የእንደገና አምላክ ነህ ዘማሪ ይሳኮር ንጉሴ Ethiopian protestant mezmur 2023

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 6 เม.ย. 2023
  • ዓላማው :- በቤተክርስቲያን ዉስጥ ላሉ ሙዚቀኞች በዉስጣቸው ያለውን ጸጋ ማነሳሳት እና ምሳሌ መሆን
  • เพลง

ความคิดเห็น • 93

  • @abenezeryoseph581
    @abenezeryoseph581 ปีที่แล้ว +21

    የእንደገና አምላክ ነህ የእንደገና
    የእርሱ ነገር በቃኝ መች ትልና
    ተቆጥተህ ማንንም አልጣልክም
    ሩህሩህ ነህ ትወዳለህ ዳግም
    ስንፍና ዙሪያውን ቢከበው
    ተነሳ ብረር ብረር አለው
    ተመኘ ሊሆን እንደ ልቡ
    ነጎደ ወደ መራው ቀልቡ
    አልሆነም ሁሉም እንዳሰበው
    ከእሪያ ጋር በላ ቢርበው
    ቢቆጨው መጣ ወደ ቤትህ
    አቀፍከው አልጠቆረም ፊትህ
    እንደገና ራራህለት
    እንደገና አዘንክለት
    ጨክኖ ሁሉም ሰው ቢተውህ
    እስከሞት እኔ ግን አለውህ
    ያለው ሰው ደጋግሞ እየማለ
    ሶስት ጊዜ አላውቅህም አለ
    ይህማ ከኢየሱስ ጋር ነበር
    ይመስላል ሲያወራ ሲናገር
    ጠየቁት ብለው ከወዴት ነህ
    እርሱ ግን በገረድ ፊት ካደህ
    እንደገና ራራህለት
    እንደገና አዘንክለት
    ያቺም ሴት ስትዘሙት ተገኝታ
    አመጧት ካለህበት ቦታ
    ይውገራት ሀጢያት የሌለበት
    አልካቸው ሳያስቡት ድንገት
    ቆም ብለው ራሳቸው ሲያዩ
    ያው ናቸው ከእርሷ ያልተለዩ
    አንድ በአንድ ከፊትህ እራቁ
    የአንተን ፀጋ እያደነቁ
    እንደገና ራራህላት
    እንደገና አዘንክላት

  • @eyesusgetanewmezmurchannel
    @eyesusgetanewmezmurchannel ปีที่แล้ว +15

    ኦሪጂናል (ዋና) መዝሙር - ተከስተ ጌትነት

  • @birhansimno3109
    @birhansimno3109 9 หลายเดือนก่อน +5

    ይሄን መዝሙር ብሰማዉ አይሰለቸኝም በጣም ወድሀለዉ የኔ አባት ተባረክልኝ

    • @user-zr4dj4mr5o
      @user-zr4dj4mr5o 20 วันที่ผ่านมา

      betam enem wedgewalewhu

  • @BerhanAlemu-pl2lh
    @BerhanAlemu-pl2lh 2 หลายเดือนก่อน

    geta yibarkh yse dnk zmare new geta tsegawn yabzalh

  • @behailuassefashege6042
    @behailuassefashege6042 22 วันที่ผ่านมา +1

    🙏🙏🙏🙏🙏እልልልልልልልልልልልል አሜን

  • @yabiey8092
    @yabiey8092 ปีที่แล้ว +5

    Wow desi yemile cover new geta yibarikachu hulachunim bexam new miwedachu wenidemiche like enidenanite tilk sew mehone feligalehu

  • @user-jc2vn7gm4z
    @user-jc2vn7gm4z ปีที่แล้ว +5

    ተኬ እኮ ድንቅ ሠው ነህ ዋው... ይሴ እንዲህ አይነት ዝማሬዎችን ምንም ሳትጨምር ሳትቀንስ መዘመር ይልመድብህ

  • @nebinoh
    @nebinoh 4 หลายเดือนก่อน +2

    Amen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @aregaayalew215
    @aregaayalew215 ปีที่แล้ว +5

    ❤🎉❤🎉❤❤❤❤❤❤ ይሱ ይብዛላችሁ ብዙ የተባረክንብህ የተፅናንብህ ነህና እግዚአብሐር በሁሉ ሙላቱን ይጨምረብህ እንዴት እንደምወክ ተባረክ።❤❤❤❤❤❤

  • @selamawittafesse6316
    @selamawittafesse6316 4 หลายเดือนก่อน +2

    bless you all!!!!!!!!!!!!

  • @user-vs6nu4ju6o
    @user-vs6nu4ju6o 2 หลายเดือนก่อน +2

    የእንደገና አምላክ

  • @abiitegaye6362
    @abiitegaye6362 ปีที่แล้ว +6

    ይሴ ፍቅር በጌታ አጀንዳ እንደመጣህ ምድር አምናች

  • @user-ds8gc2kj5e
    @user-ds8gc2kj5e 5 หลายเดือนก่อน +2

    Waaaaw sibarik ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tsiontsion9986
    @tsiontsion9986 ปีที่แล้ว +11

    መንፈስ የሚያድስ ረጋ ያለ ድምፅ የሙዚቀኞቹ ውህደት ሁላችሁም ድንቅ ናችሁ🥰🥰🥰🥰

  • @josihabeshawi3623
    @josihabeshawi3623 ปีที่แล้ว +2

    Tekeste tebareklen yehin yemesele mezmur ke gita tekebleh legna edntsnana selezemrkln❤❤❤❤

  • @endalkachewgezu
    @endalkachewgezu 19 วันที่ผ่านมา

    🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤

  • @misgenemolito2343
    @misgenemolito2343 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን ዋው ተባረክ ግሩም ዝማሬ ነው ቀጥልበት ዎደሃለሁ 😘😘😘

  • @dibotiyyadtm
    @dibotiyyadtm ปีที่แล้ว +11

    Devye wud wendime, thank you for accepting our comments and presenting the video separately for our convinence.stay blessed❤❤

  • @debbietefera3718
    @debbietefera3718 ปีที่แล้ว +6

    ይሴ እንዲህ ረጋ ያለ ዝማሬ ሲያምርብህ!!! ይብዛልህ! ተኬ የኛ ተባረክ ዘመን ያልሻረው ድንቅ ዝማሬ ❤❤❤

    • @user-zr4dj4mr5o
      @user-zr4dj4mr5o 20 วันที่ผ่านมา

      yisakor menm bezemer yamrbetal

  • @yordigabrae3598
    @yordigabrae3598 ปีที่แล้ว +7

    አምልኮክን አይቼ ሳልባርክህ መውጣት ይከብደኛል ዘመንክ እንደዚህ እንዳማረ በቤቱ ይለቅ

    • @user-zr4dj4mr5o
      @user-zr4dj4mr5o 20 วันที่ผ่านมา

      betam enem betam new yemwedew

  • @girmakebede8156
    @girmakebede8156 ปีที่แล้ว +11

    ወይኔ ዜማው ግጥሙ ቅንብሩ ብቻ ምን እንደምል አላውቅም ጌታ ይባርካች ገና ብዙ እንጠብቃለን

    • @betsegagebregebremichael9465
      @betsegagebregebremichael9465 ปีที่แล้ว

    • @medhanitkelboro2204
      @medhanitkelboro2204 ปีที่แล้ว

      በሰው መዝሙር ነው እንዴ ገና ምትጠብቀው የራቸው ዜማና ግጥም እንድኖራቸው አበረታቷቸው እንጂ የተከስተ እኮ ነው መዝሙሩ

  • @prophetayeleofficial4264
    @prophetayeleofficial4264 ปีที่แล้ว +3

    አሜንንንንንን እግዚአብሔር ይባርካችሁ በጣም ነው ደስ ያልኩት በርቱ

  • @Najat-jl3rl
    @Najat-jl3rl ปีที่แล้ว +7

    ይሱዬ ጌታ አብዝቶ በቅባት በሞገስ በክብር ጨምሮ ጨማምር ይባርክ ጌታ በደሙ ይሸፍንክ ጠላት አይቋቋምክ
    የደገና መዝሙርክን ደጋግሜ እየሰማሁት እንኳን አልጠግበውም

  • @tekientertainment
    @tekientertainment ปีที่แล้ว +2

    Devye Ketil Endatakom Tebareku

  • @formula9034
    @formula9034 ปีที่แล้ว +1

    Tekeste tsega yibzalet❤
    Yisakor degmo tseliy yerasihin mezmur geta yisetihal tebarek

  • @atkiltabebe8914
    @atkiltabebe8914 ปีที่แล้ว +3

    እንደዚህ ረጋ ያሉ መዝመሮች ያምርብሀል ሰውም የባረክበታል በርቱ

  • @user-ku1gg3wt6m
    @user-ku1gg3wt6m ปีที่แล้ว +1

    ❤ betam new dase yamile manifase yamiyades amileko new tabarku ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kidistwana4039
    @kidistwana4039 ปีที่แล้ว +9

    ተባረኩ እንዲ ረጋ ስትሉ መንፈስም ይታደሳል። Thanks

  • @mestreaklog7731
    @mestreaklog7731 ปีที่แล้ว +2

    wow junior Tekeste. Tebareku

  • @user-zi6rc7ns1j
    @user-zi6rc7ns1j ปีที่แล้ว +1

    geta yibarkachu gena bizu endemitasayugn aliteraterm

  • @hewotwendemnew2514
    @hewotwendemnew2514 ปีที่แล้ว +2

    ይሳኮር ብርክ በልልን እንወድሀለን

  • @samisonofgod5663
    @samisonofgod5663 ปีที่แล้ว +2

    ይሴ ወንድሜ ከፍ በል ተባረኩበት ወድሀለው❤❤❤

  • @marsiltube-8275
    @marsiltube-8275 ปีที่แล้ว +2

    tebarek yisakor

  • @asterhabte7069
    @asterhabte7069 ปีที่แล้ว +1

    እሰይ እግዚአብሔር ይባረክ ስለዚህ ዝማሬ ከዚህ በላይ ጌታ ይጠቀምብህ ተባረክልን::

  • @user-le2ly8po2x
    @user-le2ly8po2x ปีที่แล้ว

    የማይሠለች ጌታ የእንደገና አባት ነው ሀሌሉያ ጌታ ዘመንህን ይባርክ አገልግለህ መጣል አይሁንብህ በምድር 100 እጥፍ በሰማይ የዘላለም ህይወት እንደሚል በኢየሱስ ስም ከዚህ አትጉደል

  • @tiitiy2170
    @tiitiy2170 ปีที่แล้ว +4

    I can't wait to hear your own song !

  • @petrostesfaye6631
    @petrostesfaye6631 ปีที่แล้ว +1

    Ye menigestu worashoche tebareku

  • @betelihemsolomon5345
    @betelihemsolomon5345 ปีที่แล้ว +2

    mn ayenet hewet yalew mezmur nw geta yebarkeh ❤❤

    • @suyeasrat5390
      @suyeasrat5390 ปีที่แล้ว

      Ye tekeste new mezmur gn bexam Des ylal

  • @tedlabeyene3605
    @tedlabeyene3605 ปีที่แล้ว +4

    REMA band is unique😍😍😍

  • @saraassefa9561
    @saraassefa9561 ปีที่แล้ว +1

    Kirstos bademu yishefineh!! Thank you!!!

  • @herodakinfe699
    @herodakinfe699 ปีที่แล้ว +1

    ተባረክ

  • @user-fm1qv2cv3b
    @user-fm1qv2cv3b ปีที่แล้ว +1

    AMEN 🙂

  • @kidikido610
    @kidikido610 ปีที่แล้ว +2

    Wowwwwww haleluya❤❤❤

  • @amanulaw
    @amanulaw ปีที่แล้ว +2

    ❤❤❤❤

  • @kidistbonga6499
    @kidistbonga6499 ปีที่แล้ว +2

    ሁላችሁም ተባረኩ ቀጥሉበት እሺ ቅዱሳን

  • @JoYl-pl6su
    @JoYl-pl6su ปีที่แล้ว +2

    ዴቭይ ብርክ በል በጣም ነው የምወድል ሳድግ እንዳት ብሆን ደስ ይለኛል ደሞ እወድሀለው ደሞ ወንድ ነኝ

  • @zakirtijani6254
    @zakirtijani6254 ปีที่แล้ว +2

    Jesus What’s Song ❤

  • @enga67
    @enga67 ปีที่แล้ว +3

    ❤❤😍😍😍

  • @NoMathe-pj6oh
    @NoMathe-pj6oh ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤አመን አመን አመን አመን አመን አመን አመን ትዎዳል ጌታ አመን እንደገና ኤራራልን ❤አመን ተጎትተ አልጣልክም አመን እሩሩነክ አመን አመን አመን አመን አመን
    ጌታ ይባርክ እልፍ በል ጌታ ይጨምራል

  • @sabamohammed1314
    @sabamohammed1314 8 หลายเดือนก่อน +1

    ❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @anketsetsebsibe1848
    @anketsetsebsibe1848 10 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤

  • @magartuuwaddajoobadhishuu565
    @magartuuwaddajoobadhishuu565 ปีที่แล้ว +1

    Amene Amene Amene Amene Amene Eebbifama Eebbifama ❤️📖❤️🤲🤲🤲🤲🙏🙏💔😢💔

  • @AbrishEL
    @AbrishEL ปีที่แล้ว

    Dave may God bless you...Dear Singer Yisakor may God bless you too...

  • @nahomsamuel4255
    @nahomsamuel4255 ปีที่แล้ว +1

    Amazing cover song ❤❤ tebareku

  • @amanu78
    @amanu78 ปีที่แล้ว +3

    Please mention the original singer #tekeste

  • @ermiyaskidato1115
    @ermiyaskidato1115 ปีที่แล้ว +1

    Waw

  • @genetrobel2980
    @genetrobel2980 11 หลายเดือนก่อน +1

    Yesakor ሁልም gabzut

  • @mudasirlolamo758
    @mudasirlolamo758 ปีที่แล้ว

    Amen tabaraki wodime

  • @ethandesalegn4182
    @ethandesalegn4182 ปีที่แล้ว +2

    Nice show can you please invite Yitbarek alemu next to sing!!

  • @samueltesfaye9003
    @samueltesfaye9003 ปีที่แล้ว +1

    LITEGBEW ALCHALKUM

  • @abrahamsolomonofficial6038
    @abrahamsolomonofficial6038 ปีที่แล้ว +1

    Am so blessed🙏🙏 Stay blessed Too ❤❤❤

  • @abalex-lq5gy
    @abalex-lq5gy ปีที่แล้ว +1

    Pleas hule endi zemiru yitbarekim chimir tsegawin yabzalik

  • @helenkadrii6899
    @helenkadrii6899 ปีที่แล้ว

    amen amen Abaa ko ❤❤❤❤🙌🙌🙌🙌🙌😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @finottesfaye5106
    @finottesfaye5106 ปีที่แล้ว +1

    Awkew neber gn yebase wededkut birik belilgn

  • @susudenike1192
    @susudenike1192 ปีที่แล้ว

    አሜን❤

  • @samihailu9296
    @samihailu9296 ปีที่แล้ว

    Kmr kebzu time bhwal mezmur sema ena des alegn

  • @arujosi588
    @arujosi588 ปีที่แล้ว +1

    In love with this song 🎵

  • @rebca3992
    @rebca3992 ปีที่แล้ว

    thank you bless

  • @yoinfo3314
    @yoinfo3314 ปีที่แล้ว +11

    ይሴ ከፍ በል እግዚአብሔር ይባርክህ ሁላችሁም ተባረኩ በጣም ደስ የሚል መዝሙር ነዉ❤❤❤❤❤

  • @user-ww5jr5zs8z
    @user-ww5jr5zs8z ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይባርክህ ❤

  • @Ebenezrr
    @Ebenezrr ปีที่แล้ว

    ❤❤🔥🔥

  • @NEWDAYSOUND
    @NEWDAYSOUND ปีที่แล้ว

    davo great

  • @ephremtotse3104
    @ephremtotse3104 ปีที่แล้ว +2

    God blessed You ❤❤❤

  • @lemlemlegesse5641
    @lemlemlegesse5641 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤😢

  • @LinaLina-cw5lc
    @LinaLina-cw5lc ปีที่แล้ว +1

    wowoAmeeeeenAmeeAmeee🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤🙏🙏😥😥😥😥😥🙏🙏🙏🙏

  • @user-yo5qr5ob6t
    @user-yo5qr5ob6t ปีที่แล้ว +2

    BE YISAKOR TH-cam CHANNEL BILEKEKE

    • @amanuel1789
      @amanuel1789 ปีที่แล้ว

      ጥሩ ሀሳብ ነው

  • @milkamilkaye8265
    @milkamilkaye8265 ปีที่แล้ว

    መስማት ማቆም አልቻልኩም 😢😢😢

  • @user-qp5wp4bu1t
    @user-qp5wp4bu1t 11 หลายเดือนก่อน +1

    መዝሙሩ ሙሉ ለኔ የተዘመረ ነው የመሰለኝ እኔም ረጅም እድሜ በሀጥያት ስጨማለቅ ነበር እሱ ግን ፊቱን አላዞረብኝ የእውነት የይቅርታ አባት ነው

    • @MayeOtisso
      @MayeOtisso วันที่ผ่านมา

      The same thing…..geta deg new ❤

  • @biftubuli7113
    @biftubuli7113 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤WOW

  • @mebatravel
    @mebatravel ปีที่แล้ว

    ☝️🥰🥹🥹🥹🥹🥹

  • @BerhanAlemu-pl2lh
    @BerhanAlemu-pl2lh 2 หลายเดือนก่อน

    geta yibarkh yse dnk zmare new geta tsegawn yabzalh