Adisu Worku Selected Songs👍ደሙን ለኔ አፍስሶ አዳነኝ👏ምስጋና ምስጋና👍እኔ በበኩሌ የኔ ነው የምለው 👏🏼ጌታ በሚያስችለኝ ሁሉን እችላለሁ👍

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 14 ต.ค. 2024
  • 1. ደሙን ለኔ አፍስሶ
    ኮብልላ ነበረች ነፍሴ ከእግዜር መንገድ
    በጣም የበደልኩኝ ሃጢያተኛም ነበረኩ
    ግን አዳኜ ከላይ ፍቅሩን ሰጠኝ ሰላም
    ልጁን ለኔ ልኮ አወጣኝ
    ደሙን ለኔ አፍሶ አዳነኝ (2)
    የማረባም ብሆን አምላኬን የማላውቅ
    ልጁን ለኔ ልኮ አወጣኝ
    ተስፋ ቢስ ነበርኩኝ ሊያወጣኝ ሲመጣ
    ግን እርሱ ነገረኝ ነጻ እንደምወጣ
    ከዚያም አነሳና ክብሩን አቀዳጀኝ
    ልጁን ለኔ ልኮ አወጣኝ
    ልቤን ደስ ይለዋል ከመረጥኩት ወዲህ
    ከማዕበሉ አሁን ወደ ርሱ እሸሻለሁ
    ክንዱን ከተደገፍኩ አልፈራም መከራ
    ልጁን ለኔ ልኮ አወጣኝ
    ሰማያዊ ደስታ ሰላምን ከሰጠኝ
    ጌታ ሆይ ህይወቴን ለአንተ እሰጣለሁኝ
    እንግዲህ እጄን ያዝ ከአንተም ጋር አቁመኝ
    ልጁ ለኔ ወርዶ አወጣኝ
    2. ምስጋና
    ምስጋና ምስጋና ለእየሱስ ምስጋና
    ይገባሃል አምላክ ለአንተ ለሆንከው ገናና (2)
    መከራ እንደሚያልፍ የጊዜውም ሃዘን
    እንደምንራመድ ሁሉንም ነገር አልፈን
    ልቅሶ በዝማሬ ሃዘን በደስታ
    እንደሚለወጡ ተናግሯል ያ ጌታ
    እንደበደላችን አልተከፈለንም
    ጌታ በመዓቱ አልተገናኘንም
    ምህረትን የሚወድ የሰራዊት ጌታ
    እዳዬን ለመክፈል በውርዴት ተመታ
    በኑሮዬ ሁሉ አንተን አስከብሬ
    በመከራ ህይወት ከአንተ ጋራ ኑሬ
    የህይወት እስትንፋስ ሰጥተኸኛልና
    መስዋእቴ ይኸው ከነፍሴ ምስጋና
    3. እኔ በበኩሌ
    እኔስ በበኩሌ የኔ ነው የምለው ምንም ታሪክ የለኝ
    በመስቀል ላይ ሁኖ ተጠማሁኝ ያለው የደሙ ፍሬ ነኝ (2)
    እኔም አንደሌላው አለሁኝ ነበርኩኝ ብዬ የምናገረው
    ከበደሌ ሌላ ምንም ነገር የለኝ የምዘረዝረው
    ሰው መስሎት ቢክበኝ ሁሉን እንደከንቱ ቆጥሬ እተዋለሁ
    ይልቁን ለሞቱ ጌታን እንድመስለው ለዚያ እዘረጋለሁ
    እኔስ በበኩሌ የኔ ነው የምለው ምንም ታሪክ የለኝ
    በመስቀል ላይ ሁኖ ተጠማሁኝ ያለው የደሙ ፍሬ ነኝ
    ምህረት የተቀበልኩ ሞት የተሻረልኝ እድለኛ ሰው ነኝ
    ከመቃብር ወዲህ ቀሪ የሆነውን ታሪክ ከምዘራ
    ጊዜ የምሽረውን ነገ የሚረሳውን ዝና ከማወራ
    ዘላለማዊውን ህይወት የሆነውን ላውሳ ያንን ዜና
    የእግዚአብሄር አብ ፍቅር የጌታችን ታሪክ እርሱ ይበልጣልና
    ከአምላክ ጥሪ ሰምቶ ለጌታቸው ወንጌል ሌት ቀን የሚለፉ
    በዚያ በማይጠፋው በህይወት መጽሃፍ ላይ ተግተው የሚጽፉ
    በበጉ ዙፋን ፊት በጻድቃን ማህበር ስማቸው ሲጠራ
    በነፍስ ተወራርደው ድል እንዳደረጉ በአንክሮ ሲወራ
    ጥላዋ እስክታልፍ ጀንበር እስክትጠልቅ በአምላኬ ታግዠ
    በሚሰጠኝ ፀጋ የጽድቅን ጎዳና እስከቻልኩ ተጉዠ
    ቃል እንደገባልኝ ለረፍት ሲጠራኝ አክሊልህ ይጠብቀኝ
    ከሁሉም የምበልጥ የነፍሴ መድሃኒት ፊት ነው የናፈቀኝ
    4. ጌታ በሚያስችለኝ
    የመከራ ናዳ ትከሻው የቻለው
    የድልም ጎዳን ነጻ የሚሆነው
    እስከመጨረሻው በአምላኬ ታምኘ
    ጌታን አየዋለሁ ከድል አፋፍ ሁኘ
    ጌታ በሚያስችለኝ ሁሉን እችላለሁ
    የማታ የማታ ድሌን አገኛለሁ / ድል እቀዳጃለሁ
    ጊዜው ቢቆረቁር አንጀቴ ቢሳሳ
    ልቤ ቢርድብኝ አይኔ ቢያዝል እንባ
    ሞትን ድል የነሳው ዛሬም ድል የርሱ ነው
    ከእቅፉ ፈልቅቆ የሚጎዳኝ ማነው
    ተስፋሽ አምላክሽ ነው ነፍሴ ሆይ አትፍሪ
    አምላክ ደጀኔ ነው ብለሽ ተናገሪ
    መክታሽ ከሆነ የጌቶቹ ጌታ
    በዓለም አይገኝም አንቺን የሚረታ
    በጎደለኝ ነገር አምላክ ነው ሁናቴ
    ለጥማቴ ርካታ ለድካም ብርታቴ
    ከመጭው ፈተና እንዲያስጥለኝ አውቃለሁ
    ባያደርገው እንኳ ከእርሱ ጋር እሞታለሁ
    1. ደሙን ለኔ አፍስሶ
    ኮብልላ ነበረች ነፍሴ ከእግዜር መንገድ
    በጣም የበደልኩኝ ሃጢያተኛም ነበረኩ
    ግን አዳኜ ከላይ ፍቅሩን ሰጠኝ ሰላም
    ልጁን ለኔ ልኮ አወጣኝ
    ደሙን ለኔ አፍሶ አዳነኝ (2)
    የማረባም ብሆን አምላኬን የማላውቅ
    ልጁን ለኔ ልኮ አወጣኝ
    ተስፋ ቢስ ነበርኩኝ ሊያወጣኝ ሲመጣ
    ግን እርሱ ነገረኝ ነጻ እንደምወጣ
    ከዚያም አነሳና ክብሩን አቀዳጀኝ
    ልጁን ለኔ ልኮ አወጣኝ
    ልቤን ደስ ይለዋል ከመረጥኩት ወዲህ
    ከማዕበሉ አሁን ወደ ርሱ እሸሻለሁ
    ክንዱን ከተደገፍኩ አልፈራም መከራ
    ልጁን ለኔ ልኮ አወጣኝ
    ሰማያዊ ደስታ ሰላምን ከሰጠኝ
    ጌታ ሆይ ህይወቴን ለአንተ እሰጣለሁኝ
    እንግዲህ እጄን ያዝ ከአንተም ጋር አቁመኝ
    ልጁ ለኔ ወርዶ አወጣኝ
    2. ምስጋና
    ምስጋና ምስጋና ለእየሱስ ምስጋና
    ይገባሃል አምላክ ለአንተ ለሆንከው ገናና (2)
    መከራ እንደሚያልፍ የጊዜውም ሃዘን
    እንደምንራመድ ሁሉንም ነገር አልፈን
    ልቅሶ በዝማሬ ሃዘን በደስታ
    እንደሚለወጡ ተናግሯል ያ ጌታ
    እንደበደላችን አልተከፈለንም
    ጌታ በመዓቱ አልተገናኘንም
    ምህረትን የሚወድ የሰራዊት ጌታ
    እዳዬን ለመክፈል በውርዴት ተመታ
    በኑሮዬ ሁሉ አንተን አስከብሬ
    በመከራ ህይወት ከአንተ ጋራ ኑሬ
    የህይወት እስትንፋስ ሰጥተኸኛልና
    መስዋእቴ ይኸው ከነፍሴ ምስጋና
    3. እኔ በበኩሌ
    እኔስ በበኩሌ የኔ ነው የምለው ምንም ታሪክ የለኝ
    በመስቀል ላይ ሁኖ ተጠማሁኝ ያለው የደሙ ፍሬ ነኝ (2)
    እኔም አንደሌላው አለሁኝ ነበርኩኝ ብዬ የምናገረው
    ከበደሌ ሌላ ምንም ነገር የለኝ የምዘረዝረው
    ሰው መስሎት ቢክበኝ ሁሉን እንደከንቱ ቆጥሬ እተዋለሁ
    ይልቁን ለሞቱ ጌታን እንድመስለው ለዚያ እዘረጋለሁ
    እኔስ በበኩሌ የኔ ነው የምለው ምንም ታሪክ የለኝ
    በመስቀል ላይ ሁኖ ተጠማሁኝ ያለው የደሙ ፍሬ ነኝ
    ምህረት የተቀበልኩ ሞት የተሻረልኝ እድለኛ ሰው ነኝ
    ከመቃብር ወዲህ ቀሪ የሆነውን ታሪክ ከምዘራ
    ጊዜ የምሽረውን ነገ የሚረሳውን ዝና ከማወራ
    ዘላለማዊውን ህይወት የሆነውን ላውሳ ያንን ዜና
    የእግዚአብሄር አብ ፍቅር የጌታችን ታሪክ እርሱ ይበልጣልና
    ከአምላክ ጥሪ ሰምቶ ለጌታቸው ወንጌል ሌት ቀን የሚለፉ
    በዚያ በማይጠፋው በህይወት መጽሃፍ ላይ ተግተው የሚጽፉ
    በበጉ ዙፋን ፊት በጻድቃን ማህበር ስማቸው ሲጠራ
    በነፍስ ተወራርደው ድል እንዳደረጉ በአንክሮ ሲወራ
    ጥላዋ እስክታልፍ ጀንበር እስክትጠልቅ በአምላኬ ታግዠ
    በሚሰጠኝ ፀጋ የጽድቅን ጎዳና እስከቻልኩ ተጉዠ
    ቃል እንደገባልኝ ለረፍት ሲጠራኝ አክሊልህ ይጠብቀኝ
    ከሁሉም የምበልጥ የነፍሴ መድሃኒት ፊት ነው የናፈቀኝ
    4. ጌታ በሚያስችለኝ
    የመከራ ናዳ ትከሻው የቻለው
    የድልም ጎዳን ነጻ የሚሆነው
    እስከመጨረሻው በአምላኬ ታምኘ
    ጌታን አየዋለሁ ከድል አፋፍ ሁኘ
    ጌታ በሚያስችለኝ ሁሉን እችላለሁ
    የማታ የማታ ድሌን አገኛለሁ / ድል እቀዳጃለሁ
    ጊዜው ቢቆረቁር አንጀቴ ቢሳሳ
    ልቤ ቢርድብኝ አይኔ ቢያዝል እንባ
    ሞትን ድል የነሳው ዛሬም ድል የርሱ ነው
    ከእቅፉ ፈልቅቆ የሚጎዳኝ ማነው
    ተስፋሽ አምላክሽ ነው ነፍሴ ሆይ አትፍሪ
    አምላክ ደጀኔ ነው ብለሽ ተናገሪ
    መክታሽ ከሆነ የጌቶቹ ጌታ
    በዓለም አይገኝም አንቺን የሚረታ
    በጎደለኝ ነገር አምላክ ነው ሁናቴ
    ለጥማቴ ርካታ ለድካም ብርታቴ
    ከመጭው ፈተና እንዲያስጥለኝ አውቃለሁ
    ባያደርገው እንኳ ከእርሱ ጋር እሞታለሁ

ความคิดเห็น • 26

  • @hiwotgirma-xu7eb
    @hiwotgirma-xu7eb 4 หลายเดือนก่อน

    አሜን

  • @DawitDafa
    @DawitDafa 4 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @melakutadesse9957
    @melakutadesse9957 ปีที่แล้ว +5

    ዘመንህን ሁሉ የእግዝያብሄርን ቃል ሳትሸራርፍ ፤ሳትቀያይጥ ከመንፈሱ እንደተቀበልክ ለወገኖችህ በታማኝ ነት ስላገለገልከን ጌታ አብዝቶ አንተንም ቤተሠብህንም ለዘላለም ይባርክ።

    • @tamegebre9455
      @tamegebre9455 9 หลายเดือนก่อน +1

      ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክህ ❤❤❤

  • @EyruseEee
    @EyruseEee 9 หลายเดือนก่อน +1

    እግ/ርይባርክ

  • @temewolde365
    @temewolde365 6 หลายเดือนก่อน +1

    ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ የእግዝአብሔር ፍቅር የተገለጠበት ስም ለኢትዮጵያም ሆነ ለአለም ተስፋ ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው። ኢየሱስ ይወደናል፣ ደግሞም በላለም ፍቅሩ ወዶናል።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sirakbetty
    @sirakbetty ปีที่แล้ว +1

    Amen

  • @yeshibedada6087
    @yeshibedada6087 ปีที่แล้ว +1

    Amen hallelujah

  • @hywate
    @hywate 6 หลายเดือนก่อน

    አሜን .... ሀሌሉያ....

  • @እንወቅበሁሉም
    @እንወቅበሁሉም ปีที่แล้ว +1

    Amen 🙏 🙏 🙏 🙏

  • @በእምነትየኢየሱስተከታይ
    @በእምነትየኢየሱስተከታይ 2 ปีที่แล้ว +2

    ❤️❤️😭😭😭🙏🙏

  • @bogejabamo3003
    @bogejabamo3003 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜንንንንን ብሩክ ነህ

  • @martaerwaro2958
    @martaerwaro2958 ปีที่แล้ว +1

    አሜን😥🙏💔

  • @atkiltabebe8914
    @atkiltabebe8914 6 หลายเดือนก่อน

    Amén 🙏🏽 Amén 🙏🏽

  • @zemedeyirgu5672
    @zemedeyirgu5672 2 ปีที่แล้ว +3

    Am blessed by this song

  • @spreadthegospel2221
    @spreadthegospel2221 ปีที่แล้ว +1

    May God bless ye

  • @danieldananodale9925
    @danieldananodale9925 10 หลายเดือนก่อน

    Great blessing. we are blessed by the blood on the cross.

  • @pcpc5242
    @pcpc5242 3 ปีที่แล้ว +3

    haleluya EYESUS GETA NEW

  • @blessed3075
    @blessed3075 2 ปีที่แล้ว +2

    መዝሙሩን ስለጻፋችሁልን በጣም አመሰግናለሁ

  • @yeshibedada6087
    @yeshibedada6087 ปีที่แล้ว

    🙏🏾 I am blessed God bless you more

  • @haimanothankamo4602
    @haimanothankamo4602 3 ปีที่แล้ว +1

    Amen@!!!!!!!!!!

  • @pcpc5242
    @pcpc5242 3 ปีที่แล้ว +3

    please remind me

  • @atkiltabebe8914
    @atkiltabebe8914 6 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🩵🩵🩵

  • @tewodirosdiribduusydcyudy
    @tewodirosdiribduusydcyudy ปีที่แล้ว

    😂😂

  • @YetnayitKebde-fe1fs
    @YetnayitKebde-fe1fs ปีที่แล้ว +1

    አሜን