የጥልፍ ስራ ድዛይኖች

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 18

  • @mesitubehulugeb88
    @mesitubehulugeb88  2 ปีที่แล้ว

    ሠላማችሁ ይብዛ ውድ የሀገሬ ልጆች በእያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛልኝ ወጥቶ ከመቅርት ፈጣሪ ይጠብቀን ወዳችሁና ፈቅዳችሁ ለምታበርታቱኝ በሙሉ ምስጋናዬ ከልብ ነው 🌹🥰🙏

  • @BeziTeshi
    @BeziTeshi 4 หลายเดือนก่อน

    ውዴ መጣም ኛምራል❤❤

  • @zedmurad551
    @zedmurad551 2 ปีที่แล้ว

    ሰላምሽ ይብዛ መሲዬ ማሻአላህበጣምደሰየሚል ጥልፍነው ኢንሻአላህ አገርበሰላም ከገባን እንገዛለን

  • @asegedhailu975
    @asegedhailu975 2 ปีที่แล้ว

    በርቺ እህቴ በጣም ያምራል

  • @jemila602
    @jemila602 2 ปีที่แล้ว

    ሠላምሺ ይብዛ መሢየ እንዴት ነሺ ዋው እኔ የባህል ልብሥ ውሥጤ ነው ሀገራችን ሠላም ከሆነ መዘነጥ ነው ፈታ እንላለን

  • @kalkidan
    @kalkidan 2 ปีที่แล้ว

    ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛላችሁ ቤተሰብ
    መሲዬ የምወድሽ ዎው በጣም አረፍ አሰራር።💝💝💝🙏

  • @Ekramwollotube
    @Ekramwollotube 2 ปีที่แล้ว

    Salem mesey aineken dehenemetesh mesheleh yemerel 🌹🌹💐💐💐🇪🇹

  • @toybatube
    @toybatube 2 ปีที่แล้ว

    ሠላም ሠላም መስየ እኳን ደህናመጣሽ መሽአላ ያማምራሉ

  • @hiwottubeamen6143
    @hiwottubeamen6143 2 ปีที่แล้ว

    Selam egzabar ye bezaleshi wida ulam ekan dena metashi

  • @WorkieEyasu
    @WorkieEyasu หลายเดือนก่อน

    ፎቶውን ላኪልኝ እህቴ ስወድሽ በውስጥ

  • @zeynebanegnkemika69
    @zeynebanegnkemika69 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ብዬለሁ መሲዬ እንካን ደና መጣሽ በጣም ያምራል ውድ ትክክል ከኛ የበልጠ ሌላ ሀገር ዜጎች ነው የሚገዙት ግን ድምፆሽ ትቀይርብኝ

  • @enkuanechbekalu
    @enkuanechbekalu 10 หลายเดือนก่อน

    እስኪ እያንዳንዳቸውን በግልፅ አሳይን ፎቶው በዙም አይታይም ለመስራት ፈልጌ ነበር በተለይ መካከል አንድ አድርገሽ ዙሪያውን የሰራሽውን ስሙን አላዉቀውም

  • @slie898
    @slie898 ปีที่แล้ว

    እኔ መሰልጠን እፈልጋለሁ ግን የት እደሆነ አጣሁ

  • @enkuanechbekalu
    @enkuanechbekalu 10 หลายเดือนก่อน

    ሀብታም ግቢ ዲዛይን አሳይን