ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

ስለ አስተሳሰብ ለዉጥ በግንዛቤ ማስጨበጫ በእሁድን በኢቢኤስ/Sunday With EBS On How To Change The Way We Think

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 ธ.ค. 2018

ความคิดเห็น • 131

  • @thomasgashaw1333
    @thomasgashaw1333 5 ปีที่แล้ว +5

    Guy knows what he is talking about and is eloquent in expression. We really need more of his kind in our country.

  • @Tsedi12
    @Tsedi12 5 ปีที่แล้ว +2

    እናመሰግናለን ebstv እውነት ነው ሰው እምነት ሲኖረው ፍላጎቱን ያሳካል
    ኢትዮጵያ ሀገራቺን ቁጥር አንድ ሀገር ናት 100%

    • @hudahahmad7179
      @hudahahmad7179 5 ปีที่แล้ว +1

      Tsedal Temesgen በትክክል

  • @mesiabeseh222
    @mesiabeseh222 5 ปีที่แล้ว +1

    በትክክክል ሁሌም ስለራሳችን ጥሩ ነገር ጥሩ አስተሳስብ ሁሌም እኔ ጀግና ነኝ እኔ ጥሩ ሰው ነኝ እኔ ለሰወች ጥሩ አሳቢ ነኝ እኔ ሁሉንም ማድርግ እችላለው

  • @abinetmuluken42
    @abinetmuluken42 4 หลายเดือนก่อน

    ነፂ እግዚአብሔር እድሜ ከጤናጋ ያድልህ ድንቅ ልዩ ሰው ነህ

  • @tamirucherkos933
    @tamirucherkos933 5 ปีที่แล้ว +1

    ነፅዬ ደጋግመን ልናይህ እንፈልጋለን።
    ebs ...Thanks alot

  • @Azeb-ru1rf
    @Azeb-ru1rf 5 ปีที่แล้ว +3

    ተባረክ እድሜህ ይርዘም

  • @eyoelkassa3353
    @eyoelkassa3353 5 ปีที่แล้ว +2

    wow netsi betam ds yemeli mereja nw shere yadereken

  • @bltanyagetachew6659
    @bltanyagetachew6659 5 ปีที่แล้ว +1

    ወንድማችን የሚገርም እይታ ነው ያለክ እግዛብሄር ይባርክህ ስላለህ መሰጠት እናንተም ስላቀርባችሁት ተባርኩ

  • @iamamazing6820
    @iamamazing6820 5 ปีที่แล้ว +6

    ሰው የአስተሳሰቡ ውጤት ነው ይህን ደግሞ በተግባር አንተጋ አይተናል
    ነፂ እናመሰግናለን
    ebs እናመሰግናለን

  • @kalieamkalieam1353
    @kalieamkalieam1353 5 ปีที่แล้ว +1

    netsiye my graet men long live u and u r family toyabs lay gobez neh berta ene balserawm

  • @birukbegashaw9386
    @birukbegashaw9386 5 ปีที่แล้ว +2

    ነፂ ላደረክልን ሁሉ ወደፊትም ለምታደርግልን በጣም እናመሰግናለን። የኛምርጥ ሰው እድሜ እና ጤና ይስጥህ

  • @tadessezewge2540
    @tadessezewge2540 5 ปีที่แล้ว +1

    ደስ ይላል ነፂ የኢትዮጵያ ባለውለታ ነክ
    ብዙወች የተደበቀው አእምሮአቸውን ስለማያሰሩት ነጌቲቭ ቃል ይሰነዝራሉ

  • @ethiolifeskills
    @ethiolifeskills 4 ปีที่แล้ว +1

    ወዎወ ገረርተ በረሮ ገጎደ በለልሰሰ
    WOW great God Bless You!!

  • @Fozia-ne3tk
    @Fozia-ne3tk 5 ปีที่แล้ว +6

    ዋው ነፁየ እጅግ በጣም ነው የማመሰግነው አንተ ሂወቴ እንዲቀየር ምክንያት የሆንክ ነህ ዛሬ ላይ ያለኝ እምነት በሂፕኖቴራፒ እንድገነባ ስላደረክልኝ አመሰግናለሁ ።
    EBSዎች የምንወደውን የነምናከብረውን ታላቁን ሊደር ስለጋበዛችሁልን አመሠግናለሁ!

  • @nigussetegn2123
    @nigussetegn2123 ปีที่แล้ว +1

    አመሰግናለሁ ትምህርትህ ቀይሮኛል 🙏

  • @tirualemeyihunatube344
    @tirualemeyihunatube344 5 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ነፃነት ዘነበ እድሜህን ያርዝመው እውነት በጣም ሲበዛ መልካምነትህ ደስ ይላል እግዚአብሔር ሆይ መልካም ሰው አድርገን

  • @letushgualtembien2045
    @letushgualtembien2045 5 ปีที่แล้ว +1

    wow mirtu liderachen netsi enamesegnalen 💪💪💪👍👍👍👏👏👏

  • @abeltariku872
    @abeltariku872 5 ปีที่แล้ว +9

    እጅግ በጣም ደስ ይላል ነፂዬ ሰው የእምነቱን እንደሚያገኝ በተግባር እያሳየኸኝ ስለሆነ አመሰግናለሁ።
    አትዮጲያ ቁጥር 1 ሀገር ናት።

  • @edenzewde8996
    @edenzewde8996 5 ปีที่แล้ว +1

    ነፂ መልካም ሰው እንዳንተ አይነት ቅን ሰው በሃገራችን ቢኖ የኢትዮጵይ ቁጥር አንድ ትሆን ነበር ዘመንክ ይባረክ ደሞ በቅርቡ ሱዳን ላይ ስለማገኝክ ደስ ብሎኛል። አርብን። እናፍቃለው

  • @haymontedemrew268
    @haymontedemrew268 5 ปีที่แล้ว +2

    ዋውው ነፂ በጣም ደስ ይላል የቅን ቡድን መሪ እንዳተ ያሉ ምሁራን ይብዙልን

  • @helinazeleke3401
    @helinazeleke3401 5 ปีที่แล้ว +1

    ዋዉዉዉዉዉ እጅግ በጣም እናመሰግናለን ግሬት ሊደር ነፂ ካንተ ብዙ ተምሪያለሁ

  • @user-rt7ky7ep6e
    @user-rt7ky7ep6e 5 ปีที่แล้ว +2

    ዋዉ ነፂየ ስወድክ ከልቤ ነዉ
    ሳከብርክ ከልቤ ነዉ
    እግዚአብሔር ከምላክ ይክብርክ ከኔ በላይ
    እግዚአብሔር አምላክ ያኑርህ ሺ አመት
    እጂግ በጣም አስተማሬ ነዉ ሠዉ ልሁን ያለ ያማራል ባተ..

  • @kikayejo9852
    @kikayejo9852 5 ปีที่แล้ว +1

    Betame enamesgenahuge teru zegegt nw

  • @misleabtilahun6481
    @misleabtilahun6481 5 ปีที่แล้ว +2

    Wow that is amazing Nesi . We are happy to hear that. እናመሰግናለን

  • @firehaliu2659
    @firehaliu2659 5 ปีที่แล้ว +1

    ዋውውው ደስ የሚል ትምህርት አግኝቼበታለው እናመሰግናለን ምርጥ ሰው

  • @hiwi1295
    @hiwi1295 5 ปีที่แล้ว +1

    God bless you Netsanet

  • @fikadumulugeta7424
    @fikadumulugeta7424 5 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ነፁዬ በጣም ያምራል በዚህም ለሀገራችን ህዝብ በመድረስህ በጣም ደስ ይላል MLM ለሀገራችን ያስፈልጋል ለሀሳብ ሽግግር

  • @MaryamMaryam-cb9ov
    @MaryamMaryam-cb9ov 5 ปีที่แล้ว +4

    አስተሳሰብ በጣም አረፈ ነው የሱ ስልጠና በጣም ቀይሮኛል እወድሀለሁ።

  • @user-ns3zx3co7d
    @user-ns3zx3co7d 5 ปีที่แล้ว +1

    Waw nexe bexam enamesegenalen

  • @natnael7862
    @natnael7862 5 ปีที่แล้ว +1

    ነፂ የማውቀው ቁጥር አንድ ቅን ሰው እግዚአብሔር ደስታህን ያብዛልህ ።

  • @yohannesseyoum8797
    @yohannesseyoum8797 5 ปีที่แล้ว +1

    Wowowo Nitsiye Enamesegenalen!!!
    We Love you!!!!!!

  • @lulutube5954
    @lulutube5954 5 ปีที่แล้ว +1

    ወአው የእውነት ትልቅ እውቀት ያለው ሠው ነው በጣም አሪፍ የአሪፍ አሪፍ ትምህርት ነው የሠጠኸን እናመሠግናለን

  • @mt-qh6rv
    @mt-qh6rv 5 ปีที่แล้ว +1

    wow ነጺ በርታልን ጀግና ገና ብዙ እንጠብቃለን ካንተ😲👍👍😲👍😲👍😲👍

  • @genetgenetdegen4297
    @genetgenetdegen4297 5 ปีที่แล้ว +5

    ነፂየ እጅግ በጣም ደስ ይላል በድጋሜ ልናይህ እንፈልጋለን

  • @applekw9300
    @applekw9300 5 ปีที่แล้ว +1

    Wow nesiye enamesegen alen

  • @ethiopiatube864
    @ethiopiatube864 5 ปีที่แล้ว +2

    Woooowww natsi jeginaw

  • @mesretbezabih5302
    @mesretbezabih5302 ปีที่แล้ว

    Wow!
    God bless you!

  • @hadiraseid5391
    @hadiraseid5391 5 ปีที่แล้ว +1

    Waw ምርጥ ሊደራችን ሀቂቃ ምርጥ ምክር ነዉ

  • @befikertube5839
    @befikertube5839 5 ปีที่แล้ว +2

    ኦፍ ፈጣሪ ይጨምርልክ የምፈልገው ነው ያቀረብክልኝ

  • @welxwelx8067
    @welxwelx8067 5 ปีที่แล้ว +1

    Wow thanks you

  • @user-mo2nt3gr5m
    @user-mo2nt3gr5m 4 ปีที่แล้ว +1

    Woooooow Denqe new Tikikilem new

  • @user-nb4ge6sg2z
    @user-nb4ge6sg2z 5 ปีที่แล้ว +1

    ምርጥ ሰው

  • @MarvelousEthiopia
    @MarvelousEthiopia 4 ปีที่แล้ว +1

    thanks Netsi it is great
    EBS #1

  • @yehuawondi314
    @yehuawondi314 ปีที่แล้ว

    dr tilahun gessese

  • @tamirucherkos933
    @tamirucherkos933 5 ปีที่แล้ว +11

    ኢትዮጵያ ቁጥር ፩ ሀገር ናት
    የቅን ቡደ መሪ ነፂ
    የሚገርም ስልጠና ነው
    አመሰግናለሁ

  • @fggjffgfjfhf4483
    @fggjffgfjfhf4483 5 ปีที่แล้ว +1

    ዋው በጣም ደስ የምል መልክት ነው

  • @naemaale3947
    @naemaale3947 5 ปีที่แล้ว +1

    Wwwwu yichalali natsanati jaginaa

  • @hikmahusen4858
    @hikmahusen4858 5 ปีที่แล้ว +2

    ዋውው እንደት ደስስ ይላል ነፂየ ምርጥ መልክት ነው እጅግ ከልብ እናመሰግናለን

  • @MeronADesign-js7wr
    @MeronADesign-js7wr ปีที่แล้ว

    Tebarek nesti 🙏🙏🙏

  • @etenatbogale2394
    @etenatbogale2394 5 ปีที่แล้ว +1

    ዋው በእውነት ታላቁ ደስ ይላል

    • @jdjdjdndndn6967
      @jdjdjdndndn6967 5 ปีที่แล้ว

      በጠም እነማሰግነላን

  • @batirubiru9835
    @batirubiru9835 2 ปีที่แล้ว

    the great targets of our changes.

  • @Meseret.BrhanuTeka
    @Meseret.BrhanuTeka 28 วันที่ผ่านมา

    ዋውውው ደስሲል

  • @user-eq6to1rg7c
    @user-eq6to1rg7c ปีที่แล้ว

    Thank you for sharing 🙏🏽

  • @aberamulualem8669
    @aberamulualem8669 5 ปีที่แล้ว +1

    ነፃነት ዘነበ የኔ ሮል ሞዴል ነህ
    ቅንነት
    መልካምነት
    አመስጋኝነት
    ሰውን ማክበር
    ስላስተማርከኝ አመሰግናለሁ ።

  • @habeshamedia7822
    @habeshamedia7822 5 ปีที่แล้ว +2

    ዋውውው ነፂ በርታ እንወድሃለን

  • @msrahile6369
    @msrahile6369 5 ปีที่แล้ว +1

    Very clever man

  • @mydreamistoflyfly9942
    @mydreamistoflyfly9942 5 ปีที่แล้ว +1

    Great keep it

  • @user-dd1up8cn6z
    @user-dd1up8cn6z 5 ปีที่แล้ว +1

    Wooowww netsye jagi bartaligni

  • @tigistdadi9674
    @tigistdadi9674 5 ปีที่แล้ว +1

    Wooowooo baxam dasilal naxanat

  • @guufgukhighi6442
    @guufgukhighi6442 5 ปีที่แล้ว +6

    ነጻነት ስለምክርሕ እናመሰግናለን ያኔ ትያንስ ላይ አስታውሳለው ጥሩ ሰው ነህ ግን ስራውን ያለምንም ጥቅም ሳናገኝ ትተነዋል ምክንያቱም ሰውን ስናስገባ ገቢ ምን ያክል ታ አገኛላቺው ሲሉን መዳኒት ምናምን ስንላቸው አይገቡልንም አግንተናል ለማለት መዋሸቱ ከበደን ስለዚ ከስረን የቀርን ብዙ እህቶቺ አሉን አስኪ በ2 አመት ውስጥ ለውጥ ያገኛቺው ካላቺው ሸር አድርጉኝ ?

    • @wubishethailu1205
      @wubishethailu1205 4 ปีที่แล้ว

      Ene alew

    • @user-jk7vr2wt9y
      @user-jk7vr2wt9y ปีที่แล้ว

      ስራውን ካመንሽው አሪፍ ስራ ነው

    • @kbtech4270
      @kbtech4270 ปีที่แล้ว

      Be trust 100% try your best in your effort deeply

    • @buzebekele5277
      @buzebekele5277 หลายเดือนก่อน

      Selam 0935493487 tg lay awrigni

  • @ethiolezelalemtinur412
    @ethiolezelalemtinur412 5 ปีที่แล้ว +2

    ዋው ነፂየ በጣም ደስ ይላል

  • @befitumefitsum4620
    @befitumefitsum4620 5 ปีที่แล้ว +1

    Wow,Betame terwo,New, betalye,lnea,bezea,seate,Betame amsgnalwe,!!!

  • @yetmorkbalchayetmorkbalcha9071
    @yetmorkbalchayetmorkbalcha9071 5 ปีที่แล้ว +1

    wowww nexi jegnaya

  • @mesiabeseh222
    @mesiabeseh222 5 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ዋው ምርጥ ሰው ነፂ

  • @ssaddsesdd5306
    @ssaddsesdd5306 5 ปีที่แล้ว +2

    ntsiy abata yemchk great man

  • @Tvofficial1121
    @Tvofficial1121 ปีที่แล้ว

    እጅግ በጣም ደስ ይላል ነፂ

  • @user-ww2hm7ps7t
    @user-ww2hm7ps7t 5 ปีที่แล้ว +2

    Wow Netsi magnaw

  • @hanichoyoutube4385
    @hanichoyoutube4385 5 ปีที่แล้ว +1

    WOW jagnaw natsi

  • @user-bu8yr5os6j
    @user-bu8yr5os6j 5 ปีที่แล้ว +1

    Wow Netsi

  • @abdufunny3446
    @abdufunny3446 4 ปีที่แล้ว

    አመሰግናለሁ

  • @user-dz5nh1py5d
    @user-dz5nh1py5d 5 ปีที่แล้ว +1

    ነፂየ ጀግናችን ይመቺህ ግሬት ማን

  • @sone8065
    @sone8065 ปีที่แล้ว

    እምነትና ሳይንስ ይለያል ሳይንስ አሳየኝ ልመን ሲል እምነት ደግሞ እመንና ታገኛለህ የሚለያይ ይመስለኛል።

  • @teklumekonen4916
    @teklumekonen4916 ปีที่แล้ว

    Betam temechitognal

  • @bereketzeleke6837
    @bereketzeleke6837 5 ปีที่แล้ว +1

    Wawoo nesti

  • @birukbird9985
    @birukbird9985 7 หลายเดือนก่อน

    Netsi yakerebewn ye business opportunity metekem mifelg
    Anagrugn

  • @helinazeleke3401
    @helinazeleke3401 5 ปีที่แล้ว +1

    ፈጣሪ ይጠብቅህ ነፂ

  • @shewagexal2656
    @shewagexal2656 5 ปีที่แล้ว +1

    Wowwwwwwww

  • @lidiya727
    @lidiya727 4 ปีที่แล้ว +1

    የሚገርም ነው ነፂየ

  • @hannatesfel368
    @hannatesfel368 5 ปีที่แล้ว +2

    ፍቅር ነገር ናቹ

  • @saralove7453
    @saralove7453 5 ปีที่แล้ว +1

    wow endate dess yilale nestiye berta

    • @fggjffgfjfhf4483
      @fggjffgfjfhf4483 5 ปีที่แล้ว

      ዋው ነፁ በጣም ደስብልኛል በድጋም እንደምናይህ አምነለሁ

  • @brukewendwosen389
    @brukewendwosen389 2 ปีที่แล้ว

    What a thought

  • @BeharuDejene
    @BeharuDejene 9 หลายเดือนก่อน

    WaaUUUU

  • @ybsraderej6260
    @ybsraderej6260 ปีที่แล้ว

    ነፂ የኛ ምርጥ

  • @masiiyedingilmaryamlij1039
    @masiiyedingilmaryamlij1039 5 ปีที่แล้ว +1

    Woooooow

    • @fggjffgfjfhf4483
      @fggjffgfjfhf4483 5 ปีที่แล้ว

      ዋው በጣም ደስ የምል መልክት ነው

  • @yetmorkbalchayetmorkbalcha9071
    @yetmorkbalchayetmorkbalcha9071 5 ปีที่แล้ว +1

    💪👍👍👍👍

  • @aman_tube2886
    @aman_tube2886 ปีที่แล้ว

    wow ነፂ

  • @dashedan6354
    @dashedan6354 ปีที่แล้ว

    👍

  • @netsiyeinatwanafaqinetsi2897
    @netsiyeinatwanafaqinetsi2897 5 ปีที่แล้ว +1

    Netsanet yegna jegna

  • @bontubelachew3004
    @bontubelachew3004 5 ปีที่แล้ว +2

    Hypnotherapist? Where and when did he study?

    • @netsanetzenebeworku
      @netsanetzenebeworku 5 ปีที่แล้ว

      At Hipnosis Motivation Institute in California. Last Ethiopian year.

  • @rahmabillionaire2509
    @rahmabillionaire2509 5 ปีที่แล้ว +1

    ነፂዩ ድጋሜ ልናይህ እንፈልጋለን ኢትዩጵያ ቁጥር 1 ነው የምትሆነው በቲም

  • @emutube6431
    @emutube6431 5 ปีที่แล้ว +1

    የለውጥ ተምሳለት አንበሳ

  • @thomasabel8513
    @thomasabel8513 4 ปีที่แล้ว +1

    Does anyone know the title of the book that he wrote?

  • @beteteshale8340
    @beteteshale8340 5 ปีที่แล้ว +2

    ate la alba

  • @kebuofficialyoutub6853
    @kebuofficialyoutub6853 5 ปีที่แล้ว +1

    wwww batem dasi yilal

    • @advertising1925
      @advertising1925 5 ปีที่แล้ว

      ዋውውው ነፂዬ ጅግና አኮራህን

  • @AbCd-dy8ik
    @AbCd-dy8ik 5 ปีที่แล้ว +1

    የሄ ሰውየ በጥንዶች ፕረግራም አይቸው ልበል?

  • @betiyegeta6465
    @betiyegeta6465 5 ปีที่แล้ว +12

    ይሄ ሰው ብር ነው ዘመዱ በምን ሞራል ነው የሚቀባጥረው ቲያንስ እያለ የስንት ምስኪን ሴቶችን ብር ወሰደ አሳፋሪ ሰው ነው ከአገር ቤት ብር እየሰበሰበ ወደ ቻይና ይልካል ከዚህ በላይ ውድቀት አለ ?

    • @zdyoutube5251
      @zdyoutube5251 5 ปีที่แล้ว +1

      እማታውቀውን ነገር አትቀባጥር

    • @zdyoutube5251
      @zdyoutube5251 5 ปีที่แล้ว +4

      እሱ ለብዙወች የመለወጥ ምክንያት ነው

    • @betiyegeta6465
      @betiyegeta6465 5 ปีที่แล้ว +4

      ለብዙዎች መንከራተት እና መበዝበዝ ምክንያት መሆኑን አገር ያውቃል አረብ አገር ያሉ እህቶቼ ምስክር ናቼው

    • @hikmahusen4858
      @hikmahusen4858 5 ปีที่แล้ว +4

      በጣም የምወደው አባባል አለ ውሾቹም ይጮሀሉ ግመሎቹም ወደፊት ይሄዳሉ አዳሜ የፈለከውን ብታወራ ነፃነት ዘነበ ምንም አይመስለውም እራእዩን እየኖረ ያለ ምርጥ ሰውነው።

    • @hikmahusen4858
      @hikmahusen4858 5 ปีที่แล้ว +3

      አንድ ተራ ሰውስላወራ ምንም የሚፈጠር ነገር የለም አገር ያወቀው ፅሀይ የሞቀው ምርጥ ታዋቂ ለብዙወች ምሳሌ መሆን የቻለ ጀግናነው። ቢያንስ መስራት ባትችሉ ዝም በሉ ሲጀመር ቲያንስ የሚባል ስራ የለም

  • @banchayhukonjo2589
    @banchayhukonjo2589 5 ปีที่แล้ว +2

    ante weshetiam ezhe degmo metiak birannn melsulge

    • @bezawithuluager2955
      @bezawithuluager2955 ปีที่แล้ว

      Yekerta ye wendem MN lemalet felegek new metyek echelalhu

    • @FritihoneyFrehiwet
      @FritihoneyFrehiwet 20 วันที่ผ่านมา

      Leba nachewa​@@bezawithuluager2955

  • @elsabetbirhanu6892
    @elsabetbirhanu6892 ปีที่แล้ว

    Ebsoch six ways to get the obstacle yemile programm lewedefit azegachitachihual weys fake new

  • @987654321susu
    @987654321susu ปีที่แล้ว

    Thanks 😊