- 446
- 3 534 379
Ethiopia Insider
Germany
เข้าร่วมเมื่อ 1 เม.ย. 2020
Latest news, updates, insights, analysis and videos from Ethiopia
መኢአድ ስለመጪው ምርጫ እና ከሌሎች የፖለቲካ ፓርቲዎች ጋር አብሮ ስለ መስራት ምን ይላል?
የ“ኢትዮጵያ ኢንሳይደር” ትኩስ ዜናዎችን እና ወቅታዊ ዘገባዎችን ለመከታተል፦
ድረ ገጽ ፦ ethiopiainsider.com
ፌስቡክ ፦ ethiopiainsider
ትዊተር (ኤክስ) ፦ ethiopiainsider
ቴሌግራም፦ t.me/EthiopiaInsiderNews
ቲክቶክ፦ www.tiktok.com/@ethiopiainsider
ድረ ገጽ ፦ ethiopiainsider.com
ፌስቡክ ፦ ethiopiainsider
ትዊተር (ኤክስ) ፦ ethiopiainsider
ቴሌግራም፦ t.me/EthiopiaInsiderNews
ቲክቶክ፦ www.tiktok.com/@ethiopiainsider
มุมมอง: 139
วีดีโอ
መኢአድ “የተበላሸ” ያለውን የኢትዮጵያ የፖለቲካ ስርዓት ለማረም “ከምንጊዜውም በላይ እንደሚታገል” ገለጸ | Ethiopia | AEUP| zena| insider
มุมมอง 2114 ชั่วโมงที่ผ่านมา
ባለፈው ሳምንት መጨረሻ አዳዲስ አመራሮችን የመረጠው የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ)፤ በኢትዮጵያ እየተካሄደ ነው ያለውን “የእርስ በእርስ ጦርነት” ዘላቂ መፍትሔ እንዲያገኝ የበኩሉን አስተዋጽኦ ለማድረግ መወሰኑን ገለጸ። ፓርቲው “የተበላሸ” ሲል የጠራውን የኢትዮጵያ የፖለቲካ ስርዓት ለማረምም “ከምንጊዜውም በላይ እታገላለሁ” ብሏል። መኢአድ ይህን ያለው ባለፈው ሳምንት መጨረሻ በአዲስ አበባ ያካሄደውን 10ኛ ጠቅላላ ጉባኤ በተመለከተ በዛሬው ዕለት በሰጠው መግለጫ ነው። ፓርቲው በዚሁ ጉባኤው፤ የድርጅቱን ፕሬዝዳንት እና ምክትል ፕሬዝዳንት ጨምሮ የስራ አስፈጻሚ፣ የማዕከላዊ ምክር ቤት እንዲሁም የኦዲትና ኢንስፔክ...
አዲሱን የኢሰመኮ ኮሚሽነር ሹመት አስመልክቶ የተቃዋሚ ፓርቲ የፓርላማ አባላት ምን አሉ?
มุมมอง 93319 ชั่วโมงที่ผ่านมา
በቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ የስልጣን ዘመን ለስድስት ዓመት ገደማ የካቤኔ ጉዳዮች ኃላፊ ሆነው የሰሩት አቶ ብርሃኑ አዴሎ፤ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽንን (ኢሰመኮ) እንዲመሩ በፓርላማ ተሾሙ። አቶ ብርሃኑ የብሔራዊው የሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን ኮሚሽነር የሆኑት፤ ተቋሙን ለአምስት ዓመታት የመሩትን ዶ/ር ዳንኤል በቀለን በመተካት ነው። ዶ/ር ዳንኤል ከኃላፊነታቸው የተሰናበቱት፤ የስራ ዘመናቸው ባበቃበት ባለፈው ዓመት ሐምሌ ወር ነበር። ላለፉት አምስት ወራት ኢሰመኮን የመምራት ኃላፊነት በተጠባባቂነት ተረክበው የቆዩት የእርሳቸው ምክትል የነበሩት ራኬብ መሰለ ናቸው። ዛሬ ሐሙስ ጥር 22፤ 2017 በተካሄደው የተወካ...
ጤፍ በአዲስ አበባ ጎዳናዎች ከመደበኛው ገበያ በ40 ብር ገደማ ልዩነት እየተሸጠ ነው | Ethiopia | Addis Ababa | Teff | zena
มุมมอง 357วันที่ผ่านมา
በአዲስ አበባ ከተማ ጎዳናዎች የአትክልት እና ፍራፍሬ ሽያጭ መመልከት እንግዳ አይደለም። ጤፍን በብትኑ መንገድ ዳር ዘርግቶ መሸጥ ግን እምብዛም አይስተዋልም። ትላንት ቅዳሜ ጥር 17 በልደታ ቤተክርስቲያን አቅራቢያ ምርቶቻቸውን ሲሸጡ ከነበሩ ነጋዴዎች መካከል በአንደኛው ድንኳን የነበረው ይኸው የጤፍ ንግድ ነበር። ነጋዴዎቹ በመንገድ ዳር ድንኳን ዘርግተው ጤፍ መሸጥ ከጀመሩ ሶስት ወራት ሞልቷቸዋል። ጤፍ በቀጥታ ከገበሬው እንደሚገዙ የሚናገሩት የጎዳና ነጋዴዎቹ፤ ምርቱን የሚሸጡት በኪሎ 120 ብር ነው። በአሁኑ ወቅት በመርካቶ፣ በእህል በረንዳ እና በወፍጮ ቤቶች፤ አንድ ኪሎ ጤፍ ከ150 ብር እስከ 160 ብር ዋጋ ይጠይቅበታል።...
ኢህአፓ በትግራይ ክልል “አስቸኳይ ምርጫ” እንዲደረግ ጠየቀ | Ethiopia | Tigray | EPRP | TPLF| Election
มุมมอง 36414 วันที่ผ่านมา
በትግራይ ክልል “አስቸኳይ ምርጫ” እንዲደረግ የኢትዮጵያ ሕዝቦች አብዮታዊ ፖርቲ (ኢህአፓ) ጠየቀ። የትግራይ ህዝብ “በመረጣቸው እንደራሴዎች እስኪወከል ድረስ “፤ በክልሉ የሚንቀሳቀሱ ሁሉንም “ህጋዊ” የፖለቲካ ፓርቲዎች ያካተተ “የመማክርት ምክር ቤት” እንዲቋቋም ፓርቲው ምክረ ሃሳብ አቅርቧል። ፓርቲው ይህን ያስታወቀው ዛሬ ረቡዕ ጥር 14፤ 2017 አዲስ አበባ ካዛንቺስ አካባቢ በሚገኘው ዋና ጽህፈት ቤቱ በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ ነው። በኢህአፓ የትግራይ ክልል ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት የተጠራው የዛሬው መግለጫ፤ በክልሉ በቅርቡ በተከሰቱ ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ያተኮረ ነበር። የትግራይ ክልል በፌደራል ምክር ቤቶች ያለው የውክልና ...
የሚንተከተክ ውሃ፣ የሚጋረፍ እንፋሎት፣ የሚሰነፍጥ ሽታ - በመሬት መንቀጥቀጥ የፈለቁ የአፋር ፍልውሃዎች ሁኔታ | Ethiopia | Afar | earthquake
มุมมอง 24K21 วันที่ผ่านมา
ባለፉት ሳምንታት በአፋር ክልል የመሬት መንቀጥቀጥ በተደጋጋሚ ተከስቷል። በዛሬው ዕለት ንጋት ላይ የደረሰውን ጨምሮ፤ በክልሉ ባለፉት ቀናት የተለያየ መጠን ያላቸው ርዕደ መሬቶች ተመዝግበዋል። በፈንታሌ እና ዶፈን ተራራዎች መካከል ባሉ ስፍራዎች በደረሱ የመሬት መንቀጥቀጦች፤ ከፍተኛ ግፊት ያላቸውን ፍልውሃዎች በተለያዩ ቦታዎች እንዲፈልቁ አድርገዋል። ክስተቱ በብዛት ወደታየበት ወደ ሳገንቶ ቀበሌ በቅርቡ ተጉዞ የነበረው የ“ኢትዮጵያ ኢንሳይደር” ዘጋቢ፤ አንዳንዶቹ ፍልውሃዎች የፈለቁት በሰዎች መኖሪያ አቅራቢያ መሆኑን ተመልክቷል። በእነዚህ ስፍራዎች የሚገኙ የእርሻ ቦታዎች፤ ጭቃ በተቀላቀለበት ውሃ ተሸፍነዋል። ከመሬት ተስፈንጥሮ...
በመሬት መንቀጥቀጥ የፈረሱ መኖሪያ ቤቶች እና ጽህፈት ቤቶች - በከሰም ቀበና ከተማ | Ethiopia | Afar | Kesem | Kebena| Earthquake
มุมมอง 8K28 วันที่ผ่านมา
የ“ኢትዮጵያ ኢንሳይደር” ትኩስ ዜናዎችን እና ወቅታዊ ዘገባዎችን ለመከታተል፦ ድረ ገጽ ፦ ethiopiainsider.com ፌስቡክ ፦ ethiopiainsider ትዊተር (ኤክስ) ፦ ethiopiainsider ቴሌግራም፦ t.me/EthiopiaInsiderNews ቲክቶክ፦ www.tiktok.com/@ethiopiainsider
በአፋር ክልል በመሬት መንቀጥቀጥ ለተፈናቀሉ ሰዎች እርዳታ እየተከፋፈለ ነው | Ethiopia | Afar | Dulecha | Earthquake
มุมมอง 12Kหลายเดือนก่อน
በአፋር ክልል፣ ገቢ ረሱ ዞን፣ ዱለሳ ወረዳ በመሬት መንቀጥቀጥ ሳቢያ ለተፈናቀሉ በሺህዎች ለሚቆጠሩ ሰዎች፤ ከትላንት በስቲያ እሁድ ታህሳስ 27 ጀምሮ እርዳታ እየተከፋፈለ መሆኑን በወረዳው የግብርና ጽህፈት ቤት ኃላፊ የሆኑት አቶ መሐመድ አስኪር ለ“ኢትዮጵያ ኢንሳይደር” ተናገሩ። የምግብ እና የቁሳቁስ እርዳታው እየተሰጠ የሚገኘው፤ በሶስት ጣቢያዎች እንዲሰፍሩ ለተደረጉ በሺህዎች ለሚቆጠሩ ተፈናቃዮች መሆኑንም ገልጸዋል። የፌደራል የአደጋ ስጋት እና አመራር ኮሚሽን ባለፈው ቅዳሜ ባወጣው መግለጫ፤ የዱለሳ ወረዳ 20 ሺህ ነዋሪዎች ለርዕደ መሬት አደጋ ተጋላጭ መሆናቸውን ገልጾ ነበር። በሁለት ቀበሌዎች ውስጥ ከሚኖሩት ከእነዚህ ዜ...
የመሬት መንቀጥቀጡ ሲከሰት “መሬቱ እየናጠ፤ እዚያ ወስዶ ይመልሰናል” -የከሰም ስኳር ፋብሪካ ሰራተኛ | Ethiopia| Afar| Kesem| Earthquake
มุมมอง 26Kหลายเดือนก่อน
ቪዲዮ፦ ላለፉት ሁለት ሳምንታት በአፋር ክልል ያለ ማቋረጥ የቀጠለው የመሬት መንቀጥቀጥ፤ ብርቱ ሆ ከሚሰማባቸው ስፍራዎች አንዱ የቀበና ከተማ ናት። የቀበና ከተማ አብዛኞቹ ነዋሪዎች የከሰም ስኳር ፋብሪካ ሰራተኞች ናቸው። አርባ ሁለት ሺህ ገደማ ለሆኑ ሰራተኞች የስራ ዕድል የፈጠረው የከሰም ስኳር ፋብሪካ፤ ባለፉት ቀናት በአካባቢው በተከሰተው የመሬት መንቀጥቀጥ ከፍተኛ ጉዳት አጋጥሞታል። የመሬት መንቀጥቀጡ ከፋብሪካው በተጨማሪ በቀበና ከተማ ያሉ የመኖሪያ እና የንግድ ቤቶችን አፈራርሷል። ከዚህ የከፋ ጉዳት እንዳይደርስባቸው የሰጉ የተወሰኑ የከተማይቱ ነዋሪዎች፤ የጭነት መኪናዎችን በመከራየት በአቅራቢያው ወደሚገኙ ከተሞች ሲሸሹ...
በአፋር የአስፋልት መንገዶች ላይ ስንጥቃት የፈጠረው የመሬት መንቀጥቀጥ | Ethiopia| Afar | Earthquake
มุมมอง 65Kหลายเดือนก่อน
በአፋር ክልል በመሬት መንቀጥቀጥ ሳቢያ መንገዶች እና ድልድዮች የመሰንጠቅ አደጋ አጋጥሟቸዋል። በተለያዩ አካባቢዎች ባሉ መሬቶች ላይም፤ ባለፉት ቀናት የተፈጠሩ እና መጠናቸው የተለያዩ ስንጥቃቶች እና ገደሎች ይታያሉ። ይህ በተለይ ጎላ ብሎ የሚታየው፤ በፈንታሌ እና ዶፈን ተራራዎች መካከል ባሉ ስፍራዎች ላይ ነው። በዶሆ ቀበሌ አካባቢ እና ወደ ከሰም ስኳር ፋብሪካ በሚወስደው የአስፋልት መንገድ ላይ ይኸው ይስተዋላል። ትላንት ቅዳሜ አመሻሹን ወደ ስፍራው የተጓዘው የ“ኢትዮጵያ ኢንሳይደር” ዘጋቢ፤ በቦታው የተመለከተውን በቪዲዮ ይዞታል። ቪድዮውን ተጭነው ይመልከቱ። (ኢትዮጵያ ኢንሳይደር) የ“ኢትዮጵያ ኢንሳይደር” ትኩስ ዜናዎችን...
በመሬት መንቀጥቀጡ “የቆመ ሰው ይወድቃል፤ ግመልም ይወድቃል” - የአፋር ክልል ሳገንቶ ቀበሌ ነዋሪ | Ethiopia | Afar | Earthquake
มุมมอง 65Kหลายเดือนก่อน
በአፋር ክልል፣ ዱለሳ ወረዳ፣ ሳገንቶ ቀበሌ ባለፉት ቀናት በተከሰቱ የመሬት መንቀጥቀጦች ሳቢያ የፈለቀ እሳት ያዘለ ፈሳሽ “ ብዙ ቤቶችን ማቃጠሉን” አንድ የአካባቢው ነዋሪ ለ“ኢትዮጵያ ኢንሳይደር” ተናገሩ። ባለፉት ሁለት ቀናት፤ ሶስት ሺህ ገደማ የአካባቢው ነዋሪዎች ስፍራውን ለቅቀው መውጣታቸውን እና እስካሁን ድረስ በሰው ላይ የደረሰ ጉዳት እንደሌለ ነዋሪው አስረድተዋል። ከሳገንቶ ቀበሌ፣ ካሉአለ ከተባለ ስፍራ የመጡት እኚሁ የአካባቢው ነዋሪ፤ ከሰሞኑ በተደጋጋሚ እየተከሰተ ያለውን ርዕደ መሬት የሚገልጹት “አስፈሪ” በሚል ቃል ነው። “መሬት መንቀጥቀጥ ነበር። እንደገና ደግሞ እሳት ወጣ። የአካባቢው የመሬት መንቀጥቀጥ ራሱ ...
በመሬት መንቀጥቀጥ ከቀያቸው የተፈናቀሉ የአፋር ክልል ነዋሪዎች፤ በምን ሁኔታ ላይ ይገኛሉ? | Ethiopia | Afar | Earthquake |
มุมมอง 75Kหลายเดือนก่อน
በአፋር ክልል የመሬት መንቀጥቀጥ በተደጋጋሚ በተከሰተባቸው ስፍራዎች የሚኖሩ ነዋሪዎችን፤ የአደጋ ስጋት ወደሌለባቸው ቦታዎች የማጓጓዝ ስራ ዛሬ ቅዳሜ በስፋት ሲከናወን ውሏል። ከከሰም የስኳር ፋብሪካ አቅራቢያ በሚገኘው እና በተለምዶ “ቀበና” ተብሎ በሚጠራው አነስተኛ ከተማ ያሉ ነዋሪዎች፤ በዛሬው ዕለት አካባቢውን ለቅቀው እንዲወጡ ተደርገዋል። ዛሬ ረፋዱን በስፍራው የነበረ አንድ የዓይን እማኝ፤ የተወሰኑ የከተማይቱ ነዋሪዎች በስድስት ወታደራዊ ካሚዮን ተጭነው ሲጓጓዙ መመልከታቸውን ለ“ኢትዮጵያ ኢንሳይደር” ተናግረዋል። ጥቂት ንብረቶቻቸውን ይዘው አካባቢውን የለቀቁ እነዚህ ነዋሪዎች፤ ለጭነት ማጓጓዣ ተሽከርካሪዎች የሚያውሉት ገ...
የከተማ መሬትን በድርድር በሊዝ ማስተላለፍ የሚፈቅድ የአዋጅ ረቂቅ ለፓርላማ ቀረበ | Ethiopia | zena
มุมมอง 1.9K3 หลายเดือนก่อน
የከተማ መሬትን ከጨረታ እና ከምደባ በተጨማሪ በድርድር በሊዝ ማስተላለፍ የሚፈቅድ የአዋጅ ረቂቅ ለፓርላማ ሊቀርብ ነው። አዲሱ የአዋጅ ረቂቅ፤ ከተሞች በምደባ ለማቅረብ ካዘጋጁት መሬት መጠን ውስጥ፤ ቢያንስ 20 በመቶውን ለቤት ግንባታ አገልግሎት መዋል እንዳለባቸው ግዴታ ይጥላል። “የከተማ መሬትን በሊዝ ስለመያዝ” እንደወጣ የተገለጸው ይህ አዋጅ፤ ነገ ማክሰኞ ጥቅምት 19፤ 2017 በሚካሄደው የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት መደበኛ ስብሰባ ላይ እንዲቀርብ አጀንዳ ተይዞለታል። በ2004 ዓ.ም የጸደቀውን “የከተማ ቦታን ስለመያዝ የወጣ አዋጅን” የሚተካው አዲሱ የህግ ረቂቅ፤ በስድስት ክፍሎች እና በ49 አንቀጾች የተከፋፈለ ነው። ...
የኢህአዴግ እና የብልጽግና ፓርቲ ልዩነት ምንድን ነው? | “በቀን ሶስቴ መብላት ግባችን ሊሆን አይችልም”- አብይ አህመድ | Ethiopia | Abiy Ahmed
มุมมอง 7403 หลายเดือนก่อน
🗣 ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ - “ታስታውሳላችሁ የኢትዮጵያ ፍላጎት እና ህልም በቀን ሶስቴ መብላት ነው ይባል ነበር ድሮ። ግን ብልጽግና በዚህ አያምንም። በቀን ሶስቴ መብላት፤ ብልጽግናን አያረጋግጥም። ለምግብ ብቻ አይደለም ሰው የሚኖረው። በቀን ሶስቴ መብላት ግባችን ሊሆን አይችልም።” የ“ኢትዮጵያ ኢንሳይደር” ትኩስ ዜናዎችን እና ወቅታዊ ዘገባዎችን ለመከታተል፦ ድረ ገጽ ፦ ethiopiainsider.com ፌስቡክ ፦ ethiopiainsider ትዊተር (ኤክስ) ፦ ethiopiainsider ቴሌግራም፦ t.me/EthiopiaInsiderNews ቲክቶክ፦ www.tiktok.com/@eth...
የሀገር ውስጥ ተፈናቃዮች በሚገኙባቸው መጠለያዎች “የታጠቁ አካላት ሰርገው በመግባት” ጥቃት እንደሚፈጽሙ ኢሰመኮ አስታወቀ| Ethiopia | EHRC | zena
มุมมอง 1.5K3 หลายเดือนก่อน
የሀገር ውስጥ ተፈናቃዮች የሚኖሩባቸው ጣቢያዎች “ተገቢ ጥበቃ ስለማይደረግላቸው”፤ የታጠቁ አካላት “ሰርገው በመግባት ጥቃት እንደሚፈጽሙ” የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) አስታወቀ። በዚህ ሳቢያ ተፈናቃዮች “አስጊ በሆነ የደህንነት ሁኔታ ላይ እንደሚገኙ” ኮሚሽኑ ገልጿል። ብሔራዊው የሰብአዊ መብት ተሟጋች ተቋም ይህን ያስታወቀው፤ የሀገር ውስጥ ተፈናቃዮች የሰብአዊ መብቶች ሁኔታን በተመለከተ ዛሬ ሰኞ ጥቅምት 18፤ 2017 ባወጣው ዓመታዊ ሪፖርት ነው። ኮሚሽኑ ለሶስተኛ ጊዜ ያዘጋጀው ዓመታዊ ሪፖርት፤ ከሰኔ 2015 እስከ ሰኔ 2016 ዓ.ም. ድረስ ያለውን ጊዜ የሚሸፍን ነው። በስምንት ክልሎች የተፈናቃዮቹን ሰብአ...
በሀገራዊ ምክክር የሚቀርቡ አጀንዳዎች የማሰባሰብ ሂደት፤ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ዛሬ ተጀመረ | Ethiopia | ND | zena | Ethiopiainsider
มุมมอง 3173 หลายเดือนก่อน
በሀገራዊ ምክክር የሚቀርቡ አጀንዳዎች የማሰባሰብ ሂደት፤ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ዛሬ ተጀመረ | Ethiopia | ND | zena | Ethiopiainsider
የአምስት ሚኒስትሮች ሹመት በነገው ዕለት በፓርላማ ሊጸድቅ ነው | Ethiopia | Parlama | Ethiopiainsider | zena
มุมมอง 3.1K3 หลายเดือนก่อน
የአምስት ሚኒስትሮች ሹመት በነገው ዕለት በፓርላማ ሊጸድቅ ነው | Ethiopia | Parlama | Ethiopiainsider | zena
በምርጫ ቦርድ የታገዱ የፖለቲካ ፓርቲዎች፤ በሀገራዊ የምክክር ሂደት ላይ መሳተፋቸው ይቀጥላል ተባለ | Ethiopia | END | zena
มุมมอง 2303 หลายเดือนก่อน
በምርጫ ቦርድ የታገዱ የፖለቲካ ፓርቲዎች፤ በሀገራዊ የምክክር ሂደት ላይ መሳተፋቸው ይቀጥላል ተባለ | Ethiopia | END | zena
ኢትዮጵያ ባለፉት ሶስት ወራት ወደ ውጭ ከላከቻቸው ምርቶች፤ 1.5 ቢሊዮን ዶላር ገቢ ማግኘቷ ተነገረ |ethiopia |news |ministry of trade
มุมมอง 3823 หลายเดือนก่อน
ኢትዮጵያ ባለፉት ሶስት ወራት ወደ ውጭ ከላከቻቸው ምርቶች፤ 1.5 ቢሊዮን ዶላር ገቢ ማግኘቷ ተነገረ |ethiopia |news |ministry of trade
ከመደበኛ እስር ቤቶች ውጭ የሚታሰሩ ሰዎች ሁኔታ “አሳሳቢ” ሆኖ መቀጠሉን ኢሰመኮ ገለጸ | Ethiopia | EHRC | zena | Ethiopiainsider
มุมมอง 3253 หลายเดือนก่อน
ከመደበኛ እስር ቤቶች ውጭ የሚታሰሩ ሰዎች ሁኔታ “አሳሳቢ” ሆ መቀጠሉን ኢሰመኮ ገለጸ | Ethiopia | EHRC | zena | Ethiopiainsider
“የንጋት ኮከብ ለኢትዮጵያ” የተሰኘ አዲስ ፓርቲ ዛሬ ሊሰጥ የነበረው ጋዜጣዊ መግለጫ ተከለከለ | Ethiopia | Oppositionparty | zena
มุมมอง 4893 หลายเดือนก่อน
“የንጋት ኮከብ ለኢትዮጵያ” የተሰኘ አዲስ ፓርቲ ዛሬ ሊሰጥ የነበረው ጋዜጣዊ መግለጫ ተከለከለ | Ethiopia | Oppositionparty | zena
ከትላንቱ የእሳት አደጋ በኋላ፤ የመርካቶው “ሸማ ተራ” እንዴት ዋለ? | Ethiopia | | Addisababa | merkatofire | zena
มุมมอง 9K3 หลายเดือนก่อน
ከትላንቱ የእሳት አደጋ በኋላ፤ የመርካቶው “ሸማ ተራ” እንዴት ዋለ? | Ethiopia | | Addisababa | merkatofire | zena
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በ11 የፖለቲካ ፓርቲዎች ላይ እገዳ ጣለ | Ethiopia | Electionboard | NEBE | zena
มุมมอง 5663 หลายเดือนก่อน
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በ11 የፖለቲካ ፓርቲዎች ላይ እገዳ ጣለ | Ethiopia | Electionboard | NEBE | zena
በትግራይ ክልል ከጦርነት አስቀድሞ ለተሰጡ ብድሮች “ፖለቲካዊ መፍትሔ” እንዲሰጥ የሚጠይቅ የፊርማ ማሰባሰብ እየተካሄደ ነው | Ethiopia | zena
มุมมอง 5453 หลายเดือนก่อน
በትግራይ ክልል ከጦርነት አስቀድሞ ለተሰጡ ብድሮች “ፖለቲካዊ መፍትሔ” እንዲሰጥ የሚጠይቅ የፊርማ ማሰባሰብ እየተካሄደ ነው | Ethiopia | zena
የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ የኮሪደር ልማትን በተመለከተ ለተነሱ ጥያቄዎች የሰጡት ምላሽ | Ethiopia | corridor development
มุมมอง 98K3 หลายเดือนก่อน
የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ የኮሪደር ልማትን በተመለከተ ለተነሱ ጥያቄዎች የሰጡት ምላሽ | Ethiopia | corridor development
በኢትዮጵያ አር ኤስ ቪ በተሰኘ ቫይረስ በሚመጣ ጉንፋን የታመሙ ሰዎች ቁጥር መጨመሩ ተገለጸ | Ethiopia | Health | zena
มุมมอง 7593 หลายเดือนก่อน
በኢትዮጵያ አር ኤስ ቪ በተሰኘ ቫይረስ በሚመጣ ጉንፋን የታመሙ ሰዎች ቁጥር መጨመሩ ተገለጸ | Ethiopia | Health | zena
በአዋሽ አካባቢ በ13 ሰዓት ልዩነት ውስጥ፤ ለሁለተኛ ጊዜ የመሬት መንቀጥቀጥ ተከሰተ | የኮሪደር ልማቱ የማይቋረጥ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትሩ ተናገሩ
มุมมอง 1.3K3 หลายเดือนก่อน
በአዋሽ አካባቢ በ13 ሰዓት ልዩነት ውስጥ፤ ለሁለተኛ ጊዜ የመሬት መንቀጥቀጥ ተከሰተ | የኮሪደር ልማቱ የማይቋረጥ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትሩ ተናገሩ
ኢትዮ ቴሌኮም “ለመጀመሪያ ዙር” 100 ሚሊዮን አክሲዮኖችን ለሽያጭ ማቅረቡን አስታወቀ | Ethiopia | Ethiotelecom | zena
มุมมอง 3.4K3 หลายเดือนก่อน
ኢትዮ ቴሌኮም “ለመጀመሪያ ዙር” 100 ሚሊዮን አክሲዮኖችን ለሽያጭ ማቅረቡን አስታወቀ | Ethiopia | Ethiotelecom | zena
በኢትዮጵያ ያሉ ብሔር፣ ብሔረሰቦች እና ቋንቋዎችን ብዛት “በሳይንሳዊ መንገድ” የሚለይ ጥናት ሊካሄድ ነው | Ethiopia|zena | Ethiopiainsider
มุมมอง 2293 หลายเดือนก่อน
በኢትዮጵያ ያሉ ብሔር፣ ብሔረሰቦች እና ቋንቋዎችን ብዛት “በሳይንሳዊ መንገድ” የሚለይ ጥናት ሊካሄድ ነው | Ethiopia|zena | Ethiopiainsider
በአዲስ አበባ ከተማ የህዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት ላይ በተሰማሩ ሚኒ-ባሶች፣ ሚዲ-ባስ ታክሲዎችና የከተማ አውቶብሶች ላይ የአገልግሎት ታሪፍ ጭማሪ ተደረገ
มุมมอง 5323 หลายเดือนก่อน
በአዲስ አበባ ከተማ የህዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት ላይ በተሰማሩ ሚኒ-ባሶች፣ ሚዲ-ባስ ታክሲዎችና የከተማ አውቶብሶች ላይ የአገልግሎት ታሪፍ ጭማሪ ተደረገ
ወሣኝ ፓርቲ ነው
የሰውልጅ ትክክለኛ አስተሳሰብ የትይገኛል
ሰው ማለት ሰው የጠፋለት የሚገኝ ነው ! በርቱ!
waaqaayyoo gati bulchiinsaa mirga hiree keenyaa bulchiinsaa dhugaa ba'iinsaa guutuu umrii addunyaati warraa lakkaamaniifi hin lakkaamnee addaa baasii,kunis qulqulloonniis ta'ee namoonnii kamiyyuu guyyaa dhalootaa isaanifi umrii sirrii eegatee ala deddeebi'uun yaakka akka ta'e gati guutuu ija qulqulluumaatin kiriistaan Taaddalaa dubbaateefi koree garee kamiyyuu keessaattis keessumaa sobafi dubbii sobas qabatani deddeebuufi xaalayaa ergaa jijjiiramaa hin qabnee qabatanii deddeebuunis yaakka akka ta'ee heere.kana malee rifoormii karorafi addunyaa keessaatti mirgas ta'e dirqamni gati cubbuu irraatti deddeebuu irraatti afaan kamifiyyuu wal qixaa akka ta'eefi gareen xaalayaa dhiinyaa du'a soba deddeebisaan akka fudhatamaan hin qabnee kallaatti barruu mana katamaa ogaa al duree afaaniifi barruuleettin qulqulluun kinifi kanneen biroo ibsan.gati age fi saala hin taanee irraatti of yaa eegnuu innis kan dhufuun gati nutti cubbuufi wanta hin taanee wal irraattii deddeebifnuutin akka ta'ee wangeelliifi seerrii kitaabootaa qulqullootaaf muusee ni ibsa ameen.
አንተ ብቻ ነህ እዉነተኛ አገር ወዳድ ፈጣሪ ይርዳን
ሌላኛዉ ፓርላማ ተሰብሳቢ ሰባዉይነት ስለማይሰማዉ ጥያቄ የለዉም
👍👍👍👍👍😭😭😭
ሰዉ አገር ላይ ነዳጅ ይፈልቃል ምቀኛ የበዛባት ኢትዮጲያ ፍል ዉሃ፣አኳ ዉሃ፣ ሀይላንድ ዉሃ ያጨናንቃታል። ዋቴዉ ጠቅላይ ሚኒስተር የነዳጅ ቧንቧ በቲቪ እየተቀረፀ ከፈተና 120 ሚሊዮን ህዝብ አጭበረበረ። ዝናብ አዘነብኩላችሁ ብሎ ሲቀደድ ይህ መሀይም ህዝብ መሲህ ከሰማይ ወረደልን ብሎ ዘፈነለት አይደል። እሱ ምን ያድርግ ?
"የበላኽው አይርጋ እና...፯ሚሊየን የአዲስ አበባ ነዋሪ ሕዝብ ፲ ኩንታል ጤፍ ?! * ፲፪ ሺህ ጤፍ የሚገዛው ደሞዙ ስንት ቢሆን ነው? ፳፭ኪሎ በ፫ሺህ ብር ገዝቶ ከእነቤተሰቡ ስንት ቀን ይበላል? ማባያው ስንት ሊገዛ ነው? * "ሰው ገንዘብ ስለሌለው የሚገዛኝ አጣሁ!" ማለት እንጂ ገበያ አረጋጋሁ አይባልም! *ምንጃር ሕዝቡ በጥይት እየተጠበሰ፣ ክምሩ በወታደር እየተቃጠለ፣ ምንአልባትም አስገድደህ ደፍረህ ከገበሬው ሠርቀህ ያመጣኸው ይሆናል።
Abichu yihenen tewew yegojam agante nw egna bedua engezegezewaln
እንደርታ
😅😅😅😅
❤❤እብክቹሁእዲትሠገደሉተየቅርንዪሱነውአበሣቺን
አፋር የጉርጓድ ውሃ ስንት ሚትር ላይ ነው የሚወጣው normal condition ላይ??
ሳይንቲስናሳማንምማወቅአይችልምማወቅየሚችሉአባቶችአሉየማይታዩእሚጠብቁየአምላክሠራዊትእሚዋጡከተምችምፈጣሪብቻማወቅእሚችለዉናቶሎየማይቀረዉንቃልህእሚሽረየለምፈጣሪሆክብርላንተእየሱስሆይ።።።❤
ጌታሆይማረንይቅርበለን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
የአላህ
this volcano is about erupt , most volcanos do a seismic silent when they ready to boom. So Please get out from this place it very dangerous .
አላህ ይርያችሁ አላህ ሰላሙን ያዉርድልን የአላህ አንተ ጠብቃቸዉ በእዝነትህም የመጣዉን በላ አንተዉ አብርድልን
0:25
ከቦታዉ ሂደህ ስላቀረብህልን እናመሰግናለሁ።subscribe አድርጌሀለሁ።
ጀግና ህዝብ ምናለ መሃል አዲስ አበባ ቢሆን መንግስት ይረዳው ነበር
ከአዲስ አበባ ውጪ መንግሥት ግድ የለውም ከድሮ ጀምሮ ።
ወረኛ. በዚሁ ቻናል መከላከያን ሲያመሰግኑ ሰምተናል.
😭አንድሰሞንተጫጩ በሚድያ ፀጥ አሉ ምንም እንዳልተፈጠረ አፋሩቺዋ አላህ ይርዳችሁ ሊላ ክልልቢሆን በሰልፍ በውጭም በውሰጥም ያናውጡትትነበር አፋርስለሆነ ዝምምምም ሃስቡንአላህ ወኔእመልወኪል
140 ጊዜ መሬት ተንቀጥቅጦ 1 ሰው አልሞተም ተመስገን እንበል. አታሟርት
ላኢላሃኢለላህ ያረብ እዝነትህን ያረብ አፋሮችን አተጠብቃቸው
Good information.
👍👍👍👍👌👌👌👌❤
❤❤😭😭😭😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲
💚💚💚💚💚💚
አረአተንምእዳያስርህ የሚናገረውንሰውአይወድም
አፈር አባህ ብላ አተ ገዳይ አውሬ የኢቶ እባ ይፍረድብህ አብይ ሰይጣን
Gafin daslagn siridhaa
😢😢😢😢😢😢😢😢
❤❤❤❤❤
azohu.ezbar.yerdahu
Ayzon wegene
Addis aba beyegebiw Revo komual...gn ye Addis aba lij aydelem habtun yeyazew egna benhon tesebseben heden be egru miwetam wegen aynorem nebr ...mn waga alew Leb becha honen ye Addis aba lij alasderes belewn seltanum habtunm.
ሚስኪን
ethilopia insideroch salmnachuh kabana tafenakilew awash 7 yagabut zegoch iskahun manim alayachewim ibakachuh gobognuh barahab malekachin nw.
hi
hi
salmnachuh
Cuqubadii dadka somaliyed ee ciise baa heshay malaha
የሰውን ቤት ሲያፈርሱ ከርመው ግፍ እሄው
እናመሠግናለን መንግስት ያልተጨነቀበትን እናንተ የደረሰውን የጉዳት መጠን ለማውጣት መሞከራችሁ❤❤
ለዚችው አቅማችን ነው የእኔ መሬት ነው ውጣልኝ እያልን ስንገዳደል እውነተኛው የመሬት ባለቤት መጥቶ ሊያሰርፈን ነው
Abati abati Egzewo Egzewo fetariye Egzewo Meharene kirsitosi. Fetariye yekiri beleni
አላህን በደንብ አስታውሱ
እንኳን ሰው ተረፈ!
በጣም አሳሳቢ ነዉ። እዚህ አዲስ አበባም ኮንዶምኒየም ፎቅ ላይ የምንኖር ሰዎች ፈጣሪ ይድረስልን ንዝረቱ ከባድ ነዉ
እግዚህኦ ማርነ ክርስቶስ❤❤❤ በጣም ያሳዝናል ክስተቱ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ፡፡❤❤❤