የባህል አልባሳት ዋጋ በአዲስ አበባ 2016 | habesha kemis |Traditional clothes price in Ethiopia shiro meda
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 9 ก.พ. 2025
- የባህል አልባሳት ዋጋ በሽሮ ሜዳ 2016 |Traditional clothes price in Ethiopia shiro meda | habesha kemis | habesha tibeb | የሀበሻ ቀሚስ ዋጋ | Gebeya
Welcome to Gebeya media! Gebeya Media is an internet media company, provides you with various business ideas, job options and market research, as well as various ideas that our unemployed citizens can benefit from.
If you have any suggestion for Gebeya media to advertise your product or service, call us on 0948622222
Email: gebeyamedia@gmail.com
Telegram:t.me/gebeyamedia
TikTok: / gebeya_media
Facebook: / gebeyapromotion
Make sure to subscribe to Gebeya Media - ገበያ channel and turn on notifications to stay updated with all new uploads! 🔔
Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
Copyright ©2021:Gebeya Media - ገበያ
#ገበያ#Gebeya#Gebeyatv#gebeyamedia#ገበያሚዲያ
እንኳን አብሮ አደረሰን ❤❤❤ቴለግራም ላይ አድስ ነገር የለህም በስላም ነው
በእውነት በጣም አሪፋ ዋጋ ነው
ሰላማችሁ ይብዛ ዉድ ያገሬ ልጆች ዋዉዉዉዉ በጣም ቆንጆ ልብሶች ናቸዉ በርቱ ማማር በባህል ልብስ🎉🎉🎉
ገበያ የኔ ምርጥ ወንድማለም በጣም እናመሰግናለን ለምሰጠን መርጃ❤
አድራሻችሁን ብትልኩልኝ መጥቼ ማየት እፈልጋለሁ ። ይቻላል ??? እንግዲህ በአስቸኳይ ላኩልኝ ።
ቪዲዮ ላይ አለ
ለምን አትልኪልኝም ቪዲዮ ላይ አለ ከምትዪ
😳😂@@worldpeace668
በጣም ነው የሚያምሩት ማማር በሃገር ባህል ልብስ ነው
ዮኒ የኔ ደንበኛ ጎበዝ ጨዋ ሰው ተባረክ ኮክዬ ሰላምበልልኝ
ዋዉ ዋጋዉ አሪፍ ነው
❤❤❤ ወንድሜ አዲስ አበባ ነው ? ስልካችሁን ፃፉት
በጣም ያምራል ዎዉዉዉ
ዋጋው ቆንጆ ነው የኦላይኑ ጋ ዋጋው አይገናኝም ❤
ሰላም ወገኖቸ, ንኽር የሚባለው ባህላዊ ልብስ የት ማግኘት እችላለሁ?
እኔ የወደድኩት ፈትሉን የጎንደር ባለመስቀሉን ነው የወንዶቹን ግን አስወደዳችሁት ቀንሱልን :: በተጨማሪ ወደ ውጪ ትልካላችሁ ወይ ወደ አሜሪካ ? የሁለተኛው ቤት ትንሽ ???.... አረ ተው አልበዛም ዋጋው ? ግን ጥለቶቹ ያምራሉ :: እህታችን እናመሰግናለ:: 🙏
ሰላም እንኳን ደህና መጣችሁ ዋውው በጣም ያምራል 👍👍
Beautiful I will call you for group kemis for graduation
ወይ ዋጋ 😮😮😮
Be post tilikalachiw
ኪስ እማይጎዳ ግን አላየሁም ውድ ነው
❤ 10:31 10:32
ስልክ ቁጥር
ቪዲዮ ላይ አለ
Hello
Ya ,mslm,ya,lm,ada
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
ኪስ የማይጎዳ እኮ ነው ያልክ ይገርማል !!!
😅ክክክ
ዮናስ እና ደስ አለኝ የልብስ ቤት
ያዝልኝ እሷንን ድገመው ስልኩን ።ዮወናስ ልብስ ቤት
❤❤❤
Betam Yamralu Yet Nw Botaw
እስኪ ጋቢ አሳየኝ ለናቴነው
ውይ 2014ያሰራሁት ቀሚስ መወጠሪያም አለው 7500አሁን ብትኑ ብቻ 8500 በስመአብ
Yonas
Moo
ቀጣይ ሺፎን አሳይን
❤
❤️❤️