“ተዘጋጁ ይላል ጌታ” ለሚሰማ ሰው አስቸኳይ መልእክት በፓ/ር መስፍን ሙሉጌታ “በከባድ ደመና መጣልሃለሁ” ድንቅ መልእክት 15 September 2024

แชร์
ฝัง

ความคิดเห็น • 98

  • @samuelkekebo1830
    @samuelkekebo1830 5 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር የእንደገና አምላክ ነው!!! አሜን!!

  • @EmebetSitotaw-iw5gs
    @EmebetSitotaw-iw5gs หลายเดือนก่อน

    እባክህ ጌታሆይ በሠጠከኝ እንግድነት ዘመኔ ሁሉ ለሰማይ ፈቃድህ😂😂እድተጋ አንተን ብቻ ፊተኛ እንዳደርግ ወንጌልህን ለታሰሩ በጨለማ ላሉ እዳበስር ሀይልህን አስታጥቀኝ ፀጋህን አብዛልኝ

  • @najaiAli-e3m
    @najaiAli-e3m หลายเดือนก่อน

    Ewnet 💯💯💯 zemnh ybarrk geta Eyesus geta new

  • @asterjesustadesse1002
    @asterjesustadesse1002 2 หลายเดือนก่อน +21

    እግዚአብሔር ሆይ እባክህን እርዳኝ : ዘር ማንዘሬን ! ትውልድን ! የማስመልጥበት ኃይል እና ጉልበት ስጠኝ !! አሜን አሜን ! ፓስተር ጌታ ይባርክህ ❤

    • @abebatafesse1515
      @abebatafesse1515 2 หลายเดือนก่อน

      በሀይልና በብርታት አይደለም፣ ወንጌልን በዓለም ሁሉ መመስከር ዋጋ ያስከፍላል ግን ይህ ነው ቃል መዝራት ነው

  • @BetiBekagn
    @BetiBekagn หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
    አሜንንን
    አሜንንንን

  • @naomiestewey4384
    @naomiestewey4384 2 หลายเดือนก่อน +4

    We need this kind of father, who teaches and leads into the way of the ancient of days!! HALLELUJAH!!

  • @tsigetesfaye1299
    @tsigetesfaye1299 2 หลายเดือนก่อน +3

    ❤አሜን የእግዝብሔር ሰው ጌታ ዘመንህን አገልግሎትህን ይበርከው

  • @markosyura2389
    @markosyura2389 2 หลายเดือนก่อน +5

    የእግዚአብሔር ክብር የሚገለጥ እዉነተኞ አገልገሎት እንዲህ ይገለጣል!የእግዚአብሔብር ፀገ ይብዛልህ ፓስተር። አሜን!

    • @markosyura2389
      @markosyura2389 2 หลายเดือนก่อน

      የእግዚአብሔር ክብር የሚገለጥበት መልእክት ነዉ። ጌታ አብዝቶ ይባርክህ አሜን!

  • @Rahelyegeta840
    @Rahelyegeta840 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን እግዚአብሔር ሆይ ወደ አንተ መለስን እናም እናም እንመለሳለን አባቱ አምላካችን እየሱስ ሆይ ጆሮዬ አንተን እንደ ሰማ የዉስጥ አይኔን ይክፈትልን አባ 🙏🙏✝️✝️✝️🤲🤲🤲🤲😔😔😔

  • @T0URE2fa
    @T0URE2fa 2 หลายเดือนก่อน +5

    ድንቅ መልእክት ነው እግዚአብሔር ፀጋ ይብዛልህ

  • @melkamchappy3931
    @melkamchappy3931 หลายเดือนก่อน

    Geta yabizalih ………..Pastor

  • @GamadeDesale
    @GamadeDesale 2 หลายเดือนก่อน +3

    Amen 🙏🙏 zemenik yibarek pastor❤❤❤

  • @MolinishTadala
    @MolinishTadala 2 หลายเดือนก่อน

    Amen amen amen yebareki ❤❤❤❤❤❤

  • @ayaltilahun843
    @ayaltilahun843 2 หลายเดือนก่อน

    አቤት አምላኬ እርዳኝ።
    እግዚአብሔር ዘመንህን አገልግሎትህን ይባርክ ።ለዚህ ዘመን እርግጥ አርጎ እውነቱን የሚነግረን እንዳንተ ያሉትን ያብዛልን።

  • @bisrattesfaye4076
    @bisrattesfaye4076 2 หลายเดือนก่อน +7

    ጌተ ኢየሱስ ህይወትህንና አገልግሎትህን ይባርክ ።

  • @EtafrahuMesfin
    @EtafrahuMesfin 2 หลายเดือนก่อน +1

    ፓስተር ዘመንህ ይባረክ የሱን ፊት አድንፈልግ ጌታ አየሱሰ ይርዳን

  • @yeshigiorgis2143
    @yeshigiorgis2143 2 หลายเดือนก่อน +2

    ጌታ እየሱስ ክብሩን ይውስድ እውነተኛ
    አገልጋዮች ስለእሉት ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክህ ።

  • @DaKa-mj9xq
    @DaKa-mj9xq หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @GfgftGfgft-t9j
    @GfgftGfgft-t9j 2 หลายเดือนก่อน

    አቤቱ ማረን ይቅርበለን ተዋህዶ መቸም ተሥፍአይቆርጥም እመን እጂ አትፍራ😢😢😢😢😢😢

  • @betelsisay6041
    @betelsisay6041 2 หลายเดือนก่อน +3

    ፓስተር ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርክህ

  • @BetiBekagn
    @BetiBekagn หลายเดือนก่อน

    አባ ት ኡድን❤❤😂🙏🙏

  • @nebiatandemicael1210
    @nebiatandemicael1210 2 หลายเดือนก่อน +1

    Amen. Amen. Amen🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤🙌🙌🙌🙌🙌 I received it god bless you hallelujah

  • @diribworkberiso7555
    @diribworkberiso7555 2 หลายเดือนก่อน

    God bless you!

  • @AdaneDanielTuke
    @AdaneDanielTuke หลายเดือนก่อน

    ወንድም ሁለቱን መስፍኖች ለይ

  • @QeeAdd-u5c
    @QeeAdd-u5c 2 หลายเดือนก่อน +2

    geta hoy maren😢😢😢😢amen amen

  • @Yakobgebreyesus
    @Yakobgebreyesus 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ።

  • @belayneshtadesse6315
    @belayneshtadesse6315 2 หลายเดือนก่อน +2

    ፓ/ር እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @BetiBekagn
    @BetiBekagn หลายเดือนก่อน

    💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚

  • @tsehayegetachew4599
    @tsehayegetachew4599 2 หลายเดือนก่อน

    የሜሰተምር የሜቀድሰ አለምን ኮንኖ ነፍሲ ተጨንቃ እግዚአብሔር እየሱሰን ሰጠን እየሱሰ መንፈሰ ቅዱሰን ሰጠ ከዚ በላይ ምን ይሰጠን መወሰን ነዉ ተቀድሶ መኖር እዉነተኞ መልክት ተባረክ ወንድሜ።

  • @YirgalemBekele-t6z
    @YirgalemBekele-t6z 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን. ተባርክ ፓ/ር መስፍን ሙልጌታ.

  • @mesfinalmu5623
    @mesfinalmu5623 2 หลายเดือนก่อน +1

    ተባረክ ፓስተር እንድንዘጋጅ ጌታ ይርዳን

  • @nigistshiferawbeyene5522
    @nigistshiferawbeyene5522 2 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ይሄንን የመሠለ መልእክት ይብዛልን

  • @asmeretayele3114
    @asmeretayele3114 2 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን ጌታ ሆይ እርዳን

  • @alemneshalemnesh4685
    @alemneshalemnesh4685 2 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @taduselamtt6332
    @taduselamtt6332 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አንተ ካልወጣህ እንዴት እሆናለሁ ። ጌታ ሆይ አንተ ውጣ ።

  • @girmamamo7572
    @girmamamo7572 2 หลายเดือนก่อน +5

    ውድ ወንድሜ! በምስሉ ያሰቀመጥከው የኮልፌ ቃለ ሕይወት አገልጋይ ፓ/ቴር መስፍንን የሰበከው ግን አሜሪካ የሚያገለግለው ፓ/ቴር መስፍን ነው እኔ ሁለቱንም በጣም የምወዳቸው አገልጋዮች ናቸው ፡፡ ሆኖም በሆነው የመቀላቀል ሥራ ውስጤ በጣም ተሰምቶኛ ፡፡ ምን አስጨነቀህ ሁለቱም እኔ እስከማቀው ድረስ እግዚአብሔርን ሳይሸቃቅጡ በጽድቅ ለማገልገል የሚጥሩ ናቸው፡፡ ለወደፊቱ የዚህ ዓይነት ድግትን ባይደገም እላለሁ፡፡

  • @watchmantv765
    @watchmantv765 2 หลายเดือนก่อน +4

    ተምኔሉ ላይ ያለው የነብይ መስፍን ምስል በመልእክተኛው መጋቢ መስፍን ይስተካከል።መልእክቱ ድንቅ ነው።ጌታ ያርግልን።

    • @derejebelayneh5424
      @derejebelayneh5424 2 หลายเดือนก่อน

      ገበያ መሳቢያ ነው።...ሆን ተብሎ የተደረገ ነው።

  • @tsehayegetachew4599
    @tsehayegetachew4599 2 หลายเดือนก่อน +1

    የመጨረሻ ዘመን እዉነት ነዉ አለም ጠቅላ እግዚአብሔር ቤት የገባችበት ዘመን ያሳፍራል እርኩሰት ዉሸት አመንዝሮ ገንዘብ ፍቅር የተቀደሰ እግዚአብሔር የፈራ ብቻ ነዉ እግዚአብሔር መንግሰቱ ንፁህ ነዉ።

  • @GemechuHika
    @GemechuHika 2 หลายเดือนก่อน

    Ebbifamaa. ተባረኩ።

  • @belayneshtadesse6315
    @belayneshtadesse6315 2 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን!!!

  • @rahelhunengwarahel4711
    @rahelhunengwarahel4711 2 หลายเดือนก่อน +1

    Amen Amen Amen Amen❤🙏

  • @aziwmariame6700
    @aziwmariame6700 2 หลายเดือนก่อน

    Ameeeeeen ameeeeeeeen

  • @መልካምመሠረት
    @መልካምመሠረት 2 หลายเดือนก่อน

    ባስልኤል !!

  • @asterjesustadesse1002
    @asterjesustadesse1002 2 หลายเดือนก่อน +1

    Amen amen amen ❤

  • @freayehugessesse4661
    @freayehugessesse4661 2 หลายเดือนก่อน

    Amen amen amen......let it be

  • @tigistmulugta3651
    @tigistmulugta3651 2 หลายเดือนก่อน +1

    Amen Amen Amen

  • @asmeretayele3114
    @asmeretayele3114 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን

  • @bettyhaileabrish
    @bettyhaileabrish 2 หลายเดือนก่อน

    amen eyesus ymetal

  • @mememalase-wk8kv
    @mememalase-wk8kv 2 หลายเดือนก่อน

    Marrnate Jesus ❤

  • @genetabera5872
    @genetabera5872 2 หลายเดือนก่อน

    በጣም የተመቸኝ መልዕክት ነው። የጊዜው መልዕት ነው ።አሁን የእ/ር ፍቃድ እንድ ፈፀም ቤ/ያን ማውጅ ያለባት እንደዚህ እውነት እውነቱን በግልዕ በመናገር መንገደኞችና
    እውነተኛ መለዕክተኞች መለየት 31:02 31:02 31:02 አለባት!!!! ፓ/ር ጌታ ይባረክህ ❤

  • @rishanyohannes2810
    @rishanyohannes2810 2 หลายเดือนก่อน

    Amen amen geta hoy nana

  • @konjitmahder6222
    @konjitmahder6222 2 หลายเดือนก่อน +1

    Amen

  • @belayneshtadesse6315
    @belayneshtadesse6315 2 หลายเดือนก่อน +4

    የእግዚአብሔር እሳት በአለም ያሉ ጣኦቶች ሁሉ ይበላችሁ ።
    በየእሱስ ስም ሥራው ሁሉ ይፍረስ

  • @tehaylove4918
    @tehaylove4918 2 หลายเดือนก่อน

    woww amen

  • @asmeretayele3114
    @asmeretayele3114 2 หลายเดือนก่อน

    እውነት ነው

  • @Mestawet-y9f
    @Mestawet-y9f 2 หลายเดือนก่อน

  • @LeykunKassa
    @LeykunKassa 2 หลายเดือนก่อน

    If close በሦሥት አካላት አንድ እይታ ክርስቶስን እና ቃሉን አረጋግጦ መኖር ነው።
    ሀለት ጊዜ መላኪያውን ላኪውን አስላኪውን እና ተላኪውን እዚያው እጥያቄያችን ላይ እዚያው እስሜት አካላቶችን ላይ
    እዚያው የስሜት አካላቶቻችን አሚያመነጩት ቃላት ላይ
    🌈🌈🌈🌈🌈🌈
    🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈

  • @almazmoges4367
    @almazmoges4367 2 หลายเดือนก่อน

    Ammmmen❤

  • @rivkaterunah3195
    @rivkaterunah3195 2 หลายเดือนก่อน

    🙏🙏🙏🙏🙏🙌🙌🙌🙌🙌

  • @mememalase-wk8kv
    @mememalase-wk8kv 2 หลายเดือนก่อน

    Mememalase❤

  • @BetsiMeriam
    @BetsiMeriam 2 หลายเดือนก่อน +1

    Ameeeen

  • @adanebabyloriso
    @adanebabyloriso 2 หลายเดือนก่อน +1

    እየሱስ ክርስቶስ በድጋሚ ዲያብሎስን በከባድ ደመና ተገልጦ ሊያሸንፍ አይመጣም!!!!!!! አንዴ አሸንፎታል!!!!!!! አሁን ሊፈርድ ይመጣል!!!!!! ለዘላለም ወደ ሲኦል ለመጣል ይመጣል!!!!!!! እንጂ ድጋሚ ልታገል አይመጣም!!!!ከዛሬ 2000 ዓመት በፊት ዲያብሎስን አሸንፎታል!! የሞት እና የስኦልን ቁልፍ ከእሱ ነጥቆ ባዶውን አስቀርቶታል!!!! አሁን ግን ንጉስ እንጂ የሚሰቀል እየሱስ የለንም!!!!!

  • @zoeyonas
    @zoeyonas 2 หลายเดือนก่อน

    የተምብኔሉ ፓስተር መስፍን ይሄ ነው እንዴ? ግን ምልካም ምልክት ነው ተባረክ

  • @Tile-e6u
    @Tile-e6u 2 หลายเดือนก่อน

    ዋው ድንቅ መልክት ነው መጋቢ
    ሻሎም ቲዩብ ቴምፐሌ ላይ ያለው መስፍን አይደለም አለማወቅ ወይስ ቢዝነስ ??
    ይህ መልክት ከባድ ነው ተጠንቀቁ

  • @Bestyared
    @Bestyared 2 หลายเดือนก่อน +3

    ያስቀመጥከው ምሥል ከመልእክቱ ጋር ምን አገናኝው??? ፡ማታላል ሃጢያት ነው

  • @alieyob780
    @alieyob780 2 หลายเดือนก่อน

    ፓስተር መስፍን የታለ እዚ ቪዲዮ ላይ?😮

  • @BetelhemHebte
    @BetelhemHebte 2 หลายเดือนก่อน

    የሌላ ሰው ፎቶ ለምን አስፈለገ ?

  • @ሙሉቀንይቲውብ
    @ሙሉቀንይቲውብ 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sunnyhidoto8584
    @sunnyhidoto8584 2 หลายเดือนก่อน

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙌🙌

  • @tigunegnmuluye2163
    @tigunegnmuluye2163 2 หลายเดือนก่อน +1

    ለምን የፓስተር መስፍንን ምስል እያሳየኽ ተዋሻለህ? ይሄ እኮ ሌብነት ነው።አጭበርባሪነት በጌታ ሥራ ውስጥ ገብታችሁ የምትጠቀሙ ሻሎም በሚል በክርስቲያኖች ቋንቋ የምትጠቀሙ አጭበርባሪዎች።እግዚአብሔርን ፍራ።

  • @sahilegirma3340
    @sahilegirma3340 2 หลายเดือนก่อน +2

    Why you same one picture desiver

    • @asterjesustadesse1002
      @asterjesustadesse1002 2 หลายเดือนก่อน

      If you don’t know just be quiet he is not a deceiver .
      ታውቀዋለህ ???

  • @LawofGod
    @LawofGod 2 หลายเดือนก่อน

    Which Israel 🇮🇱 he is talking about- the one with defense system called the beast ? And the one who wages war against Christ ? Or the God’s kingdom ! Confused 🤔

  • @derejebelayneh5424
    @derejebelayneh5424 2 หลายเดือนก่อน +2

    አታፍሩም?...መንፈሳዊ ነገር በተጭበረበረ ምስል ስታቀርቡ?

    • @Amharicmezmur13
      @Amharicmezmur13 2 หลายเดือนก่อน

      እኔም ገርሞኞል ለምን በውሸት ምስል ታጨበረብሩን አላችው ግን እውነቱን ብታወሩ ምን አለ

    • @GenetBalcha-i2v
      @GenetBalcha-i2v 2 หลายเดือนก่อน

      በብዙ ትዝብት ውስጥ የገባ ነው የዚህ ሚዲያ አዘጋጅ ። ሸቃጭ ነው

  • @Tewodros-vj9wy
    @Tewodros-vj9wy 2 หลายเดือนก่อน +1

    ምናለ እናንተ ሰባኪዎች ኢትዮጵያውያን በሚሰሙት ቋንቋ ብቻ ገለፃ ብታደርጉ የውጭ ቋንቋ የምትጨምሩበት አግባብ አይደለም አታደበላልቁት ሁሉ በሚሰማው ቋንቋ ብቻ ብትሰብኩ አጉል ዝና አትፈልጉ

    • @betelsisay6041
      @betelsisay6041 2 หลายเดือนก่อน +1

      ነቀፋ ለኢየሱስም ለሙሴም አልቀረላቸዉም በእኔ መረዳት በመንፈስ ቅዱስ መነዳት እንጂ ፅፎ ያነበበዉ አይመስለኝም ቢሆንም ሊያስነቅፈዉ ይገባል ብዬ አላምንም ያገለገለዉ ህዝብ እንግሊዘኛ ቋንቋንም ተናጋሪ ስለሆነ
      ይልቅ ይህንን ጠቃሚ መልዕክት ተቀብለን ፍሬ ብናፈራበት ጥሩ ነዉ እላለሁ

    • @bisrattesfaye4076
      @bisrattesfaye4076 2 หลายเดือนก่อน +2

      የመልእክቱ ዋና ሀሳብ ላይ ትኩረት አርጎ እግዚአብሔር ለልባችን የሚናገረውን በትህትና ማድመጥ ይበጀናል። ጌታ ይርዳን

    • @meriwameskele1304
      @meriwameskele1304 2 หลายเดือนก่อน

      Geta minageren melikt lay mintekur binhon yidestbnal abatachn .... English awaki yadrgal iyalk nw...fernjyegezaw personality yisbrln...😢😢😢😢😢

  • @Fantahun-g2o
    @Fantahun-g2o 2 หลายเดือนก่อน

    እባካችሁ ፓስተሮች አታደንቁሩን

    • @gracedamene
      @gracedamene 2 หลายเดือนก่อน

      Ye Egziabhern Kal seleminageru new miyadenekurek???

  • @HappyDay-f4e
    @HappyDay-f4e 2 หลายเดือนก่อน

    አጭበርባሪዎች እናንተን ማን ሊሰማ?😁

    • @gracedamene
      @gracedamene 2 หลายเดือนก่อน

      Eyesus Yimetal Belo yenegeren Metsehaf kidus new ….. yihen Ewnet Le Alem mawej Serachen new Eyesus Dagim be Talak kiber Ye Ersu yehonuten liwesed be ersu amno yaldanut lay liferd yimetal….. Maranatha … Geta Eyesus hoy Tolo Na !!!!

    • @HappyDay-f4e
      @HappyDay-f4e 2 หลายเดือนก่อน

      @@gracedamene ጌታ ኢየሱስን መች ታውቁና? ጌታ ኢየሱስ ይመጣል የተባለው በሐዋሪያት ዘመን ነው። ሐዋሪያው ዮሐንስ መጨረሻው ሰአት ነው ሲል እንደ እናንተ የውሸት ትንበያ የተናገረ መሰለሽ ወይ? ወንጌል እና ክድሀትን መጀመሪያ ለይ።

  • @MolinishTadala
    @MolinishTadala 2 หลายเดือนก่อน

    Amen amen amen 🙏🙏🙏🙏

  • @asmeretayele3114
    @asmeretayele3114 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን .........

  • @AbrhamAfework
    @AbrhamAfework 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን

  • @asmeretayele3114
    @asmeretayele3114 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን ጌታ ሆይ

  • @aziwmariame6700
    @aziwmariame6700 2 หลายเดือนก่อน

    Ameeeeen

  • @Alemnesh-yj8li
    @Alemnesh-yj8li 2 หลายเดือนก่อน +1

    Amen Amen Amen

  • @tesfayzeru8025
    @tesfayzeru8025 2 หลายเดือนก่อน

    Amen

  • @melakugobena9209
    @melakugobena9209 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን