የቤታችን ቲቪ ተሰበረ ቃል ስታሳዝን

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 726

  • @-haddiszema
    @-haddiszema  2 ปีที่แล้ว +107

    ወንድማችንን ለመርዳት በ 1000259655367
    እዮብ መስፍን ንግድ ባንክ በማስገባት በ0974024574 ወይም ይህንን👉👉 t.me/Eyod1 በመጫን በቴሌግራም ደረሰኝ ይላኩልን እናመሰግናለን

    • @tabestabesah1233
      @tabestabesah1233 2 ปีที่แล้ว

      😁😁😂

    • @tabestabesah1233
      @tabestabesah1233 2 ปีที่แล้ว

      🇪🇹🙏🙏

    • @clickcell2805
      @clickcell2805 2 ปีที่แล้ว

      የኔ አባት እግዚአብሔር ይማክ ውንድሜ

    • @farfattumekdes6231
      @farfattumekdes6231 2 ปีที่แล้ว

      Ayzo yene wedim egzabeher yimarih Lenyam Ehe tiliq barekat naw egzabeher yirdan

    • @jemilaatube1904
      @jemilaatube1904 2 ปีที่แล้ว

      @@farfattumekdes6231 ውዴ ደምሪኝ

  • @nardosbekel1790
    @nardosbekel1790 2 ปีที่แล้ว +198

    ባልየው ነፍሰ ጡር ናት ሁለተኛ አታናዷት😡..ቃልዬ በሆድሽ ያለውን በጀርባሽ ለማዘል ያብቃሽ😘

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝውዴዋውውውውው

    • @JayJay-zk4by
      @JayJay-zk4by 2 ปีที่แล้ว

      አሜን

    • @ሪምሀበሻዊት
      @ሪምሀበሻዊት 2 ปีที่แล้ว +2

      ተመካክረው ነው የሚመስለው

    • @nardosbekel1790
      @nardosbekel1790 2 ปีที่แล้ว +1

      @@ሪምሀበሻዊት ከሆነ መልካም

    • @aster4545
      @aster4545 2 ปีที่แล้ว

      @@fatumawase ደምሪኝ እመልሳለው

  • @ታማኝነኝለቃሌ
    @ታማኝነኝለቃሌ 2 ปีที่แล้ว +134

    ውድ የተዋህዶ ልጆች ከዚህ ሰፍ ብለን እደምናይ ቁጥር 2 ም እየገባን ዘማሪያንን እናበረታታ እላለሁ⛪️🕊

  • @asnitube3283
    @asnitube3283 2 ปีที่แล้ว +202

    የቃል ቤተሰቦች ሙስሊም ክርስቲያኖች ሰላማቹ ብዙት ይበልልኝ ኑ ወደቤቴ💚💛❤💐

    • @senaittesfaye6461
      @senaittesfaye6461 2 ปีที่แล้ว +1

      በጣም ተመራልን እዩበ

    • @blentube3002
      @blentube3002 2 ปีที่แล้ว

      @@senaittesfaye6461 ሰብ አርጉኝ😍😍😍

    • @ትንሳኤደስታ-ፀ7አ
      @ትንሳኤደስታ-ፀ7አ 2 ปีที่แล้ว +1

      @@blentube3002 ብሌን ደምሪኝ ለመመለስ ፈጣን ነኝ

    • @jemilaatube1904
      @jemilaatube1904 2 ปีที่แล้ว

      @@senaittesfaye6461 ውዴ ደምሪኝ

    • @jemilaatube1904
      @jemilaatube1904 2 ปีที่แล้ว

      @@ትንሳኤደስታ-ፀ7አ ውዴ ደምሪኝ

  • @zainabmk1224
    @zainabmk1224 2 ปีที่แล้ว +9

    እዬባዬ በወጣትነት መልካም ስራ መስራት እንዴት ደስ ይላል ተባረክ ባለታሪኩም እግዚአብሔር የልብህን መሻት ይፈጽምልህ

  • @seadatube5438
    @seadatube5438 2 ปีที่แล้ว +73

    እንኳን ሠላም መጣችሁ ሠላም ፍቅር አንዱ ነት ለሀገራቸውና ን ኢትዮጲያ ❤️💛💚

    • @newid5082
      @newid5082 2 ปีที่แล้ว

      ሶልየ መልካሙ

    • @FhwwGrf
      @FhwwGrf ปีที่แล้ว +1

      ዋው

    • @FhwwGrf
      @FhwwGrf ปีที่แล้ว

      ዋው ቃላይ የኔ ውድ ሰወድቹሁ

  • @Ramatube3
    @Ramatube3 2 ปีที่แล้ว +13

    *ኧረ በሳቅ 😁🤭😂እንዴ እንደ ሰራችሁት የሚገርም ነው እዮብ ፀጉሩ ሲቆረጥ ብይ መስሏል 😁😂🤭እኔ አላልሁም የባለፈው ቪድዮ ነው 😁🤭ለማነኛውም ደስ የሚል ነው ወንድማማች ኧረ ቴሌቪዥን ግን የተሰበረ ነበረ የሚመስል 😁🤭👍የተመቻችሁ*

    • @Ramatube3
      @Ramatube3 2 ปีที่แล้ว +1

      😁🤭😂

  • @ናርዲጓልተዋህዶ-ዠ7ኰ
    @ናርዲጓልተዋህዶ-ዠ7ኰ 2 ปีที่แล้ว +5

    እዩቤ ፀጉርህን መቆረጥህ በጣም ኣምሮብሀል የኔ ባለማህተብ
    ፍቅር የሆነ ቤተሰብ እግዚአብሔር ሰላማችሁን ያብዛልኝ

  • @naseeryossef5385
    @naseeryossef5385 2 ปีที่แล้ว +18

    አታናዳት እሕ እኔስ ሠለቸኝ ወገኔም አለቀ ኸረወለጋ ፍትሕ አማራየ በግራም በቀኝም ተሰቃየ ተዉ ጩሑ ዳቦያልጠገበ 😭😭😭😭😭😭😭😭ሕፃን ጥይት አጠጡት 💔💔💔💔አብይ ተጫወተ

  • @brtaglab2516
    @brtaglab2516 2 ปีที่แล้ว +15

    ወድም አማቾቹ ክፋት አልተቻለም 😂😂😂ስወዳችሁ እኮ ቃልየ ጥናቱን ይስጥሽ እነዚህ ተኮለኞች እዴት ነው እምችያቸው 🤕🤕

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝውዴዋውው

  • @ትግራይመበቆልስልጣነእያ
    @ትግራይመበቆልስልጣነእያ 2 ปีที่แล้ว +14

    እንካን በሰላም መጣቹ ማሮችዬ በጉጉት እምጠብቃቹ ፍቅራቹ ብዝትትትት ይበልል🙏❤

  • @haregmimi8302
    @haregmimi8302 2 ปีที่แล้ว +19

    እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ የኔ ቤተሰቦች፡፡

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝውዴዋውበቅንነትዋውው

  • @weynatube21
    @weynatube21 2 ปีที่แล้ว +29

    እንኳን ደና መጣችሁ ሰላም ፍቅር አንድነትን
    ለሀገረራች ለህዝቦቻችን ይስጠን ኢትዮዽያ❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛❤️

  • @yezna2219
    @yezna2219 2 ปีที่แล้ว +100

    ሠላም ውዶቼ❤️🥰 እዮባ እየጠበኩህ ነው የቃልየን ልጅ ፆታ መቸነው እምትለቁልን ጓጓው ❤️ ። 😁😁😁😁😁አይእናተ

    • @tube-bp7ew
      @tube-bp7ew 2 ปีที่แล้ว +3

      በቅንነት ቤተሰብ ሁኑ ኝ

    • @Tube-nx9lr
      @Tube-nx9lr 2 ปีที่แล้ว +3

      እኔም❤❤❤

    • @yezna2219
      @yezna2219 2 ปีที่แล้ว +2

      @@Tube-nx9lr 🥰🥰🥰🥰

    • @blentube3002
      @blentube3002 2 ปีที่แล้ว +2

      ውዶቼ ደምሩኝ እስቲ😍😍😍

    • @helinanigusie7763
      @helinanigusie7763 2 ปีที่แล้ว +6

      የተባረከ ልጅ ይስጣቸው ሴትም ወንድም ያው ነው

  • @እየሩስአባተ
    @እየሩስአባተ 2 ปีที่แล้ว +4

    ማረያምን ትናፍቁኛላችሁ የኔ መልካሞች ፍቅራችሁ ይብዛ

  • @Samsung-jd6bj
    @Samsung-jd6bj 2 ปีที่แล้ว +5

    እፍፍ የኔ አባት ሲያሳዝን ተረባርበን እንርዳው በረከት ለራሳች ነው

  • @ሕልፍቲሓየሎም
    @ሕልፍቲሓየሎም 2 ปีที่แล้ว +3

    እንኳን ደህና መጣቹሁ ወይኔ እዮባ በጣም ነው ያሳቅከኝ ኣዲስ እና ቃል ሰወዳቹሁ ፈጣሪ ይጠብቃቹሁ እንደዚህ ያመረ የሰመረ ትዳር ለሁላቹሁም ይስጣቹሁ

  • @xgghi5031
    @xgghi5031 2 ปีที่แล้ว +3

    ክክክክክክክክክየምርኮተደባደባቹሁ ግንስታሰመስሉ ቃልየ የኔደርባባ አላህበሰላምይገላግልሺ🙏🙏🙏

  • @ማሕሌትደጀኔ
    @ማሕሌትደጀኔ 2 ปีที่แล้ว +17

    እንኳን ሠላም መጣችሁ የኔ ውዶች ማነው እንደኔ ሰፍ ብሎ የሚጠብቃቸው ጨዋ እኮናት ቃል❤😘

    • @tube-bp7ew
      @tube-bp7ew 2 ปีที่แล้ว

      እህቴ በቅንነት ደምሪኝ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝውዴዋው

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว

      ​@@tube-bp7ew ደምሪኝ

  • @seadaendris-fe4iw
    @seadaendris-fe4iw 2 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ነው የምንወዳቹ ወላሂ ስርአታቹ ምናምን ቃልየ እማ አላህ በሰላም ወልደሽ የምታቅፊ ያድርግሽ በጣምነው ምወድሽ እማ ከልቤ❤️❤️💋

  • @ሰርካምነኚአበሻዋ
    @ሰርካምነኚአበሻዋ 2 ปีที่แล้ว +1

    ወይኔ ቃለየ የኔዉዲ አተ አደስ አታናዶት በሁዲሺ የያሺዉን ዲግልማርያም በሰላም ሀገላግልሺ

  • @adugetanh3424
    @adugetanh3424 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃልየእውነት ትለያለች እኔብሆን በጣምነበርየምቀውጠው እዴየኔመልካም በጣምከምውደዴየትነሳ በህልሜሳይቀርነውየማያቹህ እውነት ትለያላቹህ ❤️❤️❤️❤️

  • @officialkallyy8547
    @officialkallyy8547 2 ปีที่แล้ว +50

    ሰላም የተወደዳችሁ 😍!!ውድ ኢትዮጵያውያን ሰላማችሁ ይብዛ ❤❤

    • @mamaenyew379
      @mamaenyew379 2 ปีที่แล้ว

      አሜን

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว

      ​@@mamaenyew379 ደምሪኝ

    • @የድንግልልጅነኝ-ሸ1ወ
      @የድንግልልጅነኝ-ሸ1ወ 2 ปีที่แล้ว

      ከንዓት እንዴት ነህ መጨረሻ ቪድዮ ያለውን ወንድማችንን ሼር ኣርግለት ሰው እንዲ ረዳው እባክህ ዩቱብ ስለለኝና ኣንተም በቲክቶክ ስማውቅህ ነው
      ይቅርታ ከደፈርኩህ

    • @mesetawetyagatilejijesusis9666
      @mesetawetyagatilejijesusis9666 2 ปีที่แล้ว

      ከንያን በናት አንድ ነገረ እርዳኝ በጌታ

    • @misslolicha3686
      @misslolicha3686 2 ปีที่แล้ว

      ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️👍👍👌

  • @zuzu6583
    @zuzu6583 2 ปีที่แล้ว +8

    ቃል ግን ለምን እራስሽን ትጥያለሽ እራስሽን ትሪት አደርጊ ሁሉም ነገር ከልኩ አያልፍም

  • @yeweynshett.gebrai9361
    @yeweynshett.gebrai9361 2 ปีที่แล้ว +1

    ውይ ግፋችሁ ምናለ ባታስደነግጧት ቃልዬ አንቺም አንድ ቀን እደዚህ አስደንግጫቸው

  • @user-li3bg8yt7m
    @user-li3bg8yt7m 2 ปีที่แล้ว +9

    ሥታምሩ ሑለግዚም እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሑን

    • @kiyatube3312
      @kiyatube3312 2 ปีที่แล้ว

      እህቴ ቤተሰብ እንሁን

  • @ሰራነኝየሰዊአገርተከራታች
    @ሰራነኝየሰዊአገርተከራታች 2 ปีที่แล้ว +1

    ወይኔ ቃልየሸወዱሽ አይደል እኔም የማዳም ልጆች አድቀን እደዚህ አረጉና አስደነገጡኝ

  • @asteradise2467
    @asteradise2467 2 ปีที่แล้ว +1

    እሄኔ እኔ ብሆን ቀዉጨዉ ትግስተኛ ነኝ ቃል ቆንጆ ስታስቀኑ ፍቅራቹህ እግዚአብሔረ ይጨምረላቹህ ፍቅራቹህን

  • @matilove3643
    @matilove3643 2 ปีที่แล้ว +1

    እዮብ አካውንት የኔ ያንተ ይሁን ብለህ መጠየቅ የለብህም የራሱን አካውንት ካለው በራሱ ነው መላክ ያለበት በቁዋሚነት ሊረዳው የሚያስብ ሰው ካለም ለሱ ጥሩ ነው አሁን በኔ ይሁን ባንተ እያልክ ስትጠይቀው በመፍራት በመሳቀቅ ያንተ ይላል።

  • @agizamedia36
    @agizamedia36 2 ปีที่แล้ว +3

    ቃልዬ አትናደጅ ዉዴ የኔ ልዩ እህት ሐዲስዬ ዋ ነፍስ ጥር ናት አታናድዳት ወይ አበል ማላጣዉ አምሮብሃል ቃልዬ እዮቤ ሐዲስዬ አቤልዬ አራታችም ስወዳቹ ኑ እንኳን ጥግምት 3/2015 ጽዋ ማህበራችን ወራሀዊ ዝክራችን በሰላም አደረሳቹልን ለዘከረችንልን የአግዕዛ አድስ አለም ባአታ ማርያም ወቅድስት አርሰማ ጽዋ ማህበር ሚዲያችን ብቅ በሉ🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻💐

  • @UmYosefYouTube
    @UmYosefYouTube 2 ปีที่แล้ว +5

    ሰላም ለዚህ ቤት ሰላማችሁ ብዝት ይበል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን በስደት ያለነዉን ለሀገራችን ያብቃን ክብር ለእምየ ለኢትዮጵያ ሀገራችን🌾🌾🌾

  • @فاطمه-ظ8ز7ظ
    @فاطمه-ظ8ز7ظ 2 ปีที่แล้ว

    አየ ቃል በጣም የተረጋጋይ ናት ትግስተኛ ነሽ በጣም ደስ ትላላችሁ 🥰🥰

  • @mulusetzemn4752
    @mulusetzemn4752 2 ปีที่แล้ว

    እዬባየ በወጣትነት ዘመንህ እንደዚህ፦መልካምስራእንድትሰራ ለፈቀደለህ .እግዚአብሄር ስሙየተመሰገነይሁን.ፈጣሪደግሞመጨረሻህን ያሳምርልህ እሽወድሜ ።ቃልየንደግሞ አታናዷት ተንከባከቧትእሽ

  • @የሩፋኤልልጅ-ዠ5ቈ
    @የሩፋኤልልጅ-ዠ5ቈ 2 ปีที่แล้ว +2

    እዮብ የሌለ እቃ ይፈልጋል ሳቅ ይዞት 😂😂😂ቃልዬ አሳዘነችኝ አንቺም ብድርሽን መልሽእሺ በተረፈ ተመችቶኛል በርቱ 👏👏😍🇪🇹🔥🇦🇪🇦🇪🇦🇪ከድባይ ነኝ የሁልግዜም ተመልካች ።

  • @Hነኝየወሎዋ
    @Hነኝየወሎዋ 2 ปีที่แล้ว +1

    ወይ ዴስ ስትሉ ወንዲማማች እዴዚህ ሲፋቀሩ ደስ ሲለኝ ። ለመጀመሪያ ግዜ እዬባና አዲስ ገና ዛሬ ተባብራችሁ ቃልን ሠራችሁላት ።እረ አፕሊኬሽኑን አሳዩኝ እማ የጓደኞችን ስልክ ጉድ ልስራቸው።

  • @ትንሳኤደስታ-ፀ7አ
    @ትንሳኤደስታ-ፀ7አ 2 ปีที่แล้ว +50

    የአዲስ ና የቃል ወዳጅነኝ ያላችሁ እስኪ እንያችሁ እኔንም ውደዱኝ

    • @tube-bp7ew
      @tube-bp7ew 2 ปีที่แล้ว

      ትንሱ ደምሪኝ

    • @ትንሳኤደስታ-ፀ7አ
      @ትንሳኤደስታ-ፀ7አ 2 ปีที่แล้ว

      @@tube-bp7ew እሺ እማ መጣሁ እኔንም ደምሪኝ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝውዴዋውው

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว

      ​@@ትንሳኤደስታ-ፀ7አ ደምሪኝ

  • @ቲጂነኝየድንግልማርያምልጂ
    @ቲጂነኝየድንግልማርያምልጂ 2 ปีที่แล้ว +4

    ተዉ ቃልዬን በዚህ ሰአት አቅም እዳነሳት አይታችሁ አትጫወቱባት አድሰና እዮባ ተዉ አንድ ቀን አቅም ሰታገኝ ጉዳችሁ ነው 😂
    ቃልዬ የኔ እንቁ እመብርሃን ትቅርብሺ እህታለም😍😍

  • @ሜሪጓልሰብዓእንደርታ
    @ሜሪጓልሰብዓእንደርታ 2 ปีที่แล้ว +1

    እዮባ ኣዲስ ቃልየ የኔዎች እንኳን በሰላም መጣቹ 💓💓💓💐💐💐💐💐💐
    ኣይ ፍራንኪ ነውዴ እኔም ትክክል ሞስለኛል ኮ😂😂😁

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሄር ይመስገን ሠላም ለሁላችን ይሁን ውዶች ሠላማችሁ ይብዛ እዮባየ ያምርብሀል እነ ቃል ሠላማችሁ ይብዛ

  • @almasa2668
    @almasa2668 2 ปีที่แล้ว

    የኔ ማሮቸ ሰታምሩ።። አድሰ ቡድረከን መለሰከ የሁነ ግዚ። ሀልፈፋን ደቡቃ ከውድምህ ጋረ። አጣልታህ ነበረ። አተም በጣም ሰምታውይ። ነበረከ።። ቃል የሁድሸን በጀረባሸ ያዙረልን እማ እመቤት። ትቅደምልሸ እናቴ👍🙏🙏💞💞💞💞ሰላም ላሀገራቸን 🙏💞💞

  • @Sarina971
    @Sarina971 2 ปีที่แล้ว +19

    ሠላም ሠላም ምርጥ ቤተሠብ ሠላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ ፍትህ በየቦታው ለሚሠቃዩ ወገኖቻችን

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb 2 ปีที่แล้ว

      በቅንነት እነደማመር እህቴ

    • @aster4545
      @aster4545 2 ปีที่แล้ว

      @@TubeTube-vf4yb ደምምሪኝ ልደምርሽ

  • @mekelitelifeoffyoutube6399
    @mekelitelifeoffyoutube6399 2 ปีที่แล้ว

    ቃልዩ ወልድሽ ለማዘል ያብቃሽ መልካም ቤተስብ ናችሁ

  • @ሃሌሉያ-ዸ4ኀ
    @ሃሌሉያ-ዸ4ኀ 2 ปีที่แล้ว +7

    እዮባ እያጫወትሁት እኮነው ነው ያልከው😂
    እወዳቹሐለሁ❤

  • @anabak2549
    @anabak2549 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይርዳህ ወንድማችን እማምላክ በጃ ትዳብስህ

  • @felahtube4108
    @felahtube4108 2 ปีที่แล้ว +22

    ዝም ያለ ስላም ሆነ አሉ የኛ ውድ ነብይ ሱለሏሁ አለይሂ ወስለም

    • @ኡሙሀሲነትስልጤዋ
      @ኡሙሀሲነትስልጤዋ 2 ปีที่แล้ว +1

      ሰለለው አለይሂ ወሰለም😍😍😍

    • @hawi5630
      @hawi5630 2 ปีที่แล้ว +1

      ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

    • @ebrahit55
      @ebrahit55 2 ปีที่แล้ว

      🤣🤣🤣🤣😅

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว

      ​@@ኡሙሀሲነትስልጤዋ ደምሪኝ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว

      ​@@hawi5630 ደምሪኝ

  • @bdjkddhdjjd8300
    @bdjkddhdjjd8300 2 ปีที่แล้ว

    የቃልና የአዲስ ቤተሰቦች እዲናችሁ እደምወዳችሆ ግን ታቃላችሁ በተለይ እዮባዬ አምሮብሀል ቁረጡ 😋

  • @lidiyatube
    @lidiyatube 2 ปีที่แล้ว +1

    የቃና ያድስቤተሠቦች እንድሁም የቃል ቤተሠቦች ሰላማችሁ ብዝትይበልልኝ ቃልየናአድስ በጣምየወዳችሁ በእውት እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ብዝት ብዝዝዝት ያድርግላችሁ ኑስስኪ ወደቤቴ ጎብኝት አድርጉኝ 💚💛❤👈👈

  • @vphonetastic9882
    @vphonetastic9882 2 ปีที่แล้ว +5

    ሁሌም ደስ ታሰኛላችሁ

  • @dtfxyjh6271
    @dtfxyjh6271 2 ปีที่แล้ว +5

    እንኳን ደህና መጣችሁ እዴት ናችሁ የኔ ውዶች

  • @hayattube8821
    @hayattube8821 2 ปีที่แล้ว +12

    አምስት ነገሮቺን ከአምስት ነገሮቺ በፊት ተጠቀሙባቸው ፡፡
    ወጣትነትህን ➖ ከማርጀትህ በፊት
    ጤንነትህን ➖ ከመታመምህ በፊት
    ሀብትህን ➖ ከመደህየትህ በፊት
    ትርፍ ጊዜህን ➖ ከመጨናነቅህ በፊት
    ህይወትህን ➖ ከመሞትህ በፊት
    ይችን ኮመት ያነበበ ፕሩፍይሌን ተጭነው ጎራ ይበሉ ጠቃሚ እውቀት ያገኙበታል🌹👈

  • @tigistpetrose739
    @tigistpetrose739 ปีที่แล้ว

    ሰለም ቤሰቦቼ አለን እግዚአብሔር ይመስጌን እዮብዬ ፀጉር አቄራራጥ በጣም ያምራል

  • @hanamolla8369
    @hanamolla8369 2 ปีที่แล้ว +3

    የዛሬው ደስአይልም ተመካክራችሁ ነው የሰራችሁት😋

  • @Ramatube3
    @Ramatube3 2 ปีที่แล้ว +3

    *በቲቪ ጨዋታ 😁😁🤭ኧረ ዛሬ እንዴት እንደ ተናደደች እየባ ግን አርፈህ አትቀመጥም እሷ ተናዳ መሳቅ በቲቪ ጨዋታ ቀልድ የለም 😁🤭😂የጨዋታችሁ ነገር ግን 😁😂🤭ኧረ ወይኔ*

    • @Ramatube3
      @Ramatube3 2 ปีที่แล้ว

      🤭😂😁

    • @hayatethiopian5592
      @hayatethiopian5592 2 ปีที่แล้ว

      😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆

  • @ry8319
    @ry8319 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ ይብዛልን ስስስስስስ ትላችሁ ሰላማችሁ ይብዛልን ዎዶችየ ቃልየ እመብርሃን በሰላም ተጋላግልሽ ውዴ😘😘❤❤

  • @ማህተቤንአልበጥስም-ሸ7ዸ
    @ማህተቤንአልበጥስም-ሸ7ዸ 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም እንኳን ደህና መጣችሁ. ውዶችየ. እዮቤ. የቤት ልጅ እንደዚህ ነው እሚያምረው አምሮብሀል.

  • @siseyyoutube9936
    @siseyyoutube9936 2 ปีที่แล้ว

    የሜገርምነው የኔውድ ቃልዬ ለባሉም ለተሌብጀኑም አላዳላችም ምርጥሰው የኔወድ እዳይመቱዋት ተነሰታህድችይ ከከከ

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 2 ปีที่แล้ว

    ቃልዬ የኔ ቆንጆ እርግት ያልሽ አዲስ እና እዮባ ኤረ ተሁ ተንከባከቡዋት እንጂ እርጉዝ ናት እኮ
    እዮባ አምሮብሃል በጣም ነው የምወዳቹ ክፉ አይንካችሁ

  • @dawwddawwd9640
    @dawwddawwd9640 2 ปีที่แล้ว

    የኔውድ ቃልየ ሳላደንቅሽ አላልፍም በጣም ትግስተኛ ነሽ ውድ ግን ቃልየን በጣም እወዳታለሁ አታናዶት እሽ

  • @Giraffetube
    @Giraffetube 2 ปีที่แล้ว +2

    በናፍቆት ነው የምጠብቃቹ ፍቅርራቹ ሲያስቀና ያላገባቹ እንደዚህ አይነት ፍቅር ይስጣቹ ❤❤❤❤

  • @gzawitmulualem4658
    @gzawitmulualem4658 2 ปีที่แล้ว

    እዩ ያቀርብከዉን ልጅ አዉቀዋለዉ ከኛ ስፈር ነዉ የሚስር በጣም ጎበዝ ልጅ ነዉ አካል እያላቸዉ ልመና ይዉጣሉ እሱ ግን ሚዛን ይዙ ይሰራል በጣም ድስ ይለኛል ፈገግታዉ እራሱ ደስ ይላል

  • @samirabh8469
    @samirabh8469 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ምህረት ይላክልህ ወንድማችን

  • @uuuu2264
    @uuuu2264 ปีที่แล้ว

    ስታቅፋት ቀስ አትጋችሁ ነው አትጫኗት ምን አቅም አላት አቦ እራሳችሁን ችላችሁ ተቀናጡ ቃልዬ😘😘

  • @maremare8029
    @maremare8029 2 ปีที่แล้ว

    ትምራላች ፈጣር ይጠብቅችሁ ግን ጠፍትችኅል በሰላም ነዉ የመዝሙር መቸ ነዉ የሚመረቀዉ

  • @Sነኝጋልራያ
    @Sነኝጋልራያ 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃልየ የኔ ወድ አትጮህም እኮ ረጋ ያለኝ ናት ስወድሽ

  • @rabiawali1915
    @rabiawali1915 2 ปีที่แล้ว +4

    እረ ተው አታናዶት ቃልየን እረጉዝናት👍❤

  • @የማርያምልጅ-ለ5ቘ
    @የማርያምልጅ-ለ5ቘ 2 ปีที่แล้ว +1

    ሠላማችሁ ይብዛ ውዶቼ ደህና ናችሁ ቃልዬ ብራክ አርጊያቸው ብድረሽን መልሽ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ሠላም ለኢትዮጵያ

  • @tsigeredatefera6063
    @tsigeredatefera6063 2 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደህና መጣችሁ ውዶቼ ፍቅራችሁ ደስ ይላል ይህ ቪዲዮ በጣም አስተማሪ ነው እና ድሮ እኛ ልጅ ሆነን እቤት ውስጥ ኳስ እንጫወት ነበር እና ከዛን እናታችን እረፉ ወደ ውጪ ውጡና ተጨዋቱ ስትለን አንሰማም ነበር ከዛን አንሰማ ብለን ኮንትሮ ብፌ ሰብረናል እና ስለዚህ ልክ እንደነ አዲስ እና ችግሩ ከመፈጠሩ በፊት ሌሎችንም እንደዚህ እረፉ ሲባሉ አልሰማ ያሉ ካለ እንዲሰሙ ያደርጋል፡፡ ሰላም ለኢትዮጵያ ሰላም ለሀገራችን የታመሙትን ሁሉ የድንግል ማርያም ልጅ ምህረቱን ይላክልን አሜን!!!

  • @sdemssi1962
    @sdemssi1962 2 ปีที่แล้ว +1

    ተናፍቃችሆል እናተ ፋሚሊወች አላህ ስላም ይገልግልሽ. 2 መቶ ሽ ሊሞላ አንድ ቀረው ማነሽ ነይ ሙይ ኮንግራድሎሽን. ዋው 2000 ሽ ሊገባ ገባ

    • @ጀማል-ቀ4ዀ
      @ጀማል-ቀ4ዀ 2 ปีที่แล้ว +1

      እኔእሞላውአለውበዛኛው.ስልኬ

  • @IduneyaYouTube
    @IduneyaYouTube 2 ปีที่แล้ว +1

    ሠላማቹ ይብዛ ወንድሞቼ ብዙም አያሥጠላም እኛ በፀጉ ትልቅ ሆኖ ሥለለመድነው ነው እናንተ ልጅታን አታሥደንግጣት ተው

  • @muludegene6121
    @muludegene6121 2 ปีที่แล้ว

    እዬባ አትስማው አምሮብሀል እኛ ለአንተ ነው የምናግዘው እዳትበሽቅለት።

  • @duressotesso3082
    @duressotesso3082 2 ปีที่แล้ว

    መወራወሩ እንኩዋ ይቅር ቃልን ትመታላቹ አስተዉሉ እንጅ ደስ ይላል ለማንኛውም

  • @tdfhoney9161
    @tdfhoney9161 2 ปีที่แล้ว +8

    _ስወዳችሁ የፍቅር ተምሳሌቶች የሆናችሁ ቤተሰብ♥♥_

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว +1

      ደምሪኝውዴዋውው

  • @aaminaahmed99jama9
    @aaminaahmed99jama9 2 ปีที่แล้ว

    ቃል፣ሀድስ፣እዮብ፣በጣምነዉየምወዳችሁሠላማችሁብዝዝትይበልልኝ

  • @wellotube2
    @wellotube2 2 ปีที่แล้ว +5

    ሰላም ውድ ያገሬ ልጆች አገራችንን ሰላም ያድርግልን እኛም የመዳም ቅመሞች አላህ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን ክብር ለመዳም ቅመሞች ለፍተው ግረው ለሚኖሩት እህቶቻችን √√√

  • @tube-wn2rx
    @tube-wn2rx 2 ปีที่แล้ว +1

    የፍቅር ቤተሰብ ፍቅሩን ያብዛላችሁ የሰላም አምላክ ሃገራችንን ሰላም ያድርግልን 🥰❤️🙏💚💛♥️🥰

  • @fromtgray6076
    @fromtgray6076 2 ปีที่แล้ว +74

    ተናፊኩም ኣለኩም ውዶች በኣማርኛ
    ተናፍቃችዋል ❤💛

    • @meri.tigraweti
      @meri.tigraweti 2 ปีที่แล้ว +6

      ማዓረይ💊 ካማይ ዝፈትዎም ይህሊ'ዶ ይኮን

    • @jemilaatube1904
      @jemilaatube1904 2 ปีที่แล้ว +1

      ውዴ ደምሪኝ

    • @jemilaatube1904
      @jemilaatube1904 2 ปีที่แล้ว +1

      @@meri.tigraweti ውዴ ደምሪኝ

    • @meri.tigraweti
      @meri.tigraweti 2 ปีที่แล้ว +2

      @@jemilaatube1904 ኦኬ ማዓረይ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว +1

      ​@@meri.tigraweti ደምሪኝ

  • @banchifakhoury7895
    @banchifakhoury7895 2 ปีที่แล้ว +1

    ወየየ ሰታምሩ ሰላማችሁ ይብዛ

  • @getnetgetnet1768
    @getnetgetnet1768 ปีที่แล้ว

    የመጨረሻ ገራሚ ቃል ሁላቸዉንም ነው የተቆጣሽ

  • @kadooo7143
    @kadooo7143 2 ปีที่แล้ว +1

    እዮባ ሌላ ሰዉ መሠለኝ😂😂 ዉይ እናተ ለሠራችሁት እኔ ተናደድሁ😃😃😃😃😃

  • @Gimelcom-fh1hl
    @Gimelcom-fh1hl 2 ปีที่แล้ว +5

    ደስታ ምፅ ሁኑን በስር ቤት ለሚሰቃዩት ወገኖቻችን በስዉዲ ላሉት

  • @massaretkiya4130
    @massaretkiya4130 2 ปีที่แล้ว

    አዲስዬ በጣም ታምራላችሁ ግን ቃልዬ ደካማ ናት እሺ ብራክ አትልሩ እንወዳችኻለን ኑሩልን

  • @MT-ii4hl
    @MT-ii4hl 2 ปีที่แล้ว

    የኔ ውዶች ስወዳችው እኮ ቃልዬ እመብርሃን ትቅረብሽ ግን እርጉዝ የሚመስሉት ወንዶቹ ናቸው ምነው ተቆነዘሩ እንደዚህ😂😂😂😂

  • @EthgEhgf
    @EthgEhgf ปีที่แล้ว

    ደስስትሉ'ድራማችሁእንደዉሀነዉየሚጠማዉ'ደስይላል

  • @ethiolove7629
    @ethiolove7629 2 ปีที่แล้ว +9

    ደስ ትላላችሁ ሠላማችሁ ይብዛ😘😘

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 2 ปีที่แล้ว +1

    አይ ቃልዬ ትእግስቱንም መልኩንም አድሎሻል።

  • @ክርስቶስአባቴድንግል-ከ5ፀ
    @ክርስቶስአባቴድንግል-ከ5ፀ ปีที่แล้ว

    ኧረ ተው ቃልዬ እናንተን ባየሁ ቁጥር የኔ አዳም ወዴት ነህ እያልኩ ፍለጋ ሞትሁ😂😂😂

  • @haileslasesolomon1917
    @haileslasesolomon1917 2 ปีที่แล้ว +2

    ደስ ስትሉ ቃልዬ ምርጥ ሰው

    • @kiyatube3312
      @kiyatube3312 2 ปีที่แล้ว

      ቤተሰብ እንሁን

  • @tigestasfaw8473
    @tigestasfaw8473 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃዬ እመ አምላከ ልጅሸን ለማቀፍ ታብቃሸ ወንድማችን እግዚአብሔር ይማር

  • @blentube3002
    @blentube3002 2 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደህና መጣቹ ተወዳጆች ቃሊዬ በጣም ነው የማደንቅሽ ምወድሽ ፀባይ ሰናይ

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 2 ปีที่แล้ว

    "የፈወሰ ውሐ አይታፈስም " አንዴ ለሆነ ነገር መጥፎ ከመናገር እንዲህ እራስን ከመጥፎ ንግግር መጠበቅ ጥሩ ነው። ትእግስትን የመሰለ የለም እግዚአብሔር ትእግስት ይስጠን 👏
    ቃል ስታኮርፍ ደስ ትለኛለች ግን አታበሳጩአት 👏

  • @econneconn3271
    @econneconn3271 2 ปีที่แล้ว +2

    ፈጣሪ ይጠብቃችሁ💚💛❤️

  • @amayamohammed6516
    @amayamohammed6516 ปีที่แล้ว

    ደስ። ስል ፈጠሪ ይጠብቀቹ።እኝንም በቅሪብ።ከስደት ይመልሰን።❤❤❤❤❤

  • @መቅዲየራያዋ-ዀ8ሰ
    @መቅዲየራያዋ-ዀ8ሰ 2 ปีที่แล้ว

    ቃልዬ ደስ የምትለኝ ነገር ቢኖር ምን ቢያናዷት ቢበድሏት አትጮህም ቀስስ ብላ ነዉ የምትናገረዉ😘😘😘

  • @rebkawondwosen3699
    @rebkawondwosen3699 2 ปีที่แล้ว

    አዲስዬ በጣም እንዳታስደነግጧት እና እንዳታበሳጯት 😒 ቃልዬ ፍቅር

  • @tube-zk2lc
    @tube-zk2lc 2 ปีที่แล้ว +5

    ወላሂ 200ኪ ላስገባላችሁነዉ በጎደኞቸ ስልክ ሽልማት አለኝ

    • @ራቢአዩቱብ
      @ራቢአዩቱብ 2 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ ውደ እመልሳለሁ ከ24ሰአት ቡሀላ

    • @ጀማል-ቀ4ዀ
      @ጀማል-ቀ4ዀ 2 ปีที่แล้ว

      እኔሁለትነውስልኬ.አርድጌቸውአለሁ

  • @almanal7784
    @almanal7784 2 ปีที่แล้ว +2

    ሰላማችሁ ይብዛልኝ ውድ የኢትዮጵያን 🇪🇹🙏
    ማነው ቤተሰብ የናፈቀው 😭

  • @ዮዳሄትግራይ-አ3ረ
    @ዮዳሄትግራይ-አ3ረ 2 ปีที่แล้ว +8

    ደስ ክትብሉ ❤🌟💛

    • @kiyatube3312
      @kiyatube3312 2 ปีที่แล้ว

      Betaseb enihun marye

  • @H.የባቦዋ.ኢቲዩብ
    @H.የባቦዋ.ኢቲዩብ 2 ปีที่แล้ว +2

    ምላሹን. እጠንቃለን ቃልየ

  • @አማናዩቱብ
    @አማናዩቱብ 2 ปีที่แล้ว +18

    የአንድ ስው ከእስልምና ማማሩ በማያገባው አለመግባቱ ነው አሉ ረሱል ሱለሏሁ አለይሂ ወስለም

  • @ኑሀሚን-አ7ዸ
    @ኑሀሚን-አ7ዸ 2 ปีที่แล้ว

    ሐዲስ እና ቃል በማርያም አበረታቱኝ አዲስ ገቢ ነኝ አሪፍ የእጅ ስራ አሰራር እለቃለሁ