የተመዘገበው ውጤት “አስደንጋጭ” ነው - የትምህርት ሚኒስትር ብርሀኑ ነጋ (ፕ/ር)
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 7 ก.พ. 2025
- የተመዘገበው ውጤት “አስደንጋጭ” ነው - የትምህርት ሚኒስትር ብርሀኑ ነጋ (ፕ/ር)
Facebook: / wmccwaltamediaandcommu...
Twitter: / walta_info
FM: Walta FM 105.3
TH-cam: / @addiswalta
Website: waltainfo.com
Telegram: t.me/WALTATVEth
Arabic Facebook: تلفزيون والتا بالعربي Walta TV Arabic
#WaltaTV
Quality Education is important!!!!!
You did great job Dr
Dr. Berhanu, thank you very much . God bless you.
ተባረክ ብሬ
90 % በሙሉ ኩረጃ ነው
መልስ የሚሸጥበት ሃገር ነበርኮ
Great man , awesome Job !
ለዚህ የሞተ ውጤት ትምህርት ሚኒስቴር መጠየቅ መጀመር አለበት!!!
** ለኩረጃ የማያመች የፈተና አሰጣጥ ዘዴ መከተል ከጀመራችሁ ስንት አመት ሆነ??? ** በብልጽግና የመጀመሪያ አመት ባዶ የት/ት ጥራት ካዝና በመረከብ ማላከክ ተችሎ ይሆናል። ባለፉት የብልጽግና አመታት ውጤታማ ተማሪ ለማፍራት ምን ጥረት ተደረገ??? በተደረገው ጥረት መሰረትስ አሁን የተገኘው ውጤት ከመጀመሪያው ኩረጃ አልባ የፈተና አመት ውጤት ጋር ሲነጻጸር ልዩነቱ ምን ያህል ነው??? መጀመሪያ ይሄን መልሱና ወደቀጣዩ እንሄዳለን።
Thanks Prof.well done this What we need the quality education.you are a Hero Prof.
You made a great works so keep it and also I am students and i respect you
Really he show us the real prof professional ties he did very well what a right job and decided the last chance of coming for our country!!!
Extremely shocking!!!
Very proud of the work that our minster of education did!!
እኛም የዛሬ 16 አመት በፊት ጀምሮ ጭፍን አካሔድ ሐገራችንን በጣም ጎድቶን ገደል ነው የሚከተን ስንል የሚሰማን አጥተን ነበር። ይሕው በዚሕ ዘመን ፈተና ጉድ ወጣ ብሬ እግዚአብሔር ይስጥሕ ብዚሑ አቁአም ቀጥልበት።
Keep up the good work professor
ይሄ የትምህርት ጥራት ከአንደኛ ክፍል ጀምሮ መከታተል ነበር ከመጀመሪያ ሰነፍን ተማሪ እየገፍችሁ ትመጡና መጨረሻ ላይ የሰውን ህልም ታጨልማላችሁ አሁንም የትት ጥራት ከመጀመሪያ ጀምሮ ሊስተካከል ይገባል ።
Be akuarache new zerafe malet yemewedut. Meseretu lay meseratema. Rejeme sera new.
ትክክል, ችግሩ የተማሪው ሳይሆን የሀገሪቱና የትምህርት ሚኒስቴር ነው:: ገና ትምህርት ካሪኩለም እራሱ የአውሮፓ የነጮች የበላይነት በጨቅላ በወጣት የሚያሰርፅ የአእምሮ ቅኝ መግዣ መሳሪያ ቅጅ ነው:::
That's the next step,
So what is your point? Give them the answer and let them cheat? What is the point of the exam then?
ate andegna setgeba bre alteshomem leza nw be edlachu ezenu mine madre ayichalem
የትምህርት ጥራት ለሀገሪቱ እጅግ አስፈላጊ ነው በርታልን የበፊቶቹ በአለፉት 27 ዓመት አንድ ትውልድ ገድለዋል አገሪቷንም ጭምር ፕሮፌሰር ብርሃኑ እናመሰግናለን 🙏🙏
Thank you Dr.
Peoples Dont recognize how we are affected by our educational quality. Most of us understand when we try to study abroad or stand face to face with other nations students.... It MUST be like this. Must be Improved !!!!!
It is a great job. Thank you! Now we know the status of education in our country.
ብሬ ብሬ ብሬ ብሬ ብሬ እውነትም ሚንስተር ስንት አበስ ገበስ ኢንቬርቲን እያቆሸሸ ከልቡ ሚሰራ እንጀራ እያሳጠን እንኮን በአተ አደረሰን በዚህ ከቀጠልን ተሳስበን ነረናል አሁን ቶሎ አሰማሩን እናመሠግናለን በርቱልን ቴንኪዩ ብሬ
ፈጣሪ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ያሰብከው አገር የመታደግ ስራ ከግቡ ደርሶ ለማየት በቃህ
ያብቃህ
thanks professor you must motivate teachers in addiss abeba ,hararr and dire dawa and that 20 schools that pass more students
Thank you pro
Yigermal, Thank you for the the data.
this is how you do it. great leadership. lets evaluate our real status as a country
በተማሪነቴም በአስተማሪነቴም ዘመን ያየ ሁን
ሰነፍ ሰዎች ሁሌም ወከባ ፈጣሪና ግርግር ፈጣሪ እንዲሁም በምና ናቅና በነውረኝነት እለያቸዋለሁ።
Yehenew the Right person on the right person bravo Prof
እግዚአብሔር ይባርክህ! በታሪክ ትታወሳለህ!
ዶ/ር ብርሃኑ በጣም እነናመሰግናለን!!እዉነቱ ይሄ ነው ምክንያቱም የምናስተምራቸውን ተማሪዎች ብቃት እያወቅን ትኩረት የሚስጠው በባሌም ሆነ በቦሌ ስንት ተማሪ ጥሩ ዉጤት አሰመዘገበ ነዉ እና 6ኛ እና 8ኛ ለይ እንደሚቀጥል ተስፋ እያደረኩ ዋንኛዉ መሻሻል ያለበት ነገር ተማሪዎችን መቅረፅ ሳይሆን ትኩረት የሚሰጠው ቅፃ ቅፅ ማሳመር ዶክመንት የዉሸት ሪፖርት እና በተለያዩ ነገሮች መዋከብ ነዉ የሚታየው ይሄንን ሲስተም እርስዎ ካላስቀሩልን ለዉጥ ይመጣል ብዬ አላስብም
Eeeeyyyyyiiiii…. Woy Gize!!! Prof. Bire 🎉🎉🎉🎉🎉
Doctor Berhanu ,you have shown that you are Ethiopia's most down to earth,engaging,no non sense elite minister.Most ministers who present 2012 reports to the parliament's permanent commitee hearing of the next year (2013)should learn from you and your state ministers .
ሙሁር ማለት እንዲህ ነው ዶ/ር አገሪታን በደንብ ትጠቅማታለህ ከዚህ በላይ ቀጥልበት
I like how he Talk in such personal way it shows how he is irritated by how Ethiopia Education is performing !! I like this Man !!
I desperately feel so sad and shocked for the result and didn’t believe what I am looking right now! But we all in all are responsible for the failure nobody is out of the blame, each of us take our own portion accordingly to our position!! As a teacher, as a parent , as a community, as a friend, as a family, as a role model, as a religious leader and as a mainly as a politician!But never give up, there is always a light at the end of the tunnel! I really want to thank Dr Berhanu for the hope he show us!! Let God be with you to put effort to change this disgraceful result and history will never forget you!!
Well said!
great job professor! ለውጥ እንዲ ይጀምራል ሰርቶ በማሳየት
1. ምን አስተምራችሁ ምን ፈተናችሁ?
2. ይህ ሁሉ የወደቀ ትውልድ መጨረሻ ምን ይሆን ?
3. የክልል ውጤት ለምን በግልጽ ያልተገለፀው ?
4. ትምህርት መቼ እንደጨረሱ እና መቼ እንደተፈተኑ ታስታውሳለህ?
የማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች የመጀመሪያ ተፈታኞች በመሆናቸው ብዙ መጉላላት ደርሶባቸዋል።
በስንት ድካም እና ድንጋጤ መሰለህ የተፈተነዉ በዛ ላይ የአስተማሪ ብቃት በሌለበት ሁኔታ ተምረን በራሳችን ላመጣነዉ ዉጤት ትንሽ ቢታሰብበት 1 ለ 5 መፀሀፍ እየተጠቀምን በኮሮና ምክንያት የደረሰብንም አረ ብዙ ብዙ
Betam yasazenal .....
This Person is a King sent from the omnipotent don't you think so .
What did he do can you please explain? As a minister he is expected to work on the system that's basic .
He is courageous,bald,hard working,sustematic,committed to his job,no non sense ...If Ethiopia jad got 5 ministers like Berhanu,Ethiopia Will definitely lead Africa.Oromo kalhone sira yemaysera ye me meslachihu sewoch ande gurage men teamir endemesera temelketu.I am not from The gurage nation but I know and appreciate their love for work.
@Judie Tariku which education minister did this? Can you name it? It is obvious that this progress is in the right direction
@Judie Tariku you're right he is expected to do the basics, but which minister did this before. Can you explain?
የከበሩ የትምህርት ሚኒስትር profeser ብርሃኑ ነጋ ክረምት ሲሰለጥኑ የነበሩ /special training /መምህራን የአቅም ግንባታ ማሻሻያ ሲሰጥ እንደነበረ ይታወሳል ።የተሰጠው exam እና ውጤት አሰጣጥ በደንብ ቢታይ ባይ ነኝ፣ የሀገራችን የትኛውም ማለፊያ ውጤት 50% መሆኑ ከግምት ቢገባ
GOD bless u
Good job bira
ፕ/ር ፡ ለት/ት ፡ ጥራት ፡ መሻሻል ፡ ጥሩ ፡ ስለሆነ ፡ የሚበረታታ ፡ ነዉ።
ግን በትክክል መታረሙ እንዴት ይረጋገጠ።ከ 1000 በላይ ትምህርት ቤቶች ምንም ተማሪ አላሳለፉም።ይህን ማመን ይከብደኛል።
የትምህርት ጥራቱ አሪፍ ቢሆንም የዘንድሮ ማለፊያ 45 ነበር መሆን ያለበት ምክንያቱም ተማሪዎች መፀሀፍ በደንብ አላገኙም ስለዚህ አስተያየት ቢደርግ አሪፋ ነዉ😮
‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️
ስንተዋወቅ አንተላለቅ! በሉ ከእነዚህ አስመሳዮች ቤት ውጡ! ወደ አብርሃሞቹ ቤት ወደ EOTC እና ማኅበረ ቅዱሳን ቲቪ እንዲሁም ወደ ባላገሩ ቲቪ ግቡ። እነዚህን ሚዲያዎች ቶሎ ልቀቁ። ስልታዊ ማፈግፈግ! ከቻላችሁ እኔም ቤት ግቡ። ብቻ ምሽግ ቀይሩ። ቢያንስ ለ 50 ሰው አጋሩት። እስኪ የምዕመናንን ሥራ እንሥራ። የቅዱስ ሲኖዶሱን ራሳቸው ይሥሩት። እኛ ሚዲያ የማውገዝ ሥልጣን ስላለን እናውግዝ። እኛ ከሌለን ባዶ። የምር ወዳጅነታችንን እናቋርጥ። እንናበብ።
It is shocking to hear, this is a turning point for Ethiopia. Thanks Professor Berhanu for revealing this reality though this has been said for long period.
Good job prof .yene segat " "Agriclturagricultural Minster "
Endayderguk new 😉
ትክክል ነው ዶር. ትምህርት ቤቶች በካድሬ ነው እየተመሩ ያሉት መንግስት ለፖለቲካው ሲል የሚመጣው ስልጣን ላይ ሚቀመጠው ሁለ የየራሱን የፖለቲካ ካድሬዎች ሁሉ በየሆስፒታሉ በየትምህርት ቤቶች ሁሉ ነው ሚሰገስጋቸዉ . በግል ትምህርት ቤቶች ላይ መሰራት አለበት በህወሀት ዘመን የተከፈቱ የግል ትምህርት ቤቶች በሙሉ በገንዘብ ነው ደኩመን ምሸጡት . ስለዚህ ከዚህ የበለጠ በመጠንከር የተሻለ ስራ ለመስራት መታገል እና ሀገርን መታደግ ነው. ዶር. እናመሰግናለን . ዶር ሆስፒታሎች ይመርመሩ ብዙ በእውቀት ሳይሆን በዘር እና በካድሬ የተሰገሰጉ አሉ ምንም ነገር ማያውቁ በዚያም የተነሳ የብዙሀን ህይወት እያለፈ ነው
እግዚያብሔር ይባርክህ ረጅም እድሜ ይስጥህ
Wayyo wayyo wayyoooooooooo birhanu nega
ሀገር ተረካቢ ትውልድ ነው ወይስ ሀገር አፍራሽ ትውልድ ከዚህ የሚወጣው?
ማትሪክ በጂማ ሃይስኩል (1980 ዓ.ም.)
በጂማ ከተማ ሃይስኩል (Jimma Comprehensive Secondary School) ተማሪነት ዘመኔ ከ1980 ዓ.ም. በፊት ከነበሩት መምህራን ርዕሰ መምህር አሰፋው ገብረወልድና መምህር ሃብቱ የሚባሉ የጂኦግራፊ መምህር እይረሱኝም፡፡ ሁለቱም እጅግ ኮስታሮችና ሃይለኛ ስለሆኑ ለኛ ለተማሪዎች ብለው የሚያደርጉብን ጉልበት የተሞላው (ያልሰለጠነ) ቁጥጥር በተማሪዎች ዘንድ በክፋት እንዲታዩ አድርጓቸው ነበር፡፡ በዚያን ጊዜ የፈተና መኮራረጅ እንደዚህ ዘመን መረን ባይወጣም በጥቂቱ ግን ነበር፡፡ የኛ ዘመን ከዚህ ዘመን የሚለየው የፈተና ኩረጃ በባለስልጣኖች አይታገዝም ፣ትምህርት ቤቶች ለማትሪክ ፈታኞች ኩረጃ ለማስፈቀጃ ግብዣ አያዘጋጁም፣ በጀት አይበጅቱም፣ ኩረጃ በአስተማሪዎች ጥብቅ ቁጥጥር ይደረግበታል፣ ይኮነናል ፣ እንደ ነውርም ይቆጠራል ተማሪም ቢሆን መኮራረጁን በኩራት አያወራም፡፡
በተለይም ቲቸር ሃብቱ የማትሪክ ፈተና ፈታኝ በሆኑባቸው ክፍሎች መኮራረጅ አይታሰብም፡፡ ወደ ፈተና አዳራሽ ስንገባ ጀምሮ በነበርው ጥብቅ ፍተሻ ሂደት የኮራጆች ምድር ትጨልም ነበር፡፡ መምህራኑ ይህን ቁጥጥር በማድረጋቸው የወደፊት የህይወታችንን አቅጣጫ ያበላሹብን ይመስለን ስለነበር፣ ምንም መልካም አናስብላቸውም ነበር፡፡ ቆይቶ የገባኝ በራሳችን አቅም፣ በራሳችን ጥረት በተማርንና ፈተናን በራሳችን ጥረት በሰራን ቁጥር ወደ ትክክለኛ የህይወት መስመራችን እየገባን መሆኑን ነው፡፡
በዚያን ጊዜ በትምህርቴ ጎበዝ አልነበርኩም፡፡ ሂሳብና ፊዚክስ በጥቂቱ የገባኝ ከ10ኛ ክፍል በኋላ ነው፡፡ የእነኛ እውነተኛ መምህራኖቼን፣ የትምህርት ቤቴንና የእኔን ጥረት ከሰማይ ያየ፣ የተመለከተ ሳይሳሳ በልግስና የሚሰጥ አምላክ ምንም ካለማወቅ የሚገባኝን ወደ ማወቅ (FROM ZERO TO HERO) ስላደረሰኝ አመሰግነዋለሁ፡፡ በመቀጠልም ትምህርት ቤቴና መምህራኖቼ መስመሬን እንድይዝ ስለረዱኝ እነሱንም አመሰግናቸዋለሁ፡፡
የ2015 ዓ.ም. የማትሪክ ተፈታኞችም የፈተና ቁጥጥሩን ጥቅም ልክ እንደ እኔ ተረድታችሁ ወደፊት የምታመሰግኑበት ዘመን ይመጣል ብዬ አምናለሁ፡፡ ምክንያቱም የሚነበብ የትምህርት መረጃ ለማግኘት አስቸጋሪ በሆነበት ዘመን ተምሬ እኔ ከበረታው ወደ ጉብዝና ከተሸጋገርኩ (FROM ZERO TO HERO) በዚህ በቴክኖሎጂ በታገዘ ዘመን ያላችሁት እናንተ ደግሞ ከኔ በላቀ ከፍታ መስመራችሁን ማስተካከል የምትችሉበት እድል ስላላችሁ ነው፡፡
የዚህ ጽሁፌ ዋና አላማም፡፡
1. ከአለማወቅ ወደማወቅ ያሸጋገረኝን፣ አሁን እየተማርኩት ያለሁትን ትምህርት 1ኛ ዓመት በጥሩ ውጤት እንዳጠናቅቅ የረዳኝን እግዚአብሔርን ለማመስገን፡፡
2. የቀደሙ በስነምግባር የታነፁ ፣ በቀና መንገድ የመሩኝን መምህራኖቼን ለማመስገን፡፡
3. ኩረጃን መሰረት ያደረጉ ልጆቻችን ተግተው ቢማሩ ስኬታማና ጎበዝ እንደሚሆኑ ለማሳሰብ፡፡
4. ዝናቸውን በኩረጃ ውጤት ያገዘፉ መምህራን እንደኛ ዘመን መምህራን ለሞያዊ ስነምግባር ተገዢ እንዲሆኑ ለማሳሰብ፡፡
5. ለዝናና ለገቢ ብለው ለኩረጃ ማስፈጸሚያ በጀት የሚመድቡ ትምህርት ቤቶች የትውልድን እውቀት በመግደል የሚሰበስቡት ገንዘብ መርገም እንደሚሆንባቸው ለማሳሰብ፡፡:
6. ትምህርት ሚኒስቴርም የእስከ ዛሬ ስህተቱን ለማረም አሁን ከጀመረው የአፈታተን ስርአት በተጨማሪ በትምህርት አሰጣጥ ላይ ትኩረት እንዲያደርግ፣ በመንግስትና በግል ትምህርት ቤቶች ከክፍል ወደ ክፍል የሚደረጉ ሌሎች ፈተናዎችም ላይ ቁጥጥር በማድረግ የተሻለ ስራ መስራት እንዳለበት ለማሳሰብ ብቻ መሆኑን ለመግለጽ እወዳለሁ፡፡
Well said!
Quality of education is very important in ethiopia.....
3.3% of 1,000,000 Ethiopians carry the rest junk. This is true in every sector. Berhanu, thank you 🙏. I wish this system was applied in every sector in Ethiopia 🇪🇹.
እናመሰግናለን ፕ/ፌ ብርሃኑ
And those who passed “ from whatever clan” already got scholarship somewhere USA,Canada,or else and…..those left in z country…..!!!!
This is what we do, send the brainiacs to the west and form ethnic politicians and cadres out of the remaining here at home.
ለውጥ ማለት ይህ ነው :: ፕሮፊሰርን እናመሰግናለንል ! ሀገራችን ለማደግ ከሚስፈልጋት ዋና ነገር የ ትምህርት ጥራት በዚህ ውስጥ አልፈው የሚወጡ ዜጕች ሲበዙ ነው :: ግዜ ቢወስድም ይቀጥል! ሁሉም ለትምህርት ጥራት ዘብ ይቁም!
መምህራን በወሰዱት ስልጠና በሚቀጥሉት አመታት ለውጥ ይመጣል ብለን እንጠብቃለን።
Professor Bire, edime na tena yistih. Btam korichebihalehu: yih ngr yiketil.
የሚገርም ነው።የለፉት ተማሪዎች እና የኮንዶሚኒየም እጣ ይመስላል።🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔
እንኳን ደሳለህ
ተባረክ ፕሮፌሰር ብርሀኑ ድንቅ ስራ ነው እየሰራህ ያለህው!! ❤❤🙏🙏
Hero
We can appreciate and support the EME, Dear honored Professor Birhanu Nega is strongly working to change the GENERATION that had been failed by Melese Zenawi and Genet Zewdie's educational foolish politics, both killed the previous generation. Now, only competent students should enter/ joined the Universities. In this regard, We can support him too! Hands off from the Ethiopian Education Ministry as they are working to change the failed Generation! NB: Commerce College of AA was closed during the Melese Zenawi Regime as foolish students joined the University by Genet Zewdie’s foolish educational politics!
የተማሪዎች ቤተሰብ አነሊስስ መካተት አለበት። የባለሰጣናት ልጆች አድባንቴጅ እየወሰዱ ነው
ፕሮፌሰር የትምህርት ጥራት ጅምርዎት መልካም ቢሆንም ?
ችግሩ ያለዉ
የትምህር ጥራት ከተፈለገ ከታች ከመዋላ ህፃናት የት/ት ጥራት መጀመር አለበት
መልካም ዉጪት ማየት ይቻላል
የትምህርት በእዉነት ከተፈለገ
ብቃት ያላቸዙ አስተማሪዎች እንዲቀጥሩ ምክር መስጠት ነዉ
የክፍያ ጉዳይሥ ይታሰብበት።
Yegud hager
I can't belive this report, there is no such. Whatever poor the education system is, this can't be true.
An independent group should investigate the marking again. This can never ever be true!
Hmmm! Stop fooling and playing with the people of Ethiopia for some political gains please?!
በትምህርት ጥራት 100% ማመን መቀበል አለብን ::
A shocking and frightening data! The 3.3 percent pass rate reveals a deep crisis in education that now spilled over elsewhere. It is a wake up call to families, students and teachers to roll up sleeves and do the right thing -improve analytical capabilities of every kid for better future. Education strategy will help but success comes from efforts at homes and schools.
Waltawoh Subscribe ansetenal kehadi nachu #EOTC
በፊት ከነበረው ምን ተሰርቶ ነው የተማሪዎች የመግቢያ ውጤት ገድቦ ከትምህርት ውጪ እንዲሆኑ እየተደረገ ያለው?ትምህርት በተፎጥረው ግዜና ስራ ይጠይቃል አሁን ባልተሰራ በአቋራጭ ውጤት እንዲመጣ ነው እየተፈለገ ያለው።"የትም ፊጪው ዱቄቱን አምጪው"
የተሻለ ትውልድ ለመቅረጽ የትምህርት ጥራት መኖሩ ጥሩ ነው ነገር ግን እስከዛሬ ብዙ ነገር የተበላሸ አለ እሱም ኮርጆ እስከ ዩኒቨርሲቲ ደረጃ ደርሶ ነገር ግን ሌላው ተማሪ ልፍቶ ተምሮ ዩኒቨርሲቲ ጨርሶ ተመርቆ ስራ አገኛለሁ በሚልበት በተለይ በ2015 አመተምህረት የአካውንቲንግ ተማሪዎች የተፈተኑት የመውጫ ፈተና ጭራሽ ከተማሩት department ga የሚገናኝ አልነበረም ነገር ግን በተቃራኒው ከተለያየ የግል ኮሌጅ በስድስት ወር ትምህርት ፎርጅድ የትምህርት ማስረጃ ይዘው ተመርቀው ባንክ ላይ እና ሌሎችም መሥሪያቤቶች ላይ የተቀጠሩ አሉ :: እስኪ ፕሮፌሰር አንቱ ብትሆኑ ምን ታደርጋለሁ ::
ማፈሪያ ትውልድ ነው ወያኔ ያፈራው።
How many students pass from this school????
ችግሩ ፖሊሲው አዲስ መሆኑና ከታች ጀምሮ የተሰራ አለመሆኑ ነው። ወደፊት ከታች በአዲሱ የትምህርት ፖሊሲ ታንፀው የሚመጡት ተማሪዎች ሀገር እንደሚያኮሩ ምንም ጥርጥር የለኝም። ዮኒቨርሲቲዎቻችንም በጀግና ተማሪዎች ይሞላል ። የወያኔ ለብለብ ፖሊስ ገና ስለራሱ ያልተረዳ ህፃናትን ዮኒቨሪሲቲ እያስገባ የዘር ግጭትና ሞት እንዲሁም ወቶ የሰፈር ቦዘኔ መሆን ያበቃል። ለውጥ ላይ ስለሆነ የተማሪዎች ውጤት ማጣት የሚጠበቅ ነው ምንም ይፈጠር ምንም የማይናወጡ ጀግና ተማሪዎች ግን አሁንም ከፍተኛ ውጤት እያሳዩን ነውና እንኮራባቸዋለን። ይመስለኛል አዱሱ የ12ኛ ክፍል ስርዓት አሽቶና ፈልቅቆ የሚያወጣ እጅግ ጠንካራ ፖሊሲ ነው ወደፊት ሀገር የሚያኮራ ትውልድ ይፈጠራል። መችም ሀገራችን የነቃ ሰው እንደማትወድ የታወቀ ነው ። እድገትን ለውጥን እንመኛለን የተመኘነው ሲደርስ ገና ከጅምሩ እንፀየፋለን እሱ ነው የኢትዮጵያ ህዝብ እና መንግስት ችግር ። ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ከዚሁ የሴራ መጠላለፍና መነሳት አያመልጡም ደግ እና ምሁር የማይበረክትባት ሀገር አንተንም ያሶርዳታል።
Well said!
I think we are pressing our children too much. Things should improve slowly and systematically. We should share also the responsibility. We are confusing them by imposing our interests on the education system.
ፖለቲካና የኢትዮጵያ ሥርዓተ ትምህርት ፦
ፖለቲካው በተቀያየረ መጠን ት/ሚ ፈተና ላይ ይወድቃል ።ምሁራን ተብለውም ይገቡበትና ካሪከለሙን በማስተካከል ሥም አዘበራርቀውት ወጤት ሳያመጡ ተማሪውም ተጨባጭ እውቀት ሳይይዝ ይወጣል። ወይም ወድቆ ይቀራል። ስለዚህም ነው የኢትዮጵያ ወጣቶች ወደ ሠለጠነው ዓለም ሔደው ሲማሩ ውጤታማ የሚሆኑት ። መምህራኑም አንዳንዶቹ ጎበዝ ተማሪዎችን ተስፋ ሲያስቆርጡ ይገኛሉ። በተለይም ሴቶች ልጆቻችን የዚህ ሰለባ ይሆናሉ። በዘር ልዩነትም በደል ሲደርስ ይስተዋላል ።
Tagenyale sirahin
ዉጤቱ ሙሉ ለሙሉ መቼ ይግልጻል
What it tells me all about is you all need to work on teachers so that educational qualities will be improved!
የፈተና ዉጤት ይህን ያክል ክብደት ሊሰጠዉ አይገባም። ፈተና ማለፍ መግቢያ እንጅ እዉቀት አይለካም።
የደንቆሮዎች መልስ
@@assafunn5695 ያልኩት ዋናዉ መልክት ስላልገባህ፤ አልፈርድብህም። ወይስ ፈተና መላሾቹን ነዉ ደንቆሮ ያልከዉ?
professor you must give special gifts for school teachers who pass more students by adding special salary for them
The Education system failed from the very top. all of the Government officials during EPDRF/ TPLF and PP era have got their Doctorate, and Masters Degree's god knows from where? is it something like an Ethiopian civil service University?
I think they should be all evaluated before they call themselves Doctors including the Prime minister
Out of more than 500,000 social students only 10 students get a score of 500 and more/600 is shocking
ይህ የ2016 ውጤት info አይደለም
መቼ ነው ውጤት ሚመጣው ጓጓሁለት
ENA
ሀዩ
ትምህርት ቤት ዘግተክ ዝመት ስትለው የነበረከውን ተማሪ አዋክበክ ፈትነክ ህዙቡን መንገድ ላይ ጣልከው
Yasazinaly Atafermy ke 100 lante 0,0000000
ቆይ ያለፉ ተማሪወች 2016 ነው ሚገቡት?????🙄🙄🙄🙄
የትምህርት ባለሙያዎች በሃገር ደረጃ ይህ ውጤት ምን ማለት እንደሆነ ምርምር እና ማብራሪያ ብሰጡበት መልካም ነው ።
This is completely false. I don't how commenter and others saw it. How of 800000, only 29000 more less than quarter of gross pass the exam? The student we know very well which is high scorer and well knowledge lost this. This is great loss and reduction indicator for the country. It is politically mobilizing Ethiopian people against government.
I am guessing you have had someone on your relatives who took this exam, so you're biased
The answer is no one let them cheat.
ጤነኛ ሰዉ ጠፋ ማለት ነው
Keep it up ... failed education system shows failed country...yamene ye tetemeke yidinal...malet indaltemarin kamenin inimaralen keza fetena malef yimetal ..if not ...
ለዚነዋ ሀገሪቱ ስትታመስ የምትኖረው !!! ያልቃው የላቀውን በመምራቱ
Gradually nw enji bande hulun metal mn yaregal yegeter lij eko gbi kegeba behuala nw bedenb akmun mitekembet highschool eyale gizew tnsh nw beteseb yageleglal........... great leader should understand that . Affirmative action legeter lih enji lehabtam sew set lij adlem mehon yalebet
dnkurna neh
100% yasalefu tmrt betochochi begezeb endehone. Gltsi newu. Sijemer temarichohun keand bota wede lela bota eyankesakesu mefeten erasu tilk impact temariwochu lay alewu chigru yetemariwochu bcha aydelem yememhranm yetmrt minsterm chimr newu
Yaltefetenut be Selam guday
ሁሉም ሲጠየቅ መሆን ምፋልገው
አርቲስት ወይ
ዘፋኝ
ትውልድ!