Ethiopian Food/Cuisine "How to Make Azifa" የአዚፋ ምግብ አሰራር

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 14 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 387

  • @balnemekonnen1958
    @balnemekonnen1958 5 ปีที่แล้ว +10

    ማሚዬ እጅሽ ይባረክ ሲያዪት እራሱ ብሉኝ ብሉኝ ይላል እድሜሽ ይርዘም 💕💕💕💕💕

  • @ruth7462
    @ruth7462 2 ปีที่แล้ว +5

    ማዘር ሳዮት ፍቴ በፈገግታ ይሞላል የሚያደርጉት ጥረት ላላወቁ ለማሳወቅ ትንሽም ትሁን ሳይንቁ ያሳውቃሉ እንደ ስለ መፍጫው የተናገሩት ማለት ነው እንዳው ሳላመሰግኖት አላልፍም እጅዎ ይባረክ ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጦት እወዶታለሁ

  • @MsLidkid
    @MsLidkid 9 หลายเดือนก่อน +6

    ጠፍተዋል። ይሄ ሁሉ የምግብ youtuber የወለዱ😍🥰

  • @firhewotyenatenafaki6256
    @firhewotyenatenafaki6256 8 ปีที่แล้ว +23

    እማምዬ እናመሰግናለን እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልን

  • @debreworkafeworki6778
    @debreworkafeworki6778 8 ปีที่แล้ว +2

    የኒ እናት ንፅሕናሽ ብቻ በቂ ነዉ ፧ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እማማዬ

  • @የእናትጓዳ-አ1ረ
    @የእናትጓዳ-አ1ረ 2 ปีที่แล้ว +1

    Betam konjo tenegna egewo yebarek enatachen

  • @Lola-sr5te
    @Lola-sr5te 8 ปีที่แล้ว +4

    እናመሰግናለን ማዘር እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን

  • @hananeayalew3522
    @hananeayalew3522 8 ปีที่แล้ว +12

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ያድልዎት እናታችን በነጻ ትምህርት ነው እያገኘን ያለነው እናመሰግናለን

    • @marthayohannes536
      @marthayohannes536 8 ปีที่แล้ว

      ማሚዬ እግዚአብሄር ይባርክሽ ኑሪልን ምናልባት ጥሩ ሊሆን ሥለማይችል ፈጭተሽ ከነቀልሽ በኃላ አዉጭዉ አትርሺ ኑሪልን መልካምነትሽን አሁንም ጨምሪ

    • @hfjfjfjfhfhfjfjfj8393
      @hfjfjfjfhfhfjfjfj8393 7 ปีที่แล้ว

      egziyabher edmana tana yisetlin lenatechin

  • @robiraki6725
    @robiraki6725 6 ปีที่แล้ว +9

    እናታችን እግዚኣብሄር ኣብዝቶ ይባርክልን!!!!!

  • @mimigoshu815
    @mimigoshu815 8 ปีที่แล้ว +1

    wow tanks so much to share God bless you!!!!

  • @abduali122
    @abduali122 8 ปีที่แล้ว +1

    በጣም እናመሰግናለን ማማዬ እጅዎ ይባረክ

  • @tgulele6031
    @tgulele6031 4 ปีที่แล้ว +3

    እናቴ Paper towel በጣም ያባክናሉ መፍጫውንደሞ መጀመሪያ ይንቀሉት ፈጭተው እንደጨረሱ እጅዎ ይባረክ

  • @mesim5494
    @mesim5494 8 ปีที่แล้ว +2

    እድሜና ጤና ይስጥልን ማማዬ በሚገባ የናቶቻችንን ምግብ ኣሰራር እንዳይረሱ ለኣሁኑ ትውልድ ማስተላለፎት ትልቅ ኩራት ነው

  • @wearemuslimalhamdulillegna6904
    @wearemuslimalhamdulillegna6904 8 ปีที่แล้ว +3

    በጣም እናመሰግናለን ማሚ ረጅም እድሜ ለእናቶቻችን

  • @sofiaaweke3339
    @sofiaaweke3339 8 ปีที่แล้ว +2

    ጤና ይስጥልኝ ማዘር በጣም እናመሠግናለን በርቱ

  • @alidia4355
    @alidia4355 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤ በጣም እናመሰግናለን ❤❤

  • @sisuabate4756
    @sisuabate4756 5 ปีที่แล้ว +1

    በጣም እናመሰግናለን ማዘርዬ እድሜና ጤና ይስጦት

  • @hayukonjo785
    @hayukonjo785 8 ปีที่แล้ว

    mameya edemena tena yesetelege enamesegenalen

  • @bizuyetefera969
    @bizuyetefera969 8 ปีที่แล้ว

    egziabehar erjim edema na tena yestlen mama betam namsgenalen

  • @trezaboshe1497
    @trezaboshe1497 8 ปีที่แล้ว

    mama tebarek edime yistish

  • @tigistgonba1948
    @tigistgonba1948 8 ปีที่แล้ว +3

    ማማዬ በጣም ነው ምናመሰግንሽ እግዚአብሄር ይስጥልንንንንንንን እንወድሻለን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልሽ እማምዬ ውድድድድ♥

  • @selamawitmeberatu2079
    @selamawitmeberatu2079 3 ปีที่แล้ว +1

    Bless emay

  • @johnat6081
    @johnat6081 4 ปีที่แล้ว +1

    Alebabeshe yamiral emaye tebareki

  • @yemariyamlijmmm3625
    @yemariyamlijmmm3625 8 ปีที่แล้ว +8

    እናቴ እድሜና ጤና ይስጥልኝ እርሶን ሳይ እናቴን አስታውሳለው ውድድድ ነው ማረጋቹ ኑሩልን አሜን

  • @melagebre8730
    @melagebre8730 7 ปีที่แล้ว +9

    ማማዬ ብዙ የምግብ አሰራሮትን ተመልክቻለሁ በጣም አመሰግናለው እናቴ በሕይወት እያለች እኔ ስሰራ ተመልከቺ ወደ ፊት ማንም አያሳይሽም እንዳትቸገሬ ትለኝ ነበር አይ እናቴ እንደ ማማዬ ያሉ እናት መኖራቸውን ብታይ ኖሮ ጥሩ ነበር እናቴን ነው የምትመስሉኝ በጣም አመሰግናለው እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @hayatseid1778
    @hayatseid1778 6 ปีที่แล้ว +1

    የሚገርም ነው ከልብ እናመሰግናለን እኔ ስሙን እራሱ ዛሬ መስማቴ ነው

  • @ማአሪፋእድርስ
    @ማአሪፋእድርስ 6 ปีที่แล้ว

    የኔውድ እጅሽን። አላህ ይባርከው በጣም እናመሰግናለን የጤና ምግብ

  • @sarahaeny2155
    @sarahaeny2155 8 ปีที่แล้ว

    woww mother batam dasi yelali merke naw yesiwategn mariamn edimena tenan yistelne emama

  • @alemalemayhualemayhu1485
    @alemalemayhualemayhu1485 6 ปีที่แล้ว +1

    በጣም አመሰግናለው እጅዎት ይባረክ

  • @MrChristian
    @MrChristian 3 ปีที่แล้ว +2

    This is my FAVORITE Ethiopian salad/side dish!!

  • @semiramehammed2218
    @semiramehammed2218 7 ปีที่แล้ว

    ብዙ የማላውቀውን። ሁሉ ተምሬለሁ እድሜ እና ጤና ይስጥዎት ማዘርየ

  • @ተወከልቱአላህያልፉልእደዋ
    @ተወከልቱአላህያልፉልእደዋ 8 ปีที่แล้ว +26

    የምግብ አዘገጃጀት መፀሀፍ
    አሣትሚ ማዘርየ ካዘሽ በሥጦታ ካላዘሽ በግሽ😄
    የውነት መፀሀፍ አዘጋጅ አድናቂሽነኝ እወድሻለሁ

  • @ዙዙየናቶናፍቅይ
    @ዙዙየናቶናፍቅይ 8 ปีที่แล้ว +3

    ማሻ አላህ አላህ ይጠብቃችሁ ከሁሉም ንጸህናችሁ እዲሜ ይስጣችሁ

  • @annahmariotimonieri1686
    @annahmariotimonieri1686 3 ปีที่แล้ว

    Tebarekyi amasegina lehu ahite👍👍👍🌹

  • @haylatgidey964
    @haylatgidey964 8 ปีที่แล้ว

    betam yemitm azifa new mamiy serchyewalw tnxs hidmya histsh

  • @tsegaygebru9534
    @tsegaygebru9534 9 หลายเดือนก่อน

    እናመስግንስለን ተባረኩ።

  • @מסרטילאו-ת4כ
    @מסרטילאו-ת4כ 8 ปีที่แล้ว

    I. like. you'r. cook. tanks. my. mom

  • @hagaryhagry6890
    @hagaryhagry6890 4 ปีที่แล้ว

    ያምራል እናመሰግናለን እናታቺን

  • @hanawolloywa640
    @hanawolloywa640 8 ปีที่แล้ว

    mamey weddd enargeshaln kegna belay fetari ywededesh

  • @tsigeredanegatu7138
    @tsigeredanegatu7138 7 ปีที่แล้ว

    ማሚ በጣም እናመሰግናለን ብዙ ሞያ አስተምረሽናል

  • @netsanettadesse4192
    @netsanettadesse4192 8 ปีที่แล้ว

    yena enate geata yebarekote

  • @zayinbahusenhusen5671
    @zayinbahusenhusen5671 8 ปีที่แล้ว

    wayii mamaa edame ena xena yisxalin enamesganalen

  • @rahemhrahemh7228
    @rahemhrahemh7228 8 ปีที่แล้ว

    አመሠግናለዉ አላህ እድሜና ጤና ይሥጥልኝ ለካሥ እዉናት ነዉ መልክ ብቻ ሥጠኝ ሞያ ከጎሮቤት የተባለዉ

  • @ediebeidu9889
    @ediebeidu9889 9 หลายเดือนก่อน

    Mother, I haven’t seen you long time. Thank you for sharing. God bless you.❤❤❤🎉🎉🎉

  • @tsehayemekonnen991
    @tsehayemekonnen991 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ ነሽ ረጅም እድም ይስጥልን ።

  • @ማዕዛማርያም
    @ማዕዛማርያም 8 ปีที่แล้ว

    በእውነት ማዘርዬ በጣም እናመስግናለን እኔ ከእርሶ እየተማርኩ ያለሁት ሞያን ብቻ ሳይሆን የአነጋገር ስረአትንም ጭምር ነው እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜና ጤና ይስጦት!!!!

  • @anisajemal3541
    @anisajemal3541 8 ปีที่แล้ว

    Enamsegnaln mamaye sewodiwot edmana tena yistlgn 💚💜💚💜💚💜

  • @haregwolle806
    @haregwolle806 2 ปีที่แล้ว

    God bless you dear mom

  • @አቤቱማረንይቅርበለን-ከ5ዐ
    @አቤቱማረንይቅርበለን-ከ5ዐ 8 ปีที่แล้ว

    እናመስግናልን ማሚ እድሜ ይስጦት

  • @fappfacc4755
    @fappfacc4755 8 ปีที่แล้ว

    Enamasegenalane Wdede Weddede Newe Yamaregshe

  • @btolasaloveyou2116
    @btolasaloveyou2116 7 ปีที่แล้ว

    wowww inamsaginalnii imamiyee idimatonii tenaotii biziitiyibaliloti

  • @emebettessema9417
    @emebettessema9417 8 ปีที่แล้ว +1

    thank you a lot!

  • @etenugetahun3578
    @etenugetahun3578 2 ปีที่แล้ว

    እናታችን እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤናጋ አብዝቶ ይስጥልን እጆት ይባረክ

  • @hananseid3730
    @hananseid3730 ปีที่แล้ว

    Tnx momy❤❤❤

  • @zeharasaid9910
    @zeharasaid9910 8 ปีที่แล้ว

    betam yamral yadifen mesr selata malte yechalal?

  • @AlmazAgew
    @AlmazAgew 9 หลายเดือนก่อน

    ቆንጆነውበጣም

  • @ayooayoo6289
    @ayooayoo6289 8 ปีที่แล้ว

    enamesgenalen enate edemen ena tenan yisthote

  • @ayeratesfay4883
    @ayeratesfay4883 8 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ርጅም እድሜና ጤና ይስጥልን!!!

  • @stststst3153
    @stststst3153 8 ปีที่แล้ว

    wow!
    Very nice
    Thank u mother

  • @esayamora5132
    @esayamora5132 8 ปีที่แล้ว

    wow mameya enamsaglan

  • @ansha-ahmed4060
    @ansha-ahmed4060 8 ปีที่แล้ว

    እናት በጣም እናመሠግናለን ምርጥ ነሽ ማሚየ

  • @የወዶችቅሬታሰሚየሴቶችአለ
    @የወዶችቅሬታሰሚየሴቶችአለ 8 ปีที่แล้ว

    ማማየ እድሜና ጤና ይስጥልኝ እናመሰግናለን

  • @prasarox8033
    @prasarox8033 5 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ እናቴ መልካም ሴት

  • @yemaramelijenegemomhiwetin8993
    @yemaramelijenegemomhiwetin8993 8 ปีที่แล้ว

    mamiyyyyee egzibhare
    erjeme edeme yestwete ke tena garr
    weddddd

  • @rabiamohammad4359
    @rabiamohammad4359 8 ปีที่แล้ว

    ማዘርየ ፈጣራ እድሜና ጤና ይስጠወት

  • @alamtesfay6580
    @alamtesfay6580 8 ปีที่แล้ว

    ተባረኪ ማሚዬ

  • @eyeruafework3752
    @eyeruafework3752 8 ปีที่แล้ว

    ማምዬ በጣም እናመሰግንሻለን የእናት ለዛ ያለሽ እስቲ ስለአነባበሮ አዘገጃጀት አሳይን እድሜና ጤና ይስጥሽ

  • @mesiimula4947
    @mesiimula4947 8 ปีที่แล้ว

    ከልብ እናመሰግናለን እማምዬ

  • @semiramohammed7617
    @semiramohammed7617 8 ปีที่แล้ว

    mashaallah mother endet eko endemwedot edme ystot enate

  • @gabrielangelo6008
    @gabrielangelo6008 8 ปีที่แล้ว

    ማዘር በጣምእናመሰግናለን

  • @saralove8630
    @saralove8630 8 ปีที่แล้ว +1

    wowww I like it tnx 💐👍

  • @fevenjackson3964
    @fevenjackson3964 6 ปีที่แล้ว

    Momiye yene konjo please show me how to make Derek tibs thanks

  • @jisamitiku5945
    @jisamitiku5945 8 ปีที่แล้ว

    Thanks mother 😘 salad tabelo new makawe eze

  • @jesusislord1569
    @jesusislord1569 7 ปีที่แล้ว

    Aygermim semonun Asifa Amrogn siraw gin endet endehone tifet bilogn neber ahun Seralehu. Egziabher yibarkot. ❤

  • @sraabrhe6893
    @sraabrhe6893 8 ปีที่แล้ว

    wooooooooooooooooou netam tru new mimey tenks egzebhei yslnlun

  • @assd4235
    @assd4235 6 ปีที่แล้ว

    ማዘር በጣም አሪፍ ነው እናመሰግናቸዋለን

  • @hayaysew5749
    @hayaysew5749 8 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ጤናና እድሜ አላህ ይስጡህ

  • @Cristina-oo6lu
    @Cristina-oo6lu 8 ปีที่แล้ว

    ሰላሞት ብዝት ይበል ማማዬ እግዚአብሄር እድሜ ከጤና ይስጦዎት

  • @nigisttakele5329
    @nigisttakele5329 8 ปีที่แล้ว

    እነዚህ እጆች ይባረኩ በጣም ነው የወደድኮት ተባረኩ

  • @ባዓታነገሯወደማታየሚኒሊክ
    @ባዓታነገሯወደማታየሚኒሊክ 7 ปีที่แล้ว +1

    አዚፋ በጣምምም ከወጡ ይልቅ ምወደው
    እረስቼው ነበር ማማዬ እናመሰግናለን

  • @tsegaredaworeku653
    @tsegaredaworeku653 8 ปีที่แล้ว

    ማሚ ቆንጆ እግዚአብሔር እድሜና ጤናን ይስጥሽ

    • @woynshetmalla1177
      @woynshetmalla1177 8 ปีที่แล้ว

      እርኔ አላውቅው ብየ ተቸገሪአለሁ ምንድ ነው በናአታአችሁ የምታአውቁት ንገሮን

  • @Neimatubeነኢማዩቱብ
    @Neimatubeነኢማዩቱብ 6 ปีที่แล้ว

    እማዬ እድሜናጤናይሰጥሽ ስታሰረጂ እዲገባአድርገሽነው ስወድሽ በርቺ አጓጓሽኝ

  • @kidistatinafu3234
    @kidistatinafu3234 8 ปีที่แล้ว

    ማሚዬ እድሜ ከጤና ጋር ፈጣር አብዝቶ ይስጦት የኔ መልካም ስዎዶት

  • @et5923
    @et5923 7 ปีที่แล้ว

    emameye always when i watch i am impress with the cleanness of ur kitchen keep it up

  • @eyeruseeyeruse1336
    @eyeruseeyeruse1336 8 ปีที่แล้ว

    edemana tena yesetewuete enate
    ebakuewete yashenebera asa enedat enedamesara asayewene betam now yamamasagenow

  • @ameleworkbest4777
    @ameleworkbest4777 8 ปีที่แล้ว

    k muyawe yebelet enatawiy seneserat yalewet bemehonu betam newe yamakeberwet

  • @tghahayoutuification
    @tghahayoutuification 8 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስስ ይያለሽ እግዚአብሔር የሰጠሽን ጸጋብየምታስመሰክሪ ባለሙያ ጎበዝ በርች**************

  • @werkwha3529
    @werkwha3529 7 ปีที่แล้ว

    ማማዬ ዱለት ከርሶ አይቼ ሰርቼ በታም ነው
    ደስ ያለኝ እድሜዎትን እግዚአብሔር ያርዝመው

  • @tomget1259
    @tomget1259 8 ปีที่แล้ว

    hi mothery senafechu yetatebal wey weys endale kelastik aweteten new minetekmew

  • @beethibeethi3919
    @beethibeethi3919 8 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን እናታችን

  • @tigist9957
    @tigist9957 9 หลายเดือนก่อน

    Matherye yesuf wuha eresteshal

  • @plsstopusingmyname
    @plsstopusingmyname 5 ปีที่แล้ว

    Thank you I learn a new thing. Mustard seeds are a good idea.

  • @rahelbekel5656
    @rahelbekel5656 8 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ባለሞያ እናትዬ እናመሰግናለን እድሜ ይስጦት

  • @aynalemzenebe7784
    @aynalemzenebe7784 ปีที่แล้ว

    Yene enat she is so cute❤

  • @simretbereka988
    @simretbereka988 8 ปีที่แล้ว +17

    እግዚአብሔር ይመስገን እማምዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ የኔ ባለሙያ የሰራሽውን እንዲህ ልክ እደእናቴ ቀምሰሽ ቆጆነው ስትይ ደስ ይላል እናመሰግናለን

  • @ቅዱስኢዩሞቅዱሳንኩኑ
    @ቅዱስኢዩሞቅዱሳንኩኑ 7 ปีที่แล้ว

    ኣነ ኩሉ ትሰርሕዮ መግቢ ደስ ይብለኒ ክሰርሖ ውን ይደሊ ግን ኣምሓርና ሰለዘይሰምዕ ይሽገር

  • @brtkanatenaf-gc8fc
    @brtkanatenaf-gc8fc ปีที่แล้ว

    ሁሉንአዉቀናል ከአንቺእድሜናጤና ይሥጥሽ

  • @bzunshbekele949
    @bzunshbekele949 2 ปีที่แล้ว

    የኔ ባለሙያ እህቴ እጅሽ ይባረክ ጎበዝ ❤️

  • @ጦይባኢስላምነውሂወቴ0556
    @ጦይባኢስላምነውሂወቴ0556 7 ปีที่แล้ว

    አላህ ይጠብቅሽ

  • @taibataiba5513
    @taibataiba5513 8 ปีที่แล้ว

    እናመሠግናለን