ዑልያኖስን ማ ገደለው? በረከተ ቅዱሳን/ት - 12

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น •

  • @meazabelay6770
    @meazabelay6770 4 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen

  • @hanatsegey2769
    @hanatsegey2769 4 ปีที่แล้ว +3

    አቤት የኛ አምላክ ድንቅ ነው ስራው ስለነዚ ቅዱሳን ወዳጆችህ ብለህ ከዚ ቸነፈር ሰውረን አሜን አሜን አሜን መምህር ፀጋውን ያብዛሎት

  • @senaitestifanos6724
    @senaitestifanos6724 4 ปีที่แล้ว +1

    Amean abatachin egzaber rejim edma ysth hagerochachin selam yargiln🇪🇷🇪🇷🇪🇷🙏

  • @tigistiademasuu99
    @tigistiademasuu99 4 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen waqayyoo Abbaanii kenyaa sagalee jiirenyaa isiin haa dhagesisuu barsiisa kenyaa baraa tajajilaa kesanii isnifi haa dhersuu 🙏biiyyaa kenyaa ethiopha nagenyaa jaallallaa nuufii haa buusuu💚💛❤🙏

  • @ayinebogale5679
    @ayinebogale5679 4 ปีที่แล้ว +1

    Sagalee jireenyaa isiin haa dhageesisuu Barsiisaa kenyaa😍

  • @isabellaisra5888
    @isabellaisra5888 4 ปีที่แล้ว +2

    አሜን መምህር ለሞቱት ወገኖቻችን ነፍስ ይማርልን ለቤተሰቦቻቸውም የሚያፅናናን መነፍስ ቅዱስን ይላክላቸው አሜን
    ቃለ ሂወትን ያሰማለን አባታችን
    የአገልግሎት ዘመኖትን ይባርክልን
    አሜን 🙏 አሜን 🙏 አሜን 🙏

  • @tigabudessye1904
    @tigabudessye1904 4 ปีที่แล้ว +12

    አባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን የአገልግሎት ዘመኖን እግዚአብሔር ይባርክለወት አሜን አሜን አሜን

  • @ከምፍቃድወላዲትኣምላ-ለ7ኀ
    @ከምፍቃድወላዲትኣምላ-ለ7ኀ 4 ปีที่แล้ว +1

    ኣሜን, ኣሜን, ኣሜን ✝️💒💖🤲🙏

  • @hanayemaryam12
    @hanayemaryam12 4 ปีที่แล้ว

    መምህራችን የሰማነው በልባችን ያሳድር ቃለ ሂወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @yaredfikadu5492
    @yaredfikadu5492 4 ปีที่แล้ว +7

    እረፍት አና ሰላም የሚሰጠው የመምህራችን ትምህርት
    ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @burtakanb5816
    @burtakanb5816 4 ปีที่แล้ว +4

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እባታችን የእመቤታችን ቅድሰት ድንግል ማርያም በረከታ እረደኤታ አማላጅነታ አይለየን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
    በሰደታ እኛንም ሰደተኞችን ታሰበን💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💔💔💔💔💔💔💔💔🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @hirutphone8602
    @hirutphone8602 4 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን የኛ እንቁ መህምራችን በእዉነት ቃል ሕወህትን ያሰማልን እመቤቴ ማርያም እረጅም እድሜ ከጤናጋ ትስጥልን

  • @ገኒእህተማሪያም-ኘ4ኀ
    @ገኒእህተማሪያም-ኘ4ኀ 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ቃሉን በልቦናችን ያኑርልን ለአገራችን ሰላም ይስጥልን ህዝባችንን ከሪሀብ ከስደት የቅዱሳን አምላክ ይታደግልን አሜን

  • @uuvh565
    @uuvh565 4 ปีที่แล้ว

    አባታችን ፀጋዉን ያብዛሎት የአገልግሎት ዘመኖት ዪባረክ

  • @meronwoldeyes2623
    @meronwoldeyes2623 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜንለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤናን ያድልልን መምህራችን ሁልም ትምህርቶት ስብራታችንንጠጋኝ ነው የህይወታችን መዳንትነው የርሷን ትምህርት ማግኘት በራሱ መፈወስ ነው እግዚአብሔር ሁልም ጥበቃው አይለዮት ዘሮት በሙሉ ይባረክ ሁልም ትምህርቶትን ጎጉተንነውየምንጠብቀው መምህራችን በጣም ነው የምንወዶት የምናከብሮት እመቤታችን ክነልጆ ትጠብቆት አሜን

  • @seyumyohannes230
    @seyumyohannes230 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ሁልግዜም፣እግዚያብሔር፣ነው፣እንደርሶ፣ያለ፣መምህር፣ሺ፣ያድርግልን፣

  • @azebewaltawu5049
    @azebewaltawu5049 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ተስፋ መንግሥተ ሰማያትን ያውርስልን በድሜ በፅጋ ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመንን ያርዝምልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርልን ለድህነት ያድርግልን አስተዋይ ልቦናን ያድለን አሜን

  • @aynoderar4148
    @aynoderar4148 4 ปีที่แล้ว +3

    መህምር በጣም ነዉየእርሰወን ትምህርት የምከታተለዉ ጦዋት ጦት አመሰግናለሁ ቀላህወት የሰማልን ህርተ ስላሳ

  • @merkojo4570
    @merkojo4570 4 ปีที่แล้ว

    አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖትን ይባሪክልን የቅድስ መሪቅሪዬስ በረከት ይደሪብን የተዋህዶ ልጆች 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Henoka369
    @Henoka369 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን
    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሒር ይመስገን አሜን አሜን አሜን
    አቤቱ ማረን ይቅር በለን
    የምንሰማውን በልባችን ፃፍልን አሜን
    አቤቴ በፆሎት አስቡኝ ወለተ ማርያም ከነቤተሰቦቸ
    መምርህ እመብርሀን አትለየዎት የማቱሳላን እድሜ ያድልልን አሜን አሜን አሜን

  • @ነይነይሱላማጢስ
    @ነይነይሱላማጢስ 4 ปีที่แล้ว

    አባቻችን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጥልን

  • @ቤዛቲዩብ-ቀ3ዠ
    @ቤዛቲዩብ-ቀ3ዠ 4 ปีที่แล้ว

    ጌታዬ መድኃኒቴ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ስራህ ግሩም ድንቅ ነው ተመስገንልኝ በሀይማኖታችን አፅናን ማረን ይቕር በለን

  • @tegesttasew3612
    @tegesttasew3612 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልኝ መምህርዬ እድሜ ከጤና አብዝቶ ይስጥልኝ

  • @ልዕልትየማርያምልጅ
    @ልዕልትየማርያምልጅ 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን።🙏🙏🙏
    ቃለ ሕይወት ቃለ በረከት ያሰማልን
    የሰማዕቱ ቅዱስ መርቆርዮስ በረከት ይደርብን

  • @genetmitchem6203
    @genetmitchem6203 4 ปีที่แล้ว +1

    Abetu semi joror yestemi amen 🙏🏿

  • @nur-xg7up
    @nur-xg7up 4 ปีที่แล้ว

    አባታችንቃልህይውትያስማልን
    አሜንአሜንአሜን🙏🙏🙏🙏

  • @የቁዱስኡራኤልልጅ
    @የቁዱስኡራኤልልጅ 4 ปีที่แล้ว

    አባታችን መምህራችን መምህር ዶክተር ዘበነ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጦት ለኔም ለቤተሰቦቼ በጸሎትዎ አስቡኝ አሜ 🙏🙏🙏

  • @nigistiberhane9150
    @nigistiberhane9150 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን ቃልሂወት ያሰማልን መምህራችን 🙏🙏🙏

  • @ferahiwotassefa1617
    @ferahiwotassefa1617 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🇪🇹🙏🙏🙏

  • @እሙዬየማርያምልጅእሙዬየማ
    @እሙዬየማርያምልጅእሙዬየማ 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥልን የቅዱስ መርቆሪወስ አንተ ጠብቀን ሀገራችንን ጠብቅልን🤲🤲🤲❤️❤️❤️💛💛💛💚💚💚

  • @fg6555
    @fg6555 4 ปีที่แล้ว +1

    የቅዱስ መርቆርዮስ አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል በረከቱን ዛረም አይለየን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን አሜን አሜን አሜን ቅዱስ መርቆርዮስ ሆይ ዛሬም አይለየን አሜን አሜን አሜን።

  • @ethiotg2883
    @ethiotg2883 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን
    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @gentedegefa5655
    @gentedegefa5655 4 ปีที่แล้ว

    AMEN AMEN AMEN kalhewoy the yasemalin memhr Seguin yabezaw EGEZİBHER 🇪🇹❤❤❤🙏

  • @الال-ض7و9ظ
    @الال-ض7و9ظ 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜንመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት ያገልግሎት ዘመን እግዚአብሔር አምላክ ይባረክልህ የሰደተኞች መፀናኛ ሰሰታችን እንቁ መምህራችን ሺ አመት ያቆይልን

  • @AyinAdis2016
    @AyinAdis2016 4 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወትን ያሠማልን ውድ መምህራችን 🙏ኤፍታህ ይበለን 📖🙏

  • @azebquanis6320
    @azebquanis6320 4 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን በእድሜ በጤና በፀጋ በእድሜ ያኑርልን ቸሩ እግዚአብሄር አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @yeneneshjiru2704
    @yeneneshjiru2704 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @yeshigirma191
    @yeshigirma191 4 ปีที่แล้ว

    አሚን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን🙏👏💛እግዚአብሔር እድሜና ፀጋውን ያብዛሎት👏

  • @almazzewde543
    @almazzewde543 4 ปีที่แล้ว

    አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመኖን ያርዝምልን

  • @ሃናነኝየድንግልማርያምልጅ
    @ሃናነኝየድንግልማርያምልጅ 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር አገራችን ሰላም ይላክልን

  • @yenemolla5346
    @yenemolla5346 11 หลายเดือนก่อน

    አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን፡፡

  • @almazzewde543
    @almazzewde543 4 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen

  • @አስካለማርያም-ፈ7ቈ
    @አስካለማርያም-ፈ7ቈ 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት
    ያሰማልን አባታችን መምህራችን

  • @zainashzai9036
    @zainashzai9036 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @zahranane4990
    @zahranane4990 4 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen yaqidusan amlak yixabaqalan 🙏🙏🙏🤲⛪⛪⛪⛪⛪😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @genetmitchem6203
    @genetmitchem6203 4 ปีที่แล้ว

    Besme Abe Weweld Wemenfes Kidus Ahadu Amelake amen 🙏🏿 amen 🙏🏿

  • @zenash4659
    @zenash4659 4 ปีที่แล้ว

    የቃሉ ባለቤት ልኡል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ቃለሕይወት ያሰማልን ይህ ምግብ የሆነ ምግብ እኛን እንድንለወጥበት የቅወላላይት የቅዱስ ሚካኤል አምላክ ይርዳን ኢትዮጵያዊያዬ ሆይ ጠላትሽን ከእግርሽ ስር ይጣልልሽ🤲🤲🤲🤲🤲

  • @zeruchaksa8265
    @zeruchaksa8265 4 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen kale heuewte yasemalen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @lebanon5320
    @lebanon5320 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር እድሜና ጤና ይሥጥልን

  • @adanchaewl6484
    @adanchaewl6484 4 ปีที่แล้ว

    መምራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በዕድሜ ያቆይልን

  • @Selihom10a
    @Selihom10a 4 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen kalehiwet yasemaln abtachin 🙏🙏🙏🤲🤲🤲⛪

  • @edenhagos9591
    @edenhagos9591 4 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen memhrachin

  • @habtomnigatu5709
    @habtomnigatu5709 4 ปีที่แล้ว

    አቤቱ ደግ ሰው አልቋልና ፣ ከምድርም ፍቅር ጠፍቷልና የተባለው ጊዜ አሁን ይመስለኛል በሃገራችን። እግዚአብሔር ግን ፈጥሮ ስለማይተወን በዚህ ዘመን አፅናኝ መካሪ መምህር ስለሰጠን የአምላካችን ስሙ የተመሰገነ ይሁን። ለመምህራችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ፣ አንደበታቸውን አይቀይርብን።

  • @marituadeba2614
    @marituadeba2614 4 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen kale hiwot yasemalen 💚💛❤🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mekdestessema4611
    @mekdestessema4611 4 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen amen amen amen amen 🤲🙏🤲🙏😭😭

  • @ወለተገብሪአልገብረአሉ
    @ወለተገብሪአልገብረአሉ 4 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen kalhwet yasmaln memihran bereketun yderbn 🤲🤲🤲💒💒💒🙏🙏🙏🌳🌳🌳🌳🌳☝️☝️☝️☝️🙏🙏🙏🙏👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻

  • @hiwangebregiorgis5812
    @hiwangebregiorgis5812 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን በእውነት ድንቅ ትምህርት ነው ያስተማሩን ሁሌም ድንቅ ነው የሚያስተምሩት እግዚአብሔር ይጠብቆት እስከቤተሰቦ አሜን🙏

  • @fg6555
    @fg6555 3 ปีที่แล้ว

    የቅዱሳን አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል የተመሰገነ ይሁን አሜን ፈጥሮ የማይጥለን የአባቶቻችን አምላክ የሐዋርያት አምላክ ስራሁ ትልቅ ነው 💚💛❤ እመን እንጂ አትፊራ ማለዳ ማለዳ አድስ ነው ቃአሉ የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን አሜን አሜን አሜን

  • @bettyt9714
    @bettyt9714 4 ปีที่แล้ว

    ልክ ነህ የኔ ጌታ እግዚአብሔር ለሁሉም አይነ ልቦናውን ያብራ ,እግዚአብሄር ይማረን በእውነት 🙏🙏🙏

  • @destatesfaye4373
    @destatesfaye4373 4 ปีที่แล้ว +1

    የቅዱስ መርቆሬዎስ ምልጃ በረከት ይደርብን ሀገራችንንና ህዝባችንን ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @bertukanbelayberhane7117
    @bertukanbelayberhane7117 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን

  • @senaitali2040
    @senaitali2040 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አባታችን በፅሎት ያስቡን

  • @ወለተማርያምየዛራውሚ-ዠ7የ
    @ወለተማርያምየዛራውሚ-ዠ7የ 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አባታችን ቃለ ህይዎትን ያሰማልን

  • @zelasiekidani7021
    @zelasiekidani7021 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማዓልና

  • @ኦርቶዶክስለዘላለምት-ፈ6ዀ
    @ኦርቶዶክስለዘላለምት-ፈ6ዀ 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን

  • @natydagher3422
    @natydagher3422 4 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን 🙏አሜን

  • @roberi5189
    @roberi5189 4 ปีที่แล้ว

    We Eritreans love u abatachen. Thank you for your wise and loving words.

  • @kidanetekle5831
    @kidanetekle5831 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen Memeher Kale Hiwot yesemalen

  • @genetmitchem6203
    @genetmitchem6203 4 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen 🙏🏿

  • @wubakalabeye6746
    @wubakalabeye6746 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን

  • @shaikhgolamjakir7363
    @shaikhgolamjakir7363 4 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen Kaleywet Yasemalen

  • @zakyatessema9931
    @zakyatessema9931 4 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen 👏👏👏 memeherachen kalehe heyewote yasemalen 👏👏👏

  • @shaikhgolamjakir7363
    @shaikhgolamjakir7363 4 ปีที่แล้ว

    Yageleglot Zemenon ybezalen Amen

  • @ejegayehulegesse1327
    @ejegayehulegesse1327 4 ปีที่แล้ว +1

    እሜን ቃለህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አባታችን

  • @mulumulu-zt6vw
    @mulumulu-zt6vw 4 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen 🤲🤲🤲🙏🙏🙏

  • @wo6119
    @wo6119 4 ปีที่แล้ว

    ቃለሕይወት ያሰማልን ምህራችን

  • @wirkitumoubayed5756
    @wirkitumoubayed5756 4 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen Abbaanii kenyi sagalee jireenyi sii haa dhagesisuu 💛💚❤💒💒💒

  • @tiblezwoldu6748
    @tiblezwoldu6748 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🏻🙏🏻🙏🏻💖

  • @መዲየማርያምልጅ
    @መዲየማርያምልጅ 4 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወትን ያሰማልን አባታችን

  • @amanfiseha6750
    @amanfiseha6750 4 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen kale hiwet yasemalenn Ye semaatu Berikit e Ayeleyenn selam Yestien gita 🙏🙏🙏

  • @amengondarewhemo6272
    @amengondarewhemo6272 3 ปีที่แล้ว

    Amen Amne Amne

  • @abitilahin5278
    @abitilahin5278 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን እድሜ ይስጥልን

  • @ኪዳነምህረትእናቴ-ቨ1ገ
    @ኪዳነምህረትእናቴ-ቨ1ገ 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @mebatsionkassaw3119
    @mebatsionkassaw3119 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ህይወት ያሠማልን
    የሰማእቱ የቅድስ መርቆሬዎስ በረከት ይደርብን
    ቅድስ ጴጥሮስ ሐናንያ ና ሰጲራ በሞት እንደቀጣ
    ቅድስ ጳውሎስ የባርያ ሱስን አይን እዳጠፋ
    ቅድስ ዳዊት ጎልያድ በእግዚአብሔር ስም እንደጣለ
    ቅድስ መርቆሬዎስ ተራዳኢነቱእንደ ጎልያድ የታየበት ክርስቶስ የካደውን ዑልያኖስን በረቀቀ ጦሩ ወግቶቷል
    በረከታቸው ይደርብን

  • @ኢትዮጲያዊነኝ-ደ1ሰ
    @ኢትዮጲያዊነኝ-ደ1ሰ 4 ปีที่แล้ว +1

    እውነት ነው መምሕር🙏💚💛❤🙏🙏🙏

  • @zaklisan6755
    @zaklisan6755 4 ปีที่แล้ว

    Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏
    Egiziyabiher yisitilin Abatachin.

  • @ፍቅርደማሙ
    @ፍቅርደማሙ 4 ปีที่แล้ว

    አሜን 🙏🙏🙏

  • @zeruchaksa8265
    @zeruchaksa8265 4 ปีที่แล้ว

    Amen egezabehar Ethiopia 🇪🇹 yetbekeln

  • @Setna1312
    @Setna1312 4 ปีที่แล้ว

    መምህርራችን እንደእርስዎ አስተምህሮ ቢሆን እና ሌላውን ትተን እውነተኛውን ቃል ብቻ ብንሰማ ኖሮ አይደለም ለሃገራችን ለዓለም ሰላም እናመጣ ነበር።
    አሜን አባታችን ቃለሕይወትን ያሰማልን ፀጋውን ክብሩን ያድልልን አሜን እኛንም በቸርነቱ ይማረን፣ የሃገራችንን ሰላም የምንሰማበት ቀን ያቅርብልን አሜን።

  • @yemataworkdessalegenworkne4533
    @yemataworkdessalegenworkne4533 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን የቅዱስ መርቆሪዮስ አምላክ የእኛም አምላክ ስለእናንተ ደከመኝ ሰለቸኝ ሳትሉ የፈጣሪን ቃል ለማዳረስ ጠማማዉን ለማቃናት ሌት ከቀን ስለምትደክሙት አባቶች ብሎ አንገተቱን ዘንበል አድርጎ በይቅርታ አይን ይመልከተን እባክህ አምላክ ሆይ እንደኛ ሳይሆን እንዳንተ ምህረት ከገባንበት መዘህ አውጣን .

  • @genitgenitgenit753
    @genitgenitgenit753 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ይሁንልን ይደረግልን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @marthameshesha8660
    @marthameshesha8660 4 ปีที่แล้ว

    ዕድሜና ጤና ይሰጥልን ቃለሕይወት ያሰማን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @bettyetmork1547
    @bettyetmork1547 4 ปีที่แล้ว

    አሜ ን አሜን አሜን

  • @ሁሉበርሱሆነማአዛማርያም
    @ሁሉበርሱሆነማአዛማርያም 4 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ህይውት ያሰማልን

  • @tadushocha7389
    @tadushocha7389 4 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen kal ahywati yasemalen

  • @sabamussie9599
    @sabamussie9599 4 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @wwxx2031
    @wwxx2031 4 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen kale hiweti yasmaln mmhrachin

  • @tinsaeshinyasayenethiopia917
    @tinsaeshinyasayenethiopia917 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
    እግዚአብሔር ሃገራችንም ሰላም ያድርግልን ።

  • @akaluhalakeelema8740
    @akaluhalakeelema8740 4 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @mekdesmolla4500
    @mekdesmolla4500 4 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን