University yemigebaw sew qutir mewesen yalebet..hageritu..beye ametu..sint ye degree miruq tifeligalech..bemilew new. Sira belelebet...highschool yederesewun hulu university asgebito..degree inde qebele metaweqiya madel..tikikil aydelem. University megbiya wutet yalametawun hulu meqebel yemichilu..yemuya colleges (Technical and Vocational Education and training - TVET colleges) alu tebale iko. Isun alfeligim yale temari..yerasu guday mew!!!
We can appreciate and support the EME, Dear honored Professor Birhanu Nega is strongly working to change the GENERATION that had been failed by Melese Zenawi and Genet Zewdie's educational foolish politics, both killed the previous generation. Now, only competent students should enter/ joined the Universities. In this regard, We can support him too! Hands off from the Ethiopian Education Ministry as they are working to change the failed Generation! NB: Commerce College of AA was closed during the Melese Zenawi Regime as foolish students joined the University by Genet Zewdie’s foolish educational politics!
Lack of Iodine in their diet during childhood is a determining factor. Please people note this. The problem is how to manage our iodized salt at home level and the place where it is combined in the industry. Let me tell the truth iodine evaporate even at room temperature so what to be done? So we all utilize in our daily life wat(ወጥ) on the fire so we provide our children salt without Iodine. Buye
Abiyin aynun chefino bemedegefu..betam new yeminadedibet!!! Timhir layi iyesera yalewun sira gin..siraye biye sihtet felgebet hulu atahu!!! Sewu degree inde metaweqia inditadelew new yemifeligew!! He is doing a great job raising the standard of higher education in the country!!!
Gerade 12 intrnationale tisetes mibestriy of education fathre disecation same times collication fathre nichre, only minisetr of education disication 12 Setudentes only collication wored ?? no good no effcet bicouse discation only 12 studentes risalet
Yaletemaru asetemarywoche asetemerewe yemiyasalefute temary yeleme ye wechete professeur docteur engynere eyetebalu be menisetere yetekemetuteme endezyhu hagerytune wedetache eyazeketuwate newe temarywe beteru ketemare le enesu asegy mehonune selemiyawku endayemare yadergutale awo ye ethiopia hezebe be enezyhe werebeloche laye menesate yenorebetale kaletewegedu besetekere selamachenene aberonetachenene anagegneme dele le sefywe hezbe dele le amara fano mote legedayoche mote le bandoche mote le weyane mote le abeye ena be abeye yemimerawe ye oromiya baleseltanate mengesete yehune
Simun metsaf yemaychil mehayim hulu..tengagto university yigba..keziya ye university memhiran..ke C betach indatsetu iyetebale..temariw sichefir kermo..indeziyaw indedeneqore temeriqo yiweta neber. No more!!!
Great to be the future well educated and innoviate nations
ይመችህ
Bravo
መምህር መሆን ያለበት በከፍተኛ ደረጃ ጥሩ ውጤት አምጥቶ ዩኒቨርሲቲ የገባ ተማሪ እንጂ የመግብያ ፈተናውን ማለፍ ያቃተው መሆን የለበትም። አሁን በመምህርነት ስራ ላይ ያሉ አስተማሪዎች ጀርባቸው ቢታይ በተማሪነት ዝቅተኛ ያመጡና ዩኒቨርሲቲ መግባት ያልቻሉ ናቸው፤ ለራሱ ትምህርቱ ያልገባው አስተማሪ እያስተማረ ነው።
Keep it up ,Good progress on educational reform 🇪🇹
I hope the future is bright. Keep it up bro
ኢትዮጵያ በትምህርት ስረአቷ እርሶን ማግኘቷ ብቻ ለውጥ ነው!
ትክክለኛ ሀኪም
አዋቂ መምህር
ትክክለኛ የህግ ሰው
...... እናገኛለን
ስምህን ፕሪንሲፓል ብለህ ይሄንን ኮሜንት ከማለቅለቅ ለይተን አናየውም ያንተ አይነቱ ሰው መኖሩ ለሃገር አደጋ ነው
What about the remedial point???
It's clear there is huge gap among administrative regions and the two City Administrations.
The challenge is how to narrow it down.
ያሳዝናል ሰሚ የሌላት ሀገር ትውልድ አምካኝ አመራር
እኛ የትምህርት ቁሳቁስ የተሰጠን በመጋቢት መልሱ የተባልን በሰኔ
እኔ ፈተናውን መስራት ከጀመርኹ ከ50 ደቂቃ በኋላ ኮድኽ ተቀይሯ ፈተና ወረቀት ቀይር ተባልኹ
ኧረ ግማሽ ሰዓት አልፏል እንዴት ከዜሮ እጀምራለሁ ብል
ሰሚ የለም
የደናቁርት ስብስብ
አንተ እንደምትለዉ ደንቁረዉ ሳይሆን ሆነበብለዉ እንዳታልፍ ለመረበሽ ሊሆን ይችላል
አወ ወንድሜ እኔም የደረሰብኝ ነው
ጥሩ ትምህርት የተማረ የሰው ሀይል መቅረብ በቂ መፃህፋት አቅርቦ ተማሪዎችን ከ96% በላይ አሳለፋኩኝ ቢባል ደሰ ይላል አላሳለፋኩም ተብሎ ግን አደባባይ መውጣት ግን ለኔ
University yemigebaw sew qutir mewesen yalebet..hageritu..beye ametu..sint ye degree miruq tifeligalech..bemilew new. Sira belelebet...highschool yederesewun hulu university asgebito..degree inde qebele metaweqiya madel..tikikil aydelem. University megbiya wutet yalametawun hulu meqebel yemichilu..yemuya colleges (Technical and Vocational Education and training - TVET colleges) alu tebale iko. Isun alfeligim yale temari..yerasu guday mew!!!
መፍርሄው ጠንክሮ መሜር ነው። 27 ዓመት የተበላሸ ነገር ለማስተካከል ሌላ 15 ዓመት ያስፈልጋል።
ዶክተር ለመሆኑ የዘንድሮ የመምህራን እና የት/ት አመራሮች አዲሱ ስልጠና ዉጤትንስ ለምን አለቀቁልንም?
indeed. their results should be released bc they are main actors
ለምን ታዲያ ትምህርት ቤቶቹ አይዘጉም ::
የመምህራኖች ችሎታና አኗኗር እስካልተለወጠ የተማሪዎች ውጤት ይለወጣል ብሎ ማሰብ የዋህነት ይመስለኛል። ስለዚህ የመምህራኖች ክህሎት ላይ ብቻ ሳይሆን ፍላጎት ኑሮና አኗኗሪዋቸው ላይ መስራት ወሳኝነት አለው።
የትኛው ዘመን ላይ ነው አስተማሪ ተመችቶት ኖሮ ያስተማረበት? በየትኛውም ዘመንእንዲሁም ሀገራት (ያደጉትን ጨምሮ) የመምህራንደሞዝ የሚያዝናና እኑዋኑዋር ሰጥቶ አያውቅም:: ለዚህ ነው መምህራን ልዩ ሆነው ሊከበሩ የሚገባው!! እኛን እንዲሁም ዶክተሩን (ዶር ብርሀኑን) ለዚህ ያበቁት መምህራንክብራቸው ተማሪዎቻቸውን ለክብር ማብቃት ነው::
ማለቴ ምንድነው; ችግሩ institutional and foundational ነው:: የትምህርቱ ጥራት ከመሰረቱ መታደስ አለበት ባይ ነኝ!! ይህንንምነው እየሰሩ ያለው:: ሀገራችን በብዙ እንድታፍግ ይህ ግድ ይላል
Pro thanks you gotten the problem the proor needs solution
We can appreciate and support the EME, Dear honored Professor Birhanu Nega is strongly working to change the GENERATION that had been failed by Melese Zenawi and Genet Zewdie's educational foolish politics, both killed the previous generation. Now, only competent students should enter/ joined the Universities. In this regard, We can support him too! Hands off from the Ethiopian Education Ministry as they are working to change the failed Generation! NB: Commerce College of AA was closed during the Melese Zenawi Regime as foolish students joined the University by Genet Zewdie’s foolish educational politics!
It sounds,...
የደናቁርት ስብስብ አሏህ ያንሣህ የመማሪያ ቁሣቁስ ሣይሟላ መምህራን እየተራቡ ባለበት ሁኔታ በአንድ ፈተና የሚመጣ ለውጥ አይታየኝም ።
የት ሊገቡ ነው ላለው መልስ መከላከያ ለብርሀኑ ጁላ ዳግም ምርኮኛ ለማድረግ ገብተዋል 😭😭😭😭😭😭
TVETዎቻችን ምንም የሚማርክ ነገር የላቸውም በተለይም በሙፊሪያት ከሚል አመራር ስር ከገቡ በኋላ እያሽቆለቆለ ነው የሄደው። እሷ መግለጫ ከማሳመር ውጪ በዚህ ዙሪያ ምንም ለውጥ አልመጣችም።
ለአማራ ክልል ጦርነት ተጠናክሮ መቀጠል ከፍተኝውን ድርሻ የያዘ ሰው ነው ምክንያቶም ተማሪወች ሲወድቁ በቀጥታ ፍኖ ይሆናሉ
እሔ ሰውዬ በኢትዬጱያ ህዝብ አና ልጆቹ ላይ ለሠረው ሴራ የእውነት ቀን ሲመጣ በፈርድ አደባባይ እደሚቆም ገምታለው
endat ayent dedeb simeta Newa
Wow ብርሀኑ ነጋ በአጠቃላይ አገሪቷ ተርግማለች
ብቸኛው መፍትሔ በሁሉም ደረጃ ላሉ መምህራን የብቃት መመዘኛ ፈተና ሰጥቶ መመደብ ነው፤ 50+ ውጤት ያመጡትን መመደብ
እመኑኝ ፕሮፌሰር ብራህኑ ነጋ ዎደቁ ከታበሉ ተማሪ ጋ አብረው ቢፈተነዉ ልጆቹ የተሻሉ ናቸው.
ፕሮፌሰር ብርሃኑ ትክክል ሆነዉ አግኝቼቸዋለሁ. ትክክል እርምጃ ነዉ. ::ግን ግን የ ኦሮሞ የክል ጭንቅላት ያላቸዉ ባለ ስልጣኖች እንዴት ያዩታል?
Lack of Iodine in their diet during childhood is a determining factor.
Please people note this.
The problem is how to manage our iodized salt at home level and the place where it is combined in the industry.
Let me tell the truth iodine evaporate even at room temperature so what to be done?
So we all utilize in our daily life wat(ወጥ) on the fire so we provide our children salt without Iodine.
Buye
ፈረንጆች በሀገራቸው ከ 7-12 በአማርኛ ተገደው ቢማሩ እና 12 ክፍል መልቀቅያ በአማርኛ ቢፈተኑ የሚያልፍ ተማሪ ይገኝ ይሆን ? እርግጠኛ ነኝ 4% አያልፍም ! እግዚአብሄር ያን ግዜ ያምጣው !
ዩኒቨርሲቲ ውስጥ በተለያየ መንገድ ተኮራርጀዋል አሁንም ስርቆት አለ
በቂ እዉቀት እና ልምድ ያለዉ ሰዉ ለቦታዉ የሚመጥን
ኣገሩን ለግብጽና ለሻቢያ የሸጠ ሰካራም - በውሸት የቆሸሸ ስሙን ለማጠልሸት ኣደለም የሚታወቅ እውንታ እንጂ። ብርሃኑን
ኢህ ኣፓ በለው ቅንጂት ኣገሩን በብር የሸጠ ወንጀለኛ ነው። ብርሃኑ የሚታወቀው ባለው explainable vision or policy ሳይሆን በቂቤ ታሽቶ በሚበላው የክትፎ መጠን፣ በሚቅመው ጫት ጥራትና በሚጠጣው blue label ልክ ነው። ብርሃኑ ሆዶ የስርኣቱ ቆሻሻ ሸፋን መታያ ነው።
የሚገርም ለውጥ ነው ያየነው በተቋሙ ክብር ለፕሮፌሰር
ይሄ ሰውየ የራሱን አገር እየተበቀለ ያለ ሰዎ ነው ፈጣሬ ቢወድ ይንቀለው የሚሰራው ሁሉ ለህዝብ አንድነት ሳይሆን ሲመኘው ለኖረው ወበር ብቻ ነው
አፋጡኝ ብሎ የወጣ ሚንስተር የኢኮኖሚ ሚንስትሩ መጥተው ቆመው ይፋጠጡ
0:34 ልጆቻችን የመማር ፋይዳው ምስል ደብዝዞ ዕይታቸውን ባጥበረበረበት ዘመን፣ መምህራኖቻችን በኑሮ ጉስቁልና አንገታቸውን በደፉበት ሀገር፣ ጥጋበኞች እንደፈለጉ በሚፈነጬበት ምድር፣ የተኳረፉ የፖለቲካ አካላት ልዩነታቸውን በጦር ለመፍታት በዘር እሚቧደኑ ሙህር መሳያን አሚያንገላቷት ሀገር፣ ነውጠኞቹ ለፈጠሩት ዕልቂትና መከራ የወርቅ ኒሻን እሚሻለሙባት የመድረክ ትዕይንት እመንታደምባት ሀገር፣ ሌብነትንንና ማጭበርበርን ተቀዳሚ መርሃቸው ያደረጉ ቡድንተኞች በበዙት ስርዐተ መንግስት፣ የህግ የበላይነቱ ሀገርና ትውልድን ለመከራ ከዳረገው ሌባና ዘረኛው ይልቅ ለረሀብ ማስታገሻው ዳቦ በሚጠይቀው ዜጋው ላይ እሚበረቱ አካላት በሞሉባት ኢትዮጵያ እንዴት እንማራለን እንዴት ያለ ውጤት ማስመዝገብ ይቻለናል። 0:32
ትክከለኛ የትምህርት ፓሊሲ ነው፤ ሁሉም ነገር በግል ብቃት ብቻ መሆን አለበት።
የትምህርት ጥራት ያስፈልጋል ነገር ግን በዚህ መልኩ አደለም የሚል ግምት አለኝ 1ኛ የመምህር ኑሮ መሻሻል አለበት 2ኛ. ሰላም መስፈን አለበት ተማሪ ከቦታ ቦታ በነፃ ተዘዋውሮ መማር መፈተን አለበት3ኛ.ቤተመፅሀፍ ቤት የሚገባና የሚያነብ ተማሪ ጨምሯል የተባለው በጥናት የተረጋገጠ አይስለኝ እንዳው ቤተመፅሀፍት ቤት የሚገባ ተማሪ ቀንሷል ሌላው በትምህርት ላይ ልዩነት ኖር የለበትም የተባለው ውነትነት ያለው ቢሆንም የግል ት/ቤት ትምህርት አሰጣጥ ጥሩ ከሆነ እሱን ማስፋት እንጅ ተማሪን አንድ ላምስት ማደራጀት ማለት አደለም ብዙን ግዜ ያገራችን ትምህርት ችግሩ ቋንቋ ነው እሱንም ኬጂ ለይ እንዲቀር ተደርጓል ያም ትክክል አይመስለኝ ባጠቃላይ ከግልም ከመንግስትም ጥሩ ነገሩን መውሰድ የመምህራን ኑሮ ማሻሻል ባጠቃላይ ብዙ መቀረፍ ያለባቸው ነገሮች አሉ የሚል ግምት አለኝ
የምትሠራው የታዘዝከውን ስለሆነ ለውጥ አይጠበቅ ም
አ..ይይይ ! የደንቆሮ ዘፈን ሁሌም አበባዬ
ፕሮፌሠርን ኮሜንት ሢፅፍ ሡሥን ጠቅሶ የፃፈ እራሱ
ሡሣም ሥለሆነ ነውሠው
እራሡ የሆነውን ነው ሚፅፈው
ኬት አምጥቶ ያየው አምኖ ጥሩ ነገር ይፃፍ ብንችል ደካማነታችን ሠው ያየዋልና ለሚዲያ ሥንፅፍ እራሣችን ቆጠብ እናድርግ
Wow
ሆዳም ቢናገር የሚያምነው ሰው የለም። አስመሳይ ነህ ጸረ- ፍትህ ወንጀለኛ ደንቆሮ!!!
የዲካሚህ ዉጤቴ ኢት/ በትምህርት ደረጃ በከፍታ ደርሰን ማየት ነዉ ህልሜ
ለዚህ ዉጤት ማነዉ ተጠያቂዉ.....? የትምህርት ፖሊሲዉ መፈተሽ የለበትም ወይ ? የእርሶን ሃላፊነት ምንድ ነዉ ? እኔ እርሶ ብሆን ከሃላፊነት እለቅ ነበር ።
ከዩኒቬርሲቲ አምና ተመርቀው የስራ ዕድል ተፈጥሮ የተቀጠሩ ወጣቶች ስንት ናቸው።እኔው ልመልስ ዜሮ ክክክ
የተማሪዎች መውደቅ ዋነኛው ምክንያት(75%) የመምህራን አነስተኛ ብቃት ላይ መገኘት ነው።
እዩት እስቲ ምን ያህል ጣረ ሞት እንደሚመስል!!! ብርሃኑ በፈጸመው ክህደት በህዝብ ይጠየቃል!!!
30+ዩኒቨርሲቲ ባለበት አገር 36ሺ ተማሪ ማሳለፍ 1ሺ ተማሪ ለአንድ ዩኒቨርሲቲ ሚገርም ነው።ከዚህም ሚባረር ነፍ 50%አምጥቶ ያለፈ ዩኒቨርሲቲ ማለፍ ሚችል አይመስለኝም
Is he really a Doctor? I don’t think so
you are !!!
ሀሉም አማራ እየተፈተነ ነው።
ነትልቅ ትንሽ ነህ ኢትዬጰያ የተማረ ሀይል እያሳጠህ እንደሆነ ይግባህ ግዜ አለ።
አንዳንዴ ስው ሲፈጠር ለመልካም ይፈጠራል እንኴን በህይወት እያለሞቶም አይረሳም ይህንን ስውዬ የምመድብበት አጣሁ ሀብት አይፈልግ ሀብታም ነው ይድሀልጅ እውቀትን የሚገበይበትን ተስፋውን ባያጨልም ስራን ቢተው ወይ ፕሎቲካውን መያዝ አንድን ምረጥ እንዲሁ ዘመንህን አትፍጅ አንዳንድ መኪና አግልግሎት ስይሰጥ ዝምብሎ ስጋጭ ስው እንደጨረስ ይኖራልይህስውም እንዲያ ነው ስራህን አቁመታሪክ ስራ
ወደ መንግስት ሠራተኛም መሄድ አለበት፤ የብቃት መመዘኛ ፈተና...
መፅሐፍ ሳታቀርብ መበጥረቅህ ምን የምሉት ነዉ
እንደ ኢዜማ ትምህርቱንም ባዶ ሊያስቀረው ነው።
ይህ አረመኔ የእጁን ማግኘት አለበት
yemir timirtin melik yemisizew new
በርቱ የትምህርት ጥራት ስኖር ሀገር ያድጋል
Genbot 7 honeh abate beyweru anten sikeleb egnan aserbo zare Kanter ye professor ENDREAS askeren yeshalal
YOU ALWAYS COME AND TELL THIS YEARLY BUT DID NOTHING TO IMPROVE TEACHING AND LEARNING.
I can’t accept
የአብይ ፈረስ
እኝህ አዛውንት ጡረታ ብወጡ ምን አለበት???
ፕ/ር ምርጥ ስራ እየሠሩ ነው!! ወረቀት ልያዝ እንጂ ስራ በዘመድና በገንዘብ ይመጣል እያለ ሲያላግጥ ለነበረ ተማሪ ድንገት ደርሰው ጉድ ሠሩት!! 600000 አላጋጭ ተማሪ ሲራገፍ ማየት ለሌላው ማስተማሪያ ይሆናል!! ስንቱ ያለ እውቀት ሀኪም ሆኖ ስንት ለሀገር የሚጠቅሙ ሰወችን አሳጣን!! የህክምና ስህተት እየተባለ!!
ብርሃኑ ነጋ ትጥላቸዋለህ ብርሃኑ ጁላ ይቀበላቸዋል
በገደለህ ጀዝባ
ቆሞ ጠይቁኝ ማለት ይሄ ነው ስራ
ባልወደውም ስራውን እደግፋለው
Abiyin aynun chefino bemedegefu..betam new yeminadedibet!!! Timhir layi iyesera yalewun sira gin..siraye biye sihtet felgebet hulu atahu!!! Sewu degree inde metaweqia inditadelew new yemifeligew!! He is doing a great job raising the standard of higher education in the country!!!
ይሂሰውየ ግን ተምሮል ?
ነው እንዴ አይ ብሬ ነው በሬ ክክክክክ
Gerade 12 intrnationale tisetes mibestriy of education fathre disecation same times collication fathre nichre, only minisetr of education disication 12
Setudentes only collication wored ??
no good no effcet bicouse discation only 12 studentes risalet
👉ይሄ ሰውዬ በደም ከተጨማለቀ ሰርአት ጋር ቢቀርበት ራሱን ባያዋርድ ምናለ.. ዘመዶቹ ምከሩት !!
Ke serah lemn atelekem melse efelgalohu beyanse 5 amet belay now yekoyekeww
Yaletemaru asetemarywoche asetemerewe yemiyasalefute temary yeleme ye wechete professeur docteur engynere eyetebalu be menisetere yetekemetuteme endezyhu hagerytune wedetache eyazeketuwate newe temarywe beteru ketemare le enesu asegy mehonune selemiyawku endayemare yadergutale awo ye ethiopia hezebe be enezyhe werebeloche laye menesate yenorebetale kaletewegedu besetekere selamachenene aberonetachenene anagegneme dele le sefywe hezbe dele le amara fano mote legedayoche mote le bandoche mote le weyane mote le abeye ena be abeye yemimerawe ye oromiya baleseltanate mengesete yehune
ሆዳም በትውልድ ቀልድ
ይሄ ሰውዬ እኮ ከመሳሪያ ባልተናነሰድምፅ በሌለው መሳሪያ ትውልድ እየገደለ ነው!!
Simun metsaf yemaychil mehayim hulu..tengagto university yigba..keziya ye university memhiran..ke C betach indatsetu iyetebale..temariw sichefir kermo..indeziyaw indedeneqore temeriqo yiweta neber. No more!!!
Why not he get retirement? At the age of 75, he is acting like Id amin Dada
ይሄ ነዉረኛ አዉቆ ተምሮ የተወለደ አድርጎ ራሱን የሚያየዉ። ስልጣን አግኝተህ ሙተሀል ሙትቻ።
entn entn entn entn yalew tewanay man neber😂
እባክህ ዶክተር አብይ ይህንን ሞራል የለሽ የሰልጣን በሸተኛ ምን አለ ወደውጭ ሰትወጣ ለሣምንት ቦታህ ወከለጨ
ኸው ትውልድ ቢድን
Abiy? KKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKK
የቆሽሸ ጭንቅላት የተሸከመ ደደብ ሁላ ስለዉቀት ጥራት ሲወራ ሆድ ይብሰዋል መኮረጅ ስለሌለ
ብር አምጡ ብርሃኑ ነጋ የአብይን ትእዛዝ እየተቀበለ ትውሉዱን ወደ ዩንቨርስቲ እንዳይገባ በማድረግ ትውልድ እየገደለ ነው ግን በፍርድ አደባባይ ላይ ቀርበህ ዋጋን ታገኛለህ አንተ ገነት ዘውዴን ስሰድብ ነበር አሁን ግን አንተ ከሷ የባስክ ልክስክስ ሁነህ በትውሉዱ ላይ ቀለድክበት
ወታደር ሊያደርጋቸዉ ነዉ
Foolish man,power revealed his real personality and capacity
Steepdown
አንተ ብሎ የትምህርት ሚኔስቴር ሆዳም
Principles of two Brihanus : Brihanu ( Bereametuu Nega) make students failed exam , Brihanu ( Murkogna Julla) prepeared failed students for ENDF😂
አይ የማሃይም ነገር? ብርሃኑ አንተና ዘመዶችህ 30ዓመት ሙሉ ያጨማለቃችሁትን ነው እያስተካከለ ነው! ዱቄት!
ቆሻሻ
ይሄ ሰዉ ትምህርትን ገደል ክተት ያለው ማነዉ ወይስ የድሜ ልክ ህልሙ ነበር። ወሬኛ በለዉ።
ወሬያም በጥላቻ የሠከረክ አማራን በአቅምህ ሁሉ ለመጉዳት ሞክረሀል ግን ጪንብልህ ተገፎል እንታገልሀለን
ግም ግም ጭንቅላትክ አር ነው
You are not qualified for this job you are political broker opportunist person
£y b ዐ ጸ
በወጣቶች ህይወት ይጫወታል ህሌናቢስ ሽማግሌ
ዝተታም አሸከር ።
ate sewuye abdehal ede
ትውልድ ገዳይ ደደብ ነው
Yemaninim mehayim lij..angagto univresity asgebito...degree indemetaweqiya ydilo mawtat neberebet??
Forget English talk to full Amhric shameful speech and shameful person
ጥንብ ወደል መሃይም !!! ዝም ብለህ አድምጥ ዘረኛ!!! ፕሮፌሰር በስራ ነው ያገኘው !!! ገዝቶ አይደለም !!!!!!
ኋላ ቀር
ለዚህ ነው እከክህን ምታከው
ለማኝ የለማኝ ልጅ
ፕሮ😂 አንተ ትዉልደገደይ የአገር ፈተና ነህ። ለመሰደብ ፈልጌ አይደለም ግን ስራህ ያሰዝናል። የልዘረህን ስታጭድ ትኖረለህ። መጽሐፍ በላሟላህበት በቂና ብቁ መምህራን ሰትመድብ አመቺ የመማሪያ ቦታ ሰታመቻች በየዩኒቨርሲቲው በቂ ምግብ እና ከአንደንድ የስነምግባር ጉለት የሚያንፀቦርቁ መምህራን እና መሰረተኞችን ሰታርቅ የማስተማሪያ ጊዜ ሽፋን ክትትልና ግምገማ ሰይደረግበት አሜሪካና አዉሮፖ ብቻ አወቂና ተወዳዳሪ ለመምሰል አቅምህን እና እውቀትህን ያለመከለ ፈተና ትሠጣለህ።
ከዉጪ ሆነህ የፖለቲካ ክርክርና ትችት ስታቀርብ ፕሮፌሰር ነበርክ። ዛሬ ግን ተምሮ አገርን የምገነባ ሰይሆን ጨካ ገብቶ አገርን.... ትዉልድ እያፈራህልን ነዉ።
አሁንም ከስር የሚበቅሉ ቡቃያ ትዉልድ አስተማሪ መጽሓፍ በቂና ንጽህናዉ የተጠበቀ ት/ቤትና ክፍል የለው። በአስተማርከዉ ልክ ፈትን። በጠልከቸዉ ሳይሆን በሰለፍካቸው ተደሰት።
የሩቁን ተዉ አ/አ ዩኒቨርሲቲ የወደቁት ማስረጃዬ ናቸዉ።ዜጋን አታስለቅስ። ሁሉንም በኣንተ እና አከባቢህ በሉ አትመዝን ድፍረት ባይሆንብኝ ወረድ ብለህ የዜጋውን አኗኗራችን እና እንደት ሆነን ልጆችን እንደምናስተምር አስጠና።
አገር ላይ ፈተና አትሁን። የፈተናው በአስተማርከዉና በሰጠኸው ልክ አርገው። ለአቅጠጫ ማሳቻ ለአገር ማፍረሻ አትጠቀምበት። ጥፋት ከጠፋንና ቂም ከቋጠርክብን ይቅር በለን።😂😂😂😂 ምህረት አዉርድ።
ይሄንን የአማራ ህዝብ ጠላት ሌባ አናይበት ወዴት እንሂድ?