- 45
- 139 013
ሶዶ ወረዳ መንግስት ኮሚኒኬሽን ጉዳዮች ፅ/ቤት
เข้าร่วมเมื่อ 3 ส.ค. 2022
วีดีโอ
የጢያ አለማቀፍ ትክል ድንጋይ መካነ ቅርስ አዲሱ ፕሮጀክት ማስጀመሪያ
มุมมอง 35K8 หลายเดือนก่อน
የጢያ አለማቀፍ ትክል ድንጋይ መካነ ቅርስ አዲሱ ፕሮጀክት ማስጀመሪያ
ሶዶ ወረዳ ላይ የምትገኘው ሱተን ከተማ አብረን እንደግ ትላለች
มุมมอง 3548 หลายเดือนก่อน
ሶዶ ወረዳ ላይ የምትገኘው ሱተን ከተማ አብረን እንደግ ትላለች
የጮቢ በዕታለማሪያም አንድነት ገዳም የሚያስገነባው በኢትዮጵያ የመጀመሪያው ሪፈራል ሆስፒታል ግንባታ የመሰረት ድንጋይ በምስራቅ ጉራጌ ዞን ሶዶ ወረዳ ላይ
มุมมอง 22011 หลายเดือนก่อน
የጮቢ በዕታለማሪያም አንድነት ገዳም የሚያስገነባው በኢትዮጵያ የመጀመሪያው ሪፈራል ሆስፒታል ግንባታ የመሰረት ድንጋይ በምስራቅ ጉራጌ ዞን ሶዶ ወረዳ ላይ
በምስራቅ ጉራጌ ዞን ሶዶ ወረዳ በሱተንና ጢያ ከተማ የጥምቀት በዓል በደመቀ ሁኔታ ተከብሮ ውሏል
มุมมอง 571ปีที่แล้ว
በምስራቅ ጉራጌ ዞን ሶዶ ወረዳ በሱተንና ጢያ ከተማ የጥምቀት በዓል በደመቀ ሁኔታ ተከብሮ ውሏል
በሶዶ ክስታኔ ማህበረሰብ ዘንድ በድምቀት የሚከበረው የገና በዓል "ይምር ይምር"
มุมมอง 706ปีที่แล้ว
በሶዶ ክስታኔ ማህበረሰብ ዘንድ በድምቀት የሚከበረው የገና በዓል "ይምር ይምር"
የጉራጌ ማንነትና ታላቅነትን በሶዶ ወረዳ ታሪክ አዋቂዎች ሲተረክ በOBN የተላለፈ
มุมมอง 988ปีที่แล้ว
የጉራጌ ማንነትና ታላቅነትን በሶዶ ወረዳ ታሪክ አዋቂዎች ሲተረክ በOBN የተላለፈ
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የምስራቅ ጉራጌ ዞን ምስረታና የካቢኒ አወቃቀር ፕሮግራም በቡታጀራ ከተማ ሴራና አዳራሽ በጥቂቱ
มุมมอง 2.9Kปีที่แล้ว
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የምስራቅ ጉራጌ ዞን ምስረታና የካቢኒ አወቃቀር ፕሮግራም በቡታጀራ ከተማ ሴራና አዳራሽ በጥቂቱ
ለአትሌት ዘሪሁን ድጋፍ ለማድረግ በሶዶ ወረዳ አዘጋጅነት በቡኢ ከተማ የተካሄደው የሩጫ ውድድር በOBN
มุมมอง 122ปีที่แล้ว
ለአትሌት ዘሪሁን ድጋፍ ለማድረግ በሶዶ ወረዳ አዘጋጅነት በቡኢ ከተማ የተካሄደው የሩጫ ውድድር በOBN
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ የምስራቅ ጉራጌ ዞን፣የወረዳና ልዩ ወረዳ ምስረታን በተመለከተ ያነጋገርናቸው አንዳንድ የሶዶ ወረዳ ነዋሪዎች እንዲህ ይላሉ
มุมมอง 534ปีที่แล้ว
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ የምስራቅ ጉራጌ ዞን፣የወረዳና ልዩ ወረዳ ምስረታን በተመለከተ ያነጋገርናቸው አንዳንድ የሶዶ ወረዳ ነዋሪዎች እንዲህ ይላሉ
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ረቂቅ ህገ መንግስት ላይ በጉራጌ ዞን ሶዶ ወረዳ ላይ ከህዝብ ተወካዮች ጋር የተደረገ ውይይት
มุมมอง 353ปีที่แล้ว
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ረቂቅ ህገ መንግስት ላይ በጉራጌ ዞን ሶዶ ወረዳ ላይ ከህዝብ ተወካዮች ጋር የተደረገ ውይይት
ቦታው ግን ለዚህ ፕሮጀክት ይበቃል ሲታይ ሙሉ ውን ከተማ የሚሸፍን ይመስላል
Yewnetic meweni alebeti ❤
ተጀመረ ወይ 😂?
መቼነው የሚጀመረው እኛም ሃገራችንን ማልማት እንፈልግአለን
ጥያ ወደ ኦሮሚያ ትካለላች።
ጋላ😂
መችነው የሚጀመረው ልንሰጥአስበን እኮ ተውነው
ከምን ደረሰ??
Once completed this would be one of the most beautiful sites for tourism industry in Ethiopia. ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ!
በርቱ❤
በረተም ተብራተም ያገር ባዮች
❤❤❤❤❤🎉🎉
FDH15🇩🇪🙏🇪🇹☑️
Bewnetu betam yemiyasdest new teserto alko mayt yemn gizem gugutachn new
❤❤❤❤❤❤❤❤
👌👌👌👌
❤❤❤❤
ትደንቅማን ዝዝዝዝ
❤❤❤❤
❤❤❤❤
ለዚ ላበቃኸነ እግዜር የትመስገን በራስኛ ምድር በራስኛ ሰብ ኧሮሻት ንባሮት ዚሆም ያተዡ ጎይ ምንኮም ያትብላልቁ። ክስታኔ ሴራዋን አለደገ ወበል ዚትን❤❤❤❤❤አቦ ኧሮሻት አቦ ሴራ
ዋዉዉዉዉ አፍጥኑት መቼ ነዉ የሚለቀቀዉ
እጅግ በጣም ደስ ይላል ጥሩ ስራ ነዉ❤❤❤❤
እኔ እምለው የተሰበሰበ ገንዘብ ማለት ምን ማለት ነው? ጠቅላይ ሚኒስትሩ ሌላ ቦታ ሲሰራ ከህዝብ መች አሰባሰበ? ለምንድነው ለዚህ ሲሆንከራሱ የማይሰራው?
ሁሉንም መንግስት እንዲሰራ አትጠብቁ ህዝቡ ከተባበረ ብዙ ታሪክ ይሰራል
ዋናው ነገር ይሰራ
የጎጆዎቹ ዲዛይን የሰባት ቤቶቾ እንጂ የሶዶ ክስታኔ አይደለም ቢስተካከል ታሪክ ስለሆነ
ኢትዮጲያ አንድ ናት ሁሉም የሁላችን ጌጣችን ነዉ 🎉እርስ በርስ ወደ ፊት
ትክክል@@sofiasaba5445
በጎጥ አታስቡ ሰፊና ውቧን ኢትዮጵያ አስቡ
@@sofiasaba5445Exactly
@@temesgengonfa1057God bless
በዞኑ ውስጥ በቀጠለው የጎሳ መጠላለፍ ፕሮጀክቱ የመጓተት እና የጥራት ችግር እንዳይገጥመው ምን ታስቧል??? የቦርዱ ሰብሳቢ ስራ አይበዛበትም?😂
በዚህ በምስራቅ ሶዶ እየተገነቡ ያሉት የቱሪዝም መዳረሻን የምትስሯቸው አገራዊን በስልጣኔ ጥበብ የተስሩ ቤቶች በእጅጉ ድንቅና ልዩ አስደሳቾች በመሆናቸው በጣም የምታኮሩ በመሆናችሁ በዚሁ በርቱ ፤ በርቱ🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
ከጉናቹ ነን በርቱ
በጣም ደስ የሚል ዜና ነው አስታዋሽ ያጣውን አካባቢ ወደ ማልማት አሳብ
ተውዘየም ተተግባርየን ይገባም ያተዥነ 🥰🙏
ያትዥነ አብዩ
ምን ተምንን ትቅላቅልም
በትክክል በጀመሪይ ያስርድነም ክስታንኛ እርገጥም ሌላው ይስላው
አረ ተው ያገሬ ህዝብ ባህላችን ቋንቋችን አታዋርዱ ጉራግኛ የተወለድክቦ ተመልከቱ የሌላው አያስፈልግም
የጉራጌ ህዝብ ጥያቄ መንግስት ሊ ይሰማው ይገባል ጉራጌ ክላስተር አይወክለውም ማአከላዊ ክልል ማለትም ጉራጌን ለመበጣጠስ የሚሰራ ሴራ ነው ጉራጌ እራሡ የቻለ ክልል ነው
ያምራል በርቱ
ጉራጌ ክልል ነው
በርቱ ሶዶን ጠንክራቹ ከፍ አድርጓት
መልካም ስራ ነው ከተማ አስተዳደሩ የበለጠ ድጋፍ ማድረግ ይጠበቅበታል
Wow 👏👏👏👏
ትልቅ መነቃቃት እየፈጠራችሁ ያላችሁ ወጣቶች በርቱ
Amtamt aslane brtemulen
በእውነት ኮራሁባቹ በርተሙልነ ዚትኮም አገር ናልማ እሮሻትኛ ንጠብቅ። አካባቢኛ የቱሪስት መስእብ ምቹ ንቀናና፣ ህዝብ ዬምጣ ይዥና ከተማኛ የሌሊ ኢትዮጵያ ከተማ ማለቅ ትኮንሆም ንውዘይ ሰብ ይመጣም ያለማሆም ሞጨ ናተዥነም
ብዙ ጉድለት አለ ባህላዊ ቤቶች፣ ባህላዊ ሬስቶራንቶች፣ ፓርኮች ፣ የመኖሪያ ቤቶች አገሩላይ የተለያዩ ነገር አስገንቡ። ግንባታ ስታካሄዱ ህዝብ ሊኖር ይመጣል ምንም በሌለበት ህዝብና ቱሪስት እንዴት ይመጣል ለመኖርም ይሁን ለመጎብኘት?
በርቱ እንደዚ ለአገር ዘብ መቆም
በርቱ በጣም ነው ያደነኳቹ። ዚትኮም ነቃ ነቃ ንበልም አገርኛ ናልማ
ዚ ጉጉር ጀግኖች ትናለህሙን ሶዶ ፈዛዛ እየባልም የቀበርነ፣ ይሰድብነ? ኦኦ በልም በርተም። ክስቶ በደራጀ ይሰላቦ ዬለ ሶዶ ብርቱን አገር ወዳድን መንግስትና ህዝብ አክባሪን በርቱልን🙏🙏
በርቱልን ዚትኮም በዩቱዩብ መምጣታቹ በጣም ያስደስታል
wushitamoche asmesay wustachu eyawok sewn atishiwudu kadira hula
ኮሙኒኬሽኖች ለዲጂታል ቴክኖሎጂ ትኩረት መስጠታችሁ ፋና ወጊ አድርጓችኋል።
ዜና በዩትዩብ መጀመሩ በጣም የሚበረታታ ነው ጥሩ ጅማሬ ነው በርቱ ለማለት እወዳለው፡፡