የጢያ አለማቀፍ ትክል ድንጋይ መካነ ቅርስ አዲሱ ፕሮጀክት ማስጀመሪያ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 31

  • @Ethiopia.First.
    @Ethiopia.First. 2 หลายเดือนก่อน +2

    Once completed this would be one of the most beautiful sites for tourism industry in Ethiopia. ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ!

  • @eyobzewde6548
    @eyobzewde6548 8 หลายเดือนก่อน +9

    በጣም ደስ የሚል ዜና ነው አስታዋሽ ያጣውን አካባቢ ወደ ማልማት አሳብ

  • @adanechmamo4183
    @adanechmamo4183 7 หลายเดือนก่อน +5

    በዚህ በምስራቅ ሶዶ እየተገነቡ ያሉት የቱሪዝም መዳረሻን የምትስሯቸው አገራዊን በስልጣኔ ጥበብ የተስሩ ቤቶች በእጅጉ ድንቅና ልዩ አስደሳቾች በመሆናቸው በጣም የምታኮሩ በመሆናችሁ በዚሁ በርቱ ፤ በርቱ🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @AbcAb-fe4nr
    @AbcAb-fe4nr 8 หลายเดือนก่อน +6

    ከጉናቹ ነን በርቱ

  • @SalomeEthiop
    @SalomeEthiop 16 วันที่ผ่านมา

    Yewnetic meweni alebeti ❤

  • @YtbarekAssefa
    @YtbarekAssefa หลายเดือนก่อน +1

    መቼነው የሚጀመረው እኛም ሃገራችንን ማልማት እንፈልግአለን

  • @MawekAbiyot
    @MawekAbiyot 2 หลายเดือนก่อน

    Bewnetu betam yemiyasdest new teserto alko mayt yemn gizem gugutachn new

  • @በስምህታምኛለው
    @በስምህታምኛለው 8 หลายเดือนก่อน +5

    ተውዘየም ተተግባርየን ይገባም ያተዥነ 🥰🙏

  • @yifrutamirat5522
    @yifrutamirat5522 2 หลายเดือนก่อน

    በርቱ❤

  • @YkedesKidus
    @YkedesKidus 9 วันที่ผ่านมา

    ቦታው ግን ለዚህ ፕሮጀክት ይበቃል ሲታይ ሙሉ ውን ከተማ የሚሸፍን ይመስላል

  • @kkenso7571
    @kkenso7571 2 หลายเดือนก่อน

    ከምን ደረሰ??

  • @fwzyafwzyafofo1016
    @fwzyafwzyafofo1016 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @SaraDsallh-fv7vc
    @SaraDsallh-fv7vc 2 หลายเดือนก่อน

    FDH15🇩🇪🙏🇪🇹☑️

  • @YtbarekAssefa
    @YtbarekAssefa 2 หลายเดือนก่อน

    መችነው የሚጀመረው ልንሰጥአስበን እኮ ተውነው

  • @Geramesay
    @Geramesay 23 วันที่ผ่านมา

    ተጀመረ ወይ 😂?

  • @MohammedAhmed-i1u
    @MohammedAhmed-i1u 2 หลายเดือนก่อน

    በረተም ተብራተም ያገር ባዮች

  • @NowIstheTime581
    @NowIstheTime581 7 หลายเดือนก่อน

    በዞኑ ውስጥ በቀጠለው የጎሳ መጠላለፍ ፕሮጀክቱ የመጓተት እና የጥራት ችግር እንዳይገጥመው ምን ታስቧል??? የቦርዱ ሰብሳቢ ስራ አይበዛበትም?😂

  • @ayyaana9918
    @ayyaana9918 หลายเดือนก่อน

    ጥያ ወደ ኦሮሚያ ትካለላች።

  • @enathagertube4619
    @enathagertube4619 7 หลายเดือนก่อน

    እኔ እምለው የተሰበሰበ ገንዘብ ማለት ምን ማለት ነው? ጠቅላይ ሚኒስትሩ ሌላ ቦታ ሲሰራ ከህዝብ መች አሰባሰበ? ለምንድነው ለዚህ ሲሆንከራሱ የማይሰራው?

    • @temesgengonfa1057
      @temesgengonfa1057 2 หลายเดือนก่อน +1

      ሁሉንም መንግስት እንዲሰራ አትጠብቁ ህዝቡ ከተባበረ ብዙ ታሪክ ይሰራል

    • @DawitDesta-sr5fj
      @DawitDesta-sr5fj 2 หลายเดือนก่อน +1

      ዋናው ነገር ይሰራ

  • @TeshomeMaru
    @TeshomeMaru 7 หลายเดือนก่อน +3

    የጎጆዎቹ ዲዛይን የሰባት ቤቶቾ እንጂ የሶዶ ክስታኔ አይደለም ቢስተካከል ታሪክ ስለሆነ

    • @sofiasaba5445
      @sofiasaba5445 7 หลายเดือนก่อน +5

      ኢትዮጲያ አንድ ናት ሁሉም የሁላችን ጌጣችን ነዉ 🎉እርስ በርስ ወደ ፊት

    • @zewditu1735
      @zewditu1735 5 หลายเดือนก่อน

      ትክክል​@@sofiasaba5445

    • @temesgengonfa1057
      @temesgengonfa1057 2 หลายเดือนก่อน +4

      በጎጥ አታስቡ ሰፊና ውቧን ኢትዮጵያ አስቡ

    • @taduaweke7495
      @taduaweke7495 2 หลายเดือนก่อน

      ​@@sofiasaba5445Exactly

    • @taduaweke7495
      @taduaweke7495 2 หลายเดือนก่อน

      ​@@temesgengonfa1057God bless