በ15 ደቂቃ ‼️‼️የድፍን ምስር አዚፋ |ሰናፍጭ አዘገጃጀት

แชร์
ฝัง

ความคิดเห็น • 154

  • @melatTUBE
    @melatTUBE  4 ปีที่แล้ว +12

    መልካም ቀን የሀገሬ ልጆች ይህንን ቪድዬ ከወደዱት ላይክ ማድረግ አይርሱ ።
    www.amazon.com/Yamees-Mustard-Powder-Ground-Yellow/dp/B07V6R6SG8/ref=mp_s_a_1_2_sspa?dchild=1&keywords=mustard+powder&qid=1608120636&sprefix=mustard+po&sr=8-2-spons&psc=1&spLa=ZW5jcnlwdGVkUXVhbGlmaWVyPUEzSkdaTzJEWUEwWVVIJmVuY3J5cHRlZElkPUEwNTE2MDQzTUs0STEwMTdURFRZJmVuY3J5cHRlZEFkSWQ9QTA0NTc0MjMyUzQ4WFlGTUpWQ0lHJndpZGdldE5hbWU9c3BfcGhvbmVfc2VhcmNoX2F0ZiZhY3Rpb249Y2xpY2tSZWRpcmVjdCZkb05vdExvZ0NsaWNrPXRydWU=
    የሰናፍጭ ድቄት ከአማዞን ለመግዛት

    • @terytill3652
      @terytill3652 4 ปีที่แล้ว

      Hi sis how are you here in America senafech ayeseram I try to make selejo but not working at all plz let me know what kind you used 🙏🏾🙏🏾

  • @yemiten
    @yemiten 4 ปีที่แล้ว +5

    ሜሉዬ ለኔ ለየት ያለ አሰራር ነው ወድጄዋለሁ በጣም እንደሚጣፍጥ ያስታዉቃል እሞክረዋለሁ እጅሽ ይባረክ ።

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 ปีที่แล้ว

      በጣም በጣም አመሰግናለሁ

  • @yeNathanenat
    @yeNathanenat 4 ปีที่แล้ว +8

    ሜሉየ የኔ ባለሙያ እናመሰግናለን

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 ปีที่แล้ว

      መሲሻ ከልብ አመሰግናለሁ

    • @lemlemabebe8771
      @lemlemabebe8771 4 ปีที่แล้ว

      🙏🙏🙏🙏😘😘

  • @sara-ethiopianfood
    @sara-ethiopianfood 4 ปีที่แล้ว +1

    ሜልዬ በጣም ምርጥ ነው እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን በርቺ ውዴ👍👍👌👌

  • @nastitaka9472
    @nastitaka9472 10 วันที่ผ่านมา

    የእኔ ቆንጆ እዴት ነሽ በመጀመሪያ እምትሰሪው ነገር የእውነት ቆንጆ ነው ጎበዘወ

  • @EthioTastyFood
    @EthioTastyFood 4 ปีที่แล้ว

    ምርጥ ነው 👌🙏

  • @gestanekitchen4057
    @gestanekitchen4057 4 ปีที่แล้ว +1

    ለየት ያለ አሰራር ነዉ እናመሰግናለን

  • @tsiontube4174
    @tsiontube4174 4 ปีที่แล้ว +2

    ልዩ ነው በጣም በተለይ ለፆም ወቅት ተመራጭ Thanks for sharing 😋👌

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 ปีที่แล้ว +1

      ❤❤❤🤩🤩

  • @maremaru
    @maremaru 4 ปีที่แล้ว

    ሜላትዬ በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው እናመሰግናለን 😍👌

  • @zemenawit
    @zemenawit 4 ปีที่แล้ว +3

    Thank you my beautiful 😍 it looks delicious 🥰🥰🥰

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 ปีที่แล้ว

      በጣም በጣም አመሰግናለሁ እህትዋ

  • @nabechannel1921
    @nabechannel1921 4 ปีที่แล้ว +1

    ሜላትዬ እጅሽ ይባረክ ብያለሁ በጣም ጤናማ የሚያምር ነዉ ተባረኪልኝ በርቺልኝ

  • @bettwascorner
    @bettwascorner 4 ปีที่แล้ว

    Watching

  • @መብአድንግልመብአድንግል
    @መብአድንግልመብአድንግል 4 ปีที่แล้ว

    በጣም እናመስግናለን እውነት ለመናገር አዚፋ የሚባል ምግብ አላውቅም ነበር እንዳውቅ ስላደረግሽኝ በጣም አመስግናለሁ

  • @kokebnegasi8266
    @kokebnegasi8266 4 ปีที่แล้ว

    ባለሙያ ነሽ በጣም ንጽህናሽ ራሱ ሌላ ነው ተባረኪ

  • @ethiolal2148
    @ethiolal2148 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ያምራል ሜልዬ እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን 🙏👍👍👍👍

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 ปีที่แล้ว +1

      🥰🥰🥰🥰

  • @fetleabate2733
    @fetleabate2733 4 ปีที่แล้ว

    ሜሉ እንዴነሽ ፡የምትሰሪያቸውን ሁሉ በጣም ደስ ይላሉ በርቺ ፡እጅሽ ይባረክ ፡

  • @menberebirhanuamare5612
    @menberebirhanuamare5612 4 ปีที่แล้ว

    በጣም አሪፍ ነገር ነው

  • @kumeoromiya4019
    @kumeoromiya4019 4 ปีที่แล้ว

    Good job 👏

  • @bettwascorner
    @bettwascorner 4 ปีที่แล้ว

    ሚሚላዬ ጎበዝ በጣም ቆንጆ እጆችሽ ይባረኩ

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 ปีที่แล้ว

      ቤቲዬ በጣም አመሰግናለሁ

  • @IT_4class
    @IT_4class 4 ปีที่แล้ว

    Yene balemuya betam konjo mitafet yasetawukal thanks for sharing meluye.. Share

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 ปีที่แล้ว

      በጣም በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ

  • @nigistwudineh8235
    @nigistwudineh8235 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ያምራል እጅሽ ይባረክ

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 ปีที่แล้ว +1

      በጣም በጣም አመሰግናለው

  • @bettygbermedhin4601
    @bettygbermedhin4601 4 ปีที่แล้ว

    የኔ ጎበዝ በጣም ናፍቆኝ ነበር እኔም እሰራዋለሂ በርችልኝ

  • @Tsedicorner
    @Tsedicorner 4 ปีที่แล้ว

    meluye azifa betam ewedalew astaweshign esti eserana ebelalew, hulem idea anchi ga ale meluye tebareki

  • @meronokubat3269
    @meronokubat3269 4 ปีที่แล้ว

    Egziyabher ystign melat alawkim neber ye senafich aserarun Amesegnalew betam 🙏🏻

  • @KiyaTube4
    @KiyaTube4 4 ปีที่แล้ว +1

    ሜሉ ኮመንት ሁሌ ባልፅፍም ሁሌም የምትሰሪያቸዉን ምግቦች እንዳደነኩ ነዉ 👌👌👏👏👍🌟

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 ปีที่แล้ว +1

      ይገባኛል የኔ ቆንጆ መቼ ይሞላል

  • @kedimyaleewuket8582
    @kedimyaleewuket8582 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ያምራል ሜሉ እጅሽ ይባረክ እናመስግናለን

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 ปีที่แล้ว

      በጣም በጣም አመሰግናለሁ

  • @ergosolomon3833
    @ergosolomon3833 4 ปีที่แล้ว

    Melat ejeshin ebarekew

  • @haymikidane6185
    @haymikidane6185 4 ปีที่แล้ว

    Wow melu betam arf new ene betam new yemwedew endezi aynet aserar gen adelem yemseraw emkrewalehu konjo 🙏👏🤩😍

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 ปีที่แล้ว

      ሀይሚ ሞክሪው ትወጂዋለሽ

  • @minteadmassu8551
    @minteadmassu8551 4 ปีที่แล้ว

    ሜላዬ ሁሌም የተለዬ ነግር ስስምታሳይን እናመስግናለን ባለሙያ

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 ปีที่แล้ว

      በጣም በጣም አመሰግናለሁ

  • @zionmekonnen3212
    @zionmekonnen3212 4 ปีที่แล้ว

    ዋው የኔ ወዳጅ በጣም የምወደው ምግብ ቆንጆ አሰራር ጎበዝ ሜሉየ ለየት ያለ አሰራር ነው እሞክረዋለሁ የዛሬ ምሳችን ተባረኪልኝ
    በርቺ ጎበዝ ♥️😍🙏

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 ปีที่แล้ว

      ፂዬ እንዴት ነሽ ??

    • @zionmekonnen3212
      @zionmekonnen3212 4 ปีที่แล้ว

      @@melatTUBE በጣም ደህና ነኝ የኔ ቆንጆ
      እናንተስ እንዴት ናችሁ ኖሀየስ እንዴት ነው?
      እህቱ መቸ ነው የምትመጣው? Just I'm kidding በእግዚአብሔር ግዜና ስዓት ትመጣለች ተባረኪልኝ 😘😘♥️♥️
      We love you Meluye. Be blessed.
      ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @kelem-ethiopianfood
    @kelem-ethiopianfood 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ልዩ ነው ሜላትዬ ለፆም ተመራጭ ኑው እጅሽ ይባረክ እህቴ ያም😋👌👍👍🥰🥰❤️❤️❤️

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 ปีที่แล้ว +1

      በጣም በጣም አመሰግናለሁ

  • @SamrawitAbebayehu-hc6ql
    @SamrawitAbebayehu-hc6ql ปีที่แล้ว

    Woww

  • @martabiru444
    @martabiru444 4 ปีที่แล้ว

    እናመስግናለን እህቴ በርቺ 💚💛❤️🌺🌺🌺🌺

  • @emebetbelayneh3915
    @emebetbelayneh3915 4 ปีที่แล้ว

    የኔ ዉድ ተባረኪ

  • @emetuseifu2291
    @emetuseifu2291 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆንጆ ባለሙያ

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 ปีที่แล้ว

      በጣም በጣም አመሰግናለሁ

  • @mercyhailu1991
    @mercyhailu1991 3 ปีที่แล้ว

    Senafich yeserashibetin menged betam wedejew mokerewalehu migerm new yehonew bedenb yisenefital amesegnalehu

  • @mesaylala4926
    @mesaylala4926 4 ปีที่แล้ว

    ወቅቱን የጠበቀ ምግብ አሰራር ሰለምታቀርቢ ተመችቶኛል ተባረኪ

  • @zalemmesarat592
    @zalemmesarat592 4 ปีที่แล้ว

    ሠላም በጣም ጎበዝ ነሸ በርች

  • @IT_4class
    @IT_4class 4 ปีที่แล้ว

    Meluye Tena yestelgn ehete welcome.. Watching

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 ปีที่แล้ว

      በጣም በጣም አመሰግናለሁ የኔ ውድ

  • @jegnitmama4306
    @jegnitmama4306 4 ปีที่แล้ว +1

    My GOD 😳 you are very creative. I Love it mimilaye 👏👏👏

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 ปีที่แล้ว +1

      ብሉይ በጣም አመሰግናለሁ

  • @freytube2731
    @freytube2731 4 ปีที่แล้ว

    Looks so good, presentation ☝️

  • @-hibsttube9779
    @-hibsttube9779 4 ปีที่แล้ว

    ሜሊ በጣም ባለሙያነሽ። እናመሰግናለን❤🙏

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 ปีที่แล้ว

      በጣም በጣም አመሰግናለሁ

    • @amentube6496
      @amentube6496 4 ปีที่แล้ว

      Neye enzamed yene konjo

  • @msekrmgrma9363
    @msekrmgrma9363 4 ปีที่แล้ว

    Malu eghe ybrke yna knjo

  • @Ethioenate
    @Ethioenate 4 ปีที่แล้ว

    ግሩም ነው

  • @Lulit21
    @Lulit21 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆንጆ!

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 ปีที่แล้ว +1

      በጣም በጣም አመሰግናለሁ

  • @judjud4209
    @judjud4209 4 ปีที่แล้ว

    waw yami

  • @elaeluw.9416
    @elaeluw.9416 4 ปีที่แล้ว +2

    You make every dish as simple and delicious as it can be. God bless you.❤🙏🏻

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 ปีที่แล้ว

      አሜን ከልብ አመሰግናለሁ

  • @ethiokidshairstyle
    @ethiokidshairstyle 4 ปีที่แล้ว

    Watching..melu

  • @nuramussa1416
    @nuramussa1416 4 ปีที่แล้ว

    Hi melatonin what is sanafch mean please .

  • @tgytarekegne1794
    @tgytarekegne1794 3 ปีที่แล้ว

    ሰላም ሜላት ተባረኪ።ሰናፍጭ አጣሁ ። ባዮሎጅካል ሙስታርድ ልጠቀም?/ከ supermarket?

  • @our_life4825
    @our_life4825 4 ปีที่แล้ว +1

    Yummy 😋 and healthy 👌👌👌

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 ปีที่แล้ว +1

      በጣም በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ

  • @ethiotubeyebahlgebeta6936
    @ethiotubeyebahlgebeta6936 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆንጆ አሰራር ነው ሜሊ እጆችሽ ይባረኩ👌😋🥰

  • @kelem-ethiopianfood
    @kelem-ethiopianfood 4 ปีที่แล้ว

    Watching 🥰

  • @semiraalamin4007
    @semiraalamin4007 4 ปีที่แล้ว

    እሄን ምግብ አቀውም ነበር እሞክረዋለሁ
    በጣም እናመሰግናለን

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 ปีที่แล้ว

      በጣም በጣም አመሰግናለሁ በጣም ትወጂዋለሽ

  • @tigistsintayehu1707
    @tigistsintayehu1707 4 ปีที่แล้ว

    ሲያናድድ 2ተኛ ሆንኩ ሜሉ ሁሌም አንቺ ግን 1ኛ ነሽ የኔ ቆንጆ።

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 ปีที่แล้ว

      አረ ለኔ አንደኛ ናቹህ ሁላችሁም ቲጂዬ

  • @mesmak826
    @mesmak826 4 ปีที่แล้ว

    ልዩ ነው ሚሉ እጅ ይባር በዚህ መልኩ አይቼም አላውቅም ነበር እናመሰግናለን

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 ปีที่แล้ว +1

      በጣም በጣም አመሰግናለሁ በጣም ምርጥ ነው ሞክሪው የኔ ቆንጆ

    • @mesmak826
      @mesmak826 4 ปีที่แล้ว

      @@melatTUBE እሺ እናቴ እሜክረዋለው ሜሉ

  • @EasyMixlemlem
    @EasyMixlemlem 4 ปีที่แล้ว

    ሜሉ ትልቅ ነገር ነው ዛሬ ያስተማርሽኝ ጎበዝ በርቺ 👏🏾👏🏾🥰🥰

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 ปีที่แล้ว

      በጣም በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ

  • @getachewferede1869
    @getachewferede1869 3 ปีที่แล้ว

    ኮረሪማ የት ነው ሚገኝ

  • @rukianurye6554
    @rukianurye6554 3 ปีที่แล้ว

    ሰናፍጩ የታመሳል ወይስ በጥሬው ነው የሚፈጨው

  • @harmeetube997
    @harmeetube997 4 ปีที่แล้ว

    woww thanks sit

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 ปีที่แล้ว

      በጣም በጣም አመሰግናለሁ

  • @ninaaman4586
    @ninaaman4586 4 ปีที่แล้ว

    Azif mindinew???

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 4 ปีที่แล้ว

    ሜላዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬ
    ሡሴ እጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ 😘👍👏👏👏

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 ปีที่แล้ว

      ሀኒዬ የኔ ቆንጆ መልካም ቀን

  • @nardosfassikaw7873
    @nardosfassikaw7873 4 ปีที่แล้ว

    OK mesrachw Hulu nayis nachw gen bezugize letina ayimkrum dokte menam wozte edacha ena lali ayntoche bihonu ymretalu

  • @fanit1411
    @fanit1411 4 ปีที่แล้ว

    Betam yamral melatye. be senafich mitik mustard pestu binitekems?

  • @meseretmeseimeseretmesei9793
    @meseretmeseimeseretmesei9793 4 ปีที่แล้ว

    wwwwowww yena jegena balemoya enamesegenalen

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 ปีที่แล้ว

      በጣም በጣም አመሰግናለሁ መሲዬ

  • @yordanosberhearaya7487
    @yordanosberhearaya7487 4 ปีที่แล้ว

    ሜሉ የጾም ምግብ ምን ልስራ ብየ ከማሰብ ገላገልሽኝ።አመሰግናለሁ! እስኪ እባክሽ የስልጆ አሰራር አሳይን

  • @lobabalobaba6547
    @lobabalobaba6547 4 ปีที่แล้ว

    mashllah tbrklah brtln hlnm arf nw

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 ปีที่แล้ว

      በጣም በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ

  • @meseretlemma1952
    @meseretlemma1952 4 ปีที่แล้ว

    ሜሉዬ እጅሽ ይባረክ በጣም ነው ምወድሽ

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 ปีที่แล้ว

      Mesiye thank you my dear

  • @Kissmypixel-pq4ut
    @Kissmypixel-pq4ut 2 ปีที่แล้ว

    የሰናፍጭ ዱቄት ጎመን ዘር ነው ወይስ ምንድነዉ?

  • @bezakulutube2642
    @bezakulutube2642 4 ปีที่แล้ว

    Watching 😍

  • @senaittessema7704
    @senaittessema7704 4 ปีที่แล้ว

    ሜልዬ እጅሽን ብርክ ያድርገው

  • @tjj269
    @tjj269 4 ปีที่แล้ว

    👍🙏🙏🙏

  • @ethiolal2148
    @ethiolal2148 4 ปีที่แล้ว

    1st watching

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 ปีที่แล้ว

      🥰🥰🥰

  • @sofiaali2396
    @sofiaali2396 4 ปีที่แล้ว

    Gobze berchi

  • @tseddyethiopiawit1171
    @tseddyethiopiawit1171 4 ปีที่แล้ว

    ሜሉዬ ባለሙያ በጣም ያስጎመጃል እጅሽ ይባረክልኝ .ሜሉ ቻናሌን እይልኝ🥰🥰🥰👌👌👌

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 ปีที่แล้ว +1

      በጣም በጣም አመሰግናለሁ እሺ በርቺ

  • @bezakulutube2642
    @bezakulutube2642 4 ปีที่แล้ว

    Yummy Yummy 😋 👍

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 ปีที่แล้ว

      በጣም በጣም አመሰግናለሁ

  • @rachelbalcha8832
    @rachelbalcha8832 4 ปีที่แล้ว

    Thank you Melye konjo , it looks yummy 😘❤️🙏🏽

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 ปีที่แล้ว

      በጣም በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ

  • @enattarekegn6193
    @enattarekegn6193 2 ปีที่แล้ว

    ሜላት በጣም ይምራል /ከወላይታ ሶዶ

  • @ethiokidshairstyle
    @ethiokidshairstyle 4 ปีที่แล้ว

    🥰🥰🥰😋😋😋🙏🙏🙏

  • @daewas1403
    @daewas1403 4 ปีที่แล้ว

    ሜሉዬ የኔ ባለሙያ ሁሌም ልዩ ነሽ ❤

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 ปีที่แล้ว

      Thanks dear😘❤

  • @solisame9465
    @solisame9465 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ነው ሚገርመው እኛም እኮ ሁሉ ነገር ቤት ውስጥ እያለ መፍጠር አለመቻላችን ነው በርቺ

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 ปีที่แล้ว

      ልክ ብለሻል ይረሳል ደሞ. ።

  • @hanabirhan5714
    @hanabirhan5714 4 ปีที่แล้ว

    Wow betam yamiral Meli
    Yalitefeche sinafichi alegn ena sifechewu yitamesal or zim bilo new yemifechewu?

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 ปีที่แล้ว

      አይታመስም መፍጨት ነው እንዲሁ ሀኒ

  • @almazdejene285
    @almazdejene285 4 ปีที่แล้ว

    ሜልየ እኔ ስላንች ለመናገር ቃላት የለኝም ብቻ በርች

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 ปีที่แล้ว

      ውይይት ከልብ አመሰግናለሁ

  • @Lidiyua4549
    @Lidiyua4549 4 ปีที่แล้ว

    ሰናፍጩ ለስንት ቀን ይቆያል ሜሉዬ

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 ปีที่แล้ว

      እስከ ሳምንት ምንም አይሆንም

  • @godisgood2672
    @godisgood2672 4 ปีที่แล้ว

    ሰናፍጪን የልተፈጨውን ገዝቼ እንዴት እንደሚሰራ ግራ ገብቶኝ ነበር ሜልሻ ፈጣኗ ከች አልሽ።በጣም አመሰግናለሁ ውድድ ነው የማደርግሽ ❤ቤትሽ ኑሩሽ ሁሉ ይባረክ🙏 ኢንስታግራም ላይ መሰጅ አድሬጌያለሁ ያየሽው አልመሰለኝም።

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 ปีที่แล้ว

      ኦ አላየሁትም ከልቤ አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ

  • @melateworkgetachew2830
    @melateworkgetachew2830 3 ปีที่แล้ว

    Gobez melu meches balomiya new ye honkut

  • @jerytubeEthiopianfood
    @jerytubeEthiopianfood 4 ปีที่แล้ว

    👌👌❤❤

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 ปีที่แล้ว +1

      🤩🥰🥰🥰🥰

  • @mestawetseyfu7110
    @mestawetseyfu7110 4 ปีที่แล้ว

    brechi konjo

  • @WithLoveSarah
    @WithLoveSarah 4 ปีที่แล้ว

    🥰👌

  • @Amen12331
    @Amen12331 4 ปีที่แล้ว

    Betam mert sera zare new yayhush ketsion bet ayche pls betsb argugne arbe ager yalhugn ehtachuhin abertatun

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 ปีที่แล้ว

      በጣም በጣም አመሰግናለሁ በርችልን

  • @qadronuur8541
    @qadronuur8541 4 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤👌👌

  • @Mg54686
    @Mg54686 4 ปีที่แล้ว

    😍🙏❤

  • @teemarmesfin2250
    @teemarmesfin2250 2 ปีที่แล้ว

    ጠፍተሻል ሜሊ በሰላም ነው

  • @naniejigu7658
    @naniejigu7658 4 ปีที่แล้ว

    የፈላውን ውሀ አቀዝቅዘን ነው ወይስ ትኩሱን የምንጨምረዉ

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 ปีที่แล้ว

      ትኩሱን ነው የምን ጨምረው

  • @le1785
    @le1785 4 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤🙏🙏🙏😘😘😘

  • @TarikuaAchu-ei9jj
    @TarikuaAchu-ei9jj 9 หลายเดือนก่อน

    Konjo new

  • @zadomuhammed5712
    @zadomuhammed5712 3 ปีที่แล้ว

    እባክሽ ስራሽ ሁሉ ቆጆ ነው ግን ድምጽሽ በደንብ አይሠማም እባክሽን ድምጽሽን ከፍ አድሪጊ

  • @selamtube6543
    @selamtube6543 4 ปีที่แล้ว

    Wow ejeg meret aserar new meluya

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 ปีที่แล้ว

      በጣም በጣም አመሰግናለሁ የኔ ውድ

  • @jerytubeEthiopianfood
    @jerytubeEthiopianfood 4 ปีที่แล้ว

    Watching

  • @jerytubeEthiopianfood
    @jerytubeEthiopianfood 4 ปีที่แล้ว

    👌👌❤❤