ነጉዬ እርሱ እኮ በቁሙ የሞቶ የተቀበረ ነው ተወው ለትሽ ቀን ነው ይህ የሚፈነጭበት ጉልበቱ ን አምበርክኮ ወደ ቤቱ ያመጣዋል

  • @mekeletadal3302
    @mekeletadal3302 2 วันที่ผ่านมา

    ኧረ ወንድማችን ነጋሽ , እኛ የመነኩሴ ልብስ የለበሱሰውዬ ገደልካቸው ስለፍርፍር ነው ብለህ ስለሳቸው የተነተንከውን ከሰሙ እርግጠኛ ነኝ በህይወት ኣሉ ብዬ ኣልገምትም 😂😂😂

  • @Babinadew
    @Babinadew 2 วันที่ผ่านมา

    ነጋሽ ቤተክርስቲያንን አሳልፈው የሰጧት እኮ ቤቷ ውስጥ ቁጭ ብለው ያለ አምስት ሳንቲም እንደ ሻማቀልጠው እንደጧፍ በርተው እስከ አምስት ሰዓት ወገቡን ታጥቆ ሲያርስ ቆይቶ ለስድስት ሰዓት ቅዳሴ ማራቶን እሩጦ ቀድሰው ጸልየው አቁርበው ሥርዓት ጠብቀው አስጠብቀው ያቆዮአትን ሀገር ዛሬ ሆዳቸው አምላካቸው የሆነ ከሃያ-መቶ ሽህ ብር እየተከፈላቸው የዘመኑ ዴማሶች ቤተክርስቲያንን አሳልፈው ሰጧት ግን ግን ትቀጥን ይሆናል ግን አትበጠስም ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለህዝባችን።

  • @TigistMamo-or1pu
    @TigistMamo-or1pu 2 วันที่ผ่านมา

    ፍርፍር ስሰጧቸው ስጋውን አብዙላቸው አደራ በርበሬም

  • @betelgetachew142
    @betelgetachew142 2 วันที่ผ่านมา

    እኛም የሚገርመን/የምንደነግጠው እነሱም ደስ ተሠኝተው የሚያቀርቡ ጳጳስም፣ቄስም፣ዲያቆንም፣ሠባኪም ..... እምነት ቢቀይሩም አዲስ ነገር የለም ሊገርመን እና ሊደንቀን አይገባም ምክንያቱም ዲያቢሎስ እንኳን መላክ መሆኑን እረሳን እንዴ? ኢየሱስ ክርስቶስን እያዩ የተከተሉት አልካዱም እንዴ? ስለዚ እኛ የመጥፎ ትንቢት አስፈፃሚ እንዳንሆን ተግተን እንፀልይ። አቤቱ በምህረትህ ጎብኘን።

  • @mifatmohammed4095
    @mifatmohammed4095 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የደርስነውግዚክባድነው

  • @MilenWali
    @MilenWali 3 วันที่ผ่านมา

    አዎ ከሱ ነዉ👪

  • @Abamela77
    @Abamela77 2 วันที่ผ่านมา

    ቅዱስነታቸው የት ናቸው?? የእመቤታችን በአል ግዜ አላየኃቸውም

  • @user-wl5ts9wu8k
    @user-wl5ts9wu8k 3 วันที่ผ่านมา

    😂😂😂😂😂😂 ወንድ ልጅ ሲዝረከረክ😂😂😂 አይ ነጋሽ አደከምከኝ
    እናመሰግናለን ሰለ ምትሰጡን መረጃ

  • @melawitteshome5240
    @melawitteshome5240 2 วันที่ผ่านมา

    Hi endet neh
    Yaya zledeta ene gibi neber yeminorew
    Keza ketilo yehonen merja least echilalhu

  • @emebettemesgen9901
    @emebettemesgen9901 2 วันที่ผ่านมา +1

    ወንድሜ እንደምክር ነው ቲኦሎጂ ገብተ እንድትማር እመክርሀለው

    • @amenyihun2418
      @amenyihun2418 2 วันที่ผ่านมา

      ምን ጎደለሽ?? ለምን አንቺ አትማሪም??

  • @senaytalemayehu1044
    @senaytalemayehu1044 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ይቅርታ ግን አድነገር ቅር የሚለኝ የክርስቲያን ማተብ እስከሞታችን ነው ለጀራ ብለህ የምታወልቃት ማተባችን መለያችን ማተባችን መለያችን ማተባችን እርስታች ናትጅ ስትፈልግ የምታወልቃት እዲያምስሊ የምታጠልቃት አይደለችም መልክቱ ለአሊክስ ነው

  • @eneyewguadie9419
    @eneyewguadie9419 3 วันที่ผ่านมา

    እንደ ምህረትአብ አይነት ግብዝን ስንት ሴቶች ተከትለውታል። ኦርቶዶክስ የምትሰደብው በቄሶቿ፡ ሰባኬዎቿ እና ካድሬ በሆኑ ጳጳሳት ብቻ ነው።

  • @danielworku4883
    @danielworku4883 2 วันที่ผ่านมา

    ባለጊዜው ጋዜጠኛ ነጋሽ በዳዳ የኛን የኦርቶዶክስ ተዋህዶ አማኞች ቤተክርስቲያን እየተቃጠለ እየወደመ የእምነት መከባበር እያላችሁ ዝም በሉ እያላችሁ ''እየሞትን እንበዛለን '' የሚል የጅል ሥብከት ከምህረት አብ የሠማነው የጅል ስብከት የቅዱስ ሢኖዶስ ዝምታ ከተዋህዶ ይልቅ የራስን ኪስ በገንዘብ መሙላት ንብረት ሀብት መያዝ ቢዝነስ መሥራት ከአንተም ሆነ ከእናንተም የማይታወቅ በተወሀዶ አማኝ የማይታወቅ ይመስላችኋል። የመናፍቅን ሀሣብ እንከባበር የሚለውን ሀሣብ ነጋሽ ይህንን የጅል ሀሣብ አትምከሩን። እኛ የተዋህዶ አማኞች ቤተክርስቲያንን በክንዳችሁ ጠብቁ ልንባል በሲኖዶስ ይገባል። የንብረት ቆጠራው እገዳው ምን ላይ ደረሰ ? የአባ ህፃን እና የአቡነ አብርሀም በሬድዮ የተነገረው ሥለንብረት ምን ምናምን ምን ላይ ደረስ ?

  • @tegesttasew3612
    @tegesttasew3612 3 วันที่ผ่านมา

    ማፈሪያ ምን አይነት ጉድ ነው