አፋኝ | Ethiopian traditional food |

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 15 ต.ค. 2024
  • አፋኝ በ ጅንጅብል በነጬ ሽንኩርት በሚያቃጥል ቃርያ ቂቤ ዘይት ጨው ተደርጎ የሚሰራ ባህላዊ የኦሮሚያ
    ክልል ምግብ ነው

ความคิดเห็น • 515

  • @rabitube3865
    @rabitube3865 4 ปีที่แล้ว +37

    አፋኝ የሚባል ምግብራሱ መኖሩን የማያውቅ ስንት አለ 🙈 እንደእኔ ማለት ነው😁

    • @namename2997
      @namename2997 4 ปีที่แล้ว +1

      Beteley mili yemtserawune mgin yeewunt mnem alakewum semune

    • @ummuyusra6178
      @ummuyusra6178 2 ปีที่แล้ว

      🤣🤣

    • @ትንሿነኝየሀርቡዋ
      @ትንሿነኝየሀርቡዋ 2 ปีที่แล้ว

      አወ አለን Me😋🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

    • @tsedi8996
      @tsedi8996 ปีที่แล้ว

      አፋኝ😂😂😂😂 እረ ጉድ

  • @moono7784
    @moono7784 4 ปีที่แล้ว +17

    I visited Ethiopia last November. It
    is an amazing country, people, food ,culture and the cleanliness
    Is just amazing inside and outside..
    Ethiopians are environmently very concious..I really loved..The food is so delicious and the weather and
    the greenery is out of this world...
    Love to visit again God's willing...
    🙏❤🌹🌷👍✌👏

  • @melenabakalu7444
    @melenabakalu7444 4 ปีที่แล้ว +38

    ሚሊየ በጣም አሠራሩን ለማወቅ የምፈልገው ምግብ ነበር እሺ ብለሽ ታዝዘሽ ስለሠራሽው በጣም ነው የማመሠግነው እጅሽ ይባረክ እግዚአብሔር ስራሽን ይባርከው ♥♥♥♥♥♥♥

    • @daniberhana5845
      @daniberhana5845 3 ปีที่แล้ว

      ሜላት በበእውነት ቤተሠቤን በየቀኑ ሰርፕራይዝ እያደርኩ አል ተቻልክም ተብያለሁ ሁሌ ምን ልስራ እልና ገላገልሽን በርቼ አቀራረብሽንም ወድጂዋለሁ ዝባዝንኬ ያልበዛበት ጎበዝ

  • @zemares4325
    @zemares4325 4 ปีที่แล้ว +4

    I cooked it today and we all loved it. I added mitemita. My kids 4 and 8 they love mitemita so much. Thank you for sharing!!!

  • @jorgobirri7418
    @jorgobirri7418 4 ปีที่แล้ว +6

    Melly, thank you for introducing "Affang". It's such a delicious food to eat. It's typically from western Oromia, Dembi Dollo. The ingredients are almost perfect but the way you put together is different. It shouldn't be dry to this extent, the ingredients should be mixed together and grinding.

  • @sebleethio2019
    @sebleethio2019 4 ปีที่แล้ว +3

    meliye cooking skill+editing skill+social skill =awesome youtuber

  • @Sofiasofia-ho9vv
    @Sofiasofia-ho9vv 2 ปีที่แล้ว

    Befit ebela neber gin smun Alawkewm waw Afagni.betam gobez nesh.

  • @zemares4325
    @zemares4325 4 ปีที่แล้ว +3

    I am glad i found your channel . I never heard this food before but always interesting to watch and it looks delicious 😋. Thanks for sharing 👍

  • @elsabeteaweke6956
    @elsabeteaweke6956 2 ปีที่แล้ว

    I eat yesterday at the oromiya hotel and i love it.so i want to make this food for my husband that's why i start to search how to make so i founf you.Thank you for shering.

  • @bisratbirhane1333
    @bisratbirhane1333 4 ปีที่แล้ว +1

    Thanks, I just saw your video. You are an amezing chef with a beautiful confidence.

  • @keyakeya2199
    @keyakeya2199 4 ปีที่แล้ว +70

    አረ አፋኝ ኢሄ አቶ ኮረናን ቢያገኘው እፍን አድርጎ የሚገለው ይመስለኛል ጥሩ መዳኒት ነው

  • @fritamesfin2282
    @fritamesfin2282 4 ปีที่แล้ว

    You are so creative strong women. I will try to make it today

  • @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር
    @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር 2 ปีที่แล้ว

    ሜሉዬ አሁን ገና አፋኝ ምግብ እዳለ ሰማው ዋው አሰራርሽ እኮ ፅድት ያለ ሜሉዬ እጅሽን ቁርጥማት አይንካው አላህ ይጠብቅሽ

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 ปีที่แล้ว +1

      ሚገርምሽ ብዙ ሰው አያውቀውም ነገር ግን የኦሮሚያ እና የጋንቤላ ባህላዊ ምግብ ነው

  • @tesfayenigatu4883
    @tesfayenigatu4883 4 ปีที่แล้ว

    Wow yamral bexam miraqen wackugn qariyaw gen yasferal Meli

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  4 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለው ተስፋዬ ያው በባህል እንዲያቃጥል ስለሚፈለግ ነው

  • @maremaru
    @maremaru 4 ปีที่แล้ว

    mellye bizu muya eytemarku new kanchi ejishi yibarek

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  4 ปีที่แล้ว +1

      አመሰግናለው ማሬ አንቺም ጎበዝ ነሽ በርቺ

    • @maremaru
      @maremaru 4 ปีที่แล้ว

      🙏😍❤

  • @isacsaimon6757
    @isacsaimon6757 4 ปีที่แล้ว

    ያስጎመጃል thank you so muh i like it

  • @blenblen9248
    @blenblen9248 4 ปีที่แล้ว +6

    በጣም የሚጣፍጥ ይመስላል ስሙንም ዛሬ ነው ያወኩት እጅሽ ይባረክ እሞክረዋለው ሰብስክራይብ አድርጌአለው ካንቺ ብዙ እንማራለን❤️

  • @TAEMKitchen
    @TAEMKitchen 4 ปีที่แล้ว +35

    ዋው ዛሬ ነው አፋኝን ያወኩት🌝 Thank you Melly!

    • @semeregeberehiwot3846
      @semeregeberehiwot3846 4 ปีที่แล้ว

      Thanks very nice food I did know different way I saw this arrange

  • @tesfayesime389
    @tesfayesime389 4 ปีที่แล้ว +2

    That is mouth watering! Great skill! Thank you for sharing.

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  4 ปีที่แล้ว +1

      ከኢትዮጵያ ነው የማስመጣው srae

  • @helengessesse616
    @helengessesse616 3 ปีที่แล้ว +1

    ሜላ በጣም ጎበዝ በጣም የምወደው ምገብ ነው ምራቄ መጣ አስጎመጀሽኝ እንኳንም አስታወሺኝ ነገ እሱን ነው ምሰራው ሀሳቤን አስቀየርሺኝ ዝግኒ ልሰራ ነበር ያሰብኩት ተባረኪ❤

  • @youcannotreadchuchumichael4321
    @youcannotreadchuchumichael4321 4 ปีที่แล้ว +1

    You are super star!!!!!!

  • @chiroadem1311
    @chiroadem1311 4 ปีที่แล้ว

    Looks soooo yammy thanks melatiye I’ll try inshallah

  • @hanykalehiwotyasemalen6375
    @hanykalehiwotyasemalen6375 3 ปีที่แล้ว

    Ejech yebarek gobez

  • @mahermahr2099
    @mahermahr2099 4 ปีที่แล้ว

    የኔ ሽልምልም ሽፍንፍን እደዚ የተሞሸረ ምግብ አላየውም ነበር ኢሄ ለኮረና ፍቱ መዳኒት ይመስለኛል
    ተባረኪ

  • @metasebiaseboka1347
    @metasebiaseboka1347 4 ปีที่แล้ว

    u did great great job. thank u melie

  • @batiyebek7881
    @batiyebek7881 4 ปีที่แล้ว

    Maliya yena mar btam gobez neshi akerarebshi Hulu ygebal ejish ybarek marya

  • @mihrethaadhashumbee5914
    @mihrethaadhashumbee5914 4 ปีที่แล้ว +3

    የበሽታ ሁሉ መድሀኒት ነው። በተለይ ለጉንፋን 1ኛ። ታዲያ ሲበላ በትኩሱ በግራ እጅ ሶፍት አይለይም። እጅሽ ይባረክ

  • @fatumamehamed3270
    @fatumamehamed3270 7 หลายเดือนก่อน

    ሚሊ ዉዴ አንቺ የምትሰሪዉ በጣም ይመቸኛል የድሮ የናቶቻችንን ሙያ አንቺ ጋር አለ እጅሽ ይባረክ

  • @meazadesta5173
    @meazadesta5173 4 ปีที่แล้ว +2

    You make me so hungry I cant wait to make it after work it looks so yammy

  • @ቦሩሜዳይቱብ
    @ቦሩሜዳይቱብ 4 ปีที่แล้ว

    የኔ ባለሙያ ጎበዚ ለኮረና የሚቃጥል ጡሩ ነው

  • @hiwothaile5662
    @hiwothaile5662 4 ปีที่แล้ว

    I like ur recipes keep the good work

  • @fifi9417
    @fifi9417 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ነው ምወደው በጣም በሳምንት ሶስቴ እበላ ነበር ነበር ወደ መድሀኒአለም እና መርካቶ ስሙን ረሳሁት የሆነ ህንፃ ላይ ይሄ ብቻ የሚሸጥበት ቤቶች ነበሩ እጅሽ ይባረክ አፊን ምራቅ ሞላው ገና ሳስበው

  • @senaietibebu2761
    @senaietibebu2761 4 ปีที่แล้ว +1

    እጅግ በጣም ጥሩ ነው ፤ አመሰኛለሁ ። እንደ አስተያየት ግን ምግብ ዝግጅቱን ብቻ ሳይሆን የምግቦቹን ጥቅም ግዜ ሰጥተሽ ከጤና አንፃር ብትነግሪን አሪፍ ነው ። እንደገና ደግሞ ጥዋት ፣ ምሳ ፣ መክሰስ እንዲሁም እራት እና ሪፍሬሽ የሚያደርጉ ምግብ እና መጠጦችን ብታዘጋጂልን እላለሁ። እጂግ በጣም በርቺ በዚሁ ቀጥይ ።

  • @senaitgetachew471
    @senaitgetachew471 4 ปีที่แล้ว

    ያለዛሬም አልሰማሁም ይህንን አይነት ምግብ ፣አመሰግንሻለሁ

  • @alganeshbahre8598
    @alganeshbahre8598 4 ปีที่แล้ว

    I love your food and your hair

  • @nazifahasena6240
    @nazifahasena6240 3 ปีที่แล้ว

    Mashallha barchi ehta batma gobzansha😍😍😍👌

  • @fantayegebremariam5207
    @fantayegebremariam5207 4 ปีที่แล้ว

    You are beautiful and wonderful cook. If you can please put measurement.

  • @kokettube1672
    @kokettube1672 4 ปีที่แล้ว

    wooww guddasaa galatoomi,dhiifama walin sagalee si jalaa jeequ xiqqoo hirr'istee sagalee kee qofa osoo dhageessitee gaaridha.sababnisaayyuu sagaleen kee badaa hin dhagahamu.

  • @gelilat5379
    @gelilat5379 4 ปีที่แล้ว

    I saw ur video n tried it today. 👌😋😋😋 thanks wede ❤

  • @binidemissie963
    @binidemissie963 4 ปีที่แล้ว

    yehe megeb melasen becha endayemeselachehu miyakatelew siwetam ayekerelachehum mokerut.& it's my all time favorite food.

  • @pineallakew3187
    @pineallakew3187 3 ปีที่แล้ว

    Sarchew betam new yewodadikut......thank you so much ❤🇿🇦

  • @fetledemissie3188
    @fetledemissie3188 4 ปีที่แล้ว +3

    የጉንፋን መድኃኒት ነው በጣም ያምራል እናዘጋጀዋለን

  • @gele1311
    @gele1311 4 ปีที่แล้ว

    Wow mirit new ehitachin berichilin

  • @mewdedgetachew8747
    @mewdedgetachew8747 4 ปีที่แล้ว +1

    ሜሊዬ አመሰግናለሁ እኔ የማውቀው በተፈጨ ስጋ በደቀቀ ቃሪያ ብዙ ሽንኩርት ብቻ ሰብሰብ ብለን በትሪ እየተሻማን እንበላለን በጣም ያቃጥላል ጉንፋን ደህና ሰንብት በርቺ

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  4 ปีที่แล้ว +1

      አመሰግናለው መውደድዬ ልክ ነሽ ሰብሰብ ተብሎ የሚበላ ምግብ ነው በባህሉም ወጉንፋን ይጠቀሙበታል ስጋውን ግን የፈጫችዋት እናንተ ዘመናዊ ስታረጉዋት ነው

    • @mewdedgetachew8747
      @mewdedgetachew8747 4 ปีที่แล้ว

      ሜሊዬ ምን ባህሉ ተበርዞዋል የኔ ቆንጆ ዋናው መበላቱ ነው አመሰግናለሁ በርቺ

  • @chaliabreham7505
    @chaliabreham7505 4 ปีที่แล้ว +1

    ፍቱን መድሀኒት ነው። እናመሰግናለን ሜሊ

  • @sablekassaye3751
    @sablekassaye3751 4 ปีที่แล้ว +2

    እሞክረዋለሁ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው ያየሁት እሞክረዋለሁ በርቻ ጎበዝ

  • @yeyifatlij
    @yeyifatlij 2 ปีที่แล้ว

    I tested this food the first time in DC and it was so delicious. Ewunetem afagn!!!

  • @melkamutsegaye6943
    @melkamutsegaye6943 2 ปีที่แล้ว

    Hi Melat! It nice as always! You made what is look like "Dulet", may be we can call it "Karia dulet" (green chilli dulet). I never seen or test before. I will definatly try myself, but I wil put the "Karia"(green chilli) at the end when the meat is cool down, to enjoy and test the real flavour of the dish. It is also nice with a fresh chilli. Bravo! Gobeze! and thank you for showing us.

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 ปีที่แล้ว

      የጋንቤላ እና በወለጋ አካባቢ የተለመደ የባህል ምግብ ነው ቅመሰው የዝንጅብሉ የቃሪያው ወዘተ መብዛት ለየት ያለ ጥእም ሰቶታል

  • @ethio4421
    @ethio4421 4 ปีที่แล้ว

    You are amazing eko berchilin !!

  • @daniberhana5845
    @daniberhana5845 3 ปีที่แล้ว +1

    ቅንጦት የሚባለውን የምግብ አሰራር ብታስተምን በትህትና እንጠይቃለን

  • @elleniafework9926
    @elleniafework9926 4 ปีที่แล้ว +2

    I wish if get it on the table right now wow!!! Yummy delicious. "No more cold " "no more troat itching". Good appetite !

  • @Taggist-rx6wr
    @Taggist-rx6wr 4 หลายเดือนก่อน

    ዋው ጡሩ መዳኒት ነው 🥰🥰

  • @emityroman6776
    @emityroman6776 4 ปีที่แล้ว

    Weye Mellye shefen shefen adirigeshe beyi lakiligne what a delicious yummy 😋 food anche Mellye ditigorishewu afe weha mola thank you sis tebarekiligne 🙏🏾❤️

    • @habelsolomon1085
      @habelsolomon1085 4 ปีที่แล้ว

      Way eche sela afage siwra anche demo wada tagure hedesh 🤣

  • @rozaworku367
    @rozaworku367 4 ปีที่แล้ว

    Selam melu, yeteleyayu yebhereseb megbochin mesratesh yemiberetata hono eyale , hulgize mejemeria lay yemen bhereseb bahlawi megb mehonun masawek alebsh beye asbalehu yene balemuya !!!

  • @ferehywetbelete9024
    @ferehywetbelete9024 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደስ የሚል አስራር ነው እጅሽ ይባረክ

  • @herinatey4679
    @herinatey4679 4 ปีที่แล้ว

    I am eritrea boy 🇪🇷
    Eating Form ethiopea is very good 🇪🇹

  • @french-amharic-5302
    @french-amharic-5302 4 ปีที่แล้ว

    Enejera esekemigagir chekoleku enameseginalen mely 🙏

  • @sitotakifle9917
    @sitotakifle9917 4 ปีที่แล้ว

    Meluuyee leseraw asebkuna zingiblun ferahu. Gin zingiblu tirs lay ayaschegrim?

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  4 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለው ስጦታ እኔን አላስቸገረኝም ከፈራሽ በትንሹ ሞክሪው

  • @hirutasefa2726
    @hirutasefa2726 4 ปีที่แล้ว

    Wow that's nice. Konjo ymeslal ymokeral .

  • @mastercool3185
    @mastercool3185 4 ปีที่แล้ว

    Melly you are the best

  • @maryaanmacaliin1303
    @maryaanmacaliin1303 4 ปีที่แล้ว

    God nice I like frome somalia

  • @usmeklike3951
    @usmeklike3951 4 ปีที่แล้ว

    Waw you are amazing lady. I appreciate you. Keep going sister. I will come your home to taste your food.

  • @zolatubeZolatube
    @zolatubeZolatube 4 ปีที่แล้ว

    ዋው በጣም ምርጥ ነው ። እውነትም አፋኝ

  • @Gafa996Gaddisa
    @Gafa996Gaddisa 4 ปีที่แล้ว

    እፍኝ ሰምቼ የማላቀዉ ምግብ ነዉ
    አፋኝ ግን ምን የተለየ ነገር የሚጨመርበት መስሎኝ ነበር ግን የነጭ ሽንኩርት ብዛት ነዉ ለማለት የፈለኩት

  • @moono7784
    @moono7784 4 ปีที่แล้ว +1

    This recipe is delicious and is
    an immunity boost..so yummy😋😋🙏🙏🙏👍✌🌹

  • @hareglulu8331
    @hareglulu8331 4 ปีที่แล้ว

    Awesome 👍😘

  • @tizitaayano4158
    @tizitaayano4158 3 ปีที่แล้ว

    yene konijo bizu neger kanichi iye mareku new bexami desi yilali ijshi yibareki

  • @AddisEthioMeron
    @AddisEthioMeron 4 ปีที่แล้ว +31

    ወዮ😔 ባለሙያ ነኝ እያልኩ እዚህ ስመጣ አይን ፍጥጥ ሆንኩ እኮ። ሜሊዬ ባለሙያ💕

    • @selamwellness7934
      @selamwellness7934 4 ปีที่แล้ว

      እኔ በበኩሌ ምግብ መስራት እና ማሳየት ትቻለሁ ኖክ አውት ብያለሁ እንዲህ አይነት ሙያ እያዩ አንገት መድፋት ነው እንጂ😅

    • @rabitube3865
      @rabitube3865 4 ปีที่แล้ว

      ልክ እንደኔ ክክክክክ

    • @hayattube6243
      @hayattube6243 4 ปีที่แล้ว

      @@selamwellness7934 ክክክ

  • @ahavatube2404
    @ahavatube2404 4 ปีที่แล้ว +1

    That looks delicious! Thanks for sharing

  • @yoseftsegaye9633
    @yoseftsegaye9633 4 ปีที่แล้ว

    I wonder what kinder test we get ???

  • @teshagebeyehu5936
    @teshagebeyehu5936 4 ปีที่แล้ว

    በጣም የምወደው ምግብ ነው ስለሰራሽው ደስ ብሎኛል ጎበዝ

  • @aynalemmekonnen7916
    @aynalemmekonnen7916 4 ปีที่แล้ว

    Hi i am Ethiopian it is so cool!!

  • @ይችላል
    @ይችላል 3 ปีที่แล้ว

    ምራቄን አስዋጥሽኝ እጅሽ ይባረክ 🤔

  • @addisaddis3562
    @addisaddis3562 4 ปีที่แล้ว

    ሜሉዬ ለጾም መግቢያ ሰርቼው አመንሽም አላመንሽም በማግስቱ አንጀቴ ውስጥ የቀረ የለም ሙልጭ ብሎ ነው ያጸዳኝ ክክክ አመሰግናለሁ ማቃጠል ትንሽ ነው ንድድ ያደርጋል ስጀምሪው ማቋረጥ ይከብዳል ብሉኝ ብሉኝ ይላል በጣም አሪፉ ነው እጅ ይባርክልኝ ጎበዝ በርቺልኝ!!!

  • @segnimerga543
    @segnimerga543 4 ปีที่แล้ว

    Wollega cultural food woow

  • @tsehaykemal4067
    @tsehaykemal4067 4 ปีที่แล้ว

    በጣም የምትገርሚ ልጅ ነሽ የማላውቀውን አሳወቅሽኝ እጅሽ ይባረክ🙏

  • @MohammedIbrahim-mv7kh
    @MohammedIbrahim-mv7kh 4 ปีที่แล้ว

    Barche eheta betam aref sera nw 👍👍👍

  • @bezakulutube2642
    @bezakulutube2642 4 ปีที่แล้ว

    Good job I will try

  • @ashenafishanka7502
    @ashenafishanka7502 3 ปีที่แล้ว

    At least I used to eat every week when I was back home በበሬ ጨጓራ ፣ ምላስ እና ሰንበር ብትሰሪው እጅግ በጣም የተለየ ይሆናል

  • @hagaryhagry6890
    @hagaryhagry6890 3 ปีที่แล้ว

    ዋው ነው

  • @vhhggbvvv5268
    @vhhggbvvv5268 4 ปีที่แล้ว +1

    ዋውውው ሚገርም ምግብ ዛሬ ገና ነው ያዩት ተባርኪ ማር

  • @kingroyaldavid
    @kingroyaldavid 4 ปีที่แล้ว

    Wow did not know this dish existed! Definitely want to try this out very soon Thank you Melly for sharing! Blessings! Cheers! 🙏🏾💯

    • @hopeandlove4747
      @hopeandlove4747 4 ปีที่แล้ว

      Me too I am surprised all this garlic ,ginger and better . 👋 I will try it

  • @adamtesfa2651
    @adamtesfa2651 4 ปีที่แล้ว +1

    Betam konjo new tinish merek yinorewal bichal degimo be bokolo injera bihon yebelete des yilal betam konjo new ine betam silemsera awukewalehu ye dembi dollo new orijinalu

  • @meronzergaw5719
    @meronzergaw5719 4 ปีที่แล้ว +2

    አፍኝ ❤️አሁን ነው የምሰራው thank you sis as always proud of you keep it up 👍

  • @sminasmina2050
    @sminasmina2050 2 ปีที่แล้ว

    ዋውማሻአላህ

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 4 ปีที่แล้ว +2

    Looks so yummy !👍🏽👌🏽🤞🏽🤤

  • @hiwotchane8259
    @hiwotchane8259 4 ปีที่แล้ว

    ዝንጂብሉ ስንበላዉ አፈለይ አይከብድም?

  • @fggt4756
    @fggt4756 4 ปีที่แล้ว

    ያምራል አላውቀውም ስገምት ትግራይ ነው የሚሰራው ዝንጂብሉ ግን በጣም በዛ
    ሌሎቹ ቢበዙም ቺግር የለም

  • @RT-hw9lx
    @RT-hw9lx 4 ปีที่แล้ว

    Wow 🤩 looks great 👍🏽

  • @ethio4421
    @ethio4421 4 ปีที่แล้ว

    Wow nesh hulem!! Betam wektun yetebeke migib new Corona gudu fela beyigna!!

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  4 ปีที่แล้ว +1

      GoG አመሰግናለው

  • @selamawitmezgebe9333
    @selamawitmezgebe9333 3 ปีที่แล้ว

    minewi bemiti mita na zigibili litaqatiyin newi???

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  3 ปีที่แล้ว

      በፍጹም አይደለም ባህላዊ አሰራሩን ለማሳየት እንጂ

  • @mulualemadugna7444
    @mulualemadugna7444 4 ปีที่แล้ว

    Ayakatelem ende?

  • @lilyg6986
    @lilyg6986 2 ปีที่แล้ว

    the background music disturbs a lot pls adjust it well.

  • @zenneborkbirihanu897
    @zenneborkbirihanu897 2 ปีที่แล้ว

    ይህን ቆንጄ ቪዲዮሽን እየተከታተልኩት ነው ጉብዝናሽን አደንቃለሁ በርቺልኝ ግን የዛሬው አፍኝ የተባለው ምግብ አዘገጃጀት ዝንጅብል እና ነጭ ሽንኩርት መብዛቱ በጤና ላይ እክል አይፈጥርም? እንደ ሥሙ እፍኝ አይሆንም ?

  • @רינהפסהה
    @רינהפסהה 3 ปีที่แล้ว

    ባለሙያ ነሺ ጎበዝ

  • @f1103
    @f1103 3 ปีที่แล้ว

    ዋው ባለሙያ ነሽ

  • @ethiopiayoutubeteieiuadugn3157
    @ethiopiayoutubeteieiuadugn3157 4 ปีที่แล้ว

    የየትአገረ ምግብ አስራራነው ሳየው ወደ ቻይና ምግብ ያደላል እናረሱናችው ቃሪ ጅጅብል ነጨ ሽክረት አብዝተው የሚመገቡት

  • @truth2232
    @truth2232 4 ปีที่แล้ว +1

    Yene konjo stamery!

  • @ketzergaw2593
    @ketzergaw2593 4 ปีที่แล้ว

    Wow, I will make this delicious recipe. Thanks.sister

  • @rawdahyirdaw5297
    @rawdahyirdaw5297 4 ปีที่แล้ว

    Yummy it looks very Good